የእርግዝና አርባኛ ሳምንት (የዘጠኝ ወር እርግዝና)// 40 weeks of pregnancy;What to Expect

  Рет қаралды 32,682

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@ethiopiajebassa2244
@ethiopiajebassa2244 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ ሰለመረጃሽ በጣም አመሰግናለው ፡ ሙሉውን እከታተል ነበር የኔ እርግዝና አጋጣሚ ካንቺ መረጃ ጋር እኩል ነበር በፍቅር ነበር የምከታተለው በርቺ ጎበዝ። ከቻልሽ ደግሞ ስለ ጨቅላ ህፃናት ብትሰሪ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እሺ እናቴ እሰራለሁ እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እኔም በጣም አመሰግናለሁ አሁንም እራስሽን ተንከባከቢ🥰🥰🥰
@HiwotKora
@HiwotKora 11 ай бұрын
ውዴ አሁን 39ከ 2 ቀን ነኝ አርባ ሚባለው 39ከ7ሲሆን ነው እባክሽ
@nahomberhane2456
@nahomberhane2456 6 ай бұрын
❤❤❤
@FakAlemayehu
@FakAlemayehu 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ከብር ለእመቤታችን 40w + 3d በሰላም ሴት ልጅ ወልጃለሁ በnormal ከመጀመሪያ ስምነት ጀምሬ ነበር ያምከታተልሸ ስለ መረጃዎችሽ ሁለም እናመሰግናለን ነፂዬ ለሎችም እህቶቼ ድንግል ማርያም ተረዳቹ🙏🥰🥰
@derbieabate
@derbieabate 6 ай бұрын
እንንኳን አላህ ማረሽ እኔ ጨቆኛል እኔንም አላህ ይድረስልኝ እየፈራሁ ነው
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 4 ай бұрын
ማማየ ጥያቄ ልጠይቅሽ ለመመለስ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@BsbsvsBsbshs
@BsbsvsBsbshs 2 ай бұрын
​@@derbieabateእኔም ጨቆኛል አሥርወሬ ምጤ አልመጣም ያለሁት ሣዉዲነኝ ልሞትነዉ በጭቀት 😢
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂ እኔ በሰላም ተገላግያለሁ ወንድ ልጅ እግዛብሄር ይመስገን ዛሬ ሰባት ሳምንት ሆነኝ ከወለድኩ 🙏
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
ለኔም ዱአ አዲርጊልኝ አርባ ሳምንቴ ምንም የለ እስካሁን ወገቤን ብቻ ያመኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የኑዬ ቤቢን ሳም አርጊልኝ እራስሽን ተንከባከቢ 🥰🥰🥰
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 Жыл бұрын
በስንት ወርሽ ወለድሽ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኮ ን ሰላም ወለድሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,በጣም ነዉ የጠቀምሽን ተባረኪ❤
@samiyaendris132
@samiyaendris132 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ ስለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን
@ነፃነትነፂ
@ነፃነትነፂ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🥰
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 9 ай бұрын
@@NetsaMerejaነፂ መልሽልኝ እባክሽ 39 ሳምንት ልጨርስ 3 ቀን ይቀረኛል እና ማህፅኔን አልፎ አልፎ ይወጋኛል ምንድነው? በዚ ሳምንትስ መጨረሻ ይወለዳል ወይ??
@NetsaMereja
@NetsaMereja 9 ай бұрын
ዉዴ በዚህ ሳምንት ይህ ስሜት መኖሩ ኖርማል ነዉ ምጥ እየቀረበ ስለሆነ ነዉ ሊወለድም ይችላል የሚሰማሽ ስሜት ካየለ በቶሎ ህክምና ሂጂ ፋታ አልሰጥ ካለሽ
@mevameva9546
@mevameva9546 2 ай бұрын
ተባርኪ
@YeneAlem-m3y
@YeneAlem-m3y 10 ай бұрын
Enamesegnalen netsi
@MuluShura
@MuluShura 2 ай бұрын
tebareki netsiye
@amanueltekie8440
@amanueltekie8440 2 ай бұрын
ዛሬ 39ኛ ሳምንቴን ጨርሼ ነገ 40ኛ ሳምንቴን እጀምራለው ነገር ዛሬ መፀዳጃ ቤት ሆኜ እራሴን ቼክ ሳደርግ የጓጎለ ወፈር ያለ ውሃማ ነገር ከነጣ ካለ ፈሳሽ ጋር ሆኖ ወጣ እባክሽ ምን ይሆን መልስ ብትሰጪኝ
@asetube206
@asetube206 Жыл бұрын
የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ላይክ ሼር 👍❤😍😘🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Asye enate thank you 🙏
@mekdessisay5382
@mekdessisay5382 Жыл бұрын
ምክሮችሽ በጣም እረተውኛል አዲስ ምልክት ሳይ ያንቺን ቪዲዮ ከፍቼ ነዉ ማየዉ አሁን 39 ሳምንት ሆኖኛል በሠላም እድገላገል ፀልይልኝ አመሠግናለሁ በርቺ የኔ ጎበዝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅረብልኝ እናቴ🥰🥰🙏🙏🙏
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 10 ай бұрын
በንተኛው ሳምት ነው የውለድሽው እህት?
@yibeltaltigabu7322
@yibeltaltigabu7322 Жыл бұрын
አሜን ❤ እናመሰግን አለን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ሔለንገዛኻኝገመዳ
@ሔለንገዛኻኝገመዳ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ayalhailu1176
@ayalhailu1176 3 ай бұрын
tanxs
@አቢየድንግልማርያምልጅ
@አቢየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ዛሬ 8 ጨርሼ 9 ገባሁ ለመዉለድ ስንት ይቀረኛል ሴት ልጅ ናት ደግሞ 😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዘጠኝ ከጨረሽ በኋላ የተወሰነ ቀን ጨምሮ ትወልጃለሽ
@selammoges3639
@selammoges3639 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ 9 ወር ገብቻለሁ እና የጽንሱ እንቅስቃሴ ቀንሶብኛል የተለመደ ነው ወይስ እባክሽ ንገሪኝ
@abduljelilhassenabdulkadir9876
@abduljelilhassenabdulkadir9876 6 ай бұрын
Tenk you nasti
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Selam lanche yehone please maleshelge ena 32 saminta naw engeda legu yalagezawe eyaraga naw alge hakimu ena gudate alawe waye metakewen negeryge batam chenkogale
@AbayAzezew-o3k
@AbayAzezew-o3k 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ 39 አልፌ አርባኛ ሳምት ገብቻለው ያረገዝኩ ሴት ነው እስከመቼ ሊቆይ ይችላል???
@DanuD-y6d
@DanuD-y6d 11 ай бұрын
Selam yene ehte ene perede miyazya 21 eske 25 neberegn ahun erguz negn snt samnt arge ehonalew
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
39 samint ke 3 ken nesh wude mewlejash dersual kegefa hulet samint btchemri new
@DanuD-y6d
@DanuD-y6d 11 ай бұрын
Betam betam amesegnalew eshi yene ehet gn and tyake alegn be snt ken lweld ehonalew ?kenu lemawek new
@DanuD-y6d
@DanuD-y6d 11 ай бұрын
መቼ ልወልድ ዩሆናል ቀኑ የኔ እሀት
@user-xi8kr2rv4u
@user-xi8kr2rv4u Жыл бұрын
ነፂ እበክሽ ንገርኝ ጭንቀት ለይነኝ40ሠምንት እዠለው በኔ አቋጠጠር917ዶክተር እንሽርት ውሀውም የእንግዴ ልጁም አሪፍ ነው ብሎኘል ግንከ40ቀን መለፍ ስለሌለበት ሰርጀሪ መደረግ አለበት አለኝ እንዴት ለድርግ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
No ጠብቂ ክትትል እያደረግሽ የሚሉሽን ስሚ 40 ሳምንቱ ማለቅ አለበት ከገፋ እስከ 42 ሊሄድ ይችላል ከዛ ከበለጠ ነዉ ጥሩ የማይሆነዉ ዶክተርሽ ጥሩ ላይ እንዳለሽ ከነገረሽ ምጥ ጠብቂ ክትትልሽን እያደረግሽ የኔ ሃሳብ ነዉ ይሄ🥰🥰
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Selam lanche ya engeda lege maregate mene gudate yametal ba 32 sament daredaru engeda legu yamaregate melket yadayale alge mene mafeteha alawe maleshelge please
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Selam enat minim aydel Likeset ychilali silezih hakimsh yemilishin neger teketatlesh madreg ynorbshal miknyatum ahun gena eyejemere new mulu bemulu yemarjet neger ke getemew new adega linor ymichilew kititil eyaregish yemisetushin hikmna teketatey ena begze mewled minorbsh kehone mewled yinorbshal engde lij sira kakome le tsinsu tiru aydelem beterefe atchenaneki kititil madreg bicha new mitebekbish wude🥰🥰🥰
@FatiyaMusema-dd4ln
@FatiyaMusema-dd4ln Жыл бұрын
ሀይ ነጺ 9ውርር ከ 1ሳምንቴ ንው የልጄ ውፍረት 3.4ነው ተብያለው ስኳር ቀንሽ ብሎኛል ዶ/ር አንቺስ ምን ትመክርያለሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ክብደቱ ስለጨመረ ነዉ ስኳር መቀነስ ያለብሽ እስክትወልጂ እየጨመረ ነዉ የሚሄደዉ ከዛ አምጦ መዉለድ ይከብድሻል አመጋገብሽን አስተካክይ 🥰🥰ግን ዘጠኝ ወር ከጀመርኩ አንድ ሳምንት ሆነኝ ለማለት ነዉ ወርሽን የፃፍሽልኝ?
@MeseretGirma-k1q
@MeseretGirma-k1q 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ። መስከረም 9 ፔሬድ ያየች ሴት ሰኔ 4 ስንተኛ ሳምንት ላይ ነች? እባካችሁ በፍጥነት መልሱልኝ
@fanawolday9648
@fanawolday9648 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ በሰላም ሴት ልጅ ወልጃለሁ እናበcs ነው የወለድኩት እና ቀበቶውን ማድረግ ፈልጌ ከመቼ ጀምሮ ነው ሚደረገው 🙏🙏🙏 የሆድ ጥቁረቱስ እዴት ነው ሚጠፋው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እናቴ የሆድ ጥቁረቱ በራሱ እየጠፋ ይመጣል ነገር ግን ለስትረች ማርክ ኦይል ትጠቀሚ ከነበር አታቋርጪ እሱን ተቀቢ ቀበቶ ማሰር ደግሞ ቁስሉ ከዳነልሽ እና ምንም አይነት የተለየ ነገር ካልገጠመሽ ከወለድሽ ከ9 ሳምንት በኃላ ማሰር ትችያለሽ የምትገዢዉ ቀበቶ ደግሞ በጣም ለስላሳ የሚሳብ ምቾት የሚሰጥ አይነት ቢሆን ይመረጣል መጀመሪያ ግን እርግጠኛ ሁኚ ሰርጀሪዉ ሙሉ ሙሉ መዳኑን🥰🥰🥰
@user-xi8kr2rv4u
@user-xi8kr2rv4u Жыл бұрын
አመሠግነለሁኝ
@rahell1223
@rahell1223 Жыл бұрын
ስላም አንዴት ነሽ የኔ ቆንጆ እርግዝና መኖሩ ሳላቅ አንድ ቢራ ጠጣሁ ለባዓል ችግር ይኖረዋል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ምንም የሚፈጠር ነገር የለም ከዚህ በኃላ ስላወቅሽ አልኮል ባትወስጂ ይመከራል አንድ ቀን ስለጠጣሽ ሳይሆን ፅንሱ ሚጎዳዉ ተደጋጋሚ ተጠቃሚ ስትሆኚ 🥰🥰🥰
@rahell1223
@rahell1223 Жыл бұрын
@@NetsaMerejaእሺ አህቴ አመሰግናለው 😘😘😘😘
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ ጥሩ ትምህርት ተምሬያለዉ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ አሁን ወልጃለው ግን ምግብ እንቢ አለኝ ምንም አልበላም እና ቫይታሚን ቢ ኮፕሌክስ ብወስድ ስለማጠባ ይፈቀዳል ልውሰድ ወይስ የምትመክሪኝ ካለሽ ዉዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እናቴ ቫይታሚኑን መዉሰድ ትችያለሽ በቀን የምትወስጅዉን መጠን ግን ሃኪምሽን አማክሪ በተቻለሽ አቅም ግን ፈሳሽ ነገሮችን ጠጪ አልበላም አለኝ ብለሽ ወደኃላ እንዳትይ ላንቺም ለልጅሽም ጤና መመገብ ይኖርብሻል 🥰
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
@@NetsaMereja አመሰግናለዉ በጣም ዉዴ
@mahmudmuhammad6657
@mahmudmuhammad6657 11 ай бұрын
Selam ehite le tibibirsh betam ameseginalew...ene 9 zare cherishalew Alhamdulillah Gn biliten betam yasakikegnal mn ladirg plz
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ልክ እደወለድሽ ይጠፋል እስከዛዉ ግን ሀኪም ታይተሽ የተለየ ችግር አለመኖሩን አረጋግጭ 🥰🥰
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ በጣም ተቸገርኩ ከወለድኩ ወር 7 ቀን ሆነኝ ልጄ ስትጠባ በጣም ያስጨንቃታል ጡቴ በጣም ይረጫል ያስጨንቃታል ሆዳም በጣም ይጮሀል ስታገሳም በጣም ይጮሀል አየር ነው ይሆን ግራ ገባኝ በጣም ታለቅሳለች ምላርግ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ስታጠቢያት ሙሉ የጡትሽን ጫፍ አሰገብተሽ አጥቢያት በተረፈ እረጅም ደቂቃ አታጥቢያት እንዳትጨናነቅ የሆድ ህመም ካላት ግን ህክምና አሳያት🥰
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
@@NetsaMereja eshii wde amesegnalew betam
@OrthodxFamily8421
@OrthodxFamily8421 Жыл бұрын
keep going netsi
@lidyataye4819
@lidyataye4819 11 ай бұрын
Selam ene 40 sament new zare segno 41 yehoneshal eskza mete kalmta segno maleselesha yesteshal alogne maleselesha normal new?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Normal new atchenaneki wude🥰🥰🥰
@lidyataye4819
@lidyataye4819 11 ай бұрын
@@NetsaMereja Eshi nesi amsgnlew selam teglaglku set lij
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
Enikuan desalesh wude🥰🥰
@ኡምኢዘዲን
@ኡምኢዘዲን Жыл бұрын
እናመስግናለን 39ሳምንቴ ነው አናናስ ብበላ ችግር አለው ጥሩ ነው ሲሉ ስምቸ ነው ምን ትይኛለሽ😊
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ብይ ዉዴ ደርሰሻል 🥰🥰
@eskedar9016
@eskedar9016 Жыл бұрын
ፖፖዬ አይበላም አሉኝ ነፂ አልመገብ 38 ሣምንት ጀምሬያለሁ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እስካሁን ካልተመገብሽ ለመዉለድ ትንሽ ጊዜ ስለሆነ የቀረሽ ይቅርብሽ እናቴ ሳይንሱም በተለይ ያልበስለ እና በከፊል የበሰለ ፓፓያ እንዳትመገብ ይከለክላል ሙሉ በሙሉ የበሰለዉ ሊገኝም ላይገኝም ይችላል ስለዚህ በጥቂት ያልበሰለ እንኳ ተቀላቅሎ ብትመገቢዉ ዉስጡ ያለዉ ላቴክስ የተባለ ንጥረ ነገር ምጥ ያለጊዜዉ እንዲመጣ ማህፀን አከባቢ ከፍተኛ ቁርጠት እንዲከሰት ሊያደርግ እና ፅንሱ ላይ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል ስለዚህ ይቅርብሽ አትብይ ዉዴ🥰🥰🥰
@natotasew1938
@natotasew1938 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ 39 ሳምንት ከ5 ቀኔ ነው አሁን 40 ሳምንት ጀመርኩኝ ነው ሚባለው ወይስ ጨረስኩ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
40 ሳምንት ጨረሽ 39 ሳምንት ከ5 ቀን ካለሽ 40 ሳምንት ላይ ነሽ ስለዚህ 39 ሳምንት ከ7 ቀን ሲሆነዉ 40 ሳምንት ያልቃል ማለት ነዉ😍😍😍
@natotasew1938
@natotasew1938 Жыл бұрын
አመሠግናለው ❤
@ZeyadaZeya
@ZeyadaZeya 4 ай бұрын
39 samtwaa nw gn chinklatuw alzorem alegn doctor mn dnw chgruu
@tesfayeasfaw3516
@tesfayeasfaw3516 Жыл бұрын
ሰላም ነጺ እኔም አናግሬሽ አልመለሽልኝም የመጀመሪያ ነው ፔሬድ ያየሁ ለመጨረሻ ግዜ ግንቦት 28 ነው እና መች እንደምወልድ ብትነግሪኝ ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
36 ሳምንት ከ4 ቀን ይሆንሻል ወይንም 8 ወር ከ11 ቀን መዉለጃሽ ደግሞ መጋቢት 3 ነዉ ወይም የተወሰነ ቀን ሊጨምር ይችላል🥰🥰🥰
@tinsuwondesen8247
@tinsuwondesen8247 Жыл бұрын
ነጽዬ ሠላም ላንቺ ይሁን እኔ 40 ኛ ሳምንት ጨርሻለሁ በጣም ይደክመኛል መራመድ ይከብደኛል ሽንት ቼክ አድርጌ አስፈላጊ ያልሆነ ንጥረ ነገር አለ አሉኝ ከምን የመጣ ይሆን??
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ምንድነዉ አሉሽ? መፍትሄዉስ? ባክቴሪያ ከሆነ በምጥ ወቅት አንቲባዮቲክ ይሰጡሻል ወደ ልጁ አይተላለፍም ዉዴ🥰🥰ደግሞ ጨርሰሻል ሰላም ተገላገይ 😍
@bilisejemalbobasa
@bilisejemalbobasa Ай бұрын
40 ሳምንታት ስንት ቀን ነው፣?
@سغثبعنر
@سغثبعنر Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@BezawitGirma-o7x
@BezawitGirma-o7x 4 ай бұрын
እኔ እምልሽ 39 ሳምንት የሚከሰት ውሀ መሳይ ፈሳሽ ምን ያመለክታል በጣም ብዙ ሳይሆን ግን ቢያንስ 30 ደቂቃው ውሀ መሳይ ፈሳሽ አየሁ እስቲ መልሽልኝ በናትሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 4 ай бұрын
እየፈሰሰሽ ከሆነ ምጥ ይሆናል እየጀመረሽ ወደ ህክምና ሂጂ ዉዴ
@RozaMohammed-fk2oo
@RozaMohammed-fk2oo Жыл бұрын
Eny ahune 40samnt ka 4 kany nw ena wegabyn betam yekoretgal ahunr damo wedtag eygefag nw beza lay ya wegat semyt alew egranm yedanzezgal gn mnm aynat melket alyehum mn lareg esty negaryg benatesh chenkogal
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Endetena balemoyawoch Mereja kehone enezih yemit mekrabin yemitekumu miliktoch nachew slezih kurtetu tolo tolo yemimelalesibish kehone dem kefesesesh yeshirt wuham kefesese tolo wede hikimna hiji
@RozaMohammed-fk2oo
@RozaMohammed-fk2oo Жыл бұрын
@@NetsaMereja mnm aynat melket alyehum eskahun gn tinsh tinsh nata yale fesash ale gn bezu adelm esu nage lehyd naber hakyn beat
@fatumaberu3237
@fatumaberu3237 Жыл бұрын
ሰላም እኔ ዘጠኝ ወሬን ጨርሼ አስርኛዩ ገባ የመጀመሪያየ ነው በጣም እየደከመኝ ነው እኔ ልቤንም እያፈነኝ ነው ቶሎ ቶሎ ያስተነፍሰኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ድካም ይበረታል በዚህ ወቅት ኖርማል ነዉ ነገር ግን በጣም ለመተንፈስ መቸር የሚበረታብሽ ከሆነ ህክምና ሂጂ በተረፈ ደርሰሻል ዘጠኝ ወር ካለቀ የተወሰኑ ቀናት ብቻ ናቸዉ የሚቀረሽ በርቺ እናት🥰🥰🥰
@BsbsvsBsbshs
@BsbsvsBsbshs 2 ай бұрын
​@@NetsaMerejaየኔም አስረኛየ ገብቶ ምጤ አልመጣም በዱአ አን ረሳሳ😢ኡፍየሰዉሀገር
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Hi
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
ሰላም ውዴ ከወለድኩ 1ወሬ ነው ልጄ ስትጠባ ሁሌ ቀጠን ያለ ካካ እያስማጣት ትላለች ካልወጣላት ታለቅሳለች ለክፉ ይሰጣል እንዴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ይስተካከላል አንቺ ብቻ ፈሳሽ ነገሮችን በብዛት ዉሰጂ አያሳስብም
@anwarmusema2571
@anwarmusema2571 Жыл бұрын
@@NetsaMereja eshii wde amesegnalew
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
እኔም በራሴ አቆጣጠር የወር አበባየ ከመጣበት ጀምሮ ቆጥሬ 42 ሳምንት ይጃለሁ በዶክተሮቹ ደግሞ 43 ገባሁ እና አሳብ ላይ ነኝ ምን ትመክሪኛለሺ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ዶክተርሽን አማክረሽ የፅንሱ ሁኔታ ያለበትን ደረጃ በደንብ ይከታተሉልሽ እንጂ አንዲት እናት ከ42 ሳምንት በላይ ባትሻገር ይመከራል አታስቢ የሚጠበቅብሽ ተጨማሪ ክትትል ማድረግ ብቻ ነዉ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
@@NetsaMereja የውሸት ምጥ እያየሁ ነው እና ዝም ብየ ሂዲሀኪም ቤት
@seid-hh3bb
@seid-hh3bb Жыл бұрын
Netsiye 40 samnte new ye lije enkiskase eyekenese new bizum aysemaghim min mareg alebigh?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Mulu lemulu enkskasew eyetesemash kalihone be tolo hikimna hiji mekenes bcha kehone gin ahun lay lemeweled zigju hono wedetach silemimeta enkiskasew ykensal normal new
@sosi8831
@sosi8831 Жыл бұрын
ሰላም ነፂ እኔ የመጨረሻ ፕሬድ ያየሁት ግንቦት 4 ነው ያየሁት መች እወልዳለሁ እና ስንት ሳምንቴ ነው አሁን 🥰🥰
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
38 ሳምንት ከ5 ቀን ትሆኛለሽ 9 ወር ጨርሰሻል ከዚህ በኃላ መዉለጃሽ ይሆናል እስከ 40 ሳምንት ላይ ልትወልጂ ትችያለሽ ከገፋ ደግሞ 41 እና 42 ሳምንት ሊሄድ ይችላል ጨርሰሻል ሰሞኑን መልካም ዜና ጠብቃለሁ🥰🥰🥰
@foziabeshir
@foziabeshir Жыл бұрын
Hi netsi ene yemecheresha perod yayehute miyzia 26 new mewelegaye meche new
@Hayat-yy4sj
@Hayat-yy4sj Жыл бұрын
ነፂ ስለመረጃሽ አመግናለሁ እኔ ኦገስት 20 ነው ፔረዴ የመጣው አሁን ላይ ስንት ሳምቴ ነው የሚሆነው መቼስ ነው የምወልደው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
30 ሳምንት ከ1 ቀን ወይም 7 ወር ጨርሰሻል መዉለጃሽ ደግሞ May 27 አከባቢ ይሆናል🥰
@Hayat-yy4sj
@Hayat-yy4sj Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አላህ ያክብርሽ
@AsQe-l9q
@AsQe-l9q 7 ай бұрын
ነፅዬ እኔ4ወራ ጨርሽ ወደ አምስተኛ ገበው ግን እንቅስቀሴ አልጀመራም
@NetsaMereja
@NetsaMereja 7 ай бұрын
ይጀምራል ዉዴ ጠብቂ🥰
@azmerawaddis8534
@azmerawaddis8534 Жыл бұрын
ሠላም ውዴ እንዴት ነሽልኝ እማ 39 ሣምንት አልፎኛል እና ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣኛል ወደታች በጣም ይጫነኛል የምጥ መቃረብ ምልክት ይሆን እንዴ?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በትክክል እናቴ ሁሉንም ነገር ዝግጁ አርገሽ ተቀመጭ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ የሽርት ዉሃ ከፈሰሰሽ በቶሎ ወደ ህክምና ሂጂ🥰🥰🥰
@azmerawaddis8534
@azmerawaddis8534 Жыл бұрын
Amen ema amesgnalhu😘😘
@azmerawaddis8534
@azmerawaddis8534 Жыл бұрын
ሠላም እማኮ የህመሙ ስሜት ከጀመረኝ 5 ቀን ሆኖኛል በ3 ቀኔ ሀኪም ቤት ሂጄ ማህፀንሽ በደንብ አልከፈተም እዚሁ ተኝና በየ 4 ሠዓቱ እንይሽ ሲሉኝ ቤት ብሄድ ችግር እንደሌሌው ጠይቄ ቤቴ ተመለስኩ ቢሆንም ግን ህመሙ አልቀነሠምም አልጨመረምም አሁን ላይ ደግሞ እጅ እና እግሬን ይቆረጣጥመኛል አልፎ አልፎ ልቤን ይክደኛል ችግር ይኖረው ይሆን እባክሽ ምን እንደማደርግ ንገሪኝ
@BsbsvsBsbshs
@BsbsvsBsbshs 2 ай бұрын
እኔም እያረገኝነዉ
@hanansolomon8822
@hanansolomon8822 Жыл бұрын
Nexi,betam,tectatayeshe,nebrcu,weljalwe 40,samnt,
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Esey enikuan desalachu enate lijishin betena yasadglish erasishin tenkebakebi demo😍😍😍
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
በዶክተሮች አቆጣጠር ነው የወለዲሺው ወይንስ በአንች አቆጣጠር መልሺልኝ እኔ 41ገባሁ በኔ በነሡ ደሞ 42ገባሁ እስካሁን ምንም የለም ወገቤ ብቻ የተወሠነ ያመኛል
@דגסטליה
@דגסטליה Жыл бұрын
ሀይ እኔ ውልጀ ነበረ እናም ከወለድኩ ጀምሮ ተቀማጥ እና ትውኪያ እቢ አለኝ እንደዚህ ያደረጋል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሊገጥም ይችላል የሆርሞን ለዉጥ ሰዉነታችን ስለሚገጥመዉ ይከሰታል ከባሰ ግን በቶሎ ህክምና ሂጂ አቅም እንዳታጪ 🥰
@דגסטליה
@דגסטליה Жыл бұрын
@@NetsaMereja እሽ እናት አመሰግናለሁ
@SeidMohammad-v1t
@SeidMohammad-v1t 5 ай бұрын
ሴት ልጂ 9 ወር ከ20 ቀን ትወለዳለች ??
@surafelkassa4530
@surafelkassa4530 Ай бұрын
40 sament neg wende new gen eskaun alwldkum
@abelatinsae7706
@abelatinsae7706 Жыл бұрын
❤❤❤😍
@meazaendeshaw786
@meazaendeshaw786 Жыл бұрын
ሰላም ነጺ እኔ የወር አበባ ያየሁት ግንቦት 11 ነው ስምንት ነው?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
38 ሳምንት ከ6 ቀን ነሽ 39 ሳምንት ለአአይ ዘጠኝ ወርሽ ያልቃል መዉለጃሽ ደርሷል ከዚህ በኃላ ከ1 እስከ 2 ሳምንት ብትቆይ ነዉ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ🥰🥰
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 Жыл бұрын
ወደታች ይወጋኛል ወገቤን ያመኛል ግን ፔሬድ በጣም ያመኛል ከሱ ጋር ስነፃፀር ትንሽ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ስለደረሽ ነዉ አይዞሽ🥰
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
ሰላም እዴት ነሽ እኔ እምልሽ ትንሽ ቀላ ያለ ፈሳሽ ወጣኝ ምን ላድርግ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
40 ሳምንት ከሆነሽ ምጥ እየተቃረበ መሆኑን ይጠቁማል ፈሳሹ መጠኑ ከበዛ ወደ ህክምና ሂጂ መጠኑ ትንሽ ከሆነ ግን ምንም አይደል🥰🥰🥰
@Susiisusis8078
@Susiisusis8078 Жыл бұрын
ትንሽ ነው ግን አልፎ አልፎ ነው አመሰግናለሁ
@abrhamwelde6540
@abrhamwelde6540 Жыл бұрын
ነፂዬ እህቴ እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ አለኝ 1 ወር 5 ሳምንት ነው አይደል ያለው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በህክምናዉ አቆጣጠር 4 ሳምንት እንደ አንድ ወር ነዉ ነገር ግን 4 ሳምንት 28 ቀን ስለሆነ ወር አልሞላም 30 ቀን አንድ ወር ስለሆነ 5ተኛ ሳምንት ላይ ወይም 4 ሳምንት ከሁለት ቀን አንድ ወር ይሞላል ሲቆጠር ግን 4ተኛ ሳምንት ነዉ አንድ ወር የሚባለዉ ምክንያቱ ደግሞ 5ተኛ ሳምንት ሁለተኛ ወር ስለሚጀምር🥰🥰🥰
@abrhamwelde6540
@abrhamwelde6540 Жыл бұрын
እሺ እህቴ ኑሪልኝ አመሰግናለው
@MleteMekonen
@MleteMekonen Жыл бұрын
ነጺ 9ወር ሞልቻለው ፡ግን ስራመድ ይደክመጛል ፡ቓር ፡ያስመልሰኛል ፡ ማ ስመልስው ደም ኣለው
@MleteMekonen
@MleteMekonen Жыл бұрын
ችግር ይነረው ይሆን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ የተለመዱ ምልክቶች ናቸዉ አትጨነቂ እራስሽን ብቻ ተንከባከቢ🥰🥰
@ommohammed-kv6bp
@ommohammed-kv6bp Жыл бұрын
እኔ ነሀሴ 25ነው ያየሁት አሁን ስተኛ ሳምቴ ነው
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
38 ሳምንት ከአራት ቀን ወይም ዘጠኝ ወር ልትጨርሺ ነዉ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወር ያልቃል መዉለጃሽ ነዉ እናቴ🥰🥰🥰🥰
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 Жыл бұрын
ዶክተርዬ መልሽልኝ ጨንቆኛል መጨረሻ ፔሬዴ ያይሁት ሀምሌ 25 ነው አሁን የምጥ አይነት ህመም ይሰማኛል ግን ሚያዚያን ለጨርስ ነው ምንም ችግር የለውም መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እናት እኔ ዶክተር አይደለሁም እኮ ቪዲዮ ላይ ይህን ሁሌ ነዉ ምናገረዉ ነገር ሐምሌ 25 ከሆነ ፔረድ ለመጨረሻ የነጣዉ 39 ሳምንት ከ4 ቀን ይሆንሻል ዘጠኝ ወር ጨርሰሻል ከዚህ በኃላ ባሉት ቀናት ልትወልጂ እንደምትችይ የጤና ባለሞያዎች ያስቀምጣሉ እስከ 10 ቀን ሊጨምር ይችላል ወይም41 ሳምንት ድረስ ልትቆይ ትችያለሽ
@selamadino8356
@selamadino8356 Жыл бұрын
እኔ 40 ሳምንታት ሆኖኛል በአርትራ ሳውድ ግን አልወድኩም ምን ይሻላል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እስከ 41ኛ ሳምንት ጠብቂ ከዛ ከሃኪምሽ ጋር ያለሽበትን ሁኔታ መከታተልና በቶሎ መዉለድ ካለብሽ እንድትወልጂ ሊወስኑ ይችላሉ ከ40 ሳምንት በኃላ ደግሞ ብዙ እናቶች የሚወልዱት የጤና ባለሞያዎች እንደሚሉት ስለዚህ ጠብቂ እናቴ 🥰🥰
@RomanAmy-c1u
@RomanAmy-c1u Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ምጥ ሊጀምር ሲል እንቅስቃሴ ይቀንሳል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
አዎ ሙሉ በሙሉ ግን አይቀንስም የተወሰነ ለዉጥ ይኖረዋል🥰
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Жыл бұрын
@@NetsaMerejaእህት እኔ ፅንፁ ወደ ላይ እራሱ የተለየ እንቅስቃሴ አለ እንዴ እራሱ ወደታች እንዲሆነ አሁን 8 ወሬ ነው please መልሽልኝ
@Mesatesfu
@Mesatesfu Жыл бұрын
21
@temnettube9600
@temnettube9600 Жыл бұрын
በአብዛኛው የመውለጃ ሳምንት ስንተኛው ሳምንት ነው የኔ ውድ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
41 ሳምንት ላይ 70 በመቶ የሚሆኑ እናቶች የሚወልዱበት ነዉ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ🥰🥰🥰🥰
@hlamaalshfi5846
@hlamaalshfi5846 Жыл бұрын
ሰላም እህት እባክሽ መልሽልኝ 9 ወሬ ከገባ 20 ቀን ሁኖኛል እናም የዉሀ ፈሳሽ በጣም ይፈሰኛል እደዚሁም ትንሽ ደም ያቀላቀለ ፈሰሰኝ እስክሽ መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ወደ ህክምና በቶሎ ሂጂ እናት ቤት አትቆይ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 7 ай бұрын
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Selam lanche yehone please maleshelge ena 32 saminta naw engeda legu yalagezawe eyaraga naw alge hakimu ena gudate alawe waye metakewen negeryge batam chenkogale
@SemharMokye
@SemharMokye 9 ай бұрын
❤❤
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Selam lanche yehone please maleshelge ena 32 saminta naw engeda legu yalagezawe eyaraga naw alge hakimu ena gudate alawe waye metakewen negeryge batam chenkogale
@netsanetabegaz8157
@netsanetabegaz8157 Жыл бұрын
Selam lanche yehone please maleshelge ena 32 saminta naw engeda legu yalagezawe eyaraga naw alge hakimu ena gudate alawe waye metakewen negeryge batam chenkogale
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ayzosh atchenaneki melshelshalew ezagnaw comment lay beterefe yalewn neger asawkign 🥰🥰🥰
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ዘጠነኛ ወር እርግዝና//9 months pregnancy
15:50
Netsa Mereja
Рет қаралды 60 М.
ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy
16:17
Netsa Mereja
Рет қаралды 70 М.
Yalehubetn huneta leteyekachihugn !!!!
12:55
Betelhem
Рет қаралды 5 М.
ትክክለኛ የምጥ ምልክቶች //Signs of Labour
13:19
Netsa Mereja
Рет қаралды 70 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН