ኑሮ በካናዳ //በስሙ መንገድ የተሰየመው ኢትዮጵያዊ

  Рет қаралды 14,210

GWARO TUBE

GWARO TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በፕሮግራማችን የህይወት ተሞክሮዎን ለማካፈል እና እንግዳችን ሆነው ለመቅረብ በስልክ ቁጥራችን +1 437 463 4430 ያግኙን
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! አንድ ስለ ያለህ ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደሆነ ስለምታምን እርሱ ሞገስ ሆኖሃል:: ለልጆችህም የእግዚአብሔር ፍቅርህ ይድረሳቸው:: አቅራቢዋም ጥሩ መርሃግብር ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን:: ለውጥ ለማምጣት ከፈለግሽ ግን የምስልና የድምጽ ጥራቱን የሚረዳሽ ሰው ፈልጊ::
@ZenebeworkNegash-os7pg
@ZenebeworkNegash-os7pg 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልን እርሶንና ሌሎች ኢትዮጵያዊ ያንን እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሰጠራችሁ
@mathiasmakonnen7591
@mathiasmakonnen7591 4 ай бұрын
I have always been inspired by Liben’s unique leadership skills, and one of the best communicators. A man of vision and innovation, coupled by effective execution qualities🙏 proud of you, my brother
@botossakedidabalcha6295
@botossakedidabalcha6295 4 ай бұрын
Hi Brother Liban, very good coordination, job done and future vision. Go forward with your envisioned community development.
@enanutola6486
@enanutola6486 3 ай бұрын
ሊበንን ያወቅሁት በኮቪድ ዘመን በክትባት ምክንያት ነውእውነት ነው ቢሮውን ዘግቶ የሚቀመጥ ሰው አለመሆኑን ምሰክር ነኝ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ተወዳጅና “ሠርቶ የሚያሠራ” በመባል ይታወቃሉ:: የምታኮራ ያገር ልጅ ነህ ዕድሜ ከጤና እመኝልሃለሁ Gwaro Tube ኮሚኒቲያችንን የሚያነቃቃ መልካም ሥራ እየሠራሽ ነውና በርቺ እላለሁ:: መልካም አዲሰ ዓመት!
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት ለሁላችን
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 4 ай бұрын
Great achievement. Berta
@ZeynebaHassen-b6i
@ZeynebaHassen-b6i 4 ай бұрын
I am so proud !! I will go see the Road .
@tekleababera1965
@tekleababera1965 4 ай бұрын
Big respect for ur achievement 👌👌we are proud of you 👍👍
@broreal
@broreal 4 ай бұрын
Great Program
@tesfayewondimagegne8691
@tesfayewondimagegne8691 4 ай бұрын
Go forward my friend Gebremichael and appreciate what you have done and continue the widening of your community and I hope the rest will follow you.
@aregaiw
@aregaiw 4 ай бұрын
ጠንካራ ሰው ኩራት ማሳያ
@Dannytube46
@Dannytube46 3 ай бұрын
Great achievement.
@BeyeneHaile-c4i
@BeyeneHaile-c4i 4 ай бұрын
በጣም አርአያነት ያለው ትምህርት ነው! አደንቅህ አሎህ! እኔም አንተ የሰራሀውን ያህል ባይሆንም በትንሹ ይመሳሰላል! ተሞክሮህ አስተማሪ ነው::
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
እናመሰግናለን የእርሶንም ተመክሮ ቢያካፍሉን ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለው
@haregfasil2703
@haregfasil2703 4 ай бұрын
ማዬ እውነት በጣም ነው የማደንቅሽ እህቴ የኔም ስለሆንሽ እኮራብሻለሁ ከትላንቱ ዛሬ ከዛሬው ደሞ ነገ በጣም የተሻለ እንሆነና እንደምታደርጊውም አቃለሁ በርችልኝ ጓሮ ቲዩብና ቲሞቹ
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
ሀረግዬ ሁልግዚም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበረታችኝ እና ስለምታግዥኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግንሽ ክበሬልኝ
@kidistmekonnen8640
@kidistmekonnen8640 4 ай бұрын
Thank you
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 ай бұрын
ልንማርበት የምንችለው እንግዳ ነው ያቀረብሽው ግን የድምፅ ጥራት የለውም ይረብሻል ይሄን የመሰለ Interview ....
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
በጣም ይቅርታ ለድምፁ ጥራት እናስተካክላለን🙏
@haregfasil2703
@haregfasil2703 4 ай бұрын
ሌላው የዛሬው ኢንተርቪው ከእንቅልፌ እንደቀሰቀሰኝ ነው የቆጠርኩት በጣም የተማረም ልምድ ያለውም ቢሆን የራሱን ነገር ጥረት ካላደረገ ብዙ ቻሌንጅ ይገጥመዋል ለካ ከዛሬዋ ቀን ጀምሮ ነው ምንላይነኝ ያለሁትምንማረግ አለብኝ ብዬ እንዳስብ አድርጎኛል አመሰግናለሁ
@abrhamdegu2376
@abrhamdegu2376 4 ай бұрын
My dream for future ....
@yadessaulfata3999
@yadessaulfata3999 4 ай бұрын
I appreciate your initiatives for letting your fellow citizens know how it's possible to have a successful life in Canada But I have two critics regarding your program 1. As you are working on successful role models don't forget those who lost their line of tracks just mitigate confusion 2. You should have worked on broadening your knowledge about Ethiopia. According to you Ethiopians are only Amharas that's why you objected to the name Liben. FYI Ethiopia is a combination of more than 84 ethnic groups of those Liben is a common name on Somali, Oromo, Afar, Sidama and others which they are all Ethiopians
@gwarotube
@gwarotube 4 ай бұрын
Thank you for your commenting and watching my video. My program is in Amharic, which is one of Ethiopia’s languages. Ethiopia has many different languages and cultures which I love because that’s my country. I do acknowledge that there are other cultures and languages in Ethiopia but this is my first language. I can only speak this language fluently. I never said all Ethiopian are Amhara. I never even thought it, I see myself as an Ethiopian. I’m not the only Ethiopian person that does these kinds of videos. There are so many other Ethiopian creators that represent different sides of Ethiopia. You can’t expect, me, one person to represent all of them. I am trying to inspire people and show them the positive aspects of immigrating to Canada, as I know it can be hard and I want them to have something that’ll motivate them.
@abdisahaga8779
@abdisahaga8779 3 ай бұрын
ሊበን የሶማሌ ስም ነው
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 ай бұрын
ኧረ እባክህ የአበሻ ስም ነው።
@widi5400
@widi5400 3 ай бұрын
እንደውም ቫክሲን የወሰደ ነው የሞተውና ደጋግመው በጉንፍን የተያዙት ምክንያቱም በቫክሲኑ ምክንያት በሽታ የመቋቋም አቅማቸው ስለተጐዳ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 4 ай бұрын
Liben wya yborna sew neh
@K1L2W3
@K1L2W3 3 ай бұрын
ሊበን ብሎ ኢትዬጵያዊ????? ስሙን ቀይሮ ነው ወይስ???🤔
@ZenebeworkNegash-os7pg
@ZenebeworkNegash-os7pg 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰም ነው እንጂ ሊበን የሰው ሰም ነው የሀገር ሰምም ነው የግድ ነጭ መሆን የለበትም
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
አውን ኢትዮጵያዊ ስም ነው ምን አልባት የምንኖርበት አካባቢ ላያለምድ ይችል ይሆናል ግን አንድ ተመልካቺ በሱማሊ በኦሮሞ በአፋር እና በሲዳማ የተለመድ ስም እደሆነ በኩምንት ላይ ገልፆልኛል
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 3 ай бұрын
ኧረ እባካችሁ በወሎ፣ በጎጃም፣ በጎንደር፣በሰሜን ሸዋ የተለመደ ስም ነው።
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН