እናታችንን አገኘናቸው ተመረቅን

  Рет қаралды 124,383

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

3 ай бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉 / @eyobandredu

Пікірлер: 881
@eyobeltube
@eyobeltube 3 ай бұрын
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5 ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
@halakoery1400
@halakoery1400 3 ай бұрын
Yene Melkamoch Bezutebazulen ❤❤❤ tebareku
@MobileCare-qs2kd
@MobileCare-qs2kd 3 ай бұрын
በርቱ ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ እናንተ ትንሽዋን ስትሰጡ እግዚአብሔር እጥፉን ይጨምርላችሁል 🙏❤️❤️❤️🅔︎&🅡︎❤️ ህወታችሁ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ 😘😘😘
@AlexTube472
@AlexTube472 3 ай бұрын
Eyobye እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክብራችሁ መታደል ነው ሰው መርዳት❤❤❤❤
@AlexTube472
@AlexTube472 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
አይላያቹ 😢ያምትሉ ላይክ 😊🎉❤
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ቤታችሁ ሁሌ በደስታ ይሙላ❤
@user-of4pq7ce9p
@user-of4pq7ce9p 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@herg965
@herg965 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንየኔቆንጆ❤❤❤❤❤
@user-nj8gt4uq2i
@user-nj8gt4uq2i 3 ай бұрын
አሚንአሚን🤲🤲🤲🤲
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 3 ай бұрын
ግና ማነው እደኔ ያሠሪን ኮምት ሚያነብ
@user-rv7jd8ep8e
@user-rv7jd8ep8e 3 ай бұрын
አሜንንንንንን
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 3 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዮብን እና ረዱን እምትወዱ ላይክ አርጉኝ
@heniandtsi
@heniandtsi 3 ай бұрын
❤በዓልን ካለን ላይ እያካፈሉ ማሳለፍ እጅግ ደስ ይላል
@tsionnegussa4518
@tsionnegussa4518 3 ай бұрын
50k እናስገባው የእዬባ ወንድምን🎉🎉🎉🎉
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 ай бұрын
❤❤
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 3 ай бұрын
ለዩቱበር ብር የምትልኩ ግን ስት ምስኪን አሉ ብዙ ነገር የሚያስፈልጋቸው እዮባ ና እረዱ አላህ በወጣ ይተካችሁ
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
አሳዘኑኝ 3መቀነት ያሠሩት እናት አደራ ያሉትን እማዬ፠እንዴት ትሁን መልኳ ካየሁ6አመት በድምፅ ብቻ ነው የማወራቸው
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 3 ай бұрын
አይ እህቴ በጎረቤቶቻችን ስንት የተቸገረ እያለ ለዬቱበር ለወጠጤ መኪና ምናምን ይላሉ አይ አለመታደል
@SariiSariye
@SariiSariye 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 3 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ እህት❤❤❤ሳሪቲየ❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 3 ай бұрын
አሜን ሳሪዬ ሁሌም መልካም ነው የምትመኝልን እና ላንችም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
@user-du8si6ox9o
@user-du8si6ox9o 3 ай бұрын
አሜን ያረብ 🤲
@Elbethel167
@Elbethel167 3 ай бұрын
Amen
@askalmesfin6669
@askalmesfin6669 3 ай бұрын
በፍቅር አንድ ከሆናችሁ በሁዋላ ከበፊቱ የበለጠ ሱስ ሆናችሁብኝ እባካችሁ ተሎ ተጋቡ ❤❤❤
@user-ii6iq1dd9y
@user-ii6iq1dd9y 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c 3 ай бұрын
ጋብቻ ቀላል አገግሽው 😂
@samrilove1772
@samrilove1772 3 ай бұрын
😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 3 ай бұрын
በጣም ደሰ ትላላቹህ የዛሬ አመት ተጋብታቹህ ለማየት ያብቃን በቤተ ክርስቲያን❤❤❤ በተክሊል/በቁርባን
@warkiawarkia7430
@warkiawarkia7430 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw3tf4ur1c
@user-qw3tf4ur1c 3 ай бұрын
የታሉ እነዛ የመዳም ቅመሞች ለዩቶብ በር የሚልኩት ስታለ እደነዚህ ያለ እዮብና እረዱ አላህ ባወጣ ይተካላቹሁ የኛ ጀግኖች
@asdpeh3842
@asdpeh3842 3 ай бұрын
እኮ ዶማ ሁላ የማንም ወጠጤ ሲልኩ 🙃🙃
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
😮😮😮😮​@@asdpeh3842
@rimeber669
@rimeber669 3 ай бұрын
እውነት ነው መርዳት እደዚህ ከራስ ኪስ እሚሰጡት እኮ ለጉራ ነው ካላት አገሮ አገባም
@LubabaHussen-je1kh
@LubabaHussen-je1kh 3 ай бұрын
የምርለማንምዲርየሲሉክ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 3 ай бұрын
ለቁምነገርና አጅር የሚያሥገኘዉ ሥራ ላይ አይገኙም እነአሽቄ
@aschalewwubeta
@aschalewwubeta 3 ай бұрын
እዮባ ያደረከው መልካም ነገር በምትወልደው ልጅህ ታገኘዋለህ ማሪያምን ደስ ብሎኛል ከኪስህ መስጠትህ መታደል ነው ተባረክ
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 3 ай бұрын
የኔዝህ ልጆች ፍቅር ሊደፋኝ ነዉ ስወዳቸዉ❤❤❤❤
@genet19
@genet19 2 ай бұрын
Enien bcha meslogn nebee😅😅😅😅
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 3 ай бұрын
እንኩዋን አደረሳቹሁ ( ይህ መልካም ስራ ይበረታታ የምትሉ እስቲ በlike 👍👍 በተረፈ ይመቻቹ 🙏🙏🙏❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍🥰
@nefisasemane
@nefisasemane 3 ай бұрын
ሚለየንም አግኝቶ ቸገረኝ ይላሉ እሔን እናት ሀሣብ ተቼ መብላት ነው ታድላቹህ ተመረቃቹህ
@user-wq2qv9bj2p
@user-wq2qv9bj2p 3 ай бұрын
የነዚ ምርቃት ነው ረዱን የሰጠህ ባወጣኸው እጥፍ ድርብ አርጎ ይተካልክ❤❤❤
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 3 ай бұрын
የምትወዷቸው❤❤❤❤ እነዚህን ጥንዶች❤❤❤❤
@sosnasos7158
@sosnasos7158 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rq5gq7rv1x
@user-rq5gq7rv1x 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 3 ай бұрын
ካፕሎች በርቱ ከታች ካለችው እጅ ከላይ ያለችው እጅ ደስተኛ ናት ሁሌም ሰጭ ሁኑ
@nas7117
@nas7117 3 ай бұрын
ስጡ ይሰጣቹሃል ይላል ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 3 ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታሰበ የማታ እንጀራ ፈጣሪ ይስጠን👏❤ ሰላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን አምላክ ይላክልን አሜን👏❤
@alemerwaro2333
@alemerwaro2333 3 ай бұрын
Amen ❤❤
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 3 ай бұрын
ባወጣችዉ አላህ ይተካላችዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችዉ ከድገት አደጋ ይጠብቃችዉ
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 3 ай бұрын
እዮባየ እደዜ ስታረግ አካዉታቸዉን የራሳቸዉን ብታስቀምጥ ለነፍሴ ያለ ቀጥታ ያስገባል እሄን ብታረግ አሬፍ ነዉ ወድሜ በተረፈ ፈጣሬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@HalimaMuhamed-br1or
@HalimaMuhamed-br1or 3 ай бұрын
ዋውመልካም ስራነው ያጀመአ ባለንነገር እናናመስግን 1000ስለተሰጣቸው ያላቸው ደስታ እኛግን ስንት እናስትብር እያለን ባዶነት ነው የ ሚሰማን አላህየተቸገሩትን ይስጣቸው የታመሙትን አፈያያድርጋቸው😢😢😢😊
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
امين🤲🤲🤲🤲
@Hiwot-jb5jt
@Hiwot-jb5jt 3 ай бұрын
የኔ እናት እግዝያብሔር ከፈቀደ ሀገር ቤት ስገባ እድሜ ይስጠን አያቸዋለሁ ተባረኩ ባልና ሚስቶቹም ዉለድ ክበድ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያርጋችሁ ለኔ ባልና ሚስቶች ናችሁ።❤❤
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 3 ай бұрын
እዮብ እረዱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሰማይ ዋጋ ያድርግላግሁ ሄደህ ግን ስትረዱ የባንክ አካውንት የነሱን ብታስቀምጥ የቻለ ቢረዳቸው ችግር ከሌለው
@EferataWassihun-gk5ue
@EferataWassihun-gk5ue 3 ай бұрын
በጣም ደስ ትላ ብላችሁ ጋብቻ ችሁን ደሞ በስርአተ ቤተክርስቲያን ለመጋባት ያብቃችሁ
@user-ci5mn1pc3t
@user-ci5mn1pc3t 3 ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ረዱዬ የኔ ቆንጆ የኔ ፈንድሻ በጣም ነዉ የምወድሽ 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ፍቅራችሁም ይለምልም ትልቅ ደረጃ ድረሱ
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 3 ай бұрын
አላህ በወጣ ይተካ እዮባ መልካምነት ለራሥ ነው ክፉ አይካችሁ😍😍
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
ረዱዬ ስወድሽ የምር እርጋታሽ በዛ ላይ እደዘመኑ ሴቶች ምንም ነገር አለመቀባባትሽ አስደንቆኛል ሁሌም እደዚሁ ሁኒ እዳትቀቢ❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ረዱዬ እዮባዬ በትላንቱም በዛሬውም ቪዲዮ ስላየዋቹ በጣም ደስስስ ብሎኛል እንዲሁ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 3 ай бұрын
እናተ አህትና ወድም ነዉ እምትመሥሉት ሆሆሆ ያማራ ትዳራ ያርግላችሁ
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 3 ай бұрын
የውነት የነዜህ እነቶች ምርቃት ክእግዝሀቤር ጋር ነው የሚያገነፕ እኔጅ ዘመነችሁ ሁሎ የትባርከ ይሁንላችሁ❤
@ayshah.885
@ayshah.885 3 ай бұрын
አዮብ ውድም እረዱ እህቴ እድሜ ተጤናጋ አብዝቶ አሏህ ይሰጣቺሁሁ
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል በበጎ አድራጎት የተጀመረ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጣችሁ መመኘትም መቅናትም እንዲህ ለመሰለ የበረከት ስራ ነዉ የተቸገረን መርዳት ሲደሰቱ እንደማየት የሚያስደስት ምንም ነገር የለም በርቱ ቀጥሉበት እላለሁ ❤
@salamomg9210
@salamomg9210 3 ай бұрын
እዮብና እረዱ ተባረኩ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤
@samiratube2450
@samiratube2450 3 ай бұрын
ማነው እንዴኔ ልቡ የተሠበረ #በመሲሞት💔😭😭😭😭አይ ሂወት ወላሂ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 3 ай бұрын
😭😭😭😭አረ ያማን ማመን አቃተኝ
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 3 ай бұрын
መሲ ማናት የብሬክስ ሚስት 😢
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
እኔ አልቅሼ አላባራቅም
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 3 ай бұрын
አይእህቴሞትአይቀርም ግንሞታችንንአላህያሳምርልን መጨረሻችንንአላህያሳምርልን
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
​@@user-gt9le8jy2mአደለችም ሳውዲ ምስኪኖችን ምት ረዳ በበአሉ አረፋች
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
እውነት ደምቃችሁሀን ❤ በርቱ እሽ መዝናኛ ቦታ ሂዱ ቀጣይ video❤ from saudi❤
@user-ju4oz7gp5c
@user-ju4oz7gp5c 3 ай бұрын
የማታ እንጀራ ይስጣችዉ ተባረኩ ክበሩ🙏🙏🙏🙏
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ፊቅራችሁ የባረክ ወልዳችሁ ሳሙ ወላሂ እወዳችሁዋለሁ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 ай бұрын
ለተቸገረ ስለረዳችሁ የአውዳመት በረከት ለናንተም ይድረስላችሁ
@user-fu3su8ki1n
@user-fu3su8ki1n 3 ай бұрын
ጥሩውን መንገድ ይዛችዃል ተባረኩ በርቱ
@MohhaaHossain
@MohhaaHossain 3 ай бұрын
እዮባየ የኔ መልካም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😍❤❤እግዚአብሔር አብዝቱ ይባርክህ እዳተ ያሉትን ያብዛልን በወጣ ይተካ አሜን❤❤😍
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
ውይ መታደል ነው በአልን በዚህ መልኩ ማሳለፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@maritumaritu7678
@maritumaritu7678 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ፍቅራቹህ ልደፋኝ ነው😊❤❤🎉🎉
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf 3 ай бұрын
የኔ ምርጦች ስታምሩ እረዱየ ነዬ ሴት እዪባኮ በደህና አይኖ ነው አይቶ የመዘረጠሽ ታድለህ ከርጋታዋ ውበቷ አቤት አቤትት❤❤❤
@samira-qp7wq
@samira-qp7wq 3 ай бұрын
እዮባ ረዱ ባንድ ስለሆናቹሁ ደስ ብሎኛል አይለያቹሁ
@TigistGudisa-kx5tu
@TigistGudisa-kx5tu 3 ай бұрын
Eyoba yemir betam dess yemitilu nachu melikam sewu nek reduyee beritu yene wudoch tileyalachu bezi fetari yitebikachu
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 3 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d 3 ай бұрын
እዮባዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ በወጣው ይተካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 3 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር በወጣ ይተካ ፍቅራችሁ መጨረሻው ያማረ ይሁን ወልዳችሁ ለመሳም እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እወዳችኋለሁ ❤
@user-dq5gz5oq7q
@user-dq5gz5oq7q 3 ай бұрын
ከረዱ ፍቅር ያዘኝ።እርጋታዋ መልኩዋ❤
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 ай бұрын
😂😂😂😂ዋት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@wollo1630
@wollo1630 3 ай бұрын
ደግነቱ አለመሥማቴ😄
@user-xe3zj9gf4q
@user-xe3zj9gf4q 3 ай бұрын
በጣም ነዉ እማማያስለቀሱኝ ወንድማቺን በእዉነት በወጣዉ ይተካልህ በረከቱን ያብዛልህ የነፍስ ህይወት ያርግልህ ሰጭ ያርግህ ❤❤❤
@brtukan8684
@brtukan8684 3 ай бұрын
ተባረኩ እድሜ እሜ ይስጣችሁ ሁለት ቆንጆዎች❤❤❤❤
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 3 ай бұрын
እዮባ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በወጣ ይተካ ሰጭ እንጂ ተቀባይ አያድርግህ ስትሰጥ ደስ ይላል ስትቀበል ግን እዳ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሲጠይቀን ታምሜ ተርቤ ተቸግሬ አንዱን እንኳን አላደረጋችሁልኝ ብሎ ጥያቄ እዳትጠየቁ ስለበረታችሁ ከስዝም በላይ ጠያቂ ያድርጋችሁ እናተን አይተን እኛም ለመጠየቅ ለመደገፍ ያብቃን 👏
@mekdsdesalgni
@mekdsdesalgni 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሥጣች እየባ እረዱየ እመብርሀን ትጠብቃችህ ፍቅራችህን ታብዛላችህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamuyilak1877
@melkamuyilak1877 3 ай бұрын
እኔም ማድረግ የምፈለገው ነገር ደስ የምሰኝበት ህይወት ይህ ነው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ፍፃሜያችሁን እግዜአብሄር ያሳምርላችሁ
@genettecere8937
@genettecere8937 3 ай бұрын
እኔስ ሳያችሁ ውየ ባድር አትሰለቹኝም የኔ ስስቶች የኔ ባለማተቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@noriahabashi
@noriahabashi 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እና እኛም ወደ አገርች በሰላም ይመልሰን እና እዮብ እና ረዱ እግዚአብሔር የስጣቹሁ እና የመጨረሻዋ እናት ስታሳዝን በቃ አፍ መውጫውን እንደትረሱኝ ነው አይይይይ እናት😢😢😢😢
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 3 ай бұрын
ይች ልጅ ትንሽዬ ናት አንተም እኮ ትንሽ ነህ ግን ረዱ የበለጠ ትንሽ ናት ፍቅር በልጅነት ደስ ይላል❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@medinaseyd6255
@medinaseyd6255 3 ай бұрын
አረ የምን ትንሽ በኛ ሀገር ብትሆን የልጅ ልጅ ያዩነበር😂
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 3 ай бұрын
የዘላለም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ይባረክ ኑሩልን ለበረከት ሁኑ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 ай бұрын
መሻ አለህ በርቱ🎉🎉🎉ምስኪን መኪና ውስጥ ሆኖ ያሰጡወት ሴትያ ስተሰዝን ኡፍፍፍ ወይ ችግር
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ የሰጠ ይስጠው ሁለታችሁም ተባርኩ ሁሌም እንድስጡ እጃችሁ አይጣ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-fd6up2nh1z
@user-fd6up2nh1z 3 ай бұрын
ስታምሩ በማርያምን እናቴ ኪዳነ ምህራት ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@user-lz3mc1rh9b
@user-lz3mc1rh9b 3 ай бұрын
የኔ ዉዶች እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላቹ ❤ አብራቹ አረጁ 😊😘
@TadelechT
@TadelechT 3 ай бұрын
እግዝአቤሔር ልቦናቹሁን አይቀይርበን በወጣ ይተካ❤❤❤
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 ай бұрын
.እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ይላል በጣም ፈጣሪ ፍቅርና ደስታ ይጨምርላችኋል እዮብ & rod እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤
@genethaile9003
@genethaile9003 3 ай бұрын
እኔ ስጥቼ አላማም እና ለወደፊት የበረከቱ ተሳታፊ እሆናለሁ ከቤተሰቦችህ ጋር እደመራለሁ በስላም ያድርስን ያመት የወ ስው ይበለን❤
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 3 ай бұрын
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካላችሁ❤❤❤❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨማምርላችሁ ❤❤❤
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ሰጭ ያድርጋችሁ እዬባና እርዱየ ጎበዞች ናችሁ
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 ай бұрын
ተባረኩ.ፈጣሪ.ፍቅር.ብዝት.ይበልላችሁ.❤❤❤❤እዩ❤ረዱ.በጣም.ነዉ.ደስ.ያለኝ.አብራችሁ.ስለሆናችሁ.ዉድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 3 ай бұрын
እዩባና ረዱ ተባረኩልኝ በወጣ ይተካላችሁ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 2 ай бұрын
እኝህ ሴት ያፀድቁካል ልጅ የሌላቸው ስለሆኑ ተመላልሳችሁ ጠይቋቸው❤❤❤
@mghsw3508
@mghsw3508 3 ай бұрын
ተባረኩ የተባረከ ፍቅርና ትዳር ይሁነላቹ👏👏👏💖💖💖💖
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልቹህ በልጆቻቹህ አግኙት እውነት መባረክ ነው ስጥ ይስጠሀን ይላን እናተ ደሞ በዚህ እድሜቹህ ይህንን ስታደርጉ መልክልም ነው
@user-pz5oo3zs6s
@user-pz5oo3zs6s 3 ай бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር በሰጠ እጃችሁ ይስጣችሁ አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ ❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 3 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚልነገር ትልቅ በረከት ምርቃቱ ይድረሳችሁ እግዝአብሔር ይመስገን ደስ ይላል የምትወዳቸው ላይክ አርጉ እረዱዬ እንዴት አያምርብሽ በውበት ላይ ውበት ጨመርሽ እኮ ማለት እዮባን ማለቴ ነው Good jobs.
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በወጣው ይተካ የኔ ውዶች እግዚአብሔር እለት በእለት ይባርካችሁ ።
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ የላመት ሰው ይቀላችሁ ይበለን ስጡ ይሰጣችኋል ❤❤💐💐
@Pnice-fp8xl
@Pnice-fp8xl 3 ай бұрын
የኔ ውዶች ወላሂ እኔ ብዙ ጥዶች እከታተል አለሁ የናተ ግን በጣም ነው የተለየብኝ የኔውቦች አላህ ይጠብቃችሁ E♡R አይለያችሁ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏🏻 ሽንኩርቱን መግዣ ሰጣችሁ ይገዛሉ ዶሮውንና ዘይቱን ስትሰጡ እንቁላሉን ምነው እረሳችሁት ሙሉ ለማድረግ
@Titi_Love_12
@Titi_Love_12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣብቶ ይስጣቹ እዮበይ💖👏
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዮባዬና ረዱዬ እዲሁም ቤተሰቦቻችሁን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 3 ай бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን ከወረ ወደወረ እያሸጋአገረ ከነቤተሰቦቻአቺን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 3 ай бұрын
ተባረኩልኝ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤
@user-mi9sh9cl8z
@user-mi9sh9cl8z 3 ай бұрын
መታደልነዉ በእዉነት እግዛቤር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 3 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት በውነት መልካም በአል እመኝላቿለው ከርሞ ካመቱያርሳቹ ተጋብታቹ በትዳር ባድለይሁናቹለማክበር ያብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@saada7636
@saada7636 3 ай бұрын
የኔ ወድሜ መልካም ሰው😢😢😢😢
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በእውነት
@user-gq8du5bx1t
@user-gq8du5bx1t 3 ай бұрын
እዮ ወ ረዱ እንኳን ደግ ክፋም ይቀረፃል🎉🎉🎉🎉Blessings to Both❤❤❤❤
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 3 ай бұрын
❤❤እዮባ ግን ረዱ ከመጣች ተከታይህ ጨምሯል ❤❤በወጣ ይተካላችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 ай бұрын
ተባረኩ እዮባ እና ረዱ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርከው 🙏
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቺሁ ቤተሰቦቼ በመላው ያላቺሁ ክርስቶያኖቺ ረዱ እና እዮቤ እግዚአብሔር ይስጣቺሁ❤❤
@halimaumar7586
@halimaumar7586 3 ай бұрын
ወየው እኔን እናቶቸ አይይ ወይ ይች ሀገር ሀገራችን ሰላም ብትሆን ይሄ ሁሉ ሰው እንደዚህ አይ ከራተቱም ነበር 😭😭😭😭ተባረክ ወንዲማችን
@wollo1630
@wollo1630 3 ай бұрын
ጎበዞች በረቲ 👈🌳🌻
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
@EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይርዳችሁ ❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
አላህ ጥናትን ይስጦት ረዴቱን ያብዛላችሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 ай бұрын
የሁለታችሁም ስርአትና ትህትናችሁ እንሽእላህ 🙏❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 3 ай бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ህድያ ይስጣችሁ
@TebkewAmeshe
@TebkewAmeshe 3 ай бұрын
ተባረኩ እዮቤ &ረዱ
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 47 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 11 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 76 МЛН
መጣላታችንን ሰሙ
12:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 78 М.
ድሮ ትምህርት ቤት የፍቅር ጊዜአችን
22:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 186 М.
ረዱን ባልጠበቀችው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አረኳት
14:20
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 181 М.
ዉብ እና ድንቅ ጊዜ ከሚስት እና ልጄ ጋር
18:19
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 192 М.
አንቺ ይበልጥ ስለምትወጂኝ: እኔ አልወድሽም?
18:38
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 42 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 172 М.
ረዱ አገባች እንኳን ደስ አለሽ
16:23
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 131 М.
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 47 МЛН