ከቁጥጥር ውጪ የሆነው ሰደድ እሳት! አሜሪካ ሰደድ እሳቱ ተስኗት ወይስ? |በታሪክ ታይቶ የማይታወቀው ሰደድ እሳት! |NBC አለም-አቀፍ

  Рет қаралды 9,871

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 3 сағат бұрын
የአሜሪካን በረከት ለወራሪዋ እስራኤል ይድረሳት አሚን።
@ForeverPrinting
@ForeverPrinting 2 сағат бұрын
አሜሪካ ያጣችው ንብረት ነው አንተና መሰል የአረብ ዲቃላዎች ግን ህይወታችሁን የሚያነዳችሁ እሳት ባይኔ ባላይ የፈጣሪን ህልውና እጠራጠራለሁ
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 3 сағат бұрын
የጋዛ ህፃናት ደም የእናቶች ደም የህፃናት እምባ የእናቶች እምባ አሜሪካኖችም አያችሁት። እንዲህ ነበር ፍልስጤምች የተሰቃዩት።አላህ ሆይ ይቅር በላቸው።አላህ ሆይ ሀረመኔዎችን ለይተህ ቅጣልን አሚን።
@aliadem9778
@aliadem9778 3 сағат бұрын
ገለልተኛ ,እውነተኛ እና ታማኝ ጋዜጠኛ ናችሁ ሁሌም ክብር አለን ለናተ🙏🙏
@EmuMiftah-vo3ft
@EmuMiftah-vo3ft 2 сағат бұрын
አሏህ ሆይ ይችን እሳት ክፉዎችን ማጥፊያ አድርጋት ኢራን፣ኢስራኤል ፣የኢምሬቶችን መሪ አንተ መጨረሻቸውን ቅርብ አድርገው اللهم زيد وبارك
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 3 сағат бұрын
ወራሪዋ እስራኤል ህፃናትና ሴቶችን ከመግደል ከመጨፍጨፍ ውጪ ጀግናውን ሀማስ ማሸነፍ አልቻለችም።
@tofikhalidmuketar6098
@tofikhalidmuketar6098 Сағат бұрын
ምርጥ ልጆች በጉጉት ነበር የምጠብቃቹ
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 сағат бұрын
ዘንድሮኮ አሜሪካም እስራኤልም ተፈተኑ ጢባርና ፉከራ ምን ይሰራል እስራኤልም ብትሆንም ያሁሉ የነ አሜሪካ የመሳሪያ እና የብዙ ነገር ድጋፍ እያገኘች እና አሜሪካ እየረዳቻት አንድ ምንም የሌለው እና በስርአት እንኳን መሳሪያ የሌለውን ታጣቂ ሀይል መደምሰስ አቅቷት አመት ሙሉ ተዋግታ እንኳን ታጋቾቿን ማስለቀቅ አልቻለችም ይህ ደሞ ለእስራኤል ምን ያክል ውርደት እንደሆነ መገመት አያቅትም ኔታንያሁ ሀማስን ሳንደመስስ አንወጣም ሲል ቆይቶ ነገር ግን ወደ ድርድር መቷል እውነቱን ማውራት ጥሩ ነው እነ ኔታንያሁ የፈለጋቸውን ማድረግ ቢችሉ ሀማስን ደምሰሰው ታጋቾቿን ታስለቅቅ ነበር ነገር አልቻለችም የነ አሜሪካ ያሁሉ መሳሪያ እና እርዳታ ባይሰጣት ኖሮ ሀማስን የዚህን ያክል ማጥቃት ትችል ነበር ወይ???
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 4 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiotube6965
@ethiotube6965 3 сағат бұрын
ልክ ነው ለካሊፎርኒያ እሳት ብርቅ አይደለም ነገር ግን የዚህን ያክል ቆይቶም አያቅም በዚህ ልክ ጥፋት አጥፍቶ አያቅም የዚህን ያክልም አሜሪካ ከአቅሟ በላይ ሆኖ አያውቅም በተረፈ ሳይንስ የአየር መቀየር ምናምን እያላቹህ ሰበብ መፍጠር ጥቅም የለውም ፈጣሪ የሚባል ሀይል መኖሩንም ማወቅ አለባቹህ
@awolyesuf-r9m
@awolyesuf-r9m 4 сағат бұрын
እንካን ሀማስ አንተም አላለቅክም ድክማን እናንተም ብሎ ተንታኝ ሀማስ በአላህ የሚመካ ወይ ሞት አሊያም ድል ብቻናብቻ ነው ኢንሻ አላህ ድል ያደርጋሉ ኢስራኤል ደግሞ ትጠፋለች ቡችላ ሁላ
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 4 сағат бұрын
😂😂😂😂😂እሰይ እሰይ ይቃጠሉ ህፃናት ሲየቃጥሉ ነበር 😢😢
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 4 сағат бұрын
ጀግኖች ቃላት የለኝም
@RobielKesete
@RobielKesete 3 сағат бұрын
የምታቀርቡት ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ግን እስራኤልና ኢራን ሩስያና ዩክሬን ኣሜርካን ብቻ ያተኮረ ሁኗል ስለሌሎችም ብታቀርቡ ጥሩ ነበር
@aii1223
@aii1223 4 сағат бұрын
❤❤
@AbabulguAbabor
@AbabulguAbabor 2 сағат бұрын
የአምገንን መንግስታት ባህርያት በሽንፈት መዘረራች ታርካዊ ሀቅ ነው የጊዜ ጉዳይ እንጅ መጨረሻቸው ውርደት አምባገነነ አንድም ጊዜ በክብር የተሸኘ የለም ስለዚህ ታርካዊ ሳይንሳዊም ሀቅ ነው!
@MusteMuste-h1h
@MusteMuste-h1h 47 минут бұрын
አሜሪካ በኑጹሐን ደም የቀለደችው አሁን በራሷ መአት መጣባት።
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله 4 сағат бұрын
ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂 ቻሉት እነአመሪካ ወደሰማይ እዳተኩሱ በንደት አላህ የፈለገውን ማረግ መብት አለው ማነም አይጠይቀውም ላዝን አስብና እጨክንና ደስይለኛል ምክኒያቱም ጋዛላይ የፈሰሰው ግፍ አጨከነኝ
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 3 сағат бұрын
ዶናልድ ትራምፕ ማለት ልክ እንድ ፊርኣውን ማለት ነው
@AliUmer-i9o
@AliUmer-i9o 4 сағат бұрын
ሰላም በወረደ ግን አይወርድም አሁን ሊጀመር ነዉ ትልቁ ጦርነት
@Daniel-dl1hk
@Daniel-dl1hk 4 сағат бұрын
አባክህን ነጣ ያለ ሸሚዝ የለበስከው ክእስክሪን ፍት በስተግራ የተቀመጥከው የምትተነትነውን ሃሳብ ማሰሪያ እያደረክ እና በምን መልኩ ተፈፀመ ለመጪው ጊዜ ምንና ምን አይነት ነገሮች ይከሰታሉ እንዴት ?በምን መልኩ ማን ነው በጥሩ ሁኔታና መንገድ ጉዳዩን ለአማስፈፀም የበቃው ዋነኛ የሰላሙን ጥሪ አልቀበል ያለው ከመጀመሪያው ማን ነበር፡? አሁንስ ምን የተለየ ነገር ስለተገኘ ነው ለመስማማት የወስኑት ብትራምፕ ድንፋታና ማስጠንቀቂያ እንዳይደል እንኳ አሳምሮ ገብቷችኋልና መግለፁን ግን ከብዷችሁ ይሆን እንዴ ያለ ማስሪያና ብቁ መልሰ ና ገላጭ አቀራረብ ዳር ዳር ስትሉ ስሰማ ቅር ሳይለኝ አልቀረምና።
@Worldamazing123-n7n
@Worldamazing123-n7n 2 сағат бұрын
እረ ይበላቸው
@demekehussen7690
@demekehussen7690 4 сағат бұрын
የሰአት አከባበር!!! እኔ ገና 3:10 እየጠበኩ ነበር እና ቀደም ብላችሁ የምታቀርቡ ከሆነ ቀድማችሁ አሳውቁ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ስለሆነ ነው ይቅርታ
@SEYAKING-l1i
@SEYAKING-l1i 5 сағат бұрын
First
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 2 сағат бұрын
❤❤❤
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН