#አሁናዊው_የነቢያት_አገልግሎት_አከራካሪው_ጥምቀት_pastor_kassahun_lemma_ministries

  Рет қаралды 12,519

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@MesitarkagnGlory
@MesitarkagnGlory 14 күн бұрын
God blessed
@ZelekeMekonnen-j1g
@ZelekeMekonnen-j1g Күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ካስሺ በጣም ነው ሁለታችሁንም የማከብረው የምወዳቹ ጥሩ ቆይታ ነበር አመሰግናለው ተባርካችኋል ከነብይ ጌቾ ጋር ገርጂ ሙሉወንጌል ብዙ ጌዜ ጋብዤው አብረን አገልግለናል ከአተም ጋር ካስሺ በመናፍስት ዙሪያ ከአስፍሺ ጋር መተን እናገለግል ነበር ክብር ለጌታ ይሁን
@Almazgizawalmazgzyahoocom
@Almazgizawalmazgzyahoocom 9 күн бұрын
ተባረኩ ክብሩን ለእግዝሐብሄር
@Mom2023new
@Mom2023new 14 күн бұрын
ካስዬ! የጌታ ፀጋና ሰላም ዘወትር ይብዛልህ! በ2014 በሚዲያህ የለቀቅሁት እውነተኛ የእግዚአብሔርን ድምጾች የሚለውን ልኬልህ ነበር፣ ዛሬ በሚዲያህ ላይ ለቀኸው ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ተጨማሪ መልእክቶችንም ስለምጨምር እንደገና ልኬልሃለሁ! ተባረክ
@solomonasfaw9899
@solomonasfaw9899 11 күн бұрын
I am so happy God bless you prophet ❤❤❤❤
@Tizu508
@Tizu508 14 күн бұрын
ፓስተርዬ እኔንም አንድ ቀን አንተጋር እቀርባለው በጊዜው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ የልብህን ቅንነት እወደዋለው❤❤
@Blessed534
@Blessed534 9 күн бұрын
ካሲየ! ጨወታውና ቀልዱን ቢቐር እና ቁምነገሩን ብቻ ብታቐርብ መልካም ነው። ተባረኽልን።
@jesusislord3894
@jesusislord3894 8 күн бұрын
ቀልድ እና ጨዋታ ጥሩ ነውኮ እድሜ ይጨምራል
@Blessed534
@Blessed534 7 күн бұрын
@@jesusislord3894 ለ ሁሉ ግዜ ኣለው። በቀልድ ግዜ ቢቀለድ፡ በጨዋታ ግዜ ቢጨዋት፡ እንዲሁም እንደዚህ የከበረ የመንፈሳዊ ሲሆን ደግሞ፡ መንፈሳዊ ሲሆን ያምራል፡ ርዝነትም ኣለው ለተመልካችና፡ ከዚህ መማር ለሚፈልጉ። Proverbs 25 አማ - ምሳሌ 11: የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤ የጊዜው ቃል እንዲሁ ነው።
@fitsumbarega4318
@fitsumbarega4318 11 күн бұрын
God bless you gech selayhu des belognal
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 14 күн бұрын
Egzabher yebarkachew tebarku
@GQKTMDFF
@GQKTMDFF 14 күн бұрын
Kumneger lay bitatekur Kasiye!!! Malet ahun sile wuhawu....
@ruth5624
@ruth5624 12 күн бұрын
More blessings ♥️♥️♥️🗝️🙏🏿
@barakabaraka5379
@barakabaraka5379 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 13 күн бұрын
የመጀመሪያው 10 ደቂቃ በቧልት አለቀ😮 what is that about?!
@alphamale617
@alphamale617 Күн бұрын
Kassahun ahunm tamenezeraleh weys niseha gebteh akumehal 😢?
@hanahana445
@hanahana445 12 күн бұрын
ዘመናቹ ይባረክክ❤
@MesitarkagnGlory
@MesitarkagnGlory 14 күн бұрын
God blessed
@fitsumbarega4318
@fitsumbarega4318 11 күн бұрын
I am so happy
@wudetariku1639
@wudetariku1639 14 күн бұрын
Ameeeen..ameeeen.ameeen
@ElsabetSisay-d5l
@ElsabetSisay-d5l 14 күн бұрын
ፓስተር ካስሽ ትክክለኛ ጥያቄ ጠይቀኸዋል መልሱ ግን አጥጋቢ አደለም ካመንክ በሀላ ተጠመክ ስትለው እንዳልተጠመቀ ተናግሯል እራሱ ሳይጠመቅ እንዴት ነው እሱ ጋ የመጡትን የሚያጠምቀው መጀመሪያ መጠመቅ የለበትም??? ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቃሉ ነው ወይስ ከኦርቶዶክስ የመጣ አይጠመቅም ነው አባባሉ ምክንያቱም በራሱ ቸርችም ሙስሊሞች ላይ ትኩረት እየሰጠ ነው ሙስሊሞች ይጠመቃሉ እያለ ነው??? ሲቀጥል መንፈስ ቅድስን ኦርቶ ማህሌት ላይ ተቀበልኩ ብሏል እና ብዙ ነገሩ ያወዛግባል መንፈስን መርምሩ ይላል ቃሉ......
@ibrahimkedir1915
@ibrahimkedir1915 13 күн бұрын
የሚገርም ነው
@samra1997
@samra1997 13 күн бұрын
በጣም ትግስተኛ ነው ሰውየው ጥሎ አለመሄዱ ስለውሃው
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 14 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ዉስጥ ልሳን የሚባል የለም አባቴ ቤተመቅደሳችን ከራስዋ ዉጪን አታስተናግድም😮😮
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 13 күн бұрын
እናቱ ምን ማለት ነው ? አስረጅኝ please 🙏
@TesfayeDejene-g8w
@TesfayeDejene-g8w 3 күн бұрын
ምን ሆነሽ ነው? እግዚአብሔር እኮ ሉዓላዊ ነው
@lozabogale3561
@lozabogale3561 14 күн бұрын
ልሳን ተሞላው ስኢል ዘምር ከምትል እንዴት እንደተሞላ ብጠይቀውጥሩ ነበር
@yade716
@yade716 9 күн бұрын
ያመነ የተጠመቀ የሚለው መሰረታዊ ነገር እንዳይረሳ የ40 ቀኑ ጥምቀት አይባልም? የአንድ ሃይማኖት አባል የምቶሆንበት ስርአት እንጂ።
@Mimi-l7i4s
@Mimi-l7i4s 6 күн бұрын
Akalu.ahunm .yeseral.motn.behiwet.azenn.bedesta.wurdetn.bekbr..chigrn.bekbr.ylewuthal.kalu.ahunm
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 14 күн бұрын
ሎተራን እንዘምረው ነበር!!!
@Mimi-l7i4s
@Mimi-l7i4s 6 күн бұрын
Wuhawu.wedeweyn.theg.melewuth.werdetachewun.bekbr.newu.yaswegedewu.ahunm.kalu.yserial.wurdeetachinn.bekbr.lewuthwal.
@Ethiopipian
@Ethiopipian 14 күн бұрын
AmenAmenAmen❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@tesfayeabebe-b6d
@tesfayeabebe-b6d 4 күн бұрын
ዝም ብሎ የሚመጣ መንፈስ የለም መጀመሪያ ያመነ የተጠመቀ ይላል ማር16(መጽሐፍ እደሚል መጀመሪያ ወንጌል መስማት ያስፈልጋል እንዲህ አይነት ውሸት አይጠቅምም ሐራ ስራ 10 እንደሚል መቀበል አለብን ሰው ከሚያወራው ተነስተን አናውራ)
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 күн бұрын
መጥምቁ ዮሐንስ በመንፈስ የተሞላው አምኖ ተጠምቆ ነወ?
@MesitarkagnGlory
@MesitarkagnGlory 14 күн бұрын
God blessed
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
21 September 2024
1:07:52
አስተርእዮ__Tube
Рет қаралды 2,4 М.
"በእምነት መሻገር "     በፓ/ር ማቱሳላ
1:09:05
Zema SA tube ዜማ ኤስ ኤ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН