ሱሪ ግዝልኝ ካልሆነ ጎጃም ዉሰጅኝ😂😂😂

  Рет қаралды 103,619

Emebet Kassa

Emebet Kassa

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/hpSkZGCvmdVki7ssi=GSz7vbRIP_2ZHrID ቀጣዩን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 5 ай бұрын
የኔ ማር እናትሽን ሺ አመት ፈጣሪ ያኑርልሽ ከጤና ከደስታ ጋር❤❤❤
@FaNty-j4p
@FaNty-j4p 5 ай бұрын
እናትያላችሁሉደስይበላችሁእናቴእንድዝህናትበተለይጎጃምይለያልእኔግንወሎነኝ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 ай бұрын
እሙ 🥰 እናትሽን እስከ ባህር ዳር ድረስ በአይሮፕላን ላኪያቸው አደራ አደራ በመኪና እንዳትልኪያቸው መንገድ ጥሩ አይደለም እባክሽን. ረጅም እድሜ ከሙሉ ከጤና ጋር ለአማራ እናቶች ተመኘሁ ❤❤❤ ታትዬ ❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 5 ай бұрын
የኔ ናት እረጅም እድሜ ቸሩ ያገሬ ገበሬ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
እሙ እናትሺን እስከብሀርዳር በአይሮቢላ ውሰጃት በማኬና አትህው ምገዱ ሰላም አደለም🥰🥰🥰🥰
@atalayayhue6525
@atalayayhue6525 5 ай бұрын
አማራየ የኔ የዋህ ህዝብ የግዜር እግዳ ሥትለዉ እግርህን አጥቦ ወተት ፍትፍቶ የሚአጎርሥን ለዚህ ህዝብ ጦርነት አይዞን አማራየ ይህም ያልፍል ❤❤❤😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 ай бұрын
ያልፍል ያውም የጎጃም አማራ የማውቀውን ነው ለአንድ ሰው ሞሰብ ሞልቶ አቅርቦ አፈር ስሆን ብላልኝ የሚል ግን ቀን ጣለው ከፈጣሪ የመጣ ነው ፈተናው
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@TesgsteTg
@TesgsteTg 5 ай бұрын
እመቤት ታድለሺ እናትሺን እረዢም አመት ያኑርልሺ ምን አለ እኔ እደሰው ሁኝ እናቴን አንድ ቀን አምጥቸ ፈታ ባረጋት ከቤቴ ፀሎት አርግልኛ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ደሞ
@ዉቢት
@ዉቢት 5 ай бұрын
እውነትነው ደጉ የዋሁ አማራዬ ለናንተ ይከ አይገባህምነበር❤❤😂😂😂
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 5 ай бұрын
😢😢😢አብሽር ያልፋል
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 5 ай бұрын
የእሙየ እናትን የምትወዱ እስቲ በላይክ
@lubabadubai8975
@lubabadubai8975 5 ай бұрын
ኮመት ፅፌ አላውቅም ነበር ማዘርን ሳይ ነው የኔ የዋህ እናት ወሬያቸው እንዴት ደስ እደሚል ወይ ሀገሬ ይህንን ምስኪን ገበሬ እየጨረሰው ያለው አብይ የስራህን ይስጥህ ማዘርዋ ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@zinashtassew4900
@zinashtassew4900 5 ай бұрын
የእሙ እናት በጣም እደለኛ ነዋት እሷ ያለምንም ዘመድና ወገን መታ ብዙም ችግር አሳልፋ ለእናተ መድረስ እጂግ የምትደነቅ ሴት ናት እርሷዋም እድለኛ ነዋት
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 ай бұрын
ማዘርን ብየ ነው የመጣሁት የኔ ጣፋጪ እናት❤❤❤🎉🎉🎉
@سليمانالعلي-ه1ن
@سليمانالعلي-ه1ن 5 ай бұрын
እኔ እንደዛው
@rhkrt598
@rhkrt598 5 ай бұрын
ምሰኪን በጠም ደሰ ሰትሉ
@almaahmad1229
@almaahmad1229 5 ай бұрын
እኔም
@marykuki6319
@marykuki6319 5 ай бұрын
ደምርኝ❤❤❤❤
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 5 ай бұрын
​@@marykuki6319እንደማመር
@ህይወቴጎጃሜዋ
@ህይወቴጎጃሜዋ 5 ай бұрын
እናቴን መሰሉኝ ወይኔ ይሄው በስደት ሆኘ ተረዳሁ ለመምጣት ፈራሁ ጎጃሜ ነኝ ምንም ልዩነት የላቸውም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልሽ በአካል ባገኛቸው እዴት ደስ ባለኝ
@sof-bq8tk
@sof-bq8tk 5 ай бұрын
በጣም:ያስፈራም:የኔም:ጥላኝ:ሂዳለቺ:በሰላም:ሸኝተዉን:አሁን:ምን:ሊበቃነዉ:ካለነት:ኑሮ:ይከብዳል:ብቻ😭😭😭😭😭
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሽ አይዞሽ እሽ
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 ай бұрын
አይዞን እህት አለም ሁላችንም ሒያጅ ነን ሀዘኑ ከባድ ቢሆንም፡፡😢😢😢
@maryamemne
@maryamemne 5 ай бұрын
የገረመኝና ያስደሰተኝ ነገር ይምጡ ጠላየን በጥብጬ ቡናየን አፍልቼ አዝናናቸው አለሁ አሉ የኔ ደግ እናት ❤❤❤ ለእናንተ ሲል ቸሩ አምላካችን ይቅርታውን ይላክልን
@ekramtube6423
@ekramtube6423 5 ай бұрын
ዉደደምሬኚ❤
@ሠላማዊት-ኘ7ለ
@ሠላማዊት-ኘ7ለ 5 ай бұрын
ጌታን አንጀቴን በሉት 😢😢😢 መታደል ነው ደግመሆን
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 5 ай бұрын
አሜን🙏
@kalkal1831
@kalkal1831 5 ай бұрын
አቤት የኢትዮጵያ እናት ደግነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 5 ай бұрын
አያቹሁ ሰትፈትል (ስትቋጭ እግሯ እንዳይታይ አቀማመጧ ራቁታቹሁን የምትሔዱ ሴቶች ከእናታችን ተማሩ እግዚአብሔር የሚፈቅደው ይህ ነውኦሪት ዘዳግም 22:5ላይ ሴት የወንድን ልጅ አትልበስ ወንድን የሴትን ልብስ አይልበስ ይህን የሚያደርጉ በእግዚአብሔር ዘንድ የከፋ የተጸየፈ ነውና ይላል እናም የእግዚአብሔርን ህግና ትዕዛዝ ጠብቀው የሚኖሩ የገጠር እናቶች ናቸው አባቶች ናቸው እናም ሰለእናንተ ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን በእውነት 🇨🇬😭😭😭😭
@fghuutyu8870
@fghuutyu8870 5 ай бұрын
አሜን🥺
@mutemute9914
@mutemute9914 5 ай бұрын
እውነት ነው አሜን
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@linasamuel9359
@linasamuel9359 5 ай бұрын
❤❤❤❤ ኩሩዎች ናቸው እኮ እናቶቻችን።
@haethio8005
@haethio8005 5 ай бұрын
Fatele sayehuane eyakuache naw
@ElsaBiru
@ElsaBiru 5 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሒድ አጎብሣ ቅማል ትቀምላለች በጨለማዳብሣ እሙየ አባባሌ ይገባሻ መቸም የኔየዋህ ገቤሬ ማረስ ማምረት ከብቶቻቸውን ማውጣት ማስገባት እጂምን ያውቃሉ ለነሡ ሲል እግዚአብሔር በቃይበለን በድሜና በፀጋያኑርልሽ
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 5 ай бұрын
እባክሽ ባየር አስከ ባህርዳር ላኮቸው ግዜው ከፍቶል ባለ ግዜወቹ እዳይበሏቸው😢😢😢😢😢😢
@momethio3664
@momethio3664 5 ай бұрын
ሀቅ
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 ай бұрын
በትክክል
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 5 ай бұрын
😂😂😂😂,kazease,aiye,awoene,salme,nawoe,yeanem,kagwoedre,maera,nabere,gen,bayere,nawoe,gen,10000nawoe,mahega,mamieya
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 5 ай бұрын
​@@MaserteDameta-e5tጅል ምን ያስቃል እንኳን 10000ለምን መቶ ሽ አይሆንም ከነብስ አይበልጥም ብር
@tsehayaserat6378
@tsehayaserat6378 5 ай бұрын
😢😢😢
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 5 ай бұрын
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጓንብስ ተባይ ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ እሙዬ በጣም እድለኛነሽ ተንከባከቢያቸው❤❤❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 5 ай бұрын
የኔ ወርቅ እናት ሀገሬ ቢመጡ አዝናናቸው ነበር አሉ አዎ ደጉ የሀገሬ ሰው ቤቱም ቀየውም ለእንግዳ ክፍት ነው እንኳንም ከናተ ከገጠሬዎቹ ከደጉ ባለገሩ ገጠሬ ተፈጠርኩ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አማራነቴ ውበቴ 🙏❤እድሜና ጤና ይስጥልሽ እሙ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 5 ай бұрын
​@danat-Tube242ውዶቼ ደምሪኝ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 5 ай бұрын
የእኔ እናት እንደ ከተማው እናቶች አይደሉም! ንፁ ስው ወዳድ አብልተው የጠገቡ የማይመስላቸው ናቸው እና እድሜ ጤና ይስጦት እሙ እንዴት እግዚአብሔር ይወድሻል ለመጦር አበቃሸ !!!
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት እንመጣለን ጎጃም የዋህ ደግ እኮ ነዉ የገጠር ሰዉ ❤❤❤❤❤❤ ቀላል ተሰቃዩ ቤተሰቦቻችን 😢😢😢😢እግዚአብሄር እሱ ይፍረድ 😢😢😢
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 5 ай бұрын
ነይ ከምር እንቀበልሻለን ኢሽ አላህ
@عبداللهالحبابي-ل9ر
@عبداللهالحبابي-ل9ر 5 ай бұрын
እሙየ ቤተክርስቴንውሠጃቸው ፍሲካ አብራችሁ አሳልፍእሙ
@marimasd6628
@marimasd6628 5 ай бұрын
ኢንሸ አላህ አማራ ነፃ ይወጣል ፋኖም 4ኪሎ ይገባል ይነግሳል አማራነት ወጀል አደለም ማዘርዬ አላህ እድሜ ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@tinattina9633
@tinattina9633 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 5 ай бұрын
ልኡል እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን ❤ አማራዬ ❤
@የሺየአገሬናፋቂ
@የሺየአገሬናፋቂ 5 ай бұрын
አሜንንን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🛐🛐🛐
@tsegatsega8659
@tsegatsega8659 5 ай бұрын
አሜን 🙏
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 5 ай бұрын
ማርያምን እናቴን የመሰሉኝ ወይዘሮ የሰራሽ❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatema-mg4hd
@Fatema-mg4hd 5 ай бұрын
እናት❤❤❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 5 ай бұрын
የኔ የዋሃ እናት የኔ ደግ ያገሬ ሰው የዋሁ ገበሬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤
@TigeethioHabesha-wl4jh
@TigeethioHabesha-wl4jh 5 ай бұрын
የኔ አዬ እናት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤
@Ymaryam21
@Ymaryam21 5 ай бұрын
የኔእናት እንደመጣን ቁጠርነው ከልባቸው የሚናገሩ እናት ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚሉ እንኳንም መጡ ማርያምን ሲሉ እራሱ ደስ ሲል
@sameraasefea2162
@sameraasefea2162 5 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጠወት እማማየኔ የዋህ ይዝብ ቤተሰቦቻችን እኮ ምንም አያዉቁም ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም መልስልን ❤❤
@Ymaryam21
@Ymaryam21 5 ай бұрын
የእውነት እናቴን ያየው ነው የመሰለኝ በጣምነው ደስ ያለኝ የመጀመርያውም የአሁም በጣምነው ያዝናኑን እግዚአብሔር ይማራቸው ረጅም እድሜ ከጤጋር ይስጥልን
@dimblaltube7035
@dimblaltube7035 5 ай бұрын
የማዘርን ቡና የጠጣሁ ያክል ተሰምቶኛል አመሰግናለሁ....የኔ ደግ እናት
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 5 ай бұрын
የኔዉድ እኔ ራሱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@linasamuel9359
@linasamuel9359 5 ай бұрын
የኔ እናት አማራ እንዲህ ነው የኔ የዋህ እናት እድሜዎትን ያርዝምልን ።እሙየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 5 ай бұрын
የኔ ውድ እናት😂😂😂ትታስቅ ወሬዋ እኛኮ የገጠር ሰወች የዋህነን😢
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 5 ай бұрын
በተለይ አማራወች ወላሂ ኡፉፉፉፉፉፉ❤❤❤❤❤😢
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 5 ай бұрын
ሁለም ከማዘር ጋር ነይ እሙ ጀግና😘😘😘😘
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 5 ай бұрын
እሙየ እናትሺን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ደስ ስትል የኔ ቅን አይ አማራዬ ወገኔ ያልፋል አይዞን ፈጣሪ ከተገፋት ጎን ነዉ እሙየ እነም የገበሬ ልጅ ነኝ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 5 ай бұрын
እታተይዋ የኔ እናት ስለእናተ ስል ሀገራችነን ስላም ያድርግልን የኛ ስራ የእኛ ሀጢያት እናተን ዋጋ አስከፈላችሁ😢😢😢❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጁም እድሚይስጠዉት እናት እሙይ እናትሺ በጣም ያዝናናሉ ❤❤❤❤
@zainabdawd999
@zainabdawd999 5 ай бұрын
ለሁሉም ግዜ አለው ይንሻአላህ. ያለቀሰም ይስቃል የሳቀም ያለቅሳል. ይህ አይቀርም።
@tamirnab474
@tamirnab474 5 ай бұрын
የኔ እቁ የኔ ጀግና እናት አይይይይ እድሜና ጤና ይስጣቼው ደስ ሲሉ እሙዬ የኔ ጀግና ❤❤❤
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 5 ай бұрын
እውነት ነው ኡሙ ሰው ከየቶ እደመጣ አውቆ እኔ ትልቅ ነኝ ብሉ ሚስኪን ይገላሉ የተፈጠሩት በአፈር ነው ወድሙ የወድሙ ደም ይጠጣል😭😭😭😭 በቃ በለን ያረቢ
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ
@ኤደንየማርያምልጅ-ዀ3ዘ 5 ай бұрын
ኡፉ የኔናት እኔና እማይዬ ሲያሳዝኑ የክፍላገር ሰው እኮ ደግ ነው ክፉ አይካዎት🥰🥰😘😘
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ 5 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ እማማ ዘንድ ወስደሽ ጎጃም ብታዝናኒኝ ደስ ይለኛል እሙየ በስዴት ክ 10 አሜት በላይ ሆንኝ ሀገሬ እንዳልገባ ያዉ ወለጋ ያልዉጉድ ይታወቃል እኮን ምሄድ እዛያሉትም ማዉጫ አተዋል ቤትስቦቼ እድመግብ እርበዉኛል እደዉሃ ጠምተዉኛል የሀግሬ አየር በጣም ናፍቆኛል😢😢😢
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 5 ай бұрын
የእኔ እናት አብሽሪ ሁላችንም ዘመዶች አሉን ኢሽ አላህ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም ይነጋል በድዋ እንበራታ አላህ እዝነቱን ፣እራህመቱን ያምጣልን አለቅን አላህ ነስሩንም ፣ፈረጃዉን ያቅርብልንን ያረብ
@liligabriel
@liligabriel 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለሜ ያልፍል 😢
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 5 ай бұрын
አይዞሽ ሁላችንም እኮ በዚሁ ከቀጠለ ስደት መኖራችን ነው ብንገባም መቀመጫ የለንም እያልን ኡፉ እግዚአብሔር ባተሰቦችሽን ይጠብቅልሽ እኔም የእናቴ እህት ወለጋ ነች ከወለጋ ውስጥ ከሌላ ክልል መቶ ማንም አይገባ ከዚህም ማንም መውጣት አይቻልም ብለውኝ ነበር ባለፈው ጠይቄ ወደኛ መታ አብረን የሆነውን ብንሆን ብለን ግን አይቻልም
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ
@መዲናዩቱብ-ፈ2ጘ 5 ай бұрын
አብሽሪ የኔውድ አላህ ከይር የሰማሽ
@ዚነትራያሚዲያ
@ዚነትራያሚዲያ 5 ай бұрын
የኔ አይዞሺ እናትስገቢ ራያ እወስድሺ አለሁ ነይልኝ ማሬዋ
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 5 ай бұрын
ውይ የኔ ምስኪን የዋህ እናት❤ እንዴት ሰው በእናንተ ላይ ይጨክናል?😢 እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ❤🙏🙏🙏
@mahletdemeke2.o
@mahletdemeke2.o 5 ай бұрын
አይ እናት ምን አይነት ቃል ይገልጻታሌ ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥልን🥰🙏🙏🙏😍😍❤❤❤
@GdHhd-el4ht
@GdHhd-el4ht 5 ай бұрын
ስልኬን የሳሙኩትስ ነገር ያገኝዃቸው መስሎኝ ደጋግሞ ያየ እደኔ❤❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን መጡላት ሀገሩንም አዩ ትንሽ ቆይት ሀገር ሲገቡ እያደር ይወዷታል አዲስ አበባን😊❤❤ባባዬ ተናፍቀህ ነበር እድግ በል❤
@Mulyefamily
@Mulyefamily 5 ай бұрын
ማምዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኔ የዋህ
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 5 ай бұрын
ኡፉ እሙ በመጀመርያ ለእናትሽ እድመና ጠና ይስጣት እግዚአብሔር ❤🎉ስቀጥል እኔ ደቡብ ክልል ወላይታ ልጅ ነኝ ጎዳኛይ የጎንደር ልጅ ናት ባሊዮ የሷ ባል ማለት ነዉ የጎጃም ልጅ ነዉ እና የምኖሮት አድስ አበባ ነዉ አንድ ልጅም አላቸዉ የዉ ቡዙ አቅም የላቸዉም እኔ ከሷ ጋር ከተለያየዉ 2ዓመት ልሞላን ነዉ እስከሁን አላገኛዉም ብቻ ቡዙ ታርክ አለን ምንም ላረጋት አልቻልኩም እንደዝህ በጣም ብዙ ጌዜ በእናት ናፍቆት ላይ ናት ህዳ እንዳታይ ያዉ ሁሉ ነገር ታቃላቹሁ በዝህ ላይ ምንም አቅም የላትም እሽ ምን ላርጋት ወገን 😭እሙ አንች እንድሁም እሷ ጋ ህደሽ ብታይት ሁሉ ጌዜ ምኖት ነዉ 😭
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 5 ай бұрын
ደስ የሚሉ ማዘር ነው ያለሽእግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ አገራችንንሰላም መልሶ እንደ ዶሮ አባቶቻችን ከአንድ ክልል ወደ አንዱ ክልል በሰላምምንጠያየቅበትዘመን ያምጣልን መድሃኔዓለምሁላችንም ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንጸልይ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
የኔ የዋህ እናቴ የአማራ እናቶች እኮ ይለያሉ እግዚአብሔር የዋህነታቸውን አይቶ ሀገራችን ስላም ያድርግልን በእውነት😢❤😊
@wantiya12tube
@wantiya12tube 5 ай бұрын
ወይ የኔ እናቴ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 አቤት የደግንት ጥግ በቃ እማ እኔ አመጣለሁ ጎጃም
@aynadis5886
@aynadis5886 5 ай бұрын
እማዬ መጣች በእውነት ናፍቃን ነበር እንዴት ደስስስስ እንደሚሉ እኮ ♥️♥️🌹😍😘😘 አፈር ልብላ ቢመጡልኝ ጠላዬን በጥብጨ ቡናዬን አፍልቼ ♥️😂😂😂
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 5 ай бұрын
አይ እናት ምን አይነት ቃል ይገልጳታሌ ብቻ እረጅም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samerakhan4610
@samerakhan4610 5 ай бұрын
የኔ ደግ እነት አማራ መሆን እኮ መታደል ነዉ ሙያዉ ደግነቱ ለሽ አመት ኑሩ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 5 ай бұрын
ባይጨርሱን😢😢😢 ነበርር ……
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 5 ай бұрын
@@stmarytsegayeአብረን እናልቃለን እንጅ ብቻችንማ አይሆንም
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 5 ай бұрын
እፍ አፈር ልብላ የኔ የዋህ እናት የገጠር ሰዉ እኮ የመጨረሻ የዋህ ናቸዉ ማሪያምን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sebletube6489
@sebletube6489 5 ай бұрын
የኔ የዋህ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj 5 ай бұрын
የኔ ደግ እናት ሺ ዓመት ከጤና ጋር ኑሩልኝ ኑ ይምጡ አሉ እኮ የኔ ደግ 😢😢😢😢😢
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 5 ай бұрын
ማዘር ደህና ሰነበትሽ ተሻለሽ መቸም እታተይ ሱሪ ለብሣ ብትሔድ አብዳለች ብለው ጸበል ነው የሚወስዷት 😂😂😂
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 ай бұрын
😂😂😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
😂😂😂አዎ
@merong-g6w
@merong-g6w 5 ай бұрын
😂😂ትክክል
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 5 ай бұрын
የኔ እናት ለኛ ስትሉ ብዙ ሁናችሁል ርጅም እድሜ ለኢትዮጵያ እናቶች አላህ ይስጥልን ያርብ ❤❤❤❤
@addisalemayalew6893
@addisalemayalew6893 5 ай бұрын
የኔ የዋህ እናት የገጠር እናቶች ሁሉም የዋህ ናቸው እድሜ ጤና ይስጦት እናትዬ
@FikrteTefera
@FikrteTefera 5 ай бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@almasshumi3385
@almasshumi3385 5 ай бұрын
Imuyee bexam des tiyaalesh yen aznagwedishaleu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 inatishiin samilig igzaber idimee yisxati ❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 5 ай бұрын
እሙየ እናትሽን አሏህ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ የሁላችንንም እናቶች ይጠብቅልን ሀገራችንን አሏህ ህዝባችንን ሰላሙን ይመልስልን ያርብብ
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 5 ай бұрын
በግ እና በግ እንኳን ሲገናኝ ባአ ባአ ይላል አሉ አይማዘር 😂😂😂❤❤
@YeabsiraYeabsiraAklilu
@YeabsiraYeabsiraAklilu 5 ай бұрын
እኔታን ያጣኋት ገና በልጅነቴ ነው አሁን አንድ ልጅ አለችኝ እኔ ያጣሁትን የእናት ፍቅር ለልጄ እንድቆይ እታትዬ ይመርቁኝ እሙ እድለኛ ነሽ እረጅም እድሜ ይስጣቹ
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 5 ай бұрын
የኔየአለምምረጥእነትእሙየማሬእኳንደናመጡልሸእናተሸ ደሰየሚሉእነትእድሜናጤናይሰጥልሸየኔመልካም ወዶየአገሬልጀ ደናነሸልኚ በነትሸትንሸአቆያቸዉደስሲሉየኔቆጀእነነታትኑረሉኚዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት 5 ай бұрын
ለቤቱ አዲስ ነኝ ማዘርን አይቼ ነው የመጣሁ የኔ የዋህ እናት ልደትዬ እድሜና ጤና ትስጥልን❤❤❤🙏🙏
@nwesencellmen5322
@nwesencellmen5322 5 ай бұрын
በትክክል ምስኪኖች ምን ያውቃሉ የገጠር ሰው የውሃና የከተማ ሰዎች ነገርን ተንኮልም የምንጠመጠሙ እግዚአብሔር ብቻ ሰላሙን ሀገራችን ለኢትዮጵያ ያምጣልን እኔ እሄዳለሁ ጎጃ በጣም ነው የምወደው እሙዬ አንችልም እናትሽም በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
@brukie7774
@brukie7774 5 ай бұрын
የኔ እናት የኔ የዋህ እንደው የማይቆጠር እድሜ ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️
@አማራነኝአወፋኖነኝ
@አማራነኝአወፋኖነኝ 5 ай бұрын
ሆድ ይፍጀው አልፎ ይህ ጊዜ ታሪክ ሆኖ አይተንው እሙዬ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madina-pg8yk
@Madina-pg8yk 5 ай бұрын
በጣም እዉነት አልፎ እናየዉ ይሆን😢
@ራቢTubeራቢይቲዮብ
@ራቢTubeራቢይቲዮብ 5 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ
@selamtenayoutube
@selamtenayoutube 5 ай бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት እሙየ የኔ የዋህ እንኳን ደስ አለሽ
@yenetube2367
@yenetube2367 5 ай бұрын
ከእናቴ ጋር ቁጭ ብዬ የማወራበት ቀን ራቀኝ ኡፍፍ ስደት ብቻ ላይነ ስጋ ያብቃን ከቤተሰቦቻችን የስደት እህቶች ወንድሞች እሙዬ እናትሽን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ የኔ እናት ደጉ ባላገሩ ገጠር መሆኔን እኮራበታለሁ ❤❤❤
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 5 ай бұрын
የኔ ደግ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት የኔ እናት እሙዬ አቺም መልካም ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰
@turyetoore6938
@turyetoore6938 5 ай бұрын
አይዞዎት እማማ ይህ ጨለማ ይነጋል ተሠቃያችሁ ሚስኪኑ ወገኔ አላህ ከተበዳይ ጎን ነው እማማ በጣም ያሳዘኑኝ አንገታቼውን ደፍተው
@comcell2827
@comcell2827 5 ай бұрын
ውይ ውይ ውይ እኔን አፈርልብላ የኔ የዋህየ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ እናታችን ግብዣውን ተቀብለናል የኔ እናት እሙ ታድልሻል በውነት የዋህንን ከሳቸው እደወሰድሽው ያስመክራ❤❤❤❤❤
@tigistashagre7711
@tigistashagre7711 5 ай бұрын
የኔ የዋሃ እናት የኔ ደግ ያገሬ ሰው የዋሁ ገበሬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ
@rttyudghj9432
@rttyudghj9432 5 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ ባአላህ አላህ እድሜ ይስጣችው❤❤❤❤❤
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 ай бұрын
የእኔ እናት እንዴት ከረሙ እንግዴ በካሜራው ሰብሰብ ብለን እንመጣለን እዴሜ ይስጡት እእእ ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልን እሱ ይጠብቅል ጠዋት ማታ የምታመሰግኑት ምን ለማቀው ሕዝብ ሰላሙን ያውርድልን ❤❤
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሸ አማራየ የኔ የዋህ ህዝብ የግዜር እግዳ ሥትለዉ እግርህን አጥቦ ወተት ፍትፍቶ የሚአጎርሥን ለዚህ ህዝብጦርነት አይዞን አማራየይህም ያልፍል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askal2672
@askal2672 5 ай бұрын
ማርያምንሰትል ይሚስማኝነገርስ የኔእናት እድሜናጤና ይስጥሽ 💓💓💓💓💓💓♥️♥️♥️💖🥰🙏🤲
@assistanthome578
@assistanthome578 5 ай бұрын
የኔ ደግናት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለናቶቻችን ❤❤
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
ልክ ነወት ከተማ ግማሹ ሰለጠን ብለው ከሀይማኖትና ከባህል የወጡ ናቸው። ግማሹ የተማሩ ኣራዶች ናቸው❤ ብቻ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን ያረብ😢
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ
@ዘይነብዩቱብ-ኸ9ጰ 5 ай бұрын
​@danat-Tube242ደምሪኝ
@samrimengesha2770
@samrimengesha2770 5 ай бұрын
እሙዬ እናትሽን ስላዬኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል የኔ የዋህ ልጅሽም አደገልሽ ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ ቅን ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ የናትሺን እድሜ እንደማቱሳላ ያርዝምልሽ ከጤና ጋ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ድረሽ ደስታሽን እንጂ መከፋትሽን አያሳዬን እናትሽን ደሞ በፕሌን ላኪያቸው ሀሳቡ እራሱ እዳ ነው እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን የሀጥያታችን ብዛት ዋጋ እያስከፈለን ነው ሰው ወደ አውሬነት ተለወጠ ይማረን ይታረቀን ፈጣሪ ሁላችንም በፀሎት ወደ እግዚአብሔር ማልቀስ ነው ይሄን የአውሬውን ዘመን እንዲያሳልፍልን
@alami5787
@alami5787 5 ай бұрын
የኔ እናት ማሪያምን በጣም ነዉ ደሥ ያለኝ ሣያቸው እንባየ መጣ ደግነታቸው መሥክ ሞልቷል አሉ እንመጣለን እድሜና ጤና ይሥጥልን እማየ እኔ የሠው ፍቅር ናፈቀኝ እውነት ❤❤❤
@Ahadu21.
@Ahadu21. 5 ай бұрын
አቤት ደግነት ኢትዮጵያዊነት ያላቸው ደርባባ እናት ጤናዎትን ይጠብቅልን አምላክ አሜን 🙏🙏🙏
@salammengasha7327
@salammengasha7327 5 ай бұрын
የኔ ውድ እናት አምልካ እርዥም እድሜ ይሰጥልን እመቤት የኔ ጀግና እሴት የምር በጣም ነው ፈታ ያልኩት ይህን ደግ ህዝብ ነው መከራ የሚያው😢😢😢😢😢😢😢
@Dusta-e6z
@Dusta-e6z 5 ай бұрын
በዉነት በጣም ደስ ሲሉ የናተን ንፅህና ተመልክቶ ፈጣሪ አለሁ ይበለን🙏🙏🙏ማዘርየ እዲሜና ጤና አሁንም ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@الحمدلله-ط5د4ح
@الحمدلله-ط5د4ح 5 ай бұрын
ይኒእናት እርጅም እድሜ ክጤናጋር ይናንት ፀልት ዶአ አግራችን ስላም ያድርግልን እውንትግጥርብጣምነመውድው
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 5 ай бұрын
የገጥር እናቶችኮ የዋሆች ናቸው አላህየዋ ለነዚህ ንፁህ የዋሆች ስትል አገራችንን ሰላሟን መልስልን
@MrsJoynob
@MrsJoynob 5 ай бұрын
መሻላህ ደሥሢሉ ማዘር እድሜና ጤና ይስጦወት❤❤❤
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 5 ай бұрын
ውይይይ የኔ እናት ለእኛ ቀርቶብን ከሌለ እንኳ እንግዳ ታጠግባለች በፍጹም አይኗ ትንሽ አይወድ ሠው በልቶ የጠገበ አይመስላት የኔ እናት ኑሪልኝ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 ай бұрын
የኔ ንፁህ አናት ሱሪ ለባሾች ስርአት ተማሩ ከናታችን በተለይ እብርታችሁን ከፍታችሁ የዳቢሎስ መነሀርያ የሆናችሁ 😢. አቤት ስርአት እኔ የገረመኝ ስፈትሉ እግራቸው እዳይታይ ያላቸው ጥንቃቄ የኔ ፍቅር❤ አየ አማራየ ባጎረስህ ተነከስህ 😢 በቃ እንመጣለን እማሚየ የኔ ደስታ❤
@alemituabera8681
@alemituabera8681 5 ай бұрын
የኔ የዋህ እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልሺ
@zeminaydessy9531
@zeminaydessy9531 5 ай бұрын
አይ እታተይ እግዛብሄር እድሜና ጤና ያድልሽ የጎጃም ሰዉ የታወቀ ነዉ ሰዉ ሲወድ አይ ጎጃም ሀገሬ ❤❤❤❤❤ሰላምሽ ናፈቀን❤❤❤❤
@ወርቅየይመር
@ወርቅየይመር 5 ай бұрын
የኔ ናት አውይ ደስ ስትሉ ለናቶቻችን እድሜ ይስጥልን❤ እኛንም ለዚህ ያብቃ እናቶቻችን ጋር እንደዚህ እንደሰት😥እሙየ ደሞ አለባበስሺ ጋር አመሮብሻን
@f.8096
@f.8096 5 ай бұрын
የአላህ የዋህነቷ አዬ የገጠር ሰው ማዘርዬ አላህ ይጠብቅሽ እርሜና ጤና ይስጥሽ የዋሁ የገጠርሰው በልቶ ይጠግባል የማይሉ አይይይ❤
@Zanyb462
@Zanyb462 5 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስሉ ❤❤❤አይለያቹ እናት ና ልጅ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ🎉🎉🎉
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 ай бұрын
እሙዬዬዬዬ ለናትሺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልሺ ❤❤❤❤
@ገነትየማርያምልጂ
@ገነትየማርያምልጂ 5 ай бұрын
የኔ ናት እግዚአብሔር በሰላም ከቤትዎ ያስገባችሁ አይይይ የዚህን የየዋሕ ሕዝብ እንባ ያብስ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 5 ай бұрын
እማዬ ትንሽ እዚህ ይቆዩ ምክንያቱም አሁን በጎጃም በጦርነቱ ምክንያት ደህና አይደለም💔💔 ጎጃም የት እኔ መጣለሁ 💖 ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን ሁሉ ይጠብቅ🙏 ኣሜን🙏🙏🙏
@መቅደስሞላ-ጸ1በ
@መቅደስሞላ-ጸ1በ 5 ай бұрын
የኔ እናት አይ ደጉ ወገኔ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እሙዬ እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@mekdistube
@mekdistube 5 ай бұрын
የእኔ እናት እሙ ብዙም አላይሽም ነበረ እማየን ብየ ገባሁ እርጅም እድሜ ይስጥልሽ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በግ ነው እዉነታቸውን ነው😂😂😂 የግዚአብሔር ሰላምታ ማይወዱ
@maryshara4466
@maryshara4466 5 ай бұрын
እሙ ማሚን አዳድ ቦታዎችን አሳያት እኛንም ፍታ ታድርገን በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@yekedusenateyutubየቅዱስእና
@yekedusenateyutubየቅዱስእና 5 ай бұрын
ደጉ የሀገሬ ሰው የኔ እናት ሺ አመት ያኑርልሽ እሙዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tubeysikit
@tubeysikit 5 ай бұрын
አይ አልሃምዱሊላህ ሀገሬን እወዳታለሁ ባህላችንም ቆጆ ነበር ግን ዘረኞች ሀገሪቷን አበላሿት አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤
24:58
Helu Tube
Рет қаралды 66 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 4,3 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
(ያመል ሰዉ ክፍል 3)
17:14
Emebet Kassa
Рет қаралды 17 М.
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 170 М.
/ያመል ሰዉ (ክፍል 2)
11:34
Emebet Kassa
Рет қаралды 13 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 27 МЛН