KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 በዚህ ስብከት ትጽናናላችሁ! " ወርቅ አንጣሪው" መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
47:25
|| ውጡ || ልብን ውስጥን የሚነካ ትምህርት መምህር ኢዮብ ይመኑ ኦርቶዶክስ ስብከት Memhir Eyob Yimenu Orthodox Sibket
35:58
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
“Don’t stop the chances.”
00:44
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
🛑[NEW] ኃጢአት እንደማልሰራ እርግጠኛ ነኝ...ድንቅ የሕይወት ትምህርት || መምህር ኢዮብ ይመኑ || ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
Рет қаралды 137,874
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 250 М.
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Күн бұрын
Пікірлер: 179
@FitsumAmibara
10 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፤ መምህር ትምህርቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው።
@ገኒእህተማሪያም
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን የሰማነውን በልቤናችን ያኑርልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@Nebsu-hb6bt
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ረጅም እድሜን ይስጥልን እኛም መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚያብኤር መልካም ፍቃዱ ይሁንልን❤❤❤
@joleasemew5970
Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲 ለእኛም የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 🤲
@KabronMulat-vv3jn
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
@ANEZEKIRSTOS
Жыл бұрын
አባየ መምህሬ ስወድህ የልቦናየ የምንፍቅና መንፈስ በሞደሻዉ የክርስቶስ ቃል ምታፈራርስልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ኄራኒሰላምናፍቅር
Жыл бұрын
ረቢነ ቃለ እግዚአብሔርን ያሠማልን ነፍስ የሚያለመልም ትህምህርቶች ናቸው የሚያስተምሩን❤❤❤❤❤🕊️🕊️🕊️🕊️🌻🌻🌻🌻🌻እድሜዎትን ያርዝምልን🌾🌾🌾🌾💞💞💞🌺🌺🌺🌺⛪💙💚✞︎✞︎✞︎
@asemeretareaya6883
Жыл бұрын
መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ተሰፉ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም በሰማነው ሰላሳ ሰልሳ መቶም ያመረ ፍሬ መድሀኒያለም እንድወርስ ፍቃዱ ይሁንልን
@سعادةاثيوبيا
Жыл бұрын
በእዉነት ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ድንቅ ስብከት የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ፈጣሪ በቸርነቱ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💔💔😢😢😢🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@عزامالمالكي-ت4ي
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30 ~60~100 ያማረ ፍሬን እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫
@mmekdesttadese
8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲😢😢
@TigistTashale
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕርራችን ያገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክልዎት ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@achutube1688
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችን እንኳን በሰላም መጣቹል መምህራችንን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን❤
@SebleWuletaw-s9p
Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን❤
@trfdftykjgx3476
Жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሚደቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድብን አሜን
@kebebushfekade6887
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን
@martha9366
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ ትምህርት ነው። አንድ አስተያየት መስጠት የምፈልገው ከሆነ ግዜ በኋላ በድረኮቻችን የሚጌጡበት ነገር እጅግ ይረብሸኛል። ብልጭልጭ ነገሮች፥ፊኛዎች የመሳሰሉት ነገር ከቤተክርስቲያናችን ጋር አይሄድም ። ይሄ ከቅርብ ግዜ በኋላ የመጣ ነው። ከአገር ከወጣሁ በጣም ብዙ ዓመት ሆኖኛል። በፊት እንዲህ አልነበረም
@selamawitzewdu4341
Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ትህትናን እንባን ከልብ ያወጣ ስብከት ሰባኪ መምህር እዩብ ይመኑ በእውነት ጸጋውን ደግሞ ደጋግሞ ያልብስልን❤❤❤❤
@MsraMsra-w7b
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@raweyaalmagshali7894
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሜን መንፈስ የማድረስ ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@tibebtsehay
Жыл бұрын
🙏🙏🙏መምራችን የተዋህዶልጆች ኮራት ዘመኖት ይባረክልን🙏🙏🙏
@RedietAlemayehu-i1i
5 ай бұрын
በቃ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ሌላ ቃል የለኝም ለእርሶ ህይወቴ ተቀይሯል በትምህርቶ አባ ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት
@haimanotmekonnen2792
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በሰማነውም ቅዱስ ቃል 30 ;60;100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ አግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን::
@bruktayttilaye5314
Жыл бұрын
መመምህራችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏
@bogaleashe4534
Жыл бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ በእድሜ፣ በጤና ይጠብቅልን።እኛንም በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።
@AbrahamSeyoum-k3w
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን
@yesheyeshe1642
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን አሜን
@tiztafantaw6478
Жыл бұрын
አምላኬ ሁይ እኔ ገናነኝ ማስተዊልን ጥበብን አድለኝ 😢 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@Laila-fx2he
Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አግዚአብሔር አምላክ ይባርኩ 🙏🙏🙏
@Meaza-q8k
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!❤
@aminarooy3349
Жыл бұрын
አምን አዎ ድናል በመግባርያፅናንን ቅዱሥአምላካችን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesHaile-sg5vu
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በሰከት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏❤️🙏❤️🙏❤️የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልን❤️❤️❤️
@solomonerifo629
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kalkidansenako1199
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቹ ይደርብን🙏
@السيدحسين-ذ6ت
Жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@mamitmamit4137
Жыл бұрын
አሜን በምህራችን በእወነት በድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን በእወነቱ ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት ይርዳን❤
@Emamu-lc2qh
4 ай бұрын
አሜን መምህራ ቃል ህይወት ያሰማልን
@eliasmohammedkedir917
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ከጥበብ ማስተዋል ጋር አብዝቶ ይስጥልን፤ቃለ ህይወት ያሰማልን።እውነት ነው ለኔ የተነገረኝ ነው የመስለኝ "ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ ይላል" ስንቶቻችን ምን ያህል እርግጠኛ ነን ሀጥያት እንደማንሰራ። አትፍረድ ይፈርድብሃል አይ ድል የሚባለው። ቃላት የለኝም እግዚእብሔር አገልግሎትን ይባርክሎት ፀጋውን ያብዛሎት።አሜን
@frehiwot27
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Kokikoki-m4n
Жыл бұрын
Amen Amen memehirachne kal hiwete yasmalen
@firenegash5786
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ድቅ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤
@feyoriwendmu9010
11 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@ribkamelky6225
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@gebregziabheraberash4121
Жыл бұрын
MEMEHERE KALE HEYEWOT YASEMALENE WEDO MEMEHERE ❤
@የተዋህዶልጅ-በ8ኘ
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@gorefehemecha8649
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@bettybottcher4261
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ትግስት-ዸ2ለ
Жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን አገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@hanakebede1351
Жыл бұрын
የኔ መልካም አሁን ይጨምርልህ !
@azmaraz7269
Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን የኛ እቁ መመምህር በውነት ቃል የለኝም በርሰወ ላይ አድሮ ያሰተማረን የገሰጸን ያባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመሥገን ፍጻሜወትን ያሳምርልን አሜን🤲☦️🌷❤❤❤❤❤
@زهرة-د4ل1ظ
9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@mmekdesttadese
8 ай бұрын
ቃል ሂወትንያስማለን መምህራችን በእድሜ ብጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aminel.155
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@tigistteshome834
Жыл бұрын
መምህራቺን ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልዎት 😊 🙏 አጥንትን የሚያለመልም ቃል ህይወት 😊😢 እኛም የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን🙏🥰
@dochodocho8126
Жыл бұрын
ካለ ሂዎት ያሰማልን!
@fikirtefikir2621
Жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@naahileetdirribaa1143
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ThanksGod-n5g
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@tigistashuma6088
Жыл бұрын
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@yewnetlijtefra1400
Жыл бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን መምህር
@AbrahamKasste
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meri147
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tsehaytsehay4518
Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@bemnet-lk2pw
10 ай бұрын
kalehywet yasemaln mengste semayat yawursln memhrachin fetari ytebkachihu amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@bezagirma9544
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ላይክ ሼር እያረግን እናዳርስ👈
@Sinasena-e5e
Жыл бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤
@roserise8496
Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwaten yasamalin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ሃያትዳውድ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤
@hewothewot128
11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሂወት-ሸ1ኘ
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን💖💖💖💖💖💖
@saranegn4747
Жыл бұрын
Memherachin kalehiwot yesamalin bEwanatu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alemushumet3126
Жыл бұрын
ቃለህይወት የሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@DfFfg-z4j
Жыл бұрын
በእውነት መምህርችን ቃልህይወትን ያሰማልን በእውነት ❤❤🎉
@natnaelwolde182
Жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ያድልልን
@temesagenamalaka4511
Жыл бұрын
ኣሜን(3) ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@girumadane7515
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤
@emuadmasu873
Жыл бұрын
Kale Hiwetin Yasemalin Memherachin
@tigistaman7767
10 ай бұрын
በጣም መንፈስ የሚይድስ ትምህርት ነው መምህር ቃል ሄህወት ይስማልን🙏
@liyuworkchanelegesse7396
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🏾 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!
@semharsolomon2186
Жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemalen memher. Egzabher tsegu yabzaleh ema amlak tetebekeh. Letegber egzabher yardan 🙏🙏🙏
@HanaBirhanu-r3g
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤❤❤❤
@SaraSara-pe6ff
11 ай бұрын
በእውነት ቃለሕወት ያሰማልን መምህር 😍😍😍😍
@FikeduKebede
6 ай бұрын
❤❤❤❤ amen
@aberashfaysa-yt3dn
11 ай бұрын
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln ❤❤❤
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meazamamuye7400
Жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን ቃለሕይዎት ያሰማል እረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልን።
@garbittisillasehannaa3675
Жыл бұрын
Amen Amen Amen lememeherachen yehiyotin Kal yasamalen tsaggawun yabzalot beidme betena yetabekelen engam yesemanewun belebonachen yasaderben!!!!🙏🙏🙏
@AlemNaniye
6 ай бұрын
ቃል ሕይውትን ያሰማልን።❤❤
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት
Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@FatimaFatima-ks5wk
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@maizeiadah152
Жыл бұрын
Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen memihirachin kale hiwet yasemalen 💚💛❤️
@andebetgetnet-f3o
Жыл бұрын
amenamenamen.kalehiwotinyasemalin.
@muludebela101
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
11 ай бұрын
ጌታሆይ እን።ኔሀፃያተኛይቱን ማረኝይቅርበለኝ
@SemereWerede-k9p
Жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmealna
@zewdineshabera4041
Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin memihir eyob
@ZikreMenkir
11 ай бұрын
ተመስገን። ❤
@godskidsokube193
Жыл бұрын
Qale hiwet yasmalen memehir Eyob Egzabher edme ena tena ysteh ❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️🤲
47:25
🔴 በዚህ ስብከት ትጽናናላችሁ! " ወርቅ አንጣሪው" መጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 161 М.
35:58
|| ውጡ || ልብን ውስጥን የሚነካ ትምህርት መምህር ኢዮብ ይመኑ ኦርቶዶክስ ስብከት Memhir Eyob Yimenu Orthodox Sibket
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 105 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
1:12:51
🔴 መ'ገሰፅ የፈለገ ብቻ ይህንን ይስማ ወደ ጌታ ደስታ መግባት የሚወድ ሰው በየቀኑ ይህን ድንቅ ትምህርት ያድምጥ | ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 127 М.
36:04
🔴ዛሬስ ልጆቼ ይለን ይሆን?🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | የቤትህ ቅናት በልታኛለች - @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 376 М.
1:11:58
🔴መጋቤ ሃይማኖት እዮብ ይመኑ ድንቅ ስብከት
ቶማስ መሰንቆ Thomas mesenko
Рет қаралды 2,2 М.
1:01:26
♦️በር የተዘጋበት አሳዛኝ 📍ሙሽራ 📍በመምህር ኢዮብ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 174 М.
1:31:36
አትጨነቁ እውነተኞች ሁኑ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
ዘንስር tube thenser tube
Рет қаралды 118 М.
1:46:42
አዲስ ስብከት ነገረ ድኅነት በመምህር ያረጋል አበጋዝ || Negere Dihinet by Yaregal Abegaz
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 38 М.
1:33:55
‼️ሀብት እና እውቀት ቢኖርህ ይሄን ካላደረክ ዋጋ የለህም‼️የሕይወት ትምህርት በመ/ር ኢዮብ ይመኑ @menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 62 М.
1:45:05
ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ Alela podcast ep 2
Alela Media
Рет қаралды 63 М.
49:11
🔴 እዩብ ይመኑ || " የወርቅና የብረት ማህተም " ልብ የሚነካ ድንቅ ትምህርት || Eyob yimenu
ፈለገ-ምህረት ሚዲያ - Felege Mihret Midea
Рет қаралды 23 М.
53:46
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 160 М.
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.