Memeher Girma Wondimu Video 129 አንተ ግን ስትጸልይ ወደ እልፍኝህ ግባ ...በስዉር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል ማቴዎስ 6.18

  Рет қаралды 116,631

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 488
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ለእኔ ለሀፅያተኛዋ የምድንበትን ቀን አዘጋጅልኝ ማዳንን የምትሠጥ የሠማይ አባቴ ለመለአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሥጥዎ በረከቶ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን
@likeaila1727
@likeaila1727 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አጠገብዎ ያለውማ ታውሯል ታስሯል የገባንማ እኛ ስደተኞች ነን ሀገረ ገብቸ በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ💚💛♥🙏😭😭😭😭😭
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አሜን እህታችን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን
@hoorali9640
@hoorali9640 3 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነዉ እግዚአብሄር በሠላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አንካን ስላም መጡልን እባታችን ዕጋውን ያብዛሎት
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 3 жыл бұрын
Abey techeger aleho tezegern welet medehn belo tezekorn
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@beteasemaer627
@beteasemaer627 3 жыл бұрын
@@adhanethabteyes6686 አዎ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ ወደ
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 жыл бұрын
ዉይ አባ እንኳን መጡልን፣እድሜ በፀጋ ይጠብቅኦት
@shewayekassaye6838
@shewayekassaye6838 3 жыл бұрын
ጨጸከd
@Misneb
@Misneb 3 жыл бұрын
መምህር ምንም ዕንኩዋን የጠላት ሰልፍ የበረታም ቢሆን ፀሎቴ እርስዎ ከወጣትነትዎ ዘመናት ይበልጥ ሐዋርያው "ስደክም ጉልበታም ነኝ" እንዳለ ጉልበታም ሆነው በተሰጠዎት ፀጋ እንዲያገለግሉ ብቻ ነው። በረከትዎ ይድረሰን!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ በረከቶዎ ይደርብን አባ ይገርማ በህልሜ ሲያስተምሩኝ ነበር ስለኬን ሳነሳ ትምህርት ለቀዋል በጣም ነው ደስ ያለኝ አባቴ ሳላገኞት ባስተማሩን መሰረት ሕይወቴ በጣምምምም ተቀይሯል ።
@ፅዳለማርያምፅዳለማር-ፀ2ጸ
@ፅዳለማርያምፅዳለማር-ፀ2ጸ 3 жыл бұрын
አባታችን ዛሬ በህልም ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል በፅሎት አስቡኝ ፅዳለ ማርያም ብላችሁ
@happyfamily4088
@happyfamily4088 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥዋት🙏🏽 በፀሎትዋ አስቡን
@wendyefasil1282
@wendyefasil1282 3 жыл бұрын
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንኖዎን ይባርክልን! አሜን፫
@hayatyasin629
@hayatyasin629 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዛቤር ከክፍ ይጠብቃችሁ🙏
@Sነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@Sነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sara-ij7en
@sara-ij7en 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@aynalemmesele310
@aynalemmesele310 3 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@አዬፍቅር
@አዬፍቅር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አችንም ይጠብቅሽ እግዚአብሔር
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️ለሁላችንም እግዚአብሔር ዓይን ልቦናችንን ያብራልን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 жыл бұрын
Amen
@alemgebertatis
@alemgebertatis 2 жыл бұрын
ዕመን ጥዕናን የሃቦም ፈጣር
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 3 жыл бұрын
አባታችን ሽአመት ይኑርልን መስቀለወን እምሳለምበትቀን ናፍቆኛል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ 3 жыл бұрын
አቤታችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛሎት ሀይማኖትን እንዳዉቅ ያደረጉኝ እርሶ ኖት ሌላ ምን እላለሁኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@habtamuhailu1638
@habtamuhailu1638 3 жыл бұрын
እባክዎ መምህር ወደ ወሎ ወልድያ መጥተው እያሰቃየን ያለውን አጋንት ድል ያድርጉልን፡፡ እግዚአብሄር በእርስዎ ላይ አድሮ አንድ ቀን እንደሚያድኑን አምናለሁ፡፡ እባክዎ ይምጡልን፡፡
@eyeruseyerus3837
@eyeruseyerus3837 3 жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 3 жыл бұрын
Egzabher ydreslish besm Eyesus tdnialch. Ayzoch.dlu yanchi new bEgzabher hayl hulum begzew yhonal
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
@ኃይለ ሥላሴ Tube betkekli
@tigraweytieyegalzomjeganuz676
@tigraweytieyegalzomjeganuz676 3 жыл бұрын
Amen amen amen nay bahaqi qalehiwet yesmeana KBR abona
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
ቃለሒይወት ያሰማልን አባታችን እግዛአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት የእርሶ ትምህርት ሁሌም ያጽናናኛል በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ገብርኤል
@ayehuenbiale2729
@ayehuenbiale2729 3 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚የኛ ኢትዮጵያችን ኑሪልን ለዘላለም አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ይስጥወት እረዥም እድሜ ሽ አመት ያቆይልን አባታችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አባታችን በጸሎት ያስቡኝ ያስቡን ወለተ ማሪያም ወለተ ኢየሱስ ወልደ እየሱስ እያሉ አባታችን ።
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልኝ
@rahelberihu964
@rahelberihu964 3 жыл бұрын
አባ ግርማ ስብከትዎ ምህረት ነው። እድመ ይስጦት፣ቃል ህወት ያሰማልን።
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 жыл бұрын
አባታችን ላይ አድሮ ለመከረን ለገሰፀን ለልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን...አሜን...
@betibeti2557
@betibeti2557 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaliyot yasemalen Abatachen Egzabeher yaglgoeloton zamen yebarkelen
@yonasshiferaw7955
@yonasshiferaw7955 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት
@martaadm9815
@martaadm9815 3 жыл бұрын
ሰላም አባቴ እድሁም የኢትዮጵያ ህዝብ ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@abrhahaftu8724
@abrhahaftu8724 3 жыл бұрын
አባታችን በዕርስዎ ፀሎት ለኢትዮጽያ ህዝቦች ሠላመ ምህረትዎን እንዲሠጠን የርስዎን ጉባኤ እንድንረገጥ በፀሎትዎ ይርዱን
@hggc575
@hggc575 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን በእርሰወ አድሮ እሚያስተምር እሚገስጽ ልኡል እግዚያብሔር ስሙ የከበረየተመሰገነ ይሁን አሜን
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ
@አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጡልን አባታችን በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን አባ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን💌💌💌
@mespretlane5294
@mespretlane5294 3 жыл бұрын
Ameen Ameen ameen. abatchen tsagw yabezelen .barktchun yaedrbin kalhyot yasmalin. Abatachin ba hazabe harger yalutin baslot asbulen abatachin. Ameen Ameen ameen ameen 🤲🤲🤲
@tesfaldethabte1462
@tesfaldethabte1462 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ሕግዛብሔር እኞን ለማዳን ያዘጋጀልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ ሆይ ውስጤ በተለያየ ጭንቀትና ውጥረት ላይ ነው ያለኹት ብንሰራ በረከት የለም እባኮትን አባቴ ፀሎት ያርጉልን ፅጌማርያም ና ወልደመድህንደን።
@katehajra5065
@katehajra5065 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🤲🤲
@burtukanyewenkishetelijela6569
@burtukanyewenkishetelijela6569 3 жыл бұрын
Eukan dena metuleni abatacheni nurulne she ameti kaleyote yasemaleni tega berkatachu yedarbeni🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ
@malefyabeyene9329
@malefyabeyene9329 3 жыл бұрын
መታደል ነው ምነው በምርጫየ ቢየሆን ከይሁዳ ነገድ እወለድ ነበር
@tigestbogale9553
@tigestbogale9553 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ምከኤል🙏🙏🙏🙏🙏
@astertesfay8003
@astertesfay8003 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ና እመአምላክ ከሶና ከበቴሰቦ ይሁኑ !!!!!🙏🙏🙏ተባረኩ ተ
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የኛ እንቁ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
@sanas7429
@sanas7429 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ናጤና ይጥልን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ቃለ ሕይወት ያስማልን ኣባታችን እኛም የሰማነዉ ወደ ተግባር እንድንቀይረዉ እግዚአብሔር ይርዳን የኣገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክሎት 🙏🙏🙏♥️
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
@ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen erkusan menafstn bedngl Maryamey sm yarkln Amen Amen Amen
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 3 жыл бұрын
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተውት ይደርብን በፆሎት ያስቡኝ ውለተ ሰማአ ብለው አገርየ እገባ ዘንድ አረብ ሀገር 11ደከምኩ ባዘንኩ ውደሀገር እዳልገብ አልሆንልሽ አለኝ እርዱኝ ውገኖቸ በፆሎት
@እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ
@እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባዬ ርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጣልኝ እግዚኣብሄር ኣባቴ በፆሎት ኣስቡኝ ወለተ ገብሪኤል ኣባዬ
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 3 жыл бұрын
My evry day habits. Abbatachen long life . I can't spend my day with out your videos mememher germa. You made our generation shine bright.
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 жыл бұрын
እኔም
@Me-di2dn
@Me-di2dn 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከቶ ለእኛም ለሀጠኞች ይደረብን😢❤
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን አባታችን
@tegestambam863
@tegestambam863 3 жыл бұрын
Egzaber yemasgen ersoin yesatein amelk keber yegebawo amen 🌺💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Temertot megeb naw lantay egzaber abzetoawo yebarkot amen
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እድሜዎቱን ያርዝምልን
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 жыл бұрын
አባታችን በፅሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
ኩቡር አባታችን አንቱ የሚነቅፉ ሰወች ምን ያልታደሉ ናቸው ። ይህን የንፍስ ምግብ አልበላም ማለት በእውነት እርግማን ነው።
@fikrtefikdu6645
@fikrtefikdu6645 3 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ አባቴ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጦት ኑሩልን ያቆይልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ruthina1927
@ruthina1927 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ሁልጊዜም የእርሶን ትምህርት ማዳመጥ የማይጠገብ ምግብ ሰፊ ማዕድ ነው ጉባኤውን ያስፋልን
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን ውዱ አባታችን ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን ለአገልግሎተዎም እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ አባይ እድሜ ና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስማያትን ያዉርስልን በእድሜበጤና ይስጥልን💐💐💐 በጣም ጨንቆኝ ነበረ ይህን ሥሠማ በጣም ቀለለኝ አባ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሐና ብላችሁ በጣም ተሠቃየሁ
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠቢቅል መምህራችን💚💛❤💒🕯🌾አሜን
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 3 жыл бұрын
አባታችን በጣም የምወዳቹ ቸሩ መዳህንያለም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@betyabera9644
@betyabera9644 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎት ይደርብን በፀሎት አስቡኝ መድሐንያለም አባቴ በእጅዎት ለመባረክ ያብቃኝ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
እድሜህንጤናህን ይስጥልን በፀሎታችሁ አስቡን እህት ማርያም አሁንም እህት ማርያም ተክለ ዝቅ ተክለ ወልድ ሀይለጊወርጊስ ወለተ እየሱስወለተ ኪዳን ፅጌ ማርያም ተክለፅዲቅ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 አባታችን ! በእግዚአብሔር እሳት ሰይጣን አጋንንትን አቃጥለውታል 👌በፀሎትዎ አትርሱኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት አሜን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@lastalasta4985
@lastalasta4985 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋ አቤዝቶ ይስጥልን መድሀኒአለም አምላካችን በፆለታችዉ አስቡኝ ሁለተ እየሱስ ብላችዉ አባቴ ስደተኛ ልጃችዉ አባቴ በእግዚአብሔር ስም በስልክ ላናግረወት እፈልጋለዉ አናግሩኝ
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 3 жыл бұрын
Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 жыл бұрын
እግዚኦ ይቅር ይበለኝ እመቤቴ ክብርና ምስጋና ይድረሳትና ሁሉም ስለቴ ደርሶ ግን እረስቸዋለሁ ይፍቱኝ አባቴ መልካሙ አባቴ እግዚእብሔር በሰላም በጤና በፀጋ ይጠብቅልን
@adanudegefa5705
@adanudegefa5705 3 жыл бұрын
Amen(3) abtachen betam nw mewdchu edime yestowt fietar
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህርዪ በእውነት ይህን እየሰማን አለመለወጠችን ይገርማል አባቲችን ኑሩልን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ወላዲተ አምላክ እመብርሀን ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቆት ።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አ ባ ታ ችን ጸጋውን ይብዝልት ርጅም አድሜ ይስጥልን አ ባ ታ ችን
@eyeruseyerus3837
@eyeruseyerus3837 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በፀሎት ያሰቡኝ አባቴ ወለተ ኪዳን ለቤተሰቦቸም ልቦናቸውን እንድመልሰላቸው
@wondwesentefera6588
@wondwesentefera6588 3 жыл бұрын
በስብከታቸው ብቻ መስመር አስይዘውኛልና ፆሞ ፀሎት አስተምረውኛል ጠላቴ ሰው ሳይሆን ዲይብሎስ መሆኑን አሳውቀውኛል አመስግናለሁ!!!አንድ ቀን በአካል እነደማገኘሁ አምናለሁ ይናፍቁኛል.
@zinashtulu2492
@zinashtulu2492 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ🙏🙏🙏
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስብን አባታችን !!!
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋወትን ያብዛለወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባችን
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን በርከቶም ይደረብን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ልቦና ሥጠኝ ቤተሠቦቸን ጠብቅልኝ አተን የማሥብበት ያተን ቃል ሠምቸ የምለወጥ ልቦና ሥጠኝ ከክፉዎች አተ ሠውረኝ ራሥ ወዳድ እዳልሆን እርዳታህ አይለየኝ ይሄን እርኩሥ መፈሥ ሢኦል አሥገባልኝ ፡አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን አ ባ ታ ችን አንኳን ደና መጠ አ ባ ታ ችን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
ኣባ ካኢ ሂዋት ያስማለን ኣብይ ኑርለን ፈታቹ ያስያን ኣምልከ ትማስጋን ይሃን መአግብ ትመሀርት ብልቦን ያስደርለን ኣምልካአ ኣባ ባዝልታቹ ኣገዝን ከርስተና ሰማኣ ዋላት ተንሳኣ ቡላቹ ኣብያ ትማድጋን ኣመን ኣመን ኣመን
@salamethiopia3438
@salamethiopia3438 3 жыл бұрын
እነኩዋን ደህናመጣቺው አባትችነ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ ተስፋ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔንም ከፊቶ ለመቆምና ለመባረክ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ
@AsamamwuBoss
@AsamamwuBoss 6 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ኑሩልን
@gdgdbdhd6421
@gdgdbdhd6421 3 жыл бұрын
አባይ ዕድሜ ይሃበልይ ጎይታና መድኃኒናን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ንጉሥ እስራኤል
@tsion1325
@tsion1325 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ እግዚአብሄር በርሶ ላይ አድሮ ድዉያኑን የታሰረዉን እንደሚፈዉስ እኔንም ከስደት መልሶ ከነቤተሰቤ ለመፈወስ ያብቃን ጸጋዉን ያብዛለዎት አሜን 🙏
@appapp2205
@appapp2205 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ ያርዝምልን
@dianabersisa7430
@dianabersisa7430 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያስማልን የኛ እንቁ💚💛❤
@ገብረኪዳንእንዳለ
@ገብረኪዳንእንዳለ 3 жыл бұрын
አባ ጌታ እድሜና ጤናን ይስጥልን በፀሎታቺሁ አስቡን ገብረኪዳን 🙏🙏🙏🙏🙏
@hanakassahunbililign6332
@hanakassahunbililign6332 3 жыл бұрын
አባታችን በክርስትና ስሜ ወለተ ሃና ብለው ፀሎት አድርጉልኝ .
@birhn7948
@birhn7948 3 жыл бұрын
ኣሜንንን (3)🤲✝️🕯💒🕊 ቃለ ህይወት ያሰማሊን ኣባ ሺ ኣመት ያኑርሊን በረከቶ ይድረሰን🤲❤🙏 ስደት የእጁን ይስጠው የመዳኔ ቀን ናፈቀኝ ኦ ኣምላኬ ወደ ቤትህ ጥራኝ ያን ቀን ናፈቀኝ🤲💔😭🙇‍♀️
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 3 жыл бұрын
አባታችን ዘመኖትን ጌታ ይባርክልን እኛማ በተማርነው ፍሬ እድናፈራ ጌታ ይርዳን
@טענננהה
@טענננהה 2 ай бұрын
አሜንእሜንአሜንአሜንአባታችን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆይልን እርሶን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዘመኖትን ይባርክልን
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ፀጋዎትን ያብዛልን ሺ አመት ኑሩልን🙏
@بوراشدالمرزوقي
@بوراشدالمرزوقي 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 2 жыл бұрын
የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
መምህርይ ምልካም ትምህርቶት ድስ ይምል ኣምላክ አድሜን ጤና ይስጦት
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ አና በፀጋው ይጠብቅል🤲🤲🤲🤲🤲
@yohanskiros-ny2st
@yohanskiros-ny2st Жыл бұрын
እ/ር ይስጥልን እድሜና ጤና በረከት እና ፀጋ
@yordanos874
@yordanos874 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቴ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ሰላም ለአባታችን ይሁን
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በፀሎት ያሰቡኝ አባቴ ወለተ ኢየሱስ ለቤተሰቦቸም ልቦናቸውን እንድመልሰላቸው
Memehir Girma Wondimu Video #719# ከቤተሰብ ወደትዉልድ  የውርስ መንፈሶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
25:14
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 13 М.
Memehir Girma Wondimu Video 279   "የሰዉ ልጅ ሆይ  የምነግርህን ስማ :" ልዩ ትምህርት
45:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 155 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
በተለይ ሴቶች አዳምጡት
5:01
Dagmawi Garedew
Рет қаралды 7 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 54 B
1:21:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 170 М.
Memeher Girma Wondimu Video 130
39:11
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 226 М.
Memeher Girma Wondimu VCD 69 A
59:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 45 М.
" እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ" Memehir Girma Wondimu Video 617 ትውልድ ይዳን #subescribe_now
33:05
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
Алматы машина базары шертіп тұрып ал
11:48
Выхлоп за 70р, дёшево и сердито!
0:28
IGORIAN TODAY
Рет қаралды 3,8 МЛН
Что делают родители по ночам?
0:17
maroshanutty_official
Рет қаралды 276 М.
OMG 😯 c'est le plus utile🔝
0:58
Vergin Logan
Рет қаралды 894 М.