🌕 7ቱ የመወለድ ባሕርያቶችና የሚጠፋ ትውልድ || ልዩ ትምህርት በሰሚት ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል ካስተማሩት|| ፍውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

  Рет қаралды 35,541

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

#memehirgirma #subescribe_now የትውልድን እስተዳደግ ውቅታው ሁኔታ የሚያሳይ

Пікірлер: 262
@user-oe6zn1co3x
@user-oe6zn1co3x 4 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatatene Keber yesetelene Amelake
@fthi3585
@fthi3585 Жыл бұрын
አባታሺን እንኻን ደህና መጡ አባታሺን በጣም አመስግናሺዋልሁ ምክንቱም ሃይማኖቴ በርሱወ ነው ያውቁት እግዚአብሔር ምስኽሬ ኖው እርሶወ የስንት ስው ነፍስ አድነዋል እግዚአብሔር ይመስገን ፣🙏🙏🙏❤️
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን በጣም የኔ አበርቺ አባት❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እኛ ንቁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
@arsuselama5698
@arsuselama5698 Жыл бұрын
@eyerus9893
@eyerus9893 Жыл бұрын
አሜን፫ እውነት ህመምንናዐድህነትን ያያዬ ሁሉንም ይረዳን እና ሁሉም በዳነና የአባታችንን ፈለግ ይዘን ዳቢሎስን ድል በነሳነው🙏
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን፫በእውነት እግዚያብሔር ይመሰገን የተመረጡት ይሰሙና ይድናሉ አለቀ
@almaztolla4677
@almaztolla4677 Жыл бұрын
Ameen 🤲🤲🤲Ameen 🤲🤲🤲Ameen 🙏🙏🙏
@muluuabreha1665
@muluuabreha1665 Жыл бұрын
Abatachen qale Hewete Yasemalen Bereketu Yederebine 🙏🥰❤️❤️❤️✝️✝️✝️
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
የኔዉድአባት መላእከ መክራት መምህር ግርማ ወድሙ ጠላቶቻችሁን ቅዱሱስ ግብሪኤል ይሰራቸዉ ሺ አመትኑሩልኝ አባዬ ❤❤❤❤❤❤ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤❤
@mussie1620
@mussie1620 Жыл бұрын
የእግዚ አብሔር ሰው እንደአምላኩ በምን እንመስለው ከመደንቅ በላይ እስቲ እግዚ አብሔር ይመስገን እንዲህ አባት በማስነሥቱ ደስ አይልም አቤት የተባረክ ክንፈር መምኘት ካልሆነ በስተቀር አቤት ማር ወለላ ምን አይነት ድምጽ ነው
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት ሺህህህ አመት ኑሩልን አባዬ በጣም ነው የምወዶት ክፉዎትን አያሰማን የድንግል ልጅ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretbekele4351
@meseretbekele4351 Жыл бұрын
Brather or sister please please I have big problems if you know Y Mhmher Grema phone number clash please
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bewketmamaru
@bewketmamaru Жыл бұрын
አባቴ እንኳን በሰላም መጡ የቅናተኞችን ወሬ አይስሙ በእግዚአብሔር ስም እለምንወታለሁ በሰይሳይጣን ሰው ሁሉ ታስሯል እባክወ ይፍቱ በሚወዱት በእግዚአብሔር ስም እልወታለሁ
@maryamenate5461
@maryamenate5461 Жыл бұрын
የኔ ውድ ኣባት እንዃን በሰላም መጡልን ፀጋው ያብዞለት በረከትዎ ይደርብን በፀጋና በጤና ይጠብቅልን ኣሜን🙏🙏❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ።በውነት እኛ አልታደልንም በጣም ጠማማትውልድ ነን ይህን የመሠለ ትምህርትና የሚቃዎም ትውልድ ልቦና ማጣታቼው። እንዴት ማስተዋል አጡ ግን? ወገን እባካችሁ ልባችን ሰብሰብ አድርጋችሁ አዳምጡት።እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ምንጊዜም ብሰማነው በጣም ደስነው የሚለኝ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*📚📖📚🍃🕊 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📖📚🍃🕊️ *_እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን 📚📖📚🌾🍃_*
@mystoe9261
@mystoe9261 Жыл бұрын
😢😢የእኔ አባት ምናለ በህይወቴ ብዙ ነገር ሳላጣ ሳልከስር፣ እርሶን ባገኝ ምን አለ ያኔ በህፃን አይምሮዬ እርሶን ባገኝ ዛሬ ብዙ አጥቼ ዛሬ ብዙ ከስሬ አገኘሆት አባቴ እኔ መቼ ነው እምፈወሰው 😢😢እርሶን ያገኘሁት ብዙ ነገር ከከሰርኩኝ ቡኋላነው አሁን እድሜዬበሐፅያት አልቋል እውነት አምላኬ ይቅር ይለኝ ይሆን ብቻ የተመሰገነን. በዚህ በባከነው እድሜዬ እርሶን በማግኘቴ ነፍሴ ለመዳኗ ምልክት መሆኑን አምናለው በውነት የእኔ አባት የቅዱሳን አምላክ እድሜውን ጤናው የፀጋ ሞገሱን ሁሉ ይስጦት።❤❤❤
@mezgebukebede231
@mezgebukebede231 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ❤❤❤
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin abatachin Berktachew yiderbin
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጠቹልን የኛ ውድ አባት የአምለከችን የመዳኒተችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስጦታችን የእማምለክ ስጦታችን አባዬ አባዬ አባዬ ትምርትቶት ከማር ይልቅ የጠፍጠል አባ በስተማራቹሁ ትምርት ፍሬ አፋ ዘንድ በፀሎቶ አስቡኝ የእሌና ሰላም የለኚም ።እረሴን እና ሁለማናዬን ነው የማመኝ የለሁት ስደት ነኝ ስሜ ብርሐኔ አፀደ።ማርያም ነው እጃቹለይ ጠፉሁና ፀልዩልኝ ቁጪ በለኩበት እንቅልፍ የቀለፋኛል የሚዘው ደሞ ሕፀናት ነው አባ እበኮትን አስቡኝ እርሶ ከሰቡኝ እድናለው
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
@user-gx4ky2ri9d
@user-gx4ky2ri9d Жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደረን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንጤና እፍሜ ይስጥልን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን አባታችን✝️🤲🤲🤲🤲
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አባታችን እንኳን ሠላም መጡልን ይፍቱን በፀሎት ያስቦኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልንአሜን
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ
@mekdesmamushet2842
@mekdesmamushet2842 Жыл бұрын
0
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከተዎት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በእድሜ በጢና ይኑሩልን አባታችን በእዉነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን 🤲🤲🤲❤❤❤
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውን ያብዛልዎት እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ይብዛልን ፡
@asmelashgebreab5382
@asmelashgebreab5382 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለህይወት የሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያብዛሎት
@KasahunbirehanuKasahu
@KasahunbirehanuKasahu Жыл бұрын
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን መድሀኔአለም
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistteffera905
@tigistteffera905 Жыл бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@zelalemsenay1215
@zelalemsenay1215 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልዎት፣ ፀጋውን ያብዛልዎት፣ በጸሎት አስቡኝ
@yalemabye5597
@yalemabye5597 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ሂሁት የሰማልን እግዚአብሔር ረጀም እደሜ ክጤና ጋር የሰጠልን አሜን❤
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🙏🙏
@eyerus9893
@eyerus9893 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወት ያሠማልን አባታችን በእርሰዎ ነው ብዙ ያወቅነውና አመቤቴ አድሜ ትስጥልን አሜን፫
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን አሜን እግዚአብሔረ ይመሠገን እድሜዎት ይርዘምልን ❤❤❤❤❤
@wondwosengetachew3933
@wondwosengetachew3933 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይድረሰን
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-lz5rq3ub5g
@user-lz5rq3ub5g 2 ай бұрын
አባታችን በጸሎት አስቡን ወለተ ሰመያት
@user-zj2bf4iz9e
@user-zj2bf4iz9e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ይፍትኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@alemdesta1756
@alemdesta1756 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ይስጥልን አባታችን እንኳን ስላም መጡልን በረከቶ ፀሎት ይደርስን
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e Жыл бұрын
አሜን አባ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን❤❤❤
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም አባታችን አሜን
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን ❤❤❤
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እባት ሽ አመር ኑሩልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑሩልን
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባዬ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰
@noorai-nn8dl
@noorai-nn8dl Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen Abatachin
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት🙏
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሳማልን ኣባታችን ማስተዋሉን ይስጠን ኣቤቱ ኣይነ ልቦናችንንን ክፈትልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tsigeabate3608
@tsigeabate3608 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አባቴ ከመቃብር የወጣሁት በእርሶ ትምህርት ነው እግዚአብሔርበደሙ ይሸፍንልኝ
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
የኔውአባት እድሜዎትንያርዝምልን የኔእቁአት
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын
ውድ አባታችን ላሰተማሩን ለመከሩን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ብእውነት ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረከተዎት ፅሎተዎት አይለየን
@user-ys4gx1uf9d
@user-ys4gx1uf9d Жыл бұрын
አባዬ እረዴቶ በረከቶ ይደርብን
@aarondemssew5081
@aarondemssew5081 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይድሎት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
እሰይ የኔአባት አጀት አርስ ትምርት ቃለሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Ende weha yemetemange temehrt egezabeher edme ena tena yestot memehr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eileniemikael2666
@eileniemikael2666 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን እግዚያቤሔር ይማስገን አሜን
@AlemHadgu
@AlemHadgu 5 ай бұрын
❤❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የሰማልን ኣባ
@rihsti_1239
@rihsti_1239 Жыл бұрын
እማ ፍቅር ከልጅዋ ጋር ትጠብቃቹ ውድ ኣባታችን የዓለማችን ዑንቅ ❤❤❤
@user-jd9vc4iz7i
@user-jd9vc4iz7i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ፅግቾን ያቢዝልን እርመቾን ያስርዚሚልን ኤኝም ባትምርነው ትምሪት የአማራ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑርን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲
@brkti2123
@brkti2123 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ትምህርቱና አገልግሎትዎ በጣም ደስ ይል ነበር።እባካችሁ ህዝበ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት በመገፋፋትና ደካማዉን በማንገላታት የምናገኘዉ በረከትም ሆነ ፈዉስ የለም። በጣም በጣም አባቶቻችን ለማገልገል ተቸግረዉ ነበር። ስለዚህ በእርጋታ እግዚአብሔርን በመማፀን እንቁም። የሱ ቸርነትና ምህረትን ቦታና ሰአት አይገድበዉምና ። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከተን።
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-nv7or3sz1e
@user-nv7or3sz1e Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m Жыл бұрын
መላከ መንክራት የኔ አባት
@Sara-xn7ji
@Sara-xn7ji Жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይድረሰን!
@hedankuwarku5862
@hedankuwarku5862 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር የመሰገኑ
@NoOne-iu4hh
@NoOne-iu4hh Ай бұрын
😢ቃለሂወት ያሰማልን ወልደ ትሳኤን በፀሎት አስቡኚ
@user-dy2np7yt8i
@user-dy2np7yt8i Жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ::
@user-km6ct2xe7z
@user-km6ct2xe7z Жыл бұрын
እርጀም እድሜና ጤና ለአባታቸን ይስጥልን
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ግሩም ትምህት በልቦናችን ይፃፍልን
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Tabreku Abtechin❤🙏
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Abaye❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን
@kuullee1886
@kuullee1886 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን አባታችን❤❤❤
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Yene Abat kale hiwot yesemalen Eniye be Erso temert nwu metsenanwu tsegewun yabalot regim Edime yanurlen Ameen Ameen Ameen
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አውነትነው አባታች እግዚአብሄር ይቅርይበለን ፈጣሪ እድሜወት ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት ደጉአባታች ቀንለሊት ሳይሉ እያገለገሉ መቼይሆን ፈጣሪ እረደቶኝ ያላችሁበት ቦታ የምመጣው👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ
@user-if2vi5wf8d
@user-if2vi5wf8d Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Жыл бұрын
ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
ላታችን ለመላከ መንክራት በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
ልዩ ትምህርት 🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🕊🕊🕊💐💐💐🌿🌿🌿🙏🙏🙏
Memehir Girma Wondimu Video 433 ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው። ከአሥር ዓመት በፊት የተሠራ ልዩ ትምህርት
42:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
የጠቋር ስልታዊ  ባሕርያቶች Memehir Girma Wondimu Video 628 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ ትዉልድ ይዳን
40:43
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 42 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 23 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 44 МЛН
Memeher Girma Wondimu Video 80 "ኤፍታህ " በእዉቀትህ ፤በኑሮህ፡በእድልህ ዲያብሎስ በዘጋበት ቦታ ላይ ተከፈት ተከታታይ ትምህርት
37:22
Memeher Girma Wondimu Video 141  ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*
32:46
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 166 М.
አይነ ስውሩ ደብተራ እና መምህር ግርማ ወንድሙ
10:03
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi kerestena
Рет қаралды 8 М.
🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:47:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 181 М.
Зачем мне мужчина? Девушка залила ОМЫВАЙКУ в двигатель
0:17
Собиратель новостей
Рет қаралды 1,3 МЛН
Запаска в JETOUR T2? @lenalisa33  #shorts Лиса рулит
0:37
Лиса рулит shorts
Рет қаралды 473 М.
Зачем мне мужчина? Девушка залила ОМЫВАЙКУ в двигатель
0:17
Собиратель новостей
Рет қаралды 1,3 МЛН
very dangerous 😱 & heavy duty 🚜 |69| #loader #cars #constructionvehicle #loadertruck #cranetruck
0:14
MK Bike Stunt• 532k views • 8 hours ago
Рет қаралды 5 МЛН
ЛАЙФХАК В ЖАРУ На велосипеде #shorts
0:18
Леха МАК
Рет қаралды 625 М.