#ከቺቺኒያ_መልካም_ነገር_ይወጣል

  Рет қаралды 102,987

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@kidistgoytabe7971
@kidistgoytabe7971 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌን ሳየው ኢየሱስን አለማየት አልችልም:: ጌታ ኢየሱስ በህይወትህ እንዲታይ ለረዳህ መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን! አሁንም ፀጋ ይብዛልህ:: ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ የተወደድሽ 🥰❤️
@kathylor6213
@kathylor6213 Жыл бұрын
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 9 ай бұрын
አሁንም እየሱስን ቀጥታ ተመልከቺው!! ይሄ የአለማዊ አድናቆት መንፈስ ይመታ። የቃሉ ባለቤት ክርስቶስ ስሙ ከፍ ይበል። አገልጋዩ ይባረክ ይሄ ነው መንፈሳዊ ሰው የሚለው
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
ቲጂዬ እስኪ ዶክተር ማሙሻን ሌላ ደሞ ዶክተር አብርሀም ሌላ ወንድማችን ፍፁምን አቅርቢልን ከቻልሽ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ። ❤❤❤❤❤❤❤
@derejefasica2857
@derejefasica2857 Жыл бұрын
Harif melketa nw
@ክያክያ-ዘ6ጰ
@ክያክያ-ዘ6ጰ Жыл бұрын
Awo batelay paster fistumim❤
@firafmok.
@firafmok. Жыл бұрын
Neby zenem yechemer🥰
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ትጅዬ አንቺ እራሱ በውስጥሽ ያለው እንቁ ጥበብ ግረም ነው ሚለኝ ጥያቄዎችሽ እኮ የሁላችንንም ልብ ምታውቅ ያህል ነው የሚሰማኝ በውስጥሽ ያለውን ፀጋ በጣም ነው ምናከብረው ዘመንሽ ይባረክ
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 Жыл бұрын
እነዛን ዱርዬዎች አይቼ ተስፋ ስቆርጥ ነብይ ጥሌን ሳይ ደሞ ልቤ ይሞላል እግዚአብሔር ለካ በትክክል ለምንፈልገው ሰው ይልክልናል ነብይ ጥሌ ጌታ አገልግሎትህን ለኛ መባረክ ያድርግልህ i relly love you ተባረክ
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Exactly ❤
@mekdesmelketsadik2839
@mekdesmelketsadik2839 Жыл бұрын
😊😊😊
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 9 ай бұрын
የበለጠ ደግሞ ክርስቶስን ተመልከቺ!! እሱ ብቻ ነው የዘልአለም ደማቅ። ነብይ ጥላሁንን ባርኩት እንጂ አለማዊ አድናቆት አትስጡ። ጌታ ይባርከው ብቻ በቂ ነው!!!
@selamawithabtmaryam7761
@selamawithabtmaryam7761 4 күн бұрын
Ytsqllenn gata BCA eyayn wdaft end mnem yzarawn ycdal lduryawcu entaly mk yatum gata ywdacwal mnem naw tsfa mqrat yalbtem aynocacenn caftan gata BCA eny tabarcu
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 9 ай бұрын
ይገርማል ይሄ አገልጋይ ጌታን ይተርካል አሁንም ከነቢያት ቤት የመጡ በኮመንት ጥልዬ እንትናዬዬ ዬዬ እያሉ የሰው መንፈስ ላይ ይንጠለጠላሉ። መንፈሳዊ ሰው የቃሉን ባለቤት ክርስቶስ ላይ ነው አይኑ አገልጋዮች ፀሎታችንና ባርኮታችን እንጂ የአለማዊ ፉጨትና ጭብጨባ ቁልምጫ አያስፈልጋቸውም። ኦርቶዶክስ እንኳን በዚህ ከአሁኑ ዘመን የወንጌል አማኝ ይሻላሉ ስብከት ሰምተው ሲጨርሱ ቃለህይወት ያሰማልን ነው የሚሉት። አሁንም ብዙዎቻቹ በሰጋቹ ነው የምትመላለሱት። የቃሉ ጌታ ስሙ ይባረክ የሰማነውንም የተናገረውንም ፀጋ ይብዛልን ማለትን ተለማመዱ!!
@pastortsegayegetachew9736
@pastortsegayegetachew9736 Жыл бұрын
ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ እና ትምህርት መመለስ አለባት የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ።
@gemebiya15
@gemebiya15 Жыл бұрын
ደግሞ ስለጌታ ሲናገር ሲያምርበት ❤
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 Жыл бұрын
የተወደድሽ ቲጂየ እጅግ የምወደውን የተወደደ ወንድም እንግዳሽ አርገሽ ስላቀረብሽልን ዘመንሽ ይባረክ ሁሌ በዩቲዩብ ብቻ ነው የምሰማው ግን ፊትለፊት ቁጭ ብየ ብሰማው ጌታ ቢፈቅድ ደስ ይለኛል ታውቂያለሽ መጽሃፍ ቅዱስን ማንበብ እንድወድ አርጎኛል ተባረክ ልክ የጳውሎስን ሰንሰለት ስማር በቃ ማንበብ እንዳለብኝ ጸለይኩ ይኸው በማንበብ ፍቅር ቀጥያለሁ የሚገርመመው ምንም አለማወቄን ያወኩት ሳነብ ነው በቃ እሁድ እሁድ ቸርች ስሄድ የምሰማው ብዙ ያወኩ አስመስሎኝ ነበር ለካ እኔ ምንም ባዶ ነኝ እናም ጥሌ እግዚአብሔር ለኛ ለኛ እኮ ነው አንተን ያስነሳህ በቃ ከእየሱስ ውጭ እንዳላይ እንዳልሰማ ከምድር ጋር የተሰፋውን ህይወቴን በመስቀሉ ላይ በተሰራልኝ ስራ ብቻ እንዳይ ይሄኛው የድንኳን ኑሮ ሊያስጨንቀኝ እንዳይገባ አርገህ ሰፋኸው ተባረክ ብርክርክ በልልኝ❤❤❤❤❤❤
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 Жыл бұрын
ውይይይ በጣም የምወደው አገልጋይ ባንተ ስብከን እየሱስን የበለጠ እድወደው እድናፍቀው አርጎኛል አንዳንዴ እየሱስ እራሱ ከሰማይ ወርዶ የሚያስተምረኝ ይመስለኛል ። እየሱስ ይመጣል እያል ስትሰብክ በርላይ ያለ እየመሰለኝ ልከፍት እነሳለሁ እና ስታስተምረን ብዙን በቃልክ ነው ተመስጨኤ ነው የምሰማክ እየሱስ ባካል መቶ እያስተማረን የሚመስለኝ ብቻ ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባርክ ቤተሰብክን ይባርክ ስጦታችችን ነክ ስላንተ እግዚያብኤርንእናመሰግናለን
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Жыл бұрын
@SollyDamisse
@SollyDamisse Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እንወድሀለን ለእኛ በረከታችን ነህ❤ጌታ እየሱስን በሕይውትክ አያየነው ❤አይዞክ ጌታ እየሱስ በነገር ሁሉ ይበሪክህ❤❤❤❤
@Misrak-qi3mh
@Misrak-qi3mh 2 ай бұрын
ስለኡነት አፌን ከፍቼ ስሰማህ ሁሉንም አለም ረሳሁት እየሱስ ይክበር❤
@MarthaMartha-vb3eu
@MarthaMartha-vb3eu Жыл бұрын
ትጅዬ ታባረክ ናብይ ጥሌ እኖዳህለን
@zelekegetahun
@zelekegetahun Жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣችሁ ነብይ ጥሌ የተወደድክ የክርስቶስ አግልጋይ ተባረክ ቲጁ ተባረኪብሩካን ነሽ
@lemlemmulgeta9089
@lemlemmulgeta9089 Жыл бұрын
ቲጂዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ.... አጠያየቅሽ ሁኔታሽ በጌታ ቃል ብስል ያልሽ መሆንሽን ያሳብቃል ለብዙ ሴት እህቶች ለእኔም በብዙ ምሳሌና መነቃቃት ሆነሻል ለምልሚ ትዉልድ ይስማሽ ወድሻለሁ
@HelenGebrehana
@HelenGebrehana Жыл бұрын
Thanks hasaben nw yegeltseshw tebarki
@firaolabayneh5856
@firaolabayneh5856 Жыл бұрын
❤❤❤
@turkatoturto4871
@turkatoturto4871 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሜ እና እህቴ ጋዜጠኛ ትዕግስት። ኢየሱስን በድንቅ የቃል ስብከቱ የምገልጥልን ነብይ ጥሌን ጋብዘሽ የህይወት ልምምዱን እንዲያካፍለን ስላደረግሽ ተባረኪ።
@munich2017
@munich2017 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰው ጥሌ ዘመንህ ብሩክ ይሁን አንተ እንዳተ ካሉ ጋር ተጨምሮ ለምድራችን ለእኛም በሩቅ ላለን የጌታ መልካም ስጦታ ነህ ጸጋ አሁንም ይጨመልርልህ ብሩክ ሁን
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 Жыл бұрын
ስለአንተ ጌታችንን እንባርካለን ፀጋ ይጨመርልህ ሰንብትልን።
@martha_Alemu
@martha_Alemu Жыл бұрын
ሁሌ በሰማው የማልሰለቸው ነብይ ጥሌ ❤❤እግዚአብሔር አሁንም ፀጋወን ያብዛልህ ቲጂዬ ተባረኪ❤❤
@genetanshebo3267
@genetanshebo3267 Күн бұрын
ጥሌ በጣም ነው የምውድ ኢየሱስን እያሰየ ስላለህ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው
@amen-ri9zq
@amen-ri9zq Жыл бұрын
ጥልዬ የጌታ ሰዉ በጣም ነዉ ምንወድህ በረከታችን ባንተ ስብከት ዉስጥ እየሱስን አለማየት አይቻልም እንዳንተ አይነት ሰዉ እንዲበዛልን ነዉ ጥማቴ, ገንዘብ ናአለም በሚሰበክበት ዘመን አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ተባረክልን😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ነብይዬ ስወድክ እኮ ጌታን እንድመስል በስብከትክ የሰራከኝ ተባረክልኝ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ በጣም የማከብርህ የምወድህ ስለ ጌታችን ኢየሱስ ስታስታምር ከመፃፍ ቅዱስ የማቀውን ፖውሎስ የማስታውሰው አንተ በረከታችን ነህ ለምልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Жыл бұрын
ጥልየ" እንደምትሰብከው መኖር "ይሁንልህ!!!!
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እንዲሁም እህታችን ቲጂ ጌታ ይባርካቹ።
@LillyT975
@LillyT975 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እንኳንም መጣህልን እንዳንተ አይነቶቹን እግዚያብሔር ያብዛልን በነገራችን ላይ አንዳንድ የሚጮሁ ድምፆች የሌቦቹ ቅጥረኞች ስለሆኑ ማንንም እንዳትሰማ ተከናወን በፀሎት ከጎንህ ነኝ በርታ።
@Wondebek
@Wondebek 8 ай бұрын
ጥሌዋ!🙏🤗🤗🤗❤❤❤🔥🔥🔥
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 Жыл бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ የዘመኑን ተግዳሮቶች ነቅሰሽ ስለምተቀርብው
@dmeleket2023
@dmeleket2023 Жыл бұрын
ብሩክ ሁን የጌታ ሰው ጸጋ ይብዛልህ
@ermiaskibrom2366
@ermiaskibrom2366 3 күн бұрын
4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን። ሐዋ 6-4
@aklilgezahagn9552
@aklilgezahagn9552 Жыл бұрын
መልካም ሀሳቦች የሰማውበት የሚደንቅ ወይይት ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ... ቲጂ ውይይቱን በተዋበ መንገድ ነበር እየመራሽ የነበረው ያነሳሻቸው ጢያቄዎች እና የቀራረብ ለዛሽ በግሌ አስደንቆኛል ..
@zoitube
@zoitube Жыл бұрын
No power on earth can try to divert my attention from this man's message when he is preaching about the crucified Jesus Christ!
@lifegoodwithJESUS
@lifegoodwithJESUS Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ። በዕውነት
@abebateka-c8r
@abebateka-c8r Жыл бұрын
ነቢይ ጥሌ እንደሰበክው ርዕስ ሳትቀይር ዘመንህ የለቅ ተባረክ ወንድም
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ Жыл бұрын
ኢየሱስ ልባችን ላይ ታትሞ እንዲቀር ያደረገ ከመንፈስቅዱስ በታች ጥልዬ i Lovd you so much
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ በጣም ነው የሚወደህ ኢየሱስን በውስጠ እንድሳል ያደረከው አንቴ ነህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ በጌታ ፍቅር ስተኛ ስነሳ ሌላ ነገር አላስብም ብቻዬ ቤት ውስጥ ስሆን ስለኢየሱስ እየጮኩኝ ነው የሚውለው በጌታ ፍቅር አብጃለው ቲጅዬ ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ነብይ ጥሌ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@gelanawakjira7632
@gelanawakjira7632 Жыл бұрын
ኦ ቃላት የለኝም የምንገልጽበት ። ዘመንህን ጌታ ይባርክህ
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Жыл бұрын
ኢየሱስ ምልካም ነው ኢየሱስጌታ ኢየሱስፍቅር ነው ክብር ለጌታ ይሁን ስወድህ ወድሜ ጌታ የባርክ ታባረክ ❤❤
@God-q7y
@God-q7y 2 ай бұрын
ትጂ ነብይ ጥሌ ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባሪካቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ጥያቄና መልስ 🎉🎉🎉🎉
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Жыл бұрын
ጥሌ እንዴ አንተ አይነት ሰዎች ይብዙልህ❤❤❤❤❤😢😢
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 Жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ እውነተኛ ክርስቶስ ተኮር አስተማሪ ያውም ወጣት አገልጋይ:: እግዚአብሔር ያብዛልህ ይጨምርልህ:: በትምህርትህ በጣም እባረካለህ!!
@nasirfaris5496
@nasirfaris5496 Жыл бұрын
ጥልዬ በዚህ ዘመን የሁላችን ናፍቆት ልሆን የሚገባውን ነው የምትናገረው እና ተባረክልኝ የእኔም መሠረት እንዲሁ ነውና ጌታን ብቻ እያየህ እያሳየህን ቀጥል በምንም ከጎንህ ነኝ ነን ❤❤
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጋርድህ ነብይ እሚለው ስም ያቅለሸልሸኝ ነበር አንተን ሳይ ግን እፀናናለሁ አይወሰድብህ ወንድማለም
@kassayegebreegziabher8518
@kassayegebreegziabher8518 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህት ትግስት ነብይ ጥላሁን ስለጋበዝሽው ከቺቺኒያ እንኳንም ተገኘህልን! እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ሊደምቅ የሚገባውን የፍቅር ጌታን አድምቆ ስለሚሰብከው, በሰማሁት ጊዜ መልእክቱን እምባረክበት የተባረከ ነብይ ነው! ጌታ በፅጋ አብዝቶ ይባርክህ❤️
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 Жыл бұрын
ቲጂ እንግዶችን እያናገርሽ በውስጥሽ የሞላውን የቃል መገለጥ ለሎችን በሚያንጽ መልኩ በጥበብ የሚትናገርው ነገር በጣም ይመቸኛል....ቀጥይበት...ጥሌ ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ....ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@selamawitt2012
@selamawitt2012 Жыл бұрын
ኧረ በኢትዬ/ያ ቤተ/ክማ እየሱስ ብቻ ይሰበክ ጌታ ያብዛልህ፣ይጨምርልህ ሁሉ ያለው ቃሉ ውስጥ ነው በቂ ነው ከበቂም በላይ ነው።ጌታ ይባርክህ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ
@redasirak5608
@redasirak5608 Жыл бұрын
ያምርብሻል መልካም አቀባበል ነው የምታደርጊው ተባረኪ
@tamegebre9455
@tamegebre9455 Жыл бұрын
ቲጁዬ ተባረኪልን እደዝህ ያሉትን የጌታ አገልጋዮች ጌታ ያብዛልን አሜን ።❤❤❤
@solenmika4491
@solenmika4491 Жыл бұрын
ቲጂዬ ስርዓት ላለው የአጠያየቅ ስልትሽ እና እንግዶችሽ እንዲያወሩ በማድረግ ለምታሳዪው አድማጭነትሽ በጣም ልትመሰገኚ ይገባል። ተባረኪ እህታችን
@zenebedalacha9977
@zenebedalacha9977 Жыл бұрын
ጥሌ ትውልድን ወደ ክርስቶስ የሚመልሱ እና ትኩረታችንን በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራ እንድናረግ የሚረዱ ትምህርቶችን ስለምታስተምር በጣም አደንቅሀለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ! ነገር ግን አንድ ጢያቄ አለኝ እየዞርኩ ብቻ ከማገለግል ቁጭ ብዬ ትውልድ ሲያድግና ደቀመዝሙር ሲሆን እያየሁ የሚኖር ፍሬ እያየሁ ማገልገል ፈልጋለሁ ብለሀል ይሄ ትልቅ እይታ ነው። ለዛ ደሞ አንተን ያሳደገችህ እና ነብይ አድርጋ የሾመችህ እናት ቤተክርስቲያን ዙረት ቀንሼ ቁጭ ብዬ ላስተምር አንድ ቀን ስጡኝ ብለህ ከልክላህ ነው?? ሌላ ቸርች መክፈት የፈለከው? መትከል ሚለውን ቃል ለመጠቀም ስለከበደኝ ነው ይቅርታ! አማኞች የት መተን እንማር ብለው ስለጠየቁ ቤተክርስቲያን መክፈት/መክፈል እንጂ መትከል አይመስለኝም።በርግጥ በዛ መሀል ጌታን ሚቀበል እንደሚኖር ዘንግቼ አይደለም።ይቅርታ አድርግልኝ ብዙ ቤተክርስቲያን ተከልን ሚሉ ሁሉ የሌላ ቤተክርስቲያን አባላትን አፍልሰው እንጂ ወዳልዳኑ ነፍሳት ሄደው ወንጌል መስክረው ሲያመጡ የማየት እድል ብዙም ስላላጋጠመኝ ነውና። ሌላው መሠረታዊው ነገር ደሞ የጸጋ ስጦታ የተሰጠን በቤተክርስቲያን በኩል እና ውስጥ ነው ያም ደሞ ያቺ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ለማነጽ(ለመገንባት),ወደ ሌላ አጥቢያ መሄድ እራሱ አጥቢያህን እየገነባህ የአጥቢያህን መሪዎች አስፈቅደህ እንጂ ሌላ እንድንከፍትበት አይደለምና።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
በእዉነት የእግዚአብሄር ሰጦታ ቀኑን ሁሉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ አገልጋይ የዘመናችን ፖዉሉሰ እግዚአብሔር ተባረክ ብዙ ሰዉ ተሰፋ በቆጠረበት ዘመን አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ቱጂዬ ተባረኪ እንወድሻለን ነብይ ጥሌ ለምልምልን ኢየሱስን የምንሰማብህ የምናይብህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
@ZalekaLama
@ZalekaLama Жыл бұрын
ነብይ ጥሌን እና ዶ/ር ማሙሻ በጣም ነው የምወዳቸው ጌታ ይባርካችሁ ያድናል እየሱስ ክርስቶስ
@emuye9700
@emuye9700 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ የተባረክ የወንጌል ሰባኪ። ስላንተ ጌታ ይባረክ
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 Жыл бұрын
በጣም መልካም ነቢይ ነው ትጂ ያቀረብሸው ዛሬ ደግሞም ለብዙዎች ጥያቄ የሆነውን የቤተክርቲያንን መትከል ነገሮናል ብዙ ጠቃም ነገሮችንም ተምረናል ተባረኪ እናመሰግንሸሌን ጌታ ጸጋውን ያብዛላት ለነቢይ ጥሌ ቡሩክ ነው
@firewoingebrekristos913
@firewoingebrekristos913 Жыл бұрын
Egziabhier Amlak abzito abzito yibarkih sitisebik atintachin wust newu yemigebawu TGiye tebareki 🙌🙌🙌
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አብስቶ ጻጋ ይጨመር ተባረኪ ❤❤
@tigistberhanu8985
@tigistberhanu8985 Жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም እንደ ውሀ ነው እምረካብህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ቲጂም ጌታ ይባርክሽ
@wondimagegnkechine7082
@wondimagegnkechine7082 Жыл бұрын
ተባረኩ ነቢ ጥሌ ሲናገር ውስጤን ተሰማኝ ኳዬር ውስጥ አገለግላለው እና ፀሎት መፀለይ አለብን እና እሮብን ለፀሎት እናድርግ ከጥናት ጋር ብለን ሀሳብ ይዘን ስንነሳ ከአገልጋዮች እኛ ዘማሪነን ወንጌልን እና ፀሎትን የምትሉ ከሆነ ለምን ፀሎት ቡድን ወይም ወንጌል ስርጭት ገብታችሁ ስሩ እኛ ዘማሪነን በሚል ሁከት ፈጥረው አይቻለው እና ያነሳሽው ሀሳብ እና ጥያቄውን የጠየቅሽው አገልጋይ ነቢይ ጥሌ ልቤ እርፍ በሚል መልኩ የሚመልስ አገልጋይ ነው ተባረኩ ወንጌልን እና ፀሎትን የሚያስጥል ሞልቷል የነቢይ ጥሌ አገልግሎት ሕይወት ሕይወት ይሸታሉ ስወደው ጥሌ ተባረክ
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 Жыл бұрын
ተባረክልን ነብይ ጥሌ ስለ ክርስቶስን ፍቅር በደንብ ስለምታስተምረን ያንተ የሆነ ነገር በሙሉ ይባረክ
@EndaleAlemu-p4o
@EndaleAlemu-p4o 2 күн бұрын
ቲጂዬ የምታነሽያቸው ጥያቄዎች እጅግ ግሩም ናቸው ተባረኪ
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq Жыл бұрын
Wow ጥሌ ሁሉ በልቤ ላይ የነበረ ነው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል.....ተከወን,,ብዛ,,ጨለማው,,ዓለም,,ሁኔታው,,ይገዛልህ እጁን ይስጥህ.......በእንተ አስተምረሮት የህይወተ ዕይታ ተቀይሯል እኔ ብቻ ሳልሆን ብዞች የወንጌል ባለአደራዎች ዕይታ እና ለብዙ አህዛብ የክርስቶስ ኢየሱስን ሽታ መዓዛ እንዲየቁ አደረካቸው....ክብር ለፀጋው ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏ተባርኪያለሁ💎💎እወዳለሁ❤❤
@hirutgetahun879
@hirutgetahun879 5 күн бұрын
Yhen tafchi kalath aytegebm geta eyesus abzto ybarkh tebareku!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@fikirte8564
@fikirte8564 10 ай бұрын
Amazing
@teddytefera-8789
@teddytefera-8789 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋው ይጨመርልህ።
@hiwotgetachew9276
@hiwotgetachew9276 Жыл бұрын
የዚህን አገልጋይ ትምህርቶች በጣም ተባርኬባቸዋለሁ ጌታ ይባርክህ ያብዛልህ።ነገር ግን አንዱ ከአንዱ የማይለይበት ዘመን ትንሽ ፀጋ ጠብ ሲልባቸው ቤተክርስቲያን እንደሱቅ በየቦታው መክፈት ውይ አሁንስ በእናንተ አፈርን ቤተክርስቲያን ውጥንቅጧ የወጣው በጌታ ስም ሱቆች መከፈት ከጀመሩ ነው።
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 Жыл бұрын
ቸርች ውስጥ እየሱስ የሚል ትምህርት በዛ ከተባለ ሌላ ምን ቀረን ታዲያ 😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት ቲጂዬ ጥሌ ተባረኩ ❤
@derejeyonas4523
@derejeyonas4523 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!! ኢየሱስ ክርስቶስን የምታሳይበት መንገድ ለብዙዎች መዳን እና የዳኑት እንድፀኑ ማድረግ መቻልህን አልጠራጠርም። ቃለ መጥይቁ ራሱ ትልቅ መልዕክቶችን ይዟል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!! ቤተክርስቲያንን እየተከልኩ ነው ስትል አስደንግጦኛል። ምንድ ነው እናት ቤተክርስቲያን የአልግሎት በር ዘግታበት ይሆን እነደ ብየም አሰብኩ ግን አልመሰለኝም።በዚህ ወቅት ማንም እየተነሳ በተክርስቲያን እየተከልኩ ነው በምል አብዛኞቹ ወደ አላስፈላጊ እና ነውር የሞላባቸውን ልምምዶች ውስጥ ገብተው አይተናቸዋል እያየናቸውም ነው። ይህ የመከፋፈል አባዘ አሁንም እንደቀጠለ ነው የምያሳየው። አንተን የመሰለ ተወዳጅ የእግዚአብሔር አገልጋይ በዚህ መንገድ መሄድህ ጥሩ ይመስልሃል? ብትችል ከእናት ቤተክርስቲያን ጋር ብትመካከር መልካም ነው።
@denekeermias-i7n
@denekeermias-i7n Жыл бұрын
ለኢየሱስ ያለህ ነገር በጣም ይገርመኛል እኔ በጣም ተጠቅሜያለሁ
@betse1212
@betse1212 Жыл бұрын
ሁለት የተነኩ ሰዎች ሲያወሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል❤ ተባረኩ!
@DanielBayou-i3q
@DanielBayou-i3q 5 күн бұрын
When I move to Ethiopia, I want to meet him and attend his church every service. Many pastors today focus more on motivational speaking than preaching about Jesus. A while back, prosperity preaching was popular, but look at where the nation is now. People seek quick fixes, like TikTok videos and fast food, leading to a fast, unfortunately short life. It's truly sad. God forbid!
@tigi886
@tigi886 Жыл бұрын
ኢየሱስን እንድናዉቀዉ የሚያረገንን የምንባረክበትን አገልጋይን ስላቀረብሽልን ተባረኪ ጌታ አሁንም አብዝቶ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ:: እባክሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉን አቅርቢልን🙏
@redietashebir8637
@redietashebir8637 Жыл бұрын
ቲጂዬ መድረክሽ በጣም ያምራል ሶፋው መስቀሉ ሁሉም ቆንጆ ነው ነብይ ጥሌን ስናስብ ክርስቶስን ነው የምናየው እንወድሃለን
@misganakassa123
@misganakassa123 Жыл бұрын
ኦው በጣም Iconic የሆነ የጌታ ሰው ነው የጋበዥሽልን ቲጂዬ ተባረኪ
@sisuabate4756
@sisuabate4756 Жыл бұрын
Nebey tele ene endante mehon felgalw tenkche maglgel manenem endzeh yalkut aglgay yelem you are the first one ❤❤keep going you are so blessed
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን። መልካም የሆነው የእግዚአብሔር እጅ ከፊትህ ይቅደም!!!
@Joakin17
@Joakin17 Жыл бұрын
i am orthodox but I can't explain enough what you're benefiting for us !!! hulunim timhrtochihin hulu semchalew ahun ahun endante menager saljemir alkerim
@theabcdinhead
@theabcdinhead Жыл бұрын
yhun hule eyesus ytera mulu sewnet le rsu yhun
@rahelworku6710
@rahelworku6710 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ የጌታ ባሪያ የእኛ የዚህ ዘመን በረከታችን ነው። ❤❤❤❤❤❤ ቲጂ ተባረኪ🎉🎉🎉
@BekiLove-xe4hy
@BekiLove-xe4hy Жыл бұрын
አሁንም ኢየሱስን ብቻ ስበክልን ጥሌ የኔ ተወዳጅ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ሞገሱን ይጨመርልህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለአንተ ተባረኪ ትጄ እናመሰግናለን!🙏❤️❤️❤️
@UaeUae-t1y
@UaeUae-t1y 2 ай бұрын
Ahunm ahunm ahunm endeante merab metemat hulenew eyesuse yhunlgn❤❤❤❤tebarku
@abyckk9026
@abyckk9026 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥለሁን በመጀመሪያ ባንተ ውስጥ አልፎ ለሚያገለግለው ጌታ ከዘላዓለም እስከ ዘላዓለም ክብር ይሁን በተጨማሪ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ተገልግዬ አላውቅም ጌታ ይረዳኛል መጥቼ እገለገላለው
@mestat27
@mestat27 Жыл бұрын
ስለአንተ ጌታችንን እንባርካለን🥰🥰
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ገስፅ ዝለፍ እንደ እግዚአብሔርን ቃል በትህትና አንደበት ነው። አንዳንዱኮ በአለም ሳለ ጥሩ ተሳዳቢ እንደነበረ የሚያስታውቅበት ጨዋ ያልሆነ ተሳዳቢ አሽሙር ሰባኪዎች ናቸው። ያ የስጋ ልማድ ያልተራገፈለት ትህትናን ሲሰብክ ምእመኑላይ እየሳቀ እያላገጠ ትሁታን ታማኝ ሁሉ የሚል ለዛውም ሁኑ የሚለው ለሱና ለቤተክርስቲያኑ ነው። በዚህ ጌታ እንዲረዳን ፀልዮ ጌታ ይድረስልን😢😢🎉❤🎉❤
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችው ደስ ይላል ። አንዳንዴ እግዳም የሚያመጣው ስዃር ስለተጨመቀጂ መጀመሪዬያ ሸኮራ መሆኑን አንዘንጋ ። በተኩስ ወተት ውሰጥ ቂቢም ፣እርጎም አይብም ወ ዘ ተ . . . አደለበት ሁሉ በጌታ እየሱስ ሰም ወወሰጥም በዚህም አለም ለሚመጣውም እደሆነ መተኮር አለበት ብለን ልናየው ይገባል ። እግዳው ሸኳሩን ለምን ከየት የሚለውን ሀሳብ መልስ ካገኝንለት የሚጠቅም ከሆነ ከጥቅሙ አንፃር መጠቀሙ መልካም ነው ። ምነጩ መልካም ካልሆነ መተው ጥሩነው ።
@EBMT
@EBMT Жыл бұрын
Thank you Tg for having him on your show. He is our gift.
@amanuelnike7722
@amanuelnike7722 Жыл бұрын
ጥልዬ እየሱስን በደምብ እንዳቀው ያጀረገኝ አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 Жыл бұрын
ጌታ በዚህ ግዜ እንዲህ አይነት ሰው ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ለልጆቻችን ትልቅ ተስፋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቲጂ የጌታ ነገር ስለሚታይብሽ ፕሮግራሞችሽን መከታተል ከቤተሰቦቼ ጋር ደስ ይለናል።
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌበዚህ ዘምን ካስነሳቸው ክርስቶስን ከሚሰብኩ አገልጋዮች አንዱ በመሆንህ እድለኛ ነህ ተባረክልን
@yeshiwagiso7804
@yeshiwagiso7804 Жыл бұрын
ነብይ ጥሌ በጣም ነው የምወደህ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ዘመን ይስጥህ እኔ የተመኘሁት አንቴ በምታገለግልበ ቸርች ቁጭ ብዬ መስማት እድል ብኖረኝ ብዬ ሁሌ አስባለሁ ትጅዬ አንችንም ጌታ ይባርክሽ ተባረኩ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
በክርስቶስ የተስራልንን በደንብ እንዲገባኝውስጤ እንዲታተም ያደረገ አስተማሪ ለኔ ነብይ ማለት ጥላውን ነው!!!!
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
በዚእ ዘመነ መጨረሻ ላይ አብዛኛው በሚቀላቅልበት ጊዜ እንደነብይ ጥሌ ያሉ ጥቂት ቅሬታዎች ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ!!!!የለእየሱስ ሌላ አጀንዳ የሌለው ነብይ ጥሌ ካንተ በብዙ የተጠቀምኩ ነኝ ዘመንኸ ይለምልም!!!!እንወድአለን❤❤❤ስለየሱስ ብቻና ብቻ የሚያወራ የተወደደ መልካም ስብኸና ያለው ትለቅ የቤተክርስቲያን ስጦታ ቀሪው ዘመነኸ ይባረክ❤❤❤❤
@mihretengidawork4026
@mihretengidawork4026 Жыл бұрын
Tigi, you're gifted of Journalism, and I'm glad that you're serving God and His people through this gift. Praise God for this all!
@menafamily1188
@menafamily1188 Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር በሁሉም ነገር የባረከው ወንድማችን ያሰብከውን የምታገለግለው አምላክ ይረዳካል ተባረክ ቲጂዬ አንቺም ጌታአብዝቶ ይባርክሽ♥♥♥
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ነብይ ጥሌ አንተን ስላስነሳልን ዘመንህን የባርክ ለበረከት ያድርግህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን❤ ትጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ከፍ በይ ❤
@MelesechAnulo
@MelesechAnulo Жыл бұрын
ቲጂዬ የእውነት የምንታነጽበትን ሰዎች አድነሽ ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን!!! ከታለሽ ደግሞ ቄስ በፈቃዱ ቦረናን ብታቀርቢልን???!🙏
@TnbitBekalu
@TnbitBekalu Жыл бұрын
ቲጂዬ እባክሽን የእግዚአብሔር ሰው ቶማስ ምትኩን ምልልስ ልቀቅ8ልን።
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ብሰማ ብሰማ የማልሰለቸው ነብይ ተባረክልን
@Zainah-lb9np
@Zainah-lb9np 5 ай бұрын
አሜን አሜን🛐🛐ተባረክ😘😘🌺🌺🌺🌺🌺♥♥♥💜💜💜💜
@MarthaAssefa-h3r
@MarthaAssefa-h3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነብይ ጥሌ ጌታ ይርዳኽ
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ቲጂዬ ተባረኪ ጥያቄሽ ጥሩ ነው ተባረኩ እንወዳቹዋለን ቅዱሳን ኮሜተሮ ኮሜታቹ እሚባረክ ይሁን እወዳቹዋለሁ
@sisuabate4756
@sisuabate4756 Жыл бұрын
Tegeye anche yetbarksh nesh wedshslrw chewa astway yegbash kersteyan nesh ❤❤
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН