💫እናቴ ለ ናኒ ደገፈች እሷ ትበልጣለች ብላ አስከፋችኝ😩

  Рет қаралды 57,907

Hab  tube ሀብ ቱዩብ

Hab tube ሀብ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@BirukTube-
@BirukTube- 2 ай бұрын
የኔ ወዶች❤
@shitabayazed5253
@shitabayazed5253 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@ARBH-degeneshe
@ARBH-degeneshe 2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@salam-iv1lf
@salam-iv1lf 2 ай бұрын
ቡራዬ ተነፍቀችሀል ከቅመሟ ጋር ኑልን❤
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k 2 ай бұрын
ታድላችሁ ቡራዬ ለእናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥላችሁ
@sjhd7690
@sjhd7690 2 ай бұрын
ብራየ የኔ ባል😢❤
@fekiha7486
@fekiha7486 2 ай бұрын
የቡራነ የሀበ እነት የምትዎዱ በለይክ🎉🎉🎉
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 2 ай бұрын
እረ በጣም ነው ምወዳቸው እናት አደሉ❤❤❤
@hayatsid71
@hayatsid71 2 ай бұрын
እናቶችን የምትውድ 100👍👍
@zinasheaberaashine
@zinasheaberaashine 2 ай бұрын
50k congra ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hayatsid71
@hayatsid71 2 ай бұрын
@@zinasheaberaashine የኔ ንግሰት አመሰግናለሁእናቶች ዘላልም ይኖሮ❤❤❤❤
@shetaantoun1392
@shetaantoun1392 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AlmashAlmash-p9g
@AlmashAlmash-p9g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arakashsamira3873
@arakashsamira3873 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AlemMelaku-b9cyoutube
@AlemMelaku-b9cyoutube 2 ай бұрын
የብሩኬ እናት ከእኒ እናት ጋር አንድ አይነት ታሪክ ስለሆነ ይችን ማር እናት ሞቸ ነዉ የምወዳት
@nta2615
@nta2615 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ ጥሎብኝ ሙሸን ሙቸ ነው እምወዳት ሁላችንም እወዳችኋለሁ ግን የሦ ይለይብኛል እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ሥገባ ባካል ባገኝት ብየ ተመኘሁ 😥💕💙🙏
@FasilNiguse
@FasilNiguse 2 ай бұрын
እኔም
@መቅዲራያ
@መቅዲራያ 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ 2 ай бұрын
እኔም ሚኞቴ ነው
@ziyadashukuri
@ziyadashukuri 2 ай бұрын
የትም ዋሉ እናት ጋር ስትገቡ ባዶ እጃችሁን አትግብ ❤❤❤ በተረፈ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏
@jojomoktar24
@jojomoktar24 2 ай бұрын
እነዚ ፋሚሊ የምትዎዱ ደምሩኝ ከልመና አውጡኝ ተው ግን 🤣
@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ
@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ 2 ай бұрын
ልደምረሽ🙄🙄❤
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 2 ай бұрын
​@@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬአወ 😂😂❤
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 2 ай бұрын
💕
@jojomoktar24
@jojomoktar24 2 ай бұрын
@@ከዲጀአይሬከዲጀአይሬ አው የኔ ቆንጆ 🌹🤣
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 ай бұрын
አሙሽዬ እናቴ በጣም ወድሻለሁ ድነሽ በማየቴ ሐሴት አድርጋለሁ እናቴን በህይወት ዛሬ ባላገኛት እፅናናለሁ በአንቺ ነሽ የልቤ ኩራት ለልጆችሽ ደስታ መሠረት ስለሆንሽ ዕድሜና ጤናዉን ፈጣሪ አድሎሽ ወግ ማዕረግ ካሳዮሽ ቆመሽ ድረሻቸዉ ምርቃቱን ወስደዉ አንቺ ስትሸኛቸዉ ትዳሩ ይባረካል ጣፋጭ ህይወታቸዉ እናታችሁ ኖራ ያልጎበኛችኋት እንዳይፀፅታችሁ አሁኑኑ አርጉላት እናት ካመለጠች መቼም አትገኝም አለሁልሽ በሏት ቀናችሁ ሳይጨልም ዕቅፍ ድግፍ አርጋ እመብርሃን በዘርፋፋ ልብሷ ትሸፍንልን ሁላችንም እንወድሻለን ኑሪልን
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እነተቹንስወደት❤❤❤❤
@ድምቀቶች
@ድምቀቶች 2 ай бұрын
እድምሜጤና የጀግኖች እናት
@ሀዩነኝናፋቂዋ
@ሀዩነኝናፋቂዋ 2 ай бұрын
ቡናው ሲደፋ የኔ መጮህ ምን ይሉታል እናታችን ጨርሶ አላህ ያሺርሺ ሀብ እኳን ደስ አለህ 50k ስለገባህ ጉዞ ወደፊት 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SaadaSaada-d7n
@SaadaSaada-d7n 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@weynakasa
@weynakasa 2 ай бұрын
የቡራ እናትን ማነው እንደኔ የሚወድ 👍👍👍q
@maryammary8345
@maryammary8345 2 ай бұрын
ጨርሶ ይማረት በግራ ቆማ ስትሀድ የምናያት ያድረገን እናታችንንን
@salima44-z8w
@salima44-z8w 2 ай бұрын
ይህ ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ የሀብትሽ እናት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤ ሀብትሽ አንኳን ደስ አለህ 50kጉዞ ወደ 100k❤❤❤🎉🎉
@alemdemise1242
@alemdemise1242 2 ай бұрын
ብሩኬ እና ሀሚ ናፈቀዉኛል😌😌😌
@EmebetTesfawu
@EmebetTesfawu 2 ай бұрын
የቡራ እና የሀብትሽ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 2 ай бұрын
ወይኔ ዘሬ በሳቅ ቡናው ሲደፋ የኔ መጮህ ምን ይሉታል ወለሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እናም እናታችን አለህ ጨርሶ ያሺርሽ የኔ ዉድ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች ስወዳቹሁ እኮ❤❤❤❤
@Samira-o1q
@Samira-o1q 2 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥🥹🙏
@አደደልጅ
@አደደልጅ 2 ай бұрын
አሜን🎉🎉🎉
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 ай бұрын
አሚን ያራብ 🎉🎉🎉🎉
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
አሜን❤❤🎉🎉
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 ай бұрын
አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzu-e4h
@zuzu-e4h 2 ай бұрын
አሚን ያረብ🙏🙏
@HirutMaru
@HirutMaru 2 ай бұрын
ባለቤትህ ቆንጆ ዉብ ረጋ ያለችው 👌👌👌👌
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 ай бұрын
ሀብታ ፍትህ ለብና ነው😂😂😂😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
😅😅
@eexx5392
@eexx5392 2 ай бұрын
😂😂😂
@zindzind3952
@zindzind3952 2 ай бұрын
😁😁
@opnishnooeud5917
@opnishnooeud5917 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@salamsalam5718
@salamsalam5718 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈታ ያለች እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይሰጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@በረክትዩቱብ
@በረክትዩቱብ 2 ай бұрын
እናትችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርት ዛሬ ታምረለቹ የኔ ደርበቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ኤዱ
@ኤዱ 2 ай бұрын
ሀብቴ ቡራ ማዘርን ጨርሶ ይማርላችሁ ሺአመት ትኑርልን❤❤❤❤❤
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 ай бұрын
እዚ ቤት ሀይሚን እና ቡሩኬን ያያ አፋልጉኝ
@HadiyaYimam-u7n
@HadiyaYimam-u7n 2 ай бұрын
እረ ተናፍቃዉል በሠላምነዉ ግን የጠፉት
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@MBaba-ik1nf
@MBaba-ik1nf 2 ай бұрын
ማዘርየ ነፍ አመት ያኑርሽ🎉🎉🎉🎉🎉
@HayaOmar-f6v
@HayaOmar-f6v 2 ай бұрын
የቡራ ወንድ ደስ ትላላችሁ እናታችሁንም አላህ ያሽርላችሁ የማንኛችሁም እናት ለኔ እናቴ ናት
@husseinalsayed-lx3su
@husseinalsayed-lx3su 2 ай бұрын
በጣም እኮ ምንዎዳችሁ የቡራ ቤተሰብ ♥️♥️
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f 2 ай бұрын
የኔ እናት ሁሌም ሳያት ወላሂ እናቴን ነዉ የምትመስለኝ አላህ ይጠብቅ አችሁ❤❤
@Alain-o5o
@Alain-o5o 2 ай бұрын
ማሚየ ሥላየሁሽደሥብሎኛልደሥእምትሉቤተሠቦችናችሁ አላህይጠብቃችሁ ያረብለኛምይሄቀንአቅርብልን
@1sebehadin
@1sebehadin 2 ай бұрын
ከምንም በለይ እ ና ት በጣም ልትከባር ይገበል ያአለህ ረጅም እድሜ ለእናቶች🥀ደስ ስትሉ🥀💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@CharaMai
@CharaMai 2 ай бұрын
ሀብ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ስወዳችሁ ናኒ በጣም ደስ ትላለች ሁሌም ሳቁለኝ❤❤😍😍😘😘👭❤💞👍👍
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሀይሚና ብሩክን በጉጉት እሚጠብቅ👍👍
@MaremM-p4u
@MaremM-p4u 2 ай бұрын
የኔ ዉዶች 50K ገባችሁ እኳን ደስ አላችሁ ጉዞ ወደ 100K❤❤❤❤❤
@LylaLyla-p6d
@LylaLyla-p6d 2 ай бұрын
ሁሌም እደዚህ አምጡልን እናታችን ፈጣሪ ይማርሽ
@DesiBdss07
@DesiBdss07 2 ай бұрын
ዋው ዛሬአደኛነኝ ሀይሜና ብሩኬን አጣብሡልኝ
@ZinetNurye
@ZinetNurye 2 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ እንድህ እናታችሁን ከድብርት አውጥታችሁ ፈታስታረጎት እንዴት ዴስ ይላል እንድህ አማትጋር ተግባብቶ መጨዋት መታደል ነው አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን 2 ай бұрын
ማሚዬ ፈጣሪ ጮርሶ ይማርሽ እናት ለዘላለም ትኑር 😘
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 2 ай бұрын
ዉይይ የቡራየ family እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ❤እናታችን እግዝአብሄር ጨርሾ ይማራት ዛሬ በጣም ታምራላችሁ የኔ ደርባባዎች❤
@SalamTamne
@SalamTamne 2 ай бұрын
የእናታችን ደስታ ሲለየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ታማስጌን ማኑው እንድኔ ደስ የለው ❤❤❤🙌🙌🙏
@husseinalsayed-lx3su
@husseinalsayed-lx3su 2 ай бұрын
ታጫኑ 😂የኔ እናት በጣም ነው ምንዎድሽ ♥️♥️ጤናሺ ይማላስ እድሜ ይጫማርልሽ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 2 ай бұрын
ትቃልደለቹ እዴ በዚህ ኖሮ ውድነት ማነው ሀገር ምገባው 😢😢😢😢😢እኔ አብይ አህመድ ስወርድ ሀገር እገባለሁ 😮❤❤❤
@ለመኖርመፈተን
@ለመኖርመፈተን 2 ай бұрын
ይከ ቤተሰብ ፍቅር ብቻ እውይይ ማሚ በሳቅ😅😅😅😅😅 ድቡሼ ስታምሪ የኔ ቆጅዬ ሁላቺሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
መነው እዳኔ የብሩክንፋሚሊ ውድድድድድ🎉ያሚያራጋቻው ብቻ ለይክ 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-mm9jl3wc1u
@user-mm9jl3wc1u 2 ай бұрын
ማወሯ ይቺ ድቡሽቡሽየ ልጅጋ ሥትገናኚ ደሥታዋ የሌለነዉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@ጓልኣክስማዊት
@ጓልኣክስማዊት 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኔ❤ 😊ሀብትሽ ደሞ እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል 50K🎉💚
@hhgg6781
@hhgg6781 2 ай бұрын
ሙናው ሲደፋ አብሬ መደገጤ🤣🤣🤣🤣
@Firoz-i9z
@Firoz-i9z 2 ай бұрын
😅😅😂😂😂😂
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
እናስ😂😂
@atsedesisay-f5z
@atsedesisay-f5z 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Selam-b5n
@Selam-b5n 2 ай бұрын
😂😂😂
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 2 ай бұрын
እዴት እደጨኩ
@Arkidan
@Arkidan 2 ай бұрын
እሙሸ ኑሪልን እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ
@DbdbEjdj-yx6mw
@DbdbEjdj-yx6mw 2 ай бұрын
እኛ ስደተኞችም ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሠቦቻችንን ለማስደሰት ቤተክርስቲያን ለመሳም ያብቃን😢
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 2 ай бұрын
የሀብቴ ሸጋ እናት የቡራ ሸጋ እናት ፈገግታዋ ደሥ ሢል ማሻአሏህ እንወድሻለን 🌹🌹
@hanahabtam-i9k
@hanahabtam-i9k 2 ай бұрын
ቡናው ግን ተረፈ እንዴ 🤣🤣😂😂 ቡና ብሎ ዝም ነው ሀብትሽ
@ዳዉንቴዋ
@ዳዉንቴዋ 2 ай бұрын
የኔ እናት❤❤❤ሽ አመት ኑሪላቸዉ ናኒ ሀብትሽ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ዉቦች❤❤❤❤
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
እናታችንን.እድሜሽን.ያቆይልሽ.እወዳችሄለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemzemyesuf2297
@zemzemyesuf2297 2 ай бұрын
የኒናት ደስ ስትል የኒየ ተጫዋች አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ሙሉው አፊያሽን ይመልስልሽ
@Bekidevi
@Bekidevi 2 ай бұрын
ዋው ስታምሩ የኔ እናቴ ጫርሶ ይማርሽ 🙏❤️❤️❤️
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 2 ай бұрын
የኔ ውዶች ማማዬም አላህ ሙሉ በሙሉ ያሽራቸው የናት ምርቃት ትልቅ ነገር ነው ትልቅ ቦታም ያደርሳል❤❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 2 ай бұрын
😂እግዚአብሔር ይመስገን ሳላማችሁ ይብዛልኝ እናታችሁን ጨርሶ ይማርላችሁ ሀብቴ ቡናው ተደፍበት አሳዘነኝ ጎበዝ አቆላል ላይ ❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 ай бұрын
እነዚህ ፋምል ስላም የሞላ ቤተስብ ናችው ለእናት እግዚአብሔር ጨረሶ ይማረት❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
እውይይይ ብታጅራ የፍቅር ሀገር ስታምር❤
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 2 ай бұрын
ደስስስ ስትሉ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ፈፅሞ ይማርሽ እግዚአብሔር እናታችን
@ሞም
@ሞም 2 ай бұрын
የኔ አናቴ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️ዋድሻለው
@QaYu-x5m
@QaYu-x5m 2 ай бұрын
የኔውድ እናት ፈገግታሽ ደስ ሲል ሁሌም ሳቂልኝ ❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
🤣😁😁🤣😁ቡናው ተደፋ እንደት እንደጮኩኝ 😂ወይኔመደንገጤስ😮
@SemiraJemal-br6eo
@SemiraJemal-br6eo 2 ай бұрын
እኔም
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 2 ай бұрын
እኔስ ደና ነገሩ አይሰሙኝም ልብስ እያጠብኩ ነው😂😂😂😂😂
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
@@SemiraJemal-br6eo 😁😁🤣
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 2 ай бұрын
@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 😁🤣
@dxbdxa691
@dxbdxa691 2 ай бұрын
ክክክክክ​@@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ibrahimfatuma
@ibrahimfatuma 2 ай бұрын
እናት ስትስቅ ya allah እንዴት ደስ ይላል ረጂም እድሜ ለእናታችሁ 🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻👌🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 ай бұрын
ዋዉ እንኳ በደህ መጣችሁ ሀይምና ብራን እየጠበቁ ነበረ አልመጣም😃😁
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
መጥተውልሻል
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 ай бұрын
@@wynitomohy1775 😃አዎ አሁን አይችአሎ
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 Ай бұрын
ባለቤትህማሻአሏህ ነቸ እረግት ያለች ሥታምረረሀ❤❤
@tamriymam2101
@tamriymam2101 2 ай бұрын
ቡና ስደፋ ማነው የሳቀ😂😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
@MozaRrrr 2 ай бұрын
😂😂😂kelale dengata rasu
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 ай бұрын
የኔናት እኔም በሳቅ ፍርስ አልሁ 😅😅❤እናታችን ጨርሶ ይማርሽ ብሩክ ይህን ስታይ እዴት ደስስስ ይልህ
@HkJ-l8m
@HkJ-l8m 2 ай бұрын
ያቆይላችሁ እናታችሁን❤❤❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
እሰይ ፊት ለፊት ያሳደገችኝ ማርያም ቤተክርስቲያን አለች ሲል እደኔ ደስ ያለው😢 ደጓ እናቴ ትጠብቃችሁ የብሩክ ታላቅ ወድም❤❤እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማሮት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማራችው እናታችሁ እኔ እናቱን የምታክብርውስጤነው
@ZuzuAhmed8085
@ZuzuAhmed8085 2 ай бұрын
ማሚዬ ❤❤❤ግን ቡናው ሲደፋ እንዴት እንደደነገጥሁ😂😂😂
@YfhHcf
@YfhHcf 2 ай бұрын
የቡራ ወንድም ሁሌም እናትህ ይዘህልን ና ስወዳቸዉ❤❤❤እነታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@HkJ-l8m
@HkJ-l8m 2 ай бұрын
የኔውዶች በፍቅር ኑሩ❤❤❤❤
@SaneyaY
@SaneyaY 2 ай бұрын
አሚን ይቻችሁ እነቡሩክእያሉ ከሀይሚጋ ብትወዳደሩ አሪፍ ነበር
@ስብራቴ
@ስብራቴ 2 ай бұрын
1ኛ ናኝ ቀስ አርጉኝ 😅😅😅😅
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AsmilBfs
@AsmilBfs 2 ай бұрын
ወየው አለ በሳቅ😂የኔ ምርጦች ማሚየ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ያድልዎት
@bitybity4949
@bitybity4949 2 ай бұрын
ጥሎብኝ ማሚን ስወዳት የኔ ደርባባ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታምራላችሁ
@ሳራያሀዲያዋ
@ሳራያሀዲያዋ 2 ай бұрын
የኔ እናት እንኩዋን አግዚአብሔር አራዳችሁ ❤❤ዉድ ቤተሳቦቼ ስዎዳችሁ ጌታ ይጣብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@አለምብመ
@አለምብመ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናታችን እመብራሀን ትዳብስልን አሜን፫❤❤❤አሪፍ ነዉ በረቱልን እማ ዉለታዋ ብዙ ነዉ
@KasaneshAsmare
@KasaneshAsmare 2 ай бұрын
የቡራየእናት እንወድሻለን ፈጣሪምሕረት ይላክልሽ
@TGgf-vr1ly
@TGgf-vr1ly 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈግታዋ የተራበ ያጠግባል የሀብየ ብሩኬ እናታችሁ ሽ ዓመት ትኑሪላችሁ እግዝያብሔር ጨርሖ ይማርሽ እናቴ🙏🥰🥰🥰♥️♥️ ፍትህ ለቡና😁😁
@mylive801
@mylive801 2 ай бұрын
የኔ ውድ ለምንድነው ግን የዚ ቤተሰብ አካል የሆኩኝ ያህል ይሰማኛል🥰🥰🥰🥰
@EyerusZewdu
@EyerusZewdu 2 ай бұрын
ሙሽዬ የኔ ደግ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እናታችን 🙏🥰🥰🥰🥰የኔ ውዶች
@MhretMhret-dy5ym
@MhretMhret-dy5ym 2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ደስ የምትል እናት ናት ሺ አመት ትኑርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@FhytGert
@FhytGert 2 ай бұрын
የሰዉ ደስታ የማስደስታቼሁ የትናቼሁ የብራ አደናቅወቼ ደምርኝ
@EthiopiaHagere-p9d
@EthiopiaHagere-p9d 2 ай бұрын
የምር ፈታያለች እናት እግዚአብሄር ጨርሶይማረሽ❤❤❤❤
@Gyggghhh
@Gyggghhh 2 ай бұрын
ማዘሯ ፈታ ያለች ነች ፈጣሪጨርሶይማርሽ❤❤❤❤
@HebibaAhmed
@HebibaAhmed 2 ай бұрын
የኔናት እረጅም እድሜ እኔም እናቴ ናፍቀሽኛል እናተን ሳይ እባየ መጣ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘምዘም-ረ1ቸ
@ዘምዘም-ረ1ቸ 2 ай бұрын
ደስ ሲል ይህሀገር መጎብኝት አለበት
@yasewchu
@yasewchu 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ደስታየ ልክ የለውም እሙሽየ ሁሌም ሳቂልን የምንወድሺ❤❤❤❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 2 ай бұрын
ያምሽል ሃይሚየ ይሄ የመሰለ ሰጉርሽ አዉ ዊግ እርጎ እየሄደ አረ ተይይይይ
@hawamohammed9876
@hawamohammed9876 2 ай бұрын
የኔ እናት ወላሂ ማዘርን ስወዳት አላህ እድሚያቸውንያርዝምልን ለሁሉም እናቶች የምር❤❤❤❤
@S3dahAlsada
@S3dahAlsada 2 ай бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እናታችን❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ай бұрын
እናንተ ጎበዞች ናችሁ አንተ ለሷ ቤተሰብ ያለህ ክብር እሷ ላንተ ቤተሰብ ያላት ክብር ዘላቂ ትዳር ያመጣል
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 2 ай бұрын
የኔ እናት❤ስትስቅ ደስ ስትል አለህ ሙሉ አፊያን ይስጥሽ❤
@ekramekram4625
@ekramekram4625 2 ай бұрын
ፍትህ ለቡናዉ ሀብቴ ስዉዳችሁ ድቡሺ የኔ ባለሙያ ቡራና ሀይሚዬ ቢኖሩ ጭራሺ ማሚዬ አላህ ጤናሺኝ ይስጥሺ 🎉❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
እናትችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ ማሚዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏❤❤❤❤
@WensyAdrese
@WensyAdrese 2 ай бұрын
ዛሬ ዝግግታቹህ በጣም ደስ ይላለ ህብተም ናንም ደስ ብልችዋል ሁሌም ደስ ይብልቹህ ደስ ብልኛል ❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️❤️♥️♥️♥️አውድችህለው
@zynab2Ahmed
@zynab2Ahmed 2 ай бұрын
ወላሂበጣምከፍቶኝነበርበጣምአሳቃችሁኝማማየ❤❤
@TirusetNiguse
@TirusetNiguse 2 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን ውዶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
ሄሉ ጉድ 💔  ሰራችኝ ንብረቴን ትመልስልኝ
25:23
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,1 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 94 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
አፍላ ፍቅር 76 - School life /ስኩል ላይፍ/
50:02
Liyu cinema
Рет қаралды 226 М.
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ  እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
18:05
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 160 М.