ፋኖ በደባርቅ? | ደብረፂዮን የካደው እልቂት | የሽረ ትርምስ 09/16/24

  Рет қаралды 94,512

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@TilahunMulat
@TilahunMulat Ай бұрын
ምርጥ ሰዎች ናችሁ በጣም ሁሌም እናንተን ስሰማ ትምህርት እወስድበታለሁ ተባረኩ
@MytiberDura
@MytiberDura Ай бұрын
ደብረፅንተት ለስልጣኑ ሲል እራሱ ሚልዮኖችን ለማረድ ወደ ኋላ እንደማይል አረጋግጧል።😊
@fidleytube
@fidleytube Ай бұрын
ደብረፅዮን ይቅሪታ ይጠይቁ ወጣቱ ዝም ማለት የለበትም ይውረዱ ዲያስፖራው ያለ ምክንያት አይደለም የፈረሰው ተጠያቂነት እንዳይኖራቸው ነው ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@sam846
@sam846 Ай бұрын
ደብረጽዮን ስህተት ይሰራል ሳይሆን መባል ያለበት እራሱ ስህተት ነው
@3elll315
@3elll315 Ай бұрын
Thank you Reyot!!!! No one delivers true journalistic integrity and insights like you do🙏🏾❤️
@minneapaul804
@minneapaul804 Ай бұрын
ደብረፆን ተጨማሪ ዳሜጅ ከማድረሱ በፊት የአዕምሮ ህክምና ምርመራ ያስፈልገዋል
@Alex-de0913
@Alex-de0913 Ай бұрын
የ ትግራዮ ወያኔ እና የ አማራው ብአዴን ለስልጣናቸው ሲሉ ህዝባችሁን አርዳችሁ ቀቅላችሁ ብሉ ቢባሉ እንደሚያረጉት 100% እንደሚያረጉት እርግጠኛ ነኝ የ ሰሜኑ ህዝብ መቀበርያ እነሱ ናቸው ህዝብ እስካልነቃ ድረስ.
@DanielZegeye-dj9zh
@DanielZegeye-dj9zh Ай бұрын
Thank u reyot ደብረፅዬን ንስልጣን ክብል ተግራይ ንምሻጥ ንድሕሪት ኣይብልን
@nigistig7492
@nigistig7492 Ай бұрын
ደብረፅየን እኮ ትግራይ በሰማይ እና በምድር እሳት እየነደች ደብረፅየን ግን Covid እዳይዞው gloves ለብሶ ነበር በ tv እየወጣ መግለጫ የምሰጥ የነበረ ደደብ ነው::
@teshomesetargew6489
@teshomesetargew6489 Ай бұрын
In my understanding Dr. Debretsion tried to present the fact on the ground.
@hafteteklehaimanot8000
@hafteteklehaimanot8000 Ай бұрын
ደብረፅዮን ዳግም ከአብይ የቀጠለ ጆነሳይድ እያደረገ ነው
@tigraytiser1184
@tigraytiser1184 Ай бұрын
ቴዱዎች በጣም እናመስግናለን
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ Ай бұрын
ኣነሰ ናይ ፈጣሪ ትዕግሰት እዩ ዘፊረሐኒ ዘሎ😢
@DanitsegeyeTsegeye-nd8tg
@DanitsegeyeTsegeye-nd8tg Ай бұрын
ቃለ ህወትያሰማችሁ
@haile-yx2gx
@haile-yx2gx Ай бұрын
Thank you, Reyot! Debretsion is a curse to Tigray.
@workehagos4663
@workehagos4663 11 күн бұрын
No, he isn't!
@Aman_Jo284
@Aman_Jo284 Ай бұрын
ቴድሮስ አስፋው ነፃ አመለካከት በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NahuSsen
@NahuSsen Ай бұрын
አውን የምትሰጡት መረጃ ወገተኘነት የሌለው ለህዝብ ጠቃሜ በመሆኑ በርቱ ወገንተኝነት እብዛም አዋጭአይመስለኝም የግል ምልክታየነው
@Samsonambisakufa
@Samsonambisakufa Ай бұрын
ቴዲ ፋኖ አንድ ካልሆነ በስተቀር እውነት ሽፍታ ነው አያሸንፍም ኅዝብ ያስጨርሻል እንጂ ለሚድያ ብቻ መስራት ዋጋ የለውም ብዬ አምናለሁ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co Ай бұрын
ዝም ነው እሚባለው ማስረጃ የለሽም
@MesfinMesfin-x5i
@MesfinMesfin-x5i Ай бұрын
ቴዴ ሚዲያህ ውይይትህ በጣም ይመቸኛል በተለይ : የአንቴናዋ : ነገር ትክክለኛ ግጥም ብላ ቦታዋን የያዘች ሆና አግቼዋለው!!!
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 Ай бұрын
T t ❤you are amazing I respect you
@NewOne-pt9to
@NewOne-pt9to Ай бұрын
👍👍👍teddy your just simply genius
@SenaytHagos
@SenaytHagos Ай бұрын
Yegna Teddoch we love you guys ❤ simply thanks for your service guys
@Tsega-g1g
@Tsega-g1g Ай бұрын
ከደበረ በጥብጥ ምን ይጠበቃል
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 Ай бұрын
በሊቀመንበሩ አነጋገር ሰበብ ለትግራይ ወላጆች ሁለት ጊዜ ጉዳትና ሀዘን ነው::
@ElLOHIEELOHIE
@ElLOHIEELOHIE Ай бұрын
Just try to listen the full conversation of Dr. Debrexion. Don't cut it as you want.
@hafteteklehaimanot8000
@hafteteklehaimanot8000 Ай бұрын
ጌታቸው ብቻውን መወሰን አይችልም ባይሆን የፀጥታውና ወታደራዊ ሃላፊነት ያላቸው ይሆናል
@shemles
@shemles Ай бұрын
Bravo Teddy Asfaw 👏👏👏👏
@yeshiwaregdemisse5958
@yeshiwaregdemisse5958 Ай бұрын
ቴዲ አሁን ባለው ሁኔታ የአማራ ህዝብ ዘጠና በመቶ የፋኖ ደጋፊ ነው ስለዚህ ፋኖ ከተሞችን ሲቆጣጠር ያለው ህዝባዊ ድጋፍ የሚታይ ሐቅ ነወ ስለዚህ ለባለቤቱ ማስረከብ ነው ክልላችንን
@solomonassefa3521
@solomonassefa3521 Ай бұрын
ጥያቄ ለህዋህት ለቀመንበሩ ስንት ሚልዮን ስያልቅ ነው ጆኖሳይድ የሚባለው?2ሚ?3ሚ?4ሚ?
@derejeabate1591
@derejeabate1591 Ай бұрын
ለትግራይ ህዝብ መጨፍጨፍ ማስረጃ የለም የሚለውን ቃል ከሱ መስማት እጅግ ያሳፍራል።
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 Ай бұрын
አላለም በደንብ አዳምጡጡጡጡጡጡ
@NegussieSegnie
@NegussieSegnie Ай бұрын
ቴዲ ጸጋዬ ልክ እኔ አስቤ በመጻፍ ላይ ሳለሁ ሰዎቹ 1993 ላይ ናቸው አመሰግናለሁ
@ibrahimali-iu1jz
@ibrahimali-iu1jz Ай бұрын
Dr. Debretsion is right. Propaganda is different from actual fact. The number of innocent people who were massacred in the Amhar and Afa region by TDF might be more than those who died in Tigry. Most of the war happened outside the Tigry region with half a million TDF soldiers and reached 140 km to Addis. Genocide? Amhara and Afar Genocide? As Dr. Debretsion said this issue nèed fact finding mission ,independent study. Propaganda is different from fact.
@gebremeskelteklay6026
@gebremeskelteklay6026 Ай бұрын
Tedy² ❤❤❤
@hagosteklu8
@hagosteklu8 Ай бұрын
@tesfayeteweldemedhn3486
@tesfayeteweldemedhn3486 Ай бұрын
በርቱ!
@reda-kale
@reda-kale Ай бұрын
ምን ታደርገዋለህ ስለነዝህ ሰዎች ጭካኔ እና የስልጣን ጥማት በእትዮጵያ ስነገረን የነበረ አሁን እዉን ሁኖልናል
@selamselam2569
@selamselam2569 Ай бұрын
ቴድሮስ ርዮት እንደ ሰው ልጠራው አፈርኩ።እፍረት የሌለው ውሸታም ነው አሁን ደግሞ ልቡን እያጣ ነው።። አቶ ቴድሮስ አስፋው ወደዚህ ሚዲያ ባትመጡ ይሻልሃል። ቴዲ አስፋው እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ።
@MahdereEwket-ww4kb
@MahdereEwket-ww4kb Ай бұрын
ደብረፅዮን ማለት ኣፉን በከፈተ ቁጥር ድንቁርናው ወለል ብሎ የሚታይ በዚያው ልክ የሚያደርሰው ጉዳት እየከፋ እንደሚሄድ ሳይታለፍ የተፈታ ነው። የዛሬ ስድስት አመት መቐለ ገብቶ "ኣይዞኻ ናይና " አይዞህ የኛ እየተባለ ከንቱ ውዳሴ ሲጎርፍለት የተመለከቱ በቅርበት የሚያውቁት ሰዎች ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል ሲሉ እንደነበር እናስታውሳለን ። አንድ ሚልዮን ህዝብ ካስፈጀ በሁዋላ ቁጥሩ ተጋነዋል እያለን ነው። ስልጣን ላይ ለመቀጠል እስከወሰነ ድረስ የትግራይ ህዝብ ውርደት ይቀላል!
@Aman_Jo284
@Aman_Jo284 Ай бұрын
አንተና ያንተ ሚዲያ ነው ፌል ያደረገው አንተ እራስህ ገለልተኛ አይደለህም አጠያየቅህ ልክ አልነበረም አቶ አማኑኤልን አፋጠህ በጠየቅህበት ሁናቴ ጌችን ስትጠይቅ አለዝበህ እየገለፈጥክ እሱም አላማውን እንዳይገልፅ አድርገሀል ምንም ለውጥ ፈላጊ የጌች ተከተይ ብሆንም እንዳተ በጭፍን አልደግፍም ለአቶ ደብረፂዮን ያለህ ጥላቻ ሚዲያውንም ባያዝድ አደረከው:: ዛሬ ለምን ወንድሞቼን በቁማቸው ያቁጠሉትን መለቃቸውን አትዘግብም
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Ай бұрын
Tedy A, when people talk about the million Tigrayans’ death, they are talking about those who died while they fought not about civilians.
@TizitaMekete
@TizitaMekete Ай бұрын
❤❤❤
@Dawitmesfinnegussie
@Dawitmesfinnegussie Ай бұрын
‹‹ቴዎድሮስ ጸጋዬ ህዝቡን እያሳተ ነው›› | ጀነራሎቹ ለመፈንቅለ መንግስት ተዘጋጅተዋል? | ኤርትራ ለደብረጽዮን ምላሽ ሰጠች? | Ethiopia
@kibrommebrhtu5032
@kibrommebrhtu5032 Ай бұрын
These soldiers are released by getachew reda? I need to hear your thought about this?
@YohannesAssefaJONNY
@YohannesAssefaJONNY Ай бұрын
TTTA 🙌
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz Ай бұрын
Ay Teddy, you destroyed TPLF. They won't recover from this.
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 Ай бұрын
ቴዲ የጠላትን እግር መከተል ጀምረሃል ደብረፂዮን ላይ በጣም ታማርራለህ አሁን ደግሞ ሌላ ፀለመ እኔ እንደተረዳሁት በአመራሮቹ መካከል ያለው መገፉፉት ላይ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ያስጨፈጨፈ አመራር ነው እያሉ ያስፈራራሉ ጦርነት ይፈልጋሉ ይሉናል ይሄንን እኛ ነን እነሱ ማን እንዳስጨፈጨፈ ወይም ጦርነት ፈላጊው ማን እንደሆነ ጥናት ተደርጎ ይገለጥ ነው አባባሉ አንተና ቴዲ ወደፈለጋችሁት አሽከረከራችሁት ሌላውም እንደዛው እንጂ ጄኖሳይዱንማ ቀድሞ የገለፀው ደብረፂዮን ነበር
@hadishbeyene6183
@hadishbeyene6183 Ай бұрын
ተግባሩ ነው የሚያሰኘው
@helenandemskel3616
@helenandemskel3616 Ай бұрын
ቴዲ ቁጭ ብለህ እደመቀጥቀጥ ቀላል መስሎሀል ጀነራሎችን ተፉታቸው
@turkishboutique356zefmesht4
@turkishboutique356zefmesht4 Ай бұрын
There is no fano in Debark theory. TPLF has evade the Pretoria agreement & open war out of Tigray. The shire people were known by shatter the Ethiopian army at the derg regime these people has already know one of the TPLF army running towards debark town before they enter & violate the session called by Ato getachew. The government has to take measure on the TPLF army around welkayit, raya, afar, gonder immediatly & announce the situation to the international community.
@DD-ol6gl
@DD-ol6gl Ай бұрын
እረ ቴዲ ተናገር ፤ በተለይ ይህን ጋጠ-ወጥ ሰው ስታወርድልኝ 😮😮😮 SORRY I COMMENTED ON Tedy T .😂😂
@eliasa775
@eliasa775 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TarikiDerese
@TarikiDerese Ай бұрын
አብዛኛው ወታደራዊ አመራር አማራ:ተወጊው አማራ አወዛጋቢ ነው
@Ruhamah_Molito
@Ruhamah_Molito Ай бұрын
Where they are now so before 2years ago they said within 3weeks they can control 4kilo so how long it takes to be there?
@easymoney1661
@easymoney1661 Ай бұрын
Lets be honest , tigray people love war . good luck counting .
@MelakuSanch
@MelakuSanch Ай бұрын
Enantem leba banda nachu clear fact
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw Ай бұрын
የህውሃት ስሪት ክህደት ውሸት ወዘተኮ ነው😁
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
At last debunked by the Archdeacon himself. What else could exonerate the Amharas more than this voluntary admission by DT? The Amharas never committed such horrendous crimes as you Teddy & most Tegaru elites have been aggressively pushing & amplifying in the last 3 years. The sad thing here is that it took a sham power struggle in the TPLF to bring to light such bogus & atrocious accusations against the Amharas.
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 Ай бұрын
የምትፈልጋት ቃል ኣውጥተ ኣትተርተር ቀድሞ ያውን የሚቀጥለውም ብታዳምጠው ለምን እንደዛ እንዳለ ይገባህ ነበር ግን ኣንተ ስትፈጠር የተረገምክ ጨለማ ስለሆንክ ክፉብቻ ነው የሚታይህ ቴዲ ኣንተ ንፁህ ነህ ኡውነተኛ ሰው ነህ ይህ ፈጠሸሪ የቀጣው እርኩስ እንዳያሳስትህ
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 Ай бұрын
ጠንባር ዕውር ጌታቸው ከምዝኸፈለካ ፈሊጥና ኢና እስኻ ከብድኻ እዩ ዘመድካ ረሳሕ
@BerhaneTesfay-d7d
@BerhaneTesfay-d7d Ай бұрын
አንተ ውሻ የውሻ ልጅ አንተን ነገ ምንድነህ አታቅም ቴዲ ግን ካንተ በላይ ልበ ብልሃን ነዉ
@haileseged1124
@haileseged1124 Ай бұрын
እሱ በተከበበት ሰአት 2 ክ/ሰራዊት ሙሉ በሙሉ አልቀዋል ለዚህ የሞተ ሰው ህይወት ለማዳን ተብሎ አሁን ክዶ ያልተጠና የሞተ ሰው የለም ለማለት ደርሷል ! ያሳዝናል !
@kibromasgedom4145
@kibromasgedom4145 Ай бұрын
Hager eko nachu
@aranshitesfay3145
@aranshitesfay3145 Ай бұрын
ዝኸሓስ ጆኖሳይደር ምስ ፍይል አለማስረጃ ያስቀረ ጃሱስ,ባንዳ ካድረ ብልፅግና ግዝያዊ ምምሕዳር ጌታቸው ከነ አማካሪዎቹ እዲለቀቁ ,ብተወሳኺ አዴታት ትግራይ ድቃላ ሸርሙጣ,ጉጅለልምዓት ዝበለን.ብይቅርታ ዘይኮነስ ብሕጊ ክጥየቅ አለዎ.ካብህዝቢ ዝሰሮቆ ቅርሺ ንመናእሰይ አሰማርዩ ንክፀሩፏ,ንኸጣቁዑሉ ዘባኺን ዘሎ ፍጡራት ብጥሜት,ሕማም,ስደት,ብዝበፅሖም አካላዊ ጨፍጫፍ ብፀላኢቲ ሓንቲ መዓልቲ አጀንዳ ዝዉክል አይገበረን አይሓገዘን .እቲ ገንዘብ ንሽበራ ,ትፎዞ ተሰለፍቲ ከባቢያዊ,ዓሌታዊ ይበኒን ይዘንብ አሎ ነዚ ተሓታቲ ይገብሮ.
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ፋኖ አሁን ባለው አቅሙ ከተማን ተቆጣጥሮ መቆየት አይችልም ከአቅም መነስ ምክንያትና የድል ማግስትም አልደረሰም ። የፓለቲካ አመራርና በፋኖዎች መሃል አንድነት የላቸውም ፤ ህዝቡን እንዴትና በምን ያስተዳድሩታል ?
@Tesfayeadem1707
@Tesfayeadem1707 Ай бұрын
ጀኖሳይድ የተፈፀመባቸው የTDF ተዋጊዎችን ይጨምራስ ወይስ ሰላማዊ ሰዎችን ብቻ የሚገልፅ ቁጥር ነው? አንድ ሚሊዮን የሚባለው?
@TeddyTeddy-b6j
@TeddyTeddy-b6j Ай бұрын
በደንብ ለማዳመጥ ሞክር አንተ ዪዳመጥከዉ ትግርኛ ሌላ መሆን አለበት ቆም ብለህ እራስህን ገምግም ሚዛናዊነት ጎድለሀል ወገንተኝነት ዪታዪብሀል
@tigraytiser1184
@tigraytiser1184 Ай бұрын
Police and the people of shire shame on you!😡😡😡if anything happened, it’s your responsibility.
@smithy1810
@smithy1810 Ай бұрын
ቴዲ አንተ የጌታቸው ወገንህ መህንህ በግልፅ ያስታውቃል አሳዛኙ ነገር ግን የነ ጌታቸው ቡድን ደግሞ አብዪ የሚዘውራቸው ቅጥረኞች ናቸዉ : በዚ መሀል ህዝቡ ግራ አጋባቹህት ወይ ጉድ ሰለቸን እኮ።
@michaelehabtemariam6069
@michaelehabtemariam6069 Ай бұрын
Anredam
@kibrom-r8p
@kibrom-r8p Ай бұрын
Go head
@luluaual1873
@luluaual1873 Ай бұрын
Dirty,the ideology you have always when you come to Tplf you heta so bad
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
አንተ ቴዲ የምትባል ሰው ምናለ ከአንድ ግለሰብ ጫንቃ ብትወርድ እውነት ለትግራይ እየታገል ይመስልህ ይሆን ምን ዓይነት ትርምስ ለመፍጠር ነው ሓሳብህ እባክህ የትግራይ ህዝብ አሁን የሚፈልገው እንዴት ከችግር ልውጣ ነው ።
@nekatse66
@nekatse66 Ай бұрын
ደብረፂዬን በትክክል ያለውን ትተህን ተፈጥራዊ የድርጅቱን ጥላቻህ ታመነጅካለክ። ይብላኝ በጀኖሳይዱ ለተጎዱና ቤተሰብ በሙሉ በጎኑ የቆምክለት ጌታቸው ለቛቸዋል። ማጣራቱን ሳይጠናቀቅ ደብረፂዬን ለፍርድ ለምን ኣላቀረባቸም ብለህ በመሞገት የወዳጅህን ክህደትና ጀብደኝነት ለመሸፈን ሩቅ መንገድ ሄድክ።
@hannaaragaw8629
@hannaaragaw8629 Ай бұрын
ጀነራል ታደሰ ወረደ በብራኸ ሸው ቀርቦ ወንጀል የሰሩት የለቀቅናቸው የኛ መከላኬልያ የነበሩ ተጋሩ እስከ ሞት ፍርድ ተፍርዶባቸው የነበሩ እንዲፈቱ ተስማምተን ነው ኮ አለ ጌታቸውምን ያድርግ ደሞ ሚፈርድባቸው መከላከልያ ኮ ነው
@Ha1230
@Ha1230 Ай бұрын
ትንሹ ቴዲ ወንድማችን አብይን ጠንቅቀህ እያወክ መላምትህ መልካም ሆኖ ሰውየው በትንቢት የመጣሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ብሎ ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ውጪ ነጻ ሀሳብ የምትለዋ ከንፈሩ ላይ ብቻ ሆኖ ሳለ ከእውነቱ ወዴት ወዴት?
@betsegawdestaobola6800
@betsegawdestaobola6800 Ай бұрын
የህውኋት ፋኖ በደባርቅ መደምሰሱ እውነት ነው?አጣርታችሁ ንገሩን።
@ErmiyasMekuriy
@ErmiyasMekuriy Ай бұрын
ቴድሮሶች የእናንተ ዓላማና ፍላጎት በፍጹም አልገባንም። መንግስት ሕግና ስርአትን ለማስከበር እርምጃ ሲወስድ ጨፍጫፊና አንባገነን ትሉታላችሁ ደግሞ አይ ጦርነት ለማንም አይጠቅምም ጥያቄዎቻችሁን በጠረጴዛ ዙሪያ አስቀምጣችሁ ቁጭ ብለን እንደራደር ብሎ ሲል መዋቅሩ ፈርሷል ፈርቷል ምናምን ትላላችሁ። የእናንተ ፍላጎት ጦርነቱ ለምን ይቆማል እርስ በእርስ መተላለቅ አለባችሁ ሀገር ፈጽሞ ሰላም መሆን የለባትም ነው? ለምን አተዉንም? በቃ ተውን በወንድማማቾች መሐል መርዝ መዝራት መቃቃርን ማስፋት ሐገራችን መቼም ቢሆን ሰላም እንዳታገኝ የምታደርጉትን የቂምና የጥላቻ የቅናት የበቀል ተግባራችሁን ቀድሞም እናውቃለን። የሰሜን ጦርነት ላስከተለው እልቂት ትልቁን ድርሻ የተወጣችሁት እናንተ ናችሁ የትግራይ ሕዝብ በስቃይ በሐዘን እንዲ ሰቃይ ያደረጋችሁት እናንተ ናችሁ እናንተ በገዛ ወንድሞቻችሁ ደም ምግባችሁን አብስላችሁ የምትበሉ ቫንፓየሮች ናችሁ።
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 Ай бұрын
No Tedy Tsegaye endene gin Dr Woldetsion yekihdet sayihon may be bepositive kayenew Ewunetin Lematrat lihon yichilal!
@tigraytiser1184
@tigraytiser1184 Ай бұрын
Debretsion need to explain to the people of Tigray where he hides the million Tegaru, if they where not killed to protect him.
@abrahagebrekiros2661
@abrahagebrekiros2661 Ай бұрын
TPLF moving towards self distraction easy but not simple.
@SisayMeshesha-t3b
@SisayMeshesha-t3b Ай бұрын
ትቀደዳላቹ ምንም ነገር የለም እናተ እንደምትደስክሩት ቢሆን በ24 ውስጥ አገሪቱ ትጠፋ ነበር
@kibrommebrhtu5032
@kibrommebrhtu5032 Ай бұрын
ጭራሽ ህዋህት ተከፋፍሏል ብለህ ነገሩን ትቦረቅቃለህ።
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 Ай бұрын
Huletu Tediwoch Le Numerical Value yemitsetut value mindin new? In my Opinion ezih lay Dr Debrethion lik nachew! yalteregageten kutr indorse madreg tegebinet yelewum! ye 1 sew Hiwotm bihon Big value alew! Eskitara dires kutr eyedegagemu metrat tegebinet yelewum! Lelochim mediawoch hulu eyastegabut silehone binaminachew tiru new! Hazenu ena Tsetsetu gin lehulum kebad new!
@user-ei7zk3wv4f
@user-ei7zk3wv4f Ай бұрын
Teddy reyot your focus should be on the IDP’s. Return tegaru to their land & you didn’t ask Getachew on this regard. Instead you dwell too much on DR. Debretsion. We can not live on the past.
@chakabayisa8187
@chakabayisa8187 Ай бұрын
I think if the division is true its result is devastating
@TeddyTeddy-b6j
@TeddyTeddy-b6j Ай бұрын
ሚዛንህ ስተሀል
@tesfayabraha5657
@tesfayabraha5657 Ай бұрын
ቴዲ ይህ ደንቆሮ ምን አ እምሮ አለውና ነውስለሕዝብ ስቃይና እልቂትየሚያስብ እሱ የሚያስበው ጌቶቹ ባሰለጠኑት ሕዝብ እንዴት እንደሚረግ ነው ..ጭፍጨፋ አልተካሄደም ምን ማስረጃ አላችሁ ዕያለ እኮ ነው.
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 Ай бұрын
❌ይሄ የወሮበላ ስብስብ ወንጀልን አስተባባይ❌ እንደ'ኤርሚያስ እስኪወጣ ድረስ ጊዜዬንና ለጣብያው ያለኝን አመለካከት ላለማጣት ርዮትን መከታተል አቁሚያለሁ 📛
@BahrezghiTesfay
@BahrezghiTesfay Ай бұрын
ትግርኛ የሚሰማ ሰው እንደሚከታተልህ ኣትዘንጋ ቃለምልልሱ ሰምተነዋል ይሄ ኣንተ የምትለው ኣላለም እኔን ሹመኝ ኣላለም ( ጸሊእኩም ኣጻልኡኒ) ኣይትግበሮ
@HudaAddis
@HudaAddis Ай бұрын
ሲጀመር ቃለ መልልሱ ያልከው በ አማርኛ ነበር የተናገረው
@BahrezghiTesfay
@BahrezghiTesfay Ай бұрын
@@HudaAddis ኣባባሌ ትግርኛየሚናገር ሰው ይረዳዋል ምክንያቱ ቀጥታ ከትግርኛኣሰላስለህ በኣማርኛ ስትናገረው በጣም ልዩነት ኣለው ቴወድሮስ ደግሞ ትግርኛይሰማል ይረዳዋል የሚል ነው
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን Ай бұрын
ሁለት እንቁወች
@weini8015
@weini8015 Ай бұрын
ደብረትጽዮን የካደው ይለም, ግን አሱ ያለ ከዛም ሊበዛ ልቀንስም ይችላል ነው ያለ, ወረ ኣታራግብ,
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ Ай бұрын
ኣየ ዓደይ ብእጉሩ ዛሓሰብ እዩ በዙሑዋ ዘሎ
@MyD1010
@MyD1010 Ай бұрын
ጄኖሳይድ ቀልድ ሆነ ገዳዩ አልቃሽ ገራሚ ዘመን
@BerheKalayu-s1l
@BerheKalayu-s1l Ай бұрын
ታድያ ካድሬዎቹ መቸ ይገባቸዋል??????? ከኔ ውጪ ሌላ የምል የስልጣን ኣባዜ ስለ ኣላቸው ነዉ።
@mollayabir5830
@mollayabir5830 Ай бұрын
Theodros A please leave the talking to Teddy T and and you better to facilitate the talk
@fantudubali9502
@fantudubali9502 Ай бұрын
ከአማራ ከልል አይውጣም ፈኖ አዛው ነው የሚረመጠመጠው ምደረ አህያ
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co Ай бұрын
አህያ ስር ያረምመጥምጥህ ስለክራንቹ ህዋሃትህ አውራ ስለኛ እኛ አለን ደናቁርት
@yimerafrassie4766
@yimerafrassie4766 Ай бұрын
ቴዮዲሮስ አስፋው እጂግ አስመሳይ መሆንህን ነው ማየት የቻልኩት ፣እቤቱ ቁጭ ባለበት ስለተጨፈጨፈው የአምሐራና የአፋር ሕዝብ ምንም ሳትል ስለ ሌላው ፍትህ ትላለህ?በጣም ሆዲ አደር ነህ
@kibrommebrhtu5032
@kibrommebrhtu5032 Ай бұрын
እኔ ለመልስልህ በፒሪቶርያ ስምምነት መሰረት ነገሮች ሁሉ በኢትዮጵያ ህገመንግስት እንዲፈታ ወደ ህገመንግስቱ የመለሰ ስምምነት ነው።
@DemozK.Tefera
@DemozK.Tefera Ай бұрын
ርእዮት የትግራይ ህዝብ "ይመለከትህ ይገባ ነበር :: ምክንያቱም ቢታወቅህም ባይታወቅህም ላንተ የትግራይ ህዝብ ማለት የመቀሌ ነዋሪ ይመለኛል:: ህወሓትን እምትሞልጨው አባላቶቹ በተወለዱበት አከባቢ እንጂ ባላቸው አቋም አይደለም. ለምን ደብረጽዮን, ፈትለወርቅ አለም ወዘተ እንደ ቅንቀን ሆነህባቸዋል, ትዘልፋቸዋለህ (እንደ አንደበትህም ይድረብህ) እነ ጌታቸው ረዳ ጻድቃን ተስፋአለም ግን ፍቅር በፍቅር ሆነሃል; ምክንያህ ምን ይሆን? ጌ እሰፋን አታነሳውም ለምን? ከመንደር ጋ ይያያዝ ይሆን? የትግራይ ህዝብን እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ፖለቲካቸው ባይመለከትህም ; በተግባራችቻቸው እንጂ አንሸዋርረህ እምትዘግብ ከሆነ የትግራይ ህዝብን የመከፋፈል የእነ ዳኒኤል አላማ ለማሳካት እየተባበርክ ነው:
@LydiaEldana
@LydiaEldana Ай бұрын
ናይ ማንም ደጋፊ አኮንኩን ኢኻ ትብል ቴዲ ግን ናይ ጌታቸው ደጋፊ ከምዝኾንካ ሕጂ ግልፂ ኾይኑ አሎ
@dawitasfeha
@dawitasfeha Ай бұрын
ወስላቶች የማታውቄትን
@tewodrostesfaye7636
@tewodrostesfaye7636 Ай бұрын
There is also complaints on TPLF’s genocidal acts on Amhara people in areas like Wolkite, Tegede, Humera and Raya areas annexed to Tigray regional state during its power. What is your opinion and position on this. Do you think this areas were not annexed forcefully. Please clear out this ambiguity by interviewing all stakeholders.
@Aman_Jo284
@Aman_Jo284 Ай бұрын
ወይ ቴዲ ያንተ ነፃ ሚዲያ ተገለጠ ነፃ ገለልተኛ ሚዲያ ለህዝብን ጥቅም ምናምን የውሸት ማስታወቂያ ለካ.?..?..???.? ሚዲያ ነው
@TilahunMulat
@TilahunMulat Ай бұрын
ምን እያልክ ነዉ ደብረፅዮን የተናገረዉ ትክክል ቴዲ የሚናገረዉ ስህተት እያልክ ነዉ ? ጦርነቱኮ ራእይ የነበረዉ ወንድሙ ጨምሮ ብዙ የሃገሩ ልጆች እናቶች ኣባቶች ያለቁበት እኮነዉ እስኪ ስህተቱን ንገረኝ
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 104 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 2,6 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,8 МЛН