KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu 714 "ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን "ትውልድ ይዳን #subescribe_now
56:55
Memehir Girma Wondimu 710 ልጄን እረድ ግደል ይለኛል የክፉ መናፍስት ክፋቶች፣ትውልድ ይዳን #subscribe _Like share
21:27
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
00:49
Сестра обхитрила!
00:17
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Memehir Girma Wondimu Video 713 800ሺ ባንድ ቀን አጠፋሁ ህይወቴን መራራ አደረጉብኝ
Рет қаралды 19,954
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 452 М.
Nku tamirtsion
Күн бұрын
Пікірлер: 234
@HANANBELAY-z3l
3 күн бұрын
እሄን ጉባአይ ማይት ከጀመርኩ ጀምሮ ከጭቀቴ ተገላግየ አለሁ አባቴ እረጂም እድሜ ይስጥልን ደግል ማርያም ለደጂሺ ያብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@Kalወለተተክለሐይማኖት
3 күн бұрын
የመዳን ቀን☝️ሁላችንንም ከሚድኑት ጋር ያድርገን ከተጠሩት ሳይሆን ከተመረጡት ጋር ያድርገን አሜን🙏አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የስምንተኛው ሽ ሐዋርያ የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ክፉ አይንካብን በስደት ያለነውንም በጸሎት አስቡን ወደ እግዚአብሔር አሳስቡልን☝️
@tajetaje9957
3 күн бұрын
አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiteshome5641
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mare7241
3 күн бұрын
Qanbslam❤mtln❤❤❤
@mare7241
3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ብሩክታዊት2123
3 күн бұрын
አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን ያቆይልን።
@mahiteshome5641
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🌸
@ZahraIbrahim-z5d
3 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ስናይት-ሰ8ጸ
3 күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእለት ቀኑ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ በአማላጅነቱ ይሰውረን ለእኛም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን በይቅርታው ይማረን አሜን
@ነፃነትየድንግልልጅ
3 күн бұрын
የኔ አባት እድሜ ይስጥልኝ ያኔ እርሶ ጋር በመጣሁ ስአት ለምን ዛሬውኑ መንፈሱ ወጥቶ አልሄደም እኔ እየተሰቃየሁ ነው እያልኩ በጣም እማረር ነበር ለካ የራሳችንም ትግል ያስፈልጋል ይህንን ደግሞ ከእርሶ በደንብ ተምሬያለሁ ቀኑ ሲደርስ ሁሉም ይሆናል አምናለሁ በእግዚአብሔር 🙏
@LileTufa
Күн бұрын
መንፈሱን ለመሸኘት ሳይሆን ለእግዚአብሔር አምልኮት በርቺ እሱ ሳይወድ በግዱ ይወጣል
@adu-ej7hq
4 сағат бұрын
እውነት ነው !
@SergutSisay-sm8lf
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤ የወንጌል ገበሬ በረከተዎ ይደርብኝ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 күн бұрын
ፍቅርህ ማርከኝ በህይወቴ በዘመኔ እግዚአብሔር ለኔ መድሀኒቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@هلا-م5ع8ت
3 күн бұрын
አባታችን ያኑርልን የማቱሳላን እድሜ ይስጠዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsefuMeseleui9no
3 күн бұрын
Amen Amen Amen
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
3 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሔር አምላካችን በሰጣቸዉ ፀጋ መጥፎ መናፍስትን የእኛ ጠላት የሆነዉን ሰይጣንን እየተዋጉ ወንድምና እህቶቻችንን እየፈዉሱ ነዉ። እንግዲህ በሰዉ የተመሰላችሁ ለመጥፎ መንፈስ የተገዛችሁ ተነሱና የተለመደዉን ተቃዉሞ አድርሱ። መቼም እነኚህ ለሚፈሱ ሰዎች ሃዘኔታ ስለሌላች ነዉ። ለመሆኑ እስቲ የተጨበጠ ጥፋት የምትሉትን ንገሩን እኛም ዉድ አባታችንን እንድቃወማቸዉ። ምንም ጥፋት አታገኙባቸዉም ፀጋና ኅይሉ የሳቸዉ የግላቸዉ ሳይሆን ከጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተሰጠ በመሆኑ።
@wesenambaye1200
2 күн бұрын
Abat lname tolt amat kirose abata egzaber yemsgan
@יונייוני-ו3ק
3 күн бұрын
የኔ ውድ አባት የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እርሶን ባይጠኝ ኑሮ ምን እሆን ነበር
@Stmeryበድንግልልጅበድንግል
3 күн бұрын
ኑርን አባታችን እግዚአብሔር በሁሉም ቦታ የራሡ ሠው ሠጠን እኛ ከአጋንት እሥራት እንፈታ ዘንድ ይህንን ያደረገ ጌታ ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲
@habhabshi5767
25 минут бұрын
እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
3 сағат бұрын
አባታችን ለወጌል ተማሬዎችን በፀሎት አስብን በርትተን ጠክረን እድን ፀለይ እድንበረታ ወለተ ሥላሴ በፀሎት አስብን አባዬ
@weynshetweynua3926
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሮልን እኔም ይችን ቀን ናፍኮት ❤🙏
@עמנואל-ד9צ
3 күн бұрын
በረከቶ ከኛጋር ይሁን
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
3 күн бұрын
ዘለዓለማዊ ክብርና ሞገስ ለአብርሃምሙ ሥላሴ
@yemisrachtesema312
3 күн бұрын
ይህንን እውነት እየካዱ አንዳንድ አባቶች ለምን ሰው ዳነ እያሉ እነዚህን ፀጋው የበዛላቸው አባቶች ይቃወማሉ ይተቻሉ ልቦና ይስጣቸው
@AsefuMeseleui9no
3 күн бұрын
Amen
@ganat12345
3 күн бұрын
አባታችን,,ቸሩ,መድሐኒአለም,,ይጠብቅልን,,በመጥፎ,አይኑ,የሚያዮት,ሁሉ,,አይኑ,ይጋረድ,,❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
Күн бұрын
እደናንተ ሁሉም ወጣት ቢነቃ የአጋንት መጫወቻ ባልሆነ አባታችን እድሜና ይስጥልን 🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@SanytAhmyW
2 күн бұрын
አባታችን እንካን በሠላም መጡልን ኤኛንም ሰደቶኞች በፀሎቶ አሰቡን አባታችን ወለተ ሰላሰ ነኘ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AnanjSnje
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዘለአለም ያኑርዎት አሜን አሜን አሜን በፀሎት አይርሱን ያስቦኝ❤❤
@tayechwale1913
57 минут бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእርሰዬ ብዙ ነገር ተምረናል ❤❤❤🙏🙏🙏
@FbfhFjfjhf
3 күн бұрын
ረቡኒ❤የኔ አባትዬ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ የህይወቴ መሰረት የስደት አባቴ ሰላምዎት ይብዛልኝ ኑ ምእመናን አባታችንን እንጠቀምባቸው⛪❤😘
@adiniguse4615
3 күн бұрын
የኔ ዉድ አባት እድሜና ጤናዉን ይሥጦት መዳኒአለም ዉድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@Salama-r6t
2 күн бұрын
እንቁ ኣባታችን እንካን በሰላም መጡልን የኔ እርሁርሁ ኣባት
@FissihaAleminew
17 сағат бұрын
አባተችን እድሜና ጤናን የአገልግሎት ጊዘወትን ያቆይልን ያብዛልን ።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
3 күн бұрын
እንደዚ የሰውን ህይወት በሴጣን ስራ የምታበላሹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ለንስሃ ያብቃቹ
@BizuayehuAndisa
3 күн бұрын
የኛ እቁ አባታችን አድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መዳኒአለም ❤❤
@MuneKist
2 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት አይማኖቴን ያወኩት በእርሶ ትምህርት ነው እግዛብሔር ይመስገን እዳዲስ ተወልጃለው
@amanuel5687
3 күн бұрын
ለወንድሞቻችን የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን ከነቤተሰቦ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለወንድማችንን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባቴ ወልድ አማኑኤል በጸሎት አስቡኝ
@yemanesolomon5286
2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ስናይት-ሰ8ጸ
3 күн бұрын
አባታችን ቀጣይ የት ነው የሚያገለግሉት እባካችሁን ንገሩኝ የምታውቁ😢😢😢
@sisayatenafie
2 күн бұрын
የአባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ፈለግን የተከተሉ የአባቶቻችንን መንፈሳዊ ጥበብ በመጠቀም መለኮታዊ እርዳታን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል መንገዱን ያወቁ ለእልፎችም መንገዱን አስተምረው ከብዙ ስቃይ እንዲያርፉ ያደረጉ ፀጋው የበዛላቸው ደግ አባት ናቸው አላዋቂዎች እንደሚሏቸው ሳይሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራት ናቸው።
@MercymymotherMostHighGod
3 күн бұрын
I love you so much my ababa girma ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Serkalemtube-n8x
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@danielhalefom5922
2 күн бұрын
Amazing program May God bless Our Father Memehir Girma wondimu
@sabacarlier5071
3 күн бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት ፀጋው ን ያብዛሎት, አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት ሳይገብን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤❤
@BriBrhane-uc2vw
2 күн бұрын
ቕኣለ ሂወት ያሰማልን ኣባየ 1000 ኣመት ንሩልን በእውነት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
22 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ እኔም የመዳኜ ቀን ቅርብ አድርግልኝ አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት
@WardWw-wr2qp
3 күн бұрын
የነፍሳችን ምግብ የህይወታችን ደስታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HappyFamily-y2t
2 күн бұрын
መምህርዬ እንወድዋታለን ኑሩልን እግዚያብሄር ፀጋዉን ያብዛልዋ በሞገስ ያኑርዋት እንደ እርስዋ አይነት አባት ያብዛልን
@አመተስላሴ
3 күн бұрын
አባ በረከቶ ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን አባ
@tajetaje9957
3 күн бұрын
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን እረዥም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልሕ 🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hglh8910
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@مناهلالعنزي-ص2س
3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልልልልል
@yohannes5352
3 күн бұрын
አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ እርሶን መከታተል ከጀመርኩ 12 አመት ሊሆነኝ ነው፡እግዚያብሔር እድሜ ከ ጤና ይስጦት ከነ ሙሉ ቤተሰቦቾት ጋር።እኔ በስደት ነው ያለሁታ እንደ አግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ አባቴ እኔም ከነ ሙሉ ቤተሰቤ በእርሳ ጉባኤ መገኘት በጣም ነው የምፈልገው፡ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን🙏♥️🌹
@AllBaad-nb2mg
3 күн бұрын
አባታችን እግዚእብሔር አምላክ ይጣብቅልን❤❤❤
@aeynalemaemogen5744
3 күн бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን
@debritutulu5126
3 күн бұрын
አባቴ እግዚያአብሔር እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤
@HautHapah
Күн бұрын
አባታችን እድሜ ይሥጠዎት❤❤
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
3 күн бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን
@እግዚብሔርእሪኛየነዉ
3 күн бұрын
የኔ ኣብት ረደም እዲም ይስጢልን 👏😢😢👏👏👏👏👏
@yezufan
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edesedes1676
3 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ
@cristinayemichael12
3 күн бұрын
የኔ አባት እኛን ስደተኞችን በጸሎት አስቡን እግዚአብሔር አምላክ ሃይልና ጉልበት ይሁንዎት 🙏❤🙏
@MariamMariam-l1x
3 күн бұрын
አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ አሜን፫
@ናታኔም-ዀ4ወ
3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🤲🕊 የቅዱሳን አምላክ እቅፍ ድግፍ ያድርግልን እኔስ በጣም እሳሳለዎታለሁ አምላከ እስራኤል ለእኛም ከስደት በሰላም ለሀገራችን በቅተን በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን አሜን🤲❤️🕊 እርስዎን ሳይ የተክልዬን ገድል ስላነበብኩ የተክልዬ ፍቅር አብዝቶ አደረብኝ❤️🕊
@arsuselama5698
3 күн бұрын
ELLLLLLLL እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣባቴ ክፉእ ኣርሒቑ ምሕረት ኣዝዘልና መድሃኔኣለም አድመን ጥዕናን ወሲኹ ይሃብኩም
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
3 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በህልም የሚመክሩኝ የሚያስተምሩኝ በአካል አገኜዎት ይሆናል
@HelenZerihun-hj1ky
2 күн бұрын
አባታችን እድሜ ብጤ ናጋር ያድልልን :
@lensashawatube2596
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል እልልልልል ❤❤❤❤
@michaelkidane6578
2 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ሰነዱስዱደ
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለዝማሬዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ ፍቅርህ ማረከኝ በሒወቴ በዘመኔ👌👌👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@LileTufa
Күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@በምህረት.ኗሪ
2 күн бұрын
አባቴ እኔም በቅዱሳን አምላክ እተማመናለሁ በቅርቡ እግዚአብሔር ፈቅዶ ከነቤተሰቦቼ እርሶ ጋር መጥቼ ጉልበቶትን እስማማለሁ 🤗
@getu1662
3 күн бұрын
እድሜ ፀጋ ለአባታችን❤❤❤❤❤❤❤ አሜን::
@Ethioabysiniya
3 күн бұрын
አሜን እግዚሀብሔር ይመስገን!!!
@ThgffFgff
3 күн бұрын
እግዚኣብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ኣባት❤
@sammywolde8580
3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@VipVip-ep4ug
3 күн бұрын
እባታችን እዲሜናጤናይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትያርዝምልን አባታችን ለኛምአይነልቦናችንን ያብራን በፀሎታችሁአስቡን
@oromtitiiintalashawaa5094
2 күн бұрын
Eelellee Eelellee Amen Amen ❤❤❤
@AeyinalemMelese
3 күн бұрын
የኛ እቁ አባት ኑሩልን ሺአመት 7:45
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ የኔሰ ፈዉሰ መቸ ይሆን🤲
@edesedes1676
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለኔም ለደጅህ አብቅተ አድነኝ ከዚህ ከወገብ ህመም ገላግለኝ መመኪያ መዳኒቴ አባቴ መዳኒአለም እማይዬ እማ ፍቅር አግዥኝ
@fevengetnet5352
3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፕሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@MesiDibaba
3 күн бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ክፉ አይንካዎት ለዝማሬው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤
@LawayshTilaun
3 күн бұрын
ቦታው የት ነው?
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤
@eadendassy2860
3 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
@zewditubekana902
3 күн бұрын
ዘላለም አንተ ከወንድም በላይ ነህ በምን እንደምሰይምህ ቃላት አጣዉልህ እንኳን ደስ አለህ አንተ ጀግና የእግዚአብሔር ልጅ ልፋትህን ድካምህን እግዚአብሔር አየልህ እናመሰግናለን በተረፈ ፀሎት ምን ያህል እንደሚጠብቅ አይተናል እየሱሰ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ የከብቶች በረት ዉሰጥ በደሙ ሸፈነህ አንተ ማንም አይገድልህም መግደል ይችሉ ነበር ግን እጃቸዉን ያዛቸዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ጥበቃ የታየበት ስራ ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ እንኳን ደሰ አላችሁ በሙሉ ክሩ የዘላለም አና የንሰር ቤተሰቦች አብራችሁ የለፋችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል የጀግኖች ጀግኖች ናችሁ 💪💪💪💪💪💪💪
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን አሜን ሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@MitikeMuligeta
3 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✝️✝️✝️አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት❤❤❤
@GolgothaTube-i8g
3 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ደህና ነዎት አባቴ
@አፎሚያታደሳ
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ለወገኖቻችን የደረሰ ለእኛም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን ረጀም ይሰጥልን አሜን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@chaltuchaltu1641
3 күн бұрын
Abbaa Kenya Waaqayyoo Gooftaani Baraa Taajajilaajilaa keessani Siif yaa dheeresuu
@taybaa8158
3 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@AtsedeMaryam-r3f
3 күн бұрын
Amen.Amen Amen
@senaittesfaye6461
3 күн бұрын
ቃለህዉትን ያስማልን። አባታችን ለደኑት በቤቱ ያፀናችዉ ላላሰተዉሉት ልቤ የሰጠችዉ ❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰዉ የደን❤❤❤
@YerusalemGebresellase
3 күн бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ፀጋውን ያብዛልዎት ከወደቅንበት አንስተው የእግዚአብሔር ቤተሰብ ስላረጉን ከሞትም አውጥተው ለስጋ ወደሙ ስላ በቁን ፀሎትዎ አይለየን ኑሩልን እንወድዎታለን የወንጌል ሐዋርያ ዘሮሕ በሙሉ የተባርከ ይሁን
@Njkbbghnkoo
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ፍቅርሕ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሑ🤲ለንስሐ ምት ያብቃኝ
@DjdjSjs-k7j
3 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልልን
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ እዴሜ ጢና ይስጥልን
@adetemaeryam6889
3 күн бұрын
እልልልልልልልልሸ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ለዘለዓለሙ የተመሰገነ የከበረ ይሁን
@EndWar-hj4wh
3 күн бұрын
አቤቴ ጌታየ ሆይ በቸርነትህ ምህረትህን ላክልን!!!! በሰው ሀገር ሆነን ተቸገርን እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
3 күн бұрын
❤❤አባታችን የኛ እንቁ ❤❤❤❤ከኔ የበረታችሁ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቿ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ😢😢
@astadeetube2657
3 күн бұрын
Abbetuu abbatee
@elsataddes7744
3 күн бұрын
Amen amen amen
@AdisalemAdis-rq5gp
3 күн бұрын
ረቡኒ ❤❤❤የኔ ውድ አባት ናፍቆቴ ነዎት
@RareCell-p9q
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
56:55
Memehir Girma Wondimu 714 "ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን "ትውልድ ይዳን #subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 10 М.
21:27
Memehir Girma Wondimu 710 ልጄን እረድ ግደል ይለኛል የክፉ መናፍስት ክፋቶች፣ትውልድ ይዳን #subscribe _Like share
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:49
Тренировка памяти 🧠 #boardgames #настольныеигры #умныеигры #игры #настолки #логическиеигры
Двое играют | Наташа и Вова
Рет қаралды 48 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
19:17
//የቤተሰብ መገናኘት// በገና በዓል ዋዜማ የተገናኙት ቤተሰቦች እንዴት ናቸው ልዩ አቀባበል ተደርጎልናል //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 63 М.
1:35:05
bermel Georgis 24 አመት በፖስተርነት ክርስቶስ በየት እንዳለ አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
4:58
19 December 2024
አስኒ ይቱብ
Рет қаралды 712
23:04
Memehir Girma Wondimu Video 325 የንቅሳት አጋንንት የእምነትን ኃይል ማሳያት
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 199 М.
50:47
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
18:23
ለዐቢይ የግንባሩ ምላሽ፣ “ብልፅግና ተንኮታኩቶ…”አመራሩ፣ መከላከያ “የገደላችው አመራሮች"፣ በትግራይ ቀነ ገደብ፣ የጎንደሩ ስዓት ዕላፊና የመቀለ ከንቲባ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 89 М.
25:20
🔴ከዚህ ምድር ላይ በምክንያት እንደመጣሁ ነው ያወኩት። #በርሜልጊዮርጊስ #ethiopianorthodox
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Рет қаралды 16 М.
35:53
666 ገብቼ ያየሁት ጉድ | ቤተሰብህን እንጨርሳለን አሉኝ | ከምንገምተው በላይ በዝተዋል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 23 М.
34:56
ሕልም እና ፍቺ - ኦርቶዶክሳዊ ሕልም እና ፍቺ ከአባቶች የተገኘ
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 7 М.
30:25
Memehir Girma Wondimu የክፉዎች ምኞትን ተመልከቱ ለማኝ ትሁን፤የዘመኑ መንፈስ እና ሰው ትውልድ ይዳን ያልሰሙ ይስሙ#subescribe_now
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 41 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН