#ወንድ_ወንድ_የሚያጫውታችሁ_የህይወቴ_ትልቁ_ጠባሳ_pastor_kassahun_lemma_ministries

  Рет қаралды 27,773

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 253
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 3 ай бұрын
Wow who is this men ? I don’t know him and why he was in jail but half way through this interview I like this brother Ethiopian people need to learn to forgive and apologize and love each other ❤especially those who are in Christ ✝️the first time I’m watching this channel interview I know the interviewer men his gospel singer ❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
እኔም!!!I don't know what he did, but I agree with him😮
@tigistsimie6378
@tigistsimie6378 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በድጋሚ ስላየው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽና 🙏🏾😍
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx 3 ай бұрын
ጌታ እንዲረዳህ ፀጋውንም እንዲያበዛልህ ፀሎቴ ነው
@tshaeykebede194
@tshaeykebede194 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ የባርክህ የግዛቢሒር መንፍስ ያለበት እዲህ ነው ከፍያለው እውድሃለሁ ጌታ ያበርታክ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 3 ай бұрын
ከፌ ግልፅነትህ ሰውን ይገዛል!!!!!!ሌላው በኛ ሀገር ይቅርታና አመሠግናለሁ እነደባህል ቢያዙ የት በደረስን ነበር ጌታ ይርዳን !!!!!!!ዋናው ነገር አንተ በእግዚአብሔር ም ሆነ በሰው ፊት ጉዳይህን ጨርሰሃል።ተባረክ!!!!!!!!!
@hanaweba1541
@hanaweba1541 3 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ወደ ጌታ እቅፍ ተመልሰህ መጣህ እሱ ሁሌም የምህረት አምላክ ነዉ። እንወድሀለን።
@berhanuwoldemariam209
@berhanuwoldemariam209 3 ай бұрын
ይገርማል ላለመስማት ሞክሬ ነበር በቀድሞው ሕይወቱ አስቤ ስሰማው ግን ላለመስማት ባደረኩት ሁኔታ ተፀፀትኩ የሚገርም ለውጥ መመለስ ነው ደግሞ ሀሳቡን መግለፅ የሚችል አዋቂነት አይቸበታለሁ በሩታ የእንደገና አምላክ ኢየሱስ ጌታ ነው::
@felekechmohamed9059
@felekechmohamed9059 3 ай бұрын
እንኳን ጌታ እየሱስ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እንደ እግዚአብሔር ያለ የለም
@ashemanall
@ashemanall 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል። በነካ እጅህ ስተህ ያሳትካቸውን ሰዎች በቋንቋቸው አናግራቸው ።
@elsagebre5418
@elsagebre5418 3 ай бұрын
አንተ ልጅ አንደበትህ ይባርካል በጌታ በኢየሱስ ስም በቀረው ዘመንህ እግዚአብሔር ይጠቀምብህ ብዙዎችን ወደ መንግስቱ ለመጥራት ይጠቀምብህ ካስዬም ተባረክ.
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 3 ай бұрын
ከፍያ በእውነት እኖድሀለን ይህን የመሰለ ስንቱን የሚቀይር የተቀባ አንደበት ነው ያለህ ገና አባታችን አንተጋር ያስቀመጠልንን ቃል እንድታቀብለን እንጠብቃለን በ 2ቱም ክፍል የነበረው ጊዜ አስደናቂ ብዙ የተማርኩበት እየጣፈጠኝ ያለቀ የህይወት ትምርት ያገኘውበት ነበር ካስሽ አንተንም እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤
@mimigirma1186
@mimigirma1186 3 ай бұрын
Wow ይረዳል ይደግፋል ሰዉ ያደርጋል ጌታ ።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 3 ай бұрын
ንኳንም ዠጌታ ምህረት የበዛልህና ወደ ቸሩ ጌታህ ተመለስክ:: እግዚኣብሔር ይባረክ!!
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 3 ай бұрын
ለምርጦቹ ያቆየውን ምህረት ነው ያፈሰሰልህ!!
@AshenafiBogale-k8s
@AshenafiBogale-k8s 3 ай бұрын
ከፍያለው ወንድሜ በጣም እወድሃለሁ ። ለሁላችንም እግዚአብሔር ይህን ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን ❤❤❤
@askalekebede435
@askalekebede435 3 ай бұрын
እንኳን ጌታ እርዳህ በጣም ደስ ይላል አዝኔ ነበር።አሁን ግን በጣም ደሳለኝ ዘመንህ ከጌታ ጋር ይለቅ
@GenetTesema-z1o
@GenetTesema-z1o 3 ай бұрын
ከፌ ምርጥ ሰው አንተ ለጌታም ለምድርም ታስፈልጋለህ ቀድሞም አሁንም ልብህ ቅን እና ግልፅ ነው አሁንም በጌታ በርታ እፀልይልሃለሁ።
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 ай бұрын
እንዲህ ድንቅ የሆነ ድንቅ ቴስቲሞኒ ገጥሞኝ የሚያውቅ አይመስለኝም
@abayabay690
@abayabay690 3 ай бұрын
ዋዉዉ የሚያስደንቅ ለዉጥ ነው። እግዚአብሄር ሰዉን የሚያስተምርበት መንገድ ያስገርማል ❤ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይጠቀምበት ወንድሜ ከፍያለዉ!!
@FanayeZewdu
@FanayeZewdu 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ አንደበተ ርቱዕ ነህ በጣም ተደማጭ አንደበት ነው ያለህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@zelalemdefar9408
@zelalemdefar9408 3 ай бұрын
እየተገረምኩ፣እያለቀስኩ አደመጥኩ በቤቱ ያፅናህ !!!
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 ай бұрын
ወንድሜ ወደድኩህ ንፁህ ሰው ነህ ተባረክ ተባረክ ጌታ ይጠቀምብህ። ጌታ እንደዚህ አይነት ልብን ይወደዋል ይሰራበታል ተባረክ።
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 3 ай бұрын
የዋህ እደሆንክ አስተዉያለሁ እግዚአብሔር ስለመለሰህ ክብሩ ለሱ ይሁን።
@kidubab
@kidubab 3 ай бұрын
ጌታ ይመስገን ስለ አንተ ከፌ በርታ ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ካሳሁን በሳል ሰው ነህ ያብዛልህ
@rebekata7425
@rebekata7425 3 ай бұрын
ሰምታችዋል ከፍያለው ይቅርታ ብሎ ተመልሷዋል🙏🙏🙏
@helenw6105
@helenw6105 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ተባረክ ወንድማችን ከፍያለዉ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 ай бұрын
ሁላችንም በምህረት ነው የቆምነው እግዚአብሔር ያበርታክ።
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ አብዝቶ ብዙ ጳውሎሶችን ያብዛልን ፈጣሪ::
@ObsinanAbaBarii
@ObsinanAbaBarii 3 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ የካሳ ዘመን በፊትህ ያዘጋጅልህ ።ተባረክ እንዲህ ነዉ መመለስ እንዲህ ነዉ መብሰል።
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 3 ай бұрын
በእዉነት ከፍ ያለው የረዳህ ጌታ ይባረክ ❤❤❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 3 ай бұрын
ወንድሜ ዉሰጥህ ጥሩ ነገር አለ እግዛብሔር ይመስገን ሰዉ ጠፍቶ ሲቀር ነው የሜያሳዝነዉ ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ቸር ነው ቀሪ ዘመንክ ለብዞች መዳን ምክንያት ያርግሀ ❤❤መልክትህ ለአሰተዋይ ሰዉ ትልቅ ትምህርት ነው
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የፈውስና የመመለስ ጊዜ ስላደረገልህ ይመስገን። መዝ 144 (145):14 እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፣ የወደቁትን ያነሳቸዋል። መዝ143:3 ልባቸው የቆሰሉትን ይፈውሳል፣ ሕመማቸውንም ይጠግናል። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ለመልእክቱ።
@tadesetsegay5459
@tadesetsegay5459 3 ай бұрын
ሰው ወደ ማንነቱ ሲመለስ በጣም ደስ ይላል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@mihiretteshome-zf2lx
@mihiretteshome-zf2lx 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው ❤
@RahelMohammed-dv5qp
@RahelMohammed-dv5qp 3 ай бұрын
ክፍ ያለው አሁን ገና ስምህ ቦታውን አገኘ ማስተዋለህን አድንቄያለው ተባረኩ ካስሽ ኑርልን
@danielworku1232
@danielworku1232 3 ай бұрын
ከፌ ወንድሜ እጅግ በጣም እወድሃለው ጌታ ይመስገን ስላንተ አንተ ብቻ በጌታ ፀጋ በርታ ወንድሜ
@melakumathewos
@melakumathewos 3 ай бұрын
ሠይጣን እጅግ ጠንካራ ሰዎችን መርጦ ለማጥቃት እንደሚጥር ካንተ ሕይወት መረዳት ይቻላል። ትልቅ መረዳትና ጥበብ የመናገር ጸጋ ያለህ ልጅ እንደሆንክ አያለሁ። እግዚአብሔር ግን ደርሶ አድኖሃል። ጌታ የተቀበለህን ደግሞ እኛ እንኮንንህ ዘንድ ማን ነን? በአካሄድህ ከተከፉ ሰዎች ውስጥ አንዱ ነኝ፤ እኔ ይቅርታህን በደስታ ተቀብያለሁ። በብርቱ ክንድ ስታገለግል እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ። ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ፤ እወዳሃለሁ❤
@MeteJone
@MeteJone 3 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም እንኳን ጌታ ረዳህ ደስ ብሎናል ተባረክ።
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 ай бұрын
የማይጠገብ ኢንተርቪው ነው ጌታ ይባርካችሁ
@Lidiya-p8n
@Lidiya-p8n 3 ай бұрын
ተባረክ በቃ እያለቀስኩ ሰማሁክ እግዚአብሔርን ባረኩት በቃ በአሰራሩ አስደንቆኝ😢
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 3 ай бұрын
Wowowowowowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ክብር ለጌታ ይሁን አግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ አግዚአብሔር ይጠብቀህ ❤️❤️❤️❤️
@MeseretAbebe-l8x
@MeseretAbebe-l8x 3 ай бұрын
የማይሰለች ቃለ መጠይቅ እኔ ይቅር ብያለሁ ወንድሜ ጌታ ፀጋን ይጨምርልህ ማንም ጥበብ ቢጎድለው ሳይነቅፍ በልግስና የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይጠይቅ ለእርሱም ይሰጠዋል እንደሚል ለሁላችንም እንደዚ ይሁንልን ፓስተረዬ ዘመንህ ይባረክ የሰውን ሃሳብ ለማዳመጥ ሰፊ ልብ አለክ!
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 3 ай бұрын
ያብዛህ ወንድሜ ዘመንህን በእጥፍ ድርብ ይባርከው መልካም ቆይታ ከጌታ ጋር እንወድሀለን ከፍዬ ❤️❤️❤️❤️👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💐💐💐💐💐🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@JoshuaTedhe
@JoshuaTedhe 3 ай бұрын
ሰዉ ያጠፋል መንፈስ ቅዱስ ሲወቅሰ የሚመለሰ ሰዉ ምንኛ የታደለ ነዉ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የተጠራሀዉ ለዌንጌል ብቻ ነው ሲትሰብክ ከአፍህ የሚወጣዉ ቃል በጣም ይባርክ ነበር ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ተባረክ ትቀጥላለህ እንወድሃለን
@Tsegterefe
@Tsegterefe 3 ай бұрын
እንኳን ተመለስክ ተባረክ ጌታ ፍቅር እኮ ነው ካስሽ አንተም ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@alemushwolde-tsadik989
@alemushwolde-tsadik989 3 ай бұрын
ወንድም ከፍያለው በእጥፍ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ተባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁላችንም ይቅር እንባባል እግዚአብሔር ደስ ይለዋል ምድራችንም ሰላም ትሆናለች 🙏
@selampeace4261
@selampeace4261 3 ай бұрын
ወንድሜ ከፍ ያለው እንኳንም እግዚአብሔር ወደ እራሱ ወደ ተፈጠርክበት አላማ መለሰህ ክርስትና ይህ ነው የቀረው ዘመንህ የበረከት አመት ይሁንልህ እግዚአብሔር ሀሳቡን እና አላማውን ይፈፅምብህ ፓስተርም ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም ይዘህ ስለመጣህልን አንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ የዳነ ሰው ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል ሰማያዊ ነው ለሀገራችን እንፀልይ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 33 ቁጥር 3 ላይ ወደ እኔ ጩህ ይለናል እና አጥብቀን ለምድራችን እንፀልይ ተባረኩ
@ageredechbayu2330
@ageredechbayu2330 3 ай бұрын
ተባረክ ከፋየለው የኔ ጀግና በጌታ ወንድሜ። ወንድነት በጌታ ወደ እራስ መመለስ ነው። ጌታ እንደተቀበለን ተቀበልንህ።ተባረክ
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 ай бұрын
ለምልም ተባረክ ወደሰፊ ቦታ ውጣ ዳርቻህ በምድር ስፋት ሁሉ ይሁን ልብህ ደስ ይላል
@HirutAdnew-tc6wo
@HirutAdnew-tc6wo 3 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ከፊ ያለው ድንቅ ሰው ነህ ለተፈጠርከው አላማ በብዙ ኖረህ ትውልድ ባንተ አርፎ እናይሀለን ተባረክ
@liyuneshshibeshi9998
@liyuneshshibeshi9998 3 ай бұрын
ከፍያለው እንኳን ጌታ እረዳህ በጣም ደስ ብሎኛል በፊት የነበረህን አገልግሎት እከታተል ስለነበር በስህተትህ ግዜ በጣም አዘንኩ በስሜ ካስታወስከኝ እንደ እናት መከሬሃለሁ በዚህም በጣም ደስ ይለኛል አንተም ምክሬን እሺ በሚል ቃል ነበር የመለስክልኝ አሁን ግን ደስ ብሎኛል ተባረክ ቀሪ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ይጨምርልህ እንወድሃለን !!
@AshenafiBogale-k8s
@AshenafiBogale-k8s 3 ай бұрын
ካስዬ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤ ድንቅ መልዕክት ❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
1 ዮሐንስ 1:9 NASV [9] ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው። ከይቅርታ በላይ ሌላ ምንም ማለት አያስፈልግም አሁን በአዲስ መልክ ስለ መጣህ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ አገልግሎት እንደ ሚስጥህ እርግጠኛ ነኝ በርታ ወንድማችን ተባረኩ 🙏👏🙌
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 3 ай бұрын
ትክክል ብለሻል የኔ እህት ይቅር ባይ አባት ስላለን እ/ር ይመስገን ። ይህን ወንድማችንን ይቅር ልንለው ግድ ይላል
@azebwoldearegay3223
@azebwoldearegay3223 3 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ ወንድሜ በረከታችን ነህ አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክ❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 ай бұрын
በዚች ጌታ በሰጠህ ውብ ድምፅህ ሰማያዋዊዉን ዝማሬ እየዘመርክለት ከጌታህ ጋር ደስ ብሎህ ኑር ከፌ የጠላትህን ደጅ ውረስ አብረንህ ደስ ይለናል ገና ባንተ ጌታ ብዙ እንደሚባርከን አምናለሁ
@bethlehempetros7146
@bethlehempetros7146 3 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ!🙏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ከፊያለው እንኳን በዳና ተፈተህ በንግግርህ የተነገረከቻው ድንቅ ነገሮች ነው ተባርከሃል ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር ካሳሁን ቡሩክ ነህ መልካም ሥራ እየሥራህ ነህ ለምልም
@netsanetzeray9368
@netsanetzeray9368 3 ай бұрын
God bless you bro. This i a sign of growth.
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 3 ай бұрын
Wow ,,እንዴት የሚያስደንቅ ንግግር ነዉ። የሚገርመዉ እንደተለወጥክ እኮ በአነጋገርህ ይታወቃል ። ሀሌሉያ ። ክብር ለጌታ ይሁን ። አሁን እንዳልከዉ ጌታ ባንተ ባየዉ መስመር እስትገለጥ ፤ተገልጠህም ባንተ እስከምንባረክ ኑርልን ጌታ እየሱስ ካንተ ጋ ይሁን ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወደልቦናህ መመለስህ በፊት በአንዳንድ ንግግሮችህ ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ልጆቹን እንደገና እንደሚሰበስብ አየው
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ጌታ ምሕረቱ ብዙ ነው 🙏🙏🙏እርሱ አያልቅበትም ❤❤❤
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 3 ай бұрын
Amen Amen amen Amen amen Amen Amen amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️Tebarechu Amlak ymesgen
@messicho8260
@messicho8260 3 ай бұрын
በተለይ ዝማሬውን ብዙ ጊዜ እየደጋገምኩ አደመጥኩት ተባረኩ።።
@ZnashWarekwo
@ZnashWarekwo 3 ай бұрын
የእውነት በጣም ምርጥ ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ሀገራችንን ሰላም ታምጣልን❤❤❤❤
@mestawet1340
@mestawet1340 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@mulukengetachew3279
@mulukengetachew3279 3 ай бұрын
May God Bless and Protect You!!! God is always merciful, God died for sinners!!!!
@teibetesfai4182
@teibetesfai4182 3 ай бұрын
ውድ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ተማኝ መዝሙርን በጣም ባርኮኛል ተባረክልኝ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 ай бұрын
ከፌ ውብ የሆነ የጌታ ሞገስ ሞልቶሃል እንዲህ ድንቅ የተረጋጋ መካሪ ያደረገህ መክሮ ለሌላው መካሪ ያረገህ ጌታ ይባረክ ወዳባትህ ጉያ ገብተሃል ደስታችን እጥፍ ነው ጌታ ካለፍክባቸው መንገዶችህ ለብዙዎች መድሃኒት እንድትሆን ጌታ መድሃኒት ያደርግሃል '' የትላንቱ ትላንት አልፏልና ዛሬ ባዲስ ህይወት እንደገና የሗላዬን ትቼ ወደፊት ልዘርጋ ክብርህን ሞገስህን ፅድቅህን ፍለጋ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በመልካም ፍሬ ምድርን እንድትሸፍን ይርዳህ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 ай бұрын
Waw Tebareku❤❤❤ Andegna Negn
@BemnetTilahum
@BemnetTilahum 3 ай бұрын
ወንድም ከፌ እግዝአብሔር ይወድሃል እኛም እኖድሃለን❤❤❤❤❤ በርታ
@Bukashe
@Bukashe 3 ай бұрын
Very interesting interview! Although, I don’t know much about this guy, I loved how he learned a hard lesson. I thank God for you, brother!🙏🏽 The Bible verse that says.. "God, who began the good work within you, will continue his work until it is finally finished on the day when Christ Jesus returns" Philippians 1:6 Thank you pastor Kassyee for you amazing job as usual❤️🙏🏽❤️
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 3 ай бұрын
Me to I don’t know nothing about his background but I like him
@wubiyifru4928
@wubiyifru4928 3 ай бұрын
እግዚአብሃር ይባርክህ ወንድሜ:: እግዚአብህር ሲናገር መስማትህና መቀየርህ በጣም ትልቅ ነገር ነው:: የተማርከውን ደግሞ ለሌላው ማስተማርህ ትልቅነትህ ነው::: አንተ የእግዚአብሄር ምህረት የበዛልህ በጣም እድለኛ ሰው ነህ:: ጌታ ዘመንህን ይባርከው. ዮሀ 10:28" እኔም የዘላለም ህይወት እሰጣቸዋለሁ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም'
@amentedese8865
@amentedese8865 3 ай бұрын
ለራስህ ንሰሀ ግባ ሁሉም ለራሱ ነዉ ሚጠየቀዉ
@Liza-r5k
@Liza-r5k 3 ай бұрын
Paeter Kaseh Betam Ewedekalu Tebarekilig Lemelemelig Abata
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 3 ай бұрын
ይኼ እስርቤት ይባረክ ለብዙዎች ጌልጌ ሆኗል።
@AbebeChalchisa-jn7sd
@AbebeChalchisa-jn7sd 3 ай бұрын
❤❤❤ ከፍዬ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ነብሴ ረክታለች በንተ ምህረት ለሮጠ አይደለም ስለሆነ ጌታ ይባረክ
@meronsolomon5413
@meronsolomon5413 3 ай бұрын
God blessed you and Ethiopia
@RahelAlmaz
@RahelAlmaz 3 ай бұрын
ተባረክ ከፌ ደስ ብሎኛል ጸጋ ይብዛልህ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 3 ай бұрын
ወው ከፌ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለትምህርት ሆነልህ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 3 ай бұрын
ዋዉ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ፤ ልናጣህ አንፈልግም ምን ነክቶት ነዉ ብለን በጣም አዝነን ነበር :እግዚአብሔር የምህረተ አባት የተባረከ ይሁን።
@abayneshdebebe9276
@abayneshdebebe9276 3 ай бұрын
Wow wow wow my brother God bless u keep working good things for u,ur family & country too ,how u beutiful when u talk like zis 👏👏👏!
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 3 ай бұрын
ጌታ ያብዛልህ❤❤❤ God blessing
@Jeremylol13-jemy
@Jeremylol13-jemy 3 ай бұрын
እንኳን የእንደገና አምላክ ዕድል ሰጠህ ይቅር ብለንሃል ❤
@tigestwoldeyes8015
@tigestwoldeyes8015 3 ай бұрын
ዋው የሚገርም ለውጥ ነው ተባረክ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።
@h.shebeshe3065
@h.shebeshe3065 3 ай бұрын
በሰመአብ ጸጋው የተመሰገነ ይሁን
@yeneneshgebretsadik7479
@yeneneshgebretsadik7479 3 ай бұрын
በእውነት ጌታ ያንተን ይቅርታ ተቀብሎታል ምክንያቱም ጥፋትህን አልደባበስከውም ኃጢያቱን የሚናዘዝና የሚተዋት እርሱ ይለማል አንተ ለምልመሃ እኛ ካንተ የምንማረው ብዙ ነገር ነው አንተ አሁን ተሻግረሃል ወንድማችን ተባረክ
@abebatewelde9390
@abebatewelde9390 3 ай бұрын
Kbr le geta endiet des ylal so glad to see you like this. betam enwedahalen. More grace!
@ruthruth297
@ruthruth297 3 ай бұрын
የተባረክ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ 😊
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 3 ай бұрын
ከንግግር ና ከአፍ ያለፈ በኑሮ የሚገለጥ ህይወት ጌታ ያብዛልክ
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 3 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ፀጋውን በዕጥፍ ይመልስልህ ውድ ወንድሜ 🙏🙏
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 3 ай бұрын
ጌታ መልካም ነዉ እንኳን ወደ እራሱ ሳበህ ስሙ ይባረክ!!
@leulgebre76
@leulgebre76 3 ай бұрын
i was listening with tear. I am very glad to see you my brother Kifyalew. Christ is more than out ethics and he is our identity
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 ай бұрын
ከፍ ያለው 🤔 እንደስምህ ከፍታ ስለሆነልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ🙏🙏🙏 የምወድህ በምክንያት ነው🙏🙏 ቲክቶች ሜሴጅ አስቀምጫለው ታየዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለበረከት ሁን🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@dr.tesfayegemechu8638
@dr.tesfayegemechu8638 3 ай бұрын
Stay blessed Kefe Stay blessed pastor too
@Lidiya-p8n
@Lidiya-p8n 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ሲሰራ በራሱ መንገድ ሰዎችን ያስተካክላል እግዚአብሔር ደግ ሰው መንፈስ ገብቶበታል ጮሆ ብቻ አደለም ሚወጣው በቃ እግዚአብሔር እንዲህ ኘው ጨዋ ሚያደርግ ጌታ ክብር ለሱ❤
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 3 ай бұрын
ጌታ በደሙ ይሸንክ
@tsigesemere
@tsigesemere 3 ай бұрын
Wow amen! You're absolutely right! Glory be to God! Stay blessed ❤❤❤ God cares more about our future then our past!!
@bekanreshid1405
@bekanreshid1405 3 ай бұрын
Enkuan Egzabher redak😍😍 Ameeeeeen daj lay komo yetebekek geta lezealalam bebetu yatsinak🙏🙏🙏
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 3 ай бұрын
ደስ ይላል መመለስህ አወዛገብከን እኮ ዛሬ እዚ ነገ አዛ አያልክ የመጨረሻ ያርግልህ የአበሻ ወንዶች ንግግር ትችላላቹ እግዚአብሔር ይርዳህ ለቁም ነገሩ
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН