🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

  Рет қаралды 164,278

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#ፈውስ #ጤንነት #ድኅነት
#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ
#Aba_Gebrekidan_Girma
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_Gebrekidan_Girma #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #orthodox #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage #pourtoi #Mezmur #tik_tok #vira #viral #chrstiantiktok #EThiopia
#ethiopian_tik_tok

Пікірлер: 224
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ እንዲሉ ስለ ክርስቶስ አምላክነት ስለእመቤታችን ስለቅዱሳን አማላጅነት የተማረ የተመራመረ የተረጎመ ያስተምር ይናገር የሚያሳዝነው ይሄንንም ሰምተው የማይመለሱ መናፍቃን ናቸው ወይ አያውቁ ወይ አይጠይቁ ወይ ተምረው አያምኑ ግራ ገብቷቸው ግራ ለሚያጋቡን የሚያረሰርስ ቃለ እግዚአብሔር ነው አባቴ በእውነት ፍፃሜዎትን ያሳምርልኝ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቅልን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅጅጅጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 😢
@user-eu6ns7zq4s
@user-eu6ns7zq4s Жыл бұрын
ሰምቼ እንዳይፈረድብኝ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ስራ እድገባ አድርገኝ
@AsebMasawa
@AsebMasawa Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን ኣቤቴ🙏እግዚኣብሔር ዕድሜ ከጤና ሰጥተዎት ጸጋዎትን ያብዛሎት🙏 ከማር ከወተት በላይ ጥኡም የሆነ ትምህርትዎ ኣይጠገብምና ኑሩልን!
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 8 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@tolitube5623
@tolitube5623 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን አባ ልጆችዎን በጸሎት አስቡን ::በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶ ከኃጢያት በቀር የልቦናችሁን መልካም መሻት ከፍፃሜ ያድርስላችሁ::የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ🥰🥰🥰
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ 😢
@wossenargaw1211
@wossenargaw1211 6 ай бұрын
አይዟችሁ በርቱ በቃሉ ተጽናኑ።ጸልዩ ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ።የልቦናችሁን መሻት ሊሞላላችሁ የታመነ ነው።
@Sesenwelay-br4rs
@Sesenwelay-br4rs 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wd4wz7fk4q
@user-wd4wz7fk4q 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ❤
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 Жыл бұрын
እልልል ልልልል አባ መጡልን ❤❤❤❤የኛ ልዩ ተናፋቂ አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
ለሰው እልል አይባልም ።ቃለህይወት ያሰማልን ብቻ ነው የሚባለው
@elsabetmoges5358
@elsabetmoges5358 Жыл бұрын
❤​@@smadit3729❤
@FasilTe
@FasilTe 27 күн бұрын
አባን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@melakugizaw9919
@melakugizaw9919 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ጸሎትዎ ይጠብቀን ቡራኬዎ ይድረሰን
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 14 күн бұрын
አሜን ሁላችንም አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን 💞እኛም ከስደት መልስ ከእግርወ ስር ሁነን ለመማር ያብቃን 🥺💔🤲
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 19 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@user-nx6oe4gf9f
@user-nx6oe4gf9f 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን ፅኑ እምነታችንን የቅዱሳን አምላክ አፅንቶ ለክብሩ ያብቃን አሜን!
@SaraaterefaSaraatarefa
@SaraaterefaSaraatarefa 7 ай бұрын
ቃለ አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን አሜን አባታችን አግዚአብሔር ፀጋውን ባረክት ያድልንልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 Жыл бұрын
ድንቅ የእግዘብሔር ቃል ከአፋቸው ሲፈስስ ነፍስን በሃሴት አቤት እንዴት ያረሰርሳል!
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 19 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማለን አባ ልጆችዎን በጸሎት አስቡን .። ከፍል 1፤2፤3 ተብሎ አርስቱ ላይ ቢጻፍልን
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
29:27
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 Жыл бұрын
@@bizuayehukebede1530 አካሌን እጠብቅ ዘንድ እመቤቴ ትርዳኝ በንሰሃ ላጥበዉ አመነታለሁ እና በጽሎተህ አስበንኝ ወንደሜ
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
39:41 39:41
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
39:41 39:41 39:41
@bizuayehukebede1530
@bizuayehukebede1530 Жыл бұрын
39:41 39:41 39:41 39:41 39:41
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 8 ай бұрын
ቀለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት በውነት አሜን❤❤🙏🙏🙏
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 18 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባ❤❤❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን እናንተን የመሠለ አባቶችን ከመቅደሱ አያሳጣን 🙏❤❤❤
@MarituHaile
@MarituHaile Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን!!! ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን!!!❤❤❤❤❤
@tedtekle2508
@tedtekle2508 Ай бұрын
Amen 🙏 Egziabehare fikir new. Beseloto yasbune.
@kailg6668
@kailg6668 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@BI9724
@BI9724 Ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@fggh6526
@fggh6526 7 күн бұрын
Kale hiywet yasemalin abatachin bereketachew yideribnnn❤❤❤❤❤
@jedawondimagegn8338
@jedawondimagegn8338 Жыл бұрын
Aba norolen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማረነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@Selam-vs1fg
@Selam-vs1fg Жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንን ምግብ የሆነ ትምርት ነው አባታችን መግሰተ ሰመያትን ያወርሥልን ተመስገን ጌታየ
@SinahMohamed
@SinahMohamed Ай бұрын
የኔ አባቶች ተባረኩልኘ 🎉🎉🎉🎉የድንግል ማርያም ልጅ
@user-mw5ee6eg5l
@user-mw5ee6eg5l Ай бұрын
የዝሙት ሐጢያት እጅግ ከአቅሜ በላይ ፈተና ሆኖብኛልና እንዲያርቅልኝ ፀልዪልኝ አደራ በመድኃኒዐለም
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Amu-rl2cg
@Amu-rl2cg 5 күн бұрын
Tseloteken satakuaret tseleye setakuaret haylun chemero yashenefekal
@user-rv4kz9hu9g
@user-rv4kz9hu9g 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል❤❤❤
@selamgebreslase9105
@selamgebreslase9105 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤አባታችን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin Abatachin 🙏🏽
@BeletuWebalem
@BeletuWebalem 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን😊
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህወት ያሠማልን🥰🥰🥰❤️❤️❤️✝️💒🙏🙏🙏
@ethi813
@ethi813 Жыл бұрын
kale hiwet yasemalen abatacin
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 5 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@AmbachewBelay-jo7lq
@AmbachewBelay-jo7lq Ай бұрын
ስብከትወት ደስዪላል ረጂም እዴሚ ዪስጥሌን
@davetechane501
@davetechane501 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@YonasTarekegn-xl9be
@YonasTarekegn-xl9be Жыл бұрын
❤❤❤❤❤kale heywet yasmalen
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@LsanewerkTekehagos-fi6ev
@LsanewerkTekehagos-fi6ev Жыл бұрын
ቃለህይወት:ያሰማልን:አባታችን።
@orthodoxTube-ob3zi
@orthodoxTube-ob3zi Жыл бұрын
በደላችንን ሳይመለከት አሞላከ ቅዱሳን የሚኖሩትን ህይወት የሚያስተምሩ በፀጋ መንፈስ ቅዱስ የሚያስተምሩ እድሜልኬን አገልጋያቸው ባደረገኝ አባታችንን እመብርሃን ትጠብቅልን ስጦታችንን አሜን
@mazaretmoula5324
@mazaretmoula5324 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ለእኛ ሲል በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እርሶን ያወኩበት ቀን የተመሠገነ ይሁን በጣም የተለወጥኩት በእርሶ ነው በሀፂያቴ እድፀፀት ሁኛለሁ በጣም መጨረሻዬን አደራ እመብርሀን እናቴ🤲🙏😢😢😢
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Жыл бұрын
እንኻን ደና መጡ አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን💕🙏💕🙏💕🙏
@BirukBiruk-hb1ij
@BirukBiruk-hb1ij 15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z 15 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤😊
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 Жыл бұрын
እንኳን መጣችሁልን የነፍስ ማዕድ ቀርቧል ቅረቡ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 19 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Жыл бұрын
አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #ፈጣሪ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን!
@lishannegussie309
@lishannegussie309 19 күн бұрын
Kale Hewitt yasemalen
@dawitgosaye2310
@dawitgosaye2310 Жыл бұрын
Abatachn kalehiwetn yasemlen mengstun yawrsle
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Amen 😢😢😢
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
@dejenedemissie204
@dejenedemissie204 Жыл бұрын
እሴተ ሃይማኖት የሚል ትምህርተታቸው በፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ክፍል1,2,3 ተብሎ ቢላክልን። የዚህም ትምህርት ክፍል 1,2,3 ተብሎ ቢላክልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 8 күн бұрын
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki kekufu Hulu yitebikilin
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በርቱልን ❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Жыл бұрын
አባቴ♥️🙏
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@bradadmas1533
@bradadmas1533 Жыл бұрын
እንቁ አባታችን እንደ እርስዎ አይነት አባት የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን በረከትዎ ይደረብን 🙏
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x Жыл бұрын
ኣሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን የተማርነዉ ቃል እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርልን ❤❤
@diana-lm2xe
@diana-lm2xe Жыл бұрын
Aba 💓💓💓🌹🌹🌹💐💐💐
@bestbuy4703
@bestbuy4703 Жыл бұрын
ቃለህይውት የሰማልን አባታችን በርከታቸው የደርብን
@user-wi6hx1pz2v
@user-wi6hx1pz2v Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እንኳን በደህና መጡ አባታችን ❤
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Kala.eywet.yasmlen.Ragem.edma.tNa.yastlen
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 2 ай бұрын
የኔባት እረጅም እድሜ ከጤናጋር የስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bayushtube7706
@bayushtube7706 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አባ ገብረ ኪዳን በእውነት ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛንም እግዚአብሔር በቸርነት በምህረቱ ይዬን ቸርነቱ የበዛ ምህረቱ የበዛ አምላካችን ሁላችንንም ለንስሐ ሞት ያብቃን ከከቃሉ እንዳንወጣ ይጠብቀን
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-xe6ki1fd7g
@user-xe6ki1fd7g 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ይስጥልን በረክታቹሁ ይድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwettesfaye5394
@frehiwettesfaye5394 Жыл бұрын
Kalehiyiwet yasemaln bdmenetgega yakoyiln brstemengstu yasblne
@samrawitgeza8368
@samrawitgeza8368 Жыл бұрын
KALEHYWETN YASEMALN
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን።
@user-ic5es7nn2s
@user-ic5es7nn2s 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-lh3lo5uc1e
@user-lh3lo5uc1e 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Egziabhier yenie Abat kal hiwet Yasemalen
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
የማያልቅብህ አምላካችን መዳኒታችን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ላንተ ይሁንልን !!!!! ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤
@tesfayeneshkebeda8934
@tesfayeneshkebeda8934 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywet yasemalen abatachen tsagahun yabizolat leule egzihber ❤❤
@wondimagegnadissu7568
@wondimagegnadissu7568 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይስጥልን፡፡
@yutuy2655
@yutuy2655 Жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@meazaaweke6181
@meazaaweke6181 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያኑርልን
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
@solomonabay7598
@solomonabay7598 Жыл бұрын
እግዛኣብሔር አብዝቶ እድሜንና ጤና ይስጥልን አባታችን። ቃለ ህይዎት ያሰማለን❤❤❤
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ሰምተን ለፍሬ እንድንበቃ እግዚአብሄር ይርዳን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የእግዚአብሔር ቃል ፈትፍተው የሚያጎርሱን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤❤
@samuelgerebrahan8165
@samuelgerebrahan8165 Жыл бұрын
❤❤
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ አባታችንን
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
አሜን አባታችንን ቃለህይወትን ያሰማልን ከበረከታቸው ያሳትፈን።
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 93 М.
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 88 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 291 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 35 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,7 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
ስረዓተ ፀሎት
2:55
Robi_tub21🇪🇹
Рет қаралды 1,2 М.
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 113 М.
አትጨነቁ ድንቅ ስብከት | ethiopian orthodox tewahedo sibket 2024
51:23
ሀጊናህ ቲዩብ - Haginah Tube
Рет қаралды 6 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 291 М.