KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
VIP ACCESS
00:47
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
ናታን
Рет қаралды 64,762
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
Addadiss
Күн бұрын
Пікірлер: 308
@anshamohamed27
Ай бұрын
በመጀመሪያ ንደታችሁን ግለፁ ካልክ ንዴቴን ባንተ እንዳልወጣ 😂አትገምት ሌላው ይባስ እያስጠላ ነው የመጣው አወሳስበው ሁሉንም የክፉት ስብስብ አድርገው የሚያቆሙት ሁሉ ነው የሚመስለኝ አንድ ገኒ ነበረች ጥሩ ሰው መስማት ካለባት ሁሉንም እንድትሰማ ቢደረግ ንብረት ከኤፉ እንደማይበልጥ ያለውን ጭምር እንድሰማ ቢደረግ መስመር ይይዝ ነበር ሁሌም የባሰ ጭካኔ ነው የሚተውኑብን ኤጭ ገነት ደሞ ሁሉንም ታበላሼዋለች 😢ሌላው ኤፉን እሷ ብታየውም እንዳላየችው ነው የምታደርገው ምክንያቱም ሲጀመር ተጠራጥራለች በድምፁ የተኛች መስላ የሚያልፍት ይመስለኛል ብቻ ደራሲው ጨቃኝ ስለሆነ ምንም መገመት አይቻልም ጨጓራችንን መላጥ ነው ከጨረሱት የመጨረሻ ክፍሉን አያለሁ ከዛ ውጭ አንተ ሪያክት የምታደርገውን ብቻ ባይ ይሻለኛል😢
@hamadmadina-ev4qq
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BitseitAbebe-s4v
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@hamadmadina-ev4qq
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Hatt-m1z
Ай бұрын
ሳህ ስሜቴን ነው የተናገረው ይሄ ኮመንት😢
@ايهب-ر1ض
Ай бұрын
😂😢😢😢
@MekaTegegne
Ай бұрын
በጣም ቀጣይ ካልተለቀቀች ይህንን ፊል አቆማለሁ እፍራታ ትለቀቅ
@KamilahHasen
Ай бұрын
ኤፍራታ ማየት የለባትም በጣም ያስፈራታል👍👍
@tesfaneseshtu21
Ай бұрын
ፂየ አሳዘነችኝ በራሰ ወዳዷ ጓዴኜዋ ተሼወዴች ቤዛ አዉሬ እድህ አይነት ሰዉ መቼም አይዴሰትም ፂየ አብሺሪ❤
@BdhBsbd-g9v
Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ ያፉት በጣም ክፉነህ አምላኪ ግንለምን እንደዜህ አይነት ስራ 😢😢😢😢😢😢😢
@tesfanesh-w8v
Ай бұрын
😂😂ፊልመኮነው
@ደደብ
Ай бұрын
አራ ግራ ታጋበን አፉዬ ትለቀቅ
@SerkalemSamuel-b8x
Ай бұрын
ኤፉዬ ትለቀቅልን ናታን በጠምነው ይሳዝናል ኤፉዬ አይዞሽ ባላየሆኚ አጋቹን በላይሆኚኤፉዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣምነው ያዘኩት 😢😢😢😢
@Toyba-uh7ym
Ай бұрын
ክፍል 32 አይቶ የፈራ ማነው ያናድዳል ያስፈራል እቅልፌን እራሱ በሰላም አልተሁ እላይም እዳልል ኤፊራታን እና ናታን መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ
@SamerahGomez
Ай бұрын
በጣም ነዉ ቅጥል ያልኩት ናቱ ና ኤፍራታ ፈተና በዛባቸዉ የኔ የዋሕ ናቱ😔❤
@AminaAmina-pe4mj
Ай бұрын
በጣም ነው ያጃጃላችሁት
@DZb-go4in
Ай бұрын
አቦ ወደገደለው ይሄ ትረካነው የራስ ምታት የሆነኝ ኤጭ
@ChaltuKabada-x7y
25 күн бұрын
35
@RbiaAl-z6y
Ай бұрын
ኤፉየአጋቹን ማየትአለባት ነገርግን እንዳየችመሆን የለባትም ከዛእንደወጣች አጋቹን የወሰደውን ቤትና ድርጅትከናታንጋር ህይወት በህግንብረቱን ማስመለስ አለባቸው።
@YirgalemeTakeleJinka
Ай бұрын
አሁን ኤፍራታ አምልጣለች ብዬ አስባለሁ
@MasaratiRati
Ай бұрын
እውነት በጣምነው የማስጠላው ምድነው ይሄሁሉ ፉተና
@Yerayawa1234
Ай бұрын
የናታን ጨረቃ ብታየው ብዙ ትሳፈጠው ነበር ግን የሷ መታገት ምንም አልተዋጠኝም ወዳወ ቤዛውን ለምን አያግትም ነበር😢😢😢😢
@emntwada6711
Ай бұрын
እንደኔ ውስብስብ ያለባችሁ👍
@AaishaAaisha-zz5xf
Ай бұрын
እኔግን. ያመለጠችነወ የመሰለኝ. ሲዞር. አቷትነዉ የደነገጠዉ
@ChaltuKabada-x7y
25 күн бұрын
😮
@Fikirte-ry4mm
Ай бұрын
😢😢😢 በጣም ነው ኤፉ እና ናታን ሚያሳዝነው 😢ኤፉ ባትሞት ጥሩነው 💖
@user-ec21
Ай бұрын
ኤፍ ታመልጣለች ንልታንን ታተርፍዋለች
@AeshaawelEthiopia
Ай бұрын
ካየቸዉ ይገላታል ማንነቱን ማወቅ የለባትም😢
@YirgalemeTakeleJinka
Ай бұрын
ኤፍራታ አምልጣለች ብዬ አስባለሁ
@FatimaFa-p6s
Ай бұрын
ረቀጣይ ቶሎበሉ ኤፉየ ንልቀቁልን 😢😢😢😢😢
@JgKh-z2o
Ай бұрын
33በቶሎ ይለቃቅ
@KbromGidey-j1s
Ай бұрын
ኤፍ በጣም ታሳዝናለች
@tesfaneseshtu21
Ай бұрын
አምልጣዉ መሠለኝ ኤፋየ
@YemariyamligiAlehubetesfa
Ай бұрын
ኤፍራታ ታመልጣለች ሰውዬውንም በድምፁ አውቃዋለች እናም የድርጂቱን ወረቀት አይወሰድም
@SolomonGetinet
Ай бұрын
ቢሆን ደስ ይላል ያው እንደዛ ከሆነ የድራማው መጨረሻ ፓርት ነው የሚሆነው ኤፉ ክፋታቸውን ሥለምታቅ እነ ሉሊትና ጀማወቿም ይታሠራሉ ኤፉ ና ናታንም ይጋባሉ
@Ryfghbjjj
Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኤፉዬ ትለቀቅ አለዛ ያስጠላል😢😢😢😢😢😢😢
@HhhR-xu2nr
27 күн бұрын
አዎ ፍቱን ካየቺ ሌላ ነገር ይፈጥራል እፉዬ በጣም ታጋዝ ናት 😢😢😢
@Rahima-se7su
Ай бұрын
እኔ እያስጠላኝ ነው😡
@rabiayimer-q4l
Ай бұрын
ወላሂ.ገነት.አናዳኛለይ😢😢😢😢😢
@thanksgodforeverything4329
Ай бұрын
Gmitachu eyetesaka yehone Adelem ena tewut gzeayachu atabaknu😂😢
@Kewelet
Ай бұрын
እባክልቀቃት ያፉት
@Toyba-uh7ym
Ай бұрын
እናተስ ግን ድራማው ለተመልካች ጭካኔ እጅ ጥሩ ነገር እያስተማረ አደለም በጣም ነው ሚስጠላው
@HannaEtopia
Ай бұрын
Efuye batam Tazazinalech ye Efuye macharesha lamayat chokolkut Natu ena Efuye fatari yagizachew fatari hulem kemalkamoch zend sela hone Ayzachww😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@حياة-ط7ش
Ай бұрын
በጣምምምምምምምምምምም ያስጠላል
@Tadeluhailutadeluhailu
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂efruye
@SabaAdiesa
Ай бұрын
እደኔ ኤፍራታ ያመለጠች ይመስለኛል
@FujV-z3s
Ай бұрын
አጋቺ ኤፉን እነናታን ቤት ነው ያለሽው ብሏታል ስለዚህ 😊
@HdhH-x2y
28 күн бұрын
አይታዋለይ ይሄ እማይረባ የፍየ ፈጣሬይጠብቅሽ❤❤❤
@MeeMee-g3v
Ай бұрын
💔🤔💔🤔😱😱😱🥲🥲🥲😭😭😭🥲🥲🥲33🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥰
@HayatDemeke-s8i
Ай бұрын
ምንም ተስፋ አትስጠን በቃ ተስፋ ቆርጬ አለሁ ናታን እኮ ቤዛ አግብቶዋል 😢😢😢
@YsaDd
Ай бұрын
እፉየንትለቅ😢😢😢
@MaryamAhmed-n7c
Ай бұрын
👍 efuyee amlici
@MaazaAsefa
27 күн бұрын
አላህ ያናዓልኩሙ ተለቆ አላህያናዓልኩሙተለቆሜ ስሎኝ መሮጤ😮
@BirkeTesfaye-tv5lz
Ай бұрын
Tolo lekakuu❤❤🎉🎉🎉
@نبيهاتمحمد
Ай бұрын
እውነትነው ማየት የለባትም
@JamilaKha-o5l
Ай бұрын
እፍራትካልተታች ማየትእንቆማ ለንያስጠላል ኡኡኡኡፍ
@DestaneshDemissie-t5z
Ай бұрын
በቀዳዳዋ እሱን አይታ ነበር ድራማው ኤፍራታ ቶሎ ካልተለቀቀች ይደብራል ናቲ ግን ለገኒ መናገር ነበረበት
@AbibaYouteb
27 күн бұрын
W😂😂😂😂😂
@ZemenayDagne
Ай бұрын
ያፌት እንደዛ አይነት ስራ ለሚሰሩ ሰዎች ማስታወቅያ እሰራላቸው ነው የሚያሳየው እግ እንደሌለ ነው ብቻ የከፋነው
@ነኘስደተኛዋ
Ай бұрын
😢😢
@Almamandj
Ай бұрын
ኤፉ ትዉጣ❤❤❤❤❤❤ልን
@GenetTadios-u8d
Ай бұрын
አረ፣ቀጠይ፣በጠም፣ተመቸኛ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MekidesWonde
Ай бұрын
Betam Yasielal Tekol Bicha Yeche😂😂😂😂😂😂😂
@RobenusWondifraw
27 күн бұрын
Ar yilaqaq😢😢
@AbabnehLink-f4i
Ай бұрын
Efuyeen uuuuuuuffff lekeku efuye men aregech
@EmebateShewa
Ай бұрын
😢😢😢😢uufff
@gsud5674
Ай бұрын
ድራማዉ እጂጊ በክፋት የተሞለ ነው ምን አለበት መልከም ነገሪ የምየሰይ ስራ ብትሠሩ የሰዝነል😊😊😊😊😊
@MekdesTamrat
Ай бұрын
እና ምኑን እንየው ከተናገርከን ቦሃላ😊
@FouziahEmer
Ай бұрын
አቦይንህ ደራማ አትልቀቁበጣም አሥጠላ
@AhmedOmer-zi9wg
Ай бұрын
ሀረግ ክፍል 33
@MdEt-oi3fx
Ай бұрын
ቶለልቀቁልን❤❤❤❤❤❤
@gshhghu4223
Ай бұрын
ሲመሰለኝ ከላይ ሲመጣ አይታዋለች ከዛ እከነቡ ላይ ድፍት አለች እዳያዉቅባት መሰለኝ ሲመሰለኝ አልጠርጠርም ይህ ሴጣን😏😏😏😏😏😏😏 ከዚህ ሴጣን ፈጣሪ ያዉጣሺ የኔ አልቃሻ ኤፍዬ🥺🌹🌹🌹🌹
@JemilaMuhammed-z7f
Ай бұрын
እኔ ግን አይታዋለች ግን አታስነቃም ይመስለኛል በተረፈ ቀጣዩን ልቀቁልን pleas
@FoziyaFoziya-j7p
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉😢😢😢
@AboAli-l8p
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 8:59 8:59 8:59
@mekdlove
Ай бұрын
ድምፁን ያወቀችዉ ይመስለኛል
@MaryamAhmed-n7c
Ай бұрын
Damo 34 tin afxinut ibakachu
@Tiji-j6d
Ай бұрын
ኤፉዬ 😭😭😭😭😢😢
@BurtukanBurtukan-qc1dx
Ай бұрын
😢😢😮❤❤❤
@Alwaia-qv5zo
25 күн бұрын
😭😭😭😭🥰🥰
@BurtukaanSileshi
Ай бұрын
ኤፍራታ ሉልትን እና ሔንን ሰውዬ ካለ ተበቀለች ፊልሙ አያምርም እሷ እዳለቀሰች ሁሉም ማባቀል አለበት ያ ካልሆን ሃሁኑኑ ንገሩኝ እኔ ፊልሙን አላይኩም እሄ ሰውዬ ንብረቱን ወስዶ መቅረት የለበትም አፍራታን የይወዶት ሁሉ በሶዋ ቁጥር ስር መዋል አለባቸው
@ALIMET-qp2qp
27 күн бұрын
አይታዋለች እኮ ግን ለማንኛውም ልቀቁት
@BetiBeti-y9z
26 күн бұрын
😂😂😂
@ZarituZaritu
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@SeadaSeid-b2y
Ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ ፊልሙ ሲለቀቅ እናየዋለን አንተ ለምንድነው የምትረጉሙት ይደብራል አማረኛ በአማረኛ ትርጉም 😅
@TiruneshMekonnen-ge6fg
Ай бұрын
Uuuuuuuuf 😭😭😭😢😢😢
@SaranuramoSaranuramo
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MrVip-b4c
Ай бұрын
እረባክህ እንዲያውም ኤፍ ብታይ እና ብትናገር ደስ ይለዋል ምክንያቱም ሁሉንም ማን እደነጠቀው እዲያውቅ ይፈልጋል ቤትና መኪናውንም ገዝቶትየልዴ
@قويالعزايم-ش2ظ
Ай бұрын
አይታዋለች ግን አልነቃባትም
@Unknkwnsameri-b6y
Ай бұрын
Aytewalche
@MaryamAhmed-n7c
Ай бұрын
Efuyee ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@AbebechChala-hw1rq
Ай бұрын
Eko yadiramawuu karakiterii new minimii manadidii yelewme
@ShegaGemedi
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@esmaelahmed-v4r
Ай бұрын
ኤፉየ❤❤❤❤❤
@AllAll-m5y
Ай бұрын
😢😢😢😢
@FjjhgRgf
Ай бұрын
ዲሪማዉ የጪጋኒጥግ ነው 😢😢😢
@اسماءالسماء-ط5ظ
Ай бұрын
ቀጣይልቀቁልን
@BisuneshDubai
28 күн бұрын
የሰው ሞራል ትገላላችሁ ክ34ይለቀቃል ብላችሁ በሰው ስሜት መቀለድ ኤጭ በጉጉት ነበር የማየው አሁን አስጠላኝ።
@RahmaHabtamu
Ай бұрын
ኢፉ በጣም ነው እምታሣዝ ነው
@mesiyilma6778
Ай бұрын
ነደድኩ
@Sebla-w4h
Ай бұрын
ayetalchi❤❤❤❤
@Seada-i9z
Ай бұрын
ማለቴ እዲንናደዲ ነውደ የምፈልጉት እግዳስ ተናደናል እኮን ደስ አላችሁ😢
@AwE-q8r
Ай бұрын
❤❤❤❤❤💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@hedaia
Ай бұрын
ተከርበቱ እንዴት እደምታስጠሉ👊👊👊👈
@Kya-vu3iz
Ай бұрын
😮😮😢
@IwiwjsisjJsjsjsjsjs
Ай бұрын
😢😢😢 😢😢😢
@ForidosaQatar
Ай бұрын
😢😢😢😢😢uuuuuuf
@TezetaSamuale
Ай бұрын
በጣምነውየሚያስጠላውኤፍራታመሰቃየትአነበረባትም
@FardosHd
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢uufff era wayine cenqognal ene
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН