KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"አንዷ እህቴ ከአባታችን ወለደች!" አባቴ እኔና 3እህቶቼን ደፈረን! እናታችን ታውቅ ነበር! #ethiopia #habesha
45:11
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
39:55
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:22
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
የጋሽ ስብሀት ፍቅረኛ“ካገባኝ በኋላ 4ሚልዮን ብረ ዘርፎኝ ጠፋ!ራሴን ላረፋ....”
Рет қаралды 19,141
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 766 М.
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Күн бұрын
Пікірлер: 68
@muluworkteklu7518
Ай бұрын
ከጋሽ ስብሐት ፎቶ ይልቅ የዘራፊውን ፎቶ ብትለጥፊው ይሻላል፣አንድም አፋልጉኝ ነው፣ሌላም ሴት እንዳያታልል ማስጠንቀቂያ ይሆናል።እግዚአብሔር ይርዳሽ፣ያስገኝልሽ።
@ይስሀቅአብርሃም
Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አንቺ ጤና እግዚአብሔር ይረዳሻል በተቻለሽ አቅም ሀገርሽ ግቢ መናዬ ሁሉም ኢትዬጲያዊ በአካውንቷ የ መቶ ብር ቻሌንጅ ብናደርግ
@ethiopialove2772
Ай бұрын
ምን ማለት ነው ታሞ አለመጠየቅ? መውደድሽ ማፍቀርሽ ምን ላይ ነው? ለዝናኚ ሄደሽ ብር እርዱኝ ትያለሽ ሰው ፈልጊና ወጣ ብለሽ ስራ ፈልጊና ሰርተሽ ተመለሽ ሁሌ ልመና ይደብራል አተርፍ ባይ አጉዳይ:: ውጪ ተማምነሽ ሥራ አለመስራት ይሄ ውጪ ስንታችሁን አሳበዳችሁ የማታውቁት ሀገር እንሄዳለን ብሎ ኑሮን ማበላሸት:: ጥፍርሽን መሞረድ የለመድሽ ዱባይ እንዴት አድርገሽ ትኖሪያለሽ? እህቶችሽን የሚሰሩትን ስሪ ውጪ ብሎ መብላት የለም ዶላር ዝም ብሎ እንደምታወሩት አይገኝም ማንስ ያስጠጋሻል ሽንት ቤት እያጠቡ ጤነኛን ሰው እርዱ እያላችሁ የምታቀርቡ ዩቱበሮች አስቡበት ስንት ደሃ የሚረዳ እያለ ውጪና ስሪ እርዳታ ለምደው ነው እረጂዎችም አስተውሉ
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
ትክክል አባባ
@user-em6ob9lh7y
Ай бұрын
አይዞሽ ጠንከር በይ የማያልፉ ነገር የለም
@nunuyene703
Ай бұрын
የኔ እናት የደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል ግን አንቺ ቢያንስ ድባይ ሄደሻል የሚሰራበት ሀገር ነሽ ስራ ሳመርጪ ስሪ አይዞሽ
@Sariy191-w8f
Ай бұрын
እህቶቼ ፈጣሪ ከዘራፊ ባል ይጠብቃችሁ❤
@سعدتبلقائك.منفضلك
Ай бұрын
ባሏ አይደለም
@سعدتبلقائك.منفضلك
Ай бұрын
ባሏ አይደለም
@መሲፒያሣስፈሬናፈቀኝ
Ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሆኖ ነው ከልመና አልወጣ ያለው እጅ እግር ኖሮት አቅም እያለው የእርዱኝ ሰቆቃ እሚያበዛው ስንት እሚረዳ ምስኪን እያለ እንደእንቺ እይነቱ ሙሉ ጤና ላለው ቢረዳም በአምላክም ዘንድ ተቀባይነት እይኖረውም ለፅድቅም አይሆንም እህቴ ዝቅ ብለሽ ስራ ያገኘሽውን ስሪ ስራ እሚስራበት እግር ነው ያለሽው ሆ
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
ዝቅ ብላ መስራት ጠልታ ነው እንጂ ሥራ ሞልትዋል
@mizankassa9854
Ай бұрын
የት ነው ሚሰራ ያለው እስኪ ለኔ ጠቁሙኝ ዱባይ ነው ያለሁት ሙ@@meseretdibabe8020
@ሰላም-ዐ1ሐ
Ай бұрын
ምናለ ባትቀልዱ አልበዛም. ስንት ሚላስ ሚቀመስ የሌለው ስንት አለ
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
በትክክል
@henokbrehanu9426
Ай бұрын
Egna ezi kiray mekfel aktonal dubay hona erdugn?? Hoo
@lemlemlejaj
Ай бұрын
ዱባይ ነሽ ስሪ ልመና በቃ የጠፋው ጠፋ ያልሰራ አይብላ ይላል መፀሀፍ ቅዱስ
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
እውነት ነው
@سعدتبلقائك.منفضلك
Ай бұрын
አጭበርባሪ ንች፣ ሜድያውም የአጭበርባሪ ጠበቃ። የሚዋጣውን ገንዘብ የሚካፈሉ ሜድያዎች አሉ ይባላል
@TsehayUmaMolla
Ай бұрын
እሷ መስራት የምትችል ሰው ናት አየር ለመቀየር ዱባይ የምትሔድ ሴት እርዳታ እርዱአት ማለት ይከብዳል ስንት ድሐ በአለበት አገር ትስራና እራሷን ትቻል
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
ትክክል
@Lemishe
Ай бұрын
ታዲያ ምን አረጉኝ ነው ? አገኝ ብላ ማጣት በእዚህ እድሜ ውጪ ለመውጣት ብላ ከተበላች ትቻለው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የራሱ ሰቆቃ አለበት !
@ይስሀቅአብርሃም
Ай бұрын
አትፍረድ አንተ ድንጋይ ራስ ነገን አታውቅም አፍህን አትክፈት
@Habesha-t5w
Ай бұрын
የኔ ሴት ወይዘሮ ስወድሽ መናዬ እንኴን አደረሰሽ ላዱሱ ዘመን ❤
@አሜን-መ3ዘ
Ай бұрын
የጋሸ ስብከትን ስም እና ፎቶ መጠቀም ለምን አስፈለገ ታዲያ እራስሽን ቻይ እዛው በተዋቂ ሰው ስም ሚዲያውም አንችም ተጠያቂ ናችሁ እኔ እሳቸው አደረጉ ልትይ መስሎን ተወናበድን የዘረፈሽን የማታውቂውን ሰው ፎቶ ለጥፊ 😢😢😢😢
@fikirhaile4461
Ай бұрын
Sweden ለመሄድ 4 ሚልየን መክፈል የሚችል፣ተሸውዳ ስትናደድ እየር ለመቀየር ዱባይ የምትሄድ ሴትዮን ብር እርዳታ መጠየቅ ልክ አደለም።ሚድያ መድረስ የማይችሉ የእውነትም እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ብዙ ምስኪኖችን እርዱ።
@netsanethAndinet
Ай бұрын
ጊዜሽን የበላሽው ስብሃትን ስታገቢ ነው እኮ። ወጣትነትሽን የተጫዎትሽበት።
@Abeta-nc5gd
Ай бұрын
ልክ ብላችሆል
@belayneshzerihun7276
Ай бұрын
እርስ በርሱ የሚጋጭብኝ ነገር ሰማሁ። ዱባይ መስራት እነረዳልቻለች፣ ወደ አገር ቤት መመለስ ብትፈልግም ምንም ሳትይዝ መመለሱ እንደከበዳት ትናገራለች። መስራት ካልቻለች ከየት አምጥታ ነው ገንዘብ ይዛ ወደ ኢት የምትመለሰው?የትራንስፖርት የሚሆናትን ገንዘብ ከረዳናት በእንዲህ አይነት ችግር ውስጥ ካለች የግድ ወደ ኢት ለመመለስ ገንዘብ መያዝ ግዴታ ነው ወይ?
@Helen-m1y
Ай бұрын
ወይ ጉድ ደፋር
@bintyusuf4933
Ай бұрын
አያዞሺ እህቴ
@Melaku-u3u
Ай бұрын
ስልክሽን ቴክስት አርጊልኝ
@jimihune9650
Ай бұрын
እና ጎፈንድ ሚ ነው. ?
@ambaye3115
Ай бұрын
እስትንፋስሽ ካልተቋረጠ በስተቀር አሁንም ብሩህ ተስፋ አለ:: ስለዚህ መተንፈስ መኖር ነውና ኑሮሽ ላይ ተስፈ አትቂረጪ::
@ያህያYahyawe-s1r
Ай бұрын
በስደት ሆናችሁ ቤተሰቦቻቹን የምትናፍቁ ሁሉ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ጉሉ አሚን 🥹🤲🤲🤲🤲🤲❤️🥰🥰
@سعدتبلقائك.منفضلك
Ай бұрын
አላገባትም፣ አጣርቻለሁ። እሱም አጭበርባሪ፣ እሷም አጭበርባሪ፣ ሜድያውም የአጭበርባሪዎች ጠበቃ፣ ስንት በእውነተኛ ትዳር የተጎዱ እያሉ።
@MrGo2adam
Ай бұрын
I thought you were talking about Ato Sebhat Nega
@targettube4968
Ай бұрын
ልምና አቁሚ ስርተሽ ብይ።ዱባይ የስራ አገር ነው። ዝቅ ብለሽ ስሪ።
@temayob906
Ай бұрын
በውስጥ አናግርኝ እህቴ መቸገር ያለ ነው
@elleniafework9926
Ай бұрын
I observe modern beggers are flooding day by day.
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
Ай бұрын
ርሱ አልገባኝም ጋሽ ስብአት ሞቶ የለዴ
@سعدتبلقائك.منفضلك
Ай бұрын
ጋዜጠኛ ተብየዋም የአጭበርባሪ ተባባሪ ሳትሆን አትቀርም፣ ይጠየቁ
@tsehayarega848
Ай бұрын
please. Back to. Ethiopia
@godislove5271
Ай бұрын
ENDEGEBASH WUCHEW
@samson1991
Ай бұрын
በመጀመሪያ ሙሉ ክፍያ አይከፈልም ሁለተኛ 4ሚሊዮን ብር ዱባይ ሄደሽ ያጠፋሽውን ብር ደምረሽ ካልሆነ ለእስዊድን ፕሮሰስ በግማሹ እንኳን አያዋጣም።
@edombekelekumssa373
Ай бұрын
ታሞ ካላስታመምሽ ሞቶ ካልቀበርሽ ታድያ ...............?
@AsQw-fu4uq
Ай бұрын
እኮ ዝምብሎእወደዋለሁአለ ምንወረኛዋናትሲጀመርዱርየሴትናት እሱንየቀረበችውምድሮ ለዝናንለገንዘብነበር ሲያጣ ወርውረውሔደች ሀጢይትሽነው ይበልሽ ደግሞውጭሁነሽልመና
@amam5874
Ай бұрын
አዎ ብርና ዝና ፈልጋ እንጂ ሰውየውን ወዳው አይደለም የቀረበችው እና አሁንም በሱ ስም ለመጠቀም እየሞከረች ነው
@ወጊድይሁዳ
Ай бұрын
የስብሓት ሚስት ሆና ባትለምን ነበረ የሚገርመኝ። ስብሓትን ስታገባ ኣንድ ስህተት እንዳለ መገንዘብ ኣለብን።
@TitaEthiopiaEldukonjo
Ай бұрын
ቃልኪዳን ታደሰ ናት የኔ ስም ነዉ ከነ አባት ስምዋ መና ቃልኪዳን አበራ ተዋናይ ናት
@Ya-rm4qp
Ай бұрын
ስብሃትን ለገንዘብ ነበር ይባላል የቀረበችው ።።ዱርዬ
@selamselina1321
Ай бұрын
ለዝና ነበረ
@Ya-rm4qp
Ай бұрын
@@selamselina1321 ንብረት ያጣል እንዴ?
@samrialem1917
Ай бұрын
Dubai new yalshew lemen aserem
@Abeta-nc5gd
Ай бұрын
ጓደኛሸ ዛሪ የት እንዳለ ታውቂያለሸ ?
@abelbeti640
Ай бұрын
Tkklga khuna telfonu mnenatune yawetawele gone forged endayhune
@Abeta-nc5gd
Ай бұрын
ቃልኪዳን ታደሰ ናት
@JawsawFano-eh4zt
Ай бұрын
4 ሚልየን ለ ስዊድን እረ ተው እባካችሁ የማይመስል ነገር አትንገሩን
@Liya-gt2ds
Ай бұрын
ዱባይ ሰራ ሣመርጪ ምሠሪ ከሆነ ዱባይ ንግስት ሆነሽ የምትኖሪበት ሀገር ነዉ ምን ያነፋርቅሻል በሽታ ይዛት መታሚያ ያጣች እኮነዉ ምትመስለዉ
@liliykebede5467
Ай бұрын
Mendenew hule lemna akale mulu hulu lemeno ende yehonal
@DanielleKing-n7z
Ай бұрын
Young Joseph Jackson Cynthia Walker Nancy
@TigestTesfay-e7d
Ай бұрын
ዱባይ ተቀምጦ ልመና ወተሽ አሰሪም
@edenworku471
Ай бұрын
Seri sent be besheta miskay ale......kebtachu ahunes
@CalmDachshund-ng5hz
Ай бұрын
ብልግና ጌጡ ጋዜ ጤኛ የምታቀርቢዉን አጣሽ
@Tewabech-x3z
Ай бұрын
ሰርተሽ ብይ ጤነኞ ነሽ ዱባይ የስራ አገር ነው ካልሆነልሽ አገርሽ ተመለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ስንቱን ይርዳ?
@mataralsuwaidi3463
Ай бұрын
አንቺ ቆሻሻ በምን ልታወቅ ነዉ ስበሃት የተከበረ ደግ የሰዉ ገንዘብ የማይፈልግ ነበሩ😂
45:11
"አንዷ እህቴ ከአባታችን ወለደች!" አባቴ እኔና 3እህቶቼን ደፈረን! እናታችን ታውቅ ነበር! #ethiopia #habesha
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 1,5 М.
39:55
Anchor Media ሰራዊታችንም አንድ ሁኑ እያለ ጫና እያደረግብን ነው - በቅርቡ አንድነታችንን ለኢትዮጵያ ህዝብ እናረጋግጣለን - አርበኛ አስረስ ማረ
Anchor Media
Рет қаралды 17 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 13 МЛН
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
Masomka
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:31
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
Hungry FAM
Рет қаралды 10 МЛН
52:29
የጋብቻውን ፎቶ እና ማስረጃ አወጣች | የታዋቂው ደራሲ ሚስት ራስን_ የማ*ጥፋት ሙከራ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 45 М.
40:33
‘’አቦይ ስብሀት ሲሞት አልቀበርኩትም’’ የጋሽ ስብሀት ፍቅረኛ | Sebhat Gebre-Egziabher | Amazing Love Story
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 45 М.
33:42
አነጋጋሪው ወርቅ! "ወደሀገሬ ገብቼ ትግሉን እቀጥላለሁ" ስለ400kg ወርቅ አዲስ ነገር! #ethiopia #Lidetuayalew #ethiopianpolitics
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 7 М.
41:29
ጎዳና የወጣችው ድምፃዊት | EBS ላይ የተሰራው ስህተት ብዙ ነገር አሳጣኝ | ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ | በከተማችን ሃብታሞች የሚደፈሩት ወንድ የጎዳና ህፃናት
Shema Tv | ሸማ ቲቪ
Рет қаралды 361 М.
25:30
Girum Tereka - ሁለት ማራኪ ታሪኮች ስለ ሎተሪ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 25 М.
29:14
[ፊልም የሚመስል ታሪክ] “አባቴ ሊ*ደ*ፍ*ኝ ሲታገለኝ በመጥረቢያ መትቼ ገ.ደ..ኩ.ት”
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 60 М.
30:01
[ያልታበሰው የእናት እንባ!] " የገዛ ልጄ ቤቴን አሽጣ ከዳችኝ ፤በጎረምሳ አስደበደበች፤ጎዳና ወጣሁ!" #ethiopia #ebstv
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 4,9 М.
49:51
ባሌን ከውሽማው ጋር ‘እጅ ከፍንጅ’ ያዝኩት! ዱባይ ለ15 ቀን ቆይቼ ብመጣ ተለዋወጠብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 367 М.
32:03
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
ቤተ ሰማይ Bete Semay
Рет қаралды 104 М.
18:17
ስለፋኖ ድርድር በተመድ ቀረበ፣ የጃዋር “ወታደራዊ አፈሳና እገታ”፣ “አደጋ ላይ ነን” ር/መስተዳደሩ፣ በህወሓት ቀውስ የታፈኑት ሰው፣ የድሮን ጥቃት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 102 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 1,3 МЛН