*NEW* | የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5 | part 5 | "ETHIOPIA"

  Рет қаралды 27,902

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox
የምዕመናን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 5
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
[[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
ጥያቄ - 1 00:11 ፡-ዕየሱስ ክርስቶስ በ እለተ አርብ የተሰቀለው ለምንድን ነው ?
ጥያቄ - 2 02:21 ፡- ግብረሰዶም እንዳይስፋፋ ለሚያደርጉ ለዐለም መንግስታት ፀልዩ
ጥያቄ - 3 04:26 ፡- እነሆ አዳም መልካምንንና ክፉውን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ምን ለማለት
ነው ?
፡- የዮሴፍ ፊቱ መልከ መልካም ውብ ነበር ሲል ለመልኩ ነው ወይስ ለስነምግባሩ ?
ጥያቄ - 4 07:13 ፡- ባልና ሚስት ግንኙነት አድርገው በማግስቱ ቤተክርስትያን መግባት ይችላሉ ወይ ?
ስጋ ወደሙንስ መቀበል ይችላሉ ወይ ?
ጥያቄ - 5 07:58 ፡-ድሮ አሳ ይበላ ነበረ አሁን ደሞ አይበላም ይህ የሆነው ለምነድን ነው ?
፡- ድያቆንም ሆነ ቄስ ካጠፋ ከተሳሳተ በህዋላ ተፀፅቻለው አጥፍቻለው እመለሳለው ቢል
ምን አለበት ?
ጥያቄ - 6 10:29 ፡- ባለትዳር ለየብቻ ስጋ ወደሙን መቀበል ይቻላል ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 61
@nsebhotube
@nsebhotube 4 жыл бұрын
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 4 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያልኩ በስተመጨረሻ ላይ እህታችን የጠየቀችውን ጥያቄ ትንሽ ለየት ባለ መልኩ ያለውን ጥያቄውን መልሱልኝ ባል ካቶሊክ ሆኖ ሚስት ኦርቶዶክስ ብትሆንም ሚስት ስጋወደሙን መቀበል ብትፈልግ የሚከለክል ህግ አለ ወይ ?ባል ባይፈልግ ሚስት መቀበል ብትፈልግስ? ባል ሀይማኖቱን መቀየር አይፈልግም ሚስትም እንዲሁ ታዲያ ይሄን በምን ይፈቱታል መልስ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ መምህር
@geemayle7969
@geemayle7969 4 жыл бұрын
የሰማሑት ልክ ነዉ? ስለዚህ ከመጀመሪያው በቤተክርስቲያን ያልተጋባን አንዳችን መቁረብ ብንፍልግ ጋብቻዉ አይቈረጥም ማለት ነዉ አንዳችን ብቻ እየተቀበልን?
@muhammadbrantley1709
@muhammadbrantley1709 3 жыл бұрын
dont know if anyone gives a shit but if you are bored like me atm you can watch all the latest movies on instaflixxer. Been watching with my brother recently xD
@jonasjefferson2464
@jonasjefferson2464 3 жыл бұрын
@Muhammad Brantley yup, I've been watching on instaflixxer for months myself :D
@gatlinaries2894
@gatlinaries2894 3 жыл бұрын
@Muhammad Brantley Yup, been watching on InstaFlixxer for months myself =)
@user-uy4ys3yi7x
@user-uy4ys3yi7x 2 жыл бұрын
በእውነት የኔ አባት ዶክተር ዘበነ ለማ ከቃላት በላይ ባካትን አቱን የሚመስል ተኩልን
@switswits328
@switswits328 4 жыл бұрын
መምህራችን እድማና ጤና ያድልልን
@beza5202
@beza5202 4 жыл бұрын
Amen amen
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያበዛላችሁ አሜን
@user-vn2hg3gx2e
@user-vn2hg3gx2e 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አመሻቹ ሰለሁሉም ነገረ የተመስገን ይሁን መምህራችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቃልህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ፀጋ ይስጥልን እግዚአብሔር
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ክብር ምስጋና እስኪ እንደኔ እምትወዱት
@user-hc6rp3dm8c
@user-hc6rp3dm8c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክልላችሁ 💒🙏
@belaysuyum5798
@belaysuyum5798 4 жыл бұрын
ለመምህራችን እግዚአብሔር ጤና ናእድሜ ይስትጥልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ያርዝምልን
@user-uo8vi2dp8f
@user-uo8vi2dp8f 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ በጣም የምኮራብህ እጀግ የማከብርህ የምወድህ የተዋሕዶ መሰርቷ በእርዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝታ ትጠብቅል ቅድስት ቅዱሳን እመብርሀን በእውነት ቃል ይህውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@kedestemeberatu4843
@kedestemeberatu4843 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ከጸጋ ይስጥልን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን !
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 4 жыл бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃል ሄወትን ያሠማል መምህራችን ⛪️
@mulum3069
@mulum3069 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@salemsalem1367
@salemsalem1367 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥዎት
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ይህን ጥርት ያለ ትምህርት የተስተካከለ መልስ ስሰማ ወደ መናፍቃንነት የሄዱት ወገኖቻችን ትዝ ይሉኛል። ይህን ጥያቄና መልስ እንዲሰሙና ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት እንዲመለሱ ምኞቴ ነው።
@olve-tf2ol
@olve-tf2ol 4 жыл бұрын
AmENAMENAMEN 🙏🙏🙏🙏
@samrisamri2939
@samrisamri2939 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አእማደ ሚስጥራት ትምህርትን በትጀምርልን ጥሩ ነው
@tsehayworku962
@tsehayworku962 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በርቱ ሰውን ከጥፋት አድኑ
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅሜ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን
@user-pk5wh9km7q
@user-pk5wh9km7q 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር
@user-bu4zd4by9y
@user-bu4zd4by9y 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@zofann2505
@zofann2505 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen
@tizitayefatarilijtizitayef4178
@tizitayefatarilijtizitayef4178 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen I love you so so so much
@user-fk5un5eu9m
@user-fk5un5eu9m 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@azmeramesfun3481
@azmeramesfun3481 4 жыл бұрын
Kale hiwey yasemalin betamax news yemnamesgneh beslotum eisbugna memhrachun
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 жыл бұрын
ተመስገን ስለሁሉም ተመስገን🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
አባ ዛሬ ጅምሮት ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ እሳት ግዜ የኔ ሀይማኖት ፃዲቅ ናት ያንተ ልክ አይደለም እያልን ለሰይጣን ግዜ ከመስጠት እስኪ ክርስቶስን እንከተል ወጣቱ ወንጌል ፉለጋ ወደ ሌላ እየሄደ ነው አረ ወንጌል ይሰበክ አባቶችም ዲያቆናትም ክርስቶስን ለጴንጤ ትተው ህዝብ ችግር ውስጥ ነው ክርስቶስ የተሰቀለው ሀጥያታችንን ለማንፃት ና አምልኮና ቅድስና ለፈጠረን ብቻ እንዲሆን ነበር አንዳንዱ ዘማሪ ክርስቶስን 99% ረሥተዋል ለፈጠረን ብንሰግድ ይቺ ድሀ አገር ከወደቀችበት ትነሳ ነበር ወደ እግዚአብሄር የሰገደ ልጁን የለመነ የዘላለም ሂወት ያገኛል አንሳት ግዜው የሀሰተኛወ ጊዜ ነው ወጣቱ ድንግልና እየሸጠ: ኮኪየን እያጨሰ;ህፃናት በአልኮል በዝሙት በሺሻ በሲጋራ ጫት በዘፈን እየሠለጠኑ ነው:: አንዳንዳችንም በሰንበቱ እየሠራን ነው አባቶች ስራ አልሰራቹሁም ግንኙነት ከ ክርስቶስ ጋ መሆኑ ቀርቶ ፈፁም ከቤተሰቡ ጋ ሆንዋል ወንጌል ካልተማርን ሀጥያት ያድጋል ክርስትያኑ አትኩሮቱ ተከፋፉሎዋል አባቶች ህዝብ ካልዳነ በሠማይ ትጠየቃላቹህ ጊዜ ለመፃፈ ቅዱስ ይሰጥ ህዝብ ይዳን የማስመሠል እምነት ያበቃል ፀሎት የመፀለይ ትምህርት ይሰጥ በሠማይ ያለወ አባ እንባው የሚቆመው በ እወነተኛ ሀይማኖት መምህሮች መንፈሥ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፀሎት ሲሰጥ ቃሉ ሲነበብ ነው "አለማወቅ ና ስንፉና ገሀነብ ያስወረውራሉ አውቀን አሳውቀን የዘላለም ህይወት እናግኝ
@mariyamhadhakooti6893
@mariyamhadhakooti6893 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ! መምህር
@tigisttg7080
@tigisttg7080 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏💛💚❤️✝️✝️✝️
@azmeramesfun3481
@azmeramesfun3481 4 жыл бұрын
Amen kale howey yasemalin
@saragezahg9181
@saragezahg9181 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasmalen memerachn
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 жыл бұрын
Amen memirachin kalhiwot yasemalin edmehin yarzimilin
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 4 жыл бұрын
Kalehiye woten yasemalen
@tamsgenamlake5857
@tamsgenamlake5857 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhwot ysamlegn memerchin egzabiher rajim edme ena tena abizto ystilgn❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልም
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
.አሁን ነው ያወቀው የአለም መንግስታቶች ምንም ነገር ምን ትጠብቃለህ በመጀመርያ እያዳችን የራሳችን የአይን ጉድፍ መሰውጣት ይኖርብነው።
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 жыл бұрын
ጽጌማርያም አሜን አሜን አሜን
@mariyamamalaje1272
@mariyamamalaje1272 4 жыл бұрын
፣edmena tena yesti memirachin kala hiyot yasamalin egzbhr yetebikih ye ewunet
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 4 жыл бұрын
I think those people who are enlightened and find the true religion are the blessed ones. It is true that people are running away from wrong teachings of the bible like this one because there nothing valuable comes out of this clip.
@user-zx8mw6zf3o
@user-zx8mw6zf3o 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር #እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@liveworldnews899
@liveworldnews899 4 жыл бұрын
Jesus is the only way, light and truth. A man couldn't baptist again will never go in to heaven. the bible says. ምክንያቱም ከኣዳም የወረስነው እኛ ሃጢኣተኞች ነኝ። በውሃ፣ በመንፈስ ቕዱስናን በእሳት ካልተጠመቅን እኛ ከሃጢኣት ጋር እንኖራለን ። ሃጢኣተኛ ደግሞ ወደ መንግስተ ሰማይ ኣይገባም።the bible says።
@beza5202
@beza5202 4 жыл бұрын
Amen amen
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@pezapet411
@pezapet411 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመምህራችን ፅጋውን ያብዛልን እድሜህን ያራዝምልን
@mikimiki6802
@mikimiki6802 3 жыл бұрын
Amen
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 26 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН