“የማይሆን በሽታ ነው የገባው...‼️” ትዕግስት ወይሶ ትጣራለች…‼️Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 50,952

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

#በፀሎት_አብራችሁ_ህብረት_ማድረግ_ለምትፈልጉ :-+251 91 130 9168 (እህት ትዕግስት ወይሶ)
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
"Hosannamezmur" "kiyatalkshow" "EthiopianMezmur"
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2021

Пікірлер: 198
@aklilumesfin4568
@aklilumesfin4568 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባራክችሁ በጣም ደስ የሚል በጣም በፍጥነት ልንታዘዝ የሚገባን እዉነት ነዉ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን።
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ቢሆንም አጅግ መልካም ሀሳብ እና መልክት ነው ፈጣሪ ረድቶን ቶሎ አዋጁ ቢጀመር መልካም ነው
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሁሉን አንድ ባደረገ ጌታ ፊት በንስሀ በአንድ መንፈስ መውደቅ አለብን።
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
አሜን !!አብሮ ይባርከን!!
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን አንድ ነው ለምድራችን ፈውስ የሰው ፍጥረትና እስትንፋስ ያለው ሁሉ በታላቁ እግዚአብሔር ፊት ልንወድቅ ግድ ነው እህቴ ተባረኪ
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 2 жыл бұрын
ቅን ልብ አለሽ!
@medhanittsegaye7028
@medhanittsegaye7028 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን በህይወት ለአንተ መታዘዝ ይብዛልን
@__.lecaleb
@__.lecaleb 2 жыл бұрын
እህታችን ትዕግሥት እ/ር ይባርክሽ:እግዚአብሔር አገራችንንና ሕባችንን ለመፈወስ,እንባለማበስ እንዲህ ያለ አገጣጫ ሲሰጠን እንደግልም እንደቤ/ያን የልብ መመለስና ለቃሉ መታዘዝ አለብን።ኢየሱስ ያድናል,ይታደግማል።
@senaitwehabe5588
@senaitwehabe5588 2 жыл бұрын
ቲጂየ ጌታ ይባርካችሁ የእህታችንን የቲጂ መልእክት የዛሬ 4 አመት አካባቢ በሀዋርያው ዳንኤል /የወንጌል ብርሀን/በኩል በመጽሔት አስተላልፈው ነበር እግዚአብሔር ብሔራዊ ጾምና ጸሎት ከቤቱ ይፈልጋል "ብለው ተቀብሎ የፈጸመው ግን የለም ምን አይነት አዚም እንደያዘን አላውቅም አሁንም ቋንቋችን ሳንደበላልቅ በአንድነት ጸሎት እፎይ እንድንል እመኛለሁ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
ቲጂዬዬዬ የተወደድሽ! የተባረክሽ! የጌታ ባርያ ዋጋሽ እጅግ ታላቅ ነው
@Tadele5651
@Tadele5651 2 жыл бұрын
ትዕግሥት ወይሶ ያንቺ መቀየር ይገርማል አለባበስሽ ሁለመናሽ ደስ የላል ተባረኪ
@ሻሎም-ረ5ነ
@ሻሎም-ረ5ነ 2 жыл бұрын
ዋው ትክክልኛ መልክትነው ተባረኩልን እሚሰማችሁ ካገኛችሁ ሰውሁሉ ልቡድንጋይሁኖአል ከእግዚአብሔር ድምጽ ይልቅ ሚዲያን ይሰማል 💔
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 2 жыл бұрын
Glory to God it must be I will do my part 🙏 by prayer and I believe it will be NATIONALE PRAYER DAY in Jesus name 🙏 stay blessed all of you 🙏 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 please also remember Eritrea as well 🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍
@MBrieWiseMan
@MBrieWiseMan 2 жыл бұрын
ስትጸልዩ ራሳቹ ችላቹ ጸልዩ ኤርትራ የናንተ ጾሎት አያስፈልጋትም ውሸታም ኡላ
@azebgchrist2751
@azebgchrist2751 2 жыл бұрын
በርግጥ የጌታ ድምፅ ነው ። ቤተክርስቲያን የሆነ ግሩፕ እንጂ ጌታን መፍራት ያለበት ህብረት እና በክርስቶስ ደም እንደተዋጀች አልመሰለችም። የጌታ መንፈስ ወደ ፈቃዱ ይመልሰን። ጌታ በብዙ ይባርክሽ! በእውነት ቤተክርስቲያንን ከምድራዊነት ወደ ክብሩ ሙላት ጌታ ይመልስ።
@edanedan3683
@edanedan3683 2 жыл бұрын
የጻድቃን ፀሎት በሰራዋአ እጅግ ሀይልን ታደርጋለች እንደሚል ፀሎት ሁሉን ይቀይራል ና ትጅዬ ተባረኪይ ፀጋው ይብዛልሸ ምድሪቷን በእግዚአብሔር ፊት በጾም ፀሎት ሰውን ለማነሳሳት ሰለመጣሸ ተባረኪ ይብዛልሸ ለአብየተኬርሰቲያኑም መነሳሳት ይሁን
@AyeAye-xh8xz
@AyeAye-xh8xz 2 жыл бұрын
When she read the letter could't hold my tears. Isn't true we just call His name but NOT represent His kingdom at all!!! That's sad, including me.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በያለንብት ሥፍራ ባለን እምነት ነገር ግን በአንድ ልብ ሆነን በፊትህ እደንወድቅ እያዳዳችን እርዳን ጌታ ሆይ የልባችንን አይን አብራልን ንጽህ ጾምና ጸሎት በፊትህ እናቀርባልህ ዘንድ ለያዳዳች አንት አቅምና ጉልት ሁንን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቻቸውን ወደ እግዚአብሔር ያንሱ please read 2 ዜና... 20: 1- 30
@kaleshi631
@kaleshi631 Жыл бұрын
ይህ መልዕክት በፓር ገነት ሶሪ ተላልፍል ጌታ ልቦና ይስጠን እኛ አንሰማም ስንል እግዚአብሔር ከኃላ ያልተጠበቁትን አምጥቶ ይናገራል ማስተዋልን ይስጠን እህቴ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 2 жыл бұрын
ቲጂዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክ ። ጌታ የሠጠሽ ሃሳብ ለኔም ከአመት በፊት ሰቶኛል። አብሬሽ መሆን ልረዳሽ እፈልጋለሁ።
@yodithabtemichael5928
@yodithabtemichael5928 2 жыл бұрын
በእውነት እውነተኛ መልዕክት ነው ጌታ ይባርካችሁ ይህን ሚዲያ ላይ በመቅረቡ
@haimanotweldegebreal7802
@haimanotweldegebreal7802 2 жыл бұрын
ትዕግስት ወይሶ እንቺ በአፋቸው ጌታን እየጠሩ በልባቸው እመፅን ከሚዘሩና የአንድን ዘር ጉዳት ብቻ ከሚሰማቸው ሰዎች ውጭ ሆነሽ ስላገኘሁሽ በአንቺ ያደረ ጌታ ይክበር ይመስገን
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ታመናል መዳኛችን እራሳችንን በእ/ር ፊት እራሳችንን ኗንሰሀ ማዋረድ እና ምህረትን መጠየቅ ውሰጥ ነው ፈውሳችን ያለው ።እ/ር ይርዳን።ለሚሞተው ህዝብ ለሚጠፍው ነብሰ ተጠያቂዎች ነን እና ንሰሀ ገብተን የምድራችንን ፈውሰ ማምጣት አለብን ይምረናል !!!!
@tessydaniel9739
@tessydaniel9739 2 жыл бұрын
እ/ር ለዚህ እድል እና በፊቱ እንድንቀርብ እድል ሰለስጠን አምለክ እና እባት እ/ር ይመስገን ይህን እራይ ይዘሽልን ለመጣሽው ይህን ፕሮግራም ላቀረብሸልን የክበረ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ተባረኩ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
እህታችን ጌታ ይባርክሽ ታዘሽ ስለምታደርሽው መልእክት እንዲህ አይነት እህቶቻችንን ያብዛልን በአሁን ጊዜ መልእክት እኮ ጌታ የሚፈልገውን እና የሚናገረውን አንሰማም የምንፈልገውን ብቻ ነው የምንነግረው ስለዚህ ከጌታ ጋር communicate ማድረግ አቃተን አብላጫው አገልጋይ መሪዎች የሚፈልጉትን ነው የሚናገሩት እኔ በልቤ ይሄ መልእክት ይሰማኛል ለዚህ ሁሉ ጥፋት ቀዳሚ ተጠያቄዎች እህቴ እንዳለችው መሪዎች በተለይ የአገር ምሪዎች ከዛም የቤ/ክ መሪዎች አልገሰጾም እንደውም እነሱ ምን ያድርጉ እያሉ ተባባሪዎች እንደሆኑ ነው ይህ መልእክት ለሁላችን ነው አገልጋዬች አቁሙ ያልተቀበላችሁትን አትስጡ ጭድ በሌለው ጭቃ ቤት አትምረጉ መልእክቱ እህታችን ትእግስት ያመጣችው ነው ተስማምተን በንስሀ እንውደቅ ለምታመጡት ምልክትም ምስጋናም የለሁበትም ብሏል በርግጥም ቢኖርበት ነገር እየባሰ ባልመጣ።ተባረኪ እህታችን ትእግስት እህታችን ገነት ሶሪም እንዲህ አይነት መልእክት አምጥታ ታውቃለች ስለዚህ ጌታ ፊቱን እስኪ መልስ መቀጠል አለበት ጌታ ይባርካችሁ ትዕግስት እጅጉም ጌታ ይባርክሽ እድሉን ስላዘጋጀሽላቸው።
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !! ወንድማችን አንተ ገና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ታያለህ በረከቷንም ትካፈላለህ !! ጌታ ይባርክህ !!
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ወንድማችን ከዚህ በፊት ስለ ኮሮና ጌታ ተናገረኝ ብለህ ስለተሳሳትከው በህዝብ ፊት ይቅርታ ጠይቅ:: ከዛ በኃላ ልናምንህ እንችላለን:: አለዚያ ግን በስሜት እየተነሳሳችሁ እውነት ያልሆነ ነገር እንደፈለጋችሁ እየተናገራቹህ ህዝብን ካሳታችሁ በኃላ ምንም እንዳልተፈጠረ እየመጣችሁ ልምከራችሁ ልትሉ አትችሉም:: ትዕግስት ወይሶ ግን ጌታ ይባርክሽ:: እግዚአብሔር በእርግጥ በአንቺ እየተናገረን ነው:: በርቺ:: ዝም አትበይ:: ተናገሪ::
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
ምንድን ነው ያለው?
@AfeworkG
@AfeworkG 2 жыл бұрын
@@Mercy2Mee ኮሮና ባለፈው አመት በመጋቢት ይመስለኛል 2013 እንደሚጠፋ ጌታ አሳይቶኛል ብሎ ነበር::
@Mehretful
@Mehretful 2 жыл бұрын
በሰላሳ ቀን ይጠፋል ያለ ይመስለኛል
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር የልብ አንድነት ይፈልጋል ተባረኩ❤
@asterawlachew8577
@asterawlachew8577 2 жыл бұрын
እ/ር ይባርካችሁ ጌታ ይርዳን በጾምና በጸሎት በፌቱ እንድንሆን የገረመኝ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ኡኡ ብሎ መጮህን .....
@ruthbekele4334
@ruthbekele4334 2 жыл бұрын
እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክህ So ይህንን ብሔራዊ አዋጅ ለአማኞች ነው በዚህ አዋጅ ውስጥ የሌላ ቤተ እምነቶች በፍቃዳቸው እንደ እምነታቸው ሊቀላቀሉ ይችላሉ እንጂ ወንድማችን እንዳለው መንግስት ማዘዝ አይችልም እግዚአብሔር እንደ ነነዌ ህዝብ ካለችሁ ለነነዌ የተባለው በስሜ የተጠራው ህዝብ እራሱን አውርዶ በፊቴ ቢወድቅ ነው ያለው So ይህ ጉዳይ ያብያተ ክርስቲያን ህብረት አዋጁን ማወጅ ነው ያለበት ብዬ አስባለሁ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያድናል ይገድላል ነፃ የሚያወጣ የክብር ጌታ ና ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማረን ይቀር በለን ንፁህ ልብን ፍጠርልን አንድ አድርገን ቀድሰን ለውጠን እንዳንጠፋ ጌታ ሆይ ራራልን
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
ይገርማል ቲጂዬ መናገር ከጀመርሽ ጀምሮ መስማት አቅቶን ብዙ ትውልድ አተናል እግዚአብሔር ይርዳን😭😭😭😭😭
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ሁላቹም, እህታችን ትግስት ወሊሶ ባለፈ ይህንን መልእክት በ EBS ተናግራ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ድፍረቷ፡ እንደዚ ጥልቅ ብላ ባትናገርም የነነዌ ጾም ጸሎት መታውጅ አለበት ብላ ነበር፡ ተባረኪ ቲጂዬ
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 жыл бұрын
wow this what we need.! thank you so much 🙏🙏🙏
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 жыл бұрын
2ኛ ነገሥት 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ የእስራኤልም ንጉሥ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ነገረው ስፍራ ሰደደ፤ አንድ ጊዜም ሳይሆን፥ ሁለት ጊዜም ሳይሆን በዚያ ራሱን አዳነ። ¹¹ የሶርያም ንጉሥ ልብ ስለዚህ እጅግ ታወከ፤ ባሪያዎቹንም ጠርቶ፦ ከእኛ ዘንድ ከእስራኤል ንጉሥ ጋር የተወዳጀ እንዳለ አትነግሩኝምን? አላቸው። ¹² ከባሪያዎቹም አንዱ፦ ጌታዬ ሆይ፥ እንዲህ እኮ አይደለም፤ ነገር ግን በእልፍኝህ ውስጥ ሆነህ የምትናገረውን በእስራኤል ዘንድ ያለ ነቢይ ኤልሳዕ ለእስራኤል ንጉሥ ይነግረዋል አለ። በጓዳ ሆነው እንደ ኤልሳእ ከእግዚአብሔር ሚስጥርን ተቀብለው ትውልድ የሚታደጉ ጉበኞች ይስጠን አሜን እንዳሉም አምናለው
@hanagebremedin3423
@hanagebremedin3423 2 жыл бұрын
ተባረኩ በልበ እርምስ 23 1-=- ሙሎን እዝቀል 34 ምራፍና እንደዝሁ በዙዝ ያለፍትን አመታት እረፍት በምሳጣት ይናገረንነበረ ለምሰሙንና ልቀበሉን ይችላሉ ብይ ያልኩቾ ሁሉ ተናገረሎ ማንም አልተቀበለን ህመሙ በዛብን አሁን ያነን እባካቹ እጠልይ ሰው መመልስን አላይም የምያዮ የምታነው ጌታ አንድነትና ንሳ ይፈልጋል በሕራው ንሳ በሒራው ንሳ ።
@mulyebudlu4856
@mulyebudlu4856 2 жыл бұрын
አሜን።ተባረኩ ይጨምርልሽ።
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 2 жыл бұрын
ትእግስትዬ ውይ ውበት ከሰማይ ላንቺነው የተሰጠው። ፊትሽ በእግዚአብሔር ሞገስ ያማረ ነው። ውድድድድ
@nanacute4499
@nanacute4499 2 жыл бұрын
ቤሔራዊ አዋጁ በኢየሱስም ይፍጠን።
@almazalemu9203
@almazalemu9203 2 жыл бұрын
ሀሳሙ መልእክቱ እጅግ ጥሩና አስፈላጊም ነው ነገር ግን ዶክተር አብይ ይህን ማድረግ የሚችል አይመስለኝም ምክንይቱም የህዝብ መሪ እንጂ የህይማኖት መሪ አይደለም አገራችን ደግሞ የተለያየ ዶክተሪን እምነት ተከታይ ነን ስለዚህ እንደኔ ሃሳብ የሀይማኖት መሪዎችን ማለት የሁሉንም እምነት መሪዎች ተነጋግረው ተስማምተው ሁሉም ሀይማኑቱ በሚያዘው መሰረት ተስማምተው ቢያደርጉት መልካም ይመስለኛል:: ዶክተር አብይ እንደዚህ ቢያደርግ ብዙ ተቃዋሚውች እንድሚነሱበት አምናለሁ ስለዚህ ይህ የህይማኖት መሪዎች ሊያደርጉት ይገብል ::
@ኤልሮኢየሚያየኝንአየው
@ኤልሮኢየሚያየኝንአየው 2 жыл бұрын
ማረን
@አሜንማራናታእየሱስቶሎናሀ
@አሜንማራናታእየሱስቶሎናሀ 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ይራራልን
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
ኧረ ወገን እንጸልይ እባካችሁ አሁን እንኳን እንንቃ እግዚያብሄር እድል ሰቶናል። ሣይመሽ በፊት እንመለስ።
@nickworke3136
@nickworke3136 2 жыл бұрын
ማን ለማን ይፀልያል ? ሁሉ ተበላሽቶል ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር ጎሎታል በፊቱ የሚቀርብስ ማነው ? ለዚህ ፀሎትና የእግዚአብሔርም መልእክት ይፈፀም ዘንድ እሱ ራሱ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ይርዳን
@getahunhalefom525
@getahunhalefom525 2 жыл бұрын
የሁሉ መሰረት ውይም የአዲስ ኪዳን እውነት በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው ! በሱ ያመነ ይድናል ! በሱ ያመነ የልጅነት ስልጣን አለው ! ፀሎት የሚሰማው በክርስቶስ ነው ! ሌሎችን ፀልዩ ብለን ልናስገድድ አንችልም ! የእግዚአብሔርም ሀሳብ አይደለም ! መጀመሪያ በጌታ ማመን ይቀድማል ! " ሁሉም በእምነቱ ይፀልይ" ብሎ ነገር የለም ! በሌላ ስም የሚፀለይ ፀሎት ወደ እግዚአብሔር ዙፋን አይደርስም አፀያፊ ነው ! የብሉይ ኪዳን እና የአዲስ ኪዳንን እውነት እንዲገባን ያስፈልጋል ! ሀሳቡ እውነት ከጌታ ከሆነ በአብያተ ክርስቲያን በኩል ቢያልፍ መልካም ነው !
@jesusislord5480
@jesusislord5480 2 жыл бұрын
የነነዌ ሰዎች እግዚአብሄርን የሚያውቁ ህዝቦች አልነበሩም:: ነገር ግን ጌታ ያው ፍጡሮቹ ስለሆኑ ፀሎታቸውን ሰምቶ ቁጣውን መለሰ::
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ትክክል ወደማን ነው የሚጸልዬት? መልእክቱ መሆን ያለበት እግዚአብሔርን ለሚያምኑ ብቻ ነው አንድ ጊዜ የምሰራበት ቦታ በአንድነት ቆመን ዳይሪክተሩ እንጸልይ ሲል ደስ አለኝ ግን አንድም የጌታን ስም አልጠራም ምክኒያቱም በተለያየ እምነት ያሉ ስላሉ እኔ ግን እሱ ሲጨርስ we praying in Jesus name አልኩ ጮኬ የሚስማሙ ተከትለው አሜን አሉ ዳሪክተሩ ምን አለ መስለህ የተለያየ እምነት ውስጥ ያሉ ስለሆነ ነው አለኝ እኔም ለዚህ ነው ስንጸልይ በአምላኬ ስም ያልኩት አልኩ ትክክል ነህ ሰው ሳያምን በማን ስም እንዲጸልይ ነው የሚጋበዘው?
@nigesttarekegn7080
@nigesttarekegn7080 2 жыл бұрын
Getahun halefom ወንድሜ ሀሳብህ የሚያስኬድ ይመስላል ግን (ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች) የሚለው ቃል መፈፀሚያው አሁን ከሆነ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እግዚአብሔር የሚባል አንድ ሀይል ፈጣሪ እንዳለ ያምናል ስለዚሁ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሕዝብን ሁሉ ያካትታል የእህታችንም መልእክት ብሔራዊ ፆምፀሎት እንጂ አማኙን ክፍል ብቻ የሚመለከት አይደለም ሁላችንንም ያካትታል አይደለም አገር ውስጥ ያለውን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከአገር ውጪ ያለነውንም ይመለከታል ብዬ አምናለሁ።
@aklileatresso6304
@aklileatresso6304 2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ስለራራልን ምህረትን ስላደረገልን ስለሚያደርግልንም በፊቱ በንስሀ እንድንወድቅ ታዘናል እንታዘ ዛለን ዋው ጌታም ይረዳናል ጠፊቱም እንወድቃለን ታድለናል ምህረት ስለተደረገልን እኛ እኮ የኪዳን ልጆች ነን " የሳቅ ንጉስ ስላንተ በህይወት መኖር እግዚአብሄርን አመሰግናለው" ን
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 жыл бұрын
ሁለ ጥያቀ ሆኖብኝ የምጠይቅ ሰው አጥቼ የምኖር ይህንን ነው ቤተክርስትያን ለምንድነው አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ የምል ፀሎት የቶወችው በተክርስትያን እባካችሁ መልሱልኝ ቲጅዬ ተባረክልኝ።
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የተወደዳችሁ ወገኖች ጌታ ይባርካችሁ።ቲጂዬ ዛሬ ድምፁ አነስ ያለ ነው ከተቻለ ለሌላ ጊዜ ጨመር ብታደርጉልን።አከብርሻለሁ እወድሻለሁ ቲጂዬ ብርክ በይልኝ።
@genitora2492
@genitora2492 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@glorytube5977
@glorytube5977 2 жыл бұрын
I strongly agree with you guys I will join this. God bless you
@sabagirma5810
@sabagirma5810 2 жыл бұрын
Jesus is coming soon!!!ኣባቴን በደመና እስከማገኘው ናፍቄያለሁ No prosperity gospel of Jesus is coming soon!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mommy2087
@mommy2087 2 жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ጌታ ሪቫይቫሉን ለማምጣት፣ ቤቱን ሊያጠራ ነው፣ ከ15ዓመት በፊት ነው ጌታ የነገረኝ፣ በንስሐ እንድንመለስ ጥሪ እያደረገ ነው፣ በዚሁ ገጽ ላይ በጠቆምኩአችሁ አድራሻ መልእክቶቹን አግኙት፣ ብዙ፣ ብዙ መልእክቶችን ታገኛላችሁ፣ መልእክቶችን በእኔ አገላለጥ ያልተጻፉና የስማሁትን ድምጽ ብቻ በጥንቃቄ የጻፍኩት ለመሆኑ ጌታ ብቻ ምስክሬ ነውና አደራ አግኙት፣ በንስሐ እንመለስ እላለሁ፣ ተባረኩ።
@beteabo8507
@beteabo8507 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በቶሎ ብደረግ ጥሩ ነው
@rozaayele1415
@rozaayele1415 2 жыл бұрын
happy to see u የሳቅ ንጉስ ጌታ ይመስገ
@yeshihailewolde2772
@yeshihailewolde2772 2 жыл бұрын
O Lord help us to do so 🙏
@mahi-c8v
@mahi-c8v 2 жыл бұрын
ትግስትዬ እንዴት እግዚእብሄር እንደረዳሽ ይገርመኛል መወሰንሽ የቁርጥ ቀን ነሽ እኔ ከዚ አልም መውጣት ከበደኝ ፀልይልን
@yohannessissay4052
@yohannessissay4052 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለሚመለስ ልብ እግዚያብሔር ይመለሳል በፊቱ መዉደቅ ይሁንልን
@eskindersolomon105
@eskindersolomon105 2 жыл бұрын
Tigst egziabher gelsolscal betun disco Bett argewutal Som selot gize yasfelgal tebareku🙏🙏🙏
@blen-p2x
@blen-p2x 2 жыл бұрын
It’s a good & appropriate message. Nowadays the “ Protestant” people became an activist instead of praying for the country they prefer to be Dr Aby’s guard . No war can be justified this war is b/n brother s አገር ማለት ሰው ነው ተሪሪ ወይ ወንዝ እይደደለም so pls have symphaty & empathy for the people of Tigray who don’t have medicen, & food for the last 1 one year. May the peace of God on the country.
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ አገሬን አምላኬ ያስባት አሜን👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@kaleshi631
@kaleshi631 Жыл бұрын
እንፍጠን ግዜ አይሰጥ ምላሽ እንስጥ ለመጣው መልዕክት ምን እንጠብቃለን ምን ያልሆነ ነገር አለ ወገኖቼ በቃ እንመለስ ጌታ ይረዳናል ስንት ዘመን ለብዙ ነገር ሮጠናል ለእውነትና ለህይወታችን ለራሳችን ስንል እንመለስ ዛሬ ኮቪድ ወባና ባደገኛ ሁኔታ ኤች አይ ቪ እየተስፍፍ ነው ይህ ሁሉ የምን ውጤት ነው ? ጦርነት መገዳደል ጥላቻ ፍቅር ማጣት ቅድስና የሌለው ህይወት በጸጋው መነገድ ብዙ ብዙ ነገር አለ ብቻ ጌታ ይመልሰን እንመለስ ጌታ በደጅ ነው ቅድስት ግርማ ከሀዋሳ
@eskubite3416
@eskubite3416 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረድቶን ቶሎ ቢታወጅ ጥሩ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 2 жыл бұрын
Tebareku gn paster belachew prophet miracle ga balefew ayewot ....ahun gizew kifu new egzeabher yeminekefbet lay zeit be2000 birr endemishet aytewal tew belut dess yil neber pastor .....
@momloveyou4437
@momloveyou4437 2 жыл бұрын
ተባረኩ ❤️💖❤️🙏
@rahellemma3603
@rahellemma3603 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችው
@mullert2710
@mullert2710 2 жыл бұрын
Tebareku our Lord is faithful
@Hiber88
@Hiber88 2 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግሽ ቲጂየ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለ መልዕክቱ ስለ ሁሉም ይባርካችሁ፣ ይሄ በተለይ የክርስቶስ ቤ/ ክ አካል የሆኑት ክርስቲያኖች እያለቀስን፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ስላለን የግል ህይወታችን፣ ስለ አጠቃላይ እግዚአብሔርን ስላልታዘዘችና በበደል ስለቆሸሸች ቤ/ክ፣ ስለ ምድሪቱም ንስሀ እየገባን አብያተ ክርስቲያናት በፀሎት እንደምንገኝ የታወቀ ነው። እኔ ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ። ባለፈው አንዲት ልጅ ተነስታ የኢትዮጲያ ባንዲራ በአስቸኳይ እንዲቀየር ጌታ ለዶ/ር አቢይ ተናገሪ ብሎኛል ብላ ነበር፣ በዚህም ላይ ብዙ ክርስቲያን ይህንን ሲደግፍና መሆን አለበት ሲሉ አንብቤ ነበር። የተባለው አስራ አምስት ቀንም አልፎ፣ እኔም እንደተናገርኩት ቅድሚያና ትኩረት መስጠት ላለባቸው ጠ/ሚሩ ሥራቸውን ለእግዚአብሔር ህዝብ እያገለገሉ ነው። የባንዲራው ጉዳይ ምድራዊና በህዝብ ፍላጎት የሚሆን እንጂ የማንም ሀይማኖተኛ ፍላጎት ማሟያ አይደለም። አሁንም የምመክራችሁ፣ በተመሳሳይ መንገድ እግዚአብሔር ለደጉም ለክፉውም ፀሀይንና ዝናብን እኩል እየሰጠ ነው፣ መሪዎችም ደግሞ ዋናው በቅንነት ሁሉን እኩል ማገልገላቸው ተገቢ ነው። ነገር ግን እርሳቸው ግን የራሳቸውን ሃይማኖት ተከታዮችን ብቻ ሳይሆን የሚያገለግሉት ብዙ የተለያየ እምነት ያላቸውን ህዝብ ነው የሚያገለግሉት። እና የነነዌን ፆም የሚያውቁት ኦርቶዶክስና የፕሮቴስታንት አማኞች ብቻ ናቸውና፣ እባካችሁ መልዕክቱን ልቤ/ ክ ብቻ አስተላልፉና ቤ/ ክ ፆም ፀሎትን ማድረግ ስለምትፈልግ የመሰብሰብ ፍቃድ እንዲሰጣት ጠይቁ፣ ጊዜውም ገና ሰላም የሰፈነበት ስላልሆነ ጥበቃ እና ጥብቅ ፍተሻ እየተደረገ ከተፈቀደ ማድረግ፣ ካለዚያ ሁላችንም በየቤተእምነቱ ይፀልይ።
@selinawendesen5011
@selinawendesen5011 2 жыл бұрын
Amen amen Ewenet new Egziabher yadenal. 😭😭😭
@hanilove4357
@hanilove4357 2 жыл бұрын
እውነት እና እውነት 🙏👍👍
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 2 жыл бұрын
God forgive us our sin in Jesus name Amen 🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
God bless you all Ethiopian people
@genetmoges3521
@genetmoges3521 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካትሁ
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሉም በየእምነቱ ይህንን ያድርግ
@selinawendesen5011
@selinawendesen5011 2 жыл бұрын
Ewenet new Egziabherin asazinenal wenidim ehetun, Wendim Wendimun aredual yehe biherawi tsom yasifelegal Egziabher yemirenal Mehari selehone.
@mereb7880
@mereb7880 2 жыл бұрын
ቲጂ ተባረኪልን
@chaliwegga944
@chaliwegga944 2 жыл бұрын
Egzhbr kibrun yewsedew segaw yagezen tebareku
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 жыл бұрын
Dear Tigist, we must choose the word of our mouth.The devil can use evil or negative words against us when I read the title, I thought it was about sickness. It is a Call for Repentance! Bless you.
@yerosenetana584
@yerosenetana584 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንፀልያለን አዋጁ እፋጠንልን ጌታ ይረዳናል ፍቱንም ዘንበል ያደርግልናል።
@samrawitbereke6896
@samrawitbereke6896 2 жыл бұрын
Yes wed e/r mechoh new yemishalen 🙏 tebareku
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
My God bless you all 🙏 ❤ ♥
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 2 жыл бұрын
ጌታ የፈለገዉ ብሔራዊ ንስሐ ለመሆኑ በዚህ መድረክ ላይ በበቂ ሁኔታ ለመቀመጡ እኔም ጊዜዉ አሁን ሰለመሆኑ በዛሬዉ ዕለት ተናግሮኝ የጌታን ምህረት እየለመንሁ ስለሆነ መልክተኞቹ አደራቸዉን እየፈጸሙ ራሳቸዉን እያዘጋጁ በትክክለኛዉ ጉዞ ሰለመሆናቸዉ በምስጋና ቆመዉ ፍጻሜዉን ለማየት እንደሚበቁ እምነቴ ነዉ።
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 2 жыл бұрын
Yemigerem meker new ehete!!!!! Wow geta anchien Tegeset weyeson ye ewenet kebetoatal I believe!!!!... amen yehunelen I am agreee !!!... love u all tegeye also 💓💖 and wenedeme tebarekelegn geta chereso yemareh I love you 😍❤
@teshale2746
@teshale2746 2 жыл бұрын
Tebareku!
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
በአገራችን የለው ችግር በያንደንዳችን ኅጥአት ምክንያት ነው በሰው ሀገር ሆኜ አንድ ነገር በጣም ተዘብኩ እሱም ምንድነው ሰው በሚባለው ሸሪ ክፈት አይሰራም ስለዘህ ወደ እግዚአብሔር ንስሀ መግባት አስፈለግ ነው
@genethai8076
@genethai8076 2 жыл бұрын
God bless you!
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 жыл бұрын
God bless you
@goldmidianetworkgold948
@goldmidianetworkgold948 2 жыл бұрын
እሔ ሀሳብ ሁሉንም የምያስማማ ከሰይጣን በስተቀር ሁሉንም የሚጠቅም ነው ! ስለዚህ ሁሉም ሰው ቀኝ እጁን ሊሰጥ ይገባል
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 2 жыл бұрын
ለፀሎቱ መልስን እንዴት ይሆን የሚመለሰው ለነነዌ ህዝብ በስሜ የተጠራው ህዝቤ !!! 1ጢሞ 2:5
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 жыл бұрын
My beautiful Christian friends I have to tell you something, in Mathew 24 Jesus Christ said clearly that in end times war , famine, covid he said it pestilence will happen therefore no prayer will stop his word .Christ is coming very very soon what you have to focus is to work on unbelver Ethiopians to accept Christ as their savior than praying to stop the unstoppable. God Bless you all
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
REALLY I BELIEVE THIS IS FROM HOILSPIRT Mostly Born again Christian Church in Ethiopian, all over the world's
@giftihailu2490
@giftihailu2490 2 жыл бұрын
Geta yebarekachu tsigawe yebezalene lemetetazeze!
@netsanetnoah4015
@netsanetnoah4015 2 жыл бұрын
Egzabher yimaren yibarkenim FITUNM YABRALIN
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Hallelujah elelelelelel
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
Oh my goodness ትግስት we uses to the same school I miss you
@tellthetruth5034
@tellthetruth5034 2 жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 4 1፤ ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና። በአዲስ ኪዳን የት ቦታ ላይ ነው ስራ ፈታችሁ ጸልይ የሚለው? የእውነቱ መንፈስ ያልሰራ እይብላ እንደሚል ያነበባችሁ አይመስለኝም ከትንቢት ተናጋሪዋ ያጃቢው እና ያቅራቢዋ ስራ መፍታት በጣም ያሳዝነኛል ይሄን የማይረባ ነገር እያቀረባሁ ሰውን ስራ ባታስፈቱት ምን አለበት
@woyinshetababu8524
@woyinshetababu8524 2 жыл бұрын
ቲጂየ ተባረኪ ትክክል
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
The land is full of heroes and heroines to be honest .but miss every given opportunity in leadership because of divisive political problem for centuries …may the good lord hear and heal the land
@zedeniamessay8188
@zedeniamessay8188 2 жыл бұрын
Egzeabher Amilak yibarekachu
@getewondimu5366
@getewondimu5366 2 жыл бұрын
Egziabher yerasun sew yasnensal.yegeleselnal.bertu.
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 2 жыл бұрын
It's Important pray as national...any religion...what I think ...Not only CHRISTIAN
@astertadese4489
@astertadese4489 2 жыл бұрын
ጌታ ይፋውሰን
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 2 жыл бұрын
ጥያቄ የለውም እግዚአብሔር ነው ለእትዮጵያ የስጠን ነው።
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
God bless you all 🙏 we have to pray for three days, it's not big deal as it is concerned,stay blessed 🙏
@miheratmarkos2303
@miheratmarkos2303 Жыл бұрын
Tabaraku
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
Kamuzu Kassa & Tigist Weyso interview Part 1
18:45
Abel Yeshitila
Рет қаралды 31 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН