KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የጄኔራሉ ያልተጠበቀ ማሳሰቢያ፣ ኢትዮጵያዊያን ሊባረሩ ነው፣ የዛሬው ሹም ሽር፣ IMF መንግስትን ተቸ፣ ሎስ አንጀለስ በአዲስ አሳት ተጨነቀች
18:49
🛑 ይቅርታ ጠየቁ | ያልተሰማዉ የጥምቀት ጉድ #ethiopian #eritrea #orthodox @nsiebho
38:57
It’s all not real
00:15
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
🛑 ታሪክ ተሰራ !! የረገጠዉ መስቀል ሌላ ጉዳይ አመጣ!!
Рет қаралды 13,396
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 80 М.
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Күн бұрын
Пікірлер: 136
@meazayerdaw5327
16 күн бұрын
ወርቅ ለ ንጉስነቱ ፤ እጣን ለ አምላክነቱ፤ ከርቤ ለ ሞቱ። እንኩዋን አብሮ አደረሰን !!!
@nsiebho
16 күн бұрын
👏👏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
እኔዝ መናፍቅ አብደዋል ጸሎት እናድርግ ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው
@MekdesMengesha-l1t
15 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምስጋና እና ክብር ለእርሱ ይሁን፣ ለሀገራችን ሰላምን ሰጥቶ ምህረቱን ያበዛልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
@junefirst500
16 күн бұрын
እውነት ነው በኢየሱስ አምነን በሱ ትምህርት አይምሯችንን አድሰን በተቻለን መጠን ከኃጢያት ርቀን እኔን ምሰሉ እንዳለን ኢየሱስን እንምሰል!!!
@tadeleGullat-oo6nj
16 күн бұрын
መስቀሉ ይነሳ እቃወማለዉ መስቀል አይረገጥም
@AhmedRabih-s9m
16 күн бұрын
እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤
@nsiebho
16 күн бұрын
🙏🙏🙏
@okom6307
16 күн бұрын
አሜን እንኳን ዓብሮ ዓደረሰን ወርቅ እጣን ከርቤ ነዉ ወንድማችን ኁላችን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን 🙏🙏💚💛❤
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን
@junefirst500
16 күн бұрын
ወገኖቼ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እምዬ ካናዳ ሁሉን አቀረበችልኝ! ዶሮ ቀይወጥ፥ ክትፎ፥ እያዘጋጀሁ ነው! ወገኖቼ ሰላም፥ ደስታ፥ ይሁንላችሁ!
@konjiyekidus9054
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🕯🕯🕯🌹🌷🌹🙏🙏🙏
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏
@MogesWmichael
16 күн бұрын
ወርቅ ፣ እጣን ፣ ከርቤ ፣ ወንድማችን መልካም የጌታችን የመዳሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ይሁንልን አሜን ።
@Ertria-i7g
16 күн бұрын
Enekewane aberwo aderesene Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪🙏⛪🙏 Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪ Amen ⛪ Amen
@fjfbkgcvchrcjufcv
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ወድማችን እንኳን አብሮ አደርሰን❤❤
@nsiebho
15 күн бұрын
🙏🙏🙏
@RealityEthiopia-np5zk
16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Ethio-ጵያ
15 күн бұрын
ወርቅ፣እጣን ፣ከርቤ እንኳን አብሮ አደረሰን
@Tsehay-pn6oc
16 күн бұрын
እንኳን በስላም አብሮ ለብርሃነ ልደቱ አደረስን
@ZinishBihanu-mm2ft
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@junefirst500
16 күн бұрын
እጣን፥ ከርቤና ወርቅ! ትዑቱ ተመስገን የለበስካት ታምራለች መልካም በዓል!!!
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@WubyeTsegaye
16 күн бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeferneshamerewoldeyesus3725
16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልሱ እጣን ከርቤና ወርቅ ነው።
@mahiethio
16 күн бұрын
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@gebregziabheraberash4121
15 күн бұрын
wedoo ye kedeste ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE ENKONE ABROO ADERESENE YE ADAMENE ZERE LEMADANE TEWELDE TEWELEDE TEWELDE NON 🙏🙏🙏
@junefirst500
16 күн бұрын
እግዚአብሔር አብ ወዶን በመ፡ ቅዱስ ቅ፡ ድ፡ ማርያም ፀንሳ ኢየሱስን ልዩ ልጅ ወለደችልን! ብቸኛ እውነተኛ ነፃነት በልጇ በኢየሱስ ነውና ምርጫችሁ ነው!
@gebregziabheraberash4121
15 күн бұрын
YE HAYEMANOTACHENE MENCHE YEHONECHEWE EMEBETACHENE KEDESTE DENGEL MARIAME SEMEWA YETEMESEGENE YEHONE AMÈNE
@TesfayeAlemayehu-gu9nu
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@MisrakNegashe
16 күн бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን!
@serawitgeteye2305
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ::
@MariaDebs-cq2rv
16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤
@فاطمهسالم-ش3ك
14 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የስላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ ያለው ሰስቀል ይነሳልን 😢😢😢😢😢
@ganat12345
15 күн бұрын
እንኳን,አብሮ,አደረሰን,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@assilaselefechbedeke3292
16 күн бұрын
አሜን እንኩዋን አደረሰን ❤️❤️❤️❤️ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህሮቻቺን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Saymongebrelul
16 күн бұрын
ወርቅ ለንግስናህ ፣እጣን ለክህነትህ፣ ከርቤ ለሞትህ😢ልሳሳት እችላለው
@eyarusgatechewwajo2612
15 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen Enkane abrho aderesen 1wareke lanegeseno etanen lamelekenatew karebe Larefaten
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እየጠበኩ ነበረ እንኳን አቧሯ አደረሰን❤❤❤❤
@nsiebho
16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
@nsiebho አሜን
@sileshigelaneh6350
15 күн бұрын
❤❤❤፡ለአባ፡ገብረ፡ኪዳን፡ዕድሜና፡ጤኔ፡ይስጥልን።❤❤❤።
@MeseretWoldeyes
16 күн бұрын
እኳንአብሮ.አደረሰን
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏
@rozzadesta9344
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን መ ምህረ ምረትኣብ ወዴት ደረሰ እባክን ንገረን።
@netsanetbrehanu6458
16 күн бұрын
አንኳን ለጌታችን እየሱስ ልደት በሰላም እደረስን::🙏🌼🌼🌼
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
@مانلى-ل8ي
14 күн бұрын
እንኳንአብሮአደረሰንአሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🙏🙏
@sileshigelaneh6350
15 күн бұрын
❤❤❤፡እንኳን፡አብሮ፡አደረሰን።በርቱ፣❤❤❤።
@gebregziabheraberash4121
15 күн бұрын
WEDOI ABAYE ABATACHENE ABA G/KIDANE KALE HEYEWOTEEN YASEMALENE
@حنانعليمحمدمحمد
13 күн бұрын
Ewnet new Amen. Amen Ameln kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏
@ፔaiንኪlleር
16 күн бұрын
እልልልልልልል ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።ኡፍፍፍፍ እምዬ ተዋህዶ'ኮ አምልኮተ ሰማያዊ በምድር የምከውን ከዚህች አየር አሳጥታ ከምታስጨንቅ ምድር በመንፈስ የመሬት ስበትን ጥሰን በመጨረሻም ለመንግሰተ ሰማያት የምንገባባት በር የምህረት ድንኳን የመዳኛ መንገድ ለአዳም ዘር ሁሉ በፈሰሰው ቅዱስ ደሙ ላይ የተመሠረተች ሙሽራዋን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅን በፅናት የምትጠብቅ እናት ቤተ ክርስቲያን ናት የምንለው በምክንያት ብቻ ሳይሆን እንደ ወርቅ በነጠረ እውነትም ጭምር ነው። ነገር ግን መስቀሉን እያየነውና እያወቅነው ከረግጥነው ይህ ሁሉ ከንቱ ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@AbiAbayneh-q2l
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡እድሜ ያችሁን ፡ያርዝምልን፡በናንተ፡ፀሎትና፡ልመና፡ከመጣ፡ቁጣና፡መአት፡ያድነን
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@AbiAbayneh-q2l
16 күн бұрын
የደካሞችና፡እና፡የህፃና፡አምላክ፡ይለመነን፡አሜን።
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@AyzoshEmaye
14 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን!
@tzitagebra-v4f
14 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MerryAlfayez
14 күн бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@ፔaiንኪlleር
16 күн бұрын
ረግጦ ማንገስ ስሞ መንከስ እንዴት ይሆናል ቅዱሱን ማርከስ? ሁለት ምላስ በአንድ ራስ አንረግጥም በቃ መስቀሉ ይነሳ ለሀራችን እልፍ ነው የእስከ ዛሬው አበሳ 80 ዓመት ሆነ ወይ መቶ ሰማንያ በምንጣፍ ሽፋን ድብቅ ሆኖ ከማያ በመርገጣችን ውስጥ ርሃብ ቸነፈሩን ወገን እንደ ቅጠል ረግፎ ማለፉን የእርስ በእርስ ጦርነት ድህነት በሽታ አሁን እንዲበቃን ገልጧል የኛ ጌታ ስለዚህ በማወቅ ችላ ብሎ መርገጥ የድፍረጥ ሀጢዓት ነው አንይ የስቃይ ምጥ ባለማወቅ ብቻ ይህን ካየች ሀገር አውቀን መተለላፍ የጥፋቱ በትር መቼም አታጡትም በእጥፉ ነው የምር። የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@KassechBelay-x2b
14 күн бұрын
አሜን ወርቅ እጣን ከርቤ ነው
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
አሜን ማርያም ምስጥርኛዬ❤❤❤❤
@LemlemuGetahun-p2r
14 күн бұрын
እጣን ከርቤና ወረቅ ነው ......... :- ❤❤❤
@TaddyBate
14 күн бұрын
Amen enquan abiro aderesen work etan ena keribe
@Hanmariam
16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@Saymongebrelul
16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤
@AdeyAtikie
16 күн бұрын
ወርቅ አጣን ከርቤ ❤❤❤🥰
@nsiebho
16 күн бұрын
👏👏👏
@MihretBeza
15 күн бұрын
ዕጣን፣ ከርቤና ወርቅ ናቸው።
@AhmedRabih-s9m
16 күн бұрын
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏❤
@mesimesi7756
14 күн бұрын
አዎን እውነት ነው ስለመስቀሉ እንጩህ ግን ምእመኑ የመረጠው ልማት ኮሚቴ ለምን ዝም አለ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ ይጠየቅልን።
@ZenuTekhu
16 күн бұрын
እንዃን አደረሰህ
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን 🙏እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏
@Buruk-w6c
16 күн бұрын
Enkuan abro aderesen❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
ዛሬ ሽልማቱን እኔ ነው ምወስደው 😊😊😊
@KM-cr9nj
15 күн бұрын
ወርቅ ና እጣን።
@DanielBelete-y3p
16 күн бұрын
መነሣትአለበት100000
@MartaMershaye
16 күн бұрын
እብዶች ባለጌ እናተን ብሎ ጌታን አክባሪ
@NassarNassar-p4b
16 күн бұрын
Wark.Etin.karbee❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gena15
16 күн бұрын
የመዳናችን ምክንያት የሆነውን መስቀሉን ከመሬት ላይ አንሱልን ከባድ መአት መጥቶብናል
@MekdesMengesha-l1t
15 күн бұрын
እዚህ ላይ የማይገባኝ ነገር በቤተክርስቲያናችን አልባሳት የሚቀልዱትን ይዞ ስርዓት ማስተማር ይገባል ብዬእላለሁ ንዋየ ቅዱስን ሁሉ ማንም አማኝ ነኝ እያለ ሲቀልድ ማረም የቤተ ክህነት ስርዓት አስከባሪዎችን በየቦታዉ ማቆም ግድ ይላል ስል እኔ አንድ የማልረባ ኃጢያተኛ ባሪያዉ ነኝ፡፡
@millonphoto811
16 күн бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረስን ለተጠየቀው ጥያቄ ለምምለስ ነው ወርቅ እጣን ከርቤ ነው
@WeynishetMinda
15 күн бұрын
ወርቅ፣እጣን፣ከርቤ
@ServantoftheLord13
14 күн бұрын
ማት 2:11 11: ወደ ቤትም ገብተው ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩት፥ ወድቀውም ሰገዱለት፥ ሣጥኖቻቸውንም ከፍተው እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት።
@natsahederu8950
16 күн бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
ወርቅ እጣን ከርቤ❤❤❤❤❤አንደኛ👍👍👍👍👍
@nsiebho
16 күн бұрын
🙏🙏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
ልክ ነኝ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
16 күн бұрын
ዛሬም አንደኛ ነኝ ግን አሰርየ ከጠራችኝኝ አቋርጣለው😢
@yohannesmekuriaw1593
16 күн бұрын
ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ
@EyuelAklile
16 күн бұрын
እጣን ወርቅ እና ከርቤ
@AzebGetahun-hc5fs
15 күн бұрын
Worke, Etan&kerbe
@worknesgagiza9931
14 күн бұрын
ሠባሰገል ያመጡት ፣እጣን፣ ወርቅ ፣ከርቤ ፤ እጣን ለክነቱ፣ወርቁ ለመግስቱ፣ ከርቤው ለሞቱ ፤ ነው ። እንኳን አብሮ አደረሰን ፣🎉❤❤❤ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ቪዲዮሕን ጥያቄህ ለምን ቀነስከው ?
@tsegayedegu4653
16 күн бұрын
መሥቀሉ ዛሬ ተሠራ የዛሬ900 መቶ አመት ተሠራ አይደለም ጉዳዩ አጭርና ግልፅ ጉዳይ በአሥቸኳይ ይነሣ ነው ጠነምእመናኑ ጥያቄ ፡ ይሔ ነህዝብ ጥያቄ የማይፈፀም ከሆነ ይህ ቦታ የኤልመናቲ የግብረሠዶማውያን ቦታ ነው ማለት ነው ፡ ሥለዚህ ተለያይተናል ማለት ነው ቻው ሌዝቢያኖች።
@tsehaytibebe-j6y
14 күн бұрын
Werke ,Etan & kerby
@gena15
16 күн бұрын
ወርቅ, እጣን እና ከርቤ
@mahiethio
16 күн бұрын
ለመልሱ መዝሙሩ ነው ቶሎ የመጣልኝ❤❤❤ ሰባሰገል መጡ ከሩቅ ምስራቅ ሀገር (ወርቅ .እጣን .ከርቤውን👍) ለርሱ ለመገበር በእናቱም እቅፍ አገኙት ህፃኑን ለአለም ተናገሩ ንጉስ መወለዱን ይህ ሚስጢር ግሩም ነው ከቶ ማይነገር/፪/ ማርያምም በልቧ ትጠብቀዉ ነበር
@nsiebho
16 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@junefirst500
16 күн бұрын
ወገኖቼ እኔ የሁሉንም ቤ/ያን ወድጄ እከታተላለሁ! እግዚአብሔርን ታዝዤ እውነትን እናገራለሁ! 10 - 20% ጴንጤ፡ ቤ/ትያን አምልኮ ጭፈራ ነው! 80%፡ መዝሙሯቸው ገነት ያውሰዳል!!!
@ዳግዳግ
16 күн бұрын
እጣን ከርቤ ወርቅ አመጡለት
@MekdesMengesha-l1t
15 күн бұрын
ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤ ናቸዉ፡፡
@junefirst500
16 күн бұрын
ወገኖች፤ መጥሙቁ ዮሐንስን መርጦ ከመወለድ 700 ዓመት በፊት በበረሃ ማርና አንበጣ.... ቅ፡ ድ፡ ማርያምም ከአይሁድ ከዘመናት በፊት ፈጣሪዋ፤ ቅ፡ ድ፡ ንፅህት አርጎ ኢየሱስን ወለደች!
@solomonsawalsawalsolomon1717
15 күн бұрын
ኧረ ሰባኪ ወንጌል የት ሄዱ አያፍሩም መስቀል እየተረገጠ ዝም ያሉ ማንን ሊሰብኩ ነው መስቀል እየተረገጠ ይህን ካላረጉ መስበኩ ዋጋ የለውም
@zemleaktefera9550
16 күн бұрын
ወርቅ እጣን ከርቤ ገብረውለታል
@AssefaSeifu
14 күн бұрын
ውርቅ፡ ከርቤ፦ እጣን ነበር ያመጡት
@misrakenku
14 күн бұрын
ወርቁንለመንግስቱ ዕጣኑን ለሊቀ ካህንነቱ ከርቤውን ለሞቱ ነው።
@AberhetMehari
16 күн бұрын
እጣን ከርቤ ወርቅ ሽቶ
@SaronasfawSaron
16 күн бұрын
እጣንና ከርቤ
@SaronasfawSaron
16 күн бұрын
እና ወርቅ
@brtucannegasi1272
13 күн бұрын
Hezebu mesekelo kaltenesa keselasoch betekerestyan gebeto aykeberem tewahedo yehonachu adera mesekel endateregtu
@AliAlii-n8z
16 күн бұрын
ወር ቅ፡ከርቤ፡እጣን፡ሽቶ
@kalkidaneyasu3620
16 күн бұрын
Werke, etan Ena kerbe new
@junefirst500
16 күн бұрын
ስታሳዝኑ!!! መስቀሌን ተሸከሙ ሲባል ስለ ክርስቶስ ክርስትና (ት/ት) ተምረን ወንጌልን እየሰበክን/ሁሌም ምስክር ሁነን፤ ቢገርፉንና ቢሰድቡን አናቆምም ነው እንጂ መስቀል በአንገት በግንባር?
@WoinshetKifle
15 күн бұрын
ባይገርማችሁ መስቀሉ ባንገታችን ወይም በእጃችን ካልታዬ ማነው ሊገልህ የሚመጣ ፣ይሄ እኮ በገሀድ የታየ ነው በየቤቱ በየገዳሙ የታረዱት በጥንካሬ በመስቀላቸው ነው ስለዚህ አትሳሳቱ ልቦና ይስጣችሁ🙏🙏🙏
@TiruworkAbebaw
14 күн бұрын
ወርቅ እጣን እና ከርቤ
@SaronasfawSaron
16 күн бұрын
ወርቅ እጣን ከርቤ
@habtegaleul
16 күн бұрын
etan and karbe wark meknayatum etan lakhnath karbe lamoth selu ymaslathal
@junefirst500
16 күн бұрын
መስቀል ስለ መርገጥ! ብዙ ቅርሶቻችን በአውሮፓኖች ነው የተሰራው! ስለዚህ ውጫችሁን ስታሳምሩ፤ ውስጣችሁ ቀማኞች አለን ጌታ! አ፡ኪዳንን ለምን ኦርቶዶክስ አስተምሪን አትሉም!!!
@kalebaxum6273
16 күн бұрын
ወርቅ እጣን ከርቤ ነው የስጡት
@asterabrham5172
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
18:49
Ethiopia - የጄኔራሉ ያልተጠበቀ ማሳሰቢያ፣ ኢትዮጵያዊያን ሊባረሩ ነው፣ የዛሬው ሹም ሽር፣ IMF መንግስትን ተቸ፣ ሎስ አንጀለስ በአዲስ አሳት ተጨነቀች
Feta Daily News
Рет қаралды 16 М.
38:57
🛑 ይቅርታ ጠየቁ | ያልተሰማዉ የጥምቀት ጉድ #ethiopian #eritrea #orthodox @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 27 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
38:50
🛑 የዘመድኩን ሁኔታ አስገርሟል ! የእሸቱ ያልተጠበቀ ነገር #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 29 М.
39:45
🛑 እባካችሁ ! ያላሉትን ብለዋል አትበሉ ! አባቶች ዝምታቹሁ በዝቷል #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 9 М.
55:42
ልዩ ጥናታዊ ዘገባ (Documentary) ስለ "ቶ" መስቀል - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ
Utopia
Рет қаралды 183 М.
18:03
MK TV || ቅዱስ ቂርቆስ || እንደ ሌሎች ልጆች አይደለችም
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 240 М.
35:50
⭕ምስጢራዊ የድምጽ መረጃ❗በሐሰተኛ ድራማ ኦርቶዶክሳዊያንን ለማጥፋት የተሴረ ሴራ
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 31 М.
31:23
🚩 አባ ዩራኒየም በጎንደር ሙስሊሞች ላይ የሚያካሂዱት የጥላቻ ቅስቀሳ | ሰሚ ያጣው የእንፍራንዝ ሙስሊሞች ፍዳ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
33:40
🛑 አባቶች ዝምታችዉን ሰበሩ | ፈሪዎች ሆነናል እያሉ ነዉ #ethiopian #eritrea #orthodox @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 48 М.
27:02
ዓለም ሁሉ ያስደነቀው ሚልዮኖች የተመለከቱት አስደናቂው ቪድዮ| Ethiopian Orthodox Mezmur@kidanmedia27
Kidan Media ኪዳን ሚዲያ
Рет қаралды 295 М.
21:09
🚩 የአክሱም ሙስሊም መንገላታት ለክርስትና ምን ይጠቅማል? | ጎረቤትን የመጨቆን ነውር በቅድስና ስም | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]
Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
25:08
ጉድ❗️ዮኒ ማኛ ተናገረ አእላፋት ዝማሬ ሌላ ጉድ ከኦርቶዶክስ ውጪ ሀይማኖት የለም አለ በአእላፋት ግዜ ምን ተፈጠረ ሌላ ትኩሳት
ሴፕራ - ቲዩብ
Рет қаралды 64 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН