እኖራለሁ ብሎ .. | አዲስ የህብረት ነሽዳ | New best Ethiopia Neshida 2023

  Рет қаралды 48,342

724 Media

724 Media

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Жыл бұрын
Bertu ❤❤❤esham habibuna berta ❤❤❤ allah ❤❤❤ለእኛም ለአንተም አላህ በዲናችን ላይያፅናን ያረብ
@ella_elham3390
@ella_elham3390 Жыл бұрын
የአላህ የመድረሳ ትዝታየ መጣ በዚህ ነሽዳ ኡስታዜንም አባቴንም የሞቱ ሙስሊሞችን ባጠቃላይ አላህ ይዘንላቸውና ፊርዶስን ይወፍቃቸው....ኢሳም ወንድማችን አላህ በዲንህ ላይ ያፅናህ አላህ ያግዝህ
@ZinetbintAli-km8dz
@ZinetbintAli-km8dz Жыл бұрын
ነሽዳ ደጋፊ አይደለሁም ግን እሄ ለየት ያለ ነው ሽርክ የለበትም ክራርም የለበት ደስ ይላል
@zulfiqartube2170
@zulfiqartube2170 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም እንዳንቺዉ ነኝ
@HayatBerihun
@HayatBerihun Жыл бұрын
Welahi serkewut new ye woldia neshida new
@abubekrmohammed9371
@abubekrmohammed9371 Жыл бұрын
ፉዞ
@fetiaahmed7873
@fetiaahmed7873 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ ቆንጆ ነሺዳ ምንም ግርግር የሌለው
@abubekerjemalabubekerjemal
@abubekerjemalabubekerjemal Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሙዚቃ መሳሪያ ስሌለው ደስይላል በርቱልን ውዶቼ
@kemerhussein556
@kemerhussein556 Жыл бұрын
he
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰባት ሀያ አራት ጥሩ ሰራነው ሚንበር ቲቪወች ከእናንተ ሊማሩ ይገባል ሙዚቃ ከማወጣት በመቆጠብ ዲነል ኢስላምን አነናሰድብ የአላህን ድንበር አንጣስ
@ኢስላምሰላም-ገ4ዐ
@ኢስላምሰላም-ገ4ዐ Жыл бұрын
ማሻአላህ የሙዚቃ መሳሪያ የለለበት በጣምደስ ይላል በርቱ
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ነሺዳ ነው አባቴ እና ሁስታዞቻችን አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃቸው አላሁ ማ አሚን 🤲☪️
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei 4 ай бұрын
ወንዲሜ አላህ ያጠንክርህ ካንተ ብዙ አስተማሪ ነገር እንጠብቃለን አላህ ይርዳህ
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube Жыл бұрын
አላህ ሆይ ኻትማችንን አሰምርልን😢
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Жыл бұрын
724 ❤❤❤ በርቱልን
@SofiNaser-vy9sh
@SofiNaser-vy9sh 6 ай бұрын
አልህ ጀነትን ይወፍቃቸው አሚን ያረበና
@meriamnur9239
@meriamnur9239 Жыл бұрын
Ma sha Allah betam des yemel nesheda new Allah yetenkerk wendemey
@ዜድየአላህባሪያ-ቈ1ኰ
@ዜድየአላህባሪያ-ቈ1ኰ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሽአላህ ይሄ ነሽዳ ደስይላል
@amutiedris9064
@amutiedris9064 Жыл бұрын
የመድረሳ ትዝታየ እኖራለሁ ብሎ ብዙ እየተመኘ ....
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z Жыл бұрын
መሻአላ ተባረክ አላ ይህ ነሺዳ ሰሰማ ኡሰታዜ አብዱል መጂዲ ትዝ የሚለኝ ነገርስ😭😭አይ ሞት
@ረቡነሏህ
@ረቡነሏህ Жыл бұрын
724👍👍ሚድያ ማሻአላህ በርቱልን ወንድሞቸ ልብ የሚሰረስር ፅድት ያለ ነሽዳ
@meremseid8773
@meremseid8773 Жыл бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ነሽዳ ነው ኪልብ የለለበት የተፈቀደውም እደዚነው ቀጥሉበት
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ነው🎉 ምናለ ሁሌም እንዲህ ብትሰሩ ?
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሱብህን አለህ ይህን ነሽደ ለይስል ገርቡ እዴት እደ ምውደው 😢😢😢 በተለይ አለህ ይራሀማውነ ኡስተዝ አ / መጁድ ያሞተ ግዜ ተለቆ አይጠፈኝም ውስጤ ነው ያነከኝ 😢😢😢😢
@ZekiyaDire
@ZekiyaDire Жыл бұрын
ማሻአላህ ከሙዚቃ መሣሪያ የፀዳ ስለሆነ ሳትፈልግ ልብ ይነካል ደግማቹ ደግማቹ አዳምጡኝ ይላል ዲነል ኢስላምን ከልብህ ለማገልገል ከተነሳህም አላህ አንደበትህን ጣፋጭ ያደርግልሃል የሙዚቃ መሳሪያ አያስፈልግም። ሁሉም ሙነሺዶቻችን ከናንተ የሚማሩ አላህ ያድርጋቸው ውንድማችን በርታ!❤❤❤❤❤❤
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Жыл бұрын
ማሻአላህ የተመቸኝ ነሽዳ። ሙዚቃ መሣሪያና የለበት ሽርክ ቃላቶች የሉበት። በዚሁ ቀጥሉ እንዳትንሸራተቱ።
@musinaabdurohman422
@musinaabdurohman422 Жыл бұрын
M
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 Жыл бұрын
ፊልሙን ለማየት ግርርርርርርር የምትሉ ሀሉ በሉ አሁን አበረታቱት
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 Жыл бұрын
😭አሏህ ይዘንላቸው አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@FjgjBgkg
@FjgjBgkg 10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ታማራለችሁ
@جميلهاول-ظ7ث
@جميلهاول-ظ7ث Жыл бұрын
ማሻአላህ ወሎየን ምሸቴን ሳዳምጠው አመሸሁ ብቻየንም ሰለሆኩ በጣም ደስ ብሎኚ ሳልሰለቸው ሰማሁት 😢😢😢😢😢😢የመዳም ቅመሙች ኢድ ሞባረክ
@munamuna1301
@munamuna1301 Жыл бұрын
የአርቢ፣አተ፣ካቲማችንን፣አሳምርልን፣ዋ፣ነፈሴ😭😭😭👆🤲
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ Жыл бұрын
ሙዚቃ።መሳሪያ ያለው ቢሆን ሚልዮን ተከታታይ አግኘቶ ነበር እንዳው ምን ይሻለናል እኛስ አላህ ይድረስልን
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
ኡስታዞቻችን መሻኢሆቻችን ጀነተል ፊርደውስ አላህ ይወፍቃቸው የኛም ተራ ይደርሳል
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ Жыл бұрын
አህለን ኢድ ሙባርክ 7/24 ሚድያና ባለቤቶቹ በርቱልን የኛ ጀግኖች ይህ ነሸዳ ኡስታዞቸ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ያኑራችሁ ያረብ
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
አሚን
@جميلهاول-ظ7ث
@جميلهاول-ظ7ث Жыл бұрын
አሚን
@AsiyaAli-y3h
@AsiyaAli-y3h Жыл бұрын
Mashallah I Love This neshida❤❤❤
@jasmmine476
@jasmmine476 Жыл бұрын
masha allah betam des yilal bertu 👍
@HAMZAHASSEN-qr1kd
@HAMZAHASSEN-qr1kd Жыл бұрын
mashallah kemuzika mesariya yetseda mrt sra eski endezi miyamr sra hulem sru
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ያረቢ
@njata328
@njata328 Жыл бұрын
የትነን ኡመተል ሙሀመዲ አቤት ስናሳፍር ተግባር ዜሮ መምሰል መቶ ከመቶ አላህ ያግራልን መሻአላህ ኢሳም ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
ቁስሌን ነከቹብኝ ኢህቴን ጀነት የርግሊኝ ዱወ አርጉለት
@አለሀምዱልለህንእመትልእሲ
@አለሀምዱልለህንእመትልእሲ Жыл бұрын
አለህ ይረማቸው ጅናተል ፊርዶሰ አርገቸው
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
@@አለሀምዱልለህንእመትልእሲ አሚን
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
አላህ ይማራቸው
@rinarina6266
@rinarina6266 Жыл бұрын
እራህመቱላሂ አለይኮም አጅማኢን 😢
@tamimasiraj1330
@tamimasiraj1330 Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@ahmedzebiba290
@ahmedzebiba290 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሴን አስታወስከኝ የመድረሳ ሂወቴን
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 Жыл бұрын
አደራ አደራ😢😢😢
@nugusaabuu3407
@nugusaabuu3407 Жыл бұрын
Mashallah new welahi yla classical
@ssuw4570
@ssuw4570 Жыл бұрын
ኩፉረ ለሙሲልሞቺ ደሲ ይለቹሀል ለተረ እነንቴም አለህ ይየጠፈቹ ምድረ ሙሺረኮቸ
@Abdul_islamic_videos
@Abdul_islamic_videos Жыл бұрын
So emotional may Allah grant them Jannah Ameen 😢
@husenya7845
@husenya7845 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላኩሊላሀል የኛ ጎረቤተችን አሮብለት የኢድ አቀራጥ ልታመጣ ወጥታ ከባጃጅ ተገልብጣ ሂወቷ አለፈ እዛም ሳደረስ ተቀብራ አደረች ልጆቿ አሁን በኢድ እያለቀሱነዉ ዱአ አረጉላት አላህ የጀነት ይበላት. አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ. ወላሂ በጣም ከባድነዉ ሞት አላህ የሁለችንም ሁሰነል ኻቲማ ያሳምረለን ያረብ
@sofyabintali8759
@sofyabintali8759 Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ይዘንላት ያረብ
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
አለህ የጀነት የርገት
@nuraabdella5131
@nuraabdella5131 Жыл бұрын
የአላህ ጀነተል ፊርደውስ አላህ ይወፍቃት አይ የኛ ነገር ቤተሰቦቿንም ሶብሩን አላህ ይወፍቃቸው
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Жыл бұрын
አላሁመ እርሀም አሟተል ሙስሊሚን
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Жыл бұрын
አባዬ አላህ ጀነተል ፎርዶስን ይወፍቅህ ያረብ 😢😢😢እንደሞት ምን መጥፎ ነገር አለ አልሀምዱሊላ
@جميلهاول-ظ7ث
@جميلهاول-ظ7ث Жыл бұрын
አላህይራሀማቸው😢
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Жыл бұрын
@@جميلهاول-ظ7ث አሚን ውደ Thank you
@zulfashifa8725
@zulfashifa8725 Жыл бұрын
ማሻአላህ በዚሁ ቀጥልበት አላህ ያግዝህ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
Allah yerhamachew
@So-tr8ej
@So-tr8ej Жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ እፍፍፍፍፍፍፍ የመድረሳ ትዝታ የአላህ አላህ ይዘንላቸዉ
@zeblbaredi6953
@zeblbaredi6953 Жыл бұрын
Mashallh ♥️♥️♥️🙏✅✅✅
@faeizayasin5386
@faeizayasin5386 Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ ልጅ እያለን መድረሳ የምንለውን ነሺዳ እዚ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ። ሙነሺዶች ከዚ ተማሩ
@Nእማእወድሻለሁ
@Nእማእወድሻለሁ Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ ኢድ ሙባረክ❤❤❤
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug Жыл бұрын
Wendmachn ismail hasen yetewhid jegna alah yargh
@zeharamuctare6247
@zeharamuctare6247 Жыл бұрын
MashAllah 😊
@hayatsefiu8211
@hayatsefiu8211 Жыл бұрын
ማሻ አላህ 😢😢😢😢😢 ስውደው ነሺዳውን
@roza2210
@roza2210 Жыл бұрын
Mashe alihe
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@HayatBerihun
@HayatBerihun Жыл бұрын
Serkewut new ke woldia
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Жыл бұрын
እንዳትለቁት ያን ተራራራ ስሰማ እንባየ እሚመጣ እኔ ብቻ ነኝ
@abditube7845
@abditube7845 Жыл бұрын
Esam hbesha wed allha bemmlesik des belognal❤❤
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti Жыл бұрын
great job.
@njvip9277
@njvip9277 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱልን
@toybasaide708
@toybasaide708 Жыл бұрын
Alah.yeznlachihu.wude.eustazochachin
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug Жыл бұрын
ሀቂቃ በደንብ ለተረዳው ትልቅ ትምህርት ነው ውዴታ ይስጠን አላህ።
@zuzu6583
@zuzu6583 Жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ አለ ኩሊ ሀል😢😢
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤
@mubatii
@mubatii Жыл бұрын
Masha allah esam enwedhalen merx neshida new 🥰🥰🥰🥰
@sendeltube6421
@sendeltube6421 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወንድሜ አላህ ያጠንክርህ አላህ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን
@ManderAbdus-qm4kd
@ManderAbdus-qm4kd Жыл бұрын
MaashAllh Esmael Hassan jegna saw
@halimahalima5119
@halimahalima5119 Жыл бұрын
ማሻአላህ ምክር ያለው ነሺዳነው
@rijaludintahaofficial9964
@rijaludintahaofficial9964 Жыл бұрын
🥺🥺😭😭😭🙏🙏🙏 Masha Allah bezihu ketelubet
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ Жыл бұрын
ወለህ ትክክል
@misraadi-to9sg
@misraadi-to9sg Жыл бұрын
Wow mashaalhaa
@HayatBerihun
@HayatBerihun Жыл бұрын
Leba hula endet yiserekal linfachihu
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ነሹዳ ደጋፊ አይደለሁም ግን እንደምፈልገው ስሏቀረባችሁት በርቱ
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ይረሀማቸው 😢
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
የኛስ ተራ መቸ ይሆን እባካችሁ አሁን አሁን የሚሠሩ ነሺዳዎች በጣም አሳፋሪይ እየሆኑው ነው ተጠቀቁ ወላሂ ያላህ ስም ስላለበት ብቻ ነው እጅ መለእክቱ ካላክሲካሉ ለሴቶች መጨፈሪያ ሆኗል ይኸንን እደማዬት ልብ የሚያደማ የለም
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ደጋግሜ ነው ያደመጥኩት
@lolotoutube6002
@lolotoutube6002 Жыл бұрын
በረቱ አክይ
@zeinebamohammed1296
@zeinebamohammed1296 Жыл бұрын
Mashaallah
@medinagelgeloabdala6395
@medinagelgeloabdala6395 Жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedhasen7321
@mohammedhasen7321 Жыл бұрын
Masha_Allah
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alishiferaw5244
@alishiferaw5244 Жыл бұрын
❤ Ma Sha Allah. Keep it up dear brother
@hayatraade4782
@hayatraade4782 Жыл бұрын
❤❤❤🙏
@SwSwits-te4dn
@SwSwits-te4dn Жыл бұрын
ustaazochachen allaah rahmat yargelachew betamyamne wedachew 😢😢😢😢
@muhammedarabi1879
@muhammedarabi1879 Жыл бұрын
❤❤❤😢👍
@njvip9277
@njvip9277 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ስት ዘፈን ላይ በሽ ናችሁ
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
@ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Жыл бұрын
አለን
@aaminyaasiin5529
@aaminyaasiin5529 Жыл бұрын
lib yemineka nesheda 😭😭😭😭
@emranemam5349
@emranemam5349 Жыл бұрын
masha allah wallahi bazii saraa bamasatafee bataam dastagna nagn mirt sira ina das yamil qoyita nabaran alhamdulilah ba allah fiqad gana raziim mangad abran inigozalan allah yitabiqh wandimee idimee ina tenahin yabzalan
@yarab4997
@yarab4997 Жыл бұрын
😭😭😭💓💓💓
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
7/24❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@samiragetahewu9689
@samiragetahewu9689 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@MubarakAbdii-s2y
@MubarakAbdii-s2y 9 ай бұрын
bartu wandummoche
@zeitunayehyazeitunayehya2669
@zeitunayehyazeitunayehya2669 Жыл бұрын
Mota Zara yemaselagale yehane sesama😢
@ab22962
@ab22962 Жыл бұрын
Thank you for not adding music instrument
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@neimaethiopia632
@neimaethiopia632 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@njvip9277
@njvip9277 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@negutube
@negutube Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 8 МЛН
New afaan oromo nashida | Nusattari | Muneshid Abdulaziz Aman
11:42
üstaz  Abubakar Ahmed masha allah
3:48
Jole Qaqallo YouTube
Рет қаралды 32 М.
'Rabbi Yaa Haliimuu' Nasheed by Nurul Islam
7:49
Nurul Islam
Рет қаралды 550 М.
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 |  YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
12:35
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 1 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН