KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑[NEW] ኃጢአት እንደማልሰራ እርግጠኛ ነኝ...ድንቅ የሕይወት ትምህርት || መምህር ኢዮብ ይመኑ || ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
39:11
🛑አዲስ ስብከት//ከልብ የሚደመጥ //ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት //በመምህር እዮብ ይመኑ//ፍቅር//የሚለውጥ ትምህርት@AklilMedia
56:41
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
How to treat Acne💉
00:31
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
♦️በር የተዘጋበት አሳዛኝ 📍ሙሽራ 📍በመምህር ኢዮብ
Рет қаралды 174,816
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 566 М.
Quanquayenesh Media
Күн бұрын
Пікірлер: 358
@betbota
Жыл бұрын
ብዙ እድል ሰጠኸኝ ነገር ግን አልተጠቀምኩበትም አሁን ግን ሳላባክን የምጠቀምበትን ዳግም እድል ስጠኝ አንድ ግዜ ዘንበል በልልኝ ጌታዬ እና አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ በምህረትህ ወደ ቤቴ መልሰኝ አሜን
@betelhembirhanu5773
Жыл бұрын
የኔ ታሪክ የኔ ህይወት አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ የደነደነ ልቤን በፍቅርህ አቅልጥልኝ
@kalkidantefera8091
2 ай бұрын
አቤት እንዴት ልብ የሚያፀና ቃል ነው ለዘላለም በልቤ ላይ ታትሞ ይኖር ዘንድ ተመኘው!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@astermulugeta
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም ቃሉ ሰምተን እንድን ዘንድ ይርዳን ፈጣሪ።
@hgffvggf9238
Жыл бұрын
ይች ሙሽራ እኔ ነኝ በእወት በዚህ ትምህርት እራሴን አገኘሁት አቤቱ ማረ ኝ ይቅርበለኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን❤
@azmerangus5592
Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የሸዋተወላጅ
Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዘጋውን ልቦናችንን ይክፈትልን😢
@AsmeraAlaminhe
Жыл бұрын
በእውነት ቃላ ሕዎት የሰማልን መምህሬ
@alemsebokaalemseboka9797
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት
@walelgwalelg9255
Жыл бұрын
መምህር ከጭንቀት ከሀሳብ ድል የምነሳበት ትምህርትን አስተማርከን ቃለ ሂወት ያሰማህ
@besemselasysemeselamawlnea471
Жыл бұрын
የዘመናችን ድንቅ መምህር እያለቀሰ እንባው ባይኑ እየሞላ የሚያስተምር ምርጥ መምህር በልቦናችን ያሳድርብን ፅጋውን ያብዛልን ይቃለ ህይወት ያሰማልን🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ሙሉየማሪያምልጂ
Жыл бұрын
መምህርየ በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እራሴን ታዘብኩት አምላኬ ሆይ ከአንተ የሚርቀኝን ምኪንያት ከኔ አርቅልኝ አምላኬ ሆይ እኔ ሀጢያተኛዋን በአለም ማእበል እምዋልለዉን ለዉጠኝ አምላኬ ሆይ ክርስቴን አድርገኝ የስም ብቻ አይሁን😢
@werkneshsahela3819
Жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን ይህ ጥፊ ለእኔ ነው በእውነቱ አምላከ ቅዱሳን ያንቃን
@lidetuzenebe5311
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አድሱ አሜት የሰላም ይሁንልን መምህራችን ፈጣር በፀጋ በሀይማኖት ያፅናልን
@eyerusfentaw9853
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ስለቃሉ የቃሉ ባለቤትየሆነው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።❤❤❤
@zion-tsiyonawit
Жыл бұрын
እቺ ሙሽሪት እኔ ነኝ አቤቱ ይቅር በለኝ ...🙏🏻🙏🏻መንቃቴ ሳይሆን ማንኮራፋቴ የበዛ ከንቱ ነኝና ማረኝ ጌታዬ...ማረኝ 🙏🏻🙏🏻ከመንፃቴ በላይ እድፌ የበዛ የረከስኩ ሀጢአተኛ ነኝና እጠበኝ ቆሽሻለሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻አንደበትህ ይባርክ መምህር!!
@ADAN-zi5tc
Жыл бұрын
😂
@missmona8718
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን🥺🤲😭
@elsabetnigussie6878
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏
@selamlehagere-ih3eq
Жыл бұрын
@elsabetnigussie6878 😊ዤ
@marcymila2161
Жыл бұрын
አቤቱ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ማረን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@karemaaa4945
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ማስተዋልን ይስጠን አቤቱ ጌታ ሆይ በቤትህ አፅናኝ😢❤
@hulum955beersuhone
Жыл бұрын
አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ አለማመኔን እርዳው ሁሌም እዳንቀላፋሁ ነው አንቃኝ የኔ ጌታ😢😢😭😭
@TamiratYifru
Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@habthusolomon4064
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ክርስቶስ
@መንበረሥላሴ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ ያለ አስተዋይ መምህራንን የሰጠን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያትን እኛም በሰማነው ሠላሣ ስልሣ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይረዳን ያዋርስልን
@sanytasafa6620
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ሞት ያብቃን😢😢😢
@aynyeyemariyamlgi1459
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን🙏♥️♥️አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏😥😥😥😥
@meskeremassena6193
Жыл бұрын
ጌታዬ ይሄ የኔ የሀጢያተኛዋ ልጅህ ታሪክ ነው ታውቀዋለህ ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ አምላኬ ታሪኬን ለውጠው
@ssaa-ec3un
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችልን ቀና ልቦና ለሁላቻን ይስጠን
@mahiZTsehay
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edendaniel8040
Жыл бұрын
በፍፁም ልቤ ሙሽራዬን እንድወደው ያድርገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@tuio2898
Жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. መምህራችን. ቃል ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቸሩ መድሃኒአለም🙏🙏❤💚💙💚❤😍
@luhhh8942
Жыл бұрын
ግዜው እስከሚደርስ ወዴተ መምጫዬ በንሰሃ እጠበኝ አቤቱ ጌታየ
@BanchergaGirum-xb2iq
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሰይሆን እንደምህረትህ ይቅር በለን
@አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን ቃለበረከቱን ያድልልን በእዉነት እድሜና ጤናን ከፀጋምጋር አብዛለዎት አባታችን እግዚያብሄር አምላክ በቀኙ ያቁምልን የሰማነዉን የተማርነዉን የድህነት ያድርግልን በሰማነዉ በተማርነዉ ትምህርት ሰላሳ ስልሳም መቶ ፍሬ እናፈራ ዘንድ የእሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን በእዉነት ከዚህ ከተኛንበት የሀፂያት ጉድጓድ የምንወጣበት ብሩህ አይምሮ ንፁህልቦና ያድለን ሀይሉን ያድለን አምላካችን ያለእሱ ምንም እናደርግዘንድ አንችልምና ፃድቃንን በገዳም ሰማእታትን በደም ያፀናቸዉ እግዚያብሄር አምላካችን እኛንም በፀናች በቀናች ሀይማኖታችን ያፅናን ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ ፍቅርና አንድነትን ያድልልን አሜን ፫ በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢
@mezmrtwasetakele8524
Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን
@HubithThh-fx4sz
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማያት ያዉርስልን ለእኛም ንፁህ ልብ ይስጠን አሜን
@asegedechanbesso1399
Жыл бұрын
አቤቱ ማረን የቅዱሳን አምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልኝ እድሜ ጤና ሰቶ ያኑርልኝ የሰማነው በልባችን ያኑርልን❤❤❤❤❤
@NnGga-gd5oj
11 ай бұрын
አቤቱ አባት ሆይ የደነደነዉን ልቤን ክፈት እራዳኝ እዉነት የኔ ይለያል እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ😭😭😭😭😭
@عزامالمالكي-ت4ي
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
Жыл бұрын
ምህር እኔም ተመኘሁ በዚህ ዘመን ክርስቶስ ቢወለድ ወዴየት ኛው ያደርጉት ይሆን ብዬ ልቦና ይስጠን ግን ከማን ኛው እሆን ይሆን አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃን
@MemoMemo-ys4yn
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የማይጠገብ ትምህርት
@muludegu2164
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢
@onelove9191
Жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን እዮብ ይመኑ በእውነት የአልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያጽናህ ተባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@ወለተሰንበት-ጰ1ደ
Жыл бұрын
Knjoķbķojñķo2
@ወለተሰንበት-ጰ1ደ
Жыл бұрын
900009soooooiio1iioii9999 09s is filed in and k9 and construction 9s and s x x o0j1i9niòòpòp010j0111 of Cambridge 10th to and 9 www ź ììi111111
@ወለተሰንበት-ጰ1ደ
Жыл бұрын
Bnnñ3fev333333b 3b3eb3
@ወለተሰንበት-ጰ1ደ
Жыл бұрын
J3b33333
@salwasalwa6826
Жыл бұрын
ሰላም የሚሰጥ ትምህርት ተመስገን ቃለ እይወት ያሰማልን🙏
@ወለተስላሴ-ሠ8ሸ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ምመህራችን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kdest____6070
Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህር😥 ይች ሙሽሪት እኔ ነኝ😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ቀይርልኝ
@yriga
Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነው በፅላት ልቦናችን ያሳድርብን ፡ ሰምተን ለበጎ ነገር መነሻ ፡ ለኃጢያታችን ለክፋታችን ማብቅያ ያርግልን ቸሩ መድኃኔአለም ።
@tsedalegemeda4124
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@bezabekalu2085
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ማረኝ እባክህ ወየው ለኔ ለኀጢያተኛዋ
@zenebechmengste-wk7ce
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏
@sintayheuejigu5724
Жыл бұрын
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!! እረጅም እድሜ ከጤናይስጥልን🙏🙏🙏
@seblebelete3984
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አማን ቃለ ህደወት ያሠማልን ምህራችን
@alamark1631
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سعدهعلم
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ወደቤትህ ምራኝ ካንቀላፋሁበት አንቃኝ😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Eldanamord
11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይበርክልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏
@WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋወትን ያብዛለወት መምህር
@luluatkhalij5
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigg3393
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏ይህ ሁሉ የኔ የኔ ነው ልቤ ነቅቶ የተኛሁ ሀጥያተኛዋ እኔ ነኝ በሀጥያቴ ጨካኝ ሁኘ አለው ከሀጥያቴ መውጣት ያቃተኝ እኔ ደካማዋ ልጅህን አትተወኝ አምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ጌታየ ሆይ እኔ ደካማዋ ልጅህን አትተወኝ ሀጥያት በቃሽ በለኝ ለደጅህ አብቃኝ ስንቱን ቻልከኝ🙏🙏🙏
@wubanchiatugar-3001
Жыл бұрын
እኔ ነኝ እቺ ሙሽራ😭😭😭ይቅር በለኝ 😭 አንተንከማስከፋበት ከማሳዝንበት ነገሮች እቆርጥ ዘንድ እርዳኝ🙏💔
@SaraSara-nm9ks
Жыл бұрын
😢 የኔቢጤ የሚበልጠውን ነገረ እንድፈልግ እርዳኝ አምላኬ ሆይ እባክህ😢
@ajufix9320
Жыл бұрын
Amen
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ikkmii
Жыл бұрын
ኣነ ኣማሕርኛ ኣይሰምዕን ኢየ ግን ቀቅርብ ይሰምዕ ኢየ ስብኸት ናይ መምህር ሓዉና ስብኸትን ሙሉእ ብሙሉእ ሰሚዐዮ ኢየ ናይብሓቂ❤❤ ደስ ዘብል ስብኸት ቃል ሂወት የስመዓልና
@hcjth1747
Жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን እድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊
@naodteresa8399
Жыл бұрын
Poppuppppppppippyopypipuhphukpppupykkyhyooioou
@Ggg-ui6rl
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤
@moke12-nw1ht
Жыл бұрын
Memehere...Edeme Yeseteh yakoyelene...!
@Hegerneyta
11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔስ መቼ ይሆን የምከፍትልህ💔🖤
@MahiMahi-pf7lw
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤ አቤቱ የወደኩ ከንቱ ሀጢያተኛ ነኝና የምህረት አይንህን መልስልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢
@mintiwabbekele8410
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይጠብቅልን
@aynalemageze8592
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር አሜንንን
@BezuKonjo-fr4fk
Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪዬ እኔን ባሪያህን ይቅር በለኝ ይሄ ለእኔ ነው እውነት ነው በመተኛትና በመንቃት መሀል ላይ ነኝ። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@AvetashKahsay
Жыл бұрын
ሃጥያቴ የበዛ እኔ ነኝ ፈጣሪዬ በቸርነትህ ማረኝ።!!! ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ ኣሜን!
@mekdesyemaryamlij2804
Жыл бұрын
የኔአባት ቃለህይወትን ያሰማልን ድምፅህን በስስት እኮነዉ የምሰማዉ በእንባ😢😢😢😢
@getachewsisay5277
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@MengieUsr
6 ай бұрын
😢😢😢 አባታችን ሆይ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎ ዘመናችሁን ይባርክልን
@2127-k7d
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Setna1312
Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን አሜን።
@abrhamyirgu9769
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤናይስጥልን🙏🙏🙏
@የገብረኤል
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@elesabetgelaw1059
Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያመማልን ደስ የሚል ትምህርተ ወንድማችን እግዛብሔር ይስጥልን አሜን አገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን!!!
@እኔክርስቲያንነኝ-21
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ይቺ ሙሽራ እኔ ነኝ😢😢😢
@gedamneshferede9318
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነው የህይወት ምግብ ያርግልን አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜንን
@saraabebe5829
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን 😢😢😢
@EmuAssfa-lk6ji
Жыл бұрын
ንጹህ ልብን ስጠኝ አምላኬ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛው
@meseretakalu4737
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@سعادةاثيوبيا
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልን በእዉነት ደስ ይላል ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን 😢😢😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@habitam
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏መምህራችን ሺ ዓመት ያኑሮት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ThhvFujj
Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን😢😢 ቃል ሂዎት ያሠማልን😍😍
@BetmariamBelayneh-lw7op
Жыл бұрын
አሚን ቃለሂወት ያሠማልን
@birkoethopia1280
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን የአገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን❤❤❤
@genitgenitgenit753
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቶቻችን
@Janet-xx9hv
Жыл бұрын
✝️መምህሬ ቃለህይወት 💐💐💐 ያሰማልን🕯🕯🕯በእንባ ሰማወት አባቴ 😢😢😢 ትምህርተወን 🌹🌹🌹ስሰማ እረጋጋለሁ 🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸
@vicariocell9506
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏
@gelanotoll6510
Жыл бұрын
ቃልን እይወትን ያሳማልን🙏🙏🙏🙏
@zainabzainab286
Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምራችን መግስተ ሰማይትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ያኑርልን አሜን 🙏💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤗
@zenebechmengste-wk7ce
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ለመምህራችን እረዠጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን👏
@GhrhyGhggg-vw7op
Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን
@tesfamariammareyabey5723
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን!
@sgysyeys8004
Жыл бұрын
ቃለ ሂወትያሰማልን መህምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meseretasafe3095
Жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን በእውነት የኔ ህይወት ይሄው ነው። 💔😢
@fikersisay6953
Жыл бұрын
እች ሙሽራ ማለት እኔ ነኝ እባክህ ፍጣሪ አተ ጨርሰህ አቃኝ 😭😭😭😭መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@eskedargebrekirstos6169
Жыл бұрын
Thanks to God the Almighty. This is very good preaching. Let God be with you forever. Amen.
@ሠላማዊትየኪዳነምህረትባሪ
Жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሠማልን😢 አቤቱ ይቅር በለኝ
@alamark1631
Жыл бұрын
የሰማንዉን በሉቦና ይደርብን መምህራችን
39:11
🛑[NEW] ኃጢአት እንደማልሰራ እርግጠኛ ነኝ...ድንቅ የሕይወት ትምህርት || መምህር ኢዮብ ይመኑ || ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 137 М.
56:41
🛑አዲስ ስብከት//ከልብ የሚደመጥ //ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት //በመምህር እዮብ ይመኑ//ፍቅር//የሚለውጥ ትምህርት@AklilMedia
አክሊል ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
1:09:33
አንተ የእኔ ነህ አትፍራ - አዲስ ስብከት - በመምህር እዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu - @meba-tv - Eotc tv
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 41 М.
1:45:05
ለፍቺ የሚያጋልጡ ጉዳዮች በመምህር እዮብ ይመኑ Alela podcast ep 2
Alela Media
Рет қаралды 62 М.
1:03:16
🛑''መቸገራችሁን አውቃለሁ'' ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር ኢዮብ ይመኑ | m.r eyob yemenu |
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 60 М.
20:10
ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች
ኢዮር እልፍ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 М.
30:31
♦️ከምሰሶው ቀዳዳ የወጡት ንቦች በዓለም ግዙፉን ቤተ መቅደስ በጠላት እንዳይፈርስ ታደጉት♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
1:07:01
NEW | ማርያምን አትንኩብን | ድንቅ ስብከት | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu
NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Рет қаралды 605 М.
57:47
EOTC TV | ዐውደ ስብከት | ሳበን ከአንተ በኃላ እንሮጣለን!
EOTC TV
Рет қаралды 152 М.
1:15:39
ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia #ፀሎት #ጸሎት
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 300 М.
1:09:53
🛑ድል ነሽዎች 📍መ/ር ኢዮብይመኑ (ከጅንካ ቅዱስ ገብርኤል) 📍
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 213 М.
1:34:45
#በነቢያት_ጾም_ይሄን_አታድርጉ‼️ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ @menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 18 М.
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН