#ሌላ_መልዕክት_የለህም_ይሉኛል

  Рет қаралды 22,407

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@SelamYeshiwas
@SelamYeshiwas 4 күн бұрын
ትጅዪ የምትጠይቂው ሰው የዘመናችን ጳውሎስ ነዉ ጌታ ይባርክልን።
@abenezereshetu1691
@abenezereshetu1691 2 күн бұрын
❤ ewnet new
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 4 күн бұрын
ዛሬም ኢየሱስ ነገም ኢየሱስ ለዘለአለም ኢየሱስ❤❤❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 3 күн бұрын
ነብይ የሚለውን መጀመሪያ ባየሁ ጊዜ ብዙም ልሰማው አልተነሳሳሁም ነበር ግን እስኪ ልሰማው ብዬ ስሰማው ግን ከዚያች ቀን ጀምሮ እሱን አለመስማት አልቻልኩም ቲጂዬ እንዳልሽው እየሱስን በትክክል የሚገልጠው የሚወደው ሆኖ ስላገኘሁት እጅግ በፍቅር ነው የማዳምጠው ተባረክልኝ በብዙ 🙏🙏🙏
@kiflewondimu1973
@kiflewondimu1973 4 күн бұрын
የእዉነቴን ይነግርሃለሁ ነብይ ጥሌ እኔ ስለ አንተና ስለ ነብይ ዘኔ ሳልፀልይ አልተኛም። አይዞህ መበርታት አለብህ ጌታ ደግሞ ሁሌም ከአንተ ጋር አለ።
@AmanAba112
@AmanAba112 4 күн бұрын
ወንድሜ ስለ አንተም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ስለ ሌሎች መማለድ ትልቅ መባረክ ነውና በርታ
@KidistAbera-sp2rv
@KidistAbera-sp2rv 3 күн бұрын
Blessing
@hanamarew
@hanamarew 4 күн бұрын
ነቢይ የሚለውን ስም አታሰማኝ ብየ ጆሮየን ይዤ ስሄድ ለካስ እንዳንተ አይነትም ነቢይ አለ። ኢየሱስን እየሰበከን ኢየሱስን ለማየት ናፍቀናል። አንተ ብሩክ ነህ። ❤🎉 ቲጂየ በርቺልኝ ያባቴ ልጅ። ጌታችን ይመጣልናል።🎉❤
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 күн бұрын
ጌታ ይባረክ ብዙ ነብያቶች የተቀብ አሉን ነብይ እዩ እዲሁም ዮናታን ዘኔ ሌሎችም አሉ ልክ እዳተ ጌታ የቀባቸው አገሬ ታድላለች ስለናተ ጌታ ይባረክ
@Hanan9628
@Hanan9628 3 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ቲጂዬ ተባረኪ
@birhan3282
@birhan3282 4 күн бұрын
እዉነት ብለሃል ቃሉም እንዲህ ይላል “እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን።” - ሐዋርያት 6፥4
@ermiaskibrom2366
@ermiaskibrom2366 Күн бұрын
4 እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማገልገል እንተጋለን። ሐዋ 6-4
@ሰማያዊSamayawi_Hasab
@ሰማያዊSamayawi_Hasab 4 күн бұрын
መፃሕፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ ፣ የሰባኪው ስራም ከቅዱስ ቃሉ ለአድማጭ ኢየሱስን ማሳየት ነው። ጥሌ፣ ዘመንህ ኢየሱስን በመስበክ ይለቅ❤❤
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 4 күн бұрын
እየሱሰ እየሱሰ አሁንም እየሱሰ ሀሌም እየሱሰ
@MebiratuGetu
@MebiratuGetu 2 күн бұрын
ነቢይ ጥለዬ በእውነት የእግዚአብሔር ሰዉ ነው ጌታ ይባረክ እንወድሃለን 🎉
@rahelshiferaw-ju9nj
@rahelshiferaw-ju9nj 4 күн бұрын
ጥሌ ተባረክ ጌታ ይርዳህ
@fikirtedemlew1150
@fikirtedemlew1150 3 күн бұрын
እንኩዋን እግዚአብሔር እረዳህ እና ታግለህ አሸነፍክ
@miretabayenehe8600
@miretabayenehe8600 4 күн бұрын
ሁሌም ስጠረ የምጠፍጠኝ ስም ኢየሱሲ ህይዎት የገኛንበት ስም ክብር ለስሙ ይሁን
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 2 күн бұрын
❤በወሳኝ ግዜ ወሳኝ ሰውነው ይዜሽ የመጣሸው ቲጂ ተባረኪ❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 4 күн бұрын
ቤቲዬ በጣም የምወደውን ሰው ነው ያመጣሽው ተባረኩልኝ እህቴና ወንድሜ 🙏🙏ነብይ ጥሌን በጣም እወደዋለሁ ተባረክ 🙏
@Gatenashkedebe
@Gatenashkedebe 4 күн бұрын
እንዴት እንደማከብሬ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 💞💞💞
@TsehayGehana
@TsehayGehana 4 күн бұрын
ተባረኩ,ሁለታችሁም,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 3 күн бұрын
እንቺ የተባረክሽ እህታችን እግዚአብሔር የባርክሽ በጣም የተወደደ የእግዚአብሔር ሰዉ ጋብዘሽ ብዙ ተማርኩኝ ተባረኩኝ ደስ ብሎኛል ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤❤
@eliasshibru7241
@eliasshibru7241 2 күн бұрын
ክርስቶስና ክርስቶስ ብቻ
@MaryeeMaryee
@MaryeeMaryee Күн бұрын
Yemayselech eres😊 endezi aynet twld geta abzto ysten mekeru bzu new serategnoch tkitoch nachew serategnoch endichemerlachu abztachu selyu geta yabzan. amen
@rosemare8314
@rosemare8314 2 күн бұрын
Geta yebarkh ❤ehtachen tebarki❤
@rabincall2859
@rabincall2859 3 күн бұрын
ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታ ነው
@MekdesTesfaye-u8787
@MekdesTesfaye-u8787 4 күн бұрын
በዘመናችን ሁሉ ኢየሱስ ይሰበክ
@birhan3282
@birhan3282 4 күн бұрын
አንድ ሀብታም ሰው ጌታን ፈልጎ አንድ ቤተክርስቲያን ሄደ አሉ በሃላ ሰባኪው ሲሰብክ ሰማና አይ ይሄንንማ ደርሸበታሁ ብሎ ሄደ አሉ። አለም የሌላት የማትሠጠውም ኢየሱስ ነው አንተም ሰው ለተባለው ሁሉ የሚያስፈልገው እርሱ ብቻ እና ብቻ ነው በርታ እንዳያደልጥህ ጽና
@burtesiyum1659
@burtesiyum1659 3 күн бұрын
100% right
@DanielFkru
@DanielFkru 2 күн бұрын
ከዛስ?
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 4 күн бұрын
ኦ ድንቅ ሰው
@almazshifaw6702
@almazshifaw6702 3 күн бұрын
ሁልግዜ እንደምለው ኢየሱስን ስጠማ ነፍሴ ኢየሱስ ኢየሱስ ስትል ጥሜን ቁርጥ የሚያደርግልኝ ያልደፈረሰ ኩልል ብሎ የጠራ የህይወት ውሀ ኢየሱስን ያጠጣኝ ደግሜ ደግሜ የምሰማው የተባረከ አገልጋይ ነብይ የሚለውን ስም መጥኖ የተገኘ ብዙዎች እንደሚሉት የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ሁሌ እንደምለው እንኳን የዘመኔ አገልጋይ ሆንክ ገና ልጆቼ ይሰሙሀል ልጆቼ እንዲሰሙህና ኢየሱስ በልባቸው እንዲሳል እናፍቃለሁ ስብከት ጥም ቆራጭ ብቻ አይደለም እንደገና በብዙ ያስጠማል እሱ እኮ ኢየሱስን አይሰብከውም ይተርከዋል!ኢየሱስ እያልክ ትውልድ እየሰማህ ዘመንህ ይጠቅለል!
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 3 күн бұрын
የአግዚአብሔር ሰዉ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@DanielBayou-i3q
@DanielBayou-i3q 4 күн бұрын
Thank you, TE, for hosting Brother Tilhun! I've recently started watching his videos, and I am truly impressed by the way he shares the word of God. We need more passionate individuals like him who center their message on Jesus. This is exactly why we're here-to confidently spread this powerful message.
@rabincall2859
@rabincall2859 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 4 күн бұрын
My God bless you prophet tele and Tigiye love you both ❤❤❤❤❤
@michaleaberham8021
@michaleaberham8021 4 күн бұрын
www teg betam yetbark sew New yemttykwe tebarkuuuu
@GamadeDesale
@GamadeDesale 3 күн бұрын
Waw Tigi betam Geta Yesus yemiwedew hagalgay new wedimachin pastor Tilahun Geta Yesus zemenun , betesebu yibarek ❤❤❤
@Wosenyelesh-ub4tk
@Wosenyelesh-ub4tk 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃቹ❤❤
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 4 күн бұрын
Wdu prophet birkkkkkkk belln bizu atrfenbhal yibzalh eyesus gar astegtehgnal tigiye anchim tebarekiln !! Eyesus bicha ❤
@selamyona8444
@selamyona8444 3 күн бұрын
God, he’s got Shepherd as soon as I hear the word of God in his mouth I can hear God he talked to as God bless we have to pray for hem God he can give hem to pass what ever circumstance and can give as more like him who can feed us word of God
@bornagain2024
@bornagain2024 4 күн бұрын
Apostle tile God bless u, when I hear ur messages I always remember Apostle Paul. U r preaching what this generation exactly need. Be blessed . Tg God bless u, you always bring good people to ur media .
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ❤
@AderneyAkalu
@AderneyAkalu 3 күн бұрын
What amazing preacher
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 4 күн бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው እስካሁን በወንጌል የማይሸቃ ቅጡ አገልጋዮችን ነው ምታቀርብልን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ
@AderneyAkalu
@AderneyAkalu 3 күн бұрын
What amazing revelation !!!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 күн бұрын
GBU more and more ❤❤❤
@mululisanework2095
@mululisanework2095 4 күн бұрын
Tiji, It is Excellent channel and I have found a lot of comfort through your interviews of men and women of God
@selamabrha9371
@selamabrha9371 2 күн бұрын
God bless you 2❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SantaForChrist
@SantaForChrist 4 күн бұрын
ቲጂዬ የኔ እናት እናመስግናለን
@MarkiyaEshetu
@MarkiyaEshetu 4 күн бұрын
Betigaw liy tigawen yechmerlhe❤❤
@aziazi4273
@aziazi4273 Күн бұрын
Please bring back bible study🙏
@demekedessie
@demekedessie 3 күн бұрын
❤❤❤Tilye❤❤❤❤
@MamaUaq-fc1vs
@MamaUaq-fc1vs 4 күн бұрын
ትጂዬዬዬ አንደኛ ነሽ
@NewJourney-k5j
@NewJourney-k5j 19 сағат бұрын
Shortly,This all about free internet and social media impact. It's affect the whole world also impact on the churchs. So, social media is generational weapon. We should use wisely as a Christian🙏
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 4 күн бұрын
Wow 😊😊😊 geta zemenachun yibark
@yaredkabeto4527
@yaredkabeto4527 3 күн бұрын
🙏🙏🙏
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 4 күн бұрын
ታዲያ ሌላ ምን ይነገር ከየሱሰ ውጭ ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ሌላው ትምህርትህ ሰለ ጻውሎሰ ሰትሰብክ in person የማውቀው ይመሰለኛል ፀጋ ይጨመርልህ ሰለ አንተ ጌታን አመሰግናለው
@LidsyJohn
@LidsyJohn 3 күн бұрын
Well ጥልዬ🫂🫂🫂🫂🫂💺💺💺💺💺💺💪💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️
@LukaBmsl
@LukaBmsl 3 сағат бұрын
ቲጂዬ በቀጣይ ነብይ መስፍን ንጉሴን ጋብዥልን plsssss😢
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov 4 күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 17፤3 17፤3 እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። JESUS IS LORS JESUS IS LOVE GLOYE TO JESUS BLESS IN JESUS NAME Prophet
@BaslealBezabih
@BaslealBezabih 4 күн бұрын
Say lord not lors but your comment is good
@melesesheka2822
@melesesheka2822 4 күн бұрын
Tiguye betaam new minwodish sile tilem getan ijig arige ibarikewalehu, ketechalelish ketay dawit fassilin akirbilin🙏
@yalewadugna3278
@yalewadugna3278 4 күн бұрын
Tbaureku
@tihitinatemesgen5601
@tihitinatemesgen5601 3 күн бұрын
Waw
@EyaelYeneneh
@EyaelYeneneh 4 күн бұрын
❤❤ ❤❤❤
@babyeshetu1965
@babyeshetu1965 2 күн бұрын
ቸርች አስመሰልሽው ደና ጥያቄ ጥይቅ።አበት እውቀት አልባ ቸህትና
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 2 күн бұрын
ፓስተር አማረን ከአዲስ አበባ ወንድም ዳዊትን ከጂማ ብታቀርቢ ጥሩ ነው እላለሁ
@easternemera3955
@easternemera3955 3 күн бұрын
Tiliye biruki sew
@babysaron5629
@babysaron5629 4 күн бұрын
❤❤❤......
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 4 күн бұрын
ወንጌል ስለ ልጁ ነው ሮሜ 1:1_3 ሌላ ርዕስ አያስፈልግም ።
@theeditoraddis5780
@theeditoraddis5780 3 күн бұрын
Huli gize eyesus ke eyesusu wuch min tarik alen tile eyesus yibrik zemen betesebih hule be geta demi yishefenu
@AfeworkBekele-f8f
@AfeworkBekele-f8f 3 күн бұрын
Tg ነብይ ጥሌን ሰላቀረብሽው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@mululisanework2095
@mululisanework2095 4 күн бұрын
I would like to refer to Gedeon's case in the verse that you mentioned about Gedeon : Judges 6 አማ - መሣፍንት 14: እግዚአብሔርም ወደ እርሱ ዘወር ብሎ፦ በዚህ በጕልበትህ ሂድ፥ እስራኤልንም ከምድያም እጅ አድን፤ እነሆ፥ ልኬሃለሁ፡ አለው።Judges 6 KJV - መሣፍንት 14: And the LORD looked upon him, and said, Go in this thy might, and thou shalt save Israel from the hand of the Midianites: have not I sent thee? Minalbat this has caused the confusion
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 4 күн бұрын
እዉነት ነዉ ነብይ ጥላሁን በሱ ቸርች ሁለት ነገር ተደረገ ተብሎ ማመን አቃተኝ 1ኛ፣ የጌታ እራት አትወስጅም ካልተጠመቅሽ ተባለች 2ኛ በልሳን ካልተናገርን ክርስቲያን እንዳልሆንን ይሄን እንዴት ያየዋል ጠይቂልኝ የሰማሁት ከቤተሰቤ ስለሆነ የሚታመን ነዉ ያሰዉ እቤቱ ቁጭ ብሎል ። እኛ ጌታን ሰንቀበል በመንፈስ ቅዱስ ታትመናል አይደል እንዴ ❓❓❓መንፈሰ ቅዱስ ሙላትና በልሳን መናገር ለአገልግሎት እንደሆነ ነዉ ። እባክሽ ጠይቂልኝ ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@danieleyu6832
@danieleyu6832 4 күн бұрын
ካልተጠመቁ በሌሎችም ቸርቾች የጌታ ራት አይወሰድም፡ ምክንያቱም በመጀመሪያ (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 11) ---------- 27፤ ስለዚህ ሳይገባው ይህን እንጀራ የበላ ወይም የጌታን ጽዋ የጠጣ ሁሉ የጌታ ሥጋና ደም ዕዳ አለበት። 28፤ ሰው ግን ራሱን ይፈትን፥ እንዲሁም ከእንጀራው ይብላ ከጽዋውም ይጠጣ፤ 29፤ ሳይገባው የሚበላና የሚጠጣ የጌታን ሥጋ ስለማይለይ ለራሱ ፍርድ ይበላልና፥ ይጠጣልምና። ራት ምንነት መረዳት አለበት፡
@maranatha1308
@maranatha1308 4 күн бұрын
​@@danieleyu6832አዎ እኛ ቸርችም ያልተጠመቀ ሰው አይወስድም። ይመስለኛል የሁሉም ቸርች doctrine ይለያያል ለዛ ይሆናል።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 4 күн бұрын
ቲጂዬ አሁንም እግዚአብሔር ለጌድዮን በጉልበትህ ሂድ ያለው ፀልይ ማለቱ አይደለም።
@Elias-s8c
@Elias-s8c 4 күн бұрын
Eyesus
@Ela-p8o
@Ela-p8o 4 күн бұрын
Tg Egizabiher anchinm Engidashin nebiy tile tebarekulign mulu video ebakish yelekekilen
@richmanmessi628
@richmanmessi628 3 күн бұрын
እኔ ግን ቃለመጠየቅሽ ይመቸኛል ጌታ ይባርክህ ግን ግን እለባበስሽ ግን ለአይ ጥሩ አይደለም እስታሊሽ ሊሆን ይችላል ለቃለመጠይ ግን ምቾት አይሰጥም ቢታረም ባይ ነኝ ይቅርታ ግን
@yordanosghebre4961
@yordanosghebre4961 3 күн бұрын
ታድያ እንዴት ትልበስ?ብርድ ልብስ ትልበስ?🤔
@richmanmessi628
@richmanmessi628 3 күн бұрын
@yordanosghebre4961 አመለከተኝም
@richmanmessi628
@richmanmessi628 3 күн бұрын
@yordanosghebre4961 አመለከተኝም
@richmanmessi628
@richmanmessi628 3 күн бұрын
@yordanosghebre4961 አመለከተኝም
@LukaBmsl
@LukaBmsl 3 сағат бұрын
ከዚህ በላይ ምን ትሆን ሆ
@BETHELIHEMBiru-ir4tq
@BETHELIHEMBiru-ir4tq 2 күн бұрын
ነብይ ማለት ስለኢየሱስ የሚናገር ነዉ
@meselumuleta626
@meselumuleta626 3 күн бұрын
እውነት በጉልበትህ ሂድ የሚለው ነው እንድንፀልይ የሚያደርገን?
@bereketmengesha-x7m
@bereketmengesha-x7m 4 күн бұрын
Sinti gud alee😅
@MarkiyaEshetu
@MarkiyaEshetu 4 күн бұрын
Er beysuse sem lela sbket aynuerhe eyam end Addis erhbachen aderghewal lela sebekt ayenuehe!!!!!@
@NuBunatetu-hx4ny
@NuBunatetu-hx4ny 4 күн бұрын
pastor God bless you but Please አብዛኛው ሰባክ ስጀምር ልክ እንዳንተ ስብከቱ እየሱስ ነበር finally ግን በጣም ታወቅን ስሉ ዘይት ሽያጭና ፎቶቸውን church ውስጥ መስቀል ጀመሩ pastor ብትችል ከድሮ ቸርቾች ጋር ብታገለግል ጥሩ ነበር ----ብቻ ጌታ ይርዳህ::
@St.mic2786
@St.mic2786 Сағат бұрын
እናንተ መናፍቃን እስከመቼ በክርስቶስ ስም ትነግዳላችሁ ?? ክርስቶስ እንደ ሰው የሚታለል ይመስላችዋል እንዴ ?? ደቡቦችማ የኛ እየሱስ እዩ ጩፋ ነው ማለት ጀምረዋል !!
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/f6inY2WZeMtmjKMsi=Ila30XMmo2095BhJ
@birhan3282
@birhan3282 4 күн бұрын
አሁንም ሌላ መልእክት አይገኝብህም በጳውሎስም የተገኘበት ሐዋርያት 25 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ከሳሾቹም በቆሙ ጊዜ እኔ ያሰብሁትን ክፉ ነገር ክስ ምንም አላመጡበትም፤ ¹⁹ ነገር ግን ስለ ገዛ ሃይማኖታቸውና ጳውሎስ፦ ሕያው ነው ስለሚለው ስለ ሞተው ኢየሱስ ስለ ተባለው ከእርሱ ጋር ይከራከሩ ነበር።
@HanaWoldemariam
@HanaWoldemariam 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SaraNigusse
@SaraNigusse 4 күн бұрын
❤❤❤❤
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
1:31:46
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН