No video

እናት እና አባቴ ከሞት ተረፉ ስጦታ ሰጠዎቸው

  Рет қаралды 202,855

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Жыл бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 500
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ 👇👇 t.me/+DehdgYmB6p9kMGRk
@haamt8994
@haamt8994 Жыл бұрын
እዮባ በጣም ነው እማደቅህ በርታ ሀና ከካናዳ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@haamt8994 ደምሪኝ ❤👏
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@almassmass336
@almassmass336 Жыл бұрын
እንኳን አተረፋችሁ ፈጣሪ ረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውነት ብለዋል አባትህ የተናገሩት ትልቅ ትምህርት ነው ያቆይላችሁ
@monaleshm1218
@monaleshm1218 Жыл бұрын
እሽ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይህን ፍቅር በፍቅር የሆነ በተሰብ የምትወዱ ብቻ እስኪ ፍቅራቹህን አሳዩኝ🤚🤚🤚🤚
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤👏
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@hailahails8365 ውዴ ደምሪኝ
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@reem18hayat95
@reem18hayat95 Жыл бұрын
ደምርኝ
@user-zz4wv7py2v
@user-zz4wv7py2v Жыл бұрын
ከስጦታ ይልቅ ያስተላለፍት መልእክት ትልቅ ነገር ላይ እረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣሪ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
አፀደማርያም ደምሪኝ በቅንነት
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው ❤️😍
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@haiyhaim6436 እንደማመር እማ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@fatumawase እንደማመር እማ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
የኔ ውዷች እመብርሃን አሁንም ትጠብቃችሁ ምልጃዋ አይለያችሁ❤❤❤
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ሰላምየ ደምሪኝ ውዴ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Жыл бұрын
@@semiethiotub እሺ ማማዬ
@ayinalemayinalem8948
@ayinalemayinalem8948 Жыл бұрын
Enkuwan terefachu melkam betseb🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@semiethiotub ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@ayinalemayinalem8948 ውዴ ደምሪኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እንኳን ተረፋችሁልን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ማሚና አባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤👏
@user-jo2ov5sv9d
@user-jo2ov5sv9d Жыл бұрын
ማራኪነቴ 😘❤😍ናፍቀሽኝል 😘😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍ማራኪነቴ 😘❤😍
@tizta1441
@tizta1441 Жыл бұрын
💓💓💓💓
@mimit-h2418
@mimit-h2418 Жыл бұрын
Amen!
@chaltugizechow1221
@chaltugizechow1221 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
እዮባዬ የማዘር ደስታ አስለቀሰኝ እውነት እናት በልጆቿ እንደዚህ ስትደሰት ከማየት በላይ ምንም የለም 😥😥ስቶች በአንተ እድሜ ሜዳ ቁጭ ብለው ወጪ ገቢውን ያሽሟጥጧሉ ሀገርን ብሔር ከብሔር ሀይማኖት ከሀይማኖት ያባላሉ😥በእውነት እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው👍👍👍
@wede1905
@wede1905 Жыл бұрын
ውይ እገዚአብሔር ይመስገን እንኳን ም ተረፉችሑልን እንኳንምደሰ አላችሑ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እንኳን ተረፉችሁልን እዬባየ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይባርክህ በልብህ ያሰብከው መልካም ነገር ሁሉ ይሳካልህ እናትና አባትን ማስደሰት ከምንም በላይ ነው እኔም ለቤተሰቦቼ አድርጌ ሲመርቁኝ ደስ ይለኛል🥰ሽ አመት ይኑሩልን ቤተሰቦቻችን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v Жыл бұрын
በጣም የእዉነት እናትና አባትን ማክበር ለራስ ነዉ ጥቅሙ😍❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Жыл бұрын
እክዋን አላህ አተረፍችሁ ማሚ ና ባቢ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@hana10837
@hana10837 Жыл бұрын
እውነት እንኳምን እግዚአብሔር አተረፋችሁ እዮባ በእውነት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጽምልህ አሰብህበት ያድርስህ በጣም እኔም ለሬሴ ትልቅ ትምህርት ወስደጄበታለሁ በአባቴ ከመኪና ውስጥ ቦብ ተደርጎ ሲፈነዳ ሹፌሩ እና ሌሌችም አሉ ስሞቱ አባቴ እግዚአብሔር አትርፎልኛል ከጥይትም አደጋ አትርፎልኛል ኪዳን ምሕረት እናቴ በዕለቷ ቀን ያውም ያዳነችልኝ እና እኔም ለአባቴ እንዳንተ በጣም የሚወደውም የቅዱስ ገብርኤል ስዕል አድኖ እሰጠለሁ ምንም እንኳን በስደት ብሆን ትልቅ ትምህርት ነው እዮባ በእውነት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ሀና እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት እንዴት ደሰ እምትሉ ቤተሰብ ናቹ የናንተ ምርቃት ለኛም ይድረሰን አሜን፫ ብያለሁ🥰
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 Жыл бұрын
Metadel new welagi.sikuy behiywet tadlachitena fekr ystachiw fetari
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y Жыл бұрын
ይሄንንፍቅርየሆነቤተሰቦች ስወዳችሁ እማየናአባየ እኳን ተረፋችሁ ❤ቀሪዘመናችሁንም እግዚአብሔር ይባርከው😍😍❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሸ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Жыл бұрын
@@user-cz1dl1fr2y ውዴ ደምሪኝ
@marat144
@marat144 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ሰማእቱ መርቆርዮስ ነው እንኳን አደረሳችው እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ቃልኪዳን ስለገባህላች ፃድቃን ሰማእታት ብለህ ሀገራችን ሰላም አርግልን በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ ያሰባችውን ነገር ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችዎ ያብቃችው 🙏🙏🙏🙏 የሀገሬ ልጆች ደምሩኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤👏
@marat144
@marat144 Жыл бұрын
@@sebelyoutube እሽ እማ ደመርኩሽ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን እን ኳንአብሮአደረሠን
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን እንኳን አብሮ አድርስን
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv Жыл бұрын
Amen 🤲🙇‍♀️😭🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ruhamatube1773
@ruhamatube1773 Жыл бұрын
በእውነት እናትን ደስታ ማየት ደስ ይላን ደስታቸው አስለቀሰኝ😭
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
እዮባ መታደል ነው እውነት ቤተሰብን ማስደሰት እውነት የተባረከ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛው
@mamytube3905
@mamytube3905 Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤👏
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Жыл бұрын
ደምረኝ
@fadiyafadiya3917
@fadiyafadiya3917 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@woliyoubashir8493
@woliyoubashir8493 Жыл бұрын
አሚን
@akiyayesenie5309
@akiyayesenie5309 3 ай бұрын
አሜን❤
@user-rh3nv8mo6y
@user-rh3nv8mo6y Жыл бұрын
ውይ በስመአብ እንኳንም ተረፋችሁ አንቀጠቀጠኝ ማርያምን. የእግዚአብሔር ተአምር ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
አባይ እነደማመር እህቴ
@yeabsiramelaku1316
@yeabsiramelaku1316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እዮብየ ለእናት ለአባትህ በጤና ያቆያችሁ 😘😘😘😘
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
ዋው አቤልዬ ተባረክ ባጋጣሚ የማርያም እለት እሮብ ለታ ለኔም ይህን ስጦታ ከታናሽ እህቴ ተበርክቶልኛል ገጠመኝ ገርሞኛል
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተርፍችዉ እደመኪና አደጋ እምፈረዉ ነገር የለም ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን ሁላችንም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
አሜን፫
@amyamy5313
@amyamy5313 Жыл бұрын
እዪቤዬ ለእናት እና ለአባትህ እዴሜና ጤና ይስጥልህ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
@@tube-bp7ew እንደማመር ዮርዲ እማ
@hayatet8562
@hayatet8562 Жыл бұрын
መባረክ ነው ከናተ የተፈጠሩ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ
@millionmame4983
@millionmame4983 Жыл бұрын
ሰነትነው ዋጋው?????
@almazhaile9168
@almazhaile9168 Жыл бұрын
ታድላችሁ አስለቀሰኝ በ እናት አባት መመረቅ መታደል ነዉ እኔ በልጅነት እናትና አባቴን ስለ አጣሁ ፍቅራቸው ደስ ይላል አሁንም እንደሚ ይስጣቸው የድንግል ማርያም ልጅ እናንተም ተባረኩ
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እውነት በደስታ በእንባ ነው የጨረስኩት ቪድዮውን እዮባ ቃል የለኝም። ይህን ቤተሰብ የሚወድ ማነው እንዴ እኔ???
@yashuu3045
@yashuu3045 Жыл бұрын
ለሁሉም እናት አባት ሺ አመትኑሩ እኳን ተረፋችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ፍትህ
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የእዮቤል ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ማድረግ ለራስ ነው መልካም አድርጉ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@dibabshgirma9432
@dibabshgirma9432 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞች ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ያድርግ
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፉቹ አሁንም እግዚአብሔር እርጅ እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ደሰሰሰሰ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው 😍😍😍
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
ታድላችሁ በእውነት! መመረቅ ትልቅ የስኬት ቁልፍ ነው።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺እዮባዬ የኔ አስተዋይ እንኳን ተረፋቹ ክብር ለድንግል ልጅ👏👏👏
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
የፍቅር ቤተሰብ እኳን ዳናችሁልን ክብር ለደግል ማርያም ልጅ ይሁን ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ ያመነ የተጠመቀ ይድናል የሚባለው በምክኛት ነው።
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እመቤቴ ኪዳነ ምህረት እንኳን አተረፈቻችሁ እዮባ የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ነመላው ቤተሰብክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እውነት እንኳን ተረፋችሁልነን እመ ብርሀን ብምልጃዋ ትጠብቃችሁ ቸር ሰንበት ያውለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
👏👏💕💕
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын
እኳንም ተረፋችሁ አልሀምዱሊላህ ደስ የሚል ቤተስብ ❤👌👌
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ዙዙ ደምሪኝ እህቴ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ ዙዝ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Жыл бұрын
እኔ እጃ ምን ብየ ልኮምት ቃላት አጠርኝ እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ አባየን እና እማየን አወ የሠዉ ፍቅር ይስጠን ልሁላችንም ትልቅ ምርቃት ነዉ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
ቤተሰቦቼ እንኳን ደናመጣችሁ በእውነት ብለሐል የሚደገፍ ነው ከእግዚአብሔር በታች እናትና አባትንማስደሰት ነው እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ እድሜና ጤና የስጣችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እዮቤተባረክ
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ደስስ ስትሉ እንኳን ተረፋችሁልን 😍😍😍 የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ኡፍፍፍፍ የቤተሰብ ናፍቆት እየጨፈረብኝ 😥😥
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር እህቴ
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w Жыл бұрын
በመጀምረያ እመብርሃን እንኳን አተረፍቻችሁ ሲቀጥል እዮባዬ እንዴት ብይ ስላንተ ቃል ልገለጥልክ ቃላት አጣረኝ እግዚአብሔር ጤነ እዴሜ ከነ ቤተስብህ ይስጥህ መልካምነትህ ቀጥል
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ቤዚዬ ደምሪኝ እማ
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w Жыл бұрын
@@mesimekdi እሺ ውዴ
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ የምትከባበሩ ቤተሰቦች እዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር ተማሩ እንጅ በየሚዲያው የቤተሰብ ገበና በተለይ እናት አባት ወጣቹሁ የምትወቅሱ እናት አባት በልጆቹ ገንዘብ ጉልበት ቢጠቀም ምንድነው ጉዳቱ ከቤተሰብ ያለን ንብረት መቸም አታጡት ዞሮ ዞሮ እናተው ናቹሁ ወራሽ ስለዚህ ወጣቶች ገንዘባች እናቴ አባቴ በሉብኝ ተብሎ በሚዲ አስተውሉ ገንዘብ ምንም አይደለም ዋና ፍቅር ሰላም መከባበር ቤተሰባቹሁን ስታከብሩ የትም ብትሄዱ ተከበራላቹሁ ስላዋረዳቹሀቸው ውርደትን እንጅ ምንም አታገኙ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ ረጅም እጅሜ ለወላጆች 😍😍
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጣር አቃተኝ እዬባ እወድሻለሁ ብለህ እቅፍ እናትህን ይሄ ቀን ይናፍቀኛል ቤተሰቦቸን አቅፌ የምስምበት እግዚአብሄር የተባረከ ቤተሰብ እንደዚህ አላየሁም በእውነት መንፈሳዊ ቅናት ቀናው እምነታቸው የሚገርም ነው የቤተሠቦቻችሁ መልከምነት እናተን የመሠለ የተባርካችሁ ልጂ የሠጣቸው ብዙ ትምህርት ነው የሠጣችሁን ስንቶታችን ነን ለቤተሠብ ክብር የሌለን ጥልቅ ትምህር ነው የሠጣችሁን ቃል የለኝም እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏በልብ ጥልቅ ስሜት ነው የተሠማኝ እንደኔ ደስ ያለው በደስታ ያለቀሰ ይሄ ቀን የናፈቀው ማነው 😍😘🙏
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እመቤቴ እንኳን አተረፋቻቹ 🙌🙌🙌ኡፍፍፍፍ እንጣጣ ማርያም መንገዱ በጣም ከባድ ነው እውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙌
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@alihasan8551
@alihasan8551 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችው እንኳ አተረፍችው እድሜ ከጥና ጋር ይስጥልን እዮባ ለምታደርገው ነገር ሁሉ በጣም ደስ ነው የሚለኝ እና አመብርሀን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ በቤተሰብ መመረቅ በጣም መታደል ነው እውነት እና ምርቱ ደርሶናል አሜን አሜን አሜን ብለናል 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ደስ ሲል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እናታችን አባታችን ኑሩልን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😍😍😍
@tsgiegalhageretigrey1192
@tsgiegalhageretigrey1192 Жыл бұрын
ወይኔ እዮባ የተባረከ ልጅ የእግዛብሔር ሥጦታ ነው እግዛብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠክ ወንድሜ ከነዚ ማስደሰት በላይ የለም እጅግ በጣም ትልቅ ገፀ በረከት ነው ተባረክ እዮባ
@user-cv1xq5nd7w
@user-cv1xq5nd7w Жыл бұрын
ከሰጦታ ይልቅ ያሰተላለፍት መልእት ትልቅ ነገር ላይ እረጅም እድሜ ያድልልል እግዚአብሔር 😍🥰🥰
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
እናተ የተባረካችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አብዞቶ ይባርካችሁ ለሁላችንም ትምርት ና ተምሳሊት ናችሁ ሰላማችሁን ያብዛዉ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን አላህ አተረፈላቹ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
እሰይ እልልልልል እንኳንም ተረፋችሁ እናት አባቶች የጌታችን የመድኃኒታችን እየሲስ ክርስቶስ ስጦታ ውይይይይይ እዮብየ እግዚአብሔር ሙሉ ያድርግህ እዲህነው ክርስቲያን ማለት
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
አቤት እምነት አቤት ፅናት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ለናትና አባቶቻችን ይስጥልን አሜን ፫ እዩብና አደስም እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤🌻🌻🌻
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
*_ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሐን ደም ፍትህ ለአማራዬ😭😭_*
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
እንካን አተረፉችው ቀኑክ ካልሆነ እግዚያብሄር ድንቅ አባት ነው ተመስገን❤
@genetmamo6883
@genetmamo6883 Жыл бұрын
እዮብ ትልቅ ያድርስህ እግዚአብሔር የእናት እና አባት ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ከምር ፈጣሪ በተዳር በልጅ ይባርክህ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እዬብ በዚህ እድሜ እንደዚህ ዓይነት ተግባር ማድረግ በጣም ደሥ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Жыл бұрын
እዬብ ወንድሜ የአሁን መስሎኝ ደነገጥኩ አላአምዱሊላ አላ እድሜና ጤና ይስጣችው 1000 አመት ኑሩልኝ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@user-tv2kk9hr8i
@user-tv2kk9hr8i Жыл бұрын
እንኮን ተረፋችሁልን😍😍😘😘
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሁ ቤተሰቦች ሁሌም በደስታ በሰላም ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልን❤🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ቤቲዬ ደምሪኝ
@tsionab1037
@tsionab1037 Жыл бұрын
መድሀኒአለም አሁንም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ካንተም ከቤተሰብህም ጋ ኪዳነምህረት አትለያችሁ ተባረክ እዮባ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын
እኳን ተረፋችው እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆያችው በጣም ደስ ይላል እዮብ ታድለህል እኛም እዳት ቤተሰባችን እምን አስደስት ያድርገን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም እውነት ነው የምላችሁ የኔ ወንድም ከ5ኛ ፎቅ ወድቆ ይህው ተርፎ አግብቶ ወልዶ እየኖር ነው ግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር መልካም ነው❤⛪🙏
@hsb712
@hsb712 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እካን ተረፍሺልን እህታቹን
@Amele8427
@Amele8427 Жыл бұрын
@@hsb712 አሜን እህቴ
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ እማ
@yeshiwegayehu5799
@yeshiwegayehu5799 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፋቹ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላቹ እዮባ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ እድሜቹን ያርዝመው ስወዳቹ
@user-hk5ho8kc4o
@user-hk5ho8kc4o Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አትርፏችሁ ዛሬን እድታዩ የርዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉም እኩ እናት አባትህን አክብር ይላል አይደል ብዝውቻቸን እድቃሉ አልተገዛንለትም እንጄ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን አተረፋቹ እዉነት ነዉ ፈጣሪ የሚወደም ቤተሰብን ማክበር ነዉ ሰወችንም ማክበር ጥሩነዉ አምላክ የሚወደዉ ነዉ ሁሉ ሰዉ በእግዚአብሔር አሳል ነዉ የተፈጠረዉ ፈጣሪ ይባክክ ልጅ እንዲ አባቱን እናቱን ታላላቁን ታናናሹን ሳከብር ደስ ይላል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መድሀንያለም.... ይሄን ፍቅር የተሞላን... ቤተስብ.... እድሜ @ ጤና ጋር ይስጥልን... ከ ስጦታው ይበልጥ ይበልጥ... ያስተላለፉልን መልእክት.. ከምንም በላይ.. እንኩዋን... አተረፋችው... ዘመናችው... ሁሉ ይባረክ...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👍
@fiyorimelse474
@fiyorimelse474 Жыл бұрын
እንኳን ተረፋቹ አሁንም እግ,ር ረጅም እድሜከጤናጋ ይስጣቹ ልጆቻቹህም ለበለጠ ወግማረግ ይብቁ (እዬቤ አንተ ትለያለህ💚💛❤
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@arayaaraya3824
@arayaaraya3824 Жыл бұрын
God bless son's 🙏🙏🙏🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እዬብዬ በወጣ ይተካ ተክልዬ እንካንም አተረፋችሁ ሁሌ አሰብት ሻማ እያበራችሁ እድሜ ተጨምሮላችሃል ከዚህም በላይ እድሜ ይስጣችሁ የልጆቻችሁን ማረግ እዩ ቤተሰቦቻችሁን አስደስቱ ተመረቁ
@user-iu2lu7bc7v
@user-iu2lu7bc7v Жыл бұрын
ዉይ እንዴት ደስእንደምትሉ እዮብ አመብርሀን ትሙላልህ ጎበዝልጂ እርጂም እድሜ ይስጣቺሁ የወጣትነት ዘመንህን እግዚብሔር ይባርከልህ ወየዉ ደስአለኝ እኔንም
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Жыл бұрын
ወዉ አሪፍ ጊፍት ነው እግዚአብሄር ይባርካቹ🙏👍👏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ዋይኒ ደምሪኝ በቅንነት
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j Жыл бұрын
*_እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ተባረኩ ልጆች እዮባና አዲሶ ምርጥ ቤተሰብ♥_*
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ቤተሰብ አድርጊኝ የኔዋ
@helenkassaye582
@helenkassaye582 Жыл бұрын
መልእክቱ በጣም ደስ ይላል ታድላችኋልመራቂ እናት አባት አላችሁ አውነትህን ነው በለው ግዚ መርቃታችውን መሰብሰብ ነው ጉራጊ መርቆ ሲጨርስ መምርቃቱ ምርቃት ይሁንልን ይላልና አሜን ላለ ሁሉ ይደረስ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ማዘር ግምት ትክክልነው። ሰለፍጡሮቹ ክቡር ደሙን ቁዱስ ሰጋውን የሰጠን አምላክ ፍቅራቹሁን ከእድሜ ከጤናጋር ለመላው ቤተሰቡ። አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በሉ ።እማ እና ከባ ሰለጥሩ ምክራቹ ከልብ ከልብ እጅግበጣም እናመሰግናል።
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እዮቤል ለናትና ለአባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምረኝ በቅንነት
@user-ld6cc2xf9z
@user-ld6cc2xf9z Жыл бұрын
ስታምሪ
@martayoutub7336
@martayoutub7336 Жыл бұрын
ለናት ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Tammy.12345
@Tammy.12345 5 ай бұрын
ወርቅ የሆኑ እናት አባት ልጆቹ መልካም ቢሆኑ ከማን ተገኝተው love you guys
@user-de6kv4sh7i
@user-de6kv4sh7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተረፋችሁ እፍፍ ከስጦታ በላይ ደስ የሚል ስጦታ እዮባ የወጣትነትህን ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ ❤️🥰
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የእዮቤል ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ማድረግ ለራስ ነው መልካም አድርጉ
@user-nl2xl2jj1u
@user-nl2xl2jj1u Жыл бұрын
እናተ መልካም እናትና አባት ሆይ እንኳን ደስስስስ አላችሁ እንኳን አተረፋችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ💚💛❤😍😍
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Жыл бұрын
መታደል ነው እዲህ ያለ ቤተሰብ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ሁላችሁንም
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z Жыл бұрын
እኔስ አሜን አሜን አሜን ልበል እኔም ይድረሰኝ የትልቅ ወላጅ ምርቃት እወዳለሁ
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n Жыл бұрын
አለህ እኳን አታረፈለቹ ራጅም እድሜነ ጤና ለአበትና እነቶቸችን
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
የእዮቤል ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ማድረግ ለራስ ነው መልካም አድርጉ
@hapyhappy9706
@hapyhappy9706 Жыл бұрын
እባካችሁ የሰው ተከታይ ያለችሁ የሰዎው ነፍሰ ያሳዝናችሁ ለወለጋ ህዝብ ደምፅሁኑ😭😭😭
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩቀ ወዴ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
😢😢😢
@tgstmulat8153
@tgstmulat8153 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዩብ የትንሽ ቁምነገረኛ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ለእኔ አባቴ ይቅር በለይ እባክህ 😭😭😭😭
@user-no4rv5ym4q
@user-no4rv5ym4q Жыл бұрын
እዮባዬ እና አድሰ ምን ልበል ብቻ እመብርሃን እርጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ያድላችሁ በእንባ ነው አይቸ የጨርሰኩት እንኮንም እመብርሃን አተርፈችልን እዮባዬ እኔ እራሡ ማለት ነው በእናትና አባትህ ምርቃን መመርቅ ፈለኩኝ ሲመርቁ በጣም ነው ደሰ የሚሉት ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ሰገባ ጎንበሰ ብዬ አካል ምርቃት እፈልጋለሁ በልልኝ 🌻🌻🌻 ትልቅ መልክት ነው እህት ወንድሞቼ ተጠቀሙበት የቤተሰብ ምርቃን ተቀበሉ በቁመ ማለት ነው አድሰ ቃልዬ የት አለች አላየሆትም እዝህ ቪድዮ ላይ ነው ለብቻችሁ ነው ሰርፕራይዝ የምታደርጉት
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
ወይ ስወዳቸው እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም የኔ ውዶች
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፋችሑ ቀሪ ዘመናቹሕን ይባርክላችሑ የተክልዬ አምላክ 🙏ስንት ገዛሐው እዮብ በማርያም ለኔም ለእናቴ ሰርፕራይዝ ማድረግ እፈልጋለሁ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ማሂ ደምሪኝ እህቴ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
እዩዬ የኔ ወንድም ወጪ ሲኖር ገቢ አለ ከልብ ከተደረገ ሁሉ ሙሉ ይሆናል አባትህ ባዳ መርቆት በረከት ሞላበት እንኳን አንተ ለቤተሰብህ ያደረከው በርታ ወንድሜ የእዳ ደብዳቤህም ይቀደዳል እንኳን ለዚህ የምርቃት በረከት አደረሳችሁ ብድርህን ነገ ትከፍለዋለህ የእናትና አባትህ አምላክ ታላቅ ነገር ያደርጋል ጠብቅ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Жыл бұрын
መታደል ነው እናትና አባትን ማስደሰት እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እዬባዬ እውነት ነው ሳሉ ነው ማገልገል😥❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ቤተሰብ ፈጣሪ አምላክ እንኳን አተራፋቹ 🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@astertamiru3963
@astertamiru3963 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ከአደጋ አተረፋቹሁ ! እዮብ እባክህ ቤተሰቦችህን ያሰብኩትን እና እሚያስጨንቀኝን እንዲሳካልኝ እንዲፀልዩልኝ ንገርልኝ! እና እድሜና ጤና ለሟላዉ ቤተሰቦቻቹሁ ተመኘሁ ::
@weletetabik1368
@weletetabik1368 Жыл бұрын
የኔ ናት ከመያታቸው በፊት የእኔ ሳቅ ደስታ ለኔ እደተሰጥሁ ነው እንኳን ተረፋችሁ ጥሩ መልእክት ነው እዮባ ቀጥልበት
@tsehaydereri1270
@tsehaydereri1270 Жыл бұрын
የወላጅ ምርቃት የማያልቅ በረከት ነው በድጋሚ የፈጣሪ በረከት ይብዛላችሁ🙏🏾
@user-br5cp1cv5m
@user-br5cp1cv5m Жыл бұрын
ለአባቴ ቤት ሰርቼለት ሁሌ የምመርቀኝ ሽህ ሁኝ ይለኝ ነበር ምን ላርግ ሄደብኝ እንጅ ነፍስህ በአፀደ ገነት ይኑርልኝ 😢😢😢😢😢😢አልቅሼ አልወጣ አለኝ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ የአባትሺን ነብስ ይማረ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ነብስ ይማር
@mairyali6322
@mairyali6322 Жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ እህት እግዚአመብሄር በኣፀደ ገነት ያኑሮልን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሁንም💚🌿ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እመቤቴ ከክፉ እና ከጭንቀት ትሰውራችሁ💚🌿በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ስሞትላችሁ💚💚💚💚💚🌿🌿🌿🌿
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ስለዉሉም ነገር እግዚሀብኤር ይመስገን እኳን ተረፋቹ እደት ደስ ስትሉ ፍቅራቹን መዳኔአለም ይጨምርላቹ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 Жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ምክር ነው እግዚያብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆያችሀ
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
እንኩዋን ተረፋችሁ 🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ሶልዬ ደምረኝ
@tij6
@tij6 Жыл бұрын
ፊት ፊት ለወልጋ ወኞቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳን ከቅፏ አላወጣቻችሁ አሁንም ትጠብቃችሁ ፈጣሪ ያልቆረጠባት ነብስ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😍😍
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 Жыл бұрын
እንኮንም ከድዚህ አይነቱ ስውር አደጋ ፍጣሪ አተርፋችሁ በስመአብ አሞሞቴን አሳምርው ነው እርጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@user-bs1nv6fy6j
@user-bs1nv6fy6j Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ጤናውን ይስጣችሁ ከረጅም እድሜ ጋር አሜን ✝️✝️✝️
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@betilove4611
@betilove4611 Жыл бұрын
እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ejigayehugebreegzabhere7714
@ejigayehugebreegzabhere7714 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እንኳን መድኃኒአለም አተረፋችሁ በተጨማሪ እናትና አባት ወንድምና እህት ይመስላሉ መልካቸው በጣም ተቀራራቢ ነው ተባረኩ ልጀች ቤተሰብ ሲያከብሩ ማየት ለወላጅ ትልቅ ክብር ነው
@razwali4987
@razwali4987 Жыл бұрын
ኣሜን እናት እና አባት ይቤት መብራት እና ድምቀት ናቸው ፈጣቲ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እዮባ የኔ ለባም ተባረክ
በቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ተደረኩ
31:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 206 М.
አዲስን በተኛበት ቅቤ ቀባሁት እረ በሳቅ ገደለኝ
16:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 302 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 41 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 8 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 103 МЛН
በ100 ብር የ10000 ብር ሙክት በግ በስጦታ ሰጠን
39:50
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 242 М.
አጓቷ ከዚህ በኃላ ከሷ ጋር እንዳትሰራ ብሎ ተጣሉ
12:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 173 М.
እንኳን ደስ አላችሁ ቃል በሰላም ወለደች
10:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 343 М.
እናታችንን ወርቅ በወርቅ አርገን አስደሰትናት
21:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 126 М.
ለአቤል ፃታ ነግራው አስደሰተችው
13:07
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 223 М.
የአቤል የ አዳራሽ ፕሮግራም በስተመጨረሻ ተለቀቀ
13:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 567 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 41 МЛН