No video

Memeher Girma Wondimu 142 በካናዳ ካልጋሪ የመናፍስት ፈተና 40ሺ ዶላር አጠፋሁበት

  Рет қаралды 117,945

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

3 жыл бұрын

በዉጭዉ ዓለም የመናፍስት ፈተና 40ሺ ዶላር አጠፋሁበት በካናዳ ካልጋሪ

Пікірлер: 439
@user-et1mr2bk9t
@user-et1mr2bk9t 3 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የእመቤታችን የድንግል ማርያም የጭንቋ አማለጅ ልጅ መዳኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@nemerata1531
@nemerata1531 3 жыл бұрын
ግረምውንድሙቁጥቺላልኝ
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vn2hg3gx2e
@user-vn2hg3gx2e 3 жыл бұрын
በሀዛብ ሀገር የምትኖሩ ሁሉ የቅዱሳን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሁሉን ማድረግ የሚችል ከአሰመሳይ መንፈስ ከአጋንንት ስራ ይሰውራቹ አሜን በአባታችን ለይ አድሮ ትውልድን ከአጋንንት ስራ የሚፈታ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ እስከዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏 አባቴ እድሜና ጤና ያድልልን ❤
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
አሜን እኔስ የናፈቀኝ ከአጋንት እስራት የምትላቀቅበትን ነዉ ያቺ ቀን መቼ ይሆን አምላኬ እባክህ እርዳኝ
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አሜን።አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-vn2hg3gx2e
@user-vn2hg3gx2e 3 жыл бұрын
@@netsanettadessefulle1059 አይዞን ወይኩን ፍቃደከ የፈቀድ እለት ይሆናል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አለም አደከመችን
@user-jy5ky6vq1d
@user-jy5ky6vq1d 3 жыл бұрын
@@user-vn2hg3gx2e እውነት ነው እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው ከኔ የበርታችሁ አስቦኝ በፀሎታችሁ ወለተ ሀና እያላችሁ ቤተሠቤ ሠላም አጥቶብኛል
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
የእኛ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡልን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 የእርሶ በረከት ይደርብን በፀሎት ያስቡን በእድሜና በፀጋ ኑሩልን🙏 የአባታችን ልጆች ኑ አብረን በረከታቸው እንካፈል
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 жыл бұрын
Aboena egzabher edemen tienan yhabekom weyn mch new bante metich begerch yewedqew abona bxlotch asebn
@betibeti72
@betibeti72 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💋💋💋💋
@hanemare7581
@hanemare7581 3 жыл бұрын
ሰላምያባግርማአሁንየትነውአገልግሎትየሚሰጡት
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 3 жыл бұрын
Selam, where is Abatachin right now? AMERICAN NEW YALUT, PLZ ANSWER.
@wudinehfiseha8973
@wudinehfiseha8973 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም አነድ ቀን ትፈታኛለክ በምወደው አባታችን በመምህር ግርማ ወንድሙ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጡልን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን
@birqeaberabirqeabera8989
@birqeaberabirqeabera8989 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@selamassefa8437
@selamassefa8437 3 жыл бұрын
6 TV
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube3078
@tube3078 3 жыл бұрын
አሜን
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እንኴን በሠላም መጡልን የምሥኪኖች አባት በረከቶ ይደርብኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባቴ አሜን አሜን አሜን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እኔንም የምፈወስበትን ቀን ያቅርብልኝ አባዬ እድሜና ጸጋውን ያብዛልን
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 3 жыл бұрын
አባቴ መምህር ግርማ በእርስወ ትምህርት የእግዚአብሔርን መንገድ አውቄ እስከ ቤተሰቤ ቅዱስ ቁርባን ተቀብለን ደስተኛ ሆነን እርስወን እየመረቅን ነው አሁንም እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ ልጅ የልጅልጅወት ለኢትዮጵያ ህዝብ መዳህኒት ይሁኑ አባቴ ኑሩልኝ አንድ ቀን ደግሞ እድሉን አግኝቼ ከፊትወት ቆሜ ለመመስከር እመቤቴ ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ስለ እርሶ ቃላት የለኝ በረከቶ ይደርብን
@berhanuhiluf7084
@berhanuhiluf7084 3 жыл бұрын
አባቴ ትምርቶት አምላኬ ጋር አገናኝቶኛል እና እንደጸጽሐይ አስኪያበሩ ድረስ ጸጋዋትን ያብዛልን ገ/ስላሴ ብለው ይጸልዩልኝ የተባረኩ አባቴ!!!
@amenelisar5101
@amenelisar5101 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ የመዳን ቀንናፍቃለዉ
@hjj2999
@hjj2999 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አባታችን እድሜ ማቶሳላ ይስጥልን ። ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱሳን ለእኔም ድረስልኝ 👐👐👐👐
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሄርን የወደድኩት በእርሶ ትምህርት ነው ወለተ ኪዳን ብለው በጸሎት ያሥቡኝ አባ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ኩቡር አባታችን ሁልም የምናፍቆት መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ እግዚአብሄር አምላክ ይስጥልን አሜን ።
@agerewedaje5967
@agerewedaje5967 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት ለብዙወች መዳን ምክኒያት የሆኑት ፈጣሪ መርጦ ያስቀመጠወት እርሰወን ነው
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እባታችን የድሆት እባት የጨለማ ብርሃን እንኳን በሰላም መጥሉን
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ✝️
@lemlem3984
@lemlem3984 3 жыл бұрын
አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን ምንም ለማለት ቃላት የለኝም አባ እግዚአብሔር ኬኔ እዴሜ ቀንሶ ይስጥልኝ በእራሶ ት/ት ከስት ችግረ ዳንኩ ኑሩልን ሺ አመት
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደህና መጣቹልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን። አቤት አልቀናል
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
እውነት እኮነው አባታችንን የሚቃወምት ወደው አይደለም ተይዘው ነው አለመታደላቸ ነው እኮ ልቦና ማስተዋልን ይስጠን ፈጣሪ
@merongirma6247
@merongirma6247 3 жыл бұрын
የኔስ መዳኛዬ መቼ ይሆን? አባታችን ፀጋዎት ይብዛ! ድንግል ማርያም በሄዱበት ጥላ ትሁንዎት! ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር💚💛❤️
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እባካቹ ሕዝበ ክርስትያን ለመምሕር ግርማ እንፀልይላቸው ጉባኤያቸው እንዲጀመር እኛም ከታሰርንበት እስራት እንድንፈታ እባካቹ ዝም አንበል እንጩሕ ወደ ፈጣሪ እንዲሁም ወደ ለሚመለከተው አካል እሳቸውም ተናግረዋል እኛ አሸንፈን በምንቆምበት ስፍራ ብቻ ትመጣላቹ እንጂ ምንም ነገር አትናገሩም ብለዋል ትክክል ናቸው ስለዝሕ ስለእግዚአብሔር እንፀልይላቸው እባካቹ አሁን እሳቸው ጉባኤውን ካቆሙት ጀምሮ በየቀኑ በመተት በጠንቋይ በደብተራ ስንት ሰው እየታሰረ እየደነዘ ነው ያለው በጣም ያሳዝናል ዲያብሎስ በስራ ላይ ነው እኛ ግን ተኝተናል እግዝዮ መሐረነ ክርስቶስ ።
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
ከመጣብን ክፉመከራ ፈጣሪ ይጠብቀን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን በናተ አድሮ የሚፈውስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏿 አባታችን በረከቶት ይደርብን😪
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 жыл бұрын
አባየ እዉነት ሀገሬ ገብቸ ባአካል እስካገኘሁዎት በጉጉት ልሞት ነዉ
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 3 жыл бұрын
ኢትዮ የት አካባቢ ናቸው ቤተሰቦቼ እንዲሄዱልኝ እንደግዚያቤር ፍቃድ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 жыл бұрын
እኔም
@abdinkoowaqqayyyoqofa1033
@abdinkoowaqqayyyoqofa1033 3 жыл бұрын
Ebakeshi bota yet nw yemaganyachow baezaber sem negarnyi
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
አባዬ ኑሩልን የዚህንም ቀጣዉን ከፍል ይለቀቅለን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ሺይ ዓመት ኑሩልኝ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ፀጋ ይስጦት አሜን
@filmon16
@filmon16 3 жыл бұрын
በርኩስ መንፈስ የተጠቃን ወገኖች እስኪ እንደዋወልና ሀሳብ እንቀያየር እኔ መምህር ጉባኤ ላይ ሁለት ግዜ ተካፍያለው ግን የዛር መንፈስ እየተገበረ ስለኖረ ለመውጣት እምቢ አለ ግን በመምህር ትምህርት ንስሀ በመግባትና ቅዱስ ቁርባን ቶሎ ቶሎ በመውሰድ ድራሹን አጠፋልኝ እግዚአብሔር ችግሩን በኔ ላይ ደርሶ ስላየሁት ለሌላው ወገን በጣም አዝናለው እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችው ቁጥራችውን ብትተዉልኝ ልደውልላችው እችላለው እኚን አባት የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@tube4569
@tube4569 3 жыл бұрын
ታድለሽ እህቴ እኔማ ይህው አስሮኛል ከነ ቤተሰብቼ. በፀሎት አስቤኝ እህቴ ሰብለ ሚካኤል ብለሽ
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን በረከትሁ ይደረብን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አቤት የስዉ ልጅ ቁመን ስኒሂድ ሰው እንመልላልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 жыл бұрын
አባየ አንካን በሰላም መጡልን የስደቶኞች መፅናኛ አድሜና ጤና ይስጥልን🙏💒🌿🍀
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ይድረሰን ይሄንን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@user-bh1xc9cd5w
@user-bh1xc9cd5w 3 жыл бұрын
ተመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
ወገኖቺ በፀሎት አስብኝ እባካቹ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልኝ አባዬ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አባ የአገልግሎት ዘመኖቶን ይባረክ እናመሰግናለን
@workeyeawoke6619
@workeyeawoke6619 3 жыл бұрын
ንቁ ተአምረ ፂወን አመሰግናለሁ እባክህን ካናዳ ካልገሪ የበለጠ አሳየን እራሴን በምን ጠላት እንደተያስኩ እንደተፈወስኩ አሳየኝ በማርያም በማርያም በማርያም እራሲን ካየሁ አሳውቅሀለው
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@siifanmengistuu5439
@siifanmengistuu5439 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@messitakele2374
@messitakele2374 3 жыл бұрын
አባታችን እድሚና ጤና ይስጦት #ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት #
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የጥበብ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያኑርልን የኔ አባት❤❤🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት
@saronsador2156
@saronsador2156 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ። በዚህ ዘመን ላለን ሰዎች ከእርኩሳን መናፍስት አሰራር እና ቁራኝነት ነጻ እንድንወጣ አምላክ እርስዎን ሰጠን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@user-ic7ho9ln8r
@user-ic7ho9ln8r 3 жыл бұрын
የልዑል እግዚአብሔር የማዳኑ ድንቅ ስራ ልዩ ነው ። አባታችን በርከተዎ ይደርብን አሜን። እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር አሜን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገናል እንኳን በደና መጡልን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን እልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤናውን ያድልልን
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
አቢዬ እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን የኔና የቤተሰባቼ የመዳን ቀን እመቤቴ አቅርቢልኝ።
@yordanosgojela9056
@yordanosgojela9056 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 3 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 3 жыл бұрын
ይኽን አይቶ አለማመን አይቻልም አባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rg4vb2pw2e
@user-rg4vb2pw2e 3 жыл бұрын
ኣባ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን
@filifili7853
@filifili7853 3 жыл бұрын
እንኻን ደህና መጡ ኣባታችን ብእድሜ ና በጤና እግዚኣብሔር ይጠብቅልን
@shemelisnigatu3384
@shemelisnigatu3384 3 жыл бұрын
አባቴ እርሶ ልዩ ኖት ። በእርሶ ላይ ሃይሉን የገለጸ አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 3 жыл бұрын
አሜን
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አባቴ ሸህ አመት ኖሩልኝ እረስወን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመሥገን በእወነት እኔ ሀገሪቱ እያለሁ ሰለ።አባ ግርማ አላቅም ነበር ያወኳቸው አሁን ነው በህፃንነቴ። 1 ሲፈውሱ አይቸ በልቤ የት ላግኛቸው ብየ አሰብኩኝ። ከዛ በኋላም። አጥብቄ አልፈለኳቸውም ማግኘት እንደማልቸል ውስጤን አሳምኘው በሔወቴ። እግዚያብሔርን እንደኔ የበደለ ያሣዘነ ሰው ይኖራል ብየ አላሥብም ይቅርታው የማያልቀበት ጌታ ጭንቅላቴ ከሰውነት ማሰብ ወጣሁ ማለት ዮቻላል ቢላ ይዥ ሰው አጠገቤ ከቆመ ወጊው ውጊው ይለኝ ነበር ሁሉንም መዘርዘር አልችልም ግን በአባታችን የአምልኮት ስግደት ለጌታ በመገዛት ባስተማሩት ትምህርት። አሁን ላይ ለምን ሽህ ሰው አይቆምም ያሥሜት ድራሹ ጠፍቷል ክብር ለድንግል ልጅ ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ካለሁበት ፈተና በክርስቶስ በመድህኔ ድኘ እመስክራለሁ ይህ ሙሉ እምነቴ።ነው አንድቀን ለሁላችንም የመዳናችን ቀን ይመጣል ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ የዳቢሎስን ስራ ሁሉ ከኛ ከባሪያወቹ ያርቅልን በእናታችን በአማላጅነቷ እምናለን። እንታመናለን 🙏🙏🙏
@wondewossendebebe2974
@wondewossendebebe2974 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎቶት ያስቡኝ ወንድወሰን ።
@user-du7yt5nw6i
@user-du7yt5nw6i 3 жыл бұрын
በእርሶ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ፀጋ እጅግ ግሩም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@tesfayluel3299
@tesfayluel3299 3 жыл бұрын
አቤቱ መሃሪ ነህና ተመስገን ። ልኡል እግዚአብሔር የ እውነተኛይቱን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አዳኝነት በእኚህም አባት በኩል ገለጸልን ። የልኡል እግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
አባዬ እግዜያብሄር ይጠብቆት ኑሩልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቆተ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጣት ኑሩልን
@selamawitmuluneh792
@selamawitmuluneh792 2 жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማን የእመቤታችን የድንግል ማርያም የጭንቋ አማለጅ ልጅ ወደ ጎንደር ይምጡልን መዳኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@hopefree7558
@hopefree7558 3 жыл бұрын
ለነሱ የደረስ መድሃኒአለም ለኛም ይድረስ 🙏🙏🙏🙏
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አባዬ የኔ ጌታ አሳቁኝ ቺኪን ሲሉ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም በሽታውን አርቆልን አባቴ ሁሌም አሰተምሩን በየ ቤቱ እየተሰቃየን ነወ አባቶች ወንድሞች እህቶቸ በሸታውን እንዲያርቅልን እንለምን በአንድ
@dememariamifayesa749
@dememariamifayesa749 3 жыл бұрын
አራ አምላኬ የነስ ማፍውስ ማቼንው እግዚአብሔር ያኑርልን አባታችን
@user-bl6gm3hb9k
@user-bl6gm3hb9k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት አባቴ በጣም ነው የምንወዱት እን የምሰራበት አረብነው እዛ የለው እንየ የምሰራለት ሰውየ ይከታተላል እኛን መስማት ትተን እነዚ ኣረቦችም ይከታተሉታል አባ እግዚአብሔር እድሜ ይስጡት
@weltesenbet8092
@weltesenbet8092 3 жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችንእግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በፀሎት አስቡኝ አባታችን
@uae1023
@uae1023 3 жыл бұрын
ወይኔ በጉጉት ስጠብቆት አመለጠኝ አባታችን ሠላሞት ብዝትዝት ይበልልኝ
@mesayendamo5123
@mesayendamo5123 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 жыл бұрын
ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
@user-uu4qk8mu9m
@user-uu4qk8mu9m 3 жыл бұрын
አበታችን እድሜና ጤናይስ ጣችሁ😭😭😭😭😭
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አቦና🤲
@user-sn6vt6oh8s
@user-sn6vt6oh8s 3 жыл бұрын
አባየ እንኻን ደህና መጡ የኛ አባት የሰላም የፍቅር የድህነት የአገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን በፆሎታቹ አስቡኝ ከኔ ቤተሰቤቼ አባየ ወለተ ሚኪኤል ሃፍተ ስላሴ አትርሱኝ አባ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛሎት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rv9yy3qe7d
@user-rv9yy3qe7d 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን በረከቶት ይደርብን
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እናመሰግንልን. እልልልልልል በጣም ኑሩልን አባቴ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለዚህ አቃችሁ ወገኖቼ አምላክ ቅዱሳን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-ti5rj5ou3c
@user-ti5rj5ou3c 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ያስምነው በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን እኛም የስማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏🙏🙏😭😭😭
@user-dh7fn8kz3b
@user-dh7fn8kz3b 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት💖💖💖💖💖አቤቱ ህዝብህን አድን😭😭😭😭😭
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
ኣቦይ ምዓረይ ግልቦትዎ ለመሳም ያብቃኝ መድሃኒኣለም እርሶን የማገኝበት ቀን ጠላቴ ድያብሎስ ተነቅሎ ይወጣል እድሜ ይስጦት ኑሩልንአባታችን!
@user-fg1vo1xm4i
@user-fg1vo1xm4i 3 жыл бұрын
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን ለናተ የደረሰ ያባታችን መላእክት ለኛ ለስደተኞች ይድረስልን አሜን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚኣብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን የኛ ልዩ ስጦታ 💐💐💐♥
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ 🙏🙏🙏🙏
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንድህ ከእስራታችን ባአገልጋዮቹ አድሮ ከታሰርንበት የምፈታ በእውነት ለእግዚአብሄር ክብር ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ይገባዋል ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘላዓለም አሜን ።
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን አባ እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔንም ለፈውስ ያብቃኝ
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
ዐጋውን ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ ነው የአባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት ሁሌም ምኞቴ ይህ ነው
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 3 жыл бұрын
ክብር አባታችን የስደት መፅናናችን ረጅም እድሜና ጠና ይስጥልኝ አሜን
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡልን፣አባታችን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ኑርልን እድሜ ይስጥልን አባ
@shafishafi3812
@shafishafi3812 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጦህ አሜን
@elsabettegyeaelsabetegyea6206
@elsabettegyeaelsabetegyea6206 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-nr4fe3le8d
@user-nr4fe3le8d 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ብለው
@amenamenamenamenl2738
@amenamenamenamenl2738 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen Eileilieil Eileileli Eililii 🇧🇴🇧🇴 ethiopian chinii kaa kifu nagaari yee xabiqii emaa birani basalami la agarichini yaa baqane Amen Amen yee abatachini giramaa wanidime barakatii la makafale Egazaber yee ridanye tagagawu agareni gabiche laa mafawusii yaa baqane
Memehir Girma Wondimu Video 397 በእድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች
27:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 80 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 207 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 74 МЛН
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 67 B [በቶሮንቶ ካናዳ የተኪያሀደ የስብከተ ወንጌል አገልግሎት]
46:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 281 М.
Memeher Girma Wondimu NO 35  A
1:12:38
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 300 М.
♥ በማሳጅ ቤት ወንዶችን ለዝሙት ደንበኛ ያደረገየቡዳ መንፈስ ታሪክ (211ኛ ገጠመኝ)
2:13:15
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 13 М.
Memeher Girma Wondimu Video 34 B
51:13
Memehir Girma
Рет қаралды 112 М.