Memehir Girma Wondimu Video 689 እድሎቻችን በክፉው መናፍስት ይወሰዳል

  Рет қаралды 14,589

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@Embete-
@Embete- Күн бұрын
የዘመናችን ጀግና ድልን እንድነቀዳጅ በእግዚአብሔር የተሰጡን ልዩ ስጦታችን። ተመስገን ቅዱስ አማኑኤል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Күн бұрын
መላክ መነንክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ። የስጠን አመላክ የተመስግን የሁንን❤❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 23 сағат бұрын
የእኔ ቅን ታጋሽ አባት አሁንም ፀጋውን ይጨምርልን አሜን በፀሎት አስቡኝ አባቴ ውጥረት ላይ ነኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ❤❤❤❤
@tifit589
@tifit589 Күн бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@JungleMan-o7h
@JungleMan-o7h Күн бұрын
yet bota new yalew
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t Күн бұрын
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት ኑሩልን ቸሩ መድሀኒአለም በሞገስ ያኑርዋት
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw Күн бұрын
የኔ እንቁ አባት ስንቱን ተማርኩ ከእርሶ እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት እኛም ታድያ ሰምተን ለመንግስቱ ያብቃን አሜን ❤
@alemchane8283
@alemchane8283 Күн бұрын
እባኮት እሴተ ማርያም ከኢትዮጲያ በፀሎት ያስቡኝ ጭንቀት ላይ ነኝ አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን።
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Күн бұрын
እመቤቴ ከጨንቅ ታውጣሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 9 сағат бұрын
በሙሉ ዕምነት መልከዓ ሚካኤልን ለተከታታይ ቀናት እረፍት እስኪሰማዎት ንፁህ ውሃ አቅርበው በመጸለይ መረጋጋት ይቻላል።❤❤❤
@TewodrosBefikadu
@TewodrosBefikadu 17 минут бұрын
Adirashachew yt new ebakachu??
@Demise-k9h
@Demise-k9h Күн бұрын
አባ እርሷዎን ያልተጠቀምን ያልታደልን ትውልድ አባ እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን !!!
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu Күн бұрын
አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባተችን❤❤❤
@kedeset
@kedeset Күн бұрын
አባቴ አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቆት
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Күн бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@MeleseMulu-cc3xm
@MeleseMulu-cc3xm 17 сағат бұрын
አባ እድሜዎን ያርዝምልን አባታችን❤❤❤
@lemalmlemalm729
@lemalmlemalm729 3 сағат бұрын
አባታችን በጸሎት አስብኝ ወለተኪዳን መንፈሱ በጥም የጨነቀኘይ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ZelekashGetachew-sv6jb
@ZelekashGetachew-sv6jb 17 сағат бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት። እኔ የእርሶን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት ለብዙ ዓመታት ነው። አሁንም ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እድንፈውስ ጌታ ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Күн бұрын
አባዬ ቡራኪዎት ይድረሰን ሺ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 Күн бұрын
እግዚኣቢሄር ከእስራታችን ይፍታን🙏🙏🙏
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Күн бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😥😥😥😥😥 የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት አባታችን❤❤❤
@Sara-b7u9f
@Sara-b7u9f Күн бұрын
አባታችን እደሜእና ጤና ይሠጥልን የአገልግሎት ዘበናችሁን ይባርክልን በረከታችሁ ይደረብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@fredoseMeskrme
@fredoseMeskrme Күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እስከቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AmenHeilay
@AmenHeilay Күн бұрын
አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑሮዎት
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Күн бұрын
የኛ እንቁ አባት አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጦት በእጆት ሳልባረክ እንዳልሞት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀኝ አባቴ አባ አመሰግናለው የእኛ አባት አባ ስለ እርሶ ቃል የለኝም❤❤❤🙏🙏🙏
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 Күн бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡልን
@taybaa8158
@taybaa8158 Күн бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልወት
@Abrahamtekele
@Abrahamtekele Күн бұрын
ይፀልዮሌኝ ከአጥያት ድንከን ፈጠር እየሱስ ያውጣኝ አሜን
@Mesey-z1p
@Mesey-z1p 2 сағат бұрын
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማንቂያ ደውል የሀይማኖት ገበሬ ፀጋውን ያብዛልን ወገኖቼ መንቃት አለብን🙏😥
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 13 сағат бұрын
ሰላም አባዬ እንዴኖት ፀሎቶትና በረከቶት አይለየን በፀሎቶት አስቡን አባዬ
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g Күн бұрын
እግዚኣቢሔር ይመስገን ይሄ መዳን ያሳየን ኣባዬ ዕድሜዎት ያርዝምልን❤❤❤
@ashenfienigatu8054
@ashenfienigatu8054 Күн бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አገልግሎት ዘመነ ወደ ይባርክ እንደኔ በመንፈስ ለሚሠቃይ ሠው የእርሠወን የፈውስ ቀንን እጠብቃለሁ
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Күн бұрын
አሜን×3 ፀጋዉን ያብዛለዉት እድሜ ጠና ይስጠዉት የምንኑርባት ምድር ከሚመጣ ቁጣ ይጠብቀን❤❤❤
@FanuuTulu
@FanuuTulu 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት እይንን እንኳን እያዩ የሚቃውሙት ማመን እቃታችው እግዚአብሔር ልብ ስቷችው ይመልሳችው
@nathnaelhaile3279
@nathnaelhaile3279 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏🏾
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 9 сағат бұрын
አባታችን ትምህርትዎ እና የፈውስ አገልግለትዎ ብቻ ሳይሆን እርስዎን እንዲሁ ማየትም እኮ ራሱ በረከት ነው። የርስዎ ትምህርት ስከታተል ደስ ይለኛል። ምኞቴ አንድ ቀን እንደ እግዛብሔር ፍቃድ በርስዎ እጅ ተዳስሼ ብፈወስ ብየ ሁሌ እግዛብሔርን እማጸናለሁኝ። አንድ ቀን እግዛብሔር እንደፈቀደው ይሆናል። ለርስዎም እግዛብሔር እድሜዎን ያርዝምልን። አሜን!!
@MedhanyeMekonenn
@MedhanyeMekonenn Күн бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማኛል ያጎልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Күн бұрын
አባዬ እንደዉ ምን ቃላት አለ። እረሱን የሞገልፀ ኑረለኝ ❤❤❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Күн бұрын
እኳን ደና መጡልን የኛ እቁ አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Күн бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ ቃለ ህይወት ቃለ በርከትን ያስረዳል ያሰማልን🌾🌾🌾
@GuGyy-x5b
@GuGyy-x5b Күн бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን መምህር በፀሎት አስቡኝ ሒሩተ ስላሴ ብለዉ
@gashaw-i9p
@gashaw-i9p Күн бұрын
በፆሎት አስቡኝ አባታችን ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ Күн бұрын
አባቴ መላከ መንክራት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባ❤❤ በረከተዎት ይደርብኝ በኔ በደካማ ልጅዎት ላይ❤❤❤❤
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 20 сағат бұрын
የኔእቁአባትእኳንደህና መጡልን አባቴሺአመት ያኑርልን
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta Күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኛ ዉድ የሕይወት አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ❤ኑሩልን❤❤❤
@JungleMan-o7h
@JungleMan-o7h Күн бұрын
Yet new yalew botaw negergn please
@Sara-ne3cl
@Sara-ne3cl Күн бұрын
አባታችን እንኮን ደና መጡ ይቻለወታል እና በኤ ያለዉን ይሸኝልኝ
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 Күн бұрын
ናፍቀውኛል አንዴ ባየሁወት ኑሩልኝእመብርሀን ትጠብቅወት
@KaaKsa-h9b
@KaaKsa-h9b Күн бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል
@Yayeshe
@Yayeshe Күн бұрын
ኑሩልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሠዉ ሢድን ማየት እንዴት ደሥ ይላል የኔንም የመዳን ቀን አቅርብልኝ መዳህኒያለም
@elsabeth2127
@elsabeth2127 Күн бұрын
አባ ዘመኞት ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን።
@Ngus12
@Ngus12 Күн бұрын
እህቴ አባታችን ለትንሽ ደቂቃም ቢሆን በስልክ ምናገኝበት መንገድ አይኖርም 😢
@elsabeth2127
@elsabeth2127 Күн бұрын
@@Ngus12 ይቅርታ እኔ ስልካቸው የለኝም ግን ለሁሉም ነገር ተግቶ መፀለይ ይሻላል ።
@Ngus12
@Ngus12 Күн бұрын
⁠​⁠@@elsabeth2127 ውግያው ስላልቻልኩት እንደው ትንሽ አግኝቻቸው መንፈሴ ከተረጋጋ ብዬ አስቤ ነው ለማንኛዉም አመሰግናለው የኔ እናት
@TewodrosBefikadu
@TewodrosBefikadu 19 минут бұрын
Adirashachew yt new ? Ethiopia temelisewal ende
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 Күн бұрын
እሴይ አባታችን በርቱልን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Күн бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ምነዉ ጠፉብን እድሜ ጤና ይስጥልን 😢😢😢😢❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Күн бұрын
እግዝአብሔር መጉስ ከሁን ቃረመያ ሰጠኝ አሜን❤
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Күн бұрын
አባ እድሜ ጤና ይሰጥውት የማንቃ ድውል ስለሆኑልን ደብትራን ስማሃቱ ጊዮርጊስ ይርገጥልንንን
@MamWt-l2l
@MamWt-l2l Күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይማረን ከስራታችን ፍታን በሰው እድል የሚኖሩ ወላድተአምላክ ልቦና ትስጣችሁ አባታችን ኑሩልን
@meaza3339
@meaza3339 19 сағат бұрын
አባታችን በፀሎቶ አሰቡኝ ወለተእየሱስነኝ
@yeshi7446
@yeshi7446 Күн бұрын
አባታችን ስለ ድንግል ማርያም ብለው ይህንን ኮሜንት ካዩት በውስጥ ያውሩኝ አባታችን በጣም ታምሜአለሁ ስለእግዚአብሔር ብለው ይርዱኝ በሰው አገር አልቅር 😭😭😭😭
@godolyastube
@godolyastube Күн бұрын
በፀሎት በስግደት በርቺ በመቁጠርያ ቀጥቅጪው የአምልኮት ሂወት ይኑርሽ ታሸንፌለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ በtiktok live ስንገባ ነይ ና ወንድሞችሽ ምክር ይሰጡሻል ገነት የገብሪኤል ልጅ ቲክቶክ ነይ እና ትበረቻለሽ እሺ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 18 сағат бұрын
አይዞሽ በፆሎት በስግደት በፆም በርች እግዚአብሔር ያስብሽ
@yeshi7446
@yeshi7446 15 сағат бұрын
@@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን አሜን አሜን አሜን እህቴ
@yeshi7446
@yeshi7446 15 сағат бұрын
@@godolyastube እሽ እህቴ አመሰግናለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@anisanagara3088
@anisanagara3088 Күн бұрын
አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጡት
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 Күн бұрын
አባቴ!
@erminahom444
@erminahom444 Күн бұрын
አባታችን እርስዎ ይናገራሉ ግን ማስተዋል አቃተን። ❤❤❤ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
@Eyob797
@Eyob797 Күн бұрын
እግዚአብሔር እና ውድ እናቱ ወላዲተ አምላክ ከእርሶ ጋር ይሁኑ ውድ አባት መምህር ግርማ።
@WerkeDasta
@WerkeDasta Күн бұрын
እቤቱ አድናን እቤቱ መስተዋሉ ስጠን 🤲
@Mmm-lg4gg
@Mmm-lg4gg Күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን የኛ የዘመኑ ጀግና አንቂ ደውላችን ናችሁ እናንተን በጠሏችሁ በዘነፏችሁ ግዜ የበለጠ እንወዳችሁ ያደርጉናል እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እንዎዶታለን አባታችን ❤❤❤🥰🥰🥰ኑሩልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Күн бұрын
አባታችን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Күн бұрын
አባ ረጂም እድሜ ይስጥወት ❤ ጀርባየን ልሞነው ያቃጥለኛል በፀሎት አስቡኚ 😢
@EtetuKibret
@EtetuKibret Күн бұрын
መምሕር ባለሁበት ሆነሑ የኢትዮጵያን ጠላት ሳጥናኤልን እንዲያሥርልን ቅዱስ ሚካኤልን ለምኑልን በረከትሁ ይድረሰን!
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ Күн бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ጠላቶቾትን ከእግሮ ስር ይጣልልን
@senaitgmariam3743
@senaitgmariam3743 Күн бұрын
አባቴ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛሎት አገርቤት በነፃነት የሚያገለግሉበት ጊዜ ይናፍቀኛል🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretnigusu5662
@meseretnigusu5662 3 сағат бұрын
የኔ ዉድ ኡባት በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Sara-yv9bs
@Sara-yv9bs 21 сағат бұрын
አባቴ በፅሎት አስቡኝ
@giv7642
@giv7642 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 Күн бұрын
አባታችን እህተሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ አደራ አባታችን ጭንቀት ሊገለኝ ነው
@MonaAhmed-er6hb
@MonaAhmed-er6hb Күн бұрын
እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቹ እኔም ከአጋንንት እስራት እግዚአብሔር እንድፈታኝ የመንግሥቱ ወራሽ እንድያደርገኝ በሰው ሃገርር ዛሩ አይነ ጥላው እርኩሳን መናፍስት አስጨነቅይኝ😢
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@danielamare11
@danielamare11 Күн бұрын
Amen amen Amen 🙏 egzabher yemasgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniYam5661
@biniYam5661 Күн бұрын
አባታችን ፀጋዎት ያብዛልን
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ
@ዮርዳኖስ-ዠ1በ Күн бұрын
አባዬ እድሜ ከ ጤና የስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 17 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 Күн бұрын
እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ይማረን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ሁንካን ባሳላም መጡልን የኛ ሁንቁ አብባት 🙏🥰
@Metkel6755
@Metkel6755 12 сағат бұрын
Tell sdedlun ebakacu ye Aba Grma ❤❤❤
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Күн бұрын
የኔ ልዮ አባት ጠላቶ በፊቶ ይፈር የ እኛ አባት ጠቋር ነዉ አሁን የበጠበጠዉ በነ ቢንያም ላይ ያደረዉ የሚዘባርቀዉ
@የራያ_ልጅ
@የራያ_ልጅ Күн бұрын
ድል አለ ብስምህ እግዚአብሔር❤
@TsehayBEYENE-t3y
@TsehayBEYENE-t3y Күн бұрын
❤❤❤❤ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Күн бұрын
የኛ❤❤❤መልካም ❤❤❤ትሁት❤❤❤ሩህሩህ❤❤❤ጠካራ❤❤❤አባት ልኡልእግዚያብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አረ ስንቱ አባቴ ብቻየን ቀርቶ አረቦች በዙሪያየ ቁጪ ብለዉ እኔ አቀላፋለሁ ይህንን ቺግር ያላወቀ ይቃወማል ጌታሆይ ማረን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 Күн бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።
@yordanosmengstabe7909
@yordanosmengstabe7909 Күн бұрын
Ezigaabuher ymesigen ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tgworku4170
@tgworku4170 Күн бұрын
የኔ አባት
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Күн бұрын
እዉነት ከአጋንት ከፍተናል አዉነት አባታችን ❤
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 Күн бұрын
ትክክል ብለዋል አባታችን የድሮ ሰዉ እና እኛን ምን አገናኘን እኛ ሲጣኖን በልጠናል እኮ ይቅር ይበለን እደኛ አይሁንብን
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Күн бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ኣቡየ እንኳን ደና መጡ ኣባየ ትባከውት ትምህርቱን በቴለግራም እንፈልገዋለን❤❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@nuhaminbirhanualem2222
@nuhaminbirhanualem2222 17 сағат бұрын
Yne abat enkuwan denha metulen❤❤
@NetCel-t7v
@NetCel-t7v Күн бұрын
ለ አባታችን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን የተፈወሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ ለ ኛም አምላከ ቅዱሳን ይድረስልን የመዳንን ቀን ያቅርብልን 😢
@ንቃተህሊናለወጣቶች
@ንቃተህሊናለወጣቶች Күн бұрын
አባየ ❤❤❤
@JoHaMe-Ehit-Abay
@JoHaMe-Ehit-Abay 15 сағат бұрын
Aba Kale Hiwet Yasemalin. Edme ketene gar yadililin... Memihirachin! Kidus Paulos dekike hawaryatin afritual. Kidus Petrosm endezaw Erso gn eskahun enderso yemitegalinin Abat Alaferulinm. Aba lemndnw...
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ Күн бұрын
Abatachn Rejim Edme Ena Tena Ystiln Kidus Medhane Alem Yegna Abat Emebrhan Yegna Enat Yegna Azagn Yegna Amalaj Ttebkot 🙏🏾💕😇🥰😍❤️❤️❤️🥹✝️✝️✝️
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Күн бұрын
Aboya edmen tenan yhabkum, egziabher yhalkum.
Memehir Girma Wondimu 687  ታሪካዊ የሚያደርግ የሕይወትና የዕድል ጸሎት በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት /2017/2024#subescribe_now
54:59
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 21 М.
Memehir Girma Wondimu Video 17  አይነ-ጥላ ስማቸዉ ቀላል ስራቸዉ ግን ጥልቅ ነዉ
29:26
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 176 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 46 МЛН
ዓይነጥላ እንዴት ይጎዳናል ዘራችን ክፉ ነው ከሰው በታች የመሆን ምክኒያቶች Memehir Girma Wondimu 597 #subescribe_now  ላልሰሙት አሰሙ
26:14
እድል እንዴት ይወሰዳል የማይገቡን ሚስጥሮች Memehir Girma Wondimu Video 650 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ንቁ
19:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 208 М.
አባ ገብረኪዳን '' የ ሀሰተኛ አጥማቂያን ጉድ '
21:54
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 116 М.
Memeher Girma Wondimu NO 70 A
44:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 440 М.
ዶክተሮች እብድ ናት አሉኝ በጣሊያን ሮም ያልታዩ ቪዲዮዎች  Memehir Girma Wondimu 673 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 60 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 81 МЛН