እኔና አቦማ ምትኩ ከበርሊን ስብስባ ስንመጣ ቀኃሥ ወርደው ወደ ኢትዮጵያ በረራ ለቀናት ተዘግቶ እኛ ጏጉተን...@Hasabe Nibab@Nahoo Television

  Рет қаралды 14,330

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@AbebeAlebachew-xc2ls
@AbebeAlebachew-xc2ls 10 ай бұрын
ኤልያስ ከቻልህ እያሱ አለማየሁን መድረክ ብታዘጋጅለት ብዙ ልንማር እንችላለን ከያ ትውልድ ትውልዶች በሕይወት ካሉት አንዱ ነውና እድል ስጠው
@danielbisrat3343
@danielbisrat3343 10 ай бұрын
ኤልያስ አወቀ አብዛኛውን ፕሮግራሞችህን ተከታትያለሁ በምትጋብዛቸው እንግዶች ዙርያ ያለህ መረጃ የጥያቄህ ጥልቀት እና ወግ አዋቂነትህ ከሞጋችነትህ ጋር ተደርቦ ሁሌም እንድናይህ የምትጋብዝ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ወንድምዓለም
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 10 ай бұрын
ኤሉዋ፤ Mission ወስደህ from the horse's mouth እንዲሉ ምታቀርባቸዉ ሰዎች የታሪክ ሰነድ ናቸዉና እናመሰግናለን!
@zerafgobeze6872
@zerafgobeze6872 10 ай бұрын
እናመስግናለን።
@honestygalor6748
@honestygalor6748 10 ай бұрын
Prof Getachew Begashaw is a decent man and patriotically dedicated Ethiopian who deserves to have some role in the government. He is among the few I know with positive attitude towards the equality of Ethiopians sourced out of his very moderate outlook.
@kebedegeletu8117
@kebedegeletu8117 10 ай бұрын
እናመሰግናለን💚💛❤🙏
@alemuberta6264
@alemuberta6264 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@asresbitew7105
@asresbitew7105 10 ай бұрын
Concerning English language not only The Addis Abeba University and also The Ethiopian Air Force until 1972 (1979) had used the Englisch language for all its Training and Bereucracy communication.
@asebetekeste4542
@asebetekeste4542 10 ай бұрын
ኤልያስ እናመሠግናለን
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ የ 60 ዎቹት ነባር አብዮተኞች ያሳለፉትን የፈፀሙትን ታሪኩ እንዲነግሩን ማረግህ የሰራነዉ አብዮቱ ጥሩ ነዉ ልክ ነበር ለማለት ሲሉ እዉነቱን በትክክል አያቀርቡም በዉነት ለኢትዮጲያ ያ የነሱ አብዮት ለኢትዮጲያ የሞትና የጥፋት ለዉጥ ነዉ የነበሩንን በጣም ጥቂት ምሁራንን እና ያገር ባለዉለታዎች ጀግና አርበኞቻችንን 50 አመት ሙሉ አገሪቱ ንጉሱ ደክመዉ ያፈራችዉን ትዉልድ አጥፍተዉ እስካሁን መከራ ዉስጥ የከተተ ፀረ አገር ፀረ ህዝብ የነበረ ባእድ የሆነ አስተሳሰብ ዉጤት ነበር
@Shanko-kx2oz
@Shanko-kx2oz 5 күн бұрын
ፕሮግራምህን በጣም አደንቃለሁ ።እውነትን ለመፈለግ የምታደርገውን ጥረትንም እንዲሁ። ግን አገሪቷ ለሄደችበት አስከፊ ጉዞ የዛ ትውልድ ተማሪዎችን ተጠያቂ የሚያደርጉም ምሁራን ቁጥራቸው ትንሽ የሚባል አይደለምና ሚዛናዊ ለማድረግ ለምን እነርሱንም ለማቅረብ አትሞክርም ።አመሰግናለሁ ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 ай бұрын
Dr Teshome great guy. God bless his soul. I met him at UCLA.
@solomonkebede638
@solomonkebede638 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ከተቻለ የአቦማንና የኢያሱን የትግል ታሪክ ቢያስረዱን?
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 8 ай бұрын
They are all ehapa from the past generations with birhanemeskel Reda
@aematz-youTube
@aematz-youTube 10 ай бұрын
እንግሊዝኛ ደግሞ በጊዜው የትምህርት ቋንቋ ከመሆኑም በላይ ፋሽንም ነበር:: ምክንያቱም በእንግሊዝኛ ሀሳብን መግለፅ በራሱ የተማረ ያሰኛልና የክብርም ስሜት ነበረው:: የአማርኛ ጥላቻ የሚባለው ነገር የአሁኑ ዘመን የፖለቲካ ሽኩቻ የወለደው ignorance and arrogance የተጠናወተው ነው:: ፕሮፌሰሩና ጠያቂው በጣም ተመጣጣኝና የሚከባበሩ ናቸው:: ዘመን ተሻጋሪ አስተማሪ ናቸው ፕሮፌሰሩ unlike current Amhara elites.
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 10 ай бұрын
I know it very well, how was the university was ant- Amhara ever since.
@zerafgobeze6872
@zerafgobeze6872 10 ай бұрын
የጥላሁን ግዛውን ሬሳ ከቀኃሥ ሆስፒታል ይዘው የሄዱት የAnatomy lab ወደነበረው ሕንጻ ነበር። ከራስ መኮንን አዳራሽ በስተቀኝ ያለ ሕንጻ ነው። የሁለተኛ ዓመት የPre-Med ተማሪዎች ስለነበርን ከምሽቱ በ፬ሰዓት ላይ ወደዚያ ሄደን ነበር።
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 10 ай бұрын
ጥጋብ: ስርዓት አልበኝነትና ኢሰብዓዊነት! ተማሪ ማን ሆኖ ነው የሰው አስክሬን የሚሰርቀው? ያለቦታው የሚያንከራትተው?!
@NegA-g2i
@NegA-g2i 10 ай бұрын
Thanks for the titbits. Wonder if the 'Anatomy lab', you mentioned, was also your Dissection Room. And where were your Lecture theatres located at? Could you also say who your fellow medics and lecturers were at the time? Were you equally 'politicized' or 'active in the movement' as the 'Arts' chaps were? Would be interesting if you do let us know more about 'life at Med School' in those early days. Perhaps, you might drop in for a chat in one of Elias's future shows about your intriguing times.
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ጋሼ ምን አለ እርሱም ብቅ በሉና መግቡን እናንተ ውስጥ ያለውን በገንዘብ የማይገኝ ነው
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 10 ай бұрын
"ነገሩን ከማቃለል አልፎ፤ ወደ ራስ ሚተኮስ ..."!
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 10 ай бұрын
ዛሬም ድረስ ያልነቃ ሰው 😢 አገሩን አፍርሶ የተበተነ ትውልድን ተቀብላ ስራ ሰጥታ: በድጎማና በትንሽ ወለድ ያስተማረችውን አገር አሜሪካን "እንዳንበዘበዝ" ይላል:: ያንኪ ጎ ሆም ብሎ ኢትዮጵያንና አሜሪካን ያጣላ ትውልድ ዞር ብሎ ደግሞ ስንራብ አልመገቡንም ይላል! ውይ ያ ትውልድ! መጥኔ!
@nbogale29
@nbogale29 10 ай бұрын
አቦማ ምትኩ ዋቆ የማህበሩ ሴክሬታሪያት ነበር: ዶ/ር ጌታቸው ፕሬዝዳንት በነበር ወቅት
@zewduhailu5368
@zewduhailu5368 10 ай бұрын
ኤልያስ እናመሰግናለን ከባለቤቶቹ መረዳትና ማስረዳት የየዘመኑን ትርክት የሚያመሳቅሉትን አደብ ያስገዛል ።
@tamiratmulat4055
@tamiratmulat4055 9 ай бұрын
ይሄንን ከንቱ ትውልድ ምን ሰራ ብለህ እየጎተትክ እንደምታመጣ ነው የሚገርመው ለሃገራችን እርግማን እና እዳ ናቸው ያ ትውልድ ሲባል::
@sabri5460
@sabri5460 10 ай бұрын
የትግራይ ተማሪ ብዙ ይሰሙት የነበሩ ስለብርሀነመስቀልንጂ የመለስ ተኽለ እስከምን ድረስ መኖሩ አይገባኝም!! አይወዳደሩም!! ሰውየው የሚያወሩት በጣም ሚዛናዊ ይመስለኛል!!
@Xestra37490
@Xestra37490 10 ай бұрын
It’s really very interesting I’ve family members that told us similar stories what he just explained. I was in the past a bit disappointed in him on his suggestion of regarding GERD on ESAT few years ago. He was opposing the dam. It would be interesting if he still thinks Ethiopia shouldn’t use Abbay (Nile)?
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 9 ай бұрын
Hi, elias Can you invite ato eyasu alemayehu please
@ambageb
@ambageb 10 ай бұрын
አደባባዩ የጥላሁን ግዛው መታሰቢያ እንዲሆን ቢሰየምና የማስተባበር ስራ ቢሰራ!
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 10 ай бұрын
😂
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 10 ай бұрын
ኤሊያስ ለምን የምን የመክፈቻ ሙዚቃህን ቀየርክ ? ያንተ ፕሮግራም መታወቂያ ሆና ነበር አሁን የተጠቀምክበት በጣም የሰለቸ ነው
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 10 ай бұрын
" የአይጥ ምስክር ድንቢጥ " ጌታቸው ስለ ጌታው ኢያሱ አለማየሁ ሲመሰክር ።
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ደርግ ወይም መኢሶን ከዚህ አትዝልም
@tadessekumbi5835
@tadessekumbi5835 10 ай бұрын
አንደኛ ደረጃ የት ነዉ የተማሩት??
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 10 ай бұрын
Correction:- አቦማ not ኦባማ!
@Fentawcan
@Fentawcan 10 ай бұрын
ስለምታቀርባቸው እንግዶችህ ቀደም ብለህ ጊዜ ወስደህ ጥናት አድርገህ ስለምታቀርብ እጅግ በሳል ጋዜጠኛነትህን አስመስክረሃል። ሌሎችም ከአንተ ልምድ በመውሰድ የሚጠበቅባቸውን የቤት ስራ ቀደም ብለው በመስራት አድማጭ ወይንም ተመልካች ወደሚጠብቀው ቃለመጠይቅ በቀጥታ እንዲከታተል ማድረግ ይገባቸዋል። ብዙ ጋዜጠኛ የሰነፍ ስራ ነው መስራት የሚፈልገው ። እንግዳ ለቃለመጠይቅ አቅርቦ፣ እስቲ ስለራሰዎ ማንነት፣ ምንነት፣መገኘት፣ ምኞት... ይቀጥላል እያለ ግራ ያጋባል። ሌላው ደግሞ አንተ ስለምታቀርበው ሃሳብም ብዙ ዕውቀት እንዳለህ መረዳትበበኩሌ ችያለሁ። በርታ። አመሰግናለሁ
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ኡሉ እያሱ አለማየሁ መርሻ ዬሴፍ ክንፉ አሰፋ አበራ የማነ መላኩብተገኝ ሌሎችንም አንድ ላይ ብታቀርብልን እኔ አሁንብሀማብቱማ ዘምኔን ሙሉ ፅሁፎቹንብአንብቤያለሁብእያሱ መሆኑን አላውቅም ነበር
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 10 ай бұрын
ኢዜማ አኮ አንዲህ ኣይነት አንጋፋ ምሁራንን ሳይቀር ሽንግሎና ሸውዶ ነው ሄዶ ለብልጽግና ያደረው አረ አነደ ኢዜማ አይነት ከሃዲ በምድር ላይ ታይቶ አይታወቅም
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ዝም በል ወሬያም
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 7 ай бұрын
My Brother, Gobena Tamrat met Aboma after graduating Wingate at the Hailessellassie University and was fantacising about meeting Aboma. I left Ethiopia '73 and A few years later my brother has been reported killed/missing. The daunting thing is that none of these thuggs including this guy giving this interview has come through . From listening to this interview i have no doubt he knows. Will we hear fromany of them ? We'll see.
@aberalemma
@aberalemma 10 ай бұрын
እርምት ይደረግ። "አቦማ ምትኩ" እንጂ "ኦባማ ምትኩ" አይደልም ትክክለኛ ስሙ።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 10 ай бұрын
አኝህ ሰዉዬ አሉ እንዴ ምነዉ ከመድረክ ላይ ጠፉ በሰላም ነዉ???
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie 10 ай бұрын
አይ አቶ ኤልያስ ምርጥ አእምሮ ሁሉ ከድሮ ዘመን የሚቀዳ ይመስልሀል? ትገርማለህ አሁን ስንት ምርጥ አእምሮዎች እንዳሉ አታዉቅም።ቀሽም።የድሮ ናፉቂ።
@aberakura9580
@aberakura9580 9 ай бұрын
I strongly doubt "Vision Ethiopia" does have any vision for Ethiopia proper. Instead, it should rename as "Vision Amhara" to reflect the reality it stands for.
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 10 ай бұрын
ይሄ የ60ዎቹ ትውልድ እጅግ አወዛጋቢ ነው እስካሁን አገሪቱ ከፍላ የማትጨርሰው ማብቂያ የሌለው የመከራዎች ሁሉ መከራ ነው
@mernu2003
@mernu2003 10 ай бұрын
Poor understanding of the time and objectives of the struggle
@NeYa-24
@NeYa-24 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው? እስቲ ግልጽ አድርገው፡፡
@aematz-youTube
@aematz-youTube 10 ай бұрын
ሁሉም በየዘመኑ የሚከውነው ሀገራዊ ስነልቦና መሆኑን የማይገነዘቡ ብኩኖች የ60ዎቹን ከመኮነን ይልቅ የደረሱበትን ተቀብለው ማሻሻል ነው ድርሻችሁ:: እንዲህ ቢሆን ኖሮ የስንፍና ኡኡታ ነው:: ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ የቅብብሎሽ መድረክና የሩጫ ሰፊ ሜዳ ናቸው::
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 10 ай бұрын
ንገሩኝ ባይ ትውልድ! የቀድሞ ማሪዎቹን የፍትህ፣ የእኩልናነትና የዲሞክራሲ ጥያቄዎችን በማፈን ያን እንቁ ትውልድ በሰላማዊ ትግል ተስፋ ቆርጦ በየመሰለው የፓለቲካ ድርጅት እንዲበተንን እርስ በርስም እንዲባላ ያደረገው ከወታደራዊ ስብእና ውጪ በእውቀት የማይታማውን ደርግ እንጂ ያ ራሱን ለህዝብ መብት አሳልፎ የሰጠው ትውልድ እሁን አገሪቱ ላለችበት ምስቅልቅል ተጠያቂ የሚሆነው በምን ሂሳብ ነው? ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንዳይሆን ያን ትውልድን በጅምላ መርገም። በኢንፎርሜሽን ዘመን ላይ ሆነህ ከአምሳ አመት በፊት የነበረንብ ትውልድ ሞባይል ፣ኢንተርኔት ተጠቃሚ አልነበረም ብሎ መውቀስ አይሆንም ወይ? ያ ትውልድም እኮ እድሉ ቢያገኝ የአሁኑን ትውልድን:- "የአሁኑ ትውልድ የአብይ አህመድ አይነት ጨቅላ ሌ/ኮለኔል እንደፈለገ አገሪቱን ሲይጨማልቅ ዝም ብሎ የሚተኛ ፣አለያም በማህበራዊ ሚዲያ ተደብቆ ከመፎከር ቀላል የማይባለው ደግሞ ለሆዱ ተገዝቶ የሚያጨበጭብ ፣ከሁሉም በላይ ደግሞ ቆምኩለት ለሚለው ዓላማ ይሁን ፍላጉት ራሱ ግንባር ቀደም ሆኖ ሳይሆን ሌሎች መስዋእትነት እንዲከፍሉለት የሚፈልግ፣ ባለቤት አልባ የሆኑ ቁንፅል ቁርጥራጭ ፅሁፎችንና ወሬዎችን መለቃቀም እሱኑን ሳያላምጥ ውጦ መልሶ እንደገደል ማሚቶ የሚያስተጋባ እንጂ ጥልቅና ሰፋፊ ፅሁፎችን የመፃፍ ይቅርና የማንበብ ትእግስት የሌለው፣ወደ ነፈሰበት የሚወዛወዝ ኮምፓስና መልህቅ አልባ ትውልድ ...ወዘተ" እያለ መተቸት ይችላል ። እውነትም ነባራዊው አሁናዊ ሁኔታ ይኸው ነውና። ኢፍትሃዊው ኋላቀር የዘውድ አገዛዝንና ስልጣንን በአፈሙዝ ነጥቆ አገሪቱን የደም አበላ ያለበስን የወታደሮች ስብስብ መቃወም ብቻ ሳይሆን ህይወቱን አሳልፎ የሰጠን የያኔው ትውልድ ስልጣንን ብቻ ሳይሆን ፒኤቺዲን በሴራ ነጥቆ የያዘ፣ የእናቴ ውቃቤ "ንጉስ ትሆናለህ ብሎኛል" የሚል ንግርት ወይም ጥንቆላን እንደ ፓለቲካ ፕሮግራም የሚቆጥርና ይህን የቀን ቅዠቱን ለመተግበር ሚልዬኖችን አስጨፍጭፎ ሲያበቃ በሙታን ላይ ሳይቀር "ፀሃይ እንዳይመታቸው ጥላ የሚሆናቸውን ዛፍ እየተከልኩላቸው ነው" ብሎ የሚሳለቅ ፣ለስልጣን ሲል የአገርን ክብርና ሉኣላዊነት አሳልፎ ለመሸጥ እንደ ጠላ ቤት የጣሳ ምልክት ለጥፎ የሚያሻሽጥ አገዛዝን ተባብሮ ለመጣል ይቅርና ለጋራ አላማ አንድነት ፈጥሮ ለመታገል ወኔና ብቃት ባጣ ትውልድ እንዴት ነው የሚሻቀጠው? ንገሩኝ ባይ! አሉ እማማ ትርፌ! መተቸት የለበትም እያልኩ ግን አይደለም። በተለይ የእድሜ ልክ ቂመኛ ኞነቱ እጅግ ሊኮነን ይገባል። አሁንም ድረስ የሙጥኝ ብሎ የያዘው ብቻ ሳይሆን ለአዲሱ ትውልድ እያጋባ ያለ ብዙ አለና።
@Tom-lg1uf
@Tom-lg1uf 10 ай бұрын
ያ እና ይኸ ትውልድ ንገሩኝ ባይ ባይሆኑ ይመረጥል!! የቀድሞ ተማሪዎቹን የፍትህ፣ የእኩልናነትና የዲሞክራሲ ጥያቄዎችን በማፈን ያን እንቁ ትውልድ በሰላማዊ ትግል ተስፋ ቆርጦ በየመሰለው የፓለቲካ ድርጅት እንዲበተንን እርስ በርስም እንዲባላ ያደረገው ከወታደራዊ ስብእና ውጪ በእውቀት የማይታማውን ደርግ እንጂ ያ ራሱን ለህዝብ መብት አሳልፎ የሰጠው ትውልድ እሁን አገሪቱ ላለችበት ምስቅልቅል ተጠያቂ የሚሆነው በምን ሂሳብ ነው? ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንዳይሆን ያን ትውልድን በጅምላ መርገም። በኢንፎርሜሽን ዘመን ላይ ሆነህ ከአምሳ አመት በፊት የነበረንብ ትውልድ ሞባይል ፣ኢንተርኔት ተጠቃሚ አልነበረም ብሎ መውቀስ አይሆንም ወይ? ያ ትውልድም እኮ እድሉ ቢያገኝ የአሁኑን ትውልድን:- "የአሁኑ ትውልድ የአብይ አህመድ አይነት ጨቅላ ሌ/ኮለኔል እንደፈለገ አገሪቱን ሲያጨማልቅ ዝም ብሎ የሚተኛ ፣አለያም በማህበራዊ ሚዲያ ተደብቆ የሚመፎክር ፣ቀላል የማይባለው ደግሞ ለሆዱ ተገዝቶ የሚያጨበጭብ ፣ከሁሉም በላይ ደግሞ ቆምኩለት ለሚለው ዓላማ ይሁን ፍላጎት ራሱ ግንባር ቀደም ሆኖ ሳይሆን ሌሎች መስዋእትነት እንዲከፍሉለት የሚሻ፣ ባለቤት አልባ የሆኑ ቁንፅል ቁርጥራጭ የማህበራዊ ሚድያ ፅሁፎችንና ወሬዎችን በመለቃቀም ሳያላምጥ ውጦ መልሶ እንደገደል ማሚቶ የሚያስተጋባ እንጂ ጥልቅና ሰፋፊ ፅሁፎችን የመፃፍ ይቅርና የማንበብ ትእግስትም ብቃትም የሌለው፣ወደ ነፈሰበት የሚወዛወዝ ኮምፓስና መልህቅ አልባ ትውልድ ...ወዘተ" እያለ መተቸት ይችላል ። እውነትም ነባራዊው አሁናዊ ሁኔታ ይኸው ነውና። ኢፍትሃዊው ኋላቀር የዘውድ አገዛዝንና ስልጣንን በአፈሙዝ ነጥቆ አገሪቱን የደም አበላ ያለበስን የወታደሮች ስብስብን መቃወም ብቻ ሳይሆን ህይወቱን አሳልፎ የሰጠን የያኔው ትውልድ ስልጣንን ብቻ ሳይሆን ፒኤቺዲን በሴራ ነጥቆ የያዘ፣ የእናቴ ውቃቤ "ንጉስ ትሆናለህ ብሎኛል" የሚል ንግርት ወይም ጥንቆላን እንደ ፓለቲካ ፕሮግራም የሚቆጥርና ይህን የቀን ቅዠቱን ለመተግበር ሚልዬኖችን አስጨፍጭፎ ሲያበቃ በሙታን ላይ ሳይቀር "ፀሃይ እንዳይመታቸው ጥላ የሚሆናቸውን ዛፍ እየተከልኩላቸው ነው" ብሎ የሚሳለቅ ፣ለስልጣን ሲል የአገርን ክብርና ሉኣላዊነት አሳልፎ ለመሸጥ እንደ ጠላ ቤት የጣሳ ምልክት ለጥፎ የሚያሻሽጥ አገዛዝን ተባብሮ አደብ ለማስያዝ አለያም አብዝቶ ከሚያመልከው ዙፋኑ መንግሎ ለመጣል ይቅርና ለጋራ አላማ አንድነት ፈጥሮ ሉታገለው ወኔና ብቃት ባጣ ትውልድ እንዴት ነው የሚበሻቀጠው? ንገሩኝ ባይ! አሉ እማማ ትርፌ! ልብ በሉልኝ መተቸት የለበትም እያልኩ ግን አይደለም። በተለይ የእድሜ ልክ ቂመኛነቱ (በተለይ እርስ በራሱ) እጅግ ሊኮነን ይገባል። አሁንም ድረስ የሙጥኝ ብሎ የያዘው ብቻ ሳይሆን ለአዲሱ ትውልድ እያጋባ ያለ ሁለ መናው ቂም በቀል የሆነ በርካታ የያኔው ትውልድ ቅሪት አለና። አንዳንዱም ሁሉም ነገር "በኛ ጊዜ ቀረ" እያለ ራሱ የፈጠረውን የዘመኑን ትውልድ የሚኮንና በእሱ ጊዜ የነበረውም በግዜዉ ላይመለስ ማክተሙና አዲስ ትውልድ ብቻ ሳይሆን አዲስ ዘመንም መሆኑን የሚዘነጋ በነበረበት ዘመን ቆሞ ወይም ቀንጭሮ የቀረ መሆኑ ሃቅ ነው። የሰው ልጅ ራሱ ወልዶ በተሻለ ዘመን ያሳደገው ይቅርና እራሱ የሰራው ኮምፒተርም ከሰው የተሻለ ብቃት የሚያሳይበት መስክ መኖሩን መቀበል ግድ ይላል።
@tadessekumbi5835
@tadessekumbi5835 10 ай бұрын
አቦማ ምትኩና እኔ ነዉ ማለት የነበረብዎት ፖሮፍ! ይኸ የትህትና፣ የሥልጣኔ ሀሁ ስለሆነ!!!
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
የእይታ ጉዳይ ንው ችግር የለውም
@damtewleta6359
@damtewleta6359 10 ай бұрын
Are kiflu and Iyasu alive?
@hailehaile4853
@hailehaile4853 10 ай бұрын
አቦማ ከማን ጋር ተወዳድሮ ነው የተመረጠው?
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 10 ай бұрын
ለገሠ ዜናዊ ሃሳቡን ቀይሮ ራሱን ከምርጫ አገለለ
@berhanutessema4233
@berhanutessema4233 10 ай бұрын
ፀጉርህን ተስተካከል ከእድሜህ ጋር አይሄድም ተጨማሪም ፋኖ ስላልሆክ
@rado7282
@rado7282 10 ай бұрын
አንዱም መላጣ አንዱም የተስተካከለ ነዉ አይንህን ብትታየዉ 😂😂😂
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 10 ай бұрын
የወረደ መልክት የቀደሙ ፋኖ ናቸው
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ምንድን ናችሁ ምድረ ቁጭራ ትውልድ ምን አይነት ዝንባምብየጎዳና ላይ ትውልድ ነው የመጣብን
@Mojo1132
@Mojo1132 10 ай бұрын
Emelew tiresachew lek ayedelem demo yesekalu😂😂😂?
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 10 ай бұрын
አቦማ ምትኩን ኦባማ ምትኩ ብለህ የጻፍከው በስህተት ነው?
@Mojo1132
@Mojo1132 10 ай бұрын
Le tigray tewelaje ayeseram 😂😂
@BegashawAyele
@BegashawAyele 10 ай бұрын
Your introductio n of your gusts are too long. Why dont you make short?.
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 10 ай бұрын
Mr. Getachew ur very wrong. I was also a student in Arat kilo Science faculty in 1974. Except peoms every rhing was English. Amhara animosty was born in Addis Ababa University ( HMH Haile silase university.)
@eskinderteshome9681
@eskinderteshome9681 10 ай бұрын
From the interview only blame the government but didn’t mentioned about the students fault free education you suppose to finish school before you start political revolution understand the people and how government functions and where the money is coming to support your education but you have your future but so many didn’t make it the lost generation
@voiceofmaranatha6053
@voiceofmaranatha6053 10 ай бұрын
ኦባማ ሳይሆን አቦማ ተብሎ ይስተካከል
@derege
@derege 10 ай бұрын
Yes not this two but also 3lencho bate 4dawed ebsa adanech ababe shemels abdesa in pp opdeo party as hole
@legessedebele936
@legessedebele936 10 ай бұрын
Is he(Eyassu) alive Now?
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 10 ай бұрын
አዎ አለ በህይወት
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
አዎ ፓሪስ ነው
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 10 ай бұрын
Then why is he so reactionary???
@aematz-youTube
@aematz-youTube 10 ай бұрын
Unlike most Amhara elites a fair minded person!!
@eskendersahelemariam2528
@eskendersahelemariam2528 10 ай бұрын
ሰውይወን ቆለልከው
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው አንተ በማናናቅ ፒኤች ዲግሪ ያለህ ትውልድ
@gudukassa5088
@gudukassa5088 10 ай бұрын
አዎ በጣም ደፋር ነህ!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 9 ай бұрын
TPLF, OLF, and EPRP were communist groups, and ommunism requires an enemy, so Amhara was labelled as an enemy by both TPLF & OLF, and indirectly by EPRP as landlords and chauvinists without mentioning the name Amhara. The guest should have not denied these facts.
@DamakisaYonas
@DamakisaYonas 9 ай бұрын
The interviewer is not really interested in digging into the Student Union at the transition from monarchy to a revolution of Ethiopian people in 1974 revolution. He rather concerned about the Union's use of English instead of Amharic in its communique. His tries to inject his opposition to the non-Amhara leaders of the Union to push the use of English in the meetings and communique. He is living in 2023, but reflecting his disappointments with the use of English by the Union in 1974. I think that he is very much backwarded. He should have known the social development and the awareness of the overwhelming majority of the Ethiopian population awareness about their right. He is practically 50 years back and couldn't even update hims self to the awareness level of the University students in 1974.
@IsilGood
@IsilGood 10 ай бұрын
Iwneta ? What a joke. So it’s ok to let them lie because their victims can’t speak for themselves ?
@RenaissanceProsperity
@RenaissanceProsperity 10 ай бұрын
ይሄ ከንቱ እርባና-ቢስ ቅሪላ : ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖም በኢህአፓ ውስጥም : ሆኖ በግል ፍላጎቱ የጦዘ: የVision Ethiopia መሪና መስራች ነኝ እያለ በአኢትዮዽያ አየር መንገድና በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ላይ ሲያሟርት ዕድሜውን የጨረሰ ❗️
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 ай бұрын
Omg😂
@DorryThorson
@DorryThorson 10 ай бұрын
The name of the Oromo student at HSIU who was the secretary general of the student council was: Abomaa not Obama” it’s a pity that Habasha crowds are ignorant of Oromo names, … as prominent as Abomaa Mitickuu was!! And also, why didn’t you ask him the roll he played to organize the huge Habasha conference “called.. the Invasion of the Gallas”this Getachew claims to have gone through a progressive political culture and was the main instigator to organize such unscholarly anathema undertaking!!
@DorryThorson
@DorryThorson 10 ай бұрын
@@NegA-g2i oh well, your solipsistic response is a case in point… of the Habasha crowds cynicism regarding the complaints of non-Abyssinia citizens of the Empire!!
@NegA-g2i
@NegA-g2i 10 ай бұрын
Pantomime dame theatrics!
@donpetros8285
@donpetros8285 10 ай бұрын
@donpetros8285 0 secondi fa I have participated in similar academic conference as you mentioned above : apart from the name galla the historic event has never been an issue . Call it expansion or invasin matters won't change very much. You may grab some references from Hizkiel Gabissa or Tassama Taa or other several Oromo scholars before you accuse somebody as engaging in unscholarly undertaking with deliberate ignorance of facts on the ground. Do you know why and where Aboma Mitiku was cold-bloodedly gunned down together with five or six of his friends ? Certainly not by Habasha herds !
@DorryThorson
@DorryThorson 10 ай бұрын
@@donpetros8285 The said Oromo scholars notwithstanding, I can given u ample evidence written by none-Oromo historians and political scientists! Paul Baxter wrote several articles and published books on Oromo Anthropology and history. Marco Bassi on Borana culture, history and politics. Alessandro Triulzi on the history of Western Oromia (Walagaa) and the peripheral borders of Ethiopia and the Sudan. Enreco Cerulli on several aspects of Oromo history, culture and religion. Eike Haberland, on Oromo democracy, Gadaa culture and institutions… he even suggested that Gadaa is a complex concept and that the Oromo people did not invent it! Go figure that out…? Herbert Lewis on the kingdom of Jimma and the Gibee States. The so called “Galla Invasion” is a figment of Habasha imagination!! The Oromo people are indigenous African/Nubian/Kushite nation!! It was the Abyssinians that crossed the Arabian Peninsula and usurped the Axumite civilization and settled on the African continent!! Not the Oromo people!! You may reference the Nile Valley Civilization of the past ten thousand years… books by Diop, Charles Finch and many others on the Nile Valley Civilizations and people who were makers of Black African Civilization!! Of young and upcoming scholars, on the Kushite history and culture, Dereje Tadesse of HaraMayaa University (formerly Alem Meya) is an example of fresh talent!! The disappointing spectacle that included the who is who of the Habasha academics rambled on about how the Oromo people invaded Northeast Africa!! At any rate, for those of us in the Oromo Nation, these despicable ramblings are inconsequential and hopefully, the Abyssinia community and other citizens of the Empire will have a peaceful coexistence in the parallel world of the Horn of Africa!!
@DorryThorson
@DorryThorson 10 ай бұрын
Mr knows it all, of course I know where he was killed! He and four others, Yigazu Bantti, Magarssaa Batii,Muhe’,and Gadaa Gamadaa! They were on an assignment to go to Somalia and request for military material assistance! On the way to Mogadishu, they were confronted by Somalia armed elements and they were demanded to separate themselves according to their religious beliefs…Christian or Islam… they refused to accept the demands and they were murdered together as Oromo revolutionaries!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 10 ай бұрын
Absolutly wrong infoemation. I n Arat Kilo Science Campas came Sisay Habete and Atnafu Abate, etc. Only Siya Habe has spoken to us. Mele Tekle has bombared them and they went back to their main station
@eskendersahelemariam2528
@eskendersahelemariam2528 10 ай бұрын
ይህ ሆዳም ትገል ሻች አሁን ሰዉ ሆኖ ይዋሻል
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 10 ай бұрын
"ነገሩን ከማቃለል አልፎ፤ ወደ ራስ ሚተኮስ ..."!
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም
SNNPRS RADIO & TELEVISION AGENCY
Рет қаралды 3
ሰበር  ዜና  ሮብ ታህሳስ30/2017/አ/ ም
ጊዜ ለኩሉ Tube(sewlesew)
Рет қаралды 53
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН