የእርግዝና ሰላሳዘጠነኛሳምንት(የዘጠኝ ወር እርግዝና)// 39weeks of pregnancy ;What to Expect @seifu on ebs @Donke ytube

  Рет қаралды 43,205

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Netsa Mereja //የእርግዝና ሰላሳዘጠነኛ ሳምንት(የዘጠኝ ወር እርግዝና) // 39 weeks of pregnancy ;What to Expect
subscribe like share our channel
www.youtube.co....
follow us on facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#Donkeytube
#seifuonebs
#SHEGERINFO
#ድንቅልጆች
#እርግዝና
#NetsaMereja
#derenews
#EBS
#pregnancysymptoms

Пікірлер: 157
@asetube206
@asetube206 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የእኔ ውድ ማነው እንደ እኔ ነፂዬን የሚወዳት ❤❤❤ ላይክ ሼር 😍😍🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አስዬ ክበሪልኝ የኔ ዉድ🥰🥰🥰
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 ай бұрын
@@NetsaMerejaነፂ አሁን 39 ጀመርኩ እና ማህፅኔን የሆነ አልፎ አልፎ ውግት ውግት ያደርገኛል ምንድነው? ሌላው በዚህ ሳምንት ውስጥስ ይወለዳል እንዴ ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ዉዴ በዚህ ሳምንት ይህ ስሜት መኖሩ ኖርማል ነዉ ምጥ እየቀረበ ስለሆነ ነዉ ሊወለድም ይችላል የሚሰማሽ ስሜት ካየለ በቶሎ ህክምና ሂጂ ፋታ አልሰጥ ካለሽ
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ ብዙ ጠፍተሽ ነበር በድጋሚ ስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔ ቅን መረጃዎችሽ ብዙ እናቶችን እየጠቀመ እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ቪዲዮዎች እኔ በግሌ አጊንቻለሁ በጣም ነዉ የማመሰግንሽ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🥰
@Dghd-kg9ji
@Dghd-kg9ji 7 ай бұрын
እናመሰግናሌን እኔም የ9 ወር ኡርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ😢😢
@eteneshnigussie2573
@eteneshnigussie2573 Жыл бұрын
የምትሠጪው ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 ай бұрын
@@NetsaMerejaነፂ ማህፀኔ ወይም ብልት የሆነ ያበጠ ይመስለኛል ወይም ከነበረው የማበጥ ነገር እሚሆን ምን ሲሆን ነው ደንግጨ ነው መልሽልኝ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 ай бұрын
@@NetsaMerejaተልባ በእንጀራ ፈትፍቼ በልቼ ነበር እሱ ይሆን እንዲያብጥ ያደረገው ብየ ፈራው 39 ልጨርስ 2 ቀን ነው የቀረኝ መልሽልኝ ነፂ እባክሽ
@surafeltune2074
@surafeltune2074 2 жыл бұрын
ለእናቶች ለአባቶች የምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን 😍🙏
@ephraimtube4063
@ephraimtube4063 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን የእኔ መልካም ለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ❤❤🙏
@betyteferi9924
@betyteferi9924 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ እኔ 36 ሳምንቴ በሰላም c.s ወለድኩ ልጄ እኔም በጣም ሰላም ነን ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለው ክበሪልኝ::አሁን ደግሞ በልጆች ዙሪያ ስሪልን
@emantube998
@emantube998 Жыл бұрын
36 ሰምንት ስንት ወር ማለት ነው መመዬ እኔ አሁን 37 ሰምንት ለይ ነኝ መውለጀዬ ደርሶ ይሆን
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 Жыл бұрын
​@@emantube998 8 ወር አካባቢ ነው
@itsok2902
@itsok2902 11 ай бұрын
36 ሲካፈል ለ 4 እኩል ነው 9 ወረ ማለት ነው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 10 ай бұрын
በ36 ሳምንት ነው የውለድሽው? እንደዛ ይወለዳል እንዴ
@sintayehubelay-n8k
@sintayehubelay-n8k Жыл бұрын
እናመስግናለን ነፂ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ቢኒይቱብ
@ቢኒይቱብ 2 жыл бұрын
ለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን
@YabinaFkr
@YabinaFkr 6 ай бұрын
38 ሳምንት ሰንት ወር ነው በናትሽ
@FirhiwotMetiku
@FirhiwotMetiku Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው
@Fነኝ-e6m
@Fነኝ-e6m 8 ай бұрын
39 ገብቻለው በጣም እየፈራው ነው ዱዋ አድርጉልኝ
@FakAlemayehu
@FakAlemayehu 7 ай бұрын
Woledesh ehte😌😊
@meskibedada
@meskibedada 3 ай бұрын
ሰላም ነፂ እንዴት ነሽ እስኪ ካየሽው መልሽልኝ 39 ሳምንቴ ነው ልጅሽ 4kg ሆናል ብለውኛል አንድ ሳምንት በኃላ ነው የተቀጠርኩት ምጥ ካልጀመረኝ cs ልሰራ ነው ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ ምጤ እንዲመጣ
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 2 күн бұрын
የአልትራሳውንድ አቆጣጠር እና የእኔ አቆጣጠር ልዩነት አለ,, የሁለት ሳምንት ልዩነት አለው ምን ይሻላል???
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ሰላም ነፂዬ ጠፋሽብን እኮ እንኳን ደና መጣሽልኝ ውዴ ላይክ ሼር
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
መጥቻለሂ ዉዴ ኑሪልኝ🥰
@ደሬይቱብ
@ደሬይቱብ 2 жыл бұрын
ሼር ላይክ 👍👍
@meftahahemede5331
@meftahahemede5331 Ай бұрын
ሰላም ነፂ ሳምንት እንዴት ነው የምንቆጠው አልገበኞም... ወሩ አንዴት ነው የምንቆጥረው
@ghdgdd2546
@ghdgdd2546 Жыл бұрын
ነፂ ፈጣሪ ይባርክሽ እኔ ነገ እጨርሳለሁ 39ነኛ እኔ ግን በጣም ፈርቻለሁ ማህፀን እሚከፍተው ከመቸ ጀምሮ ነው ነፂ በናትሽ ንገሪኝ እዲከፍትስ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ መልስሽን እጠብቃለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በራሱ እየከፈተ ይመጣል አትጨነቂ አንቺ ብቻ ክትትልሽን ቀጥይ እንቅስቃሴ አድርጊ የጤና ባለሞያዎች ይህን ይመክራሉ 🥰🥰🥰
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp 8 ай бұрын
ነፂዬ የእኔ መልካም ሴት እንዴት ነሽ ነሀሴ 5 ነኝ ስንተኛ ወሬ ነው እባክሽ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح Жыл бұрын
እናመሠግናለን። ከወለድን በኋላ ከጡት ማጥባት ጋ መዉሰድ ያለብንን ቪታሚኖች ብትጠቁሚን። በተረፈ በርች ደግሞም አትጥፊ በርች!!
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
መልቲ ቪታሚንሶችን መዉሰድ ትችላለች ከወሊድ በኃላ ተብለዉ ለብቻ የሚዘጋጁ አሉ በተረፈ ሚንራልስ ካልሽየምና ኦሜጋ 3ዎችን ብተወስድ ቂንጆ ነዉ🥰🥰🥰
@kidestregassa7804
@kidestregassa7804 11 ай бұрын
Doctor ena hakim bati haje liju chikilatu wedetachi aliweredem tebiyalew 38 honognali gni mndnew mefitaw be be miti aliwelidim maleti new ebakishi nigerigni😊
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
እኔ ዶክተር ሰይደለሁም ዉዴ ነገር ግን በምጥ ወቅት የመገልበጥ እድል አለዉ ይላሉ ሀኪሞች ካልሆነ ደግሞ አይተዉ ሰርጀሪ ይሰራሉ ሀኪሞችሽ የሚሉሽን ብቻ ስሚ ዉዴ 🥰🥰🥰
@titoomermohamed3996
@titoomermohamed3996 Жыл бұрын
Yene konjo 39 sanmt wist negh wegeb himem wedetach megifat alfo alfo alegh eras mitat ye makileshilesh simet alegh chenkoghal wide mit milkt yihon?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Mit eyekereb mehonun yitekumalu enezi milktoch derseshal berchi enate🥰🥰🥰
@MafiAbebe-zk2so
@MafiAbebe-zk2so 8 ай бұрын
ሰላም ነፂ መስከረም 29 ላይ 8 ሳምንት ከ6 ቀን ነበርኩ መቼ ነው የመውለጃ ቀኔ ነፂይ ❤
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
39ሳምቴ ነው በዶክተሮች አቆጣጠር ወገቤን በጣም ያመኛል እንዲሁም ሆደን ጭምር እየተቃረበ ይሆን መልሺልኝ በጣም ነው የሚደክመኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ደርሰሻል ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ባሉት ቀናት ምጥ ሊመጣ ይችላል ተዘጋጅተሽ ተቀመጭ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ ምልክቶቹ ደግሞ እየተቃረበ መምጣጡት የሚጠቁሙ ናቸዉ❤
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja እሺ የኔ እህት አመሠግናለሁ
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
@@NetsaMereja በሰላም ወለድሽ ወይ ሁቢ እኔም ስድስተኛ ወር ላይ ነኝ
@SsSs-wm4gc
@SsSs-wm4gc Жыл бұрын
እህት 37ጨርሸ ነበር 38 ገባሁ ግል ዲከተሬ የሽት ወሀዉ አሱል አለች እናም ኦብሴን ብደረግ ችግር አለዉ መልሽ ልኝ እማ😊
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ደርሰሻል እናቴ ከዚህ በፊት ባሉ ሳምንታት ላይ እጥረቱ ቢከሰት ነበር ስጋት የሚኖረዉ ስለዚህ ሀኪምሽ የሚልሽን ዉሳን ተቀበይ 39 ሳምንት ስትጀምሪ ተሰሪ ካሉሽ ተሰሪ🥰
@SsSs-wm4gc
@SsSs-wm4gc Жыл бұрын
አመሰግን አለሁ ግን በምጥ መዉለዲ አይቻልም ማለትነዉ ምጤ ሴመጣ የመዙር እዲሉ የለዉ ከይቀርታጋ መልሽልኝ በስደት ከባዲነዉ
@mehayl8854
@mehayl8854 Жыл бұрын
ሰላም እንደት ናችሁ እኔ ዘጠኝ ወሬ ካለቀ አስራ እራት ቀን ሆነኝ በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርግ ሆስፒታል ሄጀ እስከ ሳምንት ካልወለድሽ ነይ አሉኝ ኡፍፍፍ እስኪ በዱአችሁ አግዙኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እናቴ🥰🥰🥰
@biruktube4183
@biruktube4183 2 жыл бұрын
የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣሽልኝ የእኔ መልካም 😍👍
@YordanosAraya-xk2jf
@YordanosAraya-xk2jf 8 ай бұрын
39 gebchalw betam ferchalw ena tselot argulen
@siuj2488
@siuj2488 2 жыл бұрын
Besnt samnt nw yemiweledew ene 41 samnte nw eskahun mt almetam
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Eske 40 samint dires yweledal keza belay kegefa eske42 samint lihed ychilali neger gin 40 samint kalefesh behuala doctorshn amakri ena kititil argi tsinsu wust bikoy minim endemayfeter ena dehininetun lemawek miknyatum yshirt wuha etret ye engde lij marjet ligetim ychilali yetewesenu enatoch lay 🥰
@MafiAbebe-zk2so
@MafiAbebe-zk2so 9 ай бұрын
እባክሽ ዶክተር መስከረም ለይ 2 ወር ነበርኩ ስንት ነኝ አሁን እቺን 2 ቀን ቁርጠት አለኝ እባክሽ ንገሪኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
አሁን ላይ ዘጠነኛ ወር ላይ ነሽ መዉለጃሽ ነዉ ዉዴ ደርሰሻል በተረፈ እኔ ዶክተር አይደለሁም ሁሌ እናገራለሁ🥰 ሰላም ተገላገይ እናቴ
@friendsshort2265
@friendsshort2265 Жыл бұрын
Erguzi set lomebiteta chiger alew 38 sament yehonat enat dema kefa kale
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዉዴ ሀኪም አማክሪ የትኛዉንም ባህላዊ መንገድ ለመጠቀም 🥰🥰🥰
@ተስፋዬይቱብ
@ተስፋዬይቱብ 2 жыл бұрын
ትምህርት ለሁሉም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ
@የማርያም-ቨ9ኸ
@የማርያም-ቨ9ኸ Жыл бұрын
ነፂ እንዴት ነሽልኝ 39 ሳምንቴ ነው ግን ኪሎ 2.6 ነው በጣም ጨንቆኛል ችግር የለውም ??? እና የወገብ ህመም እና ወደ ታች የመግፋት ስሜት ይሰማኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሲወለዱ ከ2.5kg በላይ ከሆኑ ኖርማል ነዉ ቆንጆ ነዉ አትጨነቂ
@SebleAkele-r5m
@SebleAkele-r5m Жыл бұрын
Yemetefese cheger liyagatem yechelale enda?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Betikikl yimetal gin kef yale kehone hakimshin amakri wede hikimna mehed yishalali 🥰🥰
@ቴዲይቱብ
@ቴዲይቱብ 2 жыл бұрын
ሼርርርርርርርርር ላይክ 👍👍👍
@abrhamwelde6540
@abrhamwelde6540 Жыл бұрын
ነፂ እንዴት ነሽ ተጠፍፍን ነፂዬ እኔ አሎለድኩም ምንም ምልክትም የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ እኔ ውስጥ ያስቀመጠ እግዚብሄር እንዲረዳኝም ፀልዩልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሃኪምሽን አማክሪ 41 ሳምንት ካለፈሽ ገና ግን 39 ሳምንት ከሆነሽ ጠብቂ ገና ነዉ ሊጨምር ይችላል የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉት ከሆነ 🥰🥰🥰
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 9 ай бұрын
nesti hulem ektatlishalew kazi bafitim tayikesh nebr gin malseshilegn nebr betm yikerta ahunim be dagami letaykesh new le mecersha gize period yemtew 3/11/2015 new eski sint samint endehone sirilegn bezawim eske mech ders liweld chilalew beterfa betm miwdesh nurilegn ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
39 samint ke 2 kensh new 40 samint wst nesh mewlejash new wude eske ketay samint tweljalesh cher zena tebkalew 🥰
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 9 ай бұрын
Amseginalew eshi wde
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 8 ай бұрын
Yen wde bselam tegalgiyalew eshi yen melk melkam sil hulum negr amseginalew berchilin
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
Enikuan desalesh ehite egziyabher betena beselam yasadglish 🥰🥰🥰🥰
@AyuGezahagn
@AyuGezahagn 8 ай бұрын
ammen 🙏🙏🙏
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ በምትሰጪው ትምህርት እኔ 38ጨረሰኩ ልጄ 4ኪሎ ነዉ ገና አርባ ሳምንት ሳይሞላ ከዚህ በፊት አርባጨርሼ ነው ፣ሁለቱም ልጆቼ 4 ኪሎ 4ኪሎ በተፈጥሮ ምጥ የተወለዱት ያሁኑ በ38 ሳምንት 4ገባ ጠቅላላ በርግዝናየ የጨመርኩት 13ኪሎ ብቻነዉ እግዚአብሔር ፣የማመሰግነው ጤነኛ ልጅ ነው ብለውኛል አልትራ ሳውንድ ያነሳችኝ ዶክተር ዛሬ ዶክተሬ ምን እደምትላኝ ልሰማነው 🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ቸር ያሰማሽ እናቴ ከዚህ በኃላ ጣፋጭ ነገሮችን ቀንሽ እስክትወልጂ ብዙ እንዳይጨምር እኔም አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
አሜን🙏
@MitikuErmias-l2j
@MitikuErmias-l2j 2 ай бұрын
Enkane dane matesh betam tura temerta naw
@mogeskenaw8991
@mogeskenaw8991 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ አዲት ሴት ነሀሴ12 የወር አበባ ብታይ መች ልትወልድ ትችላለች
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አሁን 38 ሳምንት ከ1 ቀን አከባቢ ነሽ ስለዚህ በዚህ ሁለትና ሶስት ሳምንት ዉስጥ መዉለጃሽ ይሆናል🥰🥰🥰
@RozaMohammed-fk2oo
@RozaMohammed-fk2oo Жыл бұрын
Enaty ahunm letykesh nw....... ግንቦት 24 lay 38 weak tabeyalhu ahune zary ሰኔ 3 nw ena ahune 40 wek lay neag malet nw gera tegabchalhu
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Lik nesh ahun 40 samint lay nesh kezih behuala mewlejash new selam tegelagey wude🥰
@RozaMohammed-fk2oo
@RozaMohammed-fk2oo Жыл бұрын
@@NetsaMereja amen enaty betam amesgnalhu
@sulecar5246
@sulecar5246 2 жыл бұрын
Ye eny lij ahwn 37 samnt honotal kebdetw gen 3.6 new tebyalhw eskywold mechmerw lmet yekbde yehon?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Betam tkit samint new yekerat bizum laychemir ychilali neger gin betam kef malet silelebet amegagebuan tastekakil atkilt mabizat tafach negerochin eskitweld mulu bemulu takum bemit lemewled degmo yesuam kilo ywesnewal tiru kibidet keliju kibdet gar yemimetaten kalat lela teyayaz yetena chigir kelele bemit wekt yalu atekalay hunetawoch taytew new yemiwesenut enate🥰🥰🥰
@ZinashGeremew
@ZinashGeremew Жыл бұрын
እኔ ግን 9ነኛ ወሬ ነው ግን የልጄ ኪሎ 5 ነው ተባሉኩኝ ምን መከራ ደረግ አለብኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እናቴ ዘጠኝ ወር ካልጨረሽ አመጋገብሽን አስተካክይ ፍሩትና አትክልት አዘዉትሪ ስኳር በፍፁም አትጠቀሚ እስክትወልጂ🥰🥰 ከፍ ስላለ ኪሎ🥰
@mekdeshailemekdeshaile6815
@mekdeshailemekdeshaile6815 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ እኔ የመጨረሻ የወር አበባ ያየሁት ግንቦት 1 ነው አሁን ስንተኛ ሳምንት ላይ ነኝ? እናም ሳላመሰግንሽ አላልፍም🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
37 samint ke 1 ken yihonshal enate 🥰🥰
@BetiTigist-e2d
@BetiTigist-e2d Жыл бұрын
prenatal eske sente were new mewsede yalbete
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ende doctorsh tizaz eskemechereshaw biwesedim chigir yelewm arif new ene eskahun eyewesedku new 8 wer lay negn
@gadiseabe
@gadiseabe Жыл бұрын
Wude endet nesh ande ngr liteyikish endat alfign 4 tegn were wust (tasas) lay hospital heje nbr be 2 malet nw ena 6 samnt ke 2 kensh nw bilagn nbr ahun sint Saminte nw marewa
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
14 samint ke 4 ken weyim 3 wer ke samint yihonshal
@gadiseabe
@gadiseabe Жыл бұрын
@@NetsaMereja ameseginalew
@gadiseabe
@gadiseabe Жыл бұрын
Eyekoterku bemehal demo yitafabignal endet likuter be were yishalal be Samint marewa bexam nw mameseginew
@gadiseabe
@gadiseabe Жыл бұрын
Wudiye lela bemin lagegnish echilalew??? youtube wuchi malet nw faligesh nw
@SifenMama-eb3ej
@SifenMama-eb3ej Жыл бұрын
ስላም እንዴትነሽ አውን39ሳምንትላይነኝ ተልባብጠጣስ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ችግር የለዉም መጠጣቱ
@ethiopialove470
@ethiopialove470 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ብዝት ይበል እኔ ሚስቴ 9 ወር የሞላት ሚያዚያ 9 ነው ግራ የገባኝ 40 ሳምንት የሚለው ነው 9ወር 36 ሳምንት ነው +በ 1ወር 2ቀን =18 ቀን 36+18ቀን =38ሳምንት +4ቀን ነው ግን 40-42ሳምንት የሚባለው ነገር ከ 9ወር አልፎ ወደ 10 ወራት አልገባም ወይ??? ሚስቴ 9ነ ኛዋ ከገባ 10 ቀን አልፎታል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንደ ጤና ባለሞያዎች ገለፃ ከሆነ የእርግዝና ጊዜ ሲቆጠር ከመጀመሪያዉ የወር አበባ የመጣበት ቀን ጀምሮ ይቆጠራል ነገር ግን በዛ ሰዓት እርግዝና አይፈጠርም እርግዝና የሚፈጠረዉ ከሁለት ሳምንት በኃላ ነዉ ስለዚህ በዚህ በህክምና ባለሞያዎች አቆጣጠር መሰረት 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወር ያልቃል ከዛ በኃላ 40 ሳምንቷን ስትጨርስ ዘጠኝ ወር ከ10 ቀን ይሆናታል ይህ ተጨማሪ ቀን እርገዝና ያልተፈረባቸዉን ሁለት ሳምንታት አካክሶ ሙሉ የእርግዝና ጊዜ ይጠናቀቃል ተጨማሪ የሚመጡት 41 እና 42 ሳምንት ግን አስር ወር ዉስጥ ያስገቧታል ስለዚህ አብዛኛዋ እናት ወይም 70 በመቶ የሚሆኑ እናቶች ዘጠኝ ወራቸዉን 40 ሳምንት ላይ ጨርሰዉ 41 ኛ ሳምንት ይወልዳሉ 40 ሳምንት ላይ የሚወልዱ እናቶች ወይም በተባሉት ቀን የሚወልዱ እናቶች ጥቂት ይሆናሉ እንደ ጤና ባለሞያዎች አስተምሮ
@ethiopialove470
@ethiopialove470 Жыл бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ እህቴ አክብረሺ ምላሽ ስለሰጠሺኝ እኔ የሚመስለኝ 9ወር እንዴገባ የሚወለድ ይመስለኛል ነበር እንዳስረዳሽኝ ከሆነ ግን 9ኙ ሙሉ በሙሉ አልቆ 10ኛው ሊቆጠር ሊቆጠር ሲል ማለት ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
@@ethiopialove470 በትክክል ከዚህ በኃላ ባሉት ቀናት ትወልዳለች ከቆየባት ግን ሃኪማችሁን አማክሩ በተለይ 42 ሳምንት ከደረሰች ሃኪማችሁን ማማክር ተመራጭ ነዉ 🥰
@fevenabdeta
@fevenabdeta Жыл бұрын
Ene mlew ema bekegne bekul btegna chgr aelew ende
@ethiopialove470
@ethiopialove470 Жыл бұрын
@@fevenabdeta ምንም ችግር የለውም ሲደክምሺ በግራም በቀኚም ማረግ ትችያለሽ
@abelatinsae7706
@abelatinsae7706 2 жыл бұрын
👏👏👏
@KidiMuleta
@KidiMuleta 11 ай бұрын
Kilo gdeta ke 3 kilo malef alebet?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Gid aydelem siweledu gin ke 2.5kg eske 4 kg bihonu normal kg endehone yetena balemoyawoch yaskemitalu 🥰
@sifansifan9182
@sifansifan9182 Жыл бұрын
ሠላም። እኔ 39 ሰሚ። ሆኖኝል
@bomasinfotainment25
@bomasinfotainment25 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@zewdnshanbes7782
@zewdnshanbes7782 2 жыл бұрын
Berchi yenae qonjo
@NgatuKende-rw8lu
@NgatuKende-rw8lu Ай бұрын
ሳል ሊገለኝ ነው
@dagmawitmelese521
@dagmawitmelese521 2 жыл бұрын
38 ሳምንቴ ነው ዳክተሬ እንሽርት ውሃ ቀንሷል አለኝ በቀን 3 ሊትር ውሃ ጠጭ እና ከ3 ቀን በኋላ ነይ አለኝ ችግሩ ምንድነው?🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ቀን እየገፋ ሲመጣ የሽርት ዉሃ መቀነስ አንዳንድ እናቶች ይገጥማቸዋል ስለዚህ በቀረሽ ሳምንት መጠኑን ለመጨመር ዉሃ በቀን እስከ 3 ሊትር ጠጪ ሌሎች ፈሳሾችንም ተጠቀሚ ሃብሃብ እና ኩከምበር ምታገኝ ከሆነ እነሱን ተመገቢ ዉሃዉን ቶሎ ያስተካክሉታል🥰
@meazaendeshaw786
@meazaendeshaw786 Жыл бұрын
Selam Netsye ene yewer abeba yayehut ginbot 13 new sint wer malet new
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
37 samint ke 1 ken yihonshal weyim 9 wer lichershi hulet samint ykerewal 39 samint lay 9wer tchershalesh
@NetsanetWoldtsadik
@NetsanetWoldtsadik 7 ай бұрын
Endet ene yemecheresha yeweri abeba yayewut nehase 13 new ahun 39 samint negniko
@GenetAdamu-y1c
@GenetAdamu-y1c Жыл бұрын
selam ehate eda ine 9 wer 15 qane new.alfo alfo wagaben yamgnal wada tach yiwagagnal.yarsu simte new?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Awo mewlejash silederse new🥰🥰
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 Жыл бұрын
እህ እህቴ 39ኛ ሳምንት ላይ ናት ጨንቁኛል እስቲ በዱአችሁ አትርሱትበ29ነው የምትወልጅው ተብላለች 🙏🙏🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰላም ትገላገል አይዞሽ 🥰
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@nejatayalewu7190
@nejatayalewu7190 Жыл бұрын
የኔ ውድ በሰላም ወልዳለች 🙏❤❤❤❤
@hayatantehungn5500
@hayatantehungn5500 Жыл бұрын
ነፂ እኔ የደም ግፊቴ በጣም የወረደ ነው 60 በ100...110 ነው ምን ላድርግ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አመጋገብሽን አስተካክይ ፈሳሽ በብዛት ዉሰጂ የተመጣጠኑ ምግቦችን ተመገቢ ደምን የሚያስተካክሉ ምግቦችን መልቲ ቪታሚን ዉሰጂ 🥰
@hayatantehungn5500
@hayatantehungn5500 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለምሳሌ ምን አይነት
@israelgaredew548
@israelgaredew548 Жыл бұрын
Nesty 32sament honegn ye lijun killo lemchmer men lemegeb betam amsegnalhu
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Doctor aytosh liju tinshye new kalesh protein yalachewn migboch temegebi lemsale Eggs, Milk, Yogurt ,Broccoli,& Cheese, Fruits Avocados Salmon Dark, Leafy 🥬 green beans lelochinim protein ena vitamins yalachewn migboch temegebi
@israelgaredew548
@israelgaredew548 Жыл бұрын
@@NetsaMereja betam amesegnalhu 1.88 new yalegn gn tensh meselo seltsemagn new
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
የልጄን ኪሎ እንዴት ማወቅ እችላለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የአልትራሳዉድ ዉጤት ላይ ይፃፋል ወይም ሀኪምሽን ጠይቂ🥰🥰🥰
@selamdere7629
@selamdere7629 Жыл бұрын
ሰላም እኔ37ሳምንት ከ4ቀን ሆኖኛል ስንት ማለት ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
9 wer litchershi new 39 samint lay 9 wer yalikal derseshal enate🥰🥰🥰
@FatiyaMusema-dd4ln
@FatiyaMusema-dd4ln Жыл бұрын
ምጥ ምልክት ምንደው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ለብቻዉ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይዉ እናቴ የምጥ ምልክቶች የሚል🥰🥰🥰
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን መጣሽ 35ሳምንት 8ወር አለቀ ማለት ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አዎ ያልቃል እናት🥰 35 ሳምንት ላይ 8 ወር ይጠናቀቃል
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja ክበሪልኝ
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
ሰላም ነፂዬ እኔ እምልሽ ዶክተሩ በ2ኛው በ12 ነው ትወልጃለሽ ያለኝ ግን ፅንሱ በትንሽ ነው አለ ቀጫጫ ነች አለኝ ቢያንስ 2 ከግማሽ ነች አለኝ ችግር የለውም አደል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
2.5 kg ከሆነች ምንም ችግር የለዉም ሁሉም ህፃን አንድ አይነት ኪሎ አይኖረዉም ከ2.5 -4kg ህፃናት ሲወለዱ ኖርማል መጠን ነዉ ሚባለዉ አትጨናነቂ በሰላም መዉለድሽ ነዉ ዋናዉ🥰🥰🥰
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ሰው አክባሪ
@eteneshnigussie2573
@eteneshnigussie2573 Жыл бұрын
ሠለም ነጺ እንዴት ነሽ ይኸው ለዚ በቅቻለሁ በ41 ሣምንቴ ልጄን ለማቀፍ በቃሁኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እኔም እየደረስኩ ነዉ🥰🥰🥰
@kaldesaleg
@kaldesaleg 10 ай бұрын
38 ,ሳምንቴ ነዉ እና እንቅስቃሴ ቀንሶብኛል ክብደት ስለጨመረ ይሆን እባክሽ መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
ለመዉለድ ስንደርስ እንቅስቃሴዉ ሊቀንሰ‍እ እንደሚችል የጤና ባለሞያዎች ያስቀምጣሉ ነገር ግን በጣም ከወትሮ ተለይቶ ከቀነሰብሽ ደህንነት ካልተሰማሽ ቶሎ ወደ ህክምና ሂጂ ዉዴ 🥰🥰
@sifansifan9182
@sifansifan9182 Жыл бұрын
37 ፥ሳምት መለት ሲት ወር መለትኖ ነገረኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዘጠኝ ወር ዉስጥ ነሽ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወርሽን ትጨርሻለሽ
@jodikale135
@jodikale135 Жыл бұрын
39 ሳምንቴ ነው በረጅም ስአት ቁርጠት ወገቤና ሆዴ አለኝ ንፍጥ የሚመስለውም ፈሳሽ ወጥቷል ሆስፒታል መሂድ አለብኝ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ይቅርታ ጆዲ ሳልመልስ ቆየሁ የሽርት ዉሃ ከፈሰሰሽ እና የቁርጠቱ ስሜት በጣም ከበረታ ሂጂ እናቴ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 7 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ እህቶቼ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አናግሩኝ
@FakAlemayehu
@FakAlemayehu 7 ай бұрын
Anchin yezoshe yehede agasasi👣👣👣
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ
@ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ 5 ай бұрын
ይድፋሽ ጨካኝ
@MeronWerku
@MeronWerku Жыл бұрын
Selme weda 38samenta new tenshi enkesksau kensobgnal
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Yetena balemoyawoch endemilut bezih gize Enkskaseachew likens ychilali neger gin betam aykezekzim silezih yekenesebsh betam kehone ena minim enkskase kelelew wede hikimna hiji 🥰🥰🥰🥰
@betyteferi9924
@betyteferi9924 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ በጣም ጠፍተሽ ነበር እንኳን ደና መጣሽ እኔ 36 ሳምንቴ በሰላም c.s ወለድኩ ልጄ እኔም በጣም ሰላም ነን ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለው ክበሪልኝ::አሁን ደግሞ በልጆች ዙሪያ ስሪልን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ እናቴ 😍እኔም በጣም አመሰግናለሁ እሺ ሰራለሁ በልጆችም ላይ🥰🥰🥰
@sintayehubelay-n8k
@sintayehubelay-n8k Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc 5 ай бұрын
❤❤❤❤
ትክክለኛ የምጥ ምልክቶች //Signs of Labour
13:19
Netsa Mereja
Рет қаралды 70 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy
16:17
Netsa Mereja
Рет қаралды 70 М.
ዘጠነኛ ወር እርግዝና//9 months pregnancy
15:50
Netsa Mereja
Рет қаралды 60 М.