No video

Names of Spices - የቅመሞች ስም - Ethiopian butter purifying Spice -kimem - ቅቤ ማንጠርያ ቅመሞች

  Рет қаралды 13,054

Kuraz English

Kuraz English

3 жыл бұрын

#NamesOfSpices #SpicesAmharic #ቅመሞች
Please subscribe by clicking this link: bit.ly/Kuraz-Yo...
​Thank you! We appreciate that you are part of our KZbin family.
**********************
The names of Spices in English and Amharic accompanied by a photo of each one. We also give the pronunciation of each spice both in English and Amharic.
**********************
#Cinnamon #Cloves #CorianderSeeds #Cumin #Fenugreek #Nutmeg #Oregano
#Thyme #Turmeric #BlackCumin #Caraway #koseret
#ኮሰረት
#ኮሮሪማ
#ጥቁርአዝሙድ
#ነጭአዝሙድ
#በሶብላ
#ጥምዝ
#ድምብላል
#አብሽ
#ቁሩንፉድ
#ቀረፋ
#ገዉዝ
#እርድ
ኮሰረት in English
ኮሮሪማ in English
ጥቁር አዝሙድ in English
ነጭ አዝሙድ in English
በሶብላ in English
ጥምዝ in English
ድምብላል in English
አብሽ in English
ቁሩንፉድ in English
ቀረፋ in English
ገዉዝ in English
እርድ in English
For More English Videos:
Family relationships/family Tree -ቤተሰብና ዝምድና
• Family Relationship in...
Spices Names| ከ40 በላይ የቅመሞች ስም | Ethiopian Spices | Kimem | የኢትዮጵያ ቅመሞች| Ethiopian Food
• Names of Spices| ከ40 በ...
Vegetables Names in English and Amharic - የአትክልት ስሞች በአማርኛና በእንግሊዘኛ
• Vegetables Names in En...
Names of Fruits in English and Amharic | የፍራፍሬ ስሞች በአማርኛና በእንግሊዘኛ | Fruits Names Amharic
• Names of Fruits in Eng...
All English Tenses | English in Amharic |እንግሊዘኛ በአማርኛ በቀላሉ | Past Present and future tenses
• All English Tenses || ...

Пікірлер: 28
@jennyjenny6323
@jennyjenny6323 2 ай бұрын
Amesgenalue❤
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
ላይክ አርጊያለሁ ሰብስክራይብ አርጊያለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ ጣል የምታረጋት ቀልድም ተመችታኛለች👍
@adangbe
@adangbe 9 ай бұрын
Wow, didn't realize that all of these spices were included.
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 3 жыл бұрын
Thank you
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
👌👌👍👍
@pamagranetfruit3592
@pamagranetfruit3592 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ! Cumin. …ከሙን የሚባለው ቅመም መሰለኝ
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 Жыл бұрын
Amesegnalehu! Lik neh/nesh. Tesasche neber bemiketelew video lay astekakiyewalehu
@asterberhane-dw1ig
@asterberhane-dw1ig 3 ай бұрын
Garlic,onion, small size ginger 12:51
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 3 ай бұрын
Thank you! Stay blessed 🙏
@aby7200
@aby7200 2 жыл бұрын
I think Clover 🍀 is watercress the one we add in salads
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 Жыл бұрын
Thank you! watercress is different one. Yes we use watercress as a salad mix
@firiliyoonaaisheetuu5663
@firiliyoonaaisheetuu5663 Жыл бұрын
Costus root be amarigna MN ybalal?
@dmx3674
@dmx3674 10 ай бұрын
ወይ ቅቤ ! የዋዛ አይደለችም ለካ ። ግን መጠየቅ የፈለኩት ከዚህ ሁሉ በተጨማሪ ፣ ሽንኩርት ፣ነጭ ሽንኩርት ፣ጅንጅብልስ አይገባም ወይ? ለካ ሰው ወዶ አይደለም ቅቤ ጣል አርጊበት የሚለው ። Respect for Keby.
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 3 ай бұрын
ትንሽ ቀይ ሽንኩት ; ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ከእርጥብ በሶብላ ፍሬ ጋር አንድ ላይ ተጨፍልቆ ( ተጨቅጭቆ ) ይገባል ይሄ በእናቶች የሚደገፍ አሰራር ነው ፣ ደረቅ ቅመሞች ደሞ ኮረሪማ -- ለብቻው ታምሶ በጣም መቆላት የለነትም ተፈጭቶ ይገባል ፣ ጥቁር አዝሙድ ; ነጭ አዝሙድ; ደረቅ የበሶብላ ፍሬ ; ጦስኝ አንድ ላይ ሞቅ ሞቅ አድርጎ ሲቀዘቅዝ በማሽን ወይም ሙቀጫ መውቀጥና መጨመር፣ ደረቅ የኢትዮጵያ ኮሠርት መታመስ አያስፈልገውም ንፁሁን ቅጠሉም መጥኖ በእጅ እሽት እሽት አድርጎ መጨመር ፣ ነገር ግን ከኮሰረት ጋር ይመሳሰላል ተብሎ ከሴን ለአመት በአል የሚጎዘጎዘውን መጠቀም እንደ እኔ ከሴና ኮሰረት ጣዕማቸው የተለያየ ስለሆነ አልመክርም ፣ እርድ በመጠኑ ለከለር ያስፈልጋል፣ በኔ አነጣጠር እነዚህ ብቻ ናቸው። እነ ቅርንፉድ ; ቀረፋ ; ጥምዝ ; ገውዝ ሌሎችም ተጨምረው ለመከለሻ የሚዘጋጁ ናቸው እንጂ ቅቤ እንደውም በጉራጌ ባህልም ይሁን በተለያዩ ህብረተሰብ ለየት ባለ አነጣጠር እንደሚዘጋጅ አውቃለሁኝ ለምሳሌ ዋች የሚባለውን ማጥንት በጉራጌ ማህበረሰብ እንደሚጠቀሙ ነው ግን ስለ ተክሉ እውቀት የለኝም ፣ ለመማማር የቀረበ ስለሆነ እኔንም ማረም ነው ሁሉም የኢትዮጵያውያን የምግብ ዝግጅት ስለሆኑ ለአዲሱ ትውልድ ይጠቅማል...😂😂😅
@jennyjenny6323
@jennyjenny6323 2 ай бұрын
Oregano (ደሰታ)መነደነዉ በናትህ
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 2 ай бұрын
Oregano beAmaregna Oregano new! Tiyakeshen betikekel keteredahut malet new
@muradabrar7421
@muradabrar7421 Жыл бұрын
Please chia seeds in amharic
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 Жыл бұрын
ቺያ ነው የሚባለው በአማርኛም
@embatashenafi1480
@embatashenafi1480 Жыл бұрын
ዛተር ምን ይባላል
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏 እባካችሁ ወገኖች ደስታ/ organo የት ይገኛል እርዱኝ😊
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 2 жыл бұрын
yet ager new yaleshiw?
@user-yn9fn6wu7n
@user-yn9fn6wu7n 3 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ አናይስ ነው የሚባለው
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 2 ай бұрын
Thank you for your comment! Nech azmud is not anise. Nech azmud is ajwain or carom seed
@halumtube8361
@halumtube8361 2 жыл бұрын
ኮሰረት ስሙ ምድነው ባመረኛ
@kurazenglish2404
@kurazenglish2404 2 жыл бұрын
ኮሰረት eko Amarigna new
@Raki1204
@Raki1204 2 жыл бұрын
Kosert be tigrjana mindunw 🙏
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
​@@kurazenglish2404ከሴ እማ በአማረኛ
@rabitube1597
@rabitube1597 3 жыл бұрын
👌👌👍👍
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 238 М.
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 165 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
የቅመሞች ስም በአረበኛ እና በአማረኛ .  herb name in arabic and amharic
11:09
Rabiy Kitchen ራቢ ማእድ ቤት
Рет қаралды 2,1 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)
14:16
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 157 М.
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН