የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ

  Рет қаралды 70,351

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@DesalgnWolde-g5w
@DesalgnWolde-g5w 2 ай бұрын
ስልኬ ይሸጣል ግዙኝና ሰላሜን ላግኝ 😢😢
@makitube608
@makitube608 2 ай бұрын
😂😂
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 2 ай бұрын
አረ እኔም
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@eliyesbelay4048
@eliyesbelay4048 2 ай бұрын
❤❤❤ተመቸኝ ያንተ
@tadesesema2033
@tadesesema2033 2 ай бұрын
ሶፊ ስትታይ መንፈሳዊ ትመስላለህ ግን አውቀህም ሆነ ሳታውቅ የፀረ ክርስቶስ አገልጋዮቾን ያልታወቀና በተወሰኑ ቡድኖች ዘንድ ብቻ የሚለማመዱትን መርዛማ ትምህርት ለሀገር ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም በነፃ ሚድያ በማሠራጨት ላይ ነህ ። አስኪ የቱ ነው የሚያንፀው? የእግ/ር ቃል የምታደርጉትን ሁሉ ለእግ/ር ክብር ማድረግ እንዳለቦን ይነግረናል።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 ай бұрын
Sofi lost it way back. He is far from the spiritual way.
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 2 ай бұрын
betam Yasazinal
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 2 ай бұрын
ሁለቱም አንድ ናቸው ፓስተሩ ማስጮህ ስላቃተው
@yalewdereje6837
@yalewdereje6837 Ай бұрын
ለምን ይዋሻል ! ይመቸው አስመሳዮችን እያመጣ ያስተዋውቀን እንዲህም ተደርጎ ብዙዎች መንቃት አቅቶን ፀልይልኝ የእግዚአብሔር ሰው እያልን ሁሉ ነገራችንን እንሰጣለን ለገባው ሶፊ ይመቻት ።
@naturewi5715
@naturewi5715 11 күн бұрын
He doesn’t care as long as he makes ‘money’ 💵 out of it. He has sold our religion already.🛑
@yaradyarad483
@yaradyarad483 2 ай бұрын
ይሄ ሚዲያ ኮሚዲ ሚድያ መባል አለበት የምትሉ
@tikursew7969
@tikursew7969 2 ай бұрын
Comedy is compliment, I would call it something else........
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ 2 ай бұрын
ነውማ 😂​@@tikursew7969
@nebechacha1534
@nebechacha1534 2 ай бұрын
😅😅😅
@temesgenhabte-d5n
@temesgenhabte-d5n 2 ай бұрын
You are right
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 2 ай бұрын
የእብዶች አሳባቸውን የሚተነፍሱበት ሚዲያ።
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
የዲያቢሎስንስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ ኢ የ ሱ ስ ያድ ና ል❤❤
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs 2 ай бұрын
የፔጤ ፎርጅዱ እየሱስ ኃይል እንደሌለው ላላወቃችው እዩት ፓስተሩ አፍሮ ለመማታት ተጋበዘ
@yalewdereje6837
@yalewdereje6837 Ай бұрын
ጃለ ምናምን የምትባል አሁን አንተ ኮሜንት ጻፍክ ማለት ነው ? አይይይይይይ እንደው ምን ተሻለን !!!!!
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Ай бұрын
@@yalewdereje6837 የሚቫለንማ አዳኙን አምኖ እርፍ ኢየሱስ ይወድሀል!!!!
@danileteffra3573
@danileteffra3573 2 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስነዉ የላከኝ ብሎ ከመጣ ቦሀላ በዚህ ዱላ ጭንቅላትህነዉ የምለዉ አላለም😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
በትርፍ ጊዜዉ አብድ ነዊ😅😅
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅​@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@adanekassa782
@adanekassa782 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-haki52E
@user-haki52E 2 ай бұрын
የኢትዮጲያ የዐብይ አህመድ ዕብዶች።
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 2 ай бұрын
ቤንጠ ባይኖሩ በምን ንስቅ ነበር😂😂😂😂😂 ደሞ የነሱ መንፈስ ቅዱስ ዱላም አለው ለካ😂😂😂😂
@dagimmolla6698
@dagimmolla6698 2 ай бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ ግን እስከመቼ ድረስ የጌታ የኢየሱስን ስም መቀለጃ እና መነገጃ ታረገዋለህ? ይሄን ስራ ፈት እና በኢየሱስ ስም ላይ የሚሳለቅን ሰዉ ስም ለዓለም ማስተዋወቅህ ሳያንስ አጋንንት ወጣለት ብለህ መነገጃ ማድረግህ ደግሞ ገረመኝ እባክህን ሁሉም ይቅርብህ እና በንስሀ ተመለስ መቼ እንደምንጠራ አናዉቅም እና ራስህን አንፅተህ መዳንህን በቅድስና እየፈፀምህ ኑር!
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 2 ай бұрын
በእውነት ተባረክ ❤❤❤❤
@JalekoKo-rv3fs
@JalekoKo-rv3fs Ай бұрын
@@dagimmolla6698 ጠያቂውም ተጠያቂውም መንፈሳቸው ጀለስ ናቸው አጋንንት ወጣ ያለው ፓስተሩ ያወጣለታል ብሎ አስቦ ነበር ግን አንድ ስለሆኑ አይተናነሱም መንፈሳቸው
@negusdawit9488
@negusdawit9488 2 ай бұрын
“እናንተ አላዋቂዎች፥ እስከ መቼ አላዋቂነት ትወድዳላችሁ? ፌዘኞችም ፌዝን ይፈቅዳሉ? ሰነፎችም እውቀትን ይጠላሉ?” - ምሳሌ 1፥22
@melkamsewe
@melkamsewe 2 ай бұрын
Included Dawit molalenge and his youngest brother sofi...
@godismyshepherdihavenothin3893
@godismyshepherdihavenothin3893 2 ай бұрын
በፀሎት እቢ ሲልክ በዱላ መምታት ትፈልግ ነበር ወይ ጉድ ኢየሱስ ጠበቃ አይፈልግም ደብዳቢም ተከራካሪም አይፈልግም በፋቅር ማቅናት ስትችል በፀብ ወይ ጉድ ከሱም አትሻሉም ምን አይነት ግዜላይ ደረስን በፋቅር ይዛቹ ነው እጂ ልትፀልዩ የሚገባው ተመካክራቹ እዳላወቀ መጣክ ተባብላቹ ድራማ ሰራቹበት ግን ሚዲያውንም ሰውንም ናቃችውት አይሶፎንያስ ጌታ ይቅር ይበልክ ነብይ ቸብየው ኤፋሬም እደግ በመጀመርያ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ፣የአማልክት አምላክ እርሱ ብቻ አዳኝ ነው፣አንተ ፓስተር ተብዬው፣እሄንን ከሃዲ እግዚአብሔርን የሚሰድብና፣ ሰዎችንና የእግዚአብሔርን ክብር የሚቀናቀን ፣የአጋንንት ፈረስ የሆነውን ሰውዬ በአንተ ቻናል ላይ እምጥተህ ሁልጊዜ አብረህ ማለገጥህ፣በስውም በእግዚአብሔርም ዘንድ ትክክል አይደለምና እባክህ እራስህን ለማየት ሞክር፣እራስህ ሶፎኒያስ ሞላልኝን ነው እየወቀስኩ ያለሁት፣ከእግዚአብሔር መንፈስና ከነቢያት ጋር ፣እንደዚሁም ከምናከብራቸው አርቲስቶቻችና ከአገር መሪዎች ከባለስልጣናት ጋር ትከሻ ለትከሻ መለካካት የሚዳዳው፣ቀላል ሰው ጋር ስትነታረክ፣በጣም ታበሳጫለህ በእውነት፣ከአንተ መማር የሚፈልግ ሰው ካንተ ምን ይማር እስቲ ንገረኝ?
@AbdiAbdeta-b3x
@AbdiAbdeta-b3x 2 ай бұрын
Ewunet new endezi yalu sewochin enterviw bayaderg mestalew😊
@dejenetesema1408
@dejenetesema1408 2 ай бұрын
ሶፎኒያስም ቢሆን ያዉ ነዉ ሌላኛዉን ሐሠተኛዉን ክርስቶስ (ዳይፌሳይት) አምላኪ ነዉ። ጴንጤ ዳይፌሳይት ነዉ ስለዚህ ከፍቅርሲዝም በምን ይለያል አንድ ናቸዉ።
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 2 ай бұрын
የሶፎንያስ ስራ ይሔው አይደለም እንዴ? አንዱ ነብይ "አንተ የውሸት ነብያቶች አባት ነህ የውሸት ነብያት የምናዬው አንተ ጋ ነው" ብሎት የለም እንዴ?
@TechGPTet
@TechGPTet 2 ай бұрын
ሶፎንያስ የሚባል ዝተት ዱርየ እሄን ቻናል የከፈተው ሰዎችን ለማስተማር ወይም ሰዎችን የሚጠቅም መልዕክት ለማስተላለፍ ሳይሆን እንደራሱ ያሉ ወፈፌዎችን እያቀረበ "Likes” እየሰበሰበ የዩቲዮብ ጥሮተኛ ለመሆን የወሰነ ወንድ እይጥ ነው:: ፓስተር ፓስተር የምትለውን ጨዋታ ለሌሎች ጨዋዎች (ዳፍንት መናፍቃኖች) ተወውና ሌላ ሙያ ልመድ: ካልቻልክ በዚህ ትክሻህ ተሸከምበት ብዙ ባይባልም ከርስክን ሞልተህ የምታድርበት ገቢ ያስገኝልሃል
@yalewdereje6837
@yalewdereje6837 Ай бұрын
መዳን ለራስ ነው ሰልጥኑ ማንም የፈለገውን ማመን ማምለክ ይችላል እሱን መናገር ነውር ነው የሱን ለሱ ተውት የራሳችሁን ያዙ ሀበሻ እኔን ካልሆናችሁ የሚል የማይለቅ በሽታ አለብን ሰላም ለናንተ ይሁን ።
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 ай бұрын
የሁለት ምርጥ ምሁራን ኢንተርቪው ፓፓፓፓ😂😂😂
@Dididi-p4s
@Dididi-p4s 2 ай бұрын
ልጅ ሶፎንያስ እውነቲን ለመናገር ለብስለቱና ለእውቀቱ ድብን አድርጎ ደምሳሽ ይበልጥሐል። ለሰው ክብር ይኑርህ፣ አንደበቴህን ተቆጣጠር፣ አትመፃደቅ እናም የተሻልኩ ነኝ አትበል። ምን እንደሆነ እኔንጃ ስነምግባርህና ትቢትህ መዋረጃህን እያቃረበ እንደሆነ ይታየኛል። ድንቄም አንተን ብሎ ፓስተር። የአንተም ብሶ ደሞ ሌላ የአንተ ቢጤ ወጠጤ ተመካክረህ ጠርተህ ሰውን ለማዋረድ ትሞክራለህ። እንደ አንተ አይነት ባለጌ አይቼ አላውቅም።
@hailegiorgis689
@hailegiorgis689 2 ай бұрын
እኔ በጣም ያሳቀቀኝ እና የአፈርኩት ፍቅርሲዝም በሚለዉ ሰዉ ሳይሆን ፈጣሪ ልኮኝ ነዉ ብሎ የመጣዉ ግለሰብ ነዉ ፈጣሪ ከላከህ ከእዉነት በሰዉየዉ ዉስጥ ያለዉን አጋንንት እንዴት ማስወጣት አልቻልክም አቤት ቅሌት የዉሸት መልክተኛ በስሜት የሚጎዝ ግለሰብ ነዉ ከዚያም ሲያልፍ በዱላ ለመማታት ሞከረ ከእሱ ይልቅስ ፍቅርሲዝም ትግስተኛ ነዉ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 ай бұрын
እንኳን ታዋቂ ሰው አልሆንኩ ህልም አየሁ ብሎ በእንብርክክ ወደ ፍቅርሲዝም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ
@IvaTaiwan-u8z
@IvaTaiwan-u8z Ай бұрын
ናይስ ኮሜዲ 😂😂 i enjoyed 😂😂😂😂🎉
@kingdom2344
@kingdom2344 2 ай бұрын
የእብዶች ኢንተርቪው
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 2 ай бұрын
They need medical Treatemant, B.L.P.D. Border Line Personal disorder,
@niyatyohannes9196
@niyatyohannes9196 2 ай бұрын
Melktu tekkl lions yichlal But yenebiyou segawi mehonna mejemerya akababi mewashetachew nw.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
የጴንጤው ልጸልይ ብሎ ወዲያው ልሳን😂😂😂 እንግሊዘኛማ ዳግም ላትነሳ ሞተች😂😂 ተንበክኮ ሲጸልይ ንቦች የገቡ ይመስላል😂😂 በስዎች ላይ የሚያሟርተውን በህግ ሊጠየቅ ይገባል ቴዲማ እግዚአብሔር ከነቤተስቡ ይጠብቀው
@samijesus9953
@samijesus9953 2 ай бұрын
የሃይለስላሴ ቤተሰቦች እውነት በህይወት ካሉ ይህ ሰው የሃገርን ንጉስ የነበሩትን ሃይለስላሴን በአደባባይ ስም ያጠፋ ግለሰብ መከሰሰ አለበት።
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
ሁሉንም ይከሰስ ይገደል ማለት አቀፋቹሁም ኧረ ምን አይነት ህዝብ ናቹ ሠው መናገር አይችልም እንዴ ፍቅር እዚም ቢሳሳት ወዶ ላሆን ይችላል ተለክፎ ይሆናል አሁንስ ተጨማለቃቹሁ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 ай бұрын
​@@lucihymaryo7483ይከሰስ ማለት ይገደል ማለት ነው? አይደለም!
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 ай бұрын
ወይ መክሰስ? በቃ ህግ ዝም ብሎ ማስፈራሪያና መጫወቻ ሆነ?!
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 2 ай бұрын
የዕውነት ይሕ የቤተሰቦቻቸው ጉዳይ ብቻ ነው?? የኢት/ያና የሁሉም ዜጎች ጉዳይ ነው።
@tesfahunalemayehu6386
@tesfahunalemayehu6386 2 ай бұрын
​@@lucihymaryo7483😅😅😅
@jj2024-s1d
@jj2024-s1d 2 ай бұрын
የእብዶች ለእብዶች ሾው!!! ቴዲ አፍሮ አንተን የሚሰማ መስሎህ!!! ቀዳዳ ቦጥራቃ!!!😅😅😅😅😅
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 2 ай бұрын
for me this guy is the only man that made my day😂😂,both are poor specilly sofi knows nothig !,confused!!!!!!!!!and i like the drama,
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 ай бұрын
#Facts😜👌🏾
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
እውነትህን ነው እኔም እሱን ሰማ ሳቄን መቆጣጠር እልችልም ሁለቱም ደሞ የሌለ English ነው የሚናገሩት😂😂😂
@AniyoAba
@AniyoAba 2 ай бұрын
Especially me too when iam watching his show I was enjoying I didn't even care what people's saying about this show😅😅
@ewunetualemayehu1826
@ewunetualemayehu1826 2 ай бұрын
Exactly that is why I watch their videos. To me this guy is the best comedian I have ever seen.
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
ግን ስለ ሮማን የተናገረው እውነቱን እንደ ልጅ እንደ ልጅ ያጫውታታል ጥሩ ምክር ነው የመከራት 🤣🤣for real 😳
@YosephGebrehiwotTedla
@YosephGebrehiwotTedla 2 ай бұрын
ላበደ የሚድያ ሽፋን የሚሰጥ ሚድያ እራሱ ያበደ ነው።
@ባሀልtup
@ባሀልtup 2 ай бұрын
በሶፊ ላይ ሞተር ሳክል ነዳበት 😂😂
@samijesus9953
@samijesus9953 2 ай бұрын
እንግሊዝኛውን ገድላችሁ ቀበራችሁት ይነሳ ይሆን?
@rute6904
@rute6904 2 ай бұрын
የሚነሳ አይመስለኝም😅😅😅
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
@abrahamdemissie6312
@abrahamdemissie6312 2 ай бұрын
😂😂
@godismysavior2684
@godismysavior2684 2 ай бұрын
Exactly they buried him forever😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kMGG-p7f
@kMGG-p7f 2 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ሁሉም ያመነበትን የሚያወራበት ዴሞክራስያዊ ፕሮግራም።
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 2 ай бұрын
መጋኛ ሲዝም የሆነ ሰውየ😂😂😂😂😂
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 2 ай бұрын
የሦስታችሁም ድራማ የክርስቶስን ስም ለማሰደብና የሰዎችን ትኩረት ከእግዚአብሔር ለማራቅ የሰራችሁት ሴራ ነው ግን እግዚአብሔር ይጠይቃችኋል!!!!
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@marykuki6319
@marykuki6319 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abbytom5600
@abbytom5600 2 ай бұрын
ጠያቂው እርስ እብድ ነው
@aroza5670
@aroza5670 2 ай бұрын
እውነት ነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 2 ай бұрын
"አንተን አክብሬነው"? 😅 ድብድብ ነው ጸሎት? ጌታ ይገሰጻችሁ!!!
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
እረ አልገባኝም በኣማርኛ አውሩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣pls
@Grandas7358
@Grandas7358 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@michaelebrhane
@michaelebrhane 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የክርስትያን ሀገር መጨረሻ በዚ ሰይጣናዊ እምነት ተዋሬድሺ😊😊
@AlmazWondimuZeru
@AlmazWondimuZeru 2 ай бұрын
አዉነትነዉ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 ай бұрын
Ethiopia dirom ke christinaw yilik ye tinkola hager nat 😂😂😂. Sint debitera ena metetegna balebet hager degmo …
@sultanyousuf1931
@sultanyousuf1931 2 ай бұрын
ይህ ነው የዘመናት ደካማ አስተሳሰብ ። ማነው ኢትዮጵያ የክርስትና ብቻ ያደረጋት?
@selam-lehegera
@selam-lehegera 2 ай бұрын
ክርሥትናም ክርሥቶስ ካረገ በውኃላ እየሱስን ያባርር የነበረው ጳውሎስ ፍልስፍና ነው ልክ እንደዚህ እንደ ፍቅርዝም እየሱስ ፍጽም ሰው ፍጹም አምላክ የሚል ፍልስፍና እዞ መጣ የክርሥቶሥ አሥተምህሮ ሙሉ በሙሉ ተቀየረ
@sweetman5249
@sweetman5249 2 ай бұрын
@@selam-lehegera Atheist negn eyalshin new ? 😂. Can you provide an evidence for your statement? Just don’t write nonsense please . You just made such an absurd statement. Are you a Muslim ? 🕋 dingay tamin yelem Muslim kehonk 😂. Try to be a reasonable person . Sile christos yetsafew Paulos bicha aydelem . Ayhudawi historians chimir ke Paulos gar yisimamalu . Flavius Josephus metikes yichalal . He was a first century Jewish historian . So Paul didn’t make up Jesus as you described . There are also other Roman and Greek historians who confirmed Paul’s teachings about Jesus . Educate yourself before you write nonsense.
@lighthouse9032
@lighthouse9032 2 ай бұрын
የጴንጤው ባሰ😂😂😂😂 ፍቅርሲዝም is Calm. ይመቸው!
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 2 ай бұрын
ምን ይመቸዋል መንፈሱን የጌታ ስም ያቃጥለው ምድሪቱ አትመቸው እሱ ግን ነፃ ይውጣ
@tobeash1263
@tobeash1263 2 ай бұрын
አቶ ሶፊ ለምን አብረህ አልተበረከክም ለቅዳሴዉ አንድ ቀን ትዉልድን የሚያንፁ ሰዎችን ሳታቀርብ በእግዚአብሔርና በቃሉ የሚዘባበቱትን እያቀረብክ አብረህ እየተዘባበትክ ዘመንህን ልትጨርስ ነዉ ጌታ ማስተዋሉን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 Aye Epherem
@hannge7073
@hannge7073 2 ай бұрын
ሟርት በቴድሮስ ካሳሁን ላይ አይሰራም በእየሱስ ስም አዋጅን በአዋጅ እንሽራለን በተሰጠን በልጅነት ስልጣን በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈነው ቴዲና ቤተሰቡን ክፉ በእርሱ ላይ አይሰራም
@TsionRose
@TsionRose 2 ай бұрын
ልጁ እየፀለየለት እሱ ዱላውን ሲያሽከረክር የዱላው ጣት ያስቃል😅😅😅
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 2 ай бұрын
ድንቄም ፀሎት😂😂😂😂😂😂
@TsionRose
@TsionRose 2 ай бұрын
@@senaitnegash-h5c ላንቺማ ቢፀለይልሽ ብብብብብብብብዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ትያለሽ
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 2 ай бұрын
@@TsionRose እኔ አጋንንት አይፀልይልኝም ክርስቶስ በደሙ የገዛኝ ውድ ልጁ ነኝ
@thewaythetruththelife5920
@thewaythetruththelife5920 2 ай бұрын
ሚስቱ ኤርትራዊ ስለሆነች ኤርትራን እንውረር ያለው😂
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 2 ай бұрын
@@thewaythetruththelife5920 የምስቱ ወንድሞች ስለደበደቡት ሙሉን ኤርትራውያን ካልወሬርን ይላል ክክክክክክክ በወደብ አሳቦ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 2 ай бұрын
አቅሙን ልወጣ እኮ ነው።
@chinadire5117
@chinadire5117 2 ай бұрын
እኔ ሀሳብ ሰጥቼ አላውቅም ግን የቴዲን አፍሮ ቁረጥ እንዳልከው ማስቆረጥ ነበረብክ ሶፊ ይሄ እኮ የሰው ሳይኮለጂ ይጎዳል ስም ማጥፋት ብሎ መክሰስ ይችላል ሁላ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 ай бұрын
ትክክል እንኩአን ለነሱ እኔ የልጆች እናት ነኝ በጣም ነው የደነገጥኩት
@azebyemene750
@azebyemene750 2 ай бұрын
Betekekel Mekesese Alebachew 😮
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ай бұрын
ከክፍለ ከተማ ተቀጣሪነት ለምን ተባረርክ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ай бұрын
ብዙ የነፈሱ፡ሰዎች ቀርበዋል ለምን እህተ ማርያምን አታቀርባትም
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 ай бұрын
ወይ ቀልድ ተቀለደ ወገን ዝም አልክ??? ሐሰት የሰይጣን ስራ የሚሰበክበት ሚድያ ነው።
@elisa3493
@elisa3493 2 ай бұрын
😂😂አመሰግናለው እናመሰግኖታለን😂😂😂😂😂እግዚዚዚዚዚዚዚ😂😂😂😂ወይኔ በቦክስነበር ቱቦውንመዝጋት ኢሄ አውቆአበድ😂😂
@emuzikra9513
@emuzikra9513 2 ай бұрын
ያረቢ መኖር ደግ ገና ብዙ እናያለን
@aaronjohn3930
@aaronjohn3930 2 ай бұрын
እንግሊዝኛ እና ህልም እደፈችው ነው በሉት የታባቱ ስና😂😂😂
@almazebitew8259
@almazebitew8259 2 ай бұрын
ሮምየ ነይ ጎድሽን ስሜ 😂😂😂😂😂
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 ай бұрын
ሀይማኖትን እንደዚህ ቻናል ያሰደበ የለም!! የሚቀርበው ደግሞ ተቆርቋሪ መስሎ ድራማውን እየሰራ ነው!! አላማው መነጋገሪያ ሆኖ ቫይራል በመውጣት ገንዘብ መስራት!! ስሙ ግን ፓስተር ነው!!
@lizumar7532
@lizumar7532 2 ай бұрын
That is exactly what he is doing!
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 ай бұрын
በአማርኛው ሳይገባን እንጊሊዘኛው ዘጋን😂😂😂ኧረ በህግ አምላክ rip English
@awetbariagaber
@awetbariagaber 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 2 ай бұрын
Fikirsism I like your positivity 🥰🥰and you made my day 🤣🤣🤣bewnet esu beletachu!!
@chalatesfaye5336
@chalatesfaye5336 2 ай бұрын
❤ ፓስተር ሶፎንያስ ሁሉም ሰዎች ሳትለይ ማቅረብህ ለትመሰገን ይገባል እውነት አድንቄሃለሁ የምር
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
Aganent Yemiwetawu eko be kidesena siyamelkut newo. Ayee Epherem Tewaredk Fesam!!! Kante Fikresiszm yeshalal Bado kit
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 2 ай бұрын
ለካ እውነቱን ነው ነብይ ወንድማገኝ ዱርዬ አስገብቶ ሊደበድቡኝ ነበር ያለው አሁን እውነት ነው።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
ይደብዱበዉ ደግ አደረገ ይህ መንፈሰ ይመታ
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 2 ай бұрын
እኔም ያየሁት ይህንን ነው
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c 2 ай бұрын
​@@SaraBarKotቀፎ ጭንቅላት ቀባጣሪ መናፍቅ
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 2 ай бұрын
😮ምን አለ እንደው አንዴ መንፈስ ቅዱስ የላከው ልጅ በያዘው ዱላ ጭቅላቱን ብለው ኖረው ወዳ ትክክለኛ ቦታ ይመለስለት ነበረ።
@Silwanos
@Silwanos 2 ай бұрын
Dude did hailesilase dirty😂
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 ай бұрын
ጣኦቱ ቤቱ ተፈቀደለት አመለከበት። ዋው ሶፊ ምን ነካህ?????
@FesahAbay
@FesahAbay 2 ай бұрын
የሚገርም ኮሜዲ ነው እየሱን በመሳደቡ ብያናዽድም የመጣው ልጂ ስርአት የለለው አገባብ ጀምሮ ያረገው ራሱ ጋኔን ያለበት ነው የሚመስለው የሚገርመው የደምሳሺ ትእግስት አደነቅኩ በግርግር ልጁ ራሱን በግድ አስተዋወቀ
@Bereket593
@Bereket593 2 ай бұрын
ጌታን መቀለጃ አደረጋችሁት።
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 ай бұрын
እሱ ምርጥ ተዋናይ ኮሜዲ ነው። 😂😂😂
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 2 ай бұрын
እባካችሁ ለእነዝህ ነብሶች እዘኑላቸው እንዳያጡት ዘላለማዊ የሰማይ ቤታቸው ሳይመለሱ እንደጠፉ ድንገት ከተጠሩ ከባድ ነው የነፍስ ስቃይ የሲ--ኦል ቀንበሩ😢 እውነተኛና ቀጥተኛዋ መንገድ ትተው ይሄው ጠፉ በድያብሎስ ወጥመድ ገብተው ኑ ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተመለሱ የዘላለም ህይወት እንድትወርሱ❤
@MichaelGetachewGetachew
@MichaelGetachewGetachew 2 ай бұрын
ዘላለም የሚባል ነገር የለም ሰው ከሞተ ሞተ ነው
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 2 ай бұрын
@@MichaelGetachewGetachew የባሰ አታምጣብን ያንተስ ባሰ እዋይ ክህደት ያሳዝናል አምላክ የለም ማለትህ ከባድ ነው ልቦና ይስጥህ
@mulatuwakgari8393
@mulatuwakgari8393 2 ай бұрын
ከፍቅርስዝም ጋር ዱላ ሊመዘዝ የሞከረዉ ድርግቱ ትክክል ባይሆንም በፌዛኞችም ይሁን በአገኒንት በተያዙ ፊት እምነቱን ለማሳየት ሞክሯል። ፍቅርስዝም በሰዉዬ ድርጊት ተከፍቶም ይሁን ዓልሞ ሳይጣነዊ እምነቱን ቅዲሴ ይበል ብቻ ለሚሰመዉ ሁሉ ግልፅ አድርጓል። ሶፍንያስ ግን የማን ወገን ፓስተር እንደሆነ አለሰየም። የክርስቲያን ማለት አይቻለዉም። ክርስቶስ በሰዉ ፊት ማን እንደሆነ ለመግለጽ የከዱት ወይም ያልፈለጉትን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በአብ ፊት እንደሚክደዉ መጽሐፍ ቅዱስ በግልፅ ይነገራል። ሶፍኒያስ (I have the right not to call him pastor as long as I did not understand to which kingdom he belongs) ጎራዉን በሰዉም ሆነ በእግዚአብሔር ፊት መለየት እንደለበት ይሰማኛል። ያስብባት!!
@DesalegnChencha-ts4ph
@DesalegnChencha-ts4ph 2 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ይህ ሰው ላይ የሚሰራ ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ውጭ ያለ መንፈስ የተሰበረ ይሁን፡የእብደት መንፈስ፡የቧልተኝነት፡የሟርተኝነት መንፈስ፡የቦዘኔ መንፈስ፡የጥልቁ ተልዕኮ አስፈፃሚ መንፈስ፡በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን፡እድሜው አጭር ነው ቢመለስ በንስሀ ጌታን ቢቀበል ግን ረዥም እድሜና ጤና በረከትና ክብር ይሆንለታል፡አዕምሮውን ሰይጣን ሰርቆበታል ባዶ ገረወይናነቱን ነው ጌታ ያሳየኝ።
@yohannesbelayneh9990
@yohannesbelayneh9990 2 ай бұрын
ይህንን ሾው ሁላችንም ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይመስለኛል!!!! ፣ ለክርስትና ክብር የጎደላቸው ብዙ ይዘቶች፣ በሰዎች ህይወት ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያለው አክብሮት የጎደለው ይዘት። ሀይማኖታችንን ከምንመለከትበት እይታ እንውጣ ይህ ክብር የጎደለው ይዘት ሚተላለፍበት ሚድያ ነው። Divine -መለኮታዊ እንደማለት ነው ፡ ይሔ ብቻ ቀልድ እንደተያዘ አይገባችሁም?
@selemonlule7213
@selemonlule7213 2 ай бұрын
ሁለት እብዶች
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
ተው ፍቅርሲዝም የዛሬ አመት እዚው ኢንተርቢው ሲያደርግ ቴዲን ይሞታል ብሎ እራሱ በመኪና አደጋ ሞቶል እና ያንተም አጣህ ይሄ ይሆናል ።
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 ай бұрын
በየሱስ ስም የሞት መንፈስ ይሰበር ልጅን ሊወስድ የሚያስፈራራ የአጋንንት ተልእኮ ይሰበር እግዚያብሄር ይገስፅህ …አንተ ከቴዲ ጋር ቂም ካለህ ሄደህ ፍታው ልጆቹን አትንካ
@filmonAraya-z4v
@filmonAraya-z4v 2 ай бұрын
ኡፍ ኡፍ እያለ ብርድ አሰመታን የሄ ነግድ ፍቃድ ያለው እብድ 😂😂😂😂😅😅😅
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
😂😂😂
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 2 ай бұрын
ወፍ የለም አይ የፕሮፌት መአት,,,,እባካቾሁ ተዋህዶ ትጠራችዃለች::አይርፈድባችሁ!
@henokasmara9934
@henokasmara9934 2 ай бұрын
“ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና እኔን ይጠላኛል።” - ዮሐንስ 7፥7
@emabet578
@emabet578 5 күн бұрын
The prayer was funny😅😅what is he blowing? 😅😅😅😅it sound like bee in the room. 😂😂😂
@بنتمحمد-ق6خ
@بنتمحمد-ق6خ 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እስታግፍር አሏህ ምድነው ጉዱ እእእክክክክክክክክክክ
@samueldarba7117
@samueldarba7117 Ай бұрын
" ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።" ሶፊ ይህን ስል አዝናለው የምሰራው ስራ መስማት በዋዘኛ ወንበር መቀመጥ ሆነብኝ
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 2 ай бұрын
ማፈሪያ ፓስተር አጋንንት አጋንትን አያሶጣም ።
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
@ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 2 ай бұрын
ጭራሽ በእንግሊዘኛ ቃለ ምልልስ😂😂😂
@asterterefe-d3o
@asterterefe-d3o 2 ай бұрын
😂😂😂 እንግሊዝኛው ቢቀርስ 😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ተጫወቱበት እኮ😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 2 ай бұрын
@@asterterefe-d3o Obama be English endisemaw eko new 😂
@TheHornaffairs
@TheHornaffairs 2 ай бұрын
እፀልያለሁ ብሎ መጥቶ በዚህ ዱላ ነው ምፈነክትህ 😂
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 2 ай бұрын
በጣም አዝናኝ ፕሮግራም!
@Tiqoye
@Tiqoye 2 ай бұрын
የሆነ አባባል ሰምቼ ነበር። ጅማሮውን ብረሳውም ፍፃሜው እንዲህ ይላል.. ... ሃብታም መሆን ከፈለክ አዲስ ሃይማኖት ፈልስፍ, እና ይሄ ሰው እቺን አባባል ሊተገብራት ቆርጦ እንደተነሳ ባንኜበታለሁ
@lewiaman
@lewiaman 2 ай бұрын
ቆይ ይሄን ሰውዬ አስሮ የምገርፍ ሰው ጠፋ
@willyou2030
@willyou2030 2 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመን ማለት ይህ ጊዜ ነዉ ! ይህን ሰዉ አርባ መግረፍ ነበር ግን ጭራሽ በሜድያ እያቀረባችሁ ታዋቂ አደረጋችሁት ያሳዝናል !
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 2 ай бұрын
ክክክክ ሶፊ ቀስ ብሎ ለሱ ብቻ ነው ምያወራው ፍቅርስዚም ጀግና
@TechGPTet
@TechGPTet 2 ай бұрын
A man reaps what he sows. Galatians 6: 7-9. እናንተ መናፍቃኖች የጌታን እናት ቅዱስ ገብርኤል ከሴቶች ሁሉ እያለ ያደነቃትን፣ አእላፍ መላእክት የሚሰግዱላትን ብፅዕት እናት ስታቀሏት እሄው አሁን ደግሞ የሁላችንም አዳኝ ደጉን እና አዋቂውን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሽና የሚክድ ዱኩማን እዚሁሃገራችን ውስጥ ተፈጠረ ስለዚህ ጋሽ ፓስተሩ አንተም ሆንክ እሄ የዞረበት አጋንንት የምፅዐት ቀን እየደረስች ስለሆነ ንስሃ ገብታችሁ ወደ ልቦናችሁ ብትመለሱ ባይ ነኝ:: ሰው የዘራውን ያጭዳል ማለት እሄ ነው
@danileteffra3573
@danileteffra3573 2 ай бұрын
ሶፊ ግን እብድ እያቀረብክ አላገጥክብን
@CityWhy-ty7re
@CityWhy-ty7re 2 ай бұрын
አንደኛ ሶፍያ አንተ ነው የምታሳድበው ሁልጊዜ ማለት ነው
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 ай бұрын
አዳነች አቤቤ ቀናችብህ ደምሳሽ
@sishawworksitota3851
@sishawworksitota3851 2 ай бұрын
ሶፊ በእግዚአብሔር ስም ልለምንህ እግዚአብሔር አይሸቀጥበትም እያቀረብካቸው ያሉ ሰዎችን ወደኋላ ቪድዮዎችህን ተመልከት ከዚያ እራስህን መዝን።
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 ай бұрын
ኧረረረረረ ሶፊ!!!! በሳቅ ልፈነዳ ነው
@Christ-v4h
@Christ-v4h 2 ай бұрын
ሶስት ከንቱዎች እየሱስን እያዋረዱ የሚል ስም ይሰጠው ይሄ ድራማ
@EliasNega-e7w
@EliasNega-e7w 2 ай бұрын
ቅዳሴው ልሳቅ + ልናደድ 😂😂😂😂😂 እረ ይድፋህ አንተንስ ሟርተኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@123be33078
@123be33078 2 ай бұрын
በጣም የገረመኝ ማነው ይሔሔሔሔ ጠያቂውም እኮ እጁን ጫነበት.... ግርም ትላላችሁ። ለምን ቀልድ አይበቃችሁም በእውነት ስለእውነት ስለምን አትኖሩም...... አላማችሁ ምንድነው? መዳን አይደለምን!!?? መዳን ከወዴትና እንዴት እንደምትገኝስ አታውቁምን።!!!? አጋንንት አወጣለሁ ብሎ ከአጋንንቱ በላይ መቃጠል መጮህ ምን የሚሉት መዳን ነው።.......
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saraabrha8617
@saraabrha8617 2 ай бұрын
Pastor Sofonyas yehe seweye lemen endemetametaw mediah lay aygebanem dimonic yehonewn temhertun letastewawekelet new? Ebed tebelo mitalef eko aydelem hiwet yehonew geta Eyesusen be meshaf kedus meseret challenge letadergew kezih bashager degmo be westu yalewn seytan be Eyesus sem geseseh maswetat sigebah kuch beleh tadametewalek betam yasazenal.
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 2 ай бұрын
Pastor Sofnyas . Pray 🙏 for him in the might of Jesus name
@DejeneMamo-cf3xz
@DejeneMamo-cf3xz 2 ай бұрын
ሶፊ እስተዛሬ አአክብሬ ደስ ብሎኝ ነበረ የምከታተልህ የዛሬው ግን ተግቢ አይደለን የንግዳህን ክብር ማስጠበቅ አለብህ
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 2 ай бұрын
በክርስቶስ ስም ያላገጣችሁት እናንተ እንጂ እሱ አይደለም ምክንያቱም አርእስቱ የፍቅርሲዝም አጋንንት ጮሆ ወጣ ሲል እውነት መስሎኝ ነበር እንሁዋን ሊጮህ ሰውየው ደንገጥም አላለም ምክንያቱም ነብይ የተባለው ራሱ የመንደር ዱርዬ ከፍቅርሲዝም አይሻልም እግዚአብሔር ከላከው ጮሆ ሊወጣ ሲገባው ነብይ ተብዬው ተባሮ ሳያስወጣ እራሱ ከክፍሉ ባዶውን ወቶ አረፈው ።
@DawitSolomonguru
@DawitSolomonguru 2 ай бұрын
Teacher: the percent increase or decrease? Backbenchers: creases.
@Hela259
@Hela259 2 ай бұрын
ሰው አያውቅም ብለው እኮ ነው እንዲህ መሳቂያ የሆነ የ kg እንግሊዝኛ ይሚያወሩት።እንደ ሶፈኒያስ ጴንጤን ያዋረደ መሳቂያ ያደረገ ማንም የለም።
@MmMmm-o2b
@MmMmm-o2b 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እረ ወይኔ ተጃጃሉብን ክርክር በእንግሊዘኛ ሲያስጠላ😂😂😂😂no noooooo no no
@ayamohammed6138
@ayamohammed6138 2 ай бұрын
Sorry to say this word but I have to believe me this people became crazy 🤑🤑🤑🇪🇷🇪🇷💪💪
@tollerwodajo5212
@tollerwodajo5212 2 ай бұрын
I was waiting for this part 2 drama, which made me laugh all day. We need a translator.
@MulukenkasaGamtesa
@MulukenkasaGamtesa 2 ай бұрын
የቴዲን ጦስ በልጁ ፈንታ አንተ ድብን በል😮😮😮
@Mohammed-i8z3f
@Mohammed-i8z3f 2 ай бұрын
ይህን እብድ በሚድያ እብደቱን በደንብ በማሳወቅህ ልትመሰገን ይገባሀል ያንተን ሸው በጣም ነው የምወደው በርታ ፍቅሪዝምን እባክህ እራስህ ብቻ ተዋግተህ ወደቡን አስመልስልን እባክህ በለው በጣም የተዋጣለት ትያትር ነው የሰራችሁት በጣም ነው የሚያዝናናው ይህ ድራማ በትያትር ቤት መቅረብ አለበት ለሃገራችን እንዳተ ያሉ ፓስተሮች በብዛት ያስፈልጉናል መዝናናት ያስፈልጋል አንዳንዴ በተረፈ አመሰግንሀለሁ በጣም
@hailem9116
@hailem9116 2 ай бұрын
ሶፎኒያስ አንተ የዚህ ምድር እርግማን የሆንክ ሰው ጌታ ልብ ይስጥህ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
ስለ ሮማን የተናገረው አውነቱን ነው። he is absolutely right about that ሮማን ጥሩ ምክር ነው የመከራት seriously
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 ай бұрын
🤣🤣እረ ኡኡ ምን ጉድ ናችሁ!! በግድ እፀልይለታለሁ ብሎ ለመደባደብ የሚጋበዝ ለራሱ ፀሎት የሚያስፈልገው ነብይ ጴጥሮስ መጣ!! ፍቅርሲዝም የሚታወቅበት የጣት ምልክት ያለባትን ዱላውን የሚያሽከረክርበት ሲን በጣም አስቂኝ ነው!! 34፡20 😃🤣😂😂😂
@abrahamgeb6757
@abrahamgeb6757 2 ай бұрын
ሶፎንያስ ቁጭ ብለህ በቴዲ አፍሮ ይህ እብድ እንዲ ያለ ክፍ መርዝ ሲሪጭ ማስተላለፍህ እጅግ አሳፋሪ ነው ቢቻልህ በጥፊ ብለህ ማባረር ነበረብህ ሰው በልጁ ማንም አይቀልድም
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 2 ай бұрын
እኔ እንግሊዝኛ ስሰማ ይነስረኛል😂😂😂😂😂እባካችሁ 😂😂😂😂😂😂🎉
@efremberhane7025
@efremberhane7025 2 ай бұрын
Omg still he dreams that Eritrea part of Ethiopia. He also said his god not God we Worship. He believes god as Greece gods….he preached war god. May God give forgiveness to u. ….Crazy😢😢😢😢😢😢
@yodittekie4177
@yodittekie4177 2 ай бұрын
በእየሱስ ስም ፓስተር ሶፊ ጊን ምን ነካህ ጭራሽ የሰይጣን ስራን ትተባበራለህ ጌታ ይቅር ይበልህ ኣዘንኩብህ ጭራስ ኣንተ ለሱ መጸለይ ሲገባህ ባንተ ቤት ጥንቆላዉን ያስፈጽም፡ ጌታ ሆይይይይይ😭😭😭😭
መሳይ መኮንን የሰይጣን ተላላኪ ነው
1:11:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 16 М.
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 128 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 138 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 249 МЛН
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 155 М.
ጽኑ ፍቅር እና ነውር | አነጋጋሪው የአካል ጉዳተኛው ትዳር
1:14:09
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 73 М.
ክፍል ሁለት 10 June 2023
1:16:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 277 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 138 МЛН