New Gurage/Amharic Ethiopian Music | በጉራጌ ደሳለኝ : BeGurage Desalegn (Official Video)

  Рет қаралды 2,679,372

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

#GurageMusic #EthiopianMusic #AmharicMusic
Watch more Ethiopian videos daily at www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ / ethiotube and follow us on twitter @ / ethiotube

Пікірлер: 1 100
@seniyeyesu8498
@seniyeyesu8498 7 жыл бұрын
ባሌ ጉራጌ ስለሆነ ለጉራጌ ልዩ ፍቅር አለኝ ምርጥ ባል ስላለኝ። እስኪ like ግጩኝ
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
seni ye yesu 😘💋💋💋💋
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
ይመችሽ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
seni ye yesu ይመችሽ ፍቅር
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 6 жыл бұрын
seni ye yesu ይምችሽሽሽሽሽ
@shhwjwwuwuwueueu3176
@shhwjwwuwuwueueu3176 5 жыл бұрын
👍❤❤ wow
@እፀገነትዮሃንስ
@እፀገነትዮሃንስ 7 жыл бұрын
ጉራጌ ዘረኝነት የማያውቅ ከሁሉም ጋ በፍቅር የሚኖር ኩሩ በስራ የሚያምን፣ ማንንም የማይንቅ፣ ኸረ ስንቱ . . . ኢትዮጵያዊ ስለሆናቹ እንኮራባችኋለን።
@beteteshale8340
@beteteshale8340 7 жыл бұрын
lek edena adel lol?kkkk
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 7 жыл бұрын
Etse Etsy። በጣም ደስ የሚሉ ለስራ ያላቸው ብቃትና ጥንካሬ ስወዳቸው ጉራጌ አይደለሁም ግን በጣም እምወዳቸው የስደት ጉዋደኞቼ እንዳለ ጉራጌ ናቸው ዘረኝነት አያውቁ ምቀኝነት የላቸው በጣም እሚገርም ባህሪ የተላበሱ ናቸው!!
@tube-tv2rr
@tube-tv2rr 7 жыл бұрын
mulu enamesgenalen mamaye
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
mulu እኛም እወድሻለን
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Etse Etsy እኛም ውድድድድድድድ
@user-fy9xe7fq8n
@user-fy9xe7fq8n 7 жыл бұрын
እኔ ጉርጌ አይደለሁም : ነገር ግን ጉራጌ ያልተነገረለት ያልተዘመረለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘር ነው:: አቦ ይመቻቹ💚💛❤️🔗🔗🔗🔗🔗
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
azmeraw belachew። አው። ጉራጌ ስራ እንጂ ዘር ምናምን አያቅም። ለማንኛውም እናመስገናለን
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
azmeraw belachew ትክክል ፍቅር
@sukariasukaria5882
@sukariasukaria5882 5 жыл бұрын
i love yuo
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Enamsgnaleaen konjo
@zadmu3139
@zadmu3139 5 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ስላዳናቆታቹ በጣም ነው የማመሰግነው ውድ ውድ ውድ እውቅ ውድ ድድ ድድ ድድ ድድ ከልቤ ዜድ የጉራጌ ልጅ የምወዳቹ
@meronlove2411
@meronlove2411 7 жыл бұрын
አማራ ነኝ እንደ ጉራጌ የምወደው ብሔር የለም ሁሉንም ብሔር በስደቱ አለም አይቸዋለሁ ግን ለሀገሩና ለወገኑ ፍቅር ያለው ልዬ ወይም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ቢኖር ጉራጌ ነው። ጉራጌዎች ምርጥ ዘሮች ዘራችሁ ይብዛ!! እባካችሁ ሰዎች የአማራን እና የጉራጌን ትስስር አስረዱኝ? የሀገር ፍቅሩ ስርአቱ ከአማራ ጋር ያመሳስለዋል? ይህን ስል ሌላው መጥፎ ነው እያልኩ አይደለም ለማወቅ ያህልና ያየሁትና የታዘብኩትን ያህል ነው።
@abduaisco3904
@abduaisco3904 7 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ሁሉንም የኢትዮጵያ ቤሄር እወዳለሁ አማራ ግን ዉስጤ ነዉ
@almialmi7293
@almialmi7293 6 жыл бұрын
Betkkl beguraginiti betan koralehu
@almialmi7293
@almialmi7293 6 жыл бұрын
Altesasatsm enatu
@user-ec9gx5wu9x
@user-ec9gx5wu9x 6 жыл бұрын
Meron Love አሚንን
@sameragy2063
@sameragy2063 6 жыл бұрын
Meron Lovይመችሽ፡ፍቅር፡ነገረ፡ነሽ፡ማር
@simretbereka988
@simretbereka988 7 жыл бұрын
ጉራጌ ደግሰው ጉራጌ የስራሰው ጉራጌ የወደቀ የሚያነሳ ጉራ ማያቅ በተግባር የሚያሳይ ፍቅር ፍቅር ነው ጉራጌ እጀና አፈር ጉራጌ በጣም ነው ምወዳችሁ የኔ ጉራጌዋች
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
simret Bereka እኛም በጣም እወድሻለን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ዘረኝነት አናቅም እሺ
@hjdjjnfnnffj40
@hjdjjnfnnffj40 7 жыл бұрын
simret Bereka ጉራጌsent voice
@teneshsmerh3731
@teneshsmerh3731 7 жыл бұрын
Zainab 12 አማራነኝ ወሎ ውራጌ በጣም ጥሩ ሰው ናቸው ባል ባገባ ራሱ ውራጌ ቢሆን ደስ ይለኛል በጣም አስተዋይናቸው ሰርተው መለወጥ አላማያላቸው ናቸው የምር እህቴ አድስ አበባ ከውራጌጋ ሰባት አመት ኑራለች በጣም ጥሩ እደሆኑ ነገረችኝ እኔም ገለደኛ አለችኝ በጣም ጥሩናቸው
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
Teneshአበበ Smerh. አው ማር የኔም ጓደኛዬ ወሎ ናቸው በጣም ነው ምንዋደድ ከፈለግሽ መተዋወቅ እችላለን
@teddysha
@teddysha 7 жыл бұрын
Guragie not wuragie.
@amhara1576
@amhara1576 6 жыл бұрын
እኔ ደሞ በአማራ ደስ አለኝ! ጉራጌ የአማራ ወንድም ህዝብ ስለሆነ ደስ ብሎኛል!!
@abdurohmanhussien3648
@abdurohmanhussien3648 5 жыл бұрын
I am not Gurage. But, i think Gurage is the most modern culture in Ethiopia. Proud of you my fellow Ethiopians.
@semert8012
@semert8012 9 ай бұрын
❤❤❤
@youjadcellyoujadcell6869
@youjadcellyoujadcell6869 8 ай бұрын
Qalq!)
@sammoh8932
@sammoh8932 7 ай бұрын
Right you are my brother
@user-np5xk2by2n
@user-np5xk2by2n 4 ай бұрын
yse
@biniamarega7375
@biniamarega7375 4 ай бұрын
10 Q for the right❤❤❤❤ comment
@martaabera8670
@martaabera8670 7 жыл бұрын
ጉራጌ ስረዓታቸው በጣም ደስ ይላል "ጉራጌ ያገባ ይወልዳል ንጉሥ" ዘፈኑ ላይ እውነት ነው ንጉሥ ነው ሚወለደው
@ቤንችፕ
@ቤንችፕ 7 жыл бұрын
.... ጉራጌ ያገባ ይወልዳል ንጉሥ 3፡57 እኔም ኮራሁ.... 👍👍👍
@marcyethio6031
@marcyethio6031 5 жыл бұрын
ቤንች ፕ 💐😍😘
@mgefrayebaba7729
@mgefrayebaba7729 5 жыл бұрын
ename korahue
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 7 жыл бұрын
እውነት ነው ጉራጌወች ውሥጤ ናቸው ፍቅር ሥራ መከባበር ሁሉን ነገር አሥተምረውኛል😍
@marcyethio6031
@marcyethio6031 7 жыл бұрын
መክሊት መክሊት thank you yes gurage is love. Gurage is peace gurage respect and hard working people I'm proud to be gurage 😍😍😍
@mammasmelesmeles1525
@mammasmelesmeles1525 7 жыл бұрын
መክሊት መክሊት photo mama
@meklitehabshauit1744
@meklitehabshauit1744 7 жыл бұрын
የመላኩ ቢረዳ አድናቂ ነኝ u r welcome😘
@mitikuwondimtegh9035
@mitikuwondimtegh9035 3 жыл бұрын
@@marcyethio6031 mlo99
@ሀለውያሀበሻዊት
@ሀለውያሀበሻዊት 3 жыл бұрын
አቺም ውስጣችን ነሽ እንወድሽሻለን
@user-es7yp1pl5k
@user-es7yp1pl5k 7 жыл бұрын
እኛ ጉራጌዎች ፍቅር እኮ ነን ከማንም ተዋደን ተከባብረን እንኖራለን ዘረኛ አይለንም
@asnakomelaso6065
@asnakomelaso6065 7 жыл бұрын
ውይ አኮራችሁኝ እናጉራጌ እውነትም ፍቅር ነው ባለቤቴ ጉራጌ ነው እና ፍቅር ናቸው
@lenalama3597
@lenalama3597 7 жыл бұрын
Yas balhon ykochagn naber
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
@የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 жыл бұрын
ፍፊ ኢሳ ትክክል ጉራጌ ውስጤ
@زهراءال-ر1ض
@زهراءال-ر1ض 4 жыл бұрын
ጡሩነው
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም ተቀላቅያችኻለሁ
@followmesubscribemeuwillbe6303
@followmesubscribemeuwillbe6303 7 жыл бұрын
ማን ነው ደጋግሞ የሚያዳምጠው ልክ እንደኔ?
@بدرالعجمي-ح8ي
@بدرالعجمي-ح8ي 7 жыл бұрын
ወሳኝ ሰው ene
@zaynabamohamad7237
@zaynabamohamad7237 7 жыл бұрын
Follow me Subscribe me , u will be blessed እኔኔኔኔኔ
@mekiyamekiya5738
@mekiyamekiya5738 7 жыл бұрын
+ye mariyame lije neng العجمي እኔ ብቻ 😍😍😍
@taju__tube2824
@taju__tube2824 7 жыл бұрын
Follow me Subscribe me , u will be blessed ena alhu aydle arerrr bgurage jfeure eyalku
@rahelteka3089
@rahelteka3089 7 жыл бұрын
Follow me Subscribe me , u will be blessed Ena
@ddlaura5506
@ddlaura5506 4 жыл бұрын
ደስ ሲል በእናቴ ወሎዬ በአባቴ ጉራጌ ነኝ 💚💛❤
@adinewtsegaye3587
@adinewtsegaye3587 4 жыл бұрын
እኔ ጉርጌ አይደለሁም : ነገር ግን ጉራጌ ዘረኝነት የማያውቅ ከሁሉም ጋ በፍቅር የሚኖር ኩሩ በስራ የሚያምን፣ ማንንም የማይንቅ፣ያልተነገረለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው::
@user-hj3vk3cp7u
@user-hj3vk3cp7u 6 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥ጥሎብኝ ጉራጌዎች ውስጤ ናችው ባሌም የጉራጌ ልጅ ነው ደስ ነው የሚሉ ባህላቸውም♥♥♥♥♥♥♥
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 7 жыл бұрын
ኔሁ እንዴ ላይክ በሉኝ ባኸር ያምጣ አቦ ጉራጌ ንጭር♥♥♥♥
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
réém réém please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿
@liyaabebelliyaabebr3908
@liyaabebelliyaabebr3908 7 жыл бұрын
ዘረኛ አይደለሁም ጉራጌ በመሆኔ እኮራለሁ
@amaams4504
@amaams4504 7 жыл бұрын
ጉራጌ ውስጤ ነው በመሆኔም እኮራለው ዋውውውውውውውውውውውውውው እረምድሁ
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ 7 жыл бұрын
ዋው የኔ አዋቂ በጣም ያምራል ትንሽ ትልቅ ሳይል ሰው ለመሆን የሚጥር ጉራጌ የጉራጌ እናት እድሜሽ ይርዘም
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር የነክር ልጅ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም ameeeeeeeen yarbi
@agerekelibeewdishalehudhh129
@agerekelibeewdishalehudhh129 7 жыл бұрын
እኔስ አሁንስ ግራ ገባኝ ሁሉንም ባህል ሳይ ያምረኛል ከሁሉም ብሔር የተወለደ ልጅ ፈልጉልኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ ካንቺ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
@lenalama3597
@lenalama3597 7 жыл бұрын
agere kelibe ewdishalehu Dhh 😃😃
@shukriyaliyashukriya6237
@shukriyaliyashukriya6237 6 жыл бұрын
agere kelibe ewdishalehu Dhh ክክክ
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 5 жыл бұрын
ከከከከከከከ
@merymery4319
@merymery4319 7 жыл бұрын
ጉራጌ ወሳኝ ህብረትብ ወሳኝ ነው ያልተቀላቀልክ አሁኑኑ ተቀላቀል ጉራጌ ፍቅር ነው እመኑኝ
@hanaa602
@hanaa602 7 жыл бұрын
ዋውው ጉራጌ ባሆን ይቆጨኝነበር 💚💛💜👌
@user-td6em1dd2c
@user-td6em1dd2c 6 жыл бұрын
ሳሬም
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
የትኝቢ ገር
@mekonnenfikre2655
@mekonnenfikre2655 6 жыл бұрын
allso me
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ስወዳችሁ እኔ አማራ ነኝ ግን ጉራጌን ስወዳችሁ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነኝ ጉራጌ እንደመሆን መታደል የለም💛💚🐅💪አብሪሽ እናመሰግናለን❤❤😍😍
@digdag2657
@digdag2657 2 жыл бұрын
ጉራጌ የኢትዮጵያ ኩራቶች ። ጉራጌ ሳልሆን እንደዚህ የኮራሁባቸው ፥ ብሆን ኖሮማ እንጃ የኩራቴ ጥግ የት ይደርስ ነበር ። ከጉራጌ እኩል ኢትዮጵያዊ መባሌ ያኮራኛል ።
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 9 ай бұрын
🥰🥰🙏🙏🙏
@tabstabs8063
@tabstabs8063 7 жыл бұрын
በዉነት ባህል ማስተዋወቅ ማለት ኤሄ ነዉ ዉድድድድድድድድ ነዉ ማረጋቹ ጉራጌ ባህር ይቆጬባነ ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@saremzd7325
@saremzd7325 7 жыл бұрын
tiru sira new,ketilubet
@supergoalenglish9948
@supergoalenglish9948 3 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ያሳየ ዘፈን ነው!
@sipasipa7180
@sipasipa7180 7 жыл бұрын
ዋው እኔም ደስ አለኝ ጉራጌ ነው የጠበስኩት
@user-us7ox4dv8v
@user-us7ox4dv8v 7 жыл бұрын
Sipa Sipa endatikekyiw be zeyit new yetebesishw😃
@debelafetene8660
@debelafetene8660 6 жыл бұрын
Sipa Sipa j
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
Sipa Sipa። እውነት። ጉራጌ ኮስታራ ነንንንንን
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 6 жыл бұрын
Sipa Sipa አድናቄሽነኝ ጉራጌፍቅርነው
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Baey badenb yaz adergaew kkkkk
@Habeshawe-1
@Habeshawe-1 7 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ሰላማቹ ይብዛ ያገሬ ልጆች እግረና አፈር
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
Mariza ye Silase baria አሜንንንንን
@alexanderthegreat5249
@alexanderthegreat5249 4 жыл бұрын
kare yhune ya ager bye
@eleniabate1768
@eleniabate1768 11 ай бұрын
አማራ እና ጉራጌ 💖 ኢትዮጵያን ዎዳድ ፍቅር ናቸው 💖💖💖
@adanech7618
@adanech7618 7 жыл бұрын
አቦ ይመቻቸው እንዲህ ነው ጉራጌ ከሁሉም ፍቅር
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 6 жыл бұрын
እንደጉራጌ ለሀገራችን ሁላችንም ብንሰራ ቻይና ምን ሊሰራ ይመጣ ነበር፡፡ በጣም ደስ የሚል ቅንብር
@HelloWorld1947
@HelloWorld1947 7 жыл бұрын
ጉራጌ ፣ መሆን ፣ ነበረብኝ። ክትፎ ፣ እና ፣ ሙዚቃቹን ፣ ከልቤ ፣ ነው ፣ እምወደው። በርቱ!
@sebli96
@sebli96 4 жыл бұрын
ehete ethiopiyawinet and yaregenal..silezi anchi gurage nesh...guragem hulum ye Ethiopia biher new tigres.. amaram..oromom..afarimm.gamvelam ..hulumm
@rozakemal1664
@rozakemal1664 4 жыл бұрын
ነይ አብሽር እንቀበልሻለን
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 4 жыл бұрын
No need to wish for it, give yourself the permission and play the part.
@mahletshumet3791
@mahletshumet3791 3 жыл бұрын
@@selambezabeh6446 ,wow what a beautiful comment.i should also do that
@user-ik9ry3jd8f
@user-ik9ry3jd8f 7 жыл бұрын
ምንም ሣይዋ ምር በኮሪ በጉራጌ ፍቅር ቢባል ሥራ ቢባል ሣይሠለች በአድካሚ ኑሮውን አቦ ጉራጌ ማሮች እወዳችኃለሁ ከምር ኮራሁሁሁሁሁሁ👉💖💖💖💖💖👈👈👈👈👏🏃👉
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
ድንግል፡ማርያም፡እናቴ እየሱስ፡ክርሥቶሥ፡አባቴ፡ እኛም ውድድድድድድድድድድ
@minuttiigumar4838
@minuttiigumar4838 2 жыл бұрын
I can't stop listen this nice song i love gurage ጉራጌ ባለ ሆን ይቆጨኝ ነበር 🇪🇹❤
@LyLy-pe7ld
@LyLy-pe7ld 6 жыл бұрын
ውይ ይሄን ዘፈን ስወደው ጥሎብኝ ጉራጌ እወዳለሁ እናም የትዳር አገሬ ጉራጌ ቢሆን እመኛለሁ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
#ጉራጌነቴ #ኩራቴ/#በጉራጌነተና #አንቅመጭወ!!! አብርሃም ወልዴ ንቃሩ ኧረምድኸ #ጒታ ባነኸወ መደር የቀየኸ
@ALEM2497
@ALEM2497 7 жыл бұрын
Hewet Yemarayam Lije. I love you guys. I wish I am gurage
@tgwejeraloveyoumama4252
@tgwejeraloveyoumama4252 7 жыл бұрын
Hewet Yemarayam Lije Amen
@lmm4954
@lmm4954 7 жыл бұрын
Hewet Yemarayam Lije ጉረጌ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 7 жыл бұрын
@husenbullofozii9511
@husenbullofozii9511 7 жыл бұрын
+Lmm ፈዳከ ❤💕❤👍👍
@የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
@የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 7 жыл бұрын
እዮ መምር ይሽሮ የጉራጌ ሰብ እጀና አፈር ጉራጌ ፍቅር ነው እኮ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል ጀግና ወኼ ሽም ነረኒ የትራኩወ በጉራጌነተናሽ አሸግርወ ♥♥♥♥♥♥ንማጀ !!!
@ያስልጤዋነኝ
@ያስልጤዋነኝ 5 жыл бұрын
Yy
@neftegnanegntube9965
@neftegnanegntube9965 5 жыл бұрын
ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው የምወዳት ችክ ነበረችኝ አድራሻዋ ጠፋብኝ ስሞትላቹህ ላይክ አርጉኝ በጉራጌዎች
@hiwotkebede7191
@hiwotkebede7191 6 жыл бұрын
ጉራጌ ማግባት አማረኝ….. በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ ኮራሁ ከጉራጌ በመዉለዴ ደስ አላችሁኝ ደስ አላችሁኝ እናንተም
@ጊዜለኩሉ-ኀ5ሠ
@ጊዜለኩሉ-ኀ5ሠ 7 жыл бұрын
ጉራጌ ፍቅር ነው። i swear. I'm proud of it
@0521م
@0521م 7 жыл бұрын
Marmarata Wolela2 አዎ
@hdgdhdjhxhdgdyg5343
@hdgdhdjhxhdgdyg5343 7 жыл бұрын
Mጌራጊ። ፈቅር።
@ShferawTesfaye
@ShferawTesfaye 3 ай бұрын
ll Lplplp​@@0521م
@user-ks4le4bl7z
@user-ks4le4bl7z 6 жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ኢትዮ እናት ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ ሲቀጥል በጉራጌነቴ እኮራለሁ ለስራ ለፍቅር ለትህትና ኧረ ስንቱ ይወራ........ ዝዝዝዝዝዝዝ ጉራጌ አንበሳ ሰውን የማይረሳ
@nesiriyageremewunesiriyage2364
@nesiriyageremewunesiriyage2364 7 жыл бұрын
ዋዉ ጉራጌ ፍቅር ዉስጤ ነዉ የሀገሬ ልጆች ኩፉ አይንካቹ wuddddddddddddd💔💔💔💓💖💘✨🌟
@munayeatrs166
@munayeatrs166 7 жыл бұрын
Nesiriyageremewu Nesiriyageremewu ጉራጌ ፍቅር ዘረኝ ነት አያውቅ ዘራቹ ይባረክ
@nesiriyageremewunesiriyage2364
@nesiriyageremewunesiriyage2364 7 жыл бұрын
muna yeatrs አሚን ማር 💔💓💓💓
@tinaalegera8153
@tinaalegera8153 6 жыл бұрын
ዋው አብሽ አንተ ያልተዘመረልህ የጉራጌ ጀግና ይመችህ ኧሙራ ኧሠብት
@Rasdashen1
@Rasdashen1 7 жыл бұрын
I can see የክትፎ energy. እንዲህ አይነት ጭፈራ በሽሮ አይሞከርም። lol
@rahelteka3089
@rahelteka3089 7 жыл бұрын
Rasdashen x kkkk Ewnte New
@mgefrayebaba7729
@mgefrayebaba7729 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@kardon4996
@kardon4996 4 жыл бұрын
Lolol
@SabotuOromo-zn5dc
@SabotuOromo-zn5dc 5 ай бұрын
ሺሮ,በልቶ,ያቋቋማት,አገርላይ,ነው,አተክትፎ,እየበላሕእምደንሠው
@SabotuOromo-zn5dc
@SabotuOromo-zn5dc 5 ай бұрын
አዎ,ሲጀመር,አማራንትመሥላላችሑአልንጅ,😅አስተሣሠብ,ሠማይና,መሬት,ነው
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
ጉራጌ የስራ ሰውነ እኔም አለብኝ ለጉራጌ ትልቅ ክብረ አለኝ💪👍❤
@khadijamossa1496
@khadijamossa1496 7 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ውስጤ ነው ስወዳችሁ
@elumelaku4564
@elumelaku4564 7 жыл бұрын
አቦ አብርሽ አንተ ያልተዘመረልህ ጀግና ነህ።እድሜህን ያርዝመው ገና ብዙ ይጠበቃል ካንተ
@hdfgdh536
@hdfgdh536 6 жыл бұрын
Elu Melaku ሀይዋውው
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Elu Melaku please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 7 жыл бұрын
ጎሽ እንዲህ ነው የጉራጌን ዘር ማሞገስ
@መሲተስፋዬ
@መሲተስፋዬ 7 жыл бұрын
ዘፈን በጣም ነው ምጠላው ግን ደጋግሜ ይልዳመጥኩት ቢኖር ሄይ ዘፈን ነው አረ ተነስቼም አስነክቼዋለሁ ዋው ይገባናል
@oromoloveoromiyaoromiya2222
@oromoloveoromiyaoromiya2222 7 жыл бұрын
ጉራጌ ባይኖር ኢትዩጵያ ከድህነት አትወጣም ነበር።።።።።።።
@abebawtesfa3074
@abebawtesfa3074 3 жыл бұрын
i was in gurage as health profession2 year back i am amhara . i have unforgetable day . u always in mind . i love u forever
@ezkaleb2881
@ezkaleb2881 7 жыл бұрын
ጥግ ድረስ የገባው ምርጥ የኢትዮጲያ ሙዚቃ!
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
ez kaleb please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿
@mairyamm5553
@mairyamm5553 7 жыл бұрын
አባቱ ታታሬ ልጅየው ታታሬ ጉራጌ። ጨዋነው አገራችን ኩሬ
@mdrahima5376
@mdrahima5376 6 жыл бұрын
Mairyam M Hi
@maramhaji3954
@maramhaji3954 6 жыл бұрын
Mairyam jamaal
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 4 жыл бұрын
ጉራጌ ለስራ እንጂ ለፀብ ያልተፈጠረ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ።
@user-gc2bg9gx6l
@user-gc2bg9gx6l 6 жыл бұрын
ማን እንድ ጉራጌ ስራ ትንሹ ትልቂ አክባሬ የስው ፍቅር የማይጠግብ ዘር ቤሄር አይል ከሁሉም ተስማሚ ጉራጌ ከፍ አይካህ ክሊፑ ደስ ይላል እርምድሁ የጉረጌ ሶሬሳ💖💖💖💖💖💖💖💘
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
hikma0 masha allah yechmirlhi nasro lances like ygbhali wida 💋💚💛❤
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 3 жыл бұрын
ጉራጌዎች እዴት እደምወዳችሁ አንድ ኮመንት ሳነብ ጎደር የጉራጌ ሙዚቃ ይከፈታል አወ በጣም ነው የምንወደው ቆጆ ባህል ነው ያላችሁ
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 7 жыл бұрын
I'm from gurage Aberesh you made my day amazing job
@iloveyoudad1487
@iloveyoudad1487 7 жыл бұрын
Kedija Manora. chikoch yigenglu betamnew yemiwadechu
@andnetlehulu3758
@andnetlehulu3758 7 жыл бұрын
abrish mert sew sra new yeserahw gurage sra enji lewere gize yelelew bher new lesrachuh enamesegnalen
@bitaniyatewodros8822
@bitaniyatewodros8822 7 жыл бұрын
Kedija Manora me to goragaa feker new ❤❤❤❤❤
@እግዝያብሔርሆይእርዳኝያላ
@እግዝያብሔርሆይእርዳኝያላ 7 жыл бұрын
Bitaniya Tewodros ኔሁዴ ኔሁኔሁ እንዴ ትብር ንቃር ይሽር
@emebetemebet216
@emebetemebet216 3 жыл бұрын
Georg
@hanajackie1040
@hanajackie1040 7 жыл бұрын
ዋው ማሮች አኮራቹሁኝ ባህልና ወጋችንን እንዴት ደስ ይላል ይመቻቹ ኬር ይሁን ኬር
@zz3042
@zz3042 4 жыл бұрын
እዩ እንግዲህ የ ሙዚቃ clip እራሱ ሲሰሩ የ ሆቴል ማስታወቂያ ነው ጀግና የስራ ሰወች
@fitseethio
@fitseethio 7 жыл бұрын
ሙዚቃው እንዲሁም ክሊፑ በጣም ልዩ ነው ... በእውነት አብርሽ ትችላለህ ... ሰላምህን ያብዛው 👍
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 7 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አብረሀም ወልዴ በጉራጌ ደስስስስስስስስስስስስስስስአለኝ ከልቤ ይመችክ
@አላህ1ነውአለምእናቴኑሪል
@አላህ1ነውአለምእናቴኑሪል 7 жыл бұрын
አብርሽ ምን ልበልህ አጀትህን ያርስልህ አንጀቴን አራስከው ባህላችንን ደስስስስስስ ሲል አብረሽ ♥♥♥♥♥ ሰላምህን ያብዛልህ ኡፍፍፍፍፍ ምን እደምልህ አላውቅም የራሳችን ነገር እዴት እደሚያምር አያችኩ እስቲ እራሳችንን እንወቅ
@tarekegnmulu6792
@tarekegnmulu6792 7 жыл бұрын
Great respect for all the participants in this spectacular work. am one of the member of the gurage people from geta. i have respect for all nations and nationalities. i love my people,culture and way of life. amd please go further to tap the untouched cultual and social potential of this marvelliou gurage people. am so proud of u. great love ..........
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 4 жыл бұрын
ጉራጌ ነፍሴ። የሥራ ሰው!!!! ፍቅር እንደ ጉራጌ ይስጠን
@Zainab-fu2oe
@Zainab-fu2oe 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ጉራጌ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
@metadde
@metadde Жыл бұрын
My wife is Gurage and am proud of Gurages culture
@lazarusalazar4388
@lazarusalazar4388 6 жыл бұрын
ሊዘመርልነት የሚገባ ሕዝብ! ጉራጌ! የኢትዮጵያዊነት ማጣፈጫ ጨው!!!!
@amharatimes247
@amharatimes247 4 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ ጉራጌ ቢሰራና ቢጥር ሀገራችን የት በደረሰች!!! በጣም ድንቅ ስራ!!!
@subbu5595
@subbu5595 7 жыл бұрын
ዋዉ ጉራጌ ባልሆን እቆጨንነበር።♥♥ ♥ሠአዳ። ከሣዉዲ ወይ አገር እንዴት ነዉ የናፈቀን
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
SUBBU CHENNUR SUBBU አይዞሽ ሀገርሽ አለ
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
ጉራጌ ሸዋ መንዝ በጣም ነዉ የምንዎዳችሁ ማሬያምን የመንዝ ልጅ ጉራጌ ማግባት ነው የምንፈልነዉ
@aneylemaneylem2791
@aneylemaneylem2791 7 жыл бұрын
የጊራጊ፡፡ዲ፡ጋ፡፡ትረፎ፡፡ጉራጊ፡፡ባህረ፡፡ዮቆጪ፡፡ባነ፡፡ሀይሉ፡ሁላቹም፡እድሜና፡፡ጢና፡ይሥጣቹአሜን፡፡
@mkjh8314
@mkjh8314 5 жыл бұрын
ያአላሕ
@alemmegenta6228
@alemmegenta6228 4 жыл бұрын
Abo teshro hema yegenena seb.I am from gurage and a proud Ethiopian. I love my country Ethiopia more than anything. ❤❤❤❤❤❤❤
@ziggys2021
@ziggys2021 4 жыл бұрын
I am asking Everyone of you to Pray for ETHIOPIA once or twice a week, God will not let us down!
@Soso-wb4qv
@Soso-wb4qv 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ #ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ግዜ የላቸው አቦ ጉራጌ ቲና ማይ ይሰራ ግን ትዝታዬ ቀሰቀሳቹት አቦ.....big #respect
@alsaadmobile1393
@alsaadmobile1393 7 жыл бұрын
ጉራአጌ።ውሥጤ።ነው
@ሱሱነኝየውዴ
@ሱሱነኝየውዴ 6 жыл бұрын
እንደው 1 ሰው ልጣ ጉራጌን የሚያሳየኝ ? አይይይይይ በጣም አዝናለሁ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
ere ena aluen
@እኔስየማሪያምነኝአማኑኤል
@እኔስየማሪያምነኝአማኑኤል 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፋን ነው በዘረኝነት የማያምን ስለሆነ በረቱ ተበራቱ
@sarahussein4902
@sarahussein4902 4 жыл бұрын
Proud to be gurage! Thanks for the support you guys the comments are amazing
@user-zk7kl6ko2r
@user-zk7kl6ko2r 5 ай бұрын
ya😊
@rahmamurada7890
@rahmamurada7890 7 жыл бұрын
ጉራጌ ይመቹኛል በፍፁም ዘረኞች አይደሉም ይመቻቹ
@samv2145
@samv2145 7 жыл бұрын
Peaceful and hard working people. God bless you!!!
@woynshetamerga2841
@woynshetamerga2841 7 жыл бұрын
wow እኛም በናንተ ሥራ ደሥ ብሎናል በጣም አርፍ ስራ ነው ጎበዞች በርቱ
@fedilamerga5631
@fedilamerga5631 6 жыл бұрын
Wawwwww guragenete kuratee ethiopawinete maninete
@ohh28
@ohh28 6 ай бұрын
I am amhara & oromo but my fiance is gurage and even before we started dating I was obsessed with gurage music🤩❤ and now I guess Begurage desalegn🥰😂 btw both of us were neither born nor raised in ethiopia
@tigistabdallah9538
@tigistabdallah9538 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ይመቻቹ ጉራጊ ፍቅር ነው የተቢ
@wennievillegas3380
@wennievillegas3380 7 жыл бұрын
ባለቀውም ሲያዩት ጉራጌ ይመቻል
@user-ub8hg4py5o
@user-ub8hg4py5o 6 жыл бұрын
ተንኪው
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 3 жыл бұрын
BE GURAGA DESS ALEGNE!! FOUR YEARS AGO, I STAYED AT DESLGNE, HOTEL IN ADDIS. THE ROOM WAS SPACIOUS, CLEAN AND ALL THE STUFF WERE SO FRIENDLY WITH OUTSTANDING SERVICES!! I AM LOOKING FORWARD TO CHECK THE LOCATION ON THIS VIDEO.ON MY NEXT TRIP. KEEP UP THE GOOD WORK THE DESALEGNE'S!!❤🇦🇿🇦🇿❤🇦🇿❤🇦🇿❤🇦🇿
@biniamtemamme6472
@biniamtemamme6472 7 жыл бұрын
Love BeGurage Desalegne! Nice job Abraham, your work reveals the reality. May God Bless Desalgne More More... and Emamaye Ethiopian.
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ
@የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ 7 жыл бұрын
የባላገሩ የኔ ምርጥ ስወድሽ አቦ ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-tl9fz7sd8h
@user-tl9fz7sd8h 7 жыл бұрын
ሰበታ ቢውሪ የባዘራ ሚራ ቸዋቹ ሶሬሳ እጓደን ያቨራ ሴራንራ ይሽር እንጊ ሙራ ጉራጌሽ እንም ጊ ሚራ አትም መደር ብናር እያሽ እኮራወ ወሄ ግነ ነሬ እያ የጨነህወ በጉራጌ ሰቦ በጉራጌ በንብረት እንዴ ምር ያጌ ይሙላለት ኬር ኬር ይብዛለት ኬር ኬር ።የተንቢ ባሁ
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
ማሚ በስምሽ ልጠራ 👄👄
@ST-mh4kr
@ST-mh4kr 7 жыл бұрын
Proud to be gurage❤️, and nice work abresh!!
@abayabay1554
@abayabay1554 Жыл бұрын
0:17 ጉራጌነቴ'ለእምዬ'ኢትዮጵያ:ኬርርርርርርርር'ኬርርርርርርርርርርርር'ኬርርርርርርርርርርርር:ይሁን'አንድ'ጊዜ'ሁላችንም:እንበል:እስቲ?
@hanna4751
@hanna4751 5 ай бұрын
ይብዛላት ኬር ኬር❤
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 7 жыл бұрын
መሻላህ ይመቻችሁ ጉራጌዋች ፍቅር ናችሁኮ
@mahletshumet3791
@mahletshumet3791 6 жыл бұрын
Gurages are my favorites 😘
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Wow!! This is just epic !!! እንዲህ ነው እንጂ ከሰሩ አይቀር አድምቶ:: So beautiful 😍 from start to end!! 👌👌👌👏🙏
@እኔዉነኝ-ዐ4በ
@እኔዉነኝ-ዐ4በ 4 жыл бұрын
ጉራጌ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ምሰሶ ነዉ 😍😍😍ፍቅር የሆነ ህዝብ ነዉ !!!አልተነገረለትም እንጂ
@sisay7
@sisay7 7 жыл бұрын
this is so far the best clip ever made in Ethiopia ...please Abraham Wolde work with Teddy Afro for any clip..
@woldeyohanisworku7603
@woldeyohanisworku7603 7 жыл бұрын
ዋው እውነትም ደስ አለኝ ትክክለኛ የጉራጌዎች መገለጫቸው ነው የተገለፀው፡፡ እነ አብርሽም ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ጉራጌ እንምጊ ቾተም ይረብር ጃደነው ብንሜ ውረሙሽ..........
@lamlamm5272
@lamlamm5272 7 жыл бұрын
ዋው ጉራጌባልሆን ይቆጭኝ ነበር።
@adhamozamfa508
@adhamozamfa508 6 жыл бұрын
Lamlam m uenoferjo
@saralove3919
@saralove3919 7 жыл бұрын
ውይ ጸጋዬ እሸቱ ድምጸ መረዋ እንኳን ደህና መጣህ አከብርሀለው ረዥም እድሜ እግዝአብሄር ከነቤተሰብህ ያድልህ
@addisabeba100
@addisabeba100 7 жыл бұрын
ጉራጌ በረንሜ በተትሜ በርማጀ ባትጋፖት ይረፐር በእንሜ ' ጉራጌ በላይም በያችም በፍቅር በመግባባት ይኖራል በሁሉም ቦታ'
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 жыл бұрын
በጣም እኔ ወሎ ነኝ ባለቤ ቴ ጉራጌ ነው ደስተኛ ነኝ ፍቅር ናቸው።ከልቤ እወዳቸዋለሁ ታማኝና አፍቃሪ ቅን ናቸው
@yemisrachworkusibhatu4820
@yemisrachworkusibhatu4820 4 жыл бұрын
very nice music, thank you , i am Gurage and love truly all Ethipian people ,culture , music ,fear of God ,let's keep our unity , workhard and love each other forever and make Ethiopia better country, we have fertile land and wise ppl we have to use it through hard work and make the country and standard living of ppl better ! current generation should understand the country has not been colonized and still exist because of our unity is our strength! Everyone of us support each other than against each other ! love you guys!
Tesfaye Taye - sodo | ሶዶ  - New Ethiopian Music 2023(Offlcial Video)
5:13
Yaho Entertanment - ያሆ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 3,6 МЛН
Mafi Leul - Lewiyo | ሌዊዮ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:18
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 12 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 81 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 44 МЛН
AMAMA... New Reshad Kedir Hot Guragigna Music-2015
5:06
GURAGHEW .S
Рет қаралды 1,6 МЛН
Caalaa Bultume - WAGGADHAN NU GA'I - New Ethiopian Oromo Music 2019 [Official Video]
6:27
Abonesh Adinew - Betena Guragea
6:31
Abonesh Adinew
Рет қаралды 212 М.
New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
6:31
Lemat Entertainment
Рет қаралды 11 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН