ፍኖተ አእምሮ! ልዩ ሳምንታዊ መርሐ ግብር! ከዛሬ ምሽት ጀምሮ! ዛሬ ከመ/ር ፈንታሁን ዋቄ ጋር!

  Рет қаралды 1,025

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tunbimedia_
ለእውነትና ኦርቶዶክሳዊ እይታ ወዳጆች ሁሉ። ከዘሬ ሐምሌ ፲ ቀን ፳፻፲፮ ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ የሚካሄድ አዲስ ሳምንታዊ መርሐ ግብር መጀመራችንን ስገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ መርሐ ግብር በትውልዳችን ላይ በተለይ ኦርቶዶክሳውያንን በማደንዘዝ በነፍስም በሥጋም ከሚጎዳ ሰርጎ ገብ ሥዝም ማኅቀፈ-ዕሳቤ አንጻር ውይይቶች እንዲጀመሩ፥ ስለጉዳዩ የሚጨነቁ ወገኖቻችንም ተጨማሪ ትምህርትና ምልከታ እንዲሰጡበት የሚያነቃቃ እንደሆነ እናምናለን።
በመሳተፍና አስተያየቶች በላክ የመርሐ ግብሩን የዘት ጥራትና ተደራሽነት ያስፉ ስንል ጥያችንን እናቀርባለን! እናመሰግናለን!።
ስለ ፍልስፍና፣ ርእዮተ ዓለም፣ እና ማኅቀፈ እሳቤያችን ጉዳዮች!
ተመራማሪዎች “የሰው ልጆች አንድን ጉዳይ ነገሩ በሆነበት ሁኔታ አንረዳውም! ይልቁንም ማያችን ላይ ተጽዕኖ ባደረገ ማኅቀፈ እሳቤ ወይም ርእዮተ ዓለም ውይንም ፍልስፍና መነጽርነት እንገነዘበዋለን እንጂ” ይላሉ
ይህም ማለት “ሰው” ለተባለው ፍጥረትም ሆነ ለማናኛውም ተፍጥሯዊም ሆነ ማኅበራዊ ጉዳይ
ነገሩ አንድ ሆኖ ሳለ ለእያንዳንዳችን የሚሰጠን ትርጉም ወይም የሚኖረን አረዳድ ግን በነዚህ መሠረታዊ ጉዳዮች ተጽእኖ ይለያያል ማለት ነው።
ታድያ! እነዚህ ማያችንን የሚቀርጹት ማኅቀፈ እሳቤያት፣ ፍልስፍናዎች እና ርእዮተ ዓለሞች ዝቅ ሲል ጎጂ ወይም ጠቃሚ፤ ከፍ ሲል ደግሞ አውዳሚ ወይንም ገንቢ ሊሆኑ ይችላሉ።
በዚህ ሳምንታዊ መርሐ ግብር ዘወትር ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ እንዚህን እይታና አመለካከታችን ላይ ተጽዕኖ የሚያደርጉትን ማያዎች ራሳችውን አጀንዳችን አድርገናቸዋል!
በነዚህ አእምሯዊ ጉዳዮች ሀገራችን ለተለያዩ ውጣ ውረዶች ተዳርጋለች፤ እስካሁንም ያልተወጣቻቸው እና እየተወሳሰቡ የመጡት
ሀገራዊ ፖለቲካችን
የታሪካችን አረዳድ
ማንነት ተኮር ትርክቶቻችን
እና ብሔራዊ መግባባታችን
የነዚሁ መነጽሮች ሰለባ እና ውጤቶች ናቸው።
ብርግጥ ወደፊትም ከሆነልን እንደተሳካላቸው ሕዝቦች የተሻለ እና አዎንታዊ የሆነውን እንይዝ ይሆናል እንጂ ከነዚህ መሠረታዊ ማያዎች ነፃ መሆን አይቻልም።
በመሆኑም ከውጤታቸው በላይ እነዚህን ማያዎቻችንን መፈተሽ ተገቢ አይመስላችሁም?
ቱንቢ በዚህ ረገድ የራሷን ኃላፊነት ለመወጣት በ “ፍኖተ አእምሮ” እርምጃዋን አንድ ብላለች!
በዚህ መርሐ ግብር በጉዳዩ ላይ ብዙ የደከሙትን መ/ር ፋንታሁን ዋቄን ጨምሮ ሌሎችም የየዘርፉ ምሁራን እና ሊቃውንት
ይቀርባሉ፣
እይታቸውን ያጋራሉ፤
ይተነትናሉ
ይሞ፟ገታሉ
ይሞግታሉ
ትርፉ የሁላችንም ነው!
“ፍኖተ አእምሮን” በማስተዋወቅ እና ተደራሽነቱን በማስፋት እንረባረብ!
ዘወትር ረቡዕ ምሽት በአብሮነት እናምሽ!
ፍኖተ አእምሮ!
ሁሉንም መርምሩ መልካሙን ያዙ
ሁንዳዩ ቆራዻ ኢሳ ጋሪ ቀበዻ
‹‹ሁሉን መርምሩ፤ መልካሙን ያዙ›› (፩ኛተሰ.፭፥፳)
ቱንቢ ሚድያ የቀጥተኝነት መለኪያ!
/ @tunbimedia_
#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod
#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
#ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

Пікірлер: 2
@abejea
@abejea Ай бұрын
ስመኘው የነበረ መጽሐፍ ዳሰሳ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@bamatube7
@bamatube7 2 ай бұрын
ምነው ጠፋችሁ ሁላችሁም
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 45 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 9 МЛН
Alpha Waves Heal Damage In The Body, Brain Massage While You Sleep, Improve Your Memory
1:22:11
#የአማራ_ሕዝብ_ትግል_አደገኛው_ወጥመድ_በሁለቱ_ምሁራን_ዕይታ!
59:45
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 45 МЛН