KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ4000 ሺ ሴት አለቃ ነበርኩ // እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም ... አልፈልግም // ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin
22:15
ትረካ - ባንዳው እና ምንዳው | ስሜነህ ባይፈርስ | የግዞት ሰንሰለት | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
39:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
00:29
Мама у нас строгая
00:20
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
እናት አባት ማመስገን ምን ያስነውራል? " ወሎ ምን አለ ? ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin Ethiopia |Amharic Tube
Рет қаралды 32,047
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 426 М.
AmharicTube
Күн бұрын
Пікірлер: 110
@ethiopiakebede5931
3 күн бұрын
አቶ በሀይሉ በጣም ወግ አዋቂ ሲናገር ቢውል የማይስለች ስው ነው ሁሌም ይጋበዝ❤
@Maayetube
2 күн бұрын
እንደ በሀይሉ አይነት ሰዎች መተኪያ ተተኪ የላቸውም ❤
@YoutodAbenezer
4 күн бұрын
ጋሽ በሀይሉ ሁሌም ብሰማ ብሰማ የማልጡግበው ጨዋታ አዋቂ ነህ ህይወትን እንዴት እንደ ምመራ ብዙ ትምህርት የሰጠኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
@Amharictube
4 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@FasikaZeru
2 күн бұрын
Tks Behailu a great msg
@Amharictube
7 күн бұрын
እናት አባት ማመስገን ምን ያስነውራል? " ወሎ ምን አለ ? ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin Ethiopia |Amharic Tube Like Comment Share Subscribe Thanks a lot
@bizuayehumereke784
2 күн бұрын
ዉቤ ጋሽ ባሀይሉ ሲበዛ ይችላል ።የትዉልድ ስጣታ እድሜ ከጤና ያዋርስልን።
@legese103
2 күн бұрын
ወጉ የማይሰለች ትልቅ ሰው ደጋግሜ የምሰማው ትልቅ ሰው❤
@user-nf2wd2mm4b
6 күн бұрын
Dear Behailu G/Medhin, you are awesome! በአንድ ዘመን የወጣትነትን ዕድሜ ኖረናል፣ ሳይንስ ፋኩልቲ የካፌ ምግብ አብረን በልተናል፣ በዚያች የተማሪ ላውንጅ ቴብል ቴኒስ ተጫውተናል (እረታህ ነበር ልበል ?) አቤት ለዛህ ! ሰው እንዲህ እየጨመረ ሲፈካ እንዴት ደስ ይላል ? ቀጥል፣ ጨምር!!!
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@hasenmohamed992
6 күн бұрын
እውነት ነው! "ደህና መሽቶ ደህና ከነጋ፤ ተመስገን ነው ያንተ ዋጋ፡፡"
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@HABESHAINSIDER
6 күн бұрын
ወከም ይዘይክ! ዝም ብለህ ተቀላቀል፣ የራስህን አስተዋጽኦ አድርግ ፣ አትነጠል፣ ከማንም የተለየህ አይደለህም፣ ምርጥ መልህክት
@teklukifel2054
6 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥ ጋሽ በኃይሉ እንወድሀለን እናከብርሀለን
@Amharictube
5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ruthseyoum9530
6 күн бұрын
ገና ዩቱብ ላይ ሳይህ ውስጤ ፈገግ ማለት ይጀምራል ከዚም እስከመጨረሳው ተመስጪ አድምጥኃለሁ ጋሽ በሀይሉ ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ኑርልኝ የኑስ እንኳን ደስ አለህ በርታልን
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@danielkebede2765
6 күн бұрын
በጣም የትመቸኝ ደህና መሽቶ ደህና ከነጋ ተመስገን ነው ያንተ ዋጋ ❤❤❤
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abebeyenenew5795
6 күн бұрын
እድሜ ይስጥህ ጋሽ በኃይሉ ።
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ኤማ-ጠ3ሐ
Күн бұрын
ጋሽ ባሀይሉ ገብረመድን ግን የሚነግረኝ መፀሀፍ የለውም የፃፋ በጣም ደስ የሚል ሰው???
@oasakarorsa9270
3 күн бұрын
አቶ ባህሉ አንደበተ ርቱእ ተደምጦ የማይጠበቅ ሲያወራ ውሎ ቢያድር የማይሰለች ሰው ነው።❤❤❤
@girmakibatuberihie
3 күн бұрын
በዚህ አንፃር በድህነት ሁና ጠላ እና አረቂ ሽጣ፣ ፅዳት እና መስተንግዶ ሰርታ እኔ እዳድግና እንድማር እና ከጋሼ በሀይሉ ጋር እንዳወራ ያበቃችኝን እናቴን አመሰግናለሁ። ጋሼንም፣ አስታዎሼንም እጅ ነስቻለው።
@californa6827
6 күн бұрын
ታድዬ አባቴ እናቴ ሰንያ ጀግና ነበሩ ለእህቴ ሰርግ በዛ ጊዜ አራት በሬ በቀበሌ ቤት አሰበው እናቴ አባቴ እወዳቸዋል
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@HenaCr7-qz8ln
5 күн бұрын
Wow respect ❤🙏
@endalksahle630
6 күн бұрын
ጋሼ ንግግርህ ይጥማል። your speech is more beautiful than ከረሜላ
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@woinshetezewede1675
7 күн бұрын
❤❤btame akkebArihe ngen emeteterachwe swoche hulu yegeremugale wawen🙏❤❤❤
@Amharictube
7 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ayutemere6388
2 күн бұрын
ወ ከ መዘየምኩ
@hasenmohamed992
6 күн бұрын
• ወሎ ምን የማይለው ድንቅ ነገር አለ! የለም፡፡ የኑስም ወሎ ማለት ነው፡፡ ብዙ ረቂቅና ድንቅ ነገር አለው፡፡
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@temesgengetahun2708
6 күн бұрын
ድንቅ ነው
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@bisetsisay5515
3 күн бұрын
Betam tilik sew
@girmakibatuberihie
3 күн бұрын
የፃፈውን ሲያነቡለት፣ መፅሐፋን ዚገዙለት፣
@dagmawitekeba7635
2 күн бұрын
The Arabic phrase "Wekem Ezeyek" (كيف حالك؟) translates to "How are you?" in English. It's a common greeting used to ask about someone's well-being.
@SamuelWerku-v3b
4 күн бұрын
Behaylu betam 😮ewedhalehu shashemene enem neberk 1962 ye10amet lig neberku .
@Amharictube
4 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@c2beca272
5 күн бұрын
Gasha ❤nurelen🎉🎉🎉
@aman7077
6 күн бұрын
ጋሽ በሀይሉ❤❤❤
@Amharictube
4 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Ambassel
3 күн бұрын
እንደነዚህ ያሉ መልካምና አስተዋይ ሰዎችን ሳትተካ ዝምብላ በደመ ነፍስ ያለች ሃገር!አታሳዝንም?የመረኖችና ዋዘኞች መጫወቻ ሆና ልትቀር ነው? አይ ኢትዮጵያ!
@Amharictube
3 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ኤማ-ጠ3ሐ
Күн бұрын
ቅኔው ከባድ ነው
@BGACD
6 күн бұрын
Egypt! Ayee Behailu. Tew wedaje!
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@grumebalaye1680
6 күн бұрын
❤❤❤
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@Tewodros52
3 күн бұрын
ከድርሰቱ ያንጋገር ዘቤው ራሱን የሚገጥም ነው :: በግጥሙ ሳይሆን በቃላት አሰባበሩ ሴቶችን የሚያማልል ነው :: የተወለደ የጥበብ ሰው ነው ::
@saeed6548
2 күн бұрын
ሙቸም ደስ ይበላት ምንድን ነበር ያልሽው ነገ ፆም ሊጀመር ይህው አከተምሽው
@alwanhabesha9277
6 күн бұрын
👏👏👏 🙏👍❤
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@dawitbelay7744
3 күн бұрын
ከድጃም አገባች ፋጡማም ታጨች እንግዲህ አንቻሮ ምን አገር ሆነች ነው አማረኛ መምህር ያስተማረን እንጅ ወልዲያ አይደለም ምን አልባት በስመ ወሎ ይሆን ያልከው::
@Tewodros52
3 күн бұрын
ሁሉም ያወጋዋል የራሱን ቀዬ:: አኔም በደሴ ልግጠማ::
@grumebalaye1680
6 күн бұрын
Neggrachew ymechenal
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@NijaNasir
5 күн бұрын
አይ ቀልቻ
@Amharictube
4 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@bezuayehuaddis373
6 күн бұрын
Hhhhhhhh😂
@Amharictube
6 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@girmakibatuberihie
3 күн бұрын
ዝም ብለህ ተቀላቀል። ወከም ምን አለ
@DanielASmamaw-l7k
5 күн бұрын
ይህን ሰውዩ የዛሬ 35 ዓመት አካባቢ ነው ለ ስታትስቲክሰ ሲሰራ ገና ፍሬሸ ከ አ አ ዩንበርሰቲ እንደ ወጣ አቤት ጉራ እና የሰው ንቀት ጥግ ያየሁት እሱ ላይ ነበር ዛሬ እድሜ አሰተምሮት ይህን ሲያወራ ለኔ ፍላሸ የሚያረግብኝ የንቀቱ ጥግ እንደት እንደ ተነፈሰ ነው። ብቻ መቆየት ደግ ነው ሰንቱን አየነው በኔ በኩል መልሴ ለማያውቅሸ ታጠኝው ነው።
@tmuniye795
5 күн бұрын
ወንድሜ የዛሬ 35 አመት ነው ያልከው ያኔ እኮ ወጣት ነው ገና ስራ መያዙ ነው ገና ልምድ አላካበተም በአጠቃላይ በእሳትነት ዘመኑ ነው የምታውቀው ስለዚህ ያንን ግዜ አስታውሰህ ልትወቅስ አትሞክር እንዴውም እንደዚያ ከነበረ አንተ ባልከው መሰረት ማለት ነው በአሁኑ ሰአት ሰውን መምከሩና ማስተማሩ የሚያስመሰግነው እንጂ complain ሊደረግ አይገባም አንተ አለህ አይደል እንዴ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አስከ አሁኑ ሰአት ድረስ የተንሸዋረረ ሃሳብ የምታቀርብ ከንቱ።
@DanielASmamaw-l7k
5 күн бұрын
@ የሱን ማንነት እና የነበረውን ፀባይ ሰለተናገርኩ አትናገር ለማለት የቃጣህ ምን ትባላለህ የግለሰብ አምልኮ ተጠናውቶሀል የኔ ምክር ለአንተ የማሰተዎል ችሎታህን አዳብር።
@tesfasenku8093
5 күн бұрын
በወቅቱ በጣም ዘናጭ ነበር ! ዛሬም ዘናጭ ነው ! ምንአልባት በዚህ የቀናህ ይመስለኛል ምክንያቱም በደረጃ አንተ የምትገኘው ከታች ነው ። የመረጃ ሰብሳቢነት ስልጠና ሲሰጥህ አግኝተህው ይሆናል እንጂ አታውቀውም
@DanielASmamaw-l7k
5 күн бұрын
@ በወቅቱ ትክክል ዘናጭ ነበር መዘነጡ ባልከፈ በሰው ላይ ያሳየው ትእቢትና ትምክህትን ነው ይህን ለማለት የገፈፈኝ በወቅቱ ሲ መፃደቅባት የነበረችው የ BA degree ነበረች ያም አልፎ ማሰተርሰ ሊኖረው ይችላል ያንን እድል ደግሞ አሁን እዚህ ውጪ ወጥቼ ሳገኛውና ከዛ በላይም ከፍ ያለውን እውቀት ሰቀሰምና በእኔ ሰር እሱን የመሳሰሉ ብጤዎቹን ሳስተምር በወቅቱ አለመብሰሉን ተረድቼ አሁን ወጥቶ ዩቱብ ተቀላቢ መሆኑን ሳይ አይ የሰው ልጅ እላለሁ መማር ለትእቢት እና ሰው ለመናቅ ከሆነ አለመ ማር እና ሰውን ማክበር ይመረጣል በወቅቱ እኔ መረጃ ሰብሳቢ ብሆንም በችግር ምክኒያተ የ2ኛ አመት አዲሰ አባ ዩንበርሰቲ ያቋረጥኩ ነበርኩ አሁን በሰደት ወጥቼ ዎጋ ከፍዩ አሉ ከሚባሉ university ውሰጥ USA አሰተማሪ ነኛ እንተዎወቅ ወዳጄ መረጃ ሰብሳቢ ማለት አሳንሰህ አትየው ከገባህ።
@staypostive6611
5 күн бұрын
@@tmuniye795በመልካም ጀምረህ መጨረሻ ላይ ትንሽ ተበላሸ
@aman7077
6 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Amharictube
5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@ThfBft
5 күн бұрын
❤❤❤
@Amharictube
5 күн бұрын
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
22:15
የ4000 ሺ ሴት አለቃ ነበርኩ // እኔ በፖለቲካ ልሳለቅ አልችልም ... አልፈልግም // ወግ አዋቂዉ በኃይሉ ገ/መድህን Behailu Gebremedhin
AmharicTube
Рет қаралды 8 М.
39:19
ትረካ - ባንዳው እና ምንዳው | ስሜነህ ባይፈርስ | የግዞት ሰንሰለት | #tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 40 М.
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 8 МЛН
00:29
Big or Small challenge 😂 Giant chocolate mushroom or small sausage? 🧐 #shorts Best video by Hmelkofm
Hmelkofm
Рет қаралды 12 МЛН
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 473 М.
12:29
Anchor Media ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያው ኮሎኔል - ''ሰራዊቱ ልቡ ሸፍቷል። ጊዜና አጋጣሚ እየጠበቀ ነው''
Anchor Media
Рет қаралды 13 М.
51:19
አንደኛው ተረጂ ሆኛለሁ!! ለመንግስተ ሰማያት ብሰራ ጥሩ ነበር!! #amlesetmuchie #biniyammekedonia #mekedonia #መቄዶንያ
Amleset Muchie
Рет қаралды 215 М.
37:06
በእድሜ ከሆነማ አንተ የእኔ የመጀመሪያው ካሴት ነህ!🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
ebstv worldwide
Рет қаралды 19 М.
36:23
ጨዋታ አዋቂው በኃይሉ ገ/መድን የይቅርታ ልብ ባለቤት በሆነው ዳግማዊ አሰፋ የመፅሀፍ ምርቃት ላይ .. Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 126 М.
58:41
የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት ኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም.
VOA Amharic
Рет қаралды 10 М.
47:21
የቢለየነሮቹ ህወሓት ሹማምንት ልጆች ዕቅድ! | "እንደገና ተደራጅተን ትግል እንቀጥላለን" ጀ/ል ጆቤ | ስብሐት፣ ታደሰ ወረደና ወዲ መድህን የገደሉት ጀነራል
ADDIS-ጉዳይ
Рет қаралды 29 М.
19:59
ዐቢይ በታዬ ደንደዓ ዉሳኔ፣ የሁለቱ ጄኔራሎች ዛቻ፣ የህወሓት ም/ሊቀመንበር ሊታሰሩ?፣ የብናልፍ አንዷለም መጨረሻ፣ በትግራይ ፍ/ቤት “የሞት ፍርድ”| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 37 М.
43:21
አርዓያ ተስፋማርያም ያወጣቸው ምስጢሮች | ኮ/ል ሰረቀ ብርሃንን ማን ገደለው?|የሳሞራ፣ ተፈራ ዋልዋና የአባዱላ የጦርነቱ ዋዜማ ጥምረት
ADDIS-ጉዳይ
Рет қаралды 31 М.
3:19:07
ትረካ - የበዓሉ ግርማን ገዳይ አገኘሁት | እንዳለጌታ ከበደ | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 125 М.
54:19
Anchor አፈሳና ኩብለላ በአማራ ክልል፥ የስምምነቱ ድራማ በባህርዳር ሊደገም ነው፥ ታዬ ደንደአና የዋስ መብት፥ የትግራይ ትርምስ፥ የብናልፍ አምባሳደርነት
Anchor Media
Рет қаралды 13 М.
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 8 МЛН