KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ ? : Dermaroler, ደርማሮለር እና finasteride | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
17:00
የፀጉር ቅባት |Hair oils (coconut, jojoba, argan.. etc ) | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
11:42
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 350,307
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 539 М.
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Күн бұрын
Пікірлер: 830
@tghahayoutuification
2 жыл бұрын
መቶ ሺ ግዜ ሰብስክራይብ ማረግ ብችል ለእንዲህ እይነቱ ጎበዝ ታታሪ ሰው
@tsehaygebrale3801
2 жыл бұрын
እኔ እውነት ከአንድ በላይ ሰብስክራይብ ቢቻል
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
ላሽት
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
ስልኩ እራኮን መሆኑ ነው
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🛍🛍
@mytube2450
2 жыл бұрын
Ewinet new!👍 Gin min waga alew bawin gize abzagnaw sew tesadabiwin, wishetamun new subscribe yemiyadergew😏
@UmulkheyrTaeme
2 ай бұрын
ዶ/ር ሰይፈ እድሜህ ያርዝመዉ ለሰወችን መፋትሄ ሰጭ ነህ
@netsanetttesfaye1184
2 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወንድማቺን ሺ ዓመት ኑርልን 👍🏻👍🏻
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
2 жыл бұрын
ውስጣችን ሳንከባከብ ውጫችን እዴት ይፋፋ እራስን ከመቀባት አመጋገባችን ብናስተካክል እራሱ ያድጋል
@zuzuti-guraga-tube
2 жыл бұрын
ትክክል አመጋገባችን ሲስተካከል ፀጉራችንም ያድጋል
@almatesiyde3717
2 жыл бұрын
ምንምን እንመገብ
@zuzuti-guraga-tube
2 жыл бұрын
ጥራጥሬ ነገር በብዛት መመገብ ፣ሙዝ፣ ክያር ሰላጣ ቡርቱካል የመሳሰሉት መብላት እንቁላል፣ ውሃ በደንብ መጠጣት ፣ዘይትየበዛበት ነገር በብዛት አለ መመገብ ወዘተ
@rihannaseid4669
2 жыл бұрын
ግን ላይክ ማድረግ ስለምንችል ሁሌም ስናይ ላይክ እያደረግን እንይ
@blentube3002
2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አርጉኝ😍😘
@semiradawudesemiradawude5429
2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር ወላሂ ተመሰጨነው ነው የማዳምጠው አሏህ ይጨምርልህ ክፉ አይካህ በርታ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛበቅንነት❤
@FanomektYe
8 ай бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
9 ай бұрын
ዶክተር ደስከሚለኝ ባህሪው ሁሉንም አብራርቶ ያስረዳል እረጂምእዴሜ አላህይስጥልንዶክተር
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠከን ፀጉር ማለት እፃን ልጅን ተከባክቦ ማሳደግ ማለት ነዉ አንድ ልጅ ከተወለደ በግሩ እስኪሄድ ድረስ እንደምን ከባከበዉ ማለትን
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኛበቅንነት❤
@habtambogale9386
2 жыл бұрын
አንበሳ ነህ የተባረከ እድሜ ይስጠዎት ዶክተር ሰይፈ
@yekelemewerkwoldetsadik1244
2 жыл бұрын
ዶክተር የፀጉር መሰባበር በምን ምክንያት ነው
@fatumawase
Жыл бұрын
@@yekelemewerkwoldetsadik1244 ደምሪኛ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ የሚገርም ትምርት ይየሰጠህነ ነው በርታ እኔ ኳሚት ብዙ አልፅፋም ሰነፍ ነኝ እጂ እየተገታተልኩህ ነው🌷🌹👍🇪🇹
@abebahaile2552
2 жыл бұрын
በጣም.ጠቃሚ.ትምህርት.ነው.ሰዉ.መረዳት.አለበት.በአሁኑ.ዘመን.ሁሉም .ነገር.ማመን.ከባድ.ነው.ለቢዝነስ.ሲሉ.የማያመጡት.ነገር.የለም.በተለይ.ሴቶች.የማንቀባው.ነገር.የለም.ግን.በህከምና.ያልተረጋገጠ.መቀባት.በጣም.ስህተት.ነው..ለምታደርገው..አስተማሪ.መረጃ.እናመሰግናለን💕💕🙏💕💕
@firehiwotbogale523
2 жыл бұрын
ፕሮግራምህ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ ስለሆነ በዚሁ ቀጥል ዶ/ር እናመሰግናለን
@mamaalem3891
9 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር እኔ እባክሕ ልጄ ፀጉሩ ገና በ20አመቱ እየሣሣ በት ተቸገርኩኝ በጣም ነው ልጄ እሥትረሥ የያዘብኝና እኔ በሐገር ውስጥ አይደለሁምና እባክሕ ልጄ እዴት አንተን እደሚያ ገኝ አሁን ልጄ የይንቨርሥቲ ተማሪነው ጌታ ቢፈቅድ ለሚቀጥለው ይመረቃል አንተን ቢያገኝልኝ ብዬ ተመኘሁ ዶ/ር
@MimiAntenayehu
5 күн бұрын
ዶክዬ በውስጥ መስመር ስለፀጉር ጥያቄ ብጠይቅህ ደስስ ይለኛል መፍትሄ ትሰጠኛለህ ብዬ ስላሰብኩኝ
@alefumekele3184
2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@እሙበረካYouTube
2 жыл бұрын
ትክክል ዶክተር እኔ ከወለድኩ ከሶስት ወር በኋላ ፀጉሬ በሚያስፈራ መልኩ ረገፈ በጣም ፈሬቼ ነበር አሁን በአድስ መልክ እየበቀለ ነው
@hayubintbaba568
2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ምክር ነው የምትሰጠን በርታልን ዶክተራችን ስለ ሎው ፀጉር አንድ በለን
@mesguroyl1746
2 жыл бұрын
ምወድህ ዶክተር ሰይፍ ይመችህ ከዱበይ ነኝ💚💛❤🇪🇹ለዘለለም ትኑር
@AsdAsd-xu6gy
2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን የማንም ሰገጤ እኮ እራሳችን ላይ ወጥ ማሰራት ነበር የቀራቸው
@sultanaethopawye9610
2 жыл бұрын
ከከከከ
@aromab6357
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@oumabdulwehab2562
2 жыл бұрын
ክክክ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
2 жыл бұрын
አንዲት ልጂ በዩቱፕ ቃርያ ፈጪታችሁ ተቀቡ ለውጥ አለው ስትል ሰምቸ ወገኔ ጨለለ ብየ እርፍ
@blentube3002
2 жыл бұрын
😄😄😄ኑ በቅንነት ደምሩኝ
@nadinadi5598
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑር ዶክተር።
@אלמנשאיילי
Жыл бұрын
ደኩተርሰላም
@אלמנשאיילי
Жыл бұрын
ምናአዪነትነወቀባትምንቀባዉ
@seadanurhusen2571
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው እኔማ ወልጄ ጡት እያጠባው ፀጉሬ እዳለ እረገፈ እዳልከው ጊዜውን ጠብቆ እየተስተካከለልኝ ነው አሁን❤
@zahrasultan4473
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግንሃለን ❤❤
@zerfemhammed7632
2 жыл бұрын
በእወነት ፈጣሪ ይሰጥህ በጣም ነው የምናመሰግነው የምታሰተላልፈቸው ሂሉም ጠቃሚ የሆኑ ናቸው በርታ በዚሁ ቀጥል አደራ ጀግና ነህ ተባርክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Dr.SeifeWorku
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
2 жыл бұрын
ተባረክ የተባረክ ዶ/ር🙏🙏🙏ደማነስ አለብኝ የፊቴ ፀጉር መላጣነው
@ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ
2 жыл бұрын
አይይ ወንድሜ ፀጉርምሆነሌላ ነገር የጠላት ሴራነው ስለዚሕ ለፀጉራችን ዘይት መዳኒት እንደምንፈልግ ሁሉ ለልቦናችን ለነፍሳችን እስኪ ቆምብለን እናስተውል አርቲፀጉር ፡አርቲጥፍር፡አርቲ የፊት ዶቂት ያይንቅንድብ ኧረ ስንቱወዐቱ ስበሃት ምን ያላደርግነው አለን ለነፍሳችን ግን አንድ ሰከንድ አንሰጥም እና በሽታ በሽታውን የምናመጣውም የምናድነውም እራሳችንንነን የእግዚያብሔርን ሕግ ማክበር በቂ ጤና ሰላም ፍቅርነው፡፡
@tghahayoutuification
2 жыл бұрын
That is right√√√√√√√√√√
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tghahayoutuification ደምሪኛ
@AaAa-mo3fx
2 жыл бұрын
ትክክል ምን ያልተቀባነው ነገር አለ በርታ
@SisoSiso-d8h
6 ай бұрын
ወድማቺን ተባረክልኝ የኔሥ ያሥጠላኛል መበጣጠሥነው
@hawahawa-nk6il
Жыл бұрын
በጣም አሬፌ ትምረት ነዉ
@jenetjen7566
2 жыл бұрын
አቦ እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን ።
@betimola4102
2 жыл бұрын
የደም ማነስ ነዉ የኔም ተነቅሎ ያለቀዉ አመሰግናለሁ ዶክተር
@miretmiret1501
2 жыл бұрын
አሕርውር
@fatumawase
Жыл бұрын
@@miretmiret1501 ደምሪኛ
@fozyaahmed6588
Жыл бұрын
እኔ ተነቅሎ ውስጡ ጉተና ሁኖን እና ምን አድረግሽ ተወሽ
@fozyaahmed6588
Жыл бұрын
በጣምነው እሚያስጠላው
@abduhassen2564
2 жыл бұрын
ምርጥ ትምርት አሠጣጥነው
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተርየ እድሞ ናጤናይስጥህ አላህየ በዉነትምርጥሰዉ ነህ
@haymi-mp8mm
Жыл бұрын
ዶክተር ትንሽ አሳረፍከኝ እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ፀጉር በዚህ 2ወር ውስጥ ረግፎ የማያውቀውን በእጥፍ ሆኖ እየረገፈ በጣም ተጨንቄ ነበር ምናልባት አሞኝ ስስለቆየሁና የደማነስ ስላለብን አመጋገቤን አስተካክላለሁ በጣም ነው የሚረግፈው
@kunjuk1242
2 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜእና ጤና ሠቶ ረጅም እድሜ ይስጦህ
@ሳምሪ-ተ1ኸ
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው በርታልን bro
@mensursabir767
7 ай бұрын
ዶ/ር መብራሪያክ ዳስ ስል ራጅም እድሜ ኑርልን
@mekefiraabdela8684
Жыл бұрын
እኔ በጣም ፈርቼ ነበር አመሰግናለሁ ደ/ር
@እሩታነኝ
2 жыл бұрын
ዋው አገኛውህ ዛሬ ቴክቶክላይ አይህ ነበር ዋው
@abrahambrhan3452
Жыл бұрын
መምህር ዶክተር ሰይፈ አቀራረብህ እና ምክር አሰጣጥ ብቃትህ በጣም መሳጭ ነው❤
@MohammedSofiyamohammed
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከይቅርታ ጋ የፊት ሳሙና ዘወትር የምንጠቀመው video ስራልን
@fekertam
Жыл бұрын
ታይሮይድ ከያዘኝ በሗላ ፀጉሬ መሰባበርና ብዛቱን እየቀነሰ መጣ ምክር እፈልጋለሁ ዶክተር አመሰግናለሁ
@ኢትዬጲያዊነቴኩራቴ
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በረታ ጥሩ ትምረት ነው ግን ዶክተር እባክህ የረጅም አመት የሸተረረ ማጥፊያ መዳኒት ካለህ ሹክ በለኝ በወሊድ ምክንያት ለመጣ ሸተረረ ለምሳሌ 7 አመት ለሆነው ሸተረረ ማጥፊያ
@dhrrrge2404
Жыл бұрын
ጀግና ሰው ማለት አተ ነህ❤❤
@AhmedYusuf-il4zf
6 ай бұрын
ጀግና ጀግና እዲሜ ጤና ላተ ዶክተር ሰይፋ
@mimemime6768
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥክ እግዝሔቤር ገና አሁን አገኔው ትክክል ምክር አመሰገናሎኝ
@genetasgedom7537
2 жыл бұрын
ጤና ይስጥል ዶ/ር ላሽ መፍትሄ አለው ወይ አባክህ አብራራልኝ
@firehiwotbogale523
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ዶ/ር ፀጉሬ በጣም ይነቃቀላል እና ሀገራችን ውስጥ የኸርባል ተብለው ከሚሸጡት ቅባቶች ውስጥ የዝንጅብል ጥሩ ነው ሲሉኝ ተጠቅሜ ፀጉሬ ከሌላ ጊዜው በባሰ ሁኔታ ተነቃቀለና በጣም ነበር ያዘንኩት
@fatumawase
Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁን
@roobiroobi8014
5 ай бұрын
ተባረክ መልካም ሰው
@yaredsisay1202
Жыл бұрын
ዶ/ር ሠይፈ ሠላም ጤና ይስጥልኛ የምሰጣቸውን ምክር በጣም ገንቢ እና ጠቃሚ ናቸው ። እና አሁን ምን ልጠይቅህ ነው ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበር ከ2 አመት እሥከ 3አመት ባለው አመታት ከግንባሬ በጣም በሚባል ደረጃ እየተነቃቀለ አለቀ ምክንያቱንም አላወኩትም እና ቀና ምክርህን ፈልጌ ነበር የምትሠጠኛ ሀሳብ ካለ ብየጥያቄየን አቅረቤለሁ ??
@akberetdesta1550
Жыл бұрын
Dr. I like the way you explained. Easy to understand thanks. ❤
@Abdisa-nw8hr
6 ай бұрын
ተባረክልን : ሰላምህ ይብዛ.
@HiwotUae
8 ай бұрын
ማሻአላ ጥሩ ትምርት አገኝቻለሁ እናመሰግናለን
@ayenaalam8161
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ምክርክ በጣም መልካም ነዉ
@tzzt5634
2 жыл бұрын
እዴት ሊያድግ ይችላል
@LuchoaEmbaye
Жыл бұрын
በጣም ትለያለህ ዶክተር ተባረክ
@ethiopiahagere7625
2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ዶ/ር ሮዝመሪ ዘይት ለኔ ለውጥ አልሰጠኝም ይኸው 8 ወር ተጠቀምኩ ከጉሎ ዘይት ጋር ቀላቅዬ ተስፋ አስቆራጭ ነው 💔
@ayacell5823
2 жыл бұрын
የምግብ ዘይት ጋር አብርሸ የሮዝመሪውን ቅጠል በእሳትሞቅ አድርገሸ ሞክሪው
@blentube3002
2 жыл бұрын
ደምሩኝ😍😘
@fatumawase
Жыл бұрын
@@ayacell5823 ደምሪኛ
@LaylaLayla-ee6ej
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እስኩ በላክ አሳዪኝ 😊
@tenayeseifushikur9663
2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ን እጠቀማሁ በደንብ ለውጥ አለው በተለይ ሽንኩርት በጣም አሪፍ ነው ግን ተልባ አንተ የጠቀስካቸው በሙሉ ተጠቃሚ ነኝ
@fatimatube9941
2 жыл бұрын
ሺኩርቱ እደት አርጎ ያስረዝማል ወይስ ያለሰልሳል ወይስ ያበዛል ምድነው ለውጡ አሰራሩስ አይይ ውነ ትም ጉሊት ክክክ
@AsratTadesse-j9g
18 күн бұрын
Enem ymechegnal yhe
@AsratTadesse-j9g
18 күн бұрын
@@fatimatube9941 shinkurtun fechito ye shabrckiko wuha adrgesh mefchet keza atilesh ketatebish behula madireg keza be wuha bicha melekalek
@maziyemariyamlijgear2278
2 жыл бұрын
Dr በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተቀብቻለሁኝ ለካ ለውጥ ያጣሁት የደም ማነስ ስላለብኝ ነው ሆ ዛሬ ነው የሰማሁት አመሰግናለሁ dr
@ኢትዮኢትዮ-ዀ1ኀ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ👏👏👏
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
2 жыл бұрын
ዶክተር ስለ እርግዝና አስተምረን ሥለ እንክብሎችም
@woynshettessema792
2 жыл бұрын
በዉነት ተባረክ
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርዬ
@JamilaJamila-wh1bd
Жыл бұрын
ትለያለህ ስውድህ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ እውቀት ማግኘት ከጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@rabiarabu3985
Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ ትምህርት ለቤትህ ግን አድስ ነኝ
@rhima5814
2 жыл бұрын
ሹክረን ዶክቶር የኔ ፀጉሬ መነቃቀል ከጀመረ 3 ወሪ ሆነኝ ፈሪቼ ነበረ በእጄ ስነከ ንቅል ይላል
@NuraGashaw
10 ай бұрын
የኔም ስስት አለ ምን ላረገው😢
@caltuoromiya7071
2 жыл бұрын
dr betam amesegnalu idme inq tena yisth
@bewunettamagn8499
Жыл бұрын
Woowu Dr yemir betam newu mamesegnewu gilxi yehone timhrt newu yesetehen tebarek
@natatadasa6801
2 жыл бұрын
ዶክተር የኔ ፀጉር እየተሰባበረ በጣም ያስቸግረኛል ከቻልክ መፍቴ ብትነግረኚ ደስ ይለኛል
@መገንወሎደሤ
2 жыл бұрын
አደበተ መልካም ዶክተርየ ሥለምሠጠን ቆጆ ጣፋጪ መረጃ እናመሠግናለን
@gghvbbn839
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@tadessetessemadugo
2 жыл бұрын
Would you give me information about disaar hair oil?
@fatumawase
Жыл бұрын
@@tadessetessemadugo ደምሪኛ
@sihemsihem8497
2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግና ለን
@salomll1003
2 жыл бұрын
እየፈለኩሕ ነበሪ
@habitam
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ወድማችን ጥሩ ትምርት ነው 🥰🥰🥰🥰ኑርልን
@DebriBamchr
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ ዶክተርየ!
@lenateshome3896
2 жыл бұрын
Enameseginalen.dr
@lemudave8622
2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ዋናው የራሳችንን ጤና መጠበቅ ነው👏👏👏😀😀
@samutube7956
2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶ,ር ሰይፈ
@BdfgGgxgg
Ай бұрын
ዶክተርየ ስወድህ
@sebleterefe4040
2 жыл бұрын
Tanxs doc rosemary oil lena sertolgnal tsgura lay mitay lwet alwe
@madinaandris775
4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@khaldmubarak9269
2 жыл бұрын
Habibi muket yemeletal adel ene betam yalebegnal negregn benateh
@YasiribaaYasiribaa-b8y
4 ай бұрын
Selam dokiteri ts egure tinishi sasitwali kefiti minibareki t iru newi
@neimamohammed5411
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በተፈጥሮዬ ፀጉሬ ቆንጆ ነበር አሁን ተነቅሎ አለቀ ምን ይብቃኝ እህቶች ተጠቅማችሁ የረዳችሁ መድኃኒት ታለ ብትተባበሩኝ
@huawik3281
2 жыл бұрын
እሺ ከልብ አመሰግናለሁ❤🙏
@mdsalamsalambiplob9326
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@taibaadam4125
2 жыл бұрын
አላህያኑርህ
@toybatoyba8860
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ዛሬ ከቲክቶክህ ወደ ዩትዬቭህ ጎራ ብያለሁ
@fafi-c8y
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@LubabaSeid-o2k
4 ай бұрын
እናመስግናለን
@ALHAMDULILAH-v9f
2 жыл бұрын
Enamesegnalen Drr
@እሙኢዜድንልኑርለልጆቼ
2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን
@nunugebeyehu6726
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@martayedingilllgimartayedi9353
2 жыл бұрын
ስወድሕ እንደው ዶ/ር ስይፈ እናመሠግናለን በርታ 👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌷🌷🥀🥀
@selamselam6431
2 жыл бұрын
ዶክተርየ በጣም እናመሠግናለን❤️❤️❤️
@MekdaseWdaye
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
2 жыл бұрын
አጂብ የኔ ፀጉር የማያድገዉ በደማነስ ነዉ ማለት ነዉ ደም የሚባል የለኝም ፀጉሬም እንደጉድ ነዉ የሚረግፈዉ አመሰግናለሁ ዶክተር
@alemmesfin6986
2 жыл бұрын
Thank you doctor for your information .
@saada6007
2 жыл бұрын
በጣም ተመችኸኝ የኔ
@ayishayoutube4345
2 жыл бұрын
ዶክት፣እናመሰግናለን፣እባክህ፣ቶኒሲል፣አሰቃይቶ፣ሊገለኛ፣ነዉ፣፣መላ፣በለኝ
17:00
ለተነቃቀለ ፀጉር ባህላዊ ወይስ ዘመናዊ ? : Dermaroler, ደርማሮለር እና finasteride | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 155 М.
11:42
የፀጉር ቅባት |Hair oils (coconut, jojoba, argan.. etc ) | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 917 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
46:26
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
babi VLOGS
Рет қаралды 118 М.
11:58
Neo የፀጉር ቅባት
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 371 М.
11:25
የፀጉር ማብቀያ መዳኒት በሚቀባ | Minoxidil | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 185 М.
9:37
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 466 М.
10:31
የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 163 М.
11:53
ሻምፖ እና ኮንዲሽነር (Shampoo & Conditioner | የፀጉር እንክብካቤ | ዶ/ር ሰይፈ | Dr.Seife #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 654 М.
11:54
ይሄኛው ይሻላል | የፊት ሳሙና እና የቆዳ አይነትን በተመለከተ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 266 М.
1:21:45
በ30 ዓመቴ ጡረታ እወጣለሁ የሚለው የ 23 አመቱ ሚሊየነር! #ezedinkamil#rich#money#bank#innobator
Maraki Weg
Рет қаралды 1 МЛН
10:17
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 214 М.
11:58
#skincare የፊት መሸብሸብን እንዴት መከላከል ይቻላል? Dr. Feysel
TenaSeb - ጤና ሠብ
Рет қаралды 114 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН