KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:03
Neo Hair Lotion, የተመለጠ ፀጉርን በተፈጥሯዊ መንገድ መመለስ የሚችል የፀጉር ቅባት.
8:50
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
How Strong Is Tape?
00:24
Neo የፀጉር ቅባት
Рет қаралды 371,339
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 539 М.
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Күн бұрын
Пікірлер
@ነኝየራያዋቆቦ
2 жыл бұрын
ደክተር የምታስተምርው ትምርት አለማድነቅ አይችላም በጣም ሀሪፍ ነው ውጭ ያለነው በስራ ብዛት እርፈት ከማጣት የተነሳ ጸጉራችን ተበላሽቷል እና የተለያዩ ከሚካሎች እንጠቀማለን ተጨማሪ ይበላሻል እኔ ጸጉሬ ያስቸገርሽ ድርቀት ነው
@yohanesfeleke6183
Жыл бұрын
ዶክተር ላቀረብከው ማብራሪያ በጣም ደስ ብሎኛል የአንተን ፔጅ ሲሪየስሊ ነው የምከታተለው በመሆኑም ብዙ ሰው የሚጠይቀው ስለ ሽበት ማጥፍያ መንገድ ወይም በህክምናው የሚሰጥ ነገር ካለ ብታቀርብልን አመሰግናለው።
@Mesfins
2 жыл бұрын
Neo Lotion ተጠቅሜ ደከም ብሎ የነበረ ጸጉሬ በቅሎልኛል በጣም ውጤታማ ነው በተለይ የጽጉር ስር ሙሉ በሙሉ ካልጠፋ የማነቃቃት እና የማብቀል ችሎታ አለው ነገር ግን ጸጉር ከስሩ ከሌለ ንቅለ ተከላ ማድረግ የተሻለ ሆኖ ይሰማኛል Neo hair Lotion ጸጉሬ 85% አብቅሎታል ግን ሳቋርጠው ተመልሶ ጸጉሬ ይረግፋል ወይስ እንዳለ ይቀጥላል አላወኩኝም እንደገባኝ ጸጉር ሁሌ የማያቛርጥ እንክብካቤ ይፈልጋል 1/ በሙቅ ውሃ አለመታጠብ 2/ ሻምፖ ስትጥቀሙ አልኮል ያለብት ሻምፑ አለመጠቀም ቢቻል baby shampoo መጠቀም like Johnson & Johnson shampoo ወይም ተመሳሳይ የሆኑ መጠቀም ቢቻል Moroccanoil Or kerastase oil በጣም ለጸጉር መልካም ነው
@payt_
2 жыл бұрын
hi mesfin ena endet hone akuaretkew .... ena alregefem
@kenesaasfaw1065
Жыл бұрын
Hi bro endt nw neo hair lotion permant hair nw wys metkem setakom melso yergfal ebakh melselge???
@MomMom-nt8vc
Жыл бұрын
እንዴት ነው ኣጠቃቀሙ
@jemiloootube
2 жыл бұрын
ውድ ዶክተር ሰይፈ ለመረጃህ እጅግ አመሰግናለሁ እኔ Neo Hear መጠቀም ከጀመርኩ 2 ወር ሆነኝ አልሀምዱሊላህ እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ አግኝቼበታለሁ እንዳልከው ከሰው ሰው ውጤቱ ቢለያይም ከዚህ ቀደም 3 እና 4 አይነት መድሀኒቶችን ከፋርማሲ ገዝቼ ምንም ለውጥ አላየሁም ነበር እንዲያውም የነበረኝን የበለጥ አሳስቶብኝ ነበር ለትምህርትህ በድጋሚ አመሰግናለሁ በርታ።
@kalikalina2180
2 жыл бұрын
Orjnalun endat nw menagegw weda
@jemiloootube
2 жыл бұрын
እኔ ሳውዲ አረቢያ ነው ያለሁት ከኦንላይን ነው የገዛሁት ኦርጅናሉ ሲሊቨር ስቲከር የተለጠፈበት ነው
@MomMom-nt8vc
Жыл бұрын
እኔም ገዝቸለው ግን እንዴት ነው ኣጠቃቀሙ ማማየ ብትነግሪኝ
@ethiopiaye3844
7 ай бұрын
በአላህ እስካሁን አለ ወይ ውደ ፁጉሩ
@ethiopiaye3844
7 ай бұрын
እስኪ ንገሪኝ ስታቆሚው ተመልሶ እረገፈ ወይ
@emebatabebe1920
2 жыл бұрын
ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠከን በጣም እናመሰግናለን እኔ ምልክ በባህላዊ ከሚዘጋጁ የፀጉር ቅባቶች ከኬሚካል ነፃ ከሆኑት ለሳሳ ወይም ለገባ ፀጉር የትኛውን ቅባት ብጠቀም ይሻለናል ዶክተር በጣም ተቸግራለው አሳውቀኝ
@faabfaab1239
2 жыл бұрын
Please Dr ስለ Jamaican black Castro oil እና ስለ scalp massage ስራልን
@zuzutube-xj8oe
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ Dr ስጠብቀው የነበር ማብራርያ❤❤❤❤
@endrismohammed1214
2 жыл бұрын
D.r እኔ ልልህ የምፈልገው በጸጉር ዙሪያ አጥንተህ ትክክለኛ የምትለውን አቅርብልን ሰላምህ ይብዛ
@holytube4348
2 жыл бұрын
ዶክተር እባክ ሴት ነኝ ግን የፊት ፀጉሬ ተመልጧል
@redufkr8190
2 жыл бұрын
@@holytube4348 Neo heir lotiob betkab aref nw ena takabecha megrem laweth ayechalw
@nahomtadesse4247
2 жыл бұрын
@@redufkr8190 mn yahl gize tetekmesh new ena blood typesh mndn new
@ejigayehugutema5679
2 жыл бұрын
👍
@getahunniga245
2 жыл бұрын
@@redufkr8190does it work for beard? Or only for hair
@tayechketema6114
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን በተፈጥሮ ወይም ቅባቶች ለፀጉር ማለስለሻነት የሚጠቅም ካለ ንገረን
@selamkebrom4311
2 жыл бұрын
Telba betam yteqmal mokri
@zemedehanketube6627
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ይሄ ያልካቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ነው ብዙ አይነት ነገር ሞክሬአለሁ ትርፉ ወጪ ነው እኔ አሁን ልጠይቅህ እምፈልገው ትራንስፕላንት ማለትም ማስተከል ፈልጋለሁ ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ያለ ጥያቂ በቲክቶክ ላይ ፅፌልህ አልመለስክም በዚህ ዙሪያ የሆነ ነገር በልልን በተረፈ ይመችህ።
@khalidahmed394
Жыл бұрын
ምናልባት አንተ የተጠቀምከው ኦረጂናል ያሎነውን ይሆናል
@Titenacheru
Жыл бұрын
ደስ ስትል እምትለቃቸው ሁሉ ጠቃሚ ናቸው እናመስግናለን😍😘
@meazahailemariam6813
Жыл бұрын
እናመስግናለን ዳክተር ስይፈ ትልቅ ትምህርት ነዉ ፈረንጆ እና ቻይና የ ፊት እና የፀጉር ቅባት መሞከሪ አድርገዉናል ስሙን እና አይነቱን እየቀያየሩ ከቻልን አለመጠቀሙ ይመረጣል እንደ ዳክተር ስይፉ search ወይም ፈልጉ አጣርቶ ጉዳቱን እና ጥቅሙን ካልተነገረን።
@Yotor_YesGoYes
2 жыл бұрын
I have been using it since April and I've already used two bottles It's showing me good progress!
@abrelogaming3110
2 жыл бұрын
Snt birr new
@fogaritube5777
2 жыл бұрын
300 birr
@wuwu897
2 жыл бұрын
የት ይገኛል
@shime8395
2 жыл бұрын
የት ይገኛል?ዋጋዉ?
@surendrakhadka1115
2 жыл бұрын
Plase can you share using method / how to use
@tagegngachimo6326
2 жыл бұрын
south Africa send ዶ/ር ሰይፈ ሰላምነው
@alemkasahun1766
6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተረየ የምሰጣቸው ትምህረቶ በጣም አሪፍናቸው❤❤❤❤
@Jses2024
10 ай бұрын
ሂና ለፀጉር ጥቅሙን ስራልኝ ዶ/ር እባክህ ❤
@zahraabdo9944
2 жыл бұрын
ሰላም ነው ዶ/ር ለሰጠህ መረጃ እናመሰግናለን
@fafi-c8y
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ
@MihretAlaso
Жыл бұрын
Dr thanks for explaining
@kalkal5842
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር👏👏👏
@satenaw.gonderaw
Жыл бұрын
እኔ በትንሹ ስድስት ኒዬ ሎሽን ተጠቅሜለው አንዱን ሰላሳ ዶላር ነበር የምገዛው አመት አካባቢ ጠዋት ማታ እጠቀም ነበር አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው የተጋነነ ባይሆንም ለውጡን ያየሁት ከሶስት ወር በሗላ ነው ይህ ፕሮዳክት መጠቀም ሳቆም ዶክተር እንዳለው የፀጉር እድገት ወደነበረበት ተመለሰ በአጭር አማረኛ ዶክተር እንዳለው ገንዘባቹሁን አታባክኑ ዶክተር የሰጠው ማብራሪያ ሳላደንቀው አላልፍም
@nebiyattesfaye5405
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዬት ነው ኦርጅናልሉ የሚገኘው
@habibafadel4178
2 жыл бұрын
ዶክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ እጅግ በጣም በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ባለህበት ሠላምህን ያብዛዉ ፀጉር በየቀኑ መታጠብ እዴት ይታያል እኔ ምግብ ስለምሠራ በየቀኑ ነዉ ምታጠበዉ ፀጉሬ ይሰባበራል አይተህ እደማታልፈኝ ተስፋ አረጋለዉ
@Dawitsolomon-x2b
2 ай бұрын
ፀጉር በቀን በቀን መታጠብ ጉዳት አለው
@fikrumolashiferaw4287
2 жыл бұрын
Dr. በጣም እናመሰግናለን ...የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው መጥቼ ባገኝክ ደስ ይለኛል
@aregaabate5321
Жыл бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን ለትንታኔህ ግን ለሳሳ ፀጉር ትክክለኛ መደሀኒት ቢገኝለን እደንት ጥሩ ነበረ መፍትሔ ፈልግልን
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
2 жыл бұрын
ምንም አልጠቀምም ሆ በቀን ብዛት ካንሰሪ ሊያመጣ ይቻላሉ ሆ ዋናው ጤና ብቻ ነው ምፈልገው እናመስግናለን ዶክተር
@alifarena8234
Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ኤና የፈለጉት ፀጉሩ ፍርዥ የምያደርርግ ቅባት &ኮዠ ኮንድሽነር
@madinaethio3520
Жыл бұрын
Dr enameseginalen yene tiyake ye Afgani oil tegur yasadigal yilalu esu lay isti mereja siten dr
@yegtayio5205
Жыл бұрын
ዶክተርዬ ሰላምህ ይብዛ ከቻልክ ስልክህን ብታስቀምጥልን
@toybamohammed2247
2 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር. ለታጠፈጸጉርምድነው መዳኔቱ
@AdmasuAsrat-q9y
10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ❤
@webitemelka2283
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር
@ousmanahmed6489
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@HenokGebi-we8vg
Жыл бұрын
ዶክተር ሁሌ ስለምታደርገው እያመሰገንኩኝ ለምረግፍ ወይም መርገፍ ላይ ላለ ጸግራችን የተቻለ ያልከው ኣካፍለን ከዛ በተጨማር ደግሙ የጸጉር ተከላ ላይ ትኩረት ኣድረገህ ብታካፍለን ጥቅሙና ጉዳቱን ምንያህል ዋጋው እና ምን ያህል ጥቕም እና ጉዳት እንዳለው ብታካፍለን በጣም ደስተኛ ነን 😊😊❤
@zufan-amharawit
2 жыл бұрын
ዶክተርየ በእግዚአብሔር የሽንተረር ምፍትሔ ንገረን
@االغامدي-و9ش
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ግን ለፀጉር ተስማሚ ነው የምትለው አቅርብልን ጎሽ የእኔ ከግንባሬ እየሸሸብኝ ነው እናም በጣም ስስ ነው ስለዚህ አቅርብልን ደህና የምትለውን😘
@SeniHaymanot
8 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በዚህ ቀጥል
@mokonnenmitiku4893
2 жыл бұрын
selam d.r bakidimiya sila tibiberih amasaginahalew ene lachanalu addis negn honom gin latiyakeye milash yinorahal yemil eminet alegn tsime emifaligawun kirtsi(shape)aliz alegn min ladireg min timakiragnaleh?yetsagur masadagiya le tsim yisaral ende?
@tigist9366
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ጤናህን ይስጥህ ስለ ብጉር ስራልን ፊቴ ተባላሸ ጥቁር ነጠብጣብ ሆነብኝ
@Dr.SeifeWorku
2 жыл бұрын
እሺ በቀጣይ ቪዲዮዎች እሰራለሁ፣ ብዙ የቀደሙ ጥያቄዎች ስላሉ፣ እባክዎ ይታገሱኝ እሰራለሁ።
@tigist9366
2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@adeytube5297
2 жыл бұрын
የወንባባ ፍሬ ቅባቱ በእንግሊዘኛ ምንድነው ምን ብዬ ልግዛው
@bilalsultan1229
2 жыл бұрын
አንዳንድ መረጃ በአካል ለመጠየቅ የት ነው ምናገኝክ የት አከባቢ ነክ
@akihailes7950
Жыл бұрын
አናት ላይ ለሚያልቅ ፀጉር ምን ምክር አለህ! አመሰግናለሁ በቅድሚያ
@Mohamed-wollo
9 ай бұрын
ከተጠቀሙ ቡሀላ ፁጉር ያወጣል ሲተወት መልሶ የሚረግፍ ከሆነ ምጥቅም አለው vaselin ይሻላል ለወጥ ቶሎ ባያሳይም ፀጉር ያደምቃል
@lulukimotube7136
2 жыл бұрын
Neo Hair lotion is very effective and I see a tremendous change in my friends Hair. I recommend for all bald ppls
@shime8395
2 жыл бұрын
የት ይገኛል?ዋጋዉ?
@መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም
Жыл бұрын
አሺ ዶክተር እኔ ጸጉር ያበጠጠሲለ ትክክለኛው ቅበት አቅርብልኝ ሰላምህ ይብዘ🙏
@betelhemgetu9845
Жыл бұрын
ዶክተር ፌክ ና ኦርጅናሉ በምን መለየት እንችላለን እባክህ
@hawakebede1461
Жыл бұрын
ዶክተርየየትነውቁጥርህንየማገኝው😢😢
@asterabraham210
Жыл бұрын
Dr.ፅጉር የሚያበዛ ነገር ሥራልን።pls!
@PeacefromJesus
2 жыл бұрын
#ፈጣሪ ይባርክህ ዶር ስለ Sunscreen ቆንጆውን ከነ ስሙ ብትነግረን ለጊዜህ አመሰግናለው🙏
@YemataKassa
4 ай бұрын
ኮኮናትና የወይራ ዘይት ብንጠቀም ችግር አለው ወይ
@mitekewube6475
2 жыл бұрын
Thank u docter enye tetekmew bedenb bkilo keza temelso tefa 4bottel tetkimeyalhu selzeh hulum neger endabrarahaw new enamesgnalen
@heedaslalyras8634
2 жыл бұрын
ተበቀለ ወዲያ ይረግፍ ኒዉ የሚያበቅለዉ መልስልኝ በፈጠረህ
@HaneNgatu
10 ай бұрын
የትነው የሚገኝው ንገሩኝ በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏
@mdsalamsalambiplob9326
2 жыл бұрын
ሰላም ነው በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ አከብርሀለው
@woyindawit6118
2 жыл бұрын
Selam doctor...ስለ coconut oil አጠቃቀም፣ጥቅምና ጉዳት ንገረን እባክህ
@SophiaSiraj
Ай бұрын
Sint birr new yet new yemigegnew, lesetoch yhonal ?
@zuzumuhe
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@saraweldeetsdik6190
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@AbrahaleyYohannesOfficial
2 жыл бұрын
Hi Dr. እውነት ለመናገር ለኔ በጣም ነው የሰራልኝ። ግን ሰው ሲገዛ Orginalu ማወቅ ኣለበት።
@yasinhd4313
2 жыл бұрын
Yet new yegezahaw adrashawn ngeren 10Q🙏
@AbrahaleyYohannesOfficial
2 жыл бұрын
@Sara Asmare እኔ የገዛሁት ከ Thailand new. ዋጋው $95 dolar le 3 new. Online megzat tchlaleh.
@AbrahaleyYohannesOfficial
2 жыл бұрын
@@yasinhd4313 online ale linku ezi lemaskemet emekurarew.
@kalikalina2180
2 жыл бұрын
@@AbrahaleyYohannesOfficial wede Ethiopia masmetat yehalale lelam nger semefelg ebakhen linkun askmetlen
@ArehmanDrlmolo
4 ай бұрын
መና አንታ ያሰራልክ
@marijordan228
2 жыл бұрын
Selam lante yhun Dr seife dewuye lanagir felege neber bemindenewu lagen yimichilawu
@zola370
Жыл бұрын
is ginger oil prevent baldness for men and tell me about that oil
@tamiratyimer8825
3 ай бұрын
FEG hair growth እሱስ ምን ያህል ጥቅምና ጉዳትስ አለው?
@meaza2509
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏾
@HaneNgatu
10 ай бұрын
የትነው የሚገኝው ንገሩኝ በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏 4
@weenykumsa1222
2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ልጠይቅህ የምፈልገው ፀጉሬን በጣም ያልበኛል እናም በየሶስት ቀኑ ነው የምታጠበው በጣም ተቸገርኩ እሥቲ እባክህ መብቴ ካለው ንገረኝ
@zerfemhammed7632
2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነው በጣም እናመሰግናለን በጣም በርታ እኔምለው ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል ምንም ብጠቀም ለወጥ የለወም ለምነ ይሆናል እሰኪ አግዘኝ
@foziloue8518
2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ለመታፀጉር ምን አይነት ቅባትልቀባ ዶክተርየ
@AwolJemal-o1i
Жыл бұрын
ምርጥ የፀጉር ማብቀያ ቅባት ምንድን ነው ?
@umumuaz7977
Жыл бұрын
ዶክተር እስኪ ስለ ኮኮናት ዘይት በተቻለ አቅም ግለፁልን
@siu8357
Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@priyabratmajhi291
2 жыл бұрын
Can anyone tell what doctor said in a short summary I don't understand the language
@sisaysisay8026
Жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን ዶክተር ሴፉ እኔግን ጸጉሬ ያድግ ያድግና ይነቀልብኛል እናም በደን ብትረዳኝ ከይቅርታጋር
@BasheerJunaid-qn4vw
10 ай бұрын
በቀን በቀን ኣያስፈልግም ማለት ነዉ ዶሞ መድሃንቱ መፈግፈግ ያስፈልጋል ወይስ ኣያስፈልግ ምታዉቁት ካላቹ ንገሩኝ
@chernetfeyissa-vk4nm
6 ай бұрын
Endet magignat echilalehugn??
@ebrahimmohamed7578
2 жыл бұрын
ማሻ አላ ጎበዝ ልጅ ነህ ምርጥ ማብራሪያ ሰተኸናል
@Bonaye12
2 жыл бұрын
Please doctor say something about Scalp psoriasis
@MartaAbraham-fl7le
Жыл бұрын
ኒዬ ሄር ሎሽኑን ብቻውን መጠቀም ይቻላል ??
@መኖሬለራሴነዉ
Жыл бұрын
በጣም እናመሠግን አለን እኔስ ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ ፀጉር አለኝ ምንም ቀለም ተጠቅሜ አላዉቅም 🙏
@mohammedeshetu1260
2 жыл бұрын
ሰላም ስልክህን magenget አችላለሁ?
@workinehabera4188
2 жыл бұрын
Dr tatekmew nbr exact yeseral
@salmtigry2282
2 жыл бұрын
ሰላም ደኩተር🙏🙏🙏 ሰለ ማህፅን ትምህርት እንፈልጓለን
@አህላምመሀመድ-የ7ቘ
Жыл бұрын
ዶክተር አናመሥግናለን ፀጉሬ አልረዝምልኚ አለ ምንልጠቀም
@tinbetadam468
2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በዘመናዊ የንቅለ ተከላ ጥቅምና ጉዳት ይኖረው ይሆን ?እባክህ መረጃ ስጠን !
@ብርሃኑbirhanuጥበብመረጃና
2 жыл бұрын
ዶክተር ስለመረጃው እናመሰግናለን ይሄን የፀጉር ማብቀያ ተጠቅሜው አቃለሁ አጠቃቀሙ ተብሎ በተነገረኝ መሰረት ጠዋትና ማታ ነበር ነገር ግን ፀጉሩ በወቅቱ የበቀለ ቢሆንም ከወራቶች በኋላ ተመልሶ መነቃቀል ነው የጀመረው የተወሰነ መሀል አናቴ አካባቢ የማሳከክ ሁኔታን ሲፈጥር ተውኩት የበቀለው ፀጉርም ሲነቀል አቋረጥኩት ስለዚህ ብዙም አዋጭነት የለውም
@khalidahmed394
Жыл бұрын
ምልባት ኒው ሄር ሎሽንን መጠቀም ስታቆም ይሆናል ፀጉርህ መርገፍ የጀመረው
@woredegirma5414
2 жыл бұрын
ዶክተር አድራሻህን እና ስልክህን ላክልኝ
@ቢንትወራቄቱዩብ
2 жыл бұрын
እኔ ለፀጉሬ ብዙ ነገር ተጠቅሜለታለው ግን መነቃቀሉን አላቆመም እንደሚመስለኝ ከሆነ የውስጥ ችግር ነው ብዬ ነው የሰብኩት እስኪ ኮሜንቴን ከየሀው መልስልኝ የምን ችግር ነው?
@aymanmustafa8397
11 ай бұрын
Good morning, doctor Is it possible to wash my head daily with shampoo before using lotion or twice a week?
@حياةمكونن
2 жыл бұрын
እናመሠግናለንዶክተር🙏🙏
@emanuelnour2969
Жыл бұрын
እኔ የምለው ለምንድነው በሂደት የሚያስከትሉት ጉዳት የማታብራሩት
@HhHhh-rh1dp
Жыл бұрын
እደው ዶክተርየ አይተህ አትለፈኝ ለተጎዳጸጉር እደው መጎዳት ለማይገልጸው ጸጉር ስብርብር ላለጸጉር እደው ንገረኝ ምንይሻለኛል አትለፈኝ አይተህ
@rbeq
Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@HanaHana-il7us
Жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው ፓረማሲ ወይም ሰፐረማረኬትነው
@meserettarekegn2907
3 ай бұрын
Dr.selam new ,more ለጠመለጠ ፀጉር የሚሆነው FEG ,minoxidil ወይስ neo hair loation ነው የሚያስፈልገው ?
@HaneNgatu
10 ай бұрын
ግባሬጋ ያለው ጠጉሬ ገብቶብኝነበር ይሂ ይሆናል እዴ የምታቁት ንገሩኝ በማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FetyMaeda-qm3fl
Жыл бұрын
የት ነው መግኘት የሚቻለው
@JamuBintYimer
2 жыл бұрын
ዶክተርየ እስኪ አተ አሪፍ ነው የምትለውን ቅባትና ሻፖ ንገረን🥰🥰🥰
@heedaslalyras8634
2 жыл бұрын
በቅሎ ተረገፈ ታዲያ ምን አጠቃቀመን ዶክተር አረ እባክህ አንተ ያበቅላል የምትለዉን ጠቁመን ቡሀላም የማይረግፍ
@hikmahikma-bi4ty
Жыл бұрын
ወላሂ ቢታሚን ሆና ሄር ሎሽን አትጠቀሙ ይበቅላል ግን ስታቋሙት መልሷ ይረግፋል እኔ ሞክሬዋለሁ ትክክል ነው ዶክተር በርታልን
@babiethiopya1216
2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ዶክተር💛❤💚👏💐
@emannehser5903
2 жыл бұрын
ግን ዶክተር የሚወያወፍር ነገር ንገረን በጣም ቀጭን ነኝዶክተር እናመሠግናለን
12:03
ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 350 М.
8:50
Neo Hair Lotion, የተመለጠ ፀጉርን በተፈጥሯዊ መንገድ መመለስ የሚችል የፀጉር ቅባት.
Real men
Рет қаралды 103 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
25:40
ዳጊ እና አቡዬ ተጋደሉ😱.. ሰኑ አለቀሰች😱😭😭
Dagi Tube
Рет қаралды 6 М.
18:49
የሴራቪ የፊት መታጠቢያዎች የቱን ለቆዳችን እንጠቀም?|Cerave Cleansers Review by Dr.Melat
Dr. Melat Solomon. MD, MAL
Рет қаралды 131 М.
8:16
ምርጥ የአምላ ቅባት ተጠቀሙት👌👌👌
ወሰን-wosen
Рет қаралды 8 М.
የታህሳስ 11/ 2017 የምሽት ዜናዎች - NBC ማታ _ ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 276
8:47
🌸የፀጉሬን ታሪክ በሶስት ሳምንት ዉስጥ የቀየረልኝ የፀጉር ዉህድ #Amazing_hair_growth_Mask_at_home
ልዩ ሁለ-ገብ ቲዩብ
Рет қаралды 206 М.
46:12
New Eritrean Series Movie 2024 - መስገደል - Mesgedel - Part 18 - By Robel Habtom ( Belie)
Armana Entertainment
Рет қаралды 8 М.
21:14
የሸሸ ፀጉርን የማስተካከል ሂደት /በሁለት ሳምንት ዉስጥ ገባ ገባ ያለ(ወደ ኋላ) /ስለውበትዎ በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 96 М.
15:03
እነዚህን የፊት ክሬሞች ከመጠቀማችሁ በፊት... | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 445 М.
12:23
10 ለፀጉር እድገት ተመራጭ የሆኑ ቅባቶች | ለፈጣን ጸጉር እድገት | 10 best hair oil
Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ
Рет қаралды 980 М.
11:42
የፀጉር ቅባት |Hair oils (coconut, jojoba, argan.. etc ) | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 917 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН