#NEWS

  Рет қаралды 1,636

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@DesalegenSimeon
@DesalegenSimeon 3 ай бұрын
በርቱ ትልቅ መግለጫ እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ::
@ZemenuuTafarraa
@ZemenuuTafarraa 3 ай бұрын
እኔም ሕዝብም እግዚአበሐርም ሰለ ኩርፍቱ ዘም አንንም❤❤❤
@destaergano3121
@destaergano3121 3 ай бұрын
ፍትህ ኩርፍቱ ለምትገኘው የኢትዮጵያ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን እንፈልጋለን።
@tezeratsadimo8778
@tezeratsadimo8778 3 ай бұрын
ፍትህ ለቃለ ህይወት በተክርስቲያን! ወልድ ያለው ሕይወት አለው ።
@girmawkjim8265
@girmawkjim8265 3 ай бұрын
መግለጫው ድንቅ ነው፡፡ የኢትዮጲያ ወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች የጌታችንና የሀዋርያትን ትምህርት ተከትለን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው የሚለውንና በቀልና ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው በሚሉ ትምህርቶች የተቃኘን በመሆኑ ይህም እውነትና ትክክል በመሆኑ በተገፋን በተሳደድን ጊዜ የምንከተለው አካሄድ የአመፅ የበቀል የአድማ የጉልበት የገጀራ የድንጋይ እንዳልሆነ ሁሉም ያውቃል፡፡ ስለዚህም ነው ምንም አያመጡም የሚሉን፡፡ ስለ እኛ የሚዋጋው ግን የሚያመጣውን ያመጣል ደግሞም ፍርዱ ልብን የሳርፋል፡፡ ይህን የደብረዘይት ቦታ በተመለከተ ጫካ የነበረውን አስፈሪና ሰው እንኳ ዝር የማይልበትን በክፉ መንፈስ ይዞታነት የሚተማ የነበረውን ቦታ በጌታ ስምና በወንጌል ድፍረት ሰብራ የገባች የኩሪፍቱ ሀይቅን ቃለ ህይወት ላለፉት 50 አመታት ስታለማ ዛሬ የመስፋፊያ ቦታ የሚሰጠው የኩሪፍቱ ረዞርትና ባለቤቱ ነበሩ እንዴ? ሪዞርትን ለማስፋፋት ከሆነ ሰባቱ የከተማዋ ሀይቆች ገና መች ተነኩና ነው የንቀት አይናቸውን ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ላይ የጣሉት? በዚህ ማእከል ስንትና ስንት ልጆች በዚያ ማሳደጊያ ስፍራ አድገው ለቁም ነገር እንደበቁ ፣ ሌላው ቀርቶ ከግቢው የእርሻ ልማቱ ውጤት የዛሬው የደብረዘይት ከንቲባ እኮ ወላጆቹ በርካሽ ዋጋ ገዝተው በልተው ካደጉ ቤተሰቦችና ልጆች መካከል አንዱ ይሆናል፡፡ በኩሪፍቱ ቃለህይወት ግቢ በሚካሄዱ እጅግ በርካታ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ ለመሆን ከድፍን ኢትዮጲያ ለሚመጡ ሰዎች ከተማዋን በማስተዋወቅ ረገድ የትኛው ተቋም ነው ስሙ የሚጠራው? የከተማው ህዝብ ይመስክር፡፡ የአሁኑ የከተማው ካቢኔ ይህን የከተማውን ታሪክ የሚያውቅ አይመስለኝም ወይም በሌላ እይታ ታውሯል ማለት ይሆናል፡፡ ማእከሉን መሸለም ነበር የሚገባው፡፡ የሀይማኖት ጥላቻ ሌላ ልማት ሌላ፡፡ የከተማ ልማት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ የተማሩ ሰዎች ላሉባት ለወንጌላውያን መንገር ጉንጭ ማልፋት ነው፡፡ ነገር ግን ከተማዋ በእርግጥ እንድትለማ ከተፈለገ አፉን ከፍቶ የተቀመጠ የከተማዋ 75 ከመቶ መሬትን ጥቅም ላይ መዋል አይሻልም? አስፈላጊ ከሆነ እኮ የከተማውን ማስተር ፕላን ድንቅ አድርገው ሊሰሩ የሚችሉ ባለሙያዎችን ቤክ ልታቀርብ ትችላለች፡፡ ከተማው የማንም ሳይሆን የሁላችን የኢትዮጲያውያን መሆኑን የዘነጉ ሰዎች ካሉ ወደ ቀልባቸው ይመለሱ፡፡ ደብረ ዘይትን ደብረዘይት ያደረጋት አየር ሀይሉና ከሁሉም ብሄር የተውጣጣ ህዝብ መኖሪያ መሆኗ ከብዙ የኦሮሚያ ከተሞች ልዩ ድንቅና ውብ ያደርጋታል፡፡ ስንት ስመ ጥር የሆኑ ምሁራንን የቢሾፍቱ ከተማ እንዳፈራች ከእነዚህም መካከል የወንጌል አማኞች እንዳሉና ለከተማዋ እድገት ዋጋ እንደከፈሉላት ክቡር ከንቲባ ቆም ብሉ ማሰብ ይገባዋል ደግሞም የከተማዋን አባቶችና አዛውንቶች ይጠይቅ እስኪ፡፡ ታሪክን ማደስ ሲገባቸው በወቅቱ ነፋስ እየተገፉ ለማጥፋት የሞከሩ ሁሉ በማይቆመውና ቀጣይነት ባለው የታሪክ ገፅ ላይ በአሉታዊ ገፅታ መጠቀሳቸው ከታሪክ የምንማረው ነው፡፡ ለደብረዘይት ቢሾፍቱ ልማት ሁላችንም እንተጋለን፡፡ የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ፡፡ የኢትዮጲያ ታሪክ እንደሚነግረን ሁልጊዜም ቢሆን በእሳት ውስጥ አልፎ ወንጌል ያሸንፋል፡፡
@አይደለም
@አይደለም 3 ай бұрын
ካልፈረሰ አይ ባዛም ❤❤❤❤❤❤
@AstawesAsnake-cx9op
@AstawesAsnake-cx9op 3 ай бұрын
ፍትህ ለቃለህይወት
@EndiriasDulato
@EndiriasDulato 3 ай бұрын
እግ/ር ይፈርዳል! መንግስት ባለበት ሀገር እንድህ አይነት ሕገወጥ ሥራ ሰሰራ በጣም አሳፋር ነው! ፍትህ ለቃለህይወት ቤቴክርስቲያን!
@wasshailemical7982
@wasshailemical7982 3 ай бұрын
Don,t stop. Defending our God given right, I as a christian am with you. Jesus is always the winner.
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 3 ай бұрын
ፍትህ ለቃለህይወት የመንግስት ሆይ ውድ የት ነህ? ህግና መንግስት በአለበት እንዲ አይነት የወንበዴ ስራ አይሰራም።
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,7 МЛН