በሶማሊያ እስር ቤት የነበረውን አስከፊ ጊዜ እና የህይወት ጉዞ_ከገጣሚ እና ሰዓሊ ከበደች ተክለአብ ጋር | | Negere metsehaf|@NBCEthiopia

  Рет қаралды 16,264

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@hamdisafi5695
@hamdisafi5695 9 күн бұрын
ይዘገንናል የኢትዮጵያና የሶማልያ ጦርነት እኔ በዛ ፈተና ስቃይ ያስለፍኩ ፍጡር ነኝ ! ዶ/ር ጥበብ ነፍሱን ይማረው እናቴም ነፍስን ይማርልን ቀብርዳሀር ሆስፒታል ትስራ ነበረ ግን እንኛ ከጦርነት በፍት ወደ ጎዴ ተመለስን : እስካሁን ድረስ ሳስታውስ እንባዬ ይፈሳል ! ፈጣሪ አምላክ አመስግናለሁ ከዛ ፈተና ስቃይ ላወጣን ! ተመስገን ፈጣሪ ! ተመስገን ፈጣሪ! ለምክንያት ያንፈተና ስቃይ ይሳለፍኩት! እንዴት ደስ ይላል በሰላም ንፁህ አየር ተንፍሶ ! ለበደሉን ይቅር ብለን የራስን ሕውት መኖር ❤😂
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 8 күн бұрын
የሕይወት ፈተናን አልፎ እፎይ ማለት ፈጣሪንም ማመስገን እርካታው ወደር የለወም እንኳንም ተርፍክ ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት ነው
@hanademe7648
@hanademe7648 8 күн бұрын
የዚህ ህይወት ተካፋይ አንዷ ነኝ። ከበደችም በጥሩ ስነምግባር በእውቀት የቀረፀችኝ መምህሬ ነች። ዛሬ ለምኖረው ኑሮ መሰረቴ ነች ብል አልሳሳትም።
@geteabebe5756
@geteabebe5756 8 күн бұрын
አቤት እግዚሐብሔር ቸርነቱ ጥበቃው እኔ ትንሹ ነገር ባስታውስም ትንሽ ከሚባሉት አንዷ ነበርኩኝ እግዚሐብሔር ሲረዳን ሀገራችን መግባታችን ተባረኪ
@melakuyilma8533
@melakuyilma8533 10 күн бұрын
ከበደች ከበረቱ በላይ የበረታች....
@Burtkan-u9q
@Burtkan-u9q 10 күн бұрын
She seems cool intellectual !!
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 10 күн бұрын
Thanks Dr. Endalegeta I appreciated
@AM-wp8kq
@AM-wp8kq 4 күн бұрын
What a nail biting story, presented by an inspiring human being! I listened the interview with tears in my eyes. What a strength from one of a type from those honest, strong generation. Wish you a healthy long life.
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 10 күн бұрын
እነእደ ብረት ጠንካራዋ ጥበበኛ 💚💛❤️
@tesfayewerede3347
@tesfayewerede3347 8 күн бұрын
እህታችን ከበደች እንዃን ለምስክር ነጋሪነት አበቃሽ እኔ ካንቺ በፊት ለአንድ አመት ከታሰሩት ነኝ ያ የመጀመርያው አመት በጣም የከፋ ነበር ምክንያቱም መንዴራ በርበራ ምጭአሴ ከዛም ገላዲን ለ 15 ቀን ደናኔ ና ላንታቡር ነበር።
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 2 күн бұрын
እህቴ የዜያ የጠካራ ትዉልድ ያን ሁሉ ፈተና በፅናት በትግስት ችግር ሳይበግርሽ የኢትዮጵያ አምላክ ለዚህ ሰዐት ስለአደረሰሽ እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን ግጦሞችሽ በጣም የሒወትን ወጣዉረድ ያካተተ ግጥም ነዉ በጣም ቆጆ ነዉ
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 7 күн бұрын
በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሰው ነሽ ስደት ላይ እስር ተጨምሮበት ያንን ሁሉ አሳልፈሽ እዚህ ስኬት ላይ መድረስሽ እግዚአብሔር በበረከቱ በብዙ አስቦሻል ያ ዘመን ብዙዎቻችንን በልጅነት እድሜ በአርማጮ በረሀ በሌሌላም እንድንጓዝ አርጓል አስከፊና መራራ ነበር
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 10 күн бұрын
What the strongest lady. Who believe the story…. Generation difference , now a day we have so many kind of systems like treatment, technologies, support group but compared to our tolerance during our difficulties, obstacles we are choosing the easiest way which is SUICIDAL so sad . We can realize how life was precious at that time, from my understanding the prisoner not trying to harm them selves even if they were in darkest places in the world because they had hope. Thanks for sharing you are HEROE . May Allah the almighty give you long life , pain and hustle free. Amine
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 7 күн бұрын
በጣም ድንቅ ዝግጅት እህታችን ስለ ከበደች ነዉ ከበደች ያሉዋት ወይስ ለመለያ ? የፈለገ ይመልስው ፣ ለኔ ድንቡሽ ያልሽ ከቢድ በበርሃ ያፈራ ግሩም ጣፋጭ ጠቃሚ አስፈላጊ ተፈላጊ___አንባቢ ይጨምር ብያለሁ ብዕርሽን አትልቀቂ ከሣልሺም ከፃፍሽም ተጠየቂና ዝነቢ አረሥርሺን ደስ ብሎኛል አመስግናለሁ። ❤❤❤❤ዶ/ር እንዳለ ጌታ ተባረክ
@hamdisafi5695
@hamdisafi5695 9 күн бұрын
ከበደች እንኳን ለዝህ አበቃሽ በሕውት ❤
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 8 күн бұрын
How they are strong that Generation ❤❤❤
@mengistutamrat9684
@mengistutamrat9684 7 күн бұрын
ለከበደች፣ እድሜ፣እና፣ እመኛለሁ።
@rayeraye8498
@rayeraye8498 7 күн бұрын
እንዳለ ጌታ የምወድህ
@Guta55
@Guta55 9 күн бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነው ያላት ያን ሁሉ መከራና ስቃይ አልፋ ዛሬ ለዚህ መብቃቷ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ናት እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 8 күн бұрын
Hulum Ethiopiawi liawkew yemigeba tarik naw anchi birtu honesh siletsafshilen enameseginalen
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@hamdisafi5695
@hamdisafi5695 9 күн бұрын
ከበደች ሱማሌዋችም ዛር ኦቆብም ወይንም ምንግስ ያከብራሉ ።
@zemedkunkumsa5619
@zemedkunkumsa5619 6 күн бұрын
Somali ega lay yeyefetsemechew gife wagawn mekfel albat
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 8 күн бұрын
አይ ኢሕአፖ የስንት ሰዉ ሕይወት አበላሼ ወጣቱን አስጨርሶ ኢትዮጵያንም ለዚህ ሁሉ ውድቀት ያበቃት ፖርቲ ነዉ ለማንኛውም እንኳን ከዛ ሁሉ ተርፈሽ ለዚህ በቃሽ
@tigistuderese664
@tigistuderese664 8 күн бұрын
ኢሕአፓን መዝለፍ አዋቂ፣ተንታኝ የሆኑ ከሚመስላቸው ነገሮችን ሰክኖ መርምሮ በጎና ክፉውን ለመለየት ካልታደሉት አንዱ መሆንህን ነው የገለጽከው! ሌላ አይደለም!!
@120Mil
@120Mil 6 күн бұрын
አሳዳጁን ደርግን ትተህ ኢሕፓን መውቀስ ለከበደች እምነትና የሕዝብ ልጅነት ጽናት ግድ እንደሌለህ ያስታውቃል።
@user-zl6ft2kk2r
@user-zl6ft2kk2r 9 күн бұрын
አወጣጥሽ የጠራ አይደለም ወደ ሱማሌ ቀይ ሽብር ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ለምን አልተሳደዱም በግልፅ ተሳትፎ ነበረሽ?
@penafrica4321
@penafrica4321 9 күн бұрын
በጊዜው የነበረው ቀይ ሽብር ወደየትኛውም አቅጣጫ እንድትሽሽ ይደረጋል። ቃሎን አትጠራጠር። ይህን አስተያየት ጸሐፊ የወቅቱን ታሪክ እውነተኛነት የዓይን ምስክር ነው።
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 9 күн бұрын
@@user-zl6ft2kk2r this is her true story. She is talking about her experience
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 7 күн бұрын
የማትረባ ትንሽ compassion ይኑርህ ይቺ ሴት ብዙ መከራን ተቀብላለች at least እናትህ እህትህ ልትሆን ትችላለች
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 7 күн бұрын
@@user-zl6ft2kk2r ምን ለለመጠየቅ ነው የፈለግከው? Isn’t clear
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 10 күн бұрын
Somalian jail house and legal system is not worst than Ethiopian jail and Ethiopian legal system . Maybe only GE'EZ readers can believe your presentation .
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 10 күн бұрын
What are you talking. You compare Somali and Ethiopia legal system and Jail. She is talking about 40 years ago. Bulshit
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 10 күн бұрын
What the strongest lady. Who believe the story…. Generation different, now a day we have so many kind of systems like treatment, technologies, support group but compared to our tolerance during our difficulties, obstacles we are choosing the easiest way which is SUICIDAL so sad . We can realize how life was precious at that time, from my understanding the prisoner not trying to harm them selves even if they were in darkest places in the world because they had hope. Thanks for sharing you are HEROE . May Allah the almighty give you long life , pain and hustle free. Amine
@penafrica4321
@penafrica4321 9 күн бұрын
The guy thinking based on tribal mentality. He doesn't know what humanity means. She is explaining her 10 year experience in Somalia prison. Similar torture might happen in Ethiopian prison as well, that doesn't make false her experience.
@zubeidasiraj8656
@zubeidasiraj8656 9 күн бұрын
@@penafrica4321 thanks , your right
@AM-wp8kq
@AM-wp8kq 4 күн бұрын
This is not to compare the two prison systems. She is just telling what happened in her life.
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН