Nega "ነጋ" by Dawit Getachew

  Рет қаралды 272,827

Dawit Getachew

Dawit Getachew

Күн бұрын

Пікірлер: 699
@HenonHmichael
@HenonHmichael Ай бұрын
ገና ሳልሰማ ላይክ የማደርገዉ ነገርስ 🙏🙏🙏
@TimoFilipos
@TimoFilipos Ай бұрын
😂😂😂😂
@ruth_d
@ruth_d Ай бұрын
Same!! 😂😂
@lulestudio3260
@lulestudio3260 Ай бұрын
Fr😂😂❤❤
@EthioPanAfricanism
@EthioPanAfricanism Ай бұрын
Me too
@DanielAb-n8e
@DanielAb-n8e Ай бұрын
Eko 😢🎉🎉🎉🎉
@eyuel5
@eyuel5 Ай бұрын
ነጋ ለሊቱ አለፈና ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና እነዚያ ቀናቶች አለፉ እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ እነዚያ ሌሊቶች አለፉ ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፉ በጨነቀኝ ጊዜ ወደ አምላኬ ጮኽሁኝ ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ ፈጥኖ ደረሰልኝ በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር ያወጣኝ በፍቅር እንዴት እሆን ነበር ባይደርስልኝ ከጎኔ ጠላት በዋጠኝ በጠፋሁኝ ነበር ያኔ እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ ለአዳነኝ ፀጋ ምስጋናን እሠዋለሁኝ አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረዉ የሚረዳኝ አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ ባለቀስኩበት ቀናት ፈንታ ልቤን ሞላው በእልልታ የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ የምህረቱ ብዛት በህይወት አቆመኝ እንጂ በራሴማ ትናንትን ባልኖርኩኝ ዛሬን ባላየሁኝ ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና ስሙን እባርካለሁ ዘወትር በምስጋና ይገባዋልና የማያልፍ ከሚመስል የሕይወቴ ሌሊት ፈጥኖ የታደገኝ ሰው ከማይደርስበት እግዚአብሔር ነው የሆነልኝ ብርሀን የእንደገና አምላክ የሰጠኝ ሌላ እድልን ነጋ ለሊቱ አለፈና ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና እነዚያ ቀናቶች አለፉ እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ እነዚያ ሌሊቶች አለፉ ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፉ በክንፎቹ መሀል አዝሎ አሻገረኝ ብቻውን እየመራ እዚህ አደረሰኝ ተጠነቀቀልኝ እንደ አይኑ ብሌን ጸጋና ምህረቱን አብዝቶ ያለመጠን አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረዉ የሚረዳኝ አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ልቤን ሞላው በእልልታ የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ (፫) 👏
@evanafam3453
@evanafam3453 Ай бұрын
Thank you 🙏🏾
@Christian_bet
@Christian_bet Ай бұрын
Tebarek wendime🙏
@DanielTaye-ix1rs
@DanielTaye-ix1rs Ай бұрын
ነጋ😭🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@meseret5776
@meseret5776 Ай бұрын
ተባረክ
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Ай бұрын
ተባረክ አንተ ሰው
@getayawekal
@getayawekal Ай бұрын
THANK YOU FOR SHAIRENG US YOUR GRACE በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው፡፡ የ2024 ዓም ያለፉትን ወራት በሙሉ እያሰብን ካንተ ጋር አብረንህ አምላካችንን እያመሰገንን ነው
@yohannesmkfk38
@yohannesmkfk38 Ай бұрын
Amen
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 Ай бұрын
ሁልጊዜ የናንተን ኮመንት ሳይ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ተባረኩ ቀጥሉበት ብዬ ለመምከር ታናሽ ብሆንም ግን ዋጋ እንዳለው እንድታውቁ ፈልጋለሁ ተባረኩ
@elsh11
@elsh11 Ай бұрын
God bless you too Getayawkal and Bruktawit, you are such a blessing to us, ur songs and ur teachings as well.
@SalomeBirhanu-v8v
@SalomeBirhanu-v8v 21 күн бұрын
Amen
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 Ай бұрын
የሚገርመው ገና ስከፍተው መዝሙር ልሰማ 14 ሰዓት ከተለቀቀ ይላል , የሆነ ነገር ዛሬ በቤተሰብገጥሞን ልክ እንደመዝሙሩ መልዕክት በሚያስገርም መንገድ እግዚአብሔርሌላ ዕድል ሰጠቶን መልስ ሆነልን !!! አሜን ይሁን ብላችሁ ከእኛ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩልን!!
@selamawitkebede8730
@selamawitkebede8730 Ай бұрын
ዴቭየ አንተ ትሁት ሰዉ አንተን ስናይ እየሱስን ስለምናይ ስላንተ እግዚያብሄርን እናመሰግናለን።
@Girum-c1t
@Girum-c1t Ай бұрын
❤❤Dawit getachew yemil neger ke KZbin notification sidersegn የሚሰማኝ የደስት እና የበረከት ስሜት🥰🥰🥰🥰
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
አንድ ቀን “ነጋ” እላለሁ ሁሉ ያልፋና😢😢😢😢 እግዚያብሔር ይባርክ ዴቫ እናመሰግናለን።
@eyobed321
@eyobed321 Ай бұрын
May God help you!
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
@ thank you 🙏
@maheletabate5956
@maheletabate5956 Ай бұрын
🙏🏽🙏🏽
@Aman70s
@Aman70s Ай бұрын
ነጋልን የምንለው የምድሩ ስሳከልን ስይሆን የዘላለም ሕይወት ስለላን ነው
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
@@Aman70s መቼም ሰዉ አይደለን አንዳንዴ ይደክመናል ድክምይላል ልክ ነህ ወንድሜ እሱንማ መች እረሳሁ
@Mhretyeshitila
@Mhretyeshitila Ай бұрын
በእውነት አንተ ዝም ብለህ ዘምር 🙌🙌🙌🙌😍😍😍🥰☺️😌😌
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 Ай бұрын
ዘማሪ መሆን መታደል ነው ቃላቶችና ዜማ አጣምሮ የልብን ማውራት 🙌
@tizitapaulos4173
@tizitapaulos4173 Ай бұрын
እውነት መዝሙሩን ስሰማው ብዙ ለሊቶቼን እያሰብኩኝ አይኔ በእንባ ሞላ ስንት ለሊት አለፈ በምህረቱ
@MaaMasti-kv6jb
@MaaMasti-kv6jb Ай бұрын
ያንተ መዝሙር እየቆየ ነው የሚገባኝም ተባረክ ዴቭ
@ruhama_ruhama
@ruhama_ruhama Ай бұрын
True!
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 Ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለምም የሚወድ ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ልቤን ልቤን ሞላው በእልልታ የዘውትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ (፫)
@bezaade8552
@bezaade8552 Ай бұрын
i have been complaining about my life few hours ago but look now God is literally reminding me of how he got me through those days and even how he is and has been my strength, joy and hope on my worst days. I Really LOVE you,Lord ❤ I know you are closer than my nxt breathe, I know you understand me better than anyone else(even myself) and I know i hv a lot of reasons to be thankful 😇 And #DawitGetachew I believe I’ll get a chance to tell you how each and every songs of you help me to look up to the cross and love God in every situation .Stay blessed 🙏🏻
@man-lt5cg
@man-lt5cg Ай бұрын
this life isnot for those who complains
@leulhabte8824
@leulhabte8824 Ай бұрын
Glory to Jesus!❤❤ እግዚአብሔር ህያው ነው...አለ ይሰማል ይመልሳል...የልጆቹ ነገር ግድ ይለዋል..may you see many more good days with The Lord!
@BekaluHagos-m2i
@BekaluHagos-m2i Ай бұрын
ሳለያው ነው ለይክና ኮሜንት ማረገው የተባረክ ነህ ዴቭ
@itsmee5496
@itsmee5496 Ай бұрын
Same here❤❤❤
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab Ай бұрын
me too
@jics297
@jics297 Ай бұрын
Me too
@zema-tube7mh
@zema-tube7mh Ай бұрын
እኔስ ብትል❤❤❤❤❤
@mekidesmesfin8199
@mekidesmesfin8199 Ай бұрын
Me too
@salemtsegaye5676
@salemtsegaye5676 Ай бұрын
ዴቭዬ ዝም ብለህ አንተ ዘምር you are our blessing! ❤❤
@MeazaMamo-s5h
@MeazaMamo-s5h Ай бұрын
የዘውትር ዋና ስራዬ ምስጋና ሆኖል የጌታዬ❤❤❤❤tbarklne dave🙏🙏
@edommathi336
@edommathi336 Ай бұрын
2016 ከአምስት ወር በፊት ያሳለፍነውን ነገር ጌታ አበቃ በተባለ ነገር ላይ ነገሩን ገልብጦት ከ3ወር ጭንቀት በኋላ እነዛን ሌሊቶች አሳልፎ ዳግም አቆመን። ጌታ ይባርክህ
@kidistgenta255
@kidistgenta255 Ай бұрын
ቃላቶቼ መግለፅ ስላቃታቸው አይኖቼ እንባን ያፈሳሉ
@liyuworktade7184
@liyuworktade7184 Ай бұрын
ሰሞን አብረውኝ ከሚይገለግሉ ቅዱሳን ጋር ስንነጋገር የነበረው ጌታ በኢትዮጵያ ምድር የተወሰደው አምልኮ በክብር ብዙ ቅድስና እየመለሰእንደሆነ ስናይ ሀሴት አደረግን አንድ ደሞ ትውልዱ ወደ ተቀደሰ አምልኮ መመለሻ ምክንይት ስዬደርግ ስመለከት እጃግ ጌታ እባርካለሁ ዘመንህ ይባረክ
@DagemMuluneh
@DagemMuluneh Ай бұрын
ያንተ መዝሙር እስክትለቅ በጉጉት ምጠብቀው እኔ ብቻ ነኝ ተባረክ❤❤
@EbenezerSolomon-jl3dl
@EbenezerSolomon-jl3dl Ай бұрын
Me too ❤❤❤
@MerondawitMeron
@MerondawitMeron Ай бұрын
Hulum nw
@romankebede6548
@romankebede6548 Ай бұрын
ኧረ እኔም ነኝ❤
@eliasbelachew2520
@eliasbelachew2520 Ай бұрын
Tey baksh
@lemlemyadesa
@lemlemyadesa Ай бұрын
የማያልፍ ከሚመስል ከህይወቴ ለሊት ፈጥኖ የታደገኝ ሰው ከማይደርስበት አሜን ተባረክ በብዙ ዴቭ 😍😍
@mekdii-b4o
@mekdii-b4o Ай бұрын
ይህ የምታነቡት እግዚአብሔር እንደዚህ ያስብላችዎ
@walidave9899
@walidave9899 Ай бұрын
amen
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny Ай бұрын
Amennnn
@ruthmulugeta7687
@ruthmulugeta7687 Ай бұрын
Amen 🙏
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 25 күн бұрын
Amen
@kidusmog
@kidusmog Ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ፀጋ ይብዛልህ !! እግዚአብሔር እያሻገረ ያሽግርህ!! አዳዲስ ከፍታዎችን ያስረግጥህ!! ተባርከሃል ዴቫ!!
@steeplchaser
@steeplchaser Ай бұрын
ሙሴን በህልውናው ያሳረፈ አምላክ እግዚአብሔር ፊቱን አብርቶልህ ዘመንህ ሁሉ በእረፍት በቤቱ ይለቅ!! ፀጋው ይደግፍህ!!
@ruhama_ruhama
@ruhama_ruhama Ай бұрын
አሜን 🙏🙏💚
@Fevsakora
@Fevsakora Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ በዚ ልጅ መዝሙርች ምፅናናዉ!! ተባረክልን ዴቭ በዉነት ይህ ፀጋ አይወሰድብህ❤❤❤❤
@SeyfuElyas
@SeyfuElyas Ай бұрын
ለፀጋዉ ባለቤት ክብር ይሁን❤❤❤ ጌታ በሰጥህ በእያንዳንዱ መዝሙሮችህ ሰርቶኛል ❤ተባረክልኝ በጣም ነዉ የምወድህ
@mikiyasseifu4182
@mikiyasseifu4182 Ай бұрын
ለሊቱን ለሚያነጋው የጌታ ምህረት ክብር ይሁን🙏🙏🙏 ዴቫ ተባረክ ❤
@GETACHEWGAME
@GETACHEWGAME Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም መንፈስንና ልብን የሚንካ መዝሙር :: ልጄን ዳግምን እንደአልሃዛር ነፍስ የዘራበት:: ክብር ለርሱ ይገባዋል::
@SerkalemTedela
@SerkalemTedela Ай бұрын
ዴቭዬ የኔ ውድ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የረዳክ ጌታ ይባረክ። ሁልጊዜ ባንተ መዝሙሮች እንደተባረኩ ነው ። ተባረክልን ብዙ ጸጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeshaleTeshome-p5k
@TeshaleTeshome-p5k Ай бұрын
የኔ ወዱ ወንድሜ እውነት ቡሩክ ነህ ደግም የምድርቱ በረከት ነህ እወዳሃለሁ።
@derejegetahun705
@derejegetahun705 Ай бұрын
መጣህልን ደግሞ❤ GRACE BE MULTIPLIED UPON YOU!
@bigdaymelakhadero9851
@bigdaymelakhadero9851 Ай бұрын
የጸጋው ምልክት ነህ 🙏🙏 አንተን ይጠን እግ/ር ይመስገን ❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Hannah-dv8bg
@Hannah-dv8bg Ай бұрын
Daveye we love you so much God bless you more❤❤❤❤❤
@Christian_bet
@Christian_bet Ай бұрын
Ante batnore noro min yiwitegn neber Getaye, Dave Geta abzito yibarkeh🙏
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 Ай бұрын
አሜን አሜን ምህረቱ ሸሽጎኛል ክብር ለስሙ ይሁን ዴቫዬ በጣም የምወድህ ድንቅ የጌታ ሰዉ❤❤❤
@enatendiryas1161
@enatendiryas1161 Ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ 🙏🙏🙏🥰🥰
@EmebetDribsa
@EmebetDribsa Ай бұрын
አንተም ሌሊት የምትለው ነገር አለህ ሲገርም ሁሉ አልጋ በአልጋ የሆነልህ እኮ ነው ምትመስለው😮❤
@ruhama_ruhama
@ruhama_ruhama Ай бұрын
በጠፋሁ ነበር ያኔ 😢😢💔” ሰሞኑን ጌታ ያዳነኝን አዳዳን ሁሉ እያስታወሰኝ ለዚህ ተመስገን ለዚህ ማዳንህ ክበር ስል ነበር። በድንቅ ስለዳንኩባቸው ቀናት ሁሉ ሳስታውስ ነበር። ይገርማል 🙏🙏 ጌታ ሆይ የምስጋናህ ባለ እዳ አልሁን። ስለ ማዳንህ ሁሉ ስለታደከኝ ሁሉ በእርግጥም አስታውሰኝ ምስጋናንም ስጠኝ። ተባረክ ይኽንን መዝሙር ደግሞ ዛሬ ስለሰጠኸኝ!! 🙏
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 20 күн бұрын
ሚገርም እኮ ነው የከበበኝ የነበረው ጨለማ ነበር ይሄ መዝሙር የተለቀቀበት ጊዜ እንድዘምረው አያረገኝም ነበር ነገር ግን እንዲሁ በእምነት እንደ ነጋልኝ እያየሁ ነገዬን ከወንድሜ ዴቭ መዝሙር ጋር ስቀላቀል እውነትም ነግቶልኝ አየሁት። " የምህረቱን ብዛት" እውነት አሳየኝ ጌታዬ ፤ ተባረክ ጌታዬ። ዴቭዬ አንተን ያገኘህ ድንቅ መንፈስእኔንም አገኘኝ ጌታ ያብዛህ 💙
@EbenezerSemaw
@EbenezerSemaw Ай бұрын
I feel Jesus❤
@AtsedeFerede
@AtsedeFerede Ай бұрын
ውድ ወንድሜ ❤ፀጋ ይበዛልህ ዘመኑን ያልመሰልክ ፀጋ ስልበዛልህ ነው 🙏 ክብር ለእርሱ ይሁን🥰🥰 🙏
@Zablonayele
@Zablonayele Ай бұрын
✨ነጋ ሌሊቱ አለፈና ዳግም ቆምኩ እኔም ለምስጋና እነዚያ ቀናቶች አለፉ እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፉ 👐✨🙏
@mesganaasefa7486
@mesganaasefa7486 Ай бұрын
የፀጋ ሁሉ ባለቤት የሆነ እግዚ/ር ይመስገን!!!ዴቭ እግዚ/ር ያብዛልህ🙏🙏🙏🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏
@NatnaelMekonnen-u3s
@NatnaelMekonnen-u3s Ай бұрын
ማልቀስ ለምን ማቆም እንዳቃተኝ አላቅም😢…..ለኛ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ዘመነክን ይባርክ እንወድካለን❤
@fevenmesfin5343
@fevenmesfin5343 Ай бұрын
This is my story😢..Amesegenalw Eyesus
@romankebede6548
@romankebede6548 Ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ እኮ!! መዝሙርን ዴቭ አንተ ዘምር። ጨዋ ህይወትህ እየሱስን የሚያሳይ አንተ ልዩ በረከታችን ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ።
@belagraph
@belagraph Ай бұрын
ከዚህ በላይ ጸጋና ጥበብ እንዲበዛልህ ጸሎቴ ነው!🙏🙏
@Nahomabrehame
@Nahomabrehame Ай бұрын
Notification ሲገባልኝ የሮጥኩት አራሮጥ ለመስማት Uuufffff Dave God bless you my beloved ❤❤❤❤❤
@MerondawitMeron
@MerondawitMeron Ай бұрын
Ene rasu
@MennaMamo-w1v
@MennaMamo-w1v Ай бұрын
ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና ..........ፀጋ ይብዛልህ !!!
@hanicshow4193
@hanicshow4193 Ай бұрын
የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋናው ሆኗል የጌታዬ❤❤❤
@frezereyasu8875
@frezereyasu8875 Ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነግረው የሚረዳኝ አይኑ እንዳየ የማይፈርድ ለዘላለም የሚወድ ፨፨፨፨፨ አሜን ዴቭ የአምላች ፀጋ እጅግ ይብዛልህ
@natoleworkissa1566
@natoleworkissa1566 Ай бұрын
ያዩትን ፣ የዳሰሱትን እንዲሁም ደግሞ የቀመሱትን መዘመር እንዴት መልካም ነው አሁን ላይ በዚህ መዝሙር ያየሁትን ፣ የዳሰስኩትን እና የቀመስኩትን እየዘመርኩ ነው ❤🔥🔥🔥🔥
@EndaleFantu
@EndaleFantu Ай бұрын
ነጋ ሌሊቱ አለፈና ዳግም ቆምኩኝ እኔም ለምስጋና እነዚያ ቀናቶች አለፉ እግዚአብሔር ከልሎኝ ከክፋ እነዚያ ሌሊቶች አለፉ ምህረቱ ከልሎኝ ከክፋ በጨነቀኝ ግዜ ወደ አምላኬ ጮህኹኝ ጩኸቴንም ሰምቶ ፈጥኖ ደረሰልኝ በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር ያወጣኝ በፍቅር እንዴት እሆን ነበር ባይደርስልኝ ከገኔ ጠላት በዋጠኝ በጠፋሁኝ ነበር ያኔ እንዴት እሆን ነበር ዞር ብዬ እያሰብኩኝ ለአዳነኝ ፀጋ መስጋናን እሰዋለሁኝ የምህረቱ ብዛት በህይወት አቆመኝ እንጂ በእራሴማ ትናንትን ባልኖርኩኝ ዛሬን ባላየሁኝ ለነገም ተስፋዬ እግዚአብሔር ነውና ስሙን እባርካለሁ በብዙ ምስጋና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን ዴቫዬ
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m 29 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የእግዚአብሄር መልዕክት የሆነ መዝሙር
@FikiruAbera-so8lc
@FikiruAbera-so8lc Ай бұрын
ስለ ምሕረቱ ብዛት እግዛብሔር ይመስገን 🙏
@NardosTilaye-b2c
@NardosTilaye-b2c Ай бұрын
አሹ የዘውትር ዋና ስራዬ ምስጋና ሆኗል ለጌታዬ
@AmanuelYohannesKiya
@AmanuelYohannesKiya Ай бұрын
... እነዚያ ቀናቶች አለፉ እግዚአብሄር ከልሎኝ ከክፉ እነዚያ ሌሊቶች አለፉ ምህረቱ ሸሽጎኝ ከክፋ! ቃላት ኖሮኝ አያውቅም አንተን ለማድነቅ! ጸጋውን ባንተ ገልጦ የባረከን ፤ ያጽናናን ክርስቶስ ስሙ ይክበር!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💗💓
@bereketm525
@bereketm525 Ай бұрын
በእኔና በሞት መካከል አንድ እርምጃ ቀርቶ ነበረ የሚለው እኔ በህይወቴ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር እንዴት እንደታደገኝ ከሞት ። የእግዚአብሔር ምህረት በህይወቴ ያየው ሰው ነኝ
@biniyamdemisse5202
@biniyamdemisse5202 22 күн бұрын
አምላክ አለኝ ሚራራልኝ ❤❤❤
@nebyudaniel5749
@nebyudaniel5749 Ай бұрын
እንዳመሰግነው እንደገና እድል ሰጠኝ yes 👍🏼
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 28 күн бұрын
ዘመንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉
@ElnathanTamiru-xe3vx
@ElnathanTamiru-xe3vx Ай бұрын
First viewer ❤❤❤
@fevinaDs
@fevinaDs Ай бұрын
ተጠነቀቀልኝ እንደ አይኑ ብለን 🙌
@zeritumengistuzd8703
@zeritumengistuzd8703 25 күн бұрын
Amen🥰🙏🙏
@saratadesse2663
@saratadesse2663 Ай бұрын
አሜን! አሜን! በረከታችን ነህ እንደሁልጊዜም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ተባረክ
@MihiretAbayine-h2e
@MihiretAbayine-h2e Ай бұрын
😢😢❤❤❤ምን ብዬ ልባርክህ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 Ай бұрын
oh davisha you have the same spirit with lilyee 💙 your the most precious servant in the Kingdom of God , much love
@KinaAwa
@KinaAwa Ай бұрын
በእኔ እና በሞት አንድ እርምጃ ሲቀር የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር ..❤ ጌታ ሆይ ተባረክ
@Abduselam-dh6qk
@Abduselam-dh6qk Ай бұрын
Daveye🙏🙌❤
@SenaTsegaye-q7g
@SenaTsegaye-q7g Ай бұрын
When I listen to your gospel songs i will always feel peace and calm may God bless you for what you are doing for his kingdom and for us we love you deva❤❤❤
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh Ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ልጅ ተባረክ የኢትዮጵያ ምርጥ ዘመንህ ይለምልም።
@GuitarMelody-i7v
@GuitarMelody-i7v Ай бұрын
ኢ የ ሱ ስ ! በአንተ ነጋልን 😢😢 😇🙏 ተባርከሀል ዴቭዬ
@barki117
@barki117 Ай бұрын
እውነትም ነጋ! መዝሙሩን ስሰማው ደሞ የበለጠ በደንብ ነጋ🙌 I absolutely love this gospel song💙 It was the exact message I needed to hear today. My soul is filled with gratitude as it reminded me of how far I’ve come in life, how many storms I've passed🥹 and how God has always been there, protecting me every step of the way🥰 I’m so blessed 😇 God bless you, Davye, and everyone who contributed to this beautiful harmony👌 your collaboration has touched my heart deeply, and I am grateful for this amazing soul-stirring song❤Truly, I bless God for His love and protection🙏💙
@tigisttamirat5011
@tigisttamirat5011 Ай бұрын
Wow yes am a living testimony yegeta tsegana mihret endebezalign ,stay blessed
@ruthalemayehu-vq2rg
@ruthalemayehu-vq2rg Ай бұрын
You're such an inspiration and a blessing for this generation Daviye God bless you❤❤
@bethelwosenyeleh4230
@bethelwosenyeleh4230 Ай бұрын
ወንድሜ ሁሌ ስሰማህ በኔ ውስጥ ያለው ባንተ እንዳለ ይሰማኛል መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
@lesaneyesustesfaye4524
@lesaneyesustesfaye4524 Ай бұрын
እግዚአብሄር አምላኬ ሆይ ስላደረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው። ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ስለ አባትነትህ አመሰግንሀለው።
@HumbleBerhanu
@HumbleBerhanu 24 күн бұрын
እንዴት መታደል ነው እየሱስ ማምለክ የዘወትር የሕይወት አካል ሲሆን።
@hanamarew
@hanamarew Ай бұрын
ብሩክ ነህ ዴቭ። እግዚአብሔር ይመስገን።🎉
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Ай бұрын
አሜን! ፈጥኖ ደረሰልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዴቭ
@HenokMola-d8j
@HenokMola-d8j Ай бұрын
Dave እኔ ቃላት የሉኝም በቃ ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ
@OfficialMesayBirhanu
@OfficialMesayBirhanu Ай бұрын
May God continue to bless you many more! Thank you for yielding your grace to the purpose and will of God!
@ru_12_45
@ru_12_45 Ай бұрын
Deva forever and ever❤ kemr migerm tsga
@Annakitabo
@Annakitabo Ай бұрын
Our blessing ❤🙏
@MeskermGari
@MeskermGari Ай бұрын
ተባረክ ዴቭ እ/ግ ዘመንክን ይባርክ አንተ ትሁት ሰው፡፡
@waresngusse2379
@waresngusse2379 25 күн бұрын
በበዙ ተባረክ እየተጓዙኩ ያለሁበት ህይወት በበዙ ጥያቄ የተሞላ ነው ግን ጌታ ይችላል ያበጃጀዋል እናም ገና ነጋ የሚለውን ሳይ ልቤ ሳይነጋ አምልክ አምልክ አለኝ እናም ነጋ ነጋ ነጋልኝ በረታሁኝ አሜን እንደገና ቁሙኩኝ በእመነት። ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋው በማለዳ በቀን በሌሊት ይጨመርልህ እወድሃለሁ❤❤❤❤
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube Ай бұрын
Devachin tebarek be bizu❤
@Yishak-b1w
@Yishak-b1w Ай бұрын
ጌታ ይባርክ እንወድሃለን dave❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosee7087
@rosee7087 Ай бұрын
Beautiful sound and wonderful message. Thank you and GOD Bless you.
@Deginet12
@Deginet12 Ай бұрын
Bless you devaye 😢❤
@akumabonge3836
@akumabonge3836 Ай бұрын
Thank you Dave you are a blessing for our generation !!!😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@Mihret_G
@Mihret_G Ай бұрын
Dave our blessing ❤ we love you 😊😊😊😊😊
@AlemneshbirhanuMami
@AlemneshbirhanuMami Ай бұрын
Amen devye geta ybarkh swedh eko
@nuregrace
@nuregrace Ай бұрын
የዘወትር ዋና ስራዬ ምስጋና ሆኗል የጌታዬ😍😍😍😍😍
@firangemeda
@firangemeda Ай бұрын
Dave thank you🙏 semonun tinnish kebad hunetan iyasalefku nbr inam be zimarew tetsnanichalew❤
@Esu_codm
@Esu_codm Ай бұрын
Daveye God bless you
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Ай бұрын
Amen Amen Amen hallelujah praise lord thank you Jesus bless you Dawet
@TsegaTadesse-ob3cb
@TsegaTadesse-ob3cb 29 күн бұрын
ስላድንቅ ዝማሬዎችህ ጌታን አመሰግናለሁ የምህረት እጁ ነው የያዘኝ በፍቅር ተባረክ dave
@YibeltalDamene-w8q
@YibeltalDamene-w8q Ай бұрын
አሜን የነብስ ዝማሬ ነው ተባረክ
@bezakelem
@bezakelem Ай бұрын
አምላክ አለኝ የሚራራልኝ ገና ሳልነገረው የሚረዳኝ
At your Feet "በእግሮችህ ስር" by Dawit Getachew
6:32
Dawit Getachew
Рет қаралды 136 М.
Eneho Eyesus "እነሆ ኢየሱስ" by Dawit Getachew
7:44
Dawit Getachew
Рет қаралды 288 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 329 М.
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 232 М.
DANIEL AMDEMICHAEL ክብርህን አይቼ
19:48
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 47 М.
Na  "ና"  song by Dawit Getachew Animated song with Lyrics
6:23
Dawit Getachew
Рет қаралды 192 М.
4. Yidnekachew Teka ላውድልህ ሀገሩን Lawudeleh hagerun
6:34
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 1,1 МЛН