2

  Рет қаралды 9,131

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@yonasgebretsadik9576
@yonasgebretsadik9576 24 күн бұрын
ከ22 ዓመት የክርስትና ጉዞ እንደገናም በብዙ ድካም በጌታ ፀጋና ምህረት 20ዓመታት አገልግሎት በሁዋላ ያውም አድገዋል ከሚባሉት ሃገር እየኖርኩ የኔ ጥፋት እንዳለ ሆኖ አላባራ ብሎ አንዱ አለፈ ስል ሌላው እየተጨመረ በማልፍበት ችግርና በጣም እጅግ በጣም ግራ በተጋባሁ ግዜ ይህን ፕሮግራም መስማቴና ማየቴ አጋጣሚ ነው ብሎ ማሰብን መቀበል አቃተኝ ቲጄዬ ብሩክ ነሽ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
@beteltagesse6377
@beteltagesse6377 25 күн бұрын
Alex wrote a wonderful book. He raised a topic that most people avoid to discuss while we are always living with difficulties. It teaches us to face our challenges boldly. Glory to God for sending us this message. God bless Alex and Tigi❤
@belayedadebo7592
@belayedadebo7592 26 күн бұрын
ቲጂ !! ጌታ ይባርካችሁ አሌክስን ለዚህ ዘመን ክርስትና መድሀኒት አድርጐ ያስነሳው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ !!!ክርስትና ወደ ትክክለኛ መሠረቷ ተመለሰች ማለት ይኼ ነው በውነት ኢየሱስ ሁላችንንም ወደዚህ እዉነት ይመልሰን ተባረኩ !!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 25 күн бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ውይይት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
@wondyeworku2486
@wondyeworku2486 7 күн бұрын
ቲጂ ይሄን ቃለመጠይቅ ለማየት የአማርኛ መዝገበ ቃላት ያስፈልጋል "ስቁይ, ስዱድ, ..." በጣም ነው የሚጨንቀው
@אבבאיטוקאסה-ר8צ
@אבבאיטוקאסה-ר8צ Ай бұрын
ትግስት የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክሺ የእግዚአብሔርን ሰወች እዴት እደምታገኝቸው አላውቅም በውነት መዳኔት ነው የምታቀርቤልን ጊታ በብዙ ይባርክሺ ❤❤❤❤❤
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የክርስትናን ሕይወት ሚዛን የጠበቀ በጣም ድንቅ ውይይት ነበር የብዙዎቻችን ችግር የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ከሙሉ የመጽሐፍ ቅድስ ትምህርቶች ጋር አዛምዶና አገናኝቶ አለማጥናትና አለመረዳት በችኮላ አንድን የንባብ ክፍል ወይም አንድን ጥቅስ ብቻ ይዞ መሮጥ ስለምንወድ ብዙ እንስታለ እናስታለንም ስቃይ, መከራ, ለቅሶና እንባ ከእኛ ለዘለዓለም የሚወገደው ጌታ ሲመጣና የዚህ የአሁኑ ዓለም ሥርዓት ሲያልፍ እንደሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ ትምህርት ነው::
@degaletadele5092
@degaletadele5092 29 күн бұрын
amazing interview God bless you
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 23 күн бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ አስተማሪ ነው።
@tigistshahebo2910
@tigistshahebo2910 Ай бұрын
ታባራኩ ❤ አዉን እራጋጋሎው አጠጋቢ ማልስ አጥቼ ናባር ሁሉም ትሄጃለሽ ትሄዳለህ ማላቲት ነው ያሎዎ ላምን አለድኩም ሲባል እምናት የላሺም የላህም ይላሉ 😮 ይህ ቃላ ምልልስ ላኔ ጣቂሞንአል ምክናቱም ሁሉ ጊዜ ላምን እያልኩነው ሚኖሮ
@mardagete7291
@mardagete7291 29 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ማለት የፈለግሽዉን ተረድቼሻለሁ። ሌሎች ሳይቸገሩ አንብበዉ እንዲረዱሽ ከጻፍሽ በኋላ ፖስት ከማድረግሽ በፊት አንብቢዉ። ፖስትም ካደረግሽ በኋላ የፊደል ግድፈት ካለ ማረም ይቻላል ዉዴ ይቅርታ ስህተት ለማጉላት አይደለም
@michaelzere7832
@michaelzere7832 Ай бұрын
This is by far one of the best interviews, he touched the untouchable topic with a very deep knowledge of.
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew 29 күн бұрын
አሌክስ እጅግ ጥሩ ዘመኑን የሚመጥን መፅሐፍ ነው ጌታ ይባርክህ ቲጂዬ አንቺም ተባርኪልኝ አዕምሮሽ የተባረከ ሴት ነሽ ❤❤❤
@enkenyeleshchaka6036
@enkenyeleshchaka6036 Ай бұрын
መከራ አንድ አይነት አይደለም እኮ ከመከራችን ሁሉ የሚያወጣን የሚረዳን ከምንችለውም በላይ የማይፈትን ጌታየተባረከ ይሁን ጌታንልታምኑ ብቻ ሳይሆን መከራንም ልተቀበሉም ለዚህም ተጠርታችኾዃ ይላል ትልቁ መጻፋችን
@PeterGorge-tu7ov
@PeterGorge-tu7ov 28 күн бұрын
AMEN JESUS IS LORD BLESS IN JESUS NAME Pastor
@ismaelismael2139
@ismaelismael2139 29 күн бұрын
በዚህ አለም ስንኖር ለሚደርሱብን መከራዎችም ይሁን መልካም ነገሮች መመዘኛችን ከዘለአለም አንጻር ቢሆን ኖሮ መከራውም አያማርረንም መልካም የተባለውም አያስደንቀንም.......“የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።” - 2ኛ ቆሮ 4፥17-18
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 29 күн бұрын
Thank you 🙏🏽 amazing discussion God bless both of you 🙏🏽🙏🏽💕
@mahitk6473
@mahitk6473 28 күн бұрын
Ejeg betam Egziabher yebarkachu ye bezu sewen teyakewochenena teretarewochen new yehe interview yemelesew. Tebareku Geta abzto yebarkachu
@alemayehunegash6160
@alemayehunegash6160 Ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ። በረከትሽ እየበዛ ይቀጥል። ክብርና ምስጋና ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን።
@GanetJ
@GanetJ 29 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ismaelismael2139
@ismaelismael2139 29 күн бұрын
“የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሚሞት ሥጋችን ይገለጥ ዘንድ እኛ ሕያዋን የሆንን ከኢየሱስ የተነሣ ዘወትር ለሞት አልፈን እንሰጣለንና።” - 2ኛ ቆሮ 4፥11
@Marushbabaw
@Marushbabaw 22 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@semretfesshaye
@semretfesshaye Ай бұрын
May Lord Jesus Christe Bless You Both.❤❤❤❤❤❤
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 29 күн бұрын
Wow
@phronesis7354
@phronesis7354 Ай бұрын
“ነገር ግን ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕያው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል፥ ወደ ሰማያዊቱም ኢየሩሳሌም፥ በደስታም ወደ ተሰበሰቡት ወደ አእላፋት መላእክት፥” - ዕብራውያን 12፥22 We have already come to the heavenly Jerusalem,we are not trying ...
@MuluneshJinebo
@MuluneshJinebo Ай бұрын
የኔ ውድ ተባረክልኝ
@negussuashene2448
@negussuashene2448 25 күн бұрын
"መሬት ያ'ዝ" እንድናደረግ የሚረዳ ትምሕርት ነው። ተባረኩ
@EldanaKefelegn
@EldanaKefelegn 29 күн бұрын
standard life for me
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 Ай бұрын
La verita❤
@mogesmengistu6339
@mogesmengistu6339 29 күн бұрын
እሕታችን እንዲሕ አይነት እውቀትና ጥበብ ያለው ሰው ሥላቀረብሽልን እናመሰግናለን ከኢዮብ ጓደኞች ሥብከት አይነትገላገልሽን መፅሐፉን እንዴት እናግኝ
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 28 күн бұрын
መልኩ የቲቢ ጆሹዋን ይመስላል።
@Zion_BK
@Zion_BK Ай бұрын
🥰🥰🥰
@michaelzere7832
@michaelzere7832 Ай бұрын
How can we get the book
@SpiritualDivinePoetry
@SpiritualDivinePoetry 29 күн бұрын
ትልቅ ያልተመለሱልኝ ጥያቄዎቼ መልስ አግኝቼአለሁ ! ተባረክ ወንድሜ መፅሐፉን ከየት እናገኘዋለን?
@aster657
@aster657 Ай бұрын
መፅሐፍ የት ነው የማገኘው?
@ayelemegersa2273
@ayelemegersa2273 Ай бұрын
God sovereignty versus human freedom.
@Meandmine830
@Meandmine830 Ай бұрын
ምነዉ ቲጂ ?😅
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu Ай бұрын
አረ እባካችሁ መከራና ፀጋ እንዴት የፀጋ ስጦታ ይሆናሉ? ይህ ስህተት ነው።
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН