የእርግዝና ሰላሳስምንተኛ ሳምንት // 38 weeks of pregnancy ;What to Expect @seifu on ebs @Donke ytube

  Рет қаралды 46,232

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Пікірлер
@rahilhabtehadesh8236
@rahilhabtehadesh8236 2 жыл бұрын
Eketatysh nore gen 2 samt befit beslam welji alew 😂thanks🙏🏽❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Enikuan egziyabher eredash enatee enikuan desalesh 🥰🥰🥰
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም 38 ገባሁ በ ፀሎት አስቡኝ እርጉዝ የሆናቺሁ ሁሉ እመቤቴ ትቅረባቺሁ ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Selam emebete tftash enate🥰
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 11 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@yeneneshmelese3591
@yeneneshmelese3591 9 ай бұрын
አሜን
@ትመሰግን
@ትመሰግን 7 ай бұрын
❤Amen
@girmagmidhin8656
@girmagmidhin8656 4 ай бұрын
Amen
@ssssssd8689
@ssssssd8689 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም 38 ገባሁ ለኔም ላረገዛችሁ ሁሉ አላህ በሰላም ይፈርጃችሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@tamrimohamed1008
@tamrimohamed1008 Жыл бұрын
ማማየ ወልዴድሽ
@hadrimarr6328
@hadrimarr6328 3 ай бұрын
አሚንንንን
@hadrimarr6328
@hadrimarr6328 3 ай бұрын
አሚንንንን
@hanatamrie1816
@hanatamrie1816 Жыл бұрын
እኔም 37 ደርሻለሁ በፀሎት አስብኝ በሰዉ ሀገር ደግሞ ከባድ ነው አይዞን ሁላችንም ድንግል ማሪያም ትቅረበን❤❤❤❤ እህታችን ስለምታደረሽን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ትቅረብሽ🥰🥰🥰
@seadaseid3068
@seadaseid3068 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እኔም 35ሳምቴ ነው ጭንቅ ብሎኛል ካሁኑ ዝብሎ ይከፋኛል በዛላይ ሰው የለኝም በዱአና በፀሎታችሁ አስቡኝ በናታችሁ እዴት እደምሆነው አላህ ይወቅልኝ 😭
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አትፍሪ እናቴ ከዚህ ከጀመረሽ በኃላ እንዳይከብድሽ 🥰
@seadaseid3068
@seadaseid3068 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ እህቴ ቢጨንቀኝ ነው በፀሎትሽ አስቢኝ
@nardoshaile5754
@nardoshaile5754 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሰዉ አክባሪ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ለቀናነትሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ😍😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
35 ሳምንት ላይ 8 ወር ትጨርሳለች 34 ላይ 8 ወር አያልቅልም 35 8 ያልቅና ዘጠኝ ወሯን ትጀምራለች
@maremareman1474
@maremareman1474 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኛ ቢሪዶ በወሩ መጣ ግን ሆዴን ያመኛል ከጉበርየ በታች ምግብ ስበላ በጣም ያጨቀኛል እቅልፍ እቢ አለኛ አርግዠይሁን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
የወር አበባ የመምጣት ስሜት በራሱ እንዲ እንዲሰማሽ ምክንያት ነዉ ፔሬድ መቶ የማረገዝ እድልሽ በጣም ጠባብ ነዉ ከተጠራጠርሽ ግን በቤት ቼክ አርጊ
@AdnewMamo-p4rm
@AdnewMamo-p4rm Жыл бұрын
Thanks pregnancy terminologies alserachhum
@abutofik7654
@abutofik7654 2 жыл бұрын
37. ሳምንት ደርሻለሁ ውድ የሀግሬ ልጆች በድዓ በጾልታችሁ አስብኝ ብቻየን ነኝ አላህ ይድርስልኝ ምጥን ያስፍራኝል
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አይዞሽ ዉዴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@abutofik7654
@abutofik7654 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja ameeeen
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
@@abutofik7654 ወለዲሺ ማማየ
@abutofik7654
@abutofik7654 2 жыл бұрын
@@ልጀእወድሻለሁ አዋ ወለድኩኙ አልሀምድሊላ15 ቀን ሆነኛ
@lemle.lemlem8528
@lemle.lemlem8528 Жыл бұрын
ኣይዞሽ
@kalkidantakele5850
@kalkidantakele5850 4 ай бұрын
2 ልጆቼን በ cs ነው የወለድሁት እና እሁን 38ኛ ሳምንቴ ነው ምጥን አንጠብቅም መውለድ አለብሽ አሉኝ ፈራው
@Rahel-jr6tz
@Rahel-jr6tz Жыл бұрын
Selam nesi 38 samnte nw gen eskahun prenatal vitamin eyewsedku nw cheger alew ende ???
@sulecar5246
@sulecar5246 2 жыл бұрын
Thank you so much
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 8 ай бұрын
እናመድግናለን የኔ መልካም ስው ❤❤❤❤❤
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@MelTem-s9d
@MelTem-s9d 2 ай бұрын
Ye 3gize irgizina kehones mech nw enkisikase mijemirew?
@azimeramola1578
@azimeramola1578 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ስለሰጠሽን ትምርት በጣም እናበሰግናልን በማርያም አይተሽ እዳታልፊኝ መልሽልኝ የካቲት 21ነው ፐሬድ የጨረስኩት ከዛ ቡሀል ቀረ አረገዝኩ ግን ስንት ስንት ሳምንት እደሆነኝ መች እደምወልድ አላቅም በሰው ሀገር ነው ያለሁት ሀኪም ቤትም መሄድ አልችልም እና ይህን ሳምንት እንቅስቃሴው ቀንሶል ችግር ይኖረው ይሆን እስኪ መልሽልኝ እደራሽን እህቴ
@Dalinz-h5e
@Dalinz-h5e 2 жыл бұрын
Hedar 26 Ena 38gna samnetesh new
@Dalinz-h5e
@Dalinz-h5e 2 жыл бұрын
9 wer litechershi 4 kne new ykeresh
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
38 ሳምንት ላይ ነሽ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወር ያልቃል። እንቅስቃሴ በዚህ ጊዜ ብዙ ባይሰማሽ ኖርማል ነዉ አሁን ላይ ወደታች ስለዞረ ላንቺ ብዙ ላይሰማሽ ይችላል ሙሉ ለሙሉ ዝም ካለብሽ ግን አትዘናጊ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@mahletanteneh-il1dx
@mahletanteneh-il1dx Жыл бұрын
Selam netsi ene period yekomew hedar 29 yehonal gengnunet yetfxrew tahsas 5 nw ena ahun sentgna were ena samnte nw ene 9 lay endalew nw masbew lek negn melshilgn ebaksh
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
38 samint ke3 ken nesh 9 wer tichershalesh 39 samint lay 🥰🥰
@AyshaBedru-v8n
@AyshaBedru-v8n 7 ай бұрын
selam ehite ene 37 samnte ki 6 ken nw kitlant jmro kiftgna dekam ena migeb sebla masmlse algn ebaksh mn yehon
@Rahel-jr6tz
@Rahel-jr6tz Жыл бұрын
Selam nesi 38 samnte nw gen eskahun prenatal vitamin eyewsedku nw cheger alew ende
@haymanotgebru8269
@haymanotgebru8269 2 жыл бұрын
selam dr eske sent kilo sihone new lejun be mete meweled yemenechelew
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ዛሬ ስላሳ ስምንት ሞላኝ
@BetelhemmamushBerry
@BetelhemmamushBerry 8 күн бұрын
Weledsh ehte
@GenetAdamu-y1c
@GenetAdamu-y1c Жыл бұрын
selam ehate ine ida ine 9 wer ka 15 qan negni hakim bet dagmo 40 samntish new alugni.betignawu mayaz albigni?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
40 samint 9 wer ke 10 ken new mihonew yaw temeraria I nachu mewlejash new ahun 🥰🥰
@rewdabedru6190
@rewdabedru6190 2 жыл бұрын
Selam ehte endet nesh enamesegnalen lemtsechn mereja 28 samnt malet sntegna wer newu kayeshewu melshlgn
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
7 wer liyalk 2 samint ykerewal 6 wer ke hulet samint new
@zuzu2641
@zuzu2641 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ነፂዬ 38 ተኛ ሳምንቴ ነው ግን 9 ወሬን ልጨርስ ነው በሳምንት ሲቆጠር ቀኑ ይበዛል ልበል ሌላው ቀኝ ጡቴ ነጭ ፈሳሽ እየፈሰሰ አስቸገረኝ ጤናማ ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ዘጠኝ ወርሽን 39 ሳምንት ላይ ትጨርሻለሽ ዉዴ የጡቱ ፈሳሽ ደግሞ ኖርማል ነዉ አትጨነቂ ዉዴ🥰🥰ደርሰሻል የኔ ጎበዝ😍
@zuzu2641
@zuzu2641 11 ай бұрын
@@NetsaMereja 😘😘😘😘
@nasramuse9178
@nasramuse9178 2 жыл бұрын
Migiib kalwahun iqaxalal saybalam aqxilal min isha lal
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Migib meblat alebsh smetu endistekakelilish beteley fesash neger wuseji 🥰
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc 5 ай бұрын
❤❤
@JrDj-it6le
@JrDj-it6le 8 ай бұрын
ሰለም እህቴ ኢሲት መሊሺሊኝ 9ከገበዉ 8ቀን ኦነኝ ስተኘዉ ሰሚት ነኝ መለት ነዉ😊
@Jufarobayu
@Jufarobayu 4 ай бұрын
ፅንሱ በ9 ወር እንቅስቃሴ ካቆመ ምን ችግር ያመጣል ? መፍትሔውስ?
@deginethaile493
@deginethaile493 Жыл бұрын
Ehit bezu gezi tiykishalew ebakish melishilg perede lemcersha geze yehudew meskirm 6 nw ena ahun senit weri endehunena befetari fikade meche endemild betingeri ebakish
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
32 samint ke 2 ken yihonshal sene 16 akebabi mewlejash yihonal 🥰
@deginethaile493
@deginethaile493 Жыл бұрын
Betam nw mamisgenew ymr ena semonun dmo embirtelaye yemisema wegat aynt himem alil esun degemo betingerig
@EphremWorku-g5u
@EphremWorku-g5u 11 ай бұрын
ሰላም እህቴ አይተሽ እዳታልፊኝ ፔሬድ የመጣው ሚያዚያ 16 ነው መውለጃዬን ቀን ማወቅ ፈልጌ ነው ዶክተሬ ቀንሽ አልፎል እያለኝ ነው ተጨንቂያለው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
አሁን ላይ 41 ሳምንት ከ1 ቀንሽ ነዉ 40 ሳምንትሽ አልፏል ዉዴ ልክ ነዉ እነሱ የሚሉሽን ስሚ እናቴ🥰
@AlmazKonjo-l8b
@AlmazKonjo-l8b 6 ай бұрын
ሰላም ውዴ 38 ነኝ ግን የልጄ ኪሎ 2.3 ነው አለኝ ጤናማ ነው በዛላይ አልትራሳውድ ማሳየው 33.6 ቀን ነው አለኝ እባክሽ መልሽልኝ
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
@lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 2 ай бұрын
እንዴት ሆንሽ እህቴ?
@mihretkebede5267
@mihretkebede5267 2 жыл бұрын
Selam lanch yihun and teyake neberge 15 week ke 6 kena new gen wedetache wedtache yelnal doctor amakera neber gen matenkera new yesetchegn etache new yalew belagn gen ememu awenm ale men temkernalesh
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Algebagnim tyakew enate wedetach liju new yalew weys tekmat new yaschegeresh ?
@lemlemkokobe3568
@lemlemkokobe3568 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክትር እኔ ፕሬዴ July 16 መጣ በ 21ቆመ 22 ግኑኝነት አረኩ በዚህ ግዜ አርግዝና ይፈጠራል ቢፈጠርስ ስት ግዜ ይሆነዋል ግን ከዛ 24....…. በተከታታይ ዓድ ዓድ ቀን ምናምን የለፍንም እስከቀጣይ ወር step..16 ድሬስ ግንኙነት አረግን ግን በ 16ፕሬዴን ስጠብቅ መጣ ግን ፕሬድ አይመስልም ደም እስከ ሰስት ቀን ፈሰሰኝ አዛ አስከ አምስት ቀን ደም አና ነጭ ቅልቅል ፈሰሰኝ ባጠቃላይ 8 ቀን ከዛ ቆሜ ቀጣይ ፕሬዴ ስጠብቅ አልመጣም እኔ ምቼ ነው አርግዝና የተፈጠረ ው??? ፕሊስ ዶክተር መልሽልኝ በጣም ማወቅ ፍልጌ ነው🙏🥰🥰ግን አሁን January 25 አምስትወር ጨርሼ ስድስት ገባለው ዶክትር እዳለኝ መቼ አርግዝና አደተፈጠረ እደምነግሪኝ ተስፋ አለኝ ግን በጣም ይቅርታ ጥያቄ አበዛ ው መሰለኝ 🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ሰላም እናት ፔሬድሽ በየ28 ቀኑ የሚመጣ ከነበረ July 22 ባደረግሸዉ ግንኙነት እርግዝና ላይፈጠር ይችላል ከ24 በኃላ ግን እርግጠኝነት እርግዝና የሚፈጠርባቸዉ ቀናት ናቸዉ ነገር ግን በዛን ጊዜ እርግዝና ተፈጥሮ ቢሆን አሁን 6 ወር ጨርሰሽ ወደ ሰባት ነበር የምትገቢዉ ስለዚህ በዛን ጊዜ እርግዝና አልተፈጠረም ፔሬድ ጊዜዉን ጠብቆ ነዉ የመጣዉ ስለዚህ ያንቺ እርግዝና የተፈጠረዉ August 16 በኃላ ከመጣዉ ፔሬድ በኃላ ይሆናል ስለዚህ አሁን ላይ 21 ሳምንት ወይም 5 ወርሽን ጨርሰሽ ወደ 6 ገብተሻል እኔ ግን ዶክተር አይደለሁም እናቴ መረጃዉ ለእናቶች ይጠቅማል ብዬ ነዉ ማጋራችሁ
@aayofardowzo
@aayofardowzo Жыл бұрын
Lemtadergiln mikrim hone timhrt inameseginalen❤ tyake alegn ine2015 hidar 25 neber yemecheresha ye wer abebaye ahun sint saminte new
@ሰአዲነኝ-አ5ቐ
@ሰአዲነኝ-አ5ቐ 7 ай бұрын
አይዛችሁ ሁላችንም በስደትላይ ሁነን እሩጉዛነን
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት አለሽ?የእጄ ክርንና አንገቴን በጣም ያመኛል፡፡እጄንና አንገቴን ለማንቀሳቀስ እቸገራለሁ፡፡በተንቀሳቀስኩ ቁጥር ቋ ቋ ቋ የሚል ድምፅ ያሰማል፡፡እባክሽ መፍትሄ የምትይዉን ንገሪኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለነፍሰጡር የሚመከረዉን አይነት ስሪ በተረፈ ብዙ አትቀመጪ ተንቀሳቀሽ ስዉነትሽ ላይ የእርግዝና ሆርሞን ለዉጥ ስላለ ይህ ይፈጠራል ችግሩ ከፍ ያለ ከሆነ ግን ህክምና ቼክ አርጊ
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja እሺ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@tseganshezem2250
@tseganshezem2250 Жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት ምጥ ቀድሞ ከመጣ ኦፕሬሽን መሰራት አያስቸግርም የመጀመሪያ ልጄን በ ኦፕሬሽን ስለወለድኩ አሁንም በዛው ነው መውለድ ያለብኝ እና አሁን 37ሳምንት ላይ ደርሻለሁ እባክሽን መልስ ስጭኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የግድ በኦፕራሲዮን መዉለድ አይጠበቅብሽም ምጥ ከመጣ አምጠሽ መዉለድ ትችያለሽ የተለየ ነገር ገጥሞሽ ወይ እራስሽ ፈልገሽ ሰርጀሪ እስካልመረጥሽ ድረስ እናቴ🥰🥰🥰🥰
@tseganshezem2250
@tseganshezem2250 Жыл бұрын
@@NetsaMereja amsegnalhu gen yemjemriya lejen kewoldkugni Gena 1amet k 4 were selhongni lemet yekbdgni selmslgni mew
@RezikaNuri
@RezikaNuri Жыл бұрын
ሰላም እንዲት ነሽ እኔ 2 ልጁቺን በሰርጀሪ ነው የወለድኩት አሆን 5አመቴ ነው 2ተኛዋን ከወለድኩ 36 ሳምንቴ ነዉ ምጥ ቢመጣ (ብጠብቅ) ችግር አለዉ ወይ የሚያው ካለ መልሱልኝ አመሰግናለዉ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ በእርግዝና ክትትልሽ ወቅት የተለየ የጤና ችግር ከሌለሽ እና ምንም የሚያሰጋ ነገር ካልገጠመሽ ጠብቀሽ መዉለድ ትችያለሽ 🥰🥰🥰
@RezikaNuri
@RezikaNuri Жыл бұрын
በምጥ መውለድ ይቻላል ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ክትትልሽ ጥሩ ከሆነ ትችያለሽ🥰🥰
@jgghhh6807
@jgghhh6807 2 жыл бұрын
ሰለም እንከን በደነ መጠሽ የመጀመርየ የውር አበበ የመጠብን ቀን ጊነኝነት ብነደርጊ እርጊዝነ ይዝብነል ውይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
እርግዝና በዚህ ጊዜ የመፈጠር እድል አይኖረዉም በጣም ዝቅተኛ ነዉ ነገር ግን በወር አበባ ወቅት የግብረስጋ ግንንኙነት ማድረግ ለማህፀን ጤንነት አደጋ ነዉ እናቴ
@samrawitsamre1885
@samrawitsamre1885 Жыл бұрын
3 እርግዝናዬ ነው 2ቱን በኦፕሬሽን ነው ነው የወለድኩት ስንተኛ ሳምንት ላይ ነው እምወልደው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንደነበረሽ የእርግዝና ክትትል ሁኔታ ነዉ የሚወሰነዉ ከሀኪምሽ ጋር እተነጋገርሽ ይወስንልሻል አሁንም በኦፕሬሽን ከሆነ ምትወልጂዉ በተረፈ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ ምጥ መጠብቅ ከቻልሽ መበጠበቅም ትችያለሽ እንዲሁም መዉለድ ከፈለግሽ ከ37 ሳምንት በኃላ ከሆነ ሙሉ እድገቱን ፅንሱ ስለሚያጠናቅቅ መዉለድ ትችያለሽ🥰👌🥰
@samrawitsamre1885
@samrawitsamre1885 Жыл бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ
@inebahmed8712
@inebahmed8712 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ ደም ማነስ አስቸገረኝ 8 ወሬ ነው ምን ምን ልጠቀም ሆሞ ግሎቢኔ 10 ነው ደሞ ለእርጉዝ ሴት በጣም ያንሳል 11 በላይ ነው መሆን ያለበት አሉኝ በጣም ጨንቆኛል እባክሽ እህቴ ያለሽን ልምድ አካፊኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ተጨማሪ አይረን እንሰ ዲያዝልሽ ሃኪምሽን አማክሪ እናቴ እኔም 6 ወሬ ነዉ እሱ አስቸግሮኛል በቅርቡ በራሴ ተሞክሮ መረጃ አጋራለሁ አሁን ተጨማሪ አይረን እየወሰድኩ ነዉ በኪኒን መልክ🥰🥰🥰
@inebahmed8712
@inebahmed8712 Жыл бұрын
Amesegenalehu 🙏🙏🙏
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 26 күн бұрын
አይርን ዉሰጀ
@HagereMoges-dt2vm
@HagereMoges-dt2vm Жыл бұрын
እኔ ታህሳስ 15 ፔሬድ አየው ከዛን ቀረ ስንት ወር ሆነኝ ማለት ነው ስለጨነቀኝ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሰላም እናቴ ዛሬ 40 ሳምንትሽ ነዉ ከዚህ በኃላ በየትኛዉም ቀን መዉለጃሽ ነዉ ከገፋ ሁለት ወይ አንድ ሳምንት ቢጨምር ነዉ🥰🥰
@hiwiasrat1560
@hiwiasrat1560 2 жыл бұрын
ሰላም ነፂ 38 ሳምንት ከ4 ቀኔ ነዉ ቀለል ያለ እስፓርት ሰራው 1ሰአት ባልሞላ ጊዜ በጣም ነሰረኝ ስለቆመ ሀኪሜ ጋር አልሔድኩም ያጋጥማል ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ስፓርት ስለ ሰራሽ ብቻ ሳይሆን በእርግዝና ወቅት የሆርሞንለዉጥ ስላለ ነስር ያጋጥማል ነገር ግን በጣም የሚፈስ እና የማይቆም ከሆነ ወደ ሃኪም መሄድ ያስፈልጋል ያንቺ ግን ስለ ቆመ አታስቢ 🥰
@trngonegash4657
@trngonegash4657 Жыл бұрын
selam ehite wegeben betam eyamemegn new be ye 5 dekikaw new yemimelesew ena ende kurtetm ysemagnal bicha yetedebelaleke himem new ye perad himem simet ysemagnal semonun new yejemeregn zare gn tolo tolo temelalesebgn mn ladrg sitewegn degmo dena ehonalehu ebaksh simechish melishilgn
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Mit eyetekarebe simeta enezi milktoch yetelemedu nachew atcheneki betam yemiyatadifsh kehone demo tolo wede hikimna hiji 🥰🥰
@trngonegash4657
@trngonegash4657 Жыл бұрын
esh yene wud betam new emamesegnaw beselam tegelagelku keweledhu 4 Ken honognal timhrtochish betam tekimewugnal egzabher ybarkish!
@trngonegash4657
@trngonegash4657 Жыл бұрын
ahun egre maletm chamaye gar eyabete gn simet yelewum dinzz neger ylegnal
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 2 жыл бұрын
ስለሰሽኝ ሙያዊ ማብራሪያ ከልብ አመሰግናሁ እኔ የእግር ማበጥ በጣም ከበደኝ ሙሉ እግሬ ነው ያበጠው እንደልቤ መንቀሳቀስ አልቻልኩም በተለይ ቁጭ ብዬ ስነሳ እና ከአልጋ ስወርድ መሄድ እቸገራለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
በጣም እየደረሽ ከሆነ ይህ ሊፈጠር ይችላል ነገር ግን ከባድ ከሆነብሽ ህክምና ቼክ አድርጊ ከሚጠበቀዉ በላይ እብጠት ካለ። በተረፈ ብዙ አትቀመጪ እንቅስቃሴ አድርጊ እግርሽን ከፍ ባለ ነገር ስቀይዉ
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 2 жыл бұрын
@@NetsaMerejaአመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ እየደረሱኩ ነው ለሀኪምም አሳይቻለሁ ካልወለድኩ እብጠቱ እንደማይጠፋ ነገሮኛል
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 8 ай бұрын
21 ሣምትከሀያአዲ ቀን ዉር ሢጨመርበት ሥትሣምት ሆነማለትነዉ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 8 ай бұрын
ስምንት ወር ዉስጥ ትሆኛለሽ 32 ሳምንት ይደርሳል 35 ሳምንት ላይ ደግሞ 8 ወርሽን ትጨርሻለሽ
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እኔ እምልሽ 37 ነኝ ግን ፅንሱ ከበፊቱ እቅስቃሴ ቀንሱአል እሄ ይከሰታል ወይ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አዎ ሊቀንስ ይችላል ልጁ ወደታች በመዉረድ ብዙዉን ቦታ ይዞ ስለሚቀመጥ እንቅስቃሴ ሊቀንስ ይችላል ነገር ግን ጭራሽ በጣም የወረደ እንቅስቃሴ አይሆንም ከበፊቱ መቀነስ እንጂ ምንም የማይኖር ከሆነ ደግሞ በቶሎ ህክምና ቼክ ማረግ አስፈላጊ ነዉ
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
Amesgnlhu yana konjo
@ehlamahmed9416
@ehlamahmed9416 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ አስፕሪን (aspirin)ታብሊት አዛልኝ ነበረ ግን አልተጠቀምኩትም የሚያመጣብች ችግረ ይኖራ 21 ሳምቴ ነው መልሽልኝ ፕሊስ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
በእርግዝና ወቅት አስፕሪን መዉሰድ ብዙም አይመከረም ነገር ግን የተዛዘዝልሽ የህመም ሁኔታ እና ያጋጠመሽ ችግር ደግሞ ይወስነዋል መዉሰድሽ ግድ አስፈላለጊ ከሆነ በቀን 150mg ብቻ መዉሰድ ትችያለሽ
@ehlamahmed9416
@ehlamahmed9416 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለሁ ስለመለሽልኝ ምንም አይነት ችግረ የለብኝም ሁሉም ሰላም ነው እስካሁን ዶክተሯ እዳለችኝ እሷ ግን የመጀመሪያሽ ስለሆነ ነው ያለችኝ እኔ ግን ልጠቀመው ፈራሁት
@ehlamahmed9416
@ehlamahmed9416 2 жыл бұрын
81 mg በቀን አንድ ነው ያዘዘችው
@BetlhemS
@BetlhemS 2 жыл бұрын
@@ehlamahmed9416 ብትወስጅው ጥሩ ነው እኔ እስከ 7 ወር ወስጄዋለሁ ደም ስለሚያቀጥን ለልጅሽ በቂ ደም ይደርሰዋል ግፊት እንዳይከሰት ይረዳሻል
@fanawolday9648
@fanawolday9648 2 жыл бұрын
ሰላም 9ወሬን ጀምራለሁ እና ቀኝ ጡቴን አሞኛል ጠንከርም ብሏል ምን ድነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
በዚህ ወቅት ጡት colostrum በጣም ነዉ የሚያመርተዉ ማለትም የመጀመሪያ ልጁ የመጠባዉ ጠቃሚ ንጥረ ነገር የያዘዉን ወተት እና ጡት እድገቱ በጣም ይጨምራል የተወሰነ ህመም ሊኖረዉ ይችላል ። አንቺ ጋር በጣም የተለየ እብጠትና ህመሙ ከፍተኛ ከሆነብሽ ሃኪምሽን አማክሪና ታይ እናቴ
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp 8 ай бұрын
ኸረ ከፍተኛ ሙቀት ሊገለኝ ነው ሌላ ሰው በርዶት እኔ ግን አልቻልኩም
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 2 жыл бұрын
ክበሪልን በባለፈው ጠይቄሽ ነበር መንታ እርዝ ነኝ ፅንሱ1ኢንፕላንት ነው የሚጠቀሙት እናም በ7ወር ሊወለዱ ይችላሉ ተብዬ ነበር ችግሩ ምንድነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ወደፊት የተለየ ችግር እንዳይገጥማቸዉ ለጥንቃቄዉ ሲባል በጊዜ እንዲወለዱ ይመከራል ዶክተሩ እንዳለሽ ሁለቱም በአንድ የንግዴ ልጅ ከሆነ እየተመገቡ ያሉት እርግዝናዉ እየጨመረ ሲመጣ ሊከብድ ይችላል ስለዚህ በ7 ወራቸዉ መወለዳቸዉ ተመራጭ የሚሆነዉ ላንቺም ለንፅንሶቹም ጤናማነት ነዉ ቢሆንም ግን ሁሉም የመንታ እርግዝና ይሄ ይገጥመዋል ማለት አይደለም ጊዜያቸዉን ጨርሰዉ የሚወለዱም አሉ ስለዚህ ክትትልሽን በሚገባዉ ተከታተይ ያለበትን ሁኔታ እያዩ ዉሳኔ ይሰጡሻል
@hanatadesetadese7831
@hanatadesetadese7831 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja eshi netsye kberign weda
@eskedar9016
@eskedar9016 2 жыл бұрын
ግንቦት 1_3ፔሬድ መቶ የሔደበት ቀን ነው ስንተኛ ሣምንቴ ነው መውለጃዬስ ከፈጣሪ ጋር መቼ ይሆናል ብለሽ ታስቢያለሽ ህመም አለኝ ነጭ ፈሳሽ ይወርደኛል በትንሹ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
35 ሳምንት ከ4 ቀን ወይም 8 ወርሽን ጨርሰሻለ የካቲት 6 በኃላ መዉለጃሽ ይሆናል እናቴ🥰
@eskedar9016
@eskedar9016 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ውድ እህቴ
@RozaMohammed-fk2oo
@RozaMohammed-fk2oo Жыл бұрын
ስላም እህቴ እኔ አቆጣጠሩ ግራ አጋባኝ ግንቦት 17 ላይ 34 wek ተብዪ ነበር ዛሪ ቀን 21 ነዉ እና ስንት ወሪ ነዉ መልሺልኝ በናትሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
35 ሳምንት ወይም 8 ወር ጨርሰሽ ዘጠኝ ጀምረሻል እናቴ 🥰🥰🥰
@eskedartemesgen6073
@eskedartemesgen6073 2 жыл бұрын
Netsiye 38 samint malet be wer sinkotirewu sent nw
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
9 wer lialik 1 samint yekerew new weyim 9 wer wst nesh 9 wer 39 samint lay yitenakekal
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 8 ай бұрын
38 ምንት ስንት ወር ነው???
@faizaabdela8236
@faizaabdela8236 8 ай бұрын
8ወር
@ihwodbwodhl2ndlqjowhx436
@ihwodbwodhl2ndlqjowhx436 2 жыл бұрын
ሰላም ነፂ እኔ ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየሁት ሚያዝያ 26-30 ባለው ቀን መጥቶ ሄደ እና አሁን ስንተኛ ሳምንት ላይ ነኝ እስከ መቸ እወልዳለሁ
@Dalinz-h5e
@Dalinz-h5e 2 жыл бұрын
28gna samnetesh lay nesh mwtewlijibet kne mitbkew tir 30
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
28 samint ke 5 ken yihonshal 7 wer wst nesh 30 samint lay 7 wer tchershalesh 🥰
@HagereMoges-dt2vm
@HagereMoges-dt2vm Жыл бұрын
38 malet sint wer new
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዘጠኝ ወር ያልቃል🥰
@mersecoolmersecool4588
@mersecoolmersecool4588 Жыл бұрын
ነፂ እኔ የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ሚያዚያ 21 ነው አሁን ስንት ሳምንትቴ ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
39 ሳምንት ከ1 ቀን ወይም 40 ሳምንት ጀምረሻል 9 ወር አልቋል ማለት ነዉ በቀጣይ ጥቂት ቀናት ዉስጥ ትወልጃለሽ🥰🥰🥰
@mersecoolmersecool4588
@mersecoolmersecool4588 Жыл бұрын
የመጀመረከያው በምጥ ሁለተኛዪን ስወልድ በኦፕራስዮን ነው ዶክተሬ በምጥ ትችያለሽ አለኝ ይቻላል እና ደሞ ቀኝ እግሬን ይወጋኛል
@nasramuse9178
@nasramuse9178 2 жыл бұрын
3 kilo 37wks baxam maqsaqs dakamku min ishalal dr
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Dr aydelehum merejaw le enatoch ytekmal bye new magarachu 3 kilo mewlejash slederese normal new konjo kilo new atchenaneki dkam degmo bezi wekt ychemral enate🥰
@hibistgetachaw2851
@hibistgetachaw2851 2 жыл бұрын
37 sament lechers nw lije 2.9kg nw normal nw doctor
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Betam konjo new siweledu ke 2.5 eske 4 kg kehonu normal new doctor gin aydelehum merejaw le enatoch ytekmal bye new makaflachu 🥰
@hibistgetachaw2851
@hibistgetachaw2851 2 жыл бұрын
@@NetsaMereja eshi amesgnalew😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
35 ሳምንት ላይ 8 ወር ያልቅና ዘጠኝ ወር ትጀምሪያለሽ
@HiwotAlmayehu
@HiwotAlmayehu Жыл бұрын
የአልትራሳውን 39 ሳ ያሳያል በኔ ደግሞ 37ሳ ከ6 ቀን. እንዲ አይነት የቀን ልዩነት ይኖራል?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እርግዝናዉ ቀድሞ ከተፈጠረ የቀን ልዩነት ይፈጠራል በኔ ተሞክሮ ደግሞ የኔ ፔሬድ ስለሚዘገይ ቀኑ ቀንሶ ነበር 🥰🥰🥰
@emebetasefash6031
@emebetasefash6031 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ ሆስፒታል ሊያስፈልጉ በሚችሉ ነገሮች መሔድ ያለባቸው ላይ ብትሰሪ
@hawaahmada5196
@hawaahmada5196 2 жыл бұрын
Selma ihete edete nesh 35 samiti ke 3 qane melt sinete wer new
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
8 werishin cherseshal
@MelakuGuta
@MelakuGuta Жыл бұрын
አኔም 38ተኛዬን ይዣለው በፀሎታቹ አሰብኛ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 26 күн бұрын
አይወ እኔም አለሁ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 7 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 Жыл бұрын
37 ሳምንት ላይ 3.1 ኪሎ ነው ብሎኛል ግን አሁን ላይ ሆዴ አነሰብኝ ኪሎው ቀንሶ ነው የልጁ ብዬ እየተጨነኩኝ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ወደታች ሆዳችን መዉረድ ስለሚጀምር የቀነሰ መስሎሽ ነዉ አትጨነቂ ደግሞ ህፃት ሲወለዱ ከ2.5kg እስከ 4 kg ከሂኑ ትክክለኛ ሚዛን ነዉ ያንቺም ቆንጆ ነዉ🥰🥰🥰
@bethelehemabebe9173
@bethelehemabebe9173 Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሺ በጣም አመሰግናለሁ ጭንቀቴን ስላቀለልሽልኝ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
ሣምንቱንም ወሩን በአንዲ አስቀምጭ እህት እንዲገባን
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
እሺ እናቴ 🥰
@sifansifan9182
@sifansifan9182 Жыл бұрын
ሰምላ ውዴ እኔ 38 ሆኖኝል ሲትመላትኖ ኒገኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዘጠኝ ወር ዉስጥ ነሽ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወርሽን ትጨርሻለሽ🥰🥰🥰
@Rahel-jr6tz
@Rahel-jr6tz Жыл бұрын
Selam nesi 38 samnte nw gen eskahun prenatal vitamin eyewsedku nw cheger alew ende ???
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ene eskemecheresha yewelid gizeye new yewesdikut doctere endatakomi wseji silalechign silezih doctorshin amakri 🥰🥰🥰 endihu btwesjim chigr yelewm silederesh btakomiwum tichyalesh 😍
@haymanotgebru8269
@haymanotgebru8269 2 жыл бұрын
selam dr eske sent kilo sihone new lejun be mete meweled yemenechelew
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Ene doctor aydelehum enate merejaw le enatoch ytekmal bye new magarachu neger gin bemit lemweled ye ergznash huneta new yemiwesnew bekititul wekt hulu neger tiru kenebere lela teyayaz chigr kelele liju akemametu bechinklatu kehone bemit mewled yichalali enam kilo ke2.5 eske 4kg kehone normal new
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ዘጠነኛ ወር እርግዝና//9 months pregnancy
15:50
Netsa Mereja
Рет қаралды 60 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН