ከእምነት የሚበልጠው ሐይል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.56 || Ashenafi Birhanu

  Рет қаралды 54,659

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@hiwotgudeta5101
@hiwotgudeta5101 3 ай бұрын
ማኔ ጎበዝ ነሕ ጥረትሐሕ ይደነቃል ነገርግን እንግዶችሕን ያላቸውን እውቀት እንዲሰጡ እድል ስጥ ወደክርክር አትግባ ሚዛኑ ያለው በተወልካቾቸች እጅ ነው
@bjordan4974
@bjordan4974 3 ай бұрын
ማንያዘዋል ብዙ መፅሃፍ አንቢባለው ትላለህ ብዙ የሚያነብ ሰው ብዙ ማደማጥ እንዴት የቅተዋል እራስህ ጠይቀህ እራስ የምተመልሰውን ነገር መቼ ነው የምተተወው
@wesma-ki
@wesma-ki 3 ай бұрын
Finally we got the real motivation/life speaker.
@AzebTsegaye-t2k
@AzebTsegaye-t2k 3 ай бұрын
እኔ በግሌ ተመስገን ነው የምለው የበሰሉ ወጣት ማየት ደስ ይላል ማኔ እግዚአብሔር ይባርክ አገልግሎት ይባርክልክ ❤
@voiceofmountzion2012
@voiceofmountzion2012 3 ай бұрын
ማኔ እና አሹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ብስለታችሁ እጅህ ይደነቃል። ወገኖች ይኼ ፖድካስት ስለሆነ ሁለቱም ኃሳባቸውን በነጻነት መግለጽ ይችላሉ። የሁለቱም ኃሳብ ገዢ ነው። አሸናፊ ባቀረበው ገለጻ ሙሉ ለሙሉ እስማማለሁ።
@girmanibret5754
@girmanibret5754 2 ай бұрын
ብዙውን ሰዓት ያቀረብከው ሰው እንዲያወራ እድል ብትሰጠው የተሻለ ይሆናል። አድማጭ አደረከው።
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 3 ай бұрын
The best motivational speaker ever, Ashu
@jonney235
@jonney235 3 ай бұрын
I don’t know some people criticized manyazawel because he gave his very good and strong idea . I don’t think they don't understand the podcast concept. i am learning so many things from this podcast whether i am agree or not
@Fatuma-hc9oy
@Fatuma-hc9oy 3 ай бұрын
ማኔ እንተ ያልከው ትክክል ነህ እምነት በጣም ሀይል አለው ፍትሸው ሰርቶልኛል አምኜ የሆነልኝ አለ ዋው ማኔ ብርታ በጣም ነው እማደንቅህ❤
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 2 ай бұрын
ማነው ጠያቂ ማነው ተጠያቂ እር ውውውውውውውይ እባክህ ወንድሜ ብዙ አታውራ ምንም አታቅም ማን ያዘዋል እር በጌታ ዝም በል እኛ ልንማር ነው የምናየው እባክህ
@demereweyob2010
@demereweyob2010 3 ай бұрын
ማን ያዘዋል እሸቱ የዘመኑ ምርጥ ሰው ትለያለህ ዘመንህ ይባረክ
@HabetamuBabenga
@HabetamuBabenga Ай бұрын
ማኔ በመጀመሪያ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍 ግን አረ እንግዳዉ እንዲያወራ እድል ስጠዉ ከዛ አንተም ትማራለክ እኛም አዲስ ነገር እናዉቃለን
@wosagnmedia
@wosagnmedia 3 ай бұрын
ማኒ ጥሩ Podcast ነው አሁን አሁን የሚቀርቡትን እንግዶችህ ለእኔ ከእግዚአብሔር ተልከው እስከሚመሰሉኝ በቀን ጥሩ Energy የሚሆነኝ ያንተ podcast ሁኗል በርታልን 🙏
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 ай бұрын
አምኜ ተሳካልኝ ማለት in a sense . የኔ እምነት አሳካልኝ እያልክ ነዉ ። የኔ እምነት የኔ እምነት
@MelesGrima
@MelesGrima 3 ай бұрын
ማኔ ፕሮግራምህ በጣም አሪፋ ነው ሰዋችን ጋበዘህ ቻሌንጅ ለማረግ መሞከርህም ደስ ይላል ሰዋች በእናንተ ክርክር የማርበታል እኛ ያንተ ፕሮግራም ምንከታተል ሰዋች ኦረዲ ያንተን አሰተሳሱብ አውቀነዋል እና እንግዶቹ እንዲያወሩ እድል ሰጣቸው ማለት ያለበለዚያ ግን ሰው እኮ ከእንግዶቹ ለመማር ነው የሚያየው በርታ ቡሮ
@TirsitTirsit-e2d
@TirsitTirsit-e2d 3 ай бұрын
ማኔ ሰላምህን ያብዛልህ እባክ ከቻልክ ዶክተር አለማየው ዋሴን ብታቀርባቸው
@betelasefa8546
@betelasefa8546 3 ай бұрын
plz .. አስጨርሳቸው ተጋባዥ ምትመስለው ኮ አንተ ነክ😢 uffff tebareklgn Ashu❤❤
@eyobahd6687
@eyobahd6687 7 күн бұрын
Thank you both 🙏
@TadsualFentaye
@TadsualFentaye Ай бұрын
ማኔ የምር ምርጥ ሰው ነህ
@ገበጣአቢሲኒያYouTube
@ገበጣአቢሲኒያYouTube 3 ай бұрын
ማንያዘዋል አሹን ስለጋበዝክልን አመሰግናለሁ እውነትን ለመስማት ያለህን ቅን ልብ ሳላደንቅ አላልፍም እውነት ግን አስተሳሰብ ወይም የአስተሳሰብ ምጥቀት በብዙ ፍልስፍና የምናቃት ሳይሆን የህይወት መርህ የተመሰረተባቸው መሠረት ናት እውነት አንፃራዊም አይደለችም ሁሌ ቦታዋን የማትለቅ ከፍጥረት ጅማሮ የነበረች በትክክል የተከተሏት ህይወት የሆነላቸው እና እራሳቸውን አጊንተውባት ያለፉባት ናት የተፈጥሮ ህግ ደግሞ ከፈጣሪዋ የሚወጣው ስለ እውነት ለማወቅ ምንጩን ማወቅ ግዴታ ነው ምንጩን የሌለበት እውነት አውነት ሳይሆን የፈጠራ እምነት ነው ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr 2 ай бұрын
wow I know Ashu personally የሚያወራውን የሚኖሮ ስነምግባሩ የሚገርም ሰው ነው
@tigistzewdu3892
@tigistzewdu3892 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ማንያዘዋል
@migbarAbebayehuTamire
@migbarAbebayehuTamire 3 ай бұрын
ማን ያዝዘዋል እንደተረዳዉህ የሚሸመደዱ ነገሮች ላይ ጎበዝ ነህ ነገር ግን የበለጠ ፅንሰሀሳብን የመረዳቱ ነገር ላይ እራስህን አስተካክል ስለእምነት ያለህ ግንዛቤ ትክክል አይደለም አንተ የምታወራዉ እምት ስለማነኛዉም ነገር እምነት እንጅ ፈጣሬን ስለማመን አይደለም እንግዳህ ግን ጂኒየስ ነገር ነዉ፡፡
@weldeabberhe730
@weldeabberhe730 3 ай бұрын
😊
@AbduJ-a
@AbduJ-a Ай бұрын
ashu wendeme hoy esti beftari islamic religon atnaw esti keza perfctun temrtalh 😍😍😍
@brukadane2817
@brukadane2817 2 ай бұрын
Thank you
@mulualemsebsib4744
@mulualemsebsib4744 3 ай бұрын
Betam astemari new ....bertalin Next Dr Alemayehu Wase please
@RihanaRihan-gj9xj
@RihanaRihan-gj9xj Ай бұрын
ሁሉም ነገር በአላህ እምነት ይዘን ነው ድሪም ብለን ምናስቀምጠው ያልተሳካው ነገር ለህይር ነው የተሻለ ይሰጣል ዱአ ስናደርግ እንደሚሰጠን እርግጠኛ ሆነን መጠየቅ አለብን ግን የምንጠይቀው ነገር ቢደረግልን ምን ማድረግ እዳለብን ማወቅ አለብን ራዕይ መኖር አለበት ካለዚያ መጥፊያችን ስለሚሆን ዱአችን ተቀባይነት አይኖረውም ምክኒያቱም አላህ ከእናታችን በላይ አዛኝ ነው
@IRERAMADAN
@IRERAMADAN Ай бұрын
Allahu akabar
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ዋውውውበጣም ጥሩ ውይያት ናበር ወኖድሞች
@HjxDighx
@HjxDighx 3 ай бұрын
WoowBetam Des yemil Timihirit New Mane Kelib Anesginalew Liyu Egidanew Yaqerebikilin Yatem Agelalest Liyu New❤❤❤❤❤❤❤
@demekutegegn707
@demekutegegn707 3 ай бұрын
Yemigerm sew new yakerebkew Egziabher Yibarekachu.
@blientewodros7418
@blientewodros7418 3 ай бұрын
ማኔ አንተ በእምነት እግዚአብሔር እያስገደድከው ነው እኮ ከነዘነዝከው ይሰጥሃል ግን ደግሞ አንተን ያጠፋካል ለእንግዳክ አሸናፊ ግን👏👏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wondew9
@wondew9 3 ай бұрын
ተሳስተሃል ፣ ትጉና ፀልዩ ብሏል፣ ስለባላገራዬ ፍረድልኝ ያለችው
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@birukmulatu6395
@birukmulatu6395 2 ай бұрын
Emebeta sendeq targh Ashu ❤
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 ай бұрын
የሰናፍጭ ቅንጣት እምነት ትልቅ ነዉ እሱም የለንም ቢሰጠንም እሱ ነዉ
@genetbewketu7720
@genetbewketu7720 3 ай бұрын
ውይይይይይይ ማንያዘዋል ምናለ ሰው አውርቶ እስኪጨርስ ብትጠብቅ አንተን እንዲሰሙ ነው የምትጠራቸው ወይስ እነሱ እንዲናገሩ?????😢
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx 3 ай бұрын
እባክክ ማኔ ለእንግዳውም እድል ስጠው ጥሩ ሰው ነበር የጋበዝከው እባክክ ይናገርበት
@wondwosenbelay5534
@wondwosenbelay5534 3 ай бұрын
ማንያዘዎል የማይችለውን ነገር ነው የጠየቅሽው😂😂
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx 3 ай бұрын
@@wondwosenbelay5534 ዝም ማለት አይችልም
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 ай бұрын
​@wondwosen 1:02:42 ባለፈው ሄኖክን ሲገብዝ የተሻለ አድምጦ ነበር ዛሬ ግን አስቸገረbelay5534
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 ай бұрын
ማንያዘዋል እምነት ያለስራ የሞተ ነው
@HiluT
@HiluT 3 ай бұрын
❤It’s really refreshing to hear you two. Very wise ❤
@Efta-uw3gr
@Efta-uw3gr 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@alematalay734
@alematalay734 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏🏽
@nigusayehubelayhun6161
@nigusayehubelayhun6161 3 ай бұрын
Lemiyamen hulu yechalale ayelem bekerstos yemilewun hulu yechalele new yemilewu seketele kemesehafe kedus muchi motivation yelem emenet demo lesega nuro adelem
@menfesawitereka
@menfesawitereka 3 ай бұрын
ሰው 4 አይነት ነው1. መንፈሳዊ ሰው ስለንፍሱ ብቻ የሚያስብ መልአካዊ ሕይወት 2. ሰው የሚባለው ነው ይህ ደግሞ የነፍስ ና ስጋውን አመጣጥኖ የሚሄድ ነው. 3. አልጫው ሰው ይህ ደግሞ ለስጋው ምቾት ብቻ የሚያስብ ነው. 4. ከመ እንስሳ የሚባለው ደግሞ ለነፍስም ለስጋውም የማያስብ ሰው ነው.
@atsedubekele335
@atsedubekele335 3 ай бұрын
Thank you both of you 🙏
@elajermi
@elajermi 3 ай бұрын
Waw Wonderfull ,I want to thanks both of you
@biniyamsolomon6438
@biniyamsolomon6438 3 ай бұрын
Memehr tesifayen gabizewu 🙏😊
@Amanuel-Ze
@Amanuel-Ze 3 ай бұрын
Yawerabet enji engedawe hasabun Arif neber yekerebew sew adamachi Hun sew bro
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 3 ай бұрын
እውነት ትክክል እኮ ነው ማኔ እምነት ትልቅ ሀይል አለው ለምን እኛ እንደመልካችን የውስጥ እምነታችንም እንደዛው ነው በአፍ ሳይሆን በልቡ ያመነ ነው ሰለዚህ ዛሬ ማኔ ሀስብህን በደንብ የተረዳሁበት ፕሮድካስት ተባረኩ ወንድሞቻችን❤❤❤
@willbenamedVoR
@willbenamedVoR 3 ай бұрын
Yes we definitely need part two kezi befit yekerebutn tekllo yebela ye yabede podcast.... It's a good 2017 malet nw already....
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 ай бұрын
አትሳሳት ሕግዚሀብሄር የክርስትና መስራች ነው(ሕግዚሀብሄር ወልድ)
@efremt9304
@efremt9304 3 ай бұрын
ማንያዘዋል አንተ ትክክል ነህ 👍👍👍 ሃሳብህ እዉነት ነዉ
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 3 ай бұрын
ሁሉን ነገር ትተህ ተከተለኝ አለ እኮ ጌታ.....
@behailutefera6452
@behailutefera6452 Ай бұрын
Wow what apodcast
@Rutharutha-r6q
@Rutharutha-r6q 3 ай бұрын
A podcast worth of spending time!
@BariTefera
@BariTefera 3 ай бұрын
አንደኛ!!!!
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 3 ай бұрын
Egzbhar Bezou new enante Becha endemtlut aydelem bete I like u guys ❤
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው❤🙏
@ethiopia7825
@ethiopia7825 2 ай бұрын
መጀመሪያ እኛ እምነት ይኑረን እንጂ :: እሱም የሰናፍጭ ታህል:: እምነት ማይሰራው ማያከናውነው ጉድ የለም:: በዘመናችን በእምነታቸው የሞተ ዘመዳቸውን ያስነሱ ሰዎች አሉ:: አልተሽወዱም እምነታቸው ሰርቶላቸዋል:: ከካንሰር ከHIV በእምነታቸው ድነዋል:: በርግጥ እምነት ሁሌም ስራ ተግባር አብሮት አለው :: እየመረጠን እናዳምጥ ሃሳባቸው ውብ ነው ነገር ግን በማስተዋል ይደመጥ❤❤
@EdenTeklay-m7s
@EdenTeklay-m7s 3 ай бұрын
Tebareku❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 ай бұрын
የኔ እምነት ሳይሆን እሱ አሳካልኝ አይለይም ማኔ
@tesfayekorssa6916
@tesfayekorssa6916 3 ай бұрын
ማኔ በጣም አሪፋ ብሮድካስት ነበር። ነገር ግን እንግዳህ ሀሳቡ እና አመለካከቱ የራሱ እምነት ብንናከብርም ግን የሌላን ሰው ሀሳብ አና እምነት የማናናቅ እይታ ይታይበታል ለምሳሎ ኋለቀር እና አጉል ባህል በማለት የማናናቅ ስሜት አሳይቷል በተረፈ እንደ ወጣት ሌሎ ጥሩ እይታዎች እና አቅም አለው! ግን እንደ ፍሪ ቶክ አሪፍ ነበራችሁ።
@shim6828
@shim6828 3 ай бұрын
Yale ewiket feel ataregim
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 3 ай бұрын
ጥሩ ነው 🎉🎉
@a.s.h.e.n.a.f.i
@a.s.h.e.n.a.f.i 3 ай бұрын
We need more of you ashu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤moksha
@michaeldemeke8714
@michaeldemeke8714 3 ай бұрын
bravo bravo mame❤❤❤
@amsalework1
@amsalework1 3 ай бұрын
በጣም ተጠቅሜበታለሁ በርቱ!
@kidustadesse25
@kidustadesse25 2 ай бұрын
ስጠብቀው የነበረው podcast part 2 እንደሚሰራለት ተስፋ አለኝ
@Zubedaabiti
@Zubedaabiti 3 ай бұрын
Bemjmra manyazawl betamnew mamzginik ❤❤❤ mrtswchin newymtqrbew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia9431
@ethiopia9431 3 ай бұрын
ጨርሳቹ ስሙ እሄ ስለ ሀሳብ ነው መልካም የሀሳብ ምክክር ነው
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 3 ай бұрын
Prayer is the Key ❤
@ethiopia9431
@ethiopia9431 3 ай бұрын
His so calm🎉
@serkaddislevens1546
@serkaddislevens1546 3 ай бұрын
Gifts for the land.❤
@redietderebebuze
@redietderebebuze 3 ай бұрын
Woww🎉
@tsionermias959
@tsionermias959 3 ай бұрын
both are amazing
@natnaelgirma1885
@natnaelgirma1885 3 ай бұрын
nice podcast. we are learning a lot. as a request we need "Demoz Goshme" in your podcast and let him explain Genesis.
@eyeruszeblache
@eyeruszeblache 3 ай бұрын
Wow it's great
@daphnetheophanous4664
@daphnetheophanous4664 3 ай бұрын
ማኔ ❤
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ
@መቅድመቅድ-ከ4ዀ 3 ай бұрын
yess🙌🙌
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 ай бұрын
ስላመንክ ብቻ ሳይሆን ስለጣርክም ነዉ።
@etaferahusisay7927
@etaferahusisay7927 3 ай бұрын
እጅግ አርጌ አመሠግናለሁ ሁለታችሁንም። የምድር ጨው ናችሁ ። መድሐኒአለም አብዝቶ ይባርካችሁ።
@teppishamar2981
@teppishamar2981 3 ай бұрын
እውነት ነው ማኔ አንተን እየሰማው እምነቴ ጨሞራል አመሰግናለው !!አመስጋኝ እንድንሆን በቅቻለው
@Yaredo162
@Yaredo162 3 ай бұрын
የምር recommend ላደርግህ ኢያሰብኩ የነበረ እንግዳ ነው የጋበዝከን ማኔ👏👏👏
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
የምታወሩት ነገር በ contradiction የተሞላ ነዉ... ወጥ የሆነ እውቀት የለውም ከሁሉም የተቀነጫጨበ ነዉ... አሸናፊ የሚያወራው ግልፅ ነዉ... ማኔ ተረጋግተህ አስብ.
@Senayytube
@Senayytube 2 ай бұрын
good news
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 3 ай бұрын
ማን ያዘዋል እምነትማ ለእዬብ ታዲያ ከእዬብ ያአ ሁሉ ባልደረስበት እሱ ሰራው ረቂቅ ስለሆነው ለሱ ብንተወው መልካም ነው🙏
@Gizewudu
@Gizewudu 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሞቼ
@SamNax-zh2uw
@SamNax-zh2uw Ай бұрын
The Christian Faith Vs the new age faith Movement
@abebebelete9126
@abebebelete9126 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃይማኖት የለዉም ግን የሰጠዉ እምነት አንድ ነዉ እርሱም አንድ ነዉ።ሁሉ ሃይማኖት ግን የሱ አይደለም በሁሉ ሃይማኖት ዉስጥ ግን ፍጹም ሰዉ አለዉ!
@lemlemworku2801
@lemlemworku2801 3 ай бұрын
Egziabehar hayemanoten setonal yehan eendag atawekem
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 3 ай бұрын
ዛሬ የሚያወራውን የሚያውቅ ሰው አቀረብክ። ከዚህ በፊት ፍልስፍና እና ቁንጽል መንፈሳዊ ቃላትን የሚናገሩና ራሳቸው ግራ ገብቷቸው ግራ የሚያጋቡ ነበሩ። ማንያዘዋል ግን መጽሐፍ ቅዱስን ራስህ ማንበብህን ቀጥል።
@haimiabebaw2897
@haimiabebaw2897 3 ай бұрын
@zekariasgetahun ወደ እራስህ ተመልከት! እዚህ podcast ላይ የሚቀርቡ ሃሳቦችን ለመመርመር ሞክር ነው እንጂ በዚህ ደረጃ እራስክን ማጨናነቅህ ተገቢ አይደለም፤ ለጤናህም ጥሩ አይደለም።
@alemdagim699
@alemdagim699 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤
@keyayene3325
@keyayene3325 3 ай бұрын
ሳላዳምጥ መጀመሪያ ሁልግዜ ላይክ የማደርገዉ ነገርስ😊😊😊😊
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 3 ай бұрын
ስላመኑብን እናመሰግናለን
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
ሳያዳመጡ like ማድረግ... ሳያዩ ከመመስከር ጋር በምን ይለያል.
@me_212
@me_212 3 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuሳያዳመምጡ አስተያየት የሚሰጡ ናቸው ማህበረሰብን የሚያምሱት.... ሳይዳምጡ የወደዱ ሳያዳምጡ ይጠላሉ... ምክኒያቱም መውደድም መጥላትም ከሰሜት ነዉ የሚቀዱት.. ሰሜት ደሞ ጭፍን ነዉ !!!! rational አንዳንሆን ያደርጋል..ሰላም ለሁሉም 🙏
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 2 ай бұрын
​@@manyazewaleshetu አንተ ግን እንግዶችህን አዳምጥ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 3 ай бұрын
አንድ ሰው የሆነበትን አለም ሳይሆን በመንፈሳዊ ሰውነቱን እራሱን ካየ ያለምንም ምርምር እግዚአብሔርን ማመን አለበት ፈጣሪን ለማመን መመራመር አይጠበቅበትም ይሄ ውጪን ፍልስፍና የምትከተሉ ወይ ያነበባቹ ሰዎች በጣም ከክርስትና ሒወት የራቃቹ ናቹ በእምነት ላይ አትፈላሰፉ ምንም ነገር የሚጀምረው ከእምነት ነው አልተሸወድንም አንሸወድምም እምነት ያለው ሰው እንዲህ አይናገርም።
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 2 ай бұрын
እኔ 1 ሃሳብ አለኝ አለምን ትቶ ሙሉ በሙሉ መንፈሳዊ መሆን ትክክል አደለም ስትል ሰማው ጌታ ራሱ ያለው "ያለህን ትተህ መስቀሌን ይዘህ ተከተለኝ" ብሏል እና ከምታወራው ጋ አይጋጭም?
@SamNax-zh2uw
@SamNax-zh2uw Ай бұрын
ወደ ዓለም ሂዱ ወንጌሉን ስበኩ ነው የሚለው
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 3 ай бұрын
በስመአብ እንዴት የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው አሸናፊ አሁን ያየውህ ያወኩህ አመሠግናለሁ ማኔ እግዚአብሔር ይስጥልን ወይጉድ
@MuktarMuhammad-bv6pf
@MuktarMuhammad-bv6pf 3 ай бұрын
MUHAMMED Ali /burhan addis/ Betaqerbeln des yelnal mane ketechale
@Liya-m8t
@Liya-m8t 3 ай бұрын
In 2003, Andrea Sachs characterized The Power of Now as "awash in spiritual mumbo-jumbo", while in 2008, an article in The New York Times stated that Tolle is "not identified with any religion, but uses teachings from Zen Buddhism, Sufism, Hinduism, and the Bible".
@fasikamerete
@fasikamerete 2 ай бұрын
Mane, Doctor Alemayehu Wassien akiriblin Please....
@MuluyeTesfa
@MuluyeTesfa 2 ай бұрын
Waw
@AlemushAyalew
@AlemushAyalew 3 ай бұрын
ማኔ ጥሩ ዉይይት ነዉ ለእንግዶች እድል ስጥ የእነሱ ሀሳብ flow እንዲያደርጉ
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 3 ай бұрын
ቋቋችን አማርኛ ይሁ
@habitamKassahun
@habitamKassahun 3 ай бұрын
Of course
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b 2 ай бұрын
ስራ ያለእምነት እምነትም ያለ ስራ ከንቱ ነዉ ። Go find the Bible verse
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 3 ай бұрын
Egzbhsr Telek New Eghiam anwekwum ❤
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН