KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዳጊ እና ሰላም ተደባደቡ!😱
17:38
ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ
22:06
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
1:03:11
Мама у нас строгая
00:20
እናቴ እና አባቴ የገዛዉላቸዉን ስጦታ አሎደዱትም!😡
Рет қаралды 50,479
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 83 М.
Dagi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 829
@BirukTuba5335
6 ай бұрын
የዳጊ አባት መሉ ጤናዉን አግኝቶ ማየት የናፈቀዉ ማነዉ😢😢
@سليمانالعلي-ه1ن
6 ай бұрын
🙋🙋
@eyasubirh
6 ай бұрын
Tsabel behedu
@MelatNiguse
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው ሁሌ እንዳለቀስኩ ነው ሲያለቅሱ አብራቸው
@MisterAssefa
6 ай бұрын
የሁልጊዜ ምኞቴ ፋዘር ተሽሏቸው ማየት ነው
@mayakabsh5515
6 ай бұрын
እኔ😢
@HaymiTube138
6 ай бұрын
አባ ጤናህን ይመልስልህ😢😢 እናቴ❤❤❤
@UaeUae-wb9ge
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selammicael
6 ай бұрын
ትንሽ ፕጃማ መሰለ ቢቀየር የምትሉ
@accacc5974
6 ай бұрын
አይዞሽ ይድናሉ
@sofiyayemame9019
6 ай бұрын
አይዞኝ ሄሉዬ😢😢አላህ አፊያውን ይመልስለት
@RujaMente
6 ай бұрын
Amin heluye enzabher yemarlish
@fatumaseid8001
6 ай бұрын
ላይክ አርጉት እድህ አሳቢ ልጂ አይገኝሞ በዚህ እድሜ
@fatimanigus3261
6 ай бұрын
❤❤❤🎉
@FedFed-n8y
6 ай бұрын
❤
@ብትአብዱሠኢድ
6 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@RahmaSuleman-z4w
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤aseyyyy mamii❤❤❤❤❤
@RahmaSuleman-z4w
6 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@WiaTube770
6 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ፋዘር እና ማዘር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸዉ❤❤
@zeinuSeid-l9f
4 ай бұрын
በጣሞ
@adan1376
6 ай бұрын
ይህ አባታችን ተሽሎት ማየት ናፈቀኝ 😢😢😢
@GenetTadese-ig3fy
6 ай бұрын
ለምንድነው ግን የናሂ የሄሉ የዳጊ እናትና አባት ሳያቸው ደስ የሚለኝ እረጅም ጤና እድሜ ያብዛላችሁ ስወዳችሁ
@hckid2748
6 ай бұрын
የዳጊ አባት ፋጣሪ ይማርህ 😢ዳጊም እደግ ተመንደግ ከፋ በል
@GkhFuh
6 ай бұрын
ተው ተመልካች እኒህንአባት እናሳክማቸው ሁሌ አቦታ ተቀምጠው ሲያለቅሱ አያሳዝኑም የኔአባት ደሞኮ ገናወጣት ናቸው በፈጣሪ ልለምናችሁ አባትን በዚህ መልኩ ማየት ይከብዳል😢😢😢😢
@accacc5974
6 ай бұрын
እውን ሽፋን ነው እውነት
@jamilatub-tt1lp
6 ай бұрын
ስው ነው ያጣነው ብር አላጣንም ብለዊል
@Birtukansiyumhunde
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@Birtukansiyumhunde
6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯
@mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
4 ай бұрын
አላህ ያሽረዉ
@kidsettesfya4645
6 ай бұрын
ዳጊ የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ጥሩ ብታ ያደረሰ እናትህም እና አባትህን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው ❤❤❤❤❤❤
@BehailuHailemariam-t8z
6 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ጌታ ስወድዎት እንደው ማርያም ከእነ ለጇ ትፈውስልን። ኩቻ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ።
@fhgdjdjgf7310
6 ай бұрын
እኔህ አባት ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልስላቸው❤❤❤❤
@AbigyaTesfaye
6 ай бұрын
Amenn Amenn Amennn Ya rabii
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
6 ай бұрын
አረ ታው አባቴችን. ውጩ ሀገር እናሰክመቸሁ. አወጡቴን ብር የኔ አባቴ አላህ ሙሉ አፊያች ይመልሰክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢😢ሁሉም ሰየች ይከፈኝል 😢😢እኮ
@woseniafishamengistu1948
6 ай бұрын
ያምራል ፈትልዬ መልካም እናት እረጁም እድሜይስጥሽ አባታችንንም ፈጣሪ ይማራቸዉ።
@Bzu632
6 ай бұрын
የትንሸ ትልቅ ነህ ዳጊ እግዚ አብሔር በወጣ ይተከልህ አባትህንም እግዚ አብሔር ይማርልህ😢😍😍
@የኮሜቶችታዛቢ
6 ай бұрын
ዳጊ እንረዳሀለን ለአባትህ የገዛሀውን አባታችሁን አሏህ ያሺርላችሁ ምኞቴም ዱአየም ነው ጎበዝ በርታ
@selmejons5098
6 ай бұрын
ጎበዝ ዳጊ እናት አባቱን እንዲ የሚያሰደሰት ሰው ደሰ ይለኛል
@rahmahaedasi9824
6 ай бұрын
የልጅ ብስል ነህ አባታችሁንም አሏህ ጤናወትን ይመልስልህ
@damoursarah6
6 ай бұрын
ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ የናትና አባት ምርቃት ስንቅ ነው በጣም አስፈላጊ ነው በርታ ቀጥልበት
@zinashmentu8577
6 ай бұрын
ማዘርዬ ቀሚሱ አንደኛ ነው ጫማውም እንደዛው ❤❤❤ ሄሉ ካንተ ብዙ መማር አለባት
@alamalam9788
6 ай бұрын
ማሳአላህ ዳጊ አላህ ይጨምርልህ አባትህንም አላህ የሺረልህ እናትህንም ሰላም የድረግልህ ብሪ መልካም ስው ባጠቃላይ እወዳቹሁለሁ ቤተሰብ❤❤❤
@Beza-tv4fw
6 ай бұрын
ምንም ትንሽም ይሁን ለቤተሰብ ማድረግ እጅግ በጣም ያስደስታል በእውነት ተባረክ ዳጊ የሁሉም ያምራል በጣም በውሃ ይለቅ አንተም ፈጣሪ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለህ ለቤተሰብ የሚያስብ መታደል ነው ለቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብ ያሳካል አባታችሁ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ጨርሶ ይማርላችሁ🙏
@tina..5325
6 ай бұрын
ደግ ጎበዝ የተበረከቸው ቤተሰብ ናቸው ደስታችሁ ሙሉ ይሁን
@WorkenshWorkensh-ig2wu
6 ай бұрын
ልጅሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ዘራችሁ ይባረክ መጨረሻውን ያሳምርላቹ
@damoursarah6
6 ай бұрын
ዳጊ ፋዘርህ ሲስቁ በጣም ደስ አለኝ መድሀንያለም ምሮልህ እንደ ጒደኞቻቸው ቆመው እንዲሄዱ ያብቃቸው
@halemayimam
6 ай бұрын
ጎበዝ ልጂ ማለት እዲህ ነዉ ቁጫ አባትህን ፈጣሪ ያሺራቸዉ ዲነዉ ቁመዉ እደበፊቱ ሙሉ ጤናቸዉ ተመልሶላቸዉ ያስደስታችሁ በርታ የልጂ አዋቂ ነህ ካተ ገና ብዙ እጠብቃለንንን
@zebenayalew4010
6 ай бұрын
ተባረክ በወጣዉ ይተካህ ማዘርየ ጥሎሽ ይለቅ ምርጥ ቀሚስ🥰🥰🥰🥰
@ሄለንያባቷብሌን
6 ай бұрын
ውይ ማሚና አባቢ ፍቅራቹ ደስ ሲል😊😊❤❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጆቻችሁን መዳኒያለም ይባርክላቹ አባቢዬ በሙሉ ጤንነትህ ለማየት ያብቃን ድግል ማርያም ታማልዳቹ❤❤❤❤❤
@lucihymaryo7483
6 ай бұрын
የኔ አባት አንተ ጀግና ነህ ፈጣሪዬ እኮ ደግ ነው ያድንሀል አይዞህ ማዘርም አምሮባታል ጎበዝ ልጅ በርታ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
6 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ይገባሻል እማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዋት ባለቤትዋን እግዚአብሔር ይማረው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌😔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@honeyhoney8185
6 ай бұрын
እግዛብሄር ይማሮት አባታችን ዳጊም ተባረክ የልጅ አዋቂ ነህ አይለያችሁ ፍቅር ቤተስቦች
@ተስፋነሽየጌታልጁ
3 ай бұрын
ደግዬዬዬ ኑሩልኝኝኝኝኝ ከምንም በላይ እናት እና አባት መደሰት ትልቅ ነገር ነዉ የኔ አስታዋይ ክባረልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብርሃንሲሳይ-ጨ5ቐ
6 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች ዋውውውው ዳጊ አባታችን ጎበዝ ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
6 ай бұрын
ዳጊ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እንዲህ ነው አባት እና እናትን ማስደሰት ተባረክ🙏የናሆም አባት እግዚአብሔር ጤናሆትን ይመልስሎት የኔ አባት አይዞን ሁሉም ለመልካም ነው🙏 መምህርት ፈትለ በጣም ያምርብሻል ቀሚሱ ጥሎሽ ይለቅ የኔ እናት ❤
@BilagiAmare-m7t
6 ай бұрын
ወይኔ ደሰ ሲሉ ፉዘር እና ማዘር ረጅም እድሜ እና ጤናይሰጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negestinina-dg6pi
6 ай бұрын
😍😍😍😍❤❤ዋውውውው ያምራል ከምር አግዚአብሔር በወጣው ይተካልእ ደጊ❤❤❤❤
@KhalidKhamis-qv7mj
6 ай бұрын
እዲሜና ጤና ይሰጥልህ አባትህንም ፈጣሬ ይማራቸው
@user-wl2yl4vd8q
4 ай бұрын
የኔ አባት ህያው እግዜያብሔር ሙሉ ጤና እረጂም እድሚ ስጠለን❤ዳጊ የትንሽ ትልቅ ነህየምር ተባረክክክክ🎉
@woseniafishamengistu1948
6 ай бұрын
ዳጊዬ የኔ አስተዋይ ደስየሚልቤተሰብ እድሜእና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤
@sarahmohammed8130
6 ай бұрын
ዳጊ ጎበዝ ❤አባታችን እግዚአብሔር ይማርህ❤እግዚአብሔር ማዘርና ፋዘር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤🎉🎉
@RayhanaIbrahim-r5y
6 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ የኔ አሳቢ ውነት ወላሂ ስወዳቺሁ ከልቤ❤
@Km-kb6xd
6 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ምሮህ ለመቆም ያብቃህ እኛም ለማይት ያምቃን በጣም ነው የምወዳችሁ
@meretechhassni305
6 ай бұрын
ዋዉ ይገባችኋል ለእናቶችና ለአባቶች በጣም የሚረል❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
6 ай бұрын
ማሻ አለህ ዳጊ ያልጅ አውቂ እደግ ተመንደግ በርታ ጎበዝ ያመዘር ልብስ ያምራል
@ዜድየኡሚናፋቂ
6 ай бұрын
ፋዘርዬ አላህ ጨርሶ ይማሮት የኔ ምስኪን አባት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤
@ሡሡየናቷ
6 ай бұрын
እደህፃልጅነውፍቅራቸው አባትክና እናትክ በጣም ያሥቀናሉ ረጅምእድሜ ይሥጥልክ❤❤
@ስማአቷአርሴማእናቴ22
6 ай бұрын
እደግ እግዚአብሔር ያሳድግህ ቤተስቤችህም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@tosfisb8754
6 ай бұрын
አቦ ተባረክ ከዚህ በላይ እንድታስደስታቸው ያርግህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤እንደኔ እናት በወለዱት ያልተከበሩትን የሚሰቃዩትን እግዚአብሔር አስባቸው እባክህ የእናትና አባት ደስታን እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ❤
@Bet9232
6 ай бұрын
የኔ ውድ የኔ ጀግና እግዚአብሔርን ኮርቼ በኋላ ጀግና ነው እናት ማለት ይወት ነው እናት ፍቅር ነች ሁሉ ነገር ነች ተባረክ ረጅም እድሜ ኖር ውድድር ማርያምን ❤ ትለያለህ ተባረክ❤❤
@Messi-j4g5s
6 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እናት እድሜ ይስጥሽ እሱንም ፈጣሪ ያማርላቹህ
@taleendarakjian1314
4 ай бұрын
እውነት በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ጫርሶ አባትከን ጫርሶ ይማርክ
@SalamSalam-vw1nr
4 ай бұрын
ኡፌፌፌ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ዳግዬ የኔ ውድ ኃያል ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሽ የኔ አባት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤😢😢
@woyay2095
6 ай бұрын
ያምራል ማዘር ሽር አሉ ፍዘር ጤናቸዉን ይመልስላቸዉ
@family5366
6 ай бұрын
ዳጊ ጀግና አባትህን ፈጣሪ በቶሎ በምህረቱ እጁ ይዳብስልክ 🙏🙏🙏 እናትክህንም እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልህ
@mduuvfiy1595
6 ай бұрын
አባታቸውን ጤናቸውንይመልስላቸው ግንበሽታቸውምድነው ጉሩፕተከፍቶገዘብቢሰበሰብላቸውም ምን የመሰላችኋል አሳብአጡ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
6 ай бұрын
የዳጊ እናት ፍልቅልቅ ስወዳት❤❤❤❤
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
6 ай бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ጤናው ይመልስሎት አባታችን
@Mami1-kr2gt
6 ай бұрын
ልጄ ተባረክ ጀግና ስንት ጎበዝ አስተምሮ ያበቃ አባት ነው አይወሰድብህ
@ספרזאודה-נ3ד
6 ай бұрын
ዳጊዬ በዓለም ላይ ትልቁ ነገር ወላጆች ሲደሰቱ ማዬት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ ፈጣሪ በወጣው ይሙላልህ❤❤
@LubabaLubaba-do7qg
6 ай бұрын
የኔአባትአላህያሺረህአባቲ አጀቲንነዉአሚበላዉሳይዉ❤❤❤❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
6 ай бұрын
አባቴ አላህ አፊያህን ይመልሥልህ ያረብ ቆመክ የምቴድበት ጊዜ ቅርብ ይሁን አባቴ አብሽሪ የኔ የዎህ ኡፉፉፉፉ
@አመልወዳጂ
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርላችሁ እና ቆመው አብርው ለመስራት እዬተራመዲ ያብቃችው አባታችንን
@lemlem5091
6 ай бұрын
ተባረክ ዳጊ እግዚአብሔር ያሳድግል❤
@OkOk-re3ut
6 ай бұрын
ይገባቸዋል❤❤❤አባታችሁን ደግሞ ፈጣሪ ጨርሶ ምሮት ቁሞ ለማመስገን ያብቀው ❤🙏አቤት ስወዳቸው❤❤
@DjruXjdjf
6 ай бұрын
ሰላም ነው በጣም ደስ ይላል ያደረገው ነገር ናትና አባቴ በጣም ደስ ይላል። እና አባት ልክ ናቲዎንድም አላህ ሀይማኖት ልክ እናትህንም አባትንም በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል ተመንደግ እናትህን ባንክ መታደርጋት1
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
6 ай бұрын
አባታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይማራቸው ተባረክ ዳግሻ እዳግ ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌😊
@zeinuSeid-l9f
4 ай бұрын
ዳጊየ እድግ በል ፉዘርንም ሙሉ ጤናኛ ሁነው የማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤ማዘርየ እወዳችሁ አለሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤
@ZemzeMabat
6 ай бұрын
ማሻአላህ የልጀአዋቂ አላህ ከፈአለደርጃ ያድርስህ ❤❤❤
@hanakebede282
6 ай бұрын
በጣም ውብነት ያምርብሻል ከለሩም ቆንጆነነ ለበለጠ ነገር ድረሥላቸው ጎበዝ 👍👍👍🌷🌷🌷🌷
@MdMd-i1n3i
6 ай бұрын
የኔ ለስላሳ እናት አላህ የልጆችሽን አባት አፊያቸውን መልሶ በሳቅ ያኑራችሁ
@ብትአብዱሠኢድ
6 ай бұрын
አሚንንንን
@Emube1
6 ай бұрын
የኔአባት አላህ አፊያወትንይመልስለወት ያረብ እሱ አይቸግረውም ልጅ ለቤተሰቡ ታዛዥ ከሆነ እራሱትልቅ ስጦታነው ጎበዝ በርታ ወድሜ አባታችሁን ፈጣሪ ወደጤንነታቸውይመልሳቸው አሚን😅😊
@Selamethioyoutube
6 ай бұрын
ከዚህ በላይ እድግ በል እግዚአብሔር አባታችን ይማርልን የምር ደስ እሚል ቤተሰብ ነው
@mariommariom4227
6 ай бұрын
ለምድነው ግን በርሚል ገወርጊስ ፀበል እማትወስዱት ናሂ ትልቅ ልጅ አይደለህ አባትህን እንደትም አድርገህ ከፈጣሪ እገዛ ጋር ጤናቸውን እንዲመለስ ጣር በእውነት በጣም አዝናለሁ ሳያቸው የእውነት❤❤❤❤❤😢
@barakatbarakat735
6 ай бұрын
Dagi Geta ybarki Fazerni Wongeli Amngowchi Cheri wusadi ystalalu Geta Fastimow ymarachow
@asrdewadmas8959
6 ай бұрын
ዳጊ ፈጣሪ አባትህን ጤናውን ይስጥልህ አንተም እደግ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ድረስ
@helenberhanu5347
6 ай бұрын
ዳጊዬ እድግ በል የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ድረስ
@Lolop-k1p
6 ай бұрын
የኔናትፍትለልጂሽእትልቅደርጃያደርስልሽ ማምንምአላህያሽርው አችንምአላስላምያርጋችሁ ደስታናስላምለናተይሁን
@Agiba-w6p
6 ай бұрын
ደግ ጎበዚ እንደዚህ ሲትሆን ነ ዉ ሚየሚረዉ ሚሪቀት ወሰዲ ወዲሜ ፈዲለ ጎበዚ ጀግነ እነት ነት አበትህንሚ ፈጠሪ ጤነ ይመልሲለት❤❤❤❤❤
@sebletube6489
6 ай бұрын
ውይ እውነት ነው እግዚአብሔር ቀን አለው ዳግዬ የልጅ አስተዋይ እደግ
@مليكهالعصيمي
6 ай бұрын
ዳጊየ እደግ ተመደግ ተባረክ እናት አባትን ከማስደስት የበለጠ ነገር ምንም የለም ተባረክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jd3ev4vh7
6 ай бұрын
ዳጊዬ ቅድስት ኪዳን ምህረት የአባትህ ጤና ትመልስልህ ❤❤❤❤❤
@zufan476
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናወትን ይመልስልህ የኔ ኣባት
@mfmmamd6002
6 ай бұрын
በወጣ ይተካ ዳጊ እድግ ትልቅ ቦታ ድረስ በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤❤❤❤
@jamila3850
6 ай бұрын
እነሱ ሳይለብሱ እኘን አልብሰው ሳይጎርሱ አጉርሰው ያስባቸዋን ወርቅ አልማዝ ቢለብሱ ለናታባት ማረግ ትርፍእጂ ኪሳራየለውም አባታቺን አላህ አፌህን መልሶልህ የልጆቺህን ፍሬያብላህ አተምተሽሎህ ወተግግባአ ሁላቺሁም ዱአርጉ አላህየማንእደምሚሰማአናቅምእና
@sameeraahmad119
6 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉ የኔ እናት ደስ ስትሉ ዳጊየ አባትህን አላህ ጤናቸውን ይመልስልህ የምር አስለቀሱኝ
@classicphone5908
6 ай бұрын
ታምረላችሁ አባታችን እግዚአብሐር ይማሮት🙏❤❤❤
@ውዴማኬ
6 ай бұрын
ጀግና በርታ እሽ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉ፈትልየ እና ማሞ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችዉ አባታችንም ጤንነትህ ተመልሶ ለማየት ያብቃን
@عبداللهنور-ز7د
6 ай бұрын
አለህ አፊየቻዉን ይመልስልላቻዉ የአበታቹን
@LaraHaddad-v9t
6 ай бұрын
የኔ አባት ሁሌም ደስስስስ ይበልህ❤❤❤❤❤❤
@saddawly7503
6 ай бұрын
የኔ አባት እኔ አባትና እናቴን በሞት አጥቻለሁ ወላሂ የኔ አባት እርሰወን ሳይ አባቴን ይመስሉኝና እደሰታለሁ ማዘርንም አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት የኔ አባት ድነው ቆመው በግረወ ለመሄድ ያብቃወት የኔ አባት አላህ አለ አብሽሩ የኔ አባት
@Almas-nw5mt
6 ай бұрын
እሰይ እድግ በል እናት አባቱን ሀገሩን ያከበረ ይክበር ዳጊየ ታዳጊው እድግ በል ጥሏቸው ይልቅ የትንሽ ትልቅ አርቆ አሳቢው ❤❤❤🎉🎉🎉
@ተስፋነሽየጌታልጁ
3 ай бұрын
አባታችን ፈጣር ፈጽሞ ይማረክህ ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasara347
6 ай бұрын
የኔ እናት እረጀም እደሚ ያሰጣችው❤❤❤❤❤❤
@helenberhanu5347
6 ай бұрын
የዳጊ እናት ስወድሽ የኔደርባባ ስታምሪ
@WeyinYenatea
6 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅላችሁ የአባታችንንጤና ይመልስልን ዳጊዬ የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤
@mariyammariyam-zs5lr
6 ай бұрын
ሠብሥክራይብያደረኩህ ላባትለናትህክብርሥላለህነዉ በርታወድም አላህአባትህንምጤናቸዉን ይሥጥልህ እናአባቴየለኚምሁለየምየሰዉአባት ሰይይከፈኘል አባትየላቺሁ እረጂምእድሜጤናይስጥላቺሁ
@honeybaby9337
6 ай бұрын
አባትየው ስየው እባየ ነው እሚተናነቀኝ😢😢😢ጤናወትን ይመልስለወት የኔ አባት❤❤ የማዘረ ቀሚስ ያምራል❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
6 ай бұрын
በጣም እኔራሡ
@yeshieseta
6 ай бұрын
ጋሽማሞ ሰወዳቸው የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ❤❤❤
@Wubalemmamo-y1h
6 ай бұрын
በጣም ያአሳዝኑኛል አባትህ ልክ እንደ እኔ አባት እግሩን ያአመዋል ስማቸዉም አንድ አይነት ነዉ ሁልጊዜ እንባየን መቆጠጠር አልቺልም እግዚአብሔር ይማርልን አባቶዎቻቺን💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏
@GT-eg1fd
6 ай бұрын
በርታ ዳጊ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏አባታችሁን እግዜብሔር ይዳብሳቸዉ በርታ በርታ ደሰ ይላል❤❤❤
@aumrihamtub4415
6 ай бұрын
ዳጊየ የልጅ ብስል እናትህ ወይኔ ፈገግታዋ እድሜና ጤና አሏህ ይስጣቸው ያረብ አላህዋ አባታችነን አሏህ አፍያህን ይመልስለት ባየሁት ቁጥር አጀቴ ነው የሚሰፈሰፈው
@Guxux-s2p
6 ай бұрын
ዋው ያምራል ዳጊ እናትህን እድሜ እናጤና ይሰጥልህ አባትህን ም ፈጣሬ ጨርሰ ይማረው የኔ አባት😢😢😢😢😢
17:38
ዳጊ እና ሰላም ተደባደቡ!😱
Dagi Tube
Рет қаралды 113 М.
22:06
ዲያስፖራ አግብቼ ከሀገር ወጣለሁ ናሂ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ
Nahi Tube
Рет қаралды 84 М.
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 136 МЛН
1:03:11
Еркектерге сенім жоқ екен | Сабина Мовлаева - Talk Like | Аман Тасыған
Аман Тасыған
Рет қаралды 461 М.
00:20
Мама у нас строгая
VAVAN
Рет қаралды 4,9 МЛН
19:21
ልጅን ላመጣ ነው🥹😱 እናቴ አባረረችኝ😥
Dagi Tube
Рет қаралды 23 М.
26:57
በበዓሉ አስለቀሰችን
D Tv
Рет қаралды 535 М.
21:01
ባሴ ክላስ ኮንዶም ተገኘበት😳🤭
Basleal
Рет қаралды 109 М.
29:12
ናሂ እና ዉብዬ ልደቴን በቂጣ አከበሩ🎂🎂😡 ያስደሰተኝን ስጦታ ሰጡኝ🎂🎂🎂
Dagi Tube
Рет қаралды 53 М.
30:07
በዓላማ አብሮ ማሳደግ፡ ከልጄ እናት ጋር አነቃቂ ውይይት ከጃፒ አስፋው ጋር/Co-Parenting with Purpose An Inspiring Conversation
Jappy Club ጃፒ ክለብ
Рет қаралды 302 М.
23:17
ናሂና ውብዬን ሰራንላቸው😭 በሳቅ ፈርስ ሚያረግ ክስተት🤣🤣🤣
Nahi Tube
Рет қаралды 143 М.
10:21
ዳጊ ተዋረደ😂😂እናታችን ቀጣችን!!
Dagi Tube
Рет қаралды 131 М.
24:47
ሱሪ ግዝልኝ ካልሆነ ጎጃም ዉሰጅኝ😂😂😂
Emebet Kassa
Рет қаралды 103 М.
19:29
ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧
Dagi Tube
Рет қаралды 124 М.
32:48
ናሂና ውብዬን እንደዛሬ ደንግጠው አያውቁም🥺 የ 10 ዓመት ጓደኝነት የተፈተነበት ቀን ዉብዬ ብድሯን መለሰች!!!
Nahi Tube
Рет қаралды 96 М.
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН