ፋኖ ለብልጽግና የድርድር ጥሪ ምላሽ ሰጠ! | “ህወሃት ላይ አንተኩስም!” ፋኖ | ከ4 ኪሎ የተሰማው! “ ሚዲያ እንዳያገኙ በሚል ታጉረዋል!”

  Рет қаралды 80,602

Roha

Roha

4 күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 179
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 2 күн бұрын
ብአዴን የአማራን ህዝብ ተወካይ ሆኖ አያወቅም ‼️
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 2 күн бұрын
@@SebleMulu-pd9ogለአማራ ህዝብ አንድ ነገር ሳያደረጉ እድሜ ልካቸውን በመላላክ አረጁ 😂😂😂
@abaykebede1857
@abaykebede1857 2 күн бұрын
እኔ ፋኖ ጉልበት ብቻ ያለው ይመስለኝ ነበር። ለካ ዕውቀቱም ነፍ ነው። ተባረኩ ጀግኖቼ።
@berhanu2368
@berhanu2368 2 күн бұрын
ፋኖ ማርሸት የሰጠህው ምላሽ ትክክለኛ ነው!! ከወሮበላ ሥብሥብ ጋር ምንም አይነት ድርደር ብሎ ነገር የለም!! እንዳልከው ድሩ መሆን ያለበት ከመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር እንጂ እንዴት ሰው ከወሮበላ ጋር ድርድር ብሎ ነገር የለም!! ሞተ አበቃ!! ድል ለአማራ ሕዝባዊ ፋኖ!!
@abdelaadam1940
@abdelaadam1940 2 күн бұрын
ብዐዴን ለአማራ ጠላትነው ድልለአማራፋኖ
@Eyerus21
@Eyerus21 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@Endalamawu
@Endalamawu 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@user-jf7qi3vo3c
@user-jf7qi3vo3c 2 күн бұрын
ይመችህ አቦ ድል ለፍኖ💪💪💪💪💪
@samera7145
@samera7145 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@skylimit1423
@skylimit1423 2 күн бұрын
ፋኖ በጣም እየበሰለ ያለ ተቋም !!! ብራቮ ፋኖ ማርሸት የዘንዶው እቅድ የገባው
@QirubXihhun_
@QirubXihhun_ 2 күн бұрын
የመንግስት ድርድር መምጣት የነበረበት ያኔ ህዝቡ በተደጋጋሚ በስላማዊ ሰልፍ ጥያቄ ሲያቀርብ ነበር፣ ልክ የኬኔያዉ መሪ ሩቶ እንዳደረገዉ በሳል መሪ ህዝብን ይሰማል ጦር አይመዝም። ስለዚህ ለድርድር መንግስት በጣም ብዙ ብዙ መሄድና የተጠየቀዉን በሙሉ በተግባር መመለስና ማስደመም ካልቻል ።
@user-hj6mf5dk4t
@user-hj6mf5dk4t 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 2 күн бұрын
አቤት፣ፋኖ፣አሥተሣሠቡ፣እኮ፣የተለየነነው፣ተመሌከቱ፣እንዴት፣እንደሚተነትነው፣ማርሸትዬ፣ተባረክ፣ፓርላማ፣የገቡትማ፣ይተኛሉ
@Ashenafi2121
@Ashenafi2121 2 күн бұрын
የዚህ መንግሰት ዓላማ ለእውነተኛ ሰላም ፍትህ ለማምጣት ሳይሆን ዳግም የአማራን ህዝብ እየገደለን እየደፈርን እየፈነቀልን በሰልጣን ላይ መቀመጥ የሚፈልግ ኃይል ነው ‼️
@seay2550
@seay2550 2 күн бұрын
ማርሸት እናመሰግናለን ለአመቱ ምርጥ መልእክት!
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
መርሸት የህዋሀት ፈረሥ
@seay2550
@seay2550 2 күн бұрын
@@samera626 ኧረ በቂጣችን ማሰብ እናቁም 😂
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 2 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 victory for fanooooooooo
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 2 күн бұрын
ፋኖ ማርሸት በትክክል ከዚህ ወሮበላ ጋር ማንይደራደራል ማንይታለልለታል አማራ መብቱን በክንዱ ያስከብራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
ቱሪ ነፋ ህዝቡን የሸጠ
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 2 күн бұрын
ውጭ፡የአብይ፡ሽንትቤት፡ጋላ፡የጋላ፡ተላላኪ፡የታባታችሁ፡ትገቡ፡ይሆን
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 2 күн бұрын
William Ruto good job!! You are really a good leader !!! May God give you all the ability and good heart to led your people !!!
@EyobChekol-pe4jb
@EyobChekol-pe4jb 2 күн бұрын
አይእናትማርእሸትአለች!አውነትምማርእሸት
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 күн бұрын
የአ/አ ህዝብ ቤቱ በላዩ ላይ እየፈረሰ ቁጭ ብሎ ከማልቀስ እንደ ኬንያ ህዝብ ወጥቶ መብቱን ማስከበር አለበት
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 2 күн бұрын
ትክክል ነህ ግን ማን ያንቀሳቅስው። እስኪ አንተና እኔ እን ጀምረው።
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 2 күн бұрын
ጎበዝ አሳፋሪ ነው። ለምን ወጣቱና ጉልበቱ ያልደከመ ሁሉ ፋኖን አይቀላቀለም።? ልመና አሳፋሪ ነው፣ በረሃብ ክምትሞቱ አንድ ጠላት ጥላችሁ መሞት ይመረጣል።
@yalembeza3163
@yalembeza3163 2 күн бұрын
ሰሜኑን ማውደም ተመቸኝኝ። ንግግር ጉድ እኮ ነው።
@Balabaras
@Balabaras 2 күн бұрын
መገን ፋኖ ማርሸት እውነትም ማር ነህ❤
@abaykebede1857
@abaykebede1857 2 күн бұрын
መንግስት የለም ትክክለኛ አገላለፅ ነው። ወንበዴ መንግስት መሆን አይችልም። የህልውናና የልማት ጥያቄ በጥይት በሚመለስበት አገር መንግስት አለ ማለት አይቻልም። መንግስት ያለው ኬኒያ ነው። አቢይ ከሩቶ ልምድ ይውሰድ።
@genetnecho1109
@genetnecho1109 2 күн бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ድል ለፋኖ❤❤❤❤።
@maryalain9236
@maryalain9236 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ጀግና
@mawchagebreyohannes5987
@mawchagebreyohannes5987 Күн бұрын
ወጥር ፋኖ T'D'Fም ከጎንህ ነው!!💪💖💪 በፖለቲካ ዓለም ዘላቂ ጠላትም ወዳጅም የለም እና የሁላችን ካንሰር የሆነውን ፋሽሽት የመናፍቃን ቡድንን ኣብረን እንቅበረው!!! ሰው በላ ኣውሬውን ከስሩ እንንቀለው። ህዝብ ያሸንፋል💪💪
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o 2 күн бұрын
Fano❤❤❤
@yomeke100
@yomeke100 2 күн бұрын
ፋኖ የሚደራደር ከሆነ አንዱ ቅድመ ሁኔታ ማድረግ ያለበት የአብይን ገሌ ሰራዊት ከክሉሉ እንዲወጣ መጠየቅ ነው
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 2 күн бұрын
"ህወሓት ወደኛ ገፍቶ ቢመጣ እንካ ወደነሱ አይተኩስም" እኛ ደሞ እንላለን ህወሓት ወደ አማራ ክልል ቢገባ እኛ ነን የምናጠፋቸው
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
መነሺ አንች ቅማላም ትግሬ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 күн бұрын
ማን ነው የምታጠፊው????
@habtomhabtom7831
@habtomhabtom7831 2 күн бұрын
ህወሃት ወደ አማራ ክልል ቢገባ ህወሃትን ነው ምናጠፋው ነው ያለችው ​@@HananHano-yb3pv
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
@@habtomhabtom7831 ራሧ ህዋሀት ናት
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 күн бұрын
@@habtomhabtom7831 አልመሰለኝም የትግራይ ተወላጅ ሆና ህወሓት ትጠላለች ብዬ አላምንም እኔ አማራ የአማራ ተወላጅ ሆኜ ፋኖ የፈለገው ወንጀለኛ ቢሆን የራሴ አካል ስለሆነ አልጠላውም ህወሓት ማለትም የትግራይ ተወላጆች አካል ነው ሊጠሉት አይችሉም ልጅቱ ያለችው እኛንነው ግን አይሳካም ግቡና ሞክሩ ለማጥፋት ያብቃችሁ እንላለን
@FasilYitbarek-qb2hd
@FasilYitbarek-qb2hd 2 күн бұрын
"ህወሓት ገፍቶ ቢመጣ እንኳን አንተኩስበትም" ። እንዴት ጃል?
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z 2 күн бұрын
ምን ህወለት ደና ሆኖ ነው ህወሀቸትም ይሄም ጠል ናቸው
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 2 күн бұрын
ውነቱነው
@Mashquke
@Mashquke 2 күн бұрын
ማርሸትዋ WE ALL LOVE YOU Brother.
@t.g4082
@t.g4082 2 күн бұрын
Good start 🕊️💛❤️🕊️💚💛❤️🕊️💚❤️🕊️
@user-id5mp3qx5g
@user-id5mp3qx5g 2 күн бұрын
አይ አገላለፅ አቦ ጀግና ናችሁ ፋኖወች
@yalembeza3163
@yalembeza3163 2 күн бұрын
ሰው ተገኝቷልልልልል። ወይይይ ቃልል አቀባይይይ። ንግግር ይችላል።
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
ህዝባችን በውሸት ናዳ አለቀ😃😃😃😃😃🙈🙈🙈🙈
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 2 күн бұрын
ፕሬዘዳንት ሩቶ ፋኖ ናቸው። long live kenya !
@tzm6910
@tzm6910 2 күн бұрын
Well said Fano Corespondents Mareshet.
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 2 күн бұрын
ጀግኖቻችን. እባካችሁ አንደራደርም አይባልም ከናንተ. አላቅም እንጅ
@NureHusen-m1v
@NureHusen-m1v 2 күн бұрын
አብሳየአማራፋኖነት
@Senaytgonderaw
@Senaytgonderaw 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤️
@EnaburaTaso-ty5ju
@EnaburaTaso-ty5ju 2 күн бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪
@tamene6877
@tamene6877 2 күн бұрын
በጣም የተመቸኝ ገለፆ የምንደራደረው ከኦሮሞ ወይም ከትግራይ እንዲሁም የኢትዮጵያ መቀጠል ከሚያሳስባቸው አካላት ጋር ነው አግሊ ትሩዝ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 күн бұрын
Welcome Jegnit
@getayeayenew
@getayeayenew 2 күн бұрын
now ethiopia needs a new generation anew state new constitution so fano should not give chance for prosperity survival....we need new government which is lead by new generation
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 2 күн бұрын
ፋኖ እንደጥንቱ ማስተማሩን ያሳየበት መልስ ነው። አሁንም ከውጊያው ጎን እንዲህ የመሰሉ ትምህርታዊ ገለፃዎች መቀጠል ይኖርበታል የሚል እምነት አለኝ። ድል ለተገፉ ሁሉ።
@user-es8tp4ew5o
@user-es8tp4ew5o 2 күн бұрын
ትክክል ነህ ማር እሸት ቁር አናችንም ቀኝ አይንህን ካጠፋህ ቀኝ አይኑን አጥፋ ነው እሚለው
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 2 күн бұрын
ፋኖ አንተኩስም ከህውሀት አውሬው ሒትረል ላይ አለ የአማራን ህዝብ እያረዱ እያሳደዱ ባሀገራቸው ላይ ምን አይነት መ መረዝ ነው አልገባኝም
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Aipowered2927
@Aipowered2927 2 күн бұрын
መአዚ ጀግና ልጃችን ንግግርሽ አኩርቶኛል።❤️❤️❤️ ድል ለፋኖ አርበኞቻችን❤️
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ወደ ህዋሀት አልተኩሥም ሥላለ ነው ህዋሀት የአማራ ህዝብ ካንሠር ነው እንታገለዋለን
@nubawmer7001
@nubawmer7001 2 күн бұрын
መአዛ የተባልሽ ቆሻሻ ከአማራ ትግል እጅሽን አንሺ
@nubawmer7001
@nubawmer7001 2 күн бұрын
መአዛ የተባልሽ ቆሻሻ ከአማራ ትግል እጅሽን አንሺ
@samera626
@samera626 2 күн бұрын
@@nubawmer7001 👍👍👍
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 күн бұрын
ፋኖ!ፋኖ!ፋኖ!💪💪💪🔥🔥🔥
@sabri5460
@sabri5460 2 күн бұрын
ፋኖን ወድጄ ሳይሆን ለውነትና ስለእውነት ለኦሮሞ ህዝብ ከ ኮለነል አህመድ አሊ ፋኖ ይሻለዋል!!100!! TIMES!!
@user-uy5qt8wx6r
@user-uy5qt8wx6r 2 күн бұрын
እድል ለፋኖ
@user-tk5ru7no1x
@user-tk5ru7no1x 2 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed 2 күн бұрын
ፋኖ ማርሸት ፀሀው 👍 በትክክል!.
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 2 күн бұрын
አሳማኝ ሀሳብ ነዉ ፡
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 2 күн бұрын
ፍኖ ማርሸት ያብራሩት ወቅታዊ አንገብጋቤ ችግር ነውየኢትዮጵያ ህዝብ የመንግሥት የለፐህዝብ መብቱን ከጎረቤት ሀገር ከኬንያ መማር አለበት። አብይ የሚማረው ነገር የለም የአብይ አላማ ዲታቶሬነት ነው
@kassa4882
@kassa4882 2 күн бұрын
🙏🙏🙏
@FgytuGffh-rq2lb
@FgytuGffh-rq2lb 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅ሳህ✅ያርብ ሰላም አንድነት ፈቅር ያርብ☝️
@user-tk5ru7no1x
@user-tk5ru7no1x 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 2 күн бұрын
የፋኖ ተወካዩ መልስ በጣም ጥሩ እና ወቅታዊ አንጀት አርስ መልስ ነው ግን በገዱ ሳተላይት እሬዲዮ ጣቢያ በኩል መደረጉ ብዥታ ፈጥሮብኛል ለእውነት ስለ እውነት ሌት ከቀን የሚደክሙ ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች እንደነ ሀብታሙና አበበ በለው በኩል ቢሆን ጥሩ ነበር ዞሮ ዞሮ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጭው ይባላል ምንም ተባለ ምን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@Sarbet888
@Sarbet888 2 күн бұрын
The era of radical Oromo and Tigre experiments will soon die! With that, we say RIP Egypt.
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 2 күн бұрын
Dele la amhara fani❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@merd24
@merd24 2 күн бұрын
መንግሥት ሳይኖር ስለምን ስለድርድር ታወራላችሁ? Game over !!!
@tsgeredabrilgoshim4655
@tsgeredabrilgoshim4655 2 күн бұрын
ማርሸት💪❤
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 2 күн бұрын
What type of people are these people who complain about their destroyed homes. Why do they go destroy Abiye's palace?.
@mesay1260
@mesay1260 2 күн бұрын
What ethiopian learn from KENYA for there Rights
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 күн бұрын
ኦሮሚያ ክልል ሌላ አማራ ክልል ሌላ ከሚቀባጥር መሪ ጋር እደራደራለሁ ብሎ ሚቀመጥ በራሱ ይወስን በሰላም መደራደሩን በህይወት መኖሩንም! 😎
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 күн бұрын
ፋኖ ባይኖር ኖሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገር ደረጃ እነሱ ማለትም የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ የዲያብሎስ ስብስብ ምን ያደርጉና ያደርጋቸው ነበር፤ ህዝቡስ ከዚህ በከፋ እንዴት ይጎዱትና ያሰቃዩት ነበር የሚለውን ሰፋና ጠለቅ አድርጎ ሲመለከቱት ፋኖ ለአማራ ህዝብ ህልውና ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ብሄረሰቦች ህልውና እና ለሀገር ደህንነት ሲባል ከአምላክ የተላከ፣ በህዝብ የሚደገፍና በውጪ ሀገራት ከእውቅና በላይ ትልቅ አድናቆትን ያተረፈ የሰላማዊ ሰው ሁሉ ጠበቃ፣ መከታና አለኝታ የሆነ ህልውና፣ ደህንነትና ጥቅም ነው፡፡ መዳረሻው በፋኖ ድል አድራጊነትና አሸናፊነት መላ ኢትዮጵያዊያን በሰላምና በአንድነት በፍቅርና በመነከባር በእኩል መብትና ነጻነት ያለምንም ስጋትነባ ገደብ በስራ እየተጉ የሚኖሩባትና የሚጠቀሙባት ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ሲሆን የሰው በላው አራዊት ኦነጋዊ ኦህዴድ ዲያብሎሳዊ ስብስብ ከነሆዳም ባንዳ ቅጥረኛው ከሀገር እስከ አለማቀፍ በዘር ማጽዳትና ማጥፋት፣ በጦርነት፣ በውድመት፣ በዘረፋና ተዘርዝሮ በማያልቅ ወንጀል ለፍርድ የሚቀርብ ነው፡፡ ዛሬ የሚዘርፈውም ሆነ የሚያወድመው እየታራ የመኒመለስ ሲሆን በዚህ ተሳታፉፊ የሆነ ዋጋውን ያገኛል፡፡ ፋኖ አማራ ህዝብ ግን ከድል ውጪ ሌላ ምንም ምርጫ የለውም፡፡ ለዚህም ሲባል ማንኛውም መስዋእት መከፈል ግድ የሚል ነው፡፡ ሆዳም ባንዳ አማራ ዋነኛ የአማራ ጠላት ነው እና ይህን ቆሻሻ ከአማራ ማጽዳት አደገኛ ቆሻሻ እንደተወገደ እንጂ እንደሌላ መታየት የለበትም፡፡ ባንዳ አማራ ሳይሆን የአማራ ቁጥር አንድ ጠላት ነው፡፡
@Sarbet888
@Sarbet888 2 күн бұрын
Don't worry; once Fano takes control of Addis and Ethiopia, there will be significant ድርድር. Individuals in Addis and the diaspora salivating or eager for power have to work hard because power will only come through democratic elections. Initially, Fano will focus on ensuring the country and its people are secure, and then a maximum of three political parties will be established, not hundreds like now. Afterward, we will see which party, president, governor, and Mayor the people will freely elect.
@user-ep7sb5qe6e
@user-ep7sb5qe6e 2 күн бұрын
ገደማ ወረቀት ነገ አየ ጠብቀው
@yaredayele3634
@yaredayele3634 2 күн бұрын
❤❤❤❤💪🏾💪🏾💪🏾
@esayaslove5758
@esayaslove5758 2 күн бұрын
ድል ለትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
@Eyobs90
@Eyobs90 Күн бұрын
አብይ እና ኦሮሙማን ላይነሳ መቅበር ይሏል ይሄ ነው!! በርቱ!! እንበርታ!!
@sabri5460
@sabri5460 2 күн бұрын
ቂቂቂቂቂ "ABSOLUTELY ! መንግሥት የለም!! የነፍሰገዳዮች የዘራፊና የውሸታሞች የወንጀለኞች ስብስብ ናቸው!!
@user-gf9zz1be1e
@user-gf9zz1be1e 2 күн бұрын
ምን አለበት የኢትዮጵ ህዝብ ከኪኒያ ቢማራ ታክስ ተጨመረ በሎ መነግስትነ አነቃነቁ የኢትዮጵ ህዝ ልጁቻችን አየታረዶ ቤት በላያችን አየተናደ ይሁሉ ተፈናቃየ አያለ ተራብነ ተጠማነ አያለ ከማወራ ማናለ አነደኪኒያ ቢደረጉ ከዚህ በላይ ሙት አለ አውነት የኢትዮጵ ህዝ መደነው የሁነው አረ ምን ሁነነ ነው
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 2 күн бұрын
ጂግና እትዮጲያ መግስት ተጠፋ አመታት ተቆጥሯል ሆዳም መሪ ፈጣሪ አምላክ ተገቢውን ፍርድ ያስጠዉ
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u 2 күн бұрын
በዚህ ማንነትና ተግባር ውስጥ ሆነው ከአማራ ህዝብ ክብርን እንዲሰጣቸው መፈለግና መመኘታቸው የሚያሳየው የአማራ ህዝብ ምን አይነት ሰዎች እንደወከሉትና በምን አይነት ሰዎች እየተመራ ለ33 አመት እንደመጣ ሌላ አዲስ ግርምት የፈጠረ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ህዝብ ካለበት የአስተሳሰብ ደረጃ ዝቅ ባሉ ሰዎች እንደተመራ ያየበት አዲስ ክስተት ነበር። የጊዜው የአማራ ህዝብ ስሜትንና ፍላጎትን ቢረዳ ኖሮ እንዲህ ባልተናገረ ነበር። መከራ ሰቆቃ ጭፍጨፋ እየተቀበለ ያለ ህዝብ ምን አይነት ፍላጎትና ስምት እንደሚኖረው እንዴት አንድ መሪ ነኝ የሚል ህሊህና ያለው ሰው ማወቅ ተሳነው ? ያውም የመከራውና የሰቆቃው ድርጊት ፈፃሚ አካል ሆነው እንዲህ አይነት ግብረመልስ ከተጠቂው ህዝብ መጠበቅና መፈለግ ምን የሚሉት እብደት ነው የአእምሮ ጤና መቃወስ ውስጥ ካልገቡ በቀር እንዲህ አይነት አክብሮት ከዚህ ህዝብ ካልቀረበልኝ በማለት አይጠየቅም ነበር።
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 күн бұрын
አቤት የፋኖየ ያነግገር ልክ የውሃ ልክ እኮ ነው ንግግሩ ራሱ ይገዛል
@user-uy5qt8wx6r
@user-uy5qt8wx6r 2 күн бұрын
ከይቅርታ ጋር በወለጋ የተፈናቀሉትን ያሉበትን አድራሻና የተፈናቀሉትን ውክሎ እርዳታ የሚያደርስ ሰው ካለ ቁጥሩን ላኩልኝ
@NegusaTase
@NegusaTase 2 күн бұрын
ገንዘቡን የጠላ ያቃጥል ቤት በለለበት መኖርበለለበት
@geleta1610
@geleta1610 2 күн бұрын
የጋራ ምክክርና ብሄራዊ እርቅ ብሎም ድርድር እውን መሆን ካልቻለ ይህ አገር ይንኮታኩታል።
@FikruMr
@FikruMr 2 күн бұрын
Fano
@mohammedshash1030
@mohammedshash1030 2 күн бұрын
በገንዘባችን ማስታወቂያ ሊቀርብልን አይነባም ። አስቢበት !
@Guygreat1441
@Guygreat1441 2 күн бұрын
Three years? More years?
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 күн бұрын
ድልፍኖፍኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@DebreworkMD
@DebreworkMD 2 күн бұрын
. ልብ በሉ❗❗❗ህዝቡን ለሌላ ዙር ጭፍጨፋ አትዳርጉት ። FANO አልደራደርም አላለም 4። ከጨፍጫፊው ማፊያ ቡድን የመጣ የድርድር ጥያቄ የለም ነው ያለው ።
@goje-vc7ik
@goje-vc7ik 2 күн бұрын
Jeginaw marshet 1000amet nurlin
@tasewbelew304
@tasewbelew304 2 күн бұрын
Dacord’s sad news tells us buy house to give to Abiy’ and his gang members.
@Israelxox
@Israelxox 2 күн бұрын
You guys should pay gion media 😂😂😂
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 2 күн бұрын
ብልግና የባለጌወች ፓርቲ ነዉ ብልጽግና ብልግና
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 күн бұрын
ወንድ እናትህ መንታ ትዉለድ
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 2 күн бұрын
YeAddis Ababa hizib yeKeneya wotatochin lib yiwas!!!
@user-tg7qe4ou3v
@user-tg7qe4ou3v 2 күн бұрын
መዓዛ ኧረባክሽ አ.አ ባጃጃችንን አስረው ቅጡንና ንብረታችንን መልሱልን ብንልም አንመልስም ብለው እያሰቃዩን ነው እባክሽን ድምፅ ሁኝን ሁሌ እፅፋለሁ ግን ያየሽው አይመስለኝም
@mulu5
@mulu5 2 күн бұрын
ለማን ድምፅ ይኮናል ዝም አላቹሀቸዉ ለዛ ነዉ ንብረታችሁን ያሰሩት ቤት ሲያፈርሱ ዝም ስትታሰሩ ዝም ሰለዚህ ስራዉንም ማሰር ሰለዚህ መሮህ ተነስ ድምፅ ለማን ይነገራል እራሳቸዉ እየወሰዱት ለፍተህ ገዝተህ ለጫካ አዉሬ ሰጠህ
@anbachewmekonnen7482
@anbachewmekonnen7482 2 күн бұрын
ፋኖ ህወትን ይዋጋል
@ethiopianacademy4462
@ethiopianacademy4462 2 күн бұрын
denkoro yeshermuta lij
@HaileMekonen-ew3ks
@HaileMekonen-ew3ks 2 күн бұрын
በምንም መልኩ ከብኣደን ጋር ፋኖ ቀርቶ ተራ ግለሰብ ኣይደራደርም እነሱም ውስጣቸው ያውቃል
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 күн бұрын
Unless they #AGREE to LET #FANOES be in CHARGE of all #AMHARA'S #REGIONS.
@kedirTube-ov7tf
@kedirTube-ov7tf Күн бұрын
ወሬ ምን ይሰራል ህዝብህን እያደቀቅክ ነው ከዚህ ውጭ ምንም አትፈጥርም ጂሉ ኦሮሞ እንደው ክልሉን እያለማ ነው ጂል ኋላ ቀር በቅርቡ እምትታገልለት ህዝብ ልመና ይጀምራል
@AmirSeid-f3o
@AmirSeid-f3o 2 күн бұрын
Ende wiliyam ruto yale megst ysten
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 2 күн бұрын
ትክክል የምናባቱ መግስት አብይ መግስት አይደለም ድል ለፍኖኖኖኖኖኖኖዬ
@fhgrdgf9686
@fhgrdgf9686 2 күн бұрын
አችደደብ
@YeshiGibrat-sq7uz
@YeshiGibrat-sq7uz 2 күн бұрын
Oromuma did nice for the people of adis Sheba that they died early with fear. If they don’t fight why he or she put them in hell.
@bedigifumete
@bedigifumete 2 күн бұрын
እኔ የ ሚ ገ ር መ ኝ እር ስ በ እር ሳ ቺ ሁ ተ ቃ ቅ ፋ ቺ ሁ ታ ረ ቅ ን ለ ማ ለ ት እን ዴ ት ደ ፈ ራ ች ሁ?
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН
ሰበር ዜና   222016#ሰኔ
ፈርዶስ ወሎየዋ
Рет қаралды 35
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 17 МЛН