ናርዶስ - Ethiopian Movie Nardos 2024 Full Length Ethiopian Film Nardos 2024

  Рет қаралды 107,249

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@Koko-dz7pd
@Koko-dz7pd Ай бұрын
አድ ቦታ ተመሳሳይ ሰው ሁለት ፊልም እደትነው አይደብርም😊😊😊😊
@Keladanba
@Keladanba Ай бұрын
ተመሳሳይ ቦታ በተመሣሣይ ሰዎች ሁለት ፊልሞች አረ ተመልካች ይከበር😢
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw Ай бұрын
ደስ የሚል ነዉ❤
@ሠሚራM
@ሠሚራM Ай бұрын
ፊልሙ ሀሪፍ ነበር ድምፅህንባቀይረዉ
@MuniraJemale
@MuniraJemale 12 күн бұрын
ሴት እህቶቼ ከዚ ምንማረዉ ነገር ቢኖር ምንም ቢሆን መታመን ይኖርብናል
@MakiM-wc1xi
@MakiM-wc1xi Ай бұрын
እኔ እምለው እንደውም ከበፊቶቹ ተዋናዮች ይበልጥ ብዙ ተውነሀል ታይተሀልም ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም በበኩሌ ብዙ ፊልሞችን ሰርተህ አይቻለሁም ግን የጸጉርህ እስቴይል የልብስ አለዋወጥ ለውጥ አርግ እስቲ ሼም ነው ሲጀመር እረጀም ሰው ታኮ ጫማ አያረግም ፀጉሩንም ልብሱንም ያለዳሪክተር ይለውጣል አንተ ግን በክት ነህ ጀስት ቢዛነስን በማሰብ እየሮጥክ ክብርህን ሳይሆን ብርን በማሰብ ትሮጣለህ ሼም ነው ቢርብህ ይሻላል ተመልካቾችን ሪስፔክት አርግ ይደቦራል ከአንድ አመት በላይ ታግሼ ብዙ አይቼ ነው እሄን አስተያየት የሰጠውት ስም ባልጠራም ይገባሀል 😡😡😡😡
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ Ай бұрын
🙄
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 Ай бұрын
😄😄😄😄awo yenem hasab new
@rehimaniguse1759
@rehimaniguse1759 Ай бұрын
Are tewu sewochye kezi belay yfendande😏😏
@F......u-w8c
@F......u-w8c Ай бұрын
የናርዶስ ባል በትክክለኛው ድምፁ ቢሰራው ይበልጥ ያምር ነበረ
@SintayehuuMamoo
@SintayehuuMamoo Ай бұрын
Arif fiom nw Helina gobez kes bekes arif yehonech lij nat belelam entebkalen🎉🎉🎉🎉🎉
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci Ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@sghhsghh9029
@sghhsghh9029 Ай бұрын
ሰላም ያገሬ ልጁች የሰላም የፍቅር ያርግልን አድሱን ዘመን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢እኔ ከፍቶኛል እሲ አፅናኑኝ ገዜቢን ተበላሁ ባመኩት ሰው😢😢😢😢😢
@ተዋህዶሃገርእያ
@ተዋህዶሃገርእያ Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣለልን ኣይዞን😢❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@AMElove-b1r
@AMElove-b1r Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@AlmazKebede-h4l
@AlmazKebede-h4l Ай бұрын
አይዞሽ ለሜቀጥለው ተጠንቄ
@AlmazKebede-h4l
@AlmazKebede-h4l Ай бұрын
አይዞሽ ለሜቀጥለው ተጠንቄ
@HaymaBoni
@HaymaBoni 8 күн бұрын
😮
@AebduArhmedi-ye6ik
@AebduArhmedi-ye6ik Ай бұрын
ኮመታተሮች ስትመቱ እመጣለሁ ያለናተ ፊልም ማየት ደስ አይለኝም❤🎉😂😂
@ethio741
@ethio741 Ай бұрын
😂😂😂😂ena filmunsa
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 11 күн бұрын
😂😂😂😂
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
2ለተኛነኚ👍 ግጩኚ😂😂😂😂😂😂😂
@سمرالدينسمر
@سمرالدينسمر Ай бұрын
ይቱ ገነዉ መገጨት ምትፈልግዉ መችም ከፈርሽን መሆን አለበት ቱ😂😮
@ወሰን
@ወሰን Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሺ እሂታቺን በርቺልን እይ እይ ፍቅር ስቱን እሠበደ እይዞሺ በርቺልን ያዝልቅልሺ ፍቅር።
@Sofeya-wk8gj
@Sofeya-wk8gj Ай бұрын
አሪፍ ነው ድምስህ የራስህ ቢሆን ይመረጣል
@HelenYehualashet-cd6wi
@HelenYehualashet-cd6wi Ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው
@سمرالدينسمر
@سمرالدينسمر Ай бұрын
❤🎉🎉 አረ ጉዱ
@eskedar4431
@eskedar4431 13 күн бұрын
1ሙሉ ፊልም በ1 ቁጥርጥር አለቀ እኔኮ እናንተ አፍሪካዉያኖቺ ፀጉራቺሁን ስትሰሩ 1 ወርና ከዛም በላይ ታቆያላቺሁ ሲሉን እከራከር ነበር ዛሬ ግን እኔዉ እራሴ አረጋገጥኩኝ
@beyanmohammed7601
@beyanmohammed7601 Ай бұрын
LOVELY ❤❤❤❤❤❤
@zburamohmmde9421
@zburamohmmde9421 Ай бұрын
እሲ ልየው ምርጥ ነው ያያችሁ
@MilenLuel-m8h
@MilenLuel-m8h Ай бұрын
Des yemil film
@firdosፊርዱ
@firdosፊርዱ Ай бұрын
ወንድ ልጅ እኮ የጣለውን ሲነሱበት አይወድም ይቀናሉ😂 😂
@SamuelMelisa
@SamuelMelisa Ай бұрын
Part tue digamui ❤
@temesgen12able
@temesgen12able Ай бұрын
ሁላችሁም ጥሩ ተውናችሁዋል ፣ ግን ዮሴፍ እዚህ ድራማ ላይ ድምፅህ ልክ አይደለም። ደግሞ ይኸ ማልቀሱን ብታቆም ጥሩ ነው፣ በወንድ ልጅ አያምርም፣ በተጨማሪም የልብስ እጥረት ያለብህ ይመስላል። ቃልኪዳን ቆንጆ ነሽ፣ ትወናሽን ከበፊቱ አሻሽለሻል። ነብዩ፣ ፅናትና ማህደር ትወናችሁ ጥሩ ነው።
@Mte-k2m
@Mte-k2m Ай бұрын
ለምን አስፈለገ ድምፅ መቀየረ የራሥህ ድምፅ ምርጥ ነው
@sojoog3388
@sojoog3388 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@siltube2735
@siltube2735 Ай бұрын
አሪፍ ነበር ግን... እስቲ እኔ ቤትም ብቅ በሉ ጉብኙኝ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l Ай бұрын
ምንምየለኮ አችቤት
@siltube2735
@siltube2735 Ай бұрын
@@Hayat1998-c4lእረ የሚታዪ አሪፍ አሪፍ ፊልሞች አሉ ጎራ በሉ
@VenarJuner
@VenarJuner Ай бұрын
Wo Batami artificial naw🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@RebcaAmir
@RebcaAmir Ай бұрын
ቅመሞችዬ የት ናችሁ ❤❤❤❤
@FatmehFa
@FatmehFa Ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AduMobil
@AduMobil Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe 11 күн бұрын
በ5 ሰው ብቻ የተሰራ 😂😂😂😂ዮሴፍ ስላለ ነው የጨረስኩት😂😂😂😂😂
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ Ай бұрын
ልየው ኮሜንት የለምሳ እያንዳንድሽ ተኝተሻል ኑ እዩና ኮምቱ ሀሪፍ ከሆነ እዳየው
@Alhamdulilh-v2h
@Alhamdulilh-v2h Ай бұрын
💝💝💝💝
@NebiyatBedru-db8bw
@NebiyatBedru-db8bw Ай бұрын
andegnA😂😂 like🎉🎉🎉
@selemonshumet-z3c
@selemonshumet-z3c 20 күн бұрын
ተመሳሳይ ፊልም በተመሳሳይ ሰወች እር እንተሳሳብ😂😂
@serkibelay9174
@serkibelay9174 Ай бұрын
Demts makeyere lamen asefelegeh
@kwser4821
@kwser4821 Ай бұрын
Aref nber gen angwaataatachuuT
@mabramari6612
@mabramari6612 Ай бұрын
❤️❤️💔💔😂
@kwser4821
@kwser4821 Ай бұрын
Actaruu gen yastafadag chgr aLabat Dr tgest ga ketetel yadereg hasabun yamagls chger ... Phycologyist yanager...
@HonorH-vw4rd
@HonorH-vw4rd Ай бұрын
❤❤❤❤
@virginiaharvey
@virginiaharvey Ай бұрын
❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
❤❤❤
@ሬደዋንመሀመድ
@ሬደዋንመሀመድ Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us Ай бұрын
❤❤❤❤❤
ሳይፈርስ - Ethiopian Movie Sayferes 2024 Full Length Ethiopian Film Saypheres 2024
1:21:10
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
እሷ ናት - Ethiopian Movie Eswa Nat 2024 Full Length Ethiopia Film Esua Nat
1:18:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 286 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 38 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 2,9 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
ያመነሽ - Ethiopian Movie Yamenesh 2024 Full Length Ethiopian Film Yamensh 2024
1:23:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
ሁለት ሴት - Ethiopian Movie Hulet Set 2024 Full Length Ethiopian Film Hulet Saet 2024
1:30:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 639 М.
አዲስ አለም- Ethiopian Movie Addis Alem 2024 Full Length Ethiopian Film Addis Alem 2024
1:29:25
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 274 М.
አውቆ አበድ - Ethiopian Movie Aweqo Abede 2024 Full Length Ethiopian Film Aweko Abed 2024
1:31:35
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 540 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 38 МЛН