KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የፍራሽ ዋጋ በመርካቶ አዲስ አበባ Bed Mattress Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
29:25
የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም? / Cerave Cleansers and which one should you use?
14:36
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Cosmotics Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Рет қаралды 54,618
Facebook
Twitter
Жүктеу
1200
Жазылу 119 М.
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Күн бұрын
Пікірлер: 181
@NurobeSheger
Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኮስሞቲክስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ MD ኮስሞቲክስ 0904040414 / 0942574951 (22 ዘሪሁን አካባቢ) ☎ RED ኮስሞቲክስ 0913124954 / 0910605881 (መገናኛ ክ/ከተማ ጀርባ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@Aynalove3382
Жыл бұрын
እኔ እፈልጋችሃለሁ ግን ኢሞ ምናምን ትጠቀማለህ ወይ
@bortokanbortokan1632
Жыл бұрын
ከዱባይ ይዠ እግባለሁ ሲያልቅ ወደ ዱባይ እመለሳለሁ አራት ሺ 😅😅😅😅 ጉድ እኳነዉ ግን ምንም የምጠቀመዉ የለም ችግር የለም እድሜ ለባዚሊን
@aynalemhailu7283
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርን
Жыл бұрын
ያዉ ነዉ ዱባይ 100 100 dirham ብትገዢው ሲመነዘር እንደዛው ነው😂😂😂😂
@maryamtadse2481
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nefisa70
Жыл бұрын
@@ፍቅርንምንዛሬ ሥንት ገባ
@adamia3883
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@covergirl221
Жыл бұрын
God Bless America ሁሉም ነገር በቀላል ዋጋ ገዝተን እንጠቀማለን የኢትዪጵያ ነጋዴወች ዋጋቸው በጣም ተጋነነ!!
@onelove-zs7xu
Жыл бұрын
አይይይይ ኮስሞ ተጠቃሚወች እሱ ይሁናችሁ እኔኳን በቫዝሊን ነዉ የለመድኩት 😊 አስፈላጊም ከሆነ በዉሎ ባህላዊ መዋቢያ ፏ ነዉ ከ ኩል እስከ ሂና ለቆዳም ወይባ ጭስ 😅 ለፀጉርም ቂቤ ኧረ ሌላም ብዙ መዋቢያ አለ ከቤታችንም ስንወጣ ሂጃብና በኒቃባችን ፏ እንላለን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልንጅ
@ganetabera5248
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😢
@ኡሙኑሪያ
Жыл бұрын
😅
@RahmatRa-yy7sh
4 ай бұрын
በጣምውዴ🎉🎉🎉
@ክእሎትክህነት
Жыл бұрын
አንቺ ዩቱቨር ዋጋ ላይ ቆንጆ ነው ምትይውን አሰተካክይ ለኢትዩጵያን ናቸው ሚጠቀሙት ምታቀርቢው ላይ ውሉ ነጋዴ ጨምሮ ሲነግርሽ ቆንጆነው እያልሸ ነው ምታበረታቺው አሰተካክይ
@meazateshe407
Жыл бұрын
እረ የአሜሪካ ነው እያሉ መቦጥለቅ እኔ ስራዬ ኮስሞቲክስ ነው ግን እንዳንተ አልበጠረቅም ከአሜሪካ እያልኩ ሁሉም ምርት እድሜ ለመርካቶ አለ እረ እየተሳሰብን ጎበዝ😊
@Prayzu7
Жыл бұрын
Ezih west original product nachew ene etemamnebtalew
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
@@Prayzu7ምነዉ ወንድሜ እስካነር አላቸዉ እኮ የአሁን ምርቶች ቸክ ማድረግ ይቻላል
@elg9049
Жыл бұрын
ሁሉም መርካቶ አሉ us Canada አመጣን እያሉ ይፎግሩናል ......ወገን እየተማመንን እንገበያይ
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
ትክክል ኦን ላይን አግኝተናል
@dirbelemma1377
Жыл бұрын
ዋው በጣም አርፍ ነዉ በተለይ የልጁ👍
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Жыл бұрын
በውሀየ ትጥብእለለውነበር ሀገሬሰላም በሆነእልኝ እጅ😢😢
@adamia3883
Жыл бұрын
❤️👍
@zdwollyewa6601
Жыл бұрын
ትክክል ይብላኝ ለተጥቃሚዎች
@madenamohmood
Жыл бұрын
በጣም
@انسمحمد-م2د7ل
Жыл бұрын
ዋጋዉ እጅግ በጣም የተጋነነ ነዉ ።
@almazteklu-o7b
Ай бұрын
የ ታህሳስ2017ዝርዝር ዠዝርዝር ዋጋ ስንት ነዉ
@holy8976
Жыл бұрын
ባልዝን መቀባት ሴቶችያ❤❤❤❤❤❤
@mimigodana6029
7 ай бұрын
ገላን የሚያላ ሎሽን ወይም ክሬም እህት??
@Nasi-pr1pd
Жыл бұрын
የፖንት እና የጡት ማስያዣ አቅረቢልን????
@rehima4916
Жыл бұрын
yes
@obsinetfeyera2743
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emuyeemuye3173
Жыл бұрын
ትክክል አስገዳጅ ነገር ነው ያነሳሽው
@RukiyaMuhammad-gx4pi
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የጡት ማሲያዣ 1ኛው 300-350ነው A.A
@Nasi-pr1pd
Жыл бұрын
@@RukiyaMuhammad-gx4pi እሽ ውዴ አመሰግናለሁ😘
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
ሁሉም እዚህ ዱባይ አሉወጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ እዚህም ምንገዛዉ ሲመነዘር እኩል ነዉ
@zeyne-u4s
Жыл бұрын
ትክክል ለምሳሌ ወላሒ ሠሞኑን ሤትዮየ ሞቅሰላ ተሠብሮባት ገዝታ ነበር ትናንትና አንድ ዩቲዩበር ስለ ባኞ በት እቃዎችና ሥለ ሠራሚክ ዋጋ ለቆ ነበር ከዛ ወላሒ ሣሥበው እኩል ነው
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
@@zeyne-u4s አዎ ዉዴ ግን ችግሩ ሀገር ገብተን ብር ከባንክ አዉጥቶ መግዛት ትንሽ ይከብደን ይሆናል እንጂ እኩል ነዉ🤗
@ሰኒየድንግልልጅ
Жыл бұрын
አረ ምንም ተመጣጣኝ አይደለም እኔ ሴራቪ በ89 ድርሃም ነው የገዛሁት ትልቁን በምን ሂሳብ ታስበው ነው አንድ የሚሆነው አረ በጣም ውድ ነው በጣም
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
@@ሰኒየድንግልልጅ ፎርጂዱን ገዝተሽ ነዉ እንጂ 130ድርሀም በላይ ነዉ
@Kidist-rn2xc
5 ай бұрын
@@alemyemodeshlijtube19አማዞን ሀበያ የለም እንዴ ዱባይ መጠቀም አትችሉም
@EyobGhirmay
Жыл бұрын
Saron anche betam konjo neshe eko degemo arif programme ♥️ nw lene bayhonem for our sister's dess yelal lemangnawem ke programmeu belay anche hulem tamryaleshe. Gen agegnshealeugn beye neber aun temeleskugn holiday chershe ayzoshe bertu. Lela Ken degemo yesefer megeb betoche alu eza esti seruln yadegenebet kkk. Okay ❤🎉 10q 🙏 👏
@Lifeisshort-p5k
Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን መኖር ከባድ ነዉ😢
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢😢
@ZuZu.YouTube
5 ай бұрын
ኡኡ ምን አይነት ጊዜነዉ 😮
@nestifikerbitew8248
Жыл бұрын
እኔ ግን ኢትዮ መጥቸ ምለምድ አይመስለኝም በማዳም ብር የሽቶና የኦስሞቲክስ ማት ለምጀ ኢትዮ በዚህ ውድነት እንዴት ልችለው ነው እኔኮ ወር ወር ሲገባ ምን ትፈልጊያለሽ ተብየ አማርጨ በሷ ወጪ መግዛት ነው የለመድሁት🤔🤔🤔🤔እኔ ምለው ሙሉ የሜካፕ ሚገዛ ካለ በዚህ አጋጣሚ ኢትዮ አለኝ እሸጣለሁ
@semucr7myuitፍሲል
Жыл бұрын
ሰወ ግን ይገባል
@antenehterefe9711
Ай бұрын
የት ነው ቦታው ስልክ ላኪልኝ
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
Жыл бұрын
እህታችን የዳቦ ማሽን በ2016 ስንት ሆነ ወደ ጎብየስ ወይም ወልደያ በራሳችሁ መውሰድ ትችላላችሁ?
@jzvzjzfa7654
Жыл бұрын
የዳቦ ሜሸን እኔ እሸጣለሁ ከፋለግሸ ቦታው ሀይቅ
@የሩቅ
Жыл бұрын
@@jzvzjzfa7654ዋጋው?
@SamsungJ-oe8fh
Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@amarikgeto791
Жыл бұрын
ሆይ አለች አያቴ ለፊት መታጠቢያ አራት ሽብር ምነው ስንት እሚበላ እሚጣ ያላጉኙ የኔ ብጤ አሉ
@miretabayenehe8600
Жыл бұрын
ድሮ መሬት ከነቤቱ የገዘበት ወገ 😂😂😂😂
@amarikgeto791
Жыл бұрын
@@miretabayenehe8600 እውነት. ነው
@adistadege4772
Жыл бұрын
እሰኪ ደግሞ የፀጉር ቤትእቃወች ደግሞ አሰይን የ2016
@genetayele3589
Жыл бұрын
ይገርማል 😅 ኢትዮ ይሄን ለመጠቀም ባለ ሃብት መሆን ይጠበቃል ዱባይ እኛ ሸቃሎች ሳያልቅ ነዉ ምንጥለው 😅 ሌግጀር የሚባል ነገር የለም እኛ ጋር 😊
@mulu5
Жыл бұрын
እረ ወጣቱ ይጠቀማል ብዙ ጊዜ ወንድ ከወንድ እሚዘሉት ለዚህ መግዣ ነዉ
@genetayele3589
Жыл бұрын
@@mulu5 እውነትሽ ነዉ እኮ ግን 😳
@Gelila67
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ምን ጉድ ነው ከዚህ ሁሉ ብሩን ዛፍዝፎ መጠታብ አይሻልም 😢
@rukiya7187
Жыл бұрын
ብቻል ጥሩነበር😢
@gdhdg3660
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sadahs4112
Жыл бұрын
እዳውእኛ ምንድነውየምናመርተው።ያገራችንምርይ
@amarikgeto791
Жыл бұрын
ናይትሮጅናል ኪልንዘር እኔ በምኖርበት ሀገር ከ 25.//30 ብር ነው ፋርማሲውስጥ ሎሽኑም በእርንጓዴው ሱቅ ውስጥ ምናልባት 10//15 ብር ነው የኢትዮጲያውን ግን ሶስት እጥፍ ነው የሚሸጡት አረ ከዛም የበለጠ ነው ምናለ ትርፍ እንኳን ብታተርፊ በግማሽ ቢሆን
@yoalex7290
Жыл бұрын
Yet Hager nw?
@amarikgeto791
Жыл бұрын
@@yoalex7290 በአረቡ አለም ነው እህቴ
@hanansultan4
Жыл бұрын
ፎጂዱ እንዲ የተወደደ ኦርጅናሉ ስንት ሊሉ ነው
@akjulan7084
Жыл бұрын
ምንም ሳታውቂ ለምን መቀባጠሩ አስፈለገ ሁሉም እንደ አንቺ ፎርጂድ የሚሸጡ ይመስሉሻል 😅😅😅
@hanansultan4
Жыл бұрын
@@akjulan7084 ደነዝ ቀቤ ላይ ሙዝ እንጀራ ላይ ጄሶ ጨምራቹ የሰው ሂወት ምትቀጥፉ ወሮ በላ ነጋዴዎች እኮ ናቹ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቹ
@akjulan7084
Жыл бұрын
@@hanansultan4 ወይ ሚስኪን አይዞሽ አይምሮ በሽተኛ ነሽ ለካ በበሽታ አይሳቅም አይዞሽ በቃ
@hanansultan4
Жыл бұрын
@@akjulan7084 ስራህ ስነቃብህ ሳይደረስብህ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ብለ እንደ እብድ ውሻ ከመጮህ ንሳሃ ገብተህ በሃቅ ህዝብህን አገልግል ጮማ ራስ
@akjulan7084
Жыл бұрын
@@hanansultan4እንደ አንቺ እርካሽ እና የማይረባ ነገር ቢሆን ኖሮ የሚሸጡት ስልክ ቁጥራቸው እና አድራሻቸውን አያስቀምጡም ነበር እርካሽ እንደሆንሽ ንግግርሽ እና ንፍጥ አይምሮ እንዳለሽ ያስታውቃል 😅😅😅😅
@mars4179
Жыл бұрын
የግርግዳ ወርቀት ጠይቂ 3d
@LemlemBihonegn
Жыл бұрын
አረብ አገርም ተቀምጨ ከባልዚን በስተቀር ሌላ ተቀብቼ አላቅም ይብላኝ ያለሜካፕ የማትወጡ ሳሙና ብቻ አይጥፋ
@selam98765
9 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ውስጥ መጠቀም ከባድ ነው😮
@astertube5406
Жыл бұрын
ከአምስት አመት በፌት በአንድሽብር ብዙ ነገር ገስተን እንገባ ነበር አሁን ለአድ ልፕስቴክ 1000 😂😢አይዞሽ ሃገሬ
@emuyeemuye3173
Жыл бұрын
ሊቢስቲክ ሲፈልግ 100.000ሺ ይግባ አያገባኝም 🙌🙌🙌የማስጨንቀን ሌላው ነው
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
@@emuyeemuye3173ወነ ምግብ ከጋኛን በቂ ነው
@jamiendris9454
Жыл бұрын
ወላሂ የዛሬ አምሰት አመት አዲሥ አበባ በ ዘጠኝ መቶ ብር ሊፒሰቲክ ገዝታለች አንዷ ጓደኛየ
@astertube5406
Жыл бұрын
@@jamiendris9454 አር ቤቀርስ ሆሆሆ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ጥሩ ነገር ነው በርች የጥራጥሬ አሳይን
@user-messi952
Жыл бұрын
የጀርመን አምስት መቶ ብር?????
@hiwetgaltgray7406
Жыл бұрын
ባልጠቀምስ😮
@HanaNana-r7g
Жыл бұрын
እነዚህ እኮ ከነ ቤት ኪራይ ነው እሚናገሩት አይዞሽ እማማ ሀገሬ😂😂😂😂😂
@avbbhw
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@RahmatRa-yy7sh
4 ай бұрын
ያሳቀኝኮመት
@mekiyatube7369
Жыл бұрын
ያውነውወጋ ስመነዘር ያወነው
@NeTsl-r1w
Жыл бұрын
እውነት ክነውሆሆሆሆ
@Mariyam21adey
Жыл бұрын
በሓገራችን ከፋርማሲ ውጭ የማይ ፈቀዱ እቃዎች በየ ኮስመቲክሱ ማየት በጣም ያሳዝናል። የጥራትና ቁጥጥር አለ መነሮ ያሳያል።
@eshetubeyene9557
Жыл бұрын
የኮስሞቲክ ሱቅ ዉስጥ ምን ልናይ ፈለግሽ ታዲያ ክኒን አልሸጡ
@teejanhameed5430
8 ай бұрын
ወይጉድ ዋጋውፌርአይደለም
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
Жыл бұрын
ለአንድ ነዉ ከ1ሺ እስከ 4ሺ የሚሉት? ወይስ ለስንት ነው? ገሪሞኝ ነው
@jamiendris9454
Жыл бұрын
እና ደርዘን መሠለሸ😂😂😂😂😁 አዎ ለአንድ
@masilove256
Жыл бұрын
ሆ ጉድ በል
@RukiyaMuhammad-gx4pi
Жыл бұрын
እረ እደቦታው ይለያያል እኛ አካባቢ በጣም ቅናሽ ነው እኔ A. A,Negni Hana,Mariyam የምሰራው የራሴን ሱቅ ነው ...
@merimders
Жыл бұрын
ሻፖ ስትነው ካች ሱቅ መጥቸ ልግዛ😂😊
@RukiyaMuhammad-gx4pi
Жыл бұрын
ይ
@hanayoutube7934
Жыл бұрын
ልምሆነ 1000 ሺ ብር ከት ይምጣል?
@sadahs4112
Жыл бұрын
አልሀምድሊላ የፀጉራችን እባትድግነው😢
@HiwiLove-je2kv
Жыл бұрын
ታድየ ሴራቪ አለ❤❤
@rukiya7187
Жыл бұрын
መቸም ስገባ እቸገራለሁ አላገኝም ብለሺመሆን አለበት ምንም የለለነገር የለም ብቻ መኒ😂❤🎉
@jemilaahmed7457
Жыл бұрын
የላስቲክ ኮርኒስ አሳየ
@emebet8218
Жыл бұрын
Neutrogena UAE Dirama 23 23×29=Ethi.667 Banki 23×13=Ethi.299 OMG enesu 1500 new yemshetu,
@WaynshetbelayBelay
Жыл бұрын
😳 በስመአብ 400 ሺ ሎሽን ሴራቪ እዚህ ዱባይከ40 እሰክ 70 ድርሀም ነው
@zeyne-u4s
Жыл бұрын
እሰቢውስኪ ምንዛሬውን ያው ነው ዉዴ
@zuzu5545
Жыл бұрын
እረ 40ሚባል የለም ከ68ጀምሮ ነው አታካብዱ ሲመነዘር ያው ነው
@zeyne-u4s
Жыл бұрын
@@zuzu5545 ትክክል
@eshetubeyene9557
Жыл бұрын
አንቺ ቫዝሊን ነዉ የገዛሽዉ ሴራቪ ትንሹ 70 ድርሀም ነዉ
@WaynshetbelayBelay
Жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 😁 የሆንሽ ዝጅብል እግር
@Sarah88-dw3cs
Жыл бұрын
ቆንጆነው ትያለሽ እንዴ😂
@rehima4916
Жыл бұрын
900አውጥቸ አንድ ሊፒስቲክ ስገዛ
@rehmaumushehed2878
Жыл бұрын
😂
@ሚጡየባሊአፍቃሪ
Жыл бұрын
😄
@መስኩ
6 ай бұрын
4000 ብር 🥺
@haymidave8750
Жыл бұрын
ኧረ ተው እንኑርበት ብሩ ራሱ ከየት ይመጣል እንደው ስጠሩትም አትፈሩም አቤት አደፋፈር
@yeshyhall6997
Жыл бұрын
ቫዝሌን ብቻ ነው እምጠቀም ተመስገን
@SaraSara-kc8lt
Жыл бұрын
እኔም😂😂
@titiyababe9490
Жыл бұрын
NOT 🚫 Original ❌
@KENZI___2
Жыл бұрын
2800 ሻምፖ🙆
@MesNima-fk8vy
Жыл бұрын
ጉድበል ሳዉዲ 5እርያል 10ምንገዛዉ 1800ብላእርፍ7ፍሬይገዛል
@avbbhw
8 ай бұрын
የካምሠ እሪያሉንነው ነጋደ እየወሠዱ ይሀን ሁሉ ብር የሚሸጡት😂😂😂😂😂
@tadelechgoshu1828
Жыл бұрын
ብራንድ ናቸው ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉ ገብቷችሁ ነው የምታወሩት? ለህዝብ የምታወሩትን ቃሉን ተረድታችሁ ትርጉሙ ገብቷችሁ መሆኑን አረጋግጡ
@zeyne-u4s
Жыл бұрын
ትክክል
@weghta
Жыл бұрын
ውይ በጣም ሪኻሽ ነው ውድም ኣደለም 😂😂😂😂😂 👅 ይሄማ ሩጠህ መግዛት ነው 😂😂😅😊😮
@Fewud
10 ай бұрын
Alkebba amedam hogne lnur alech amache😂😂😂😂😂😂are are wagaw gin tbes new bazlin bcha aywededbn😂😂😂😂
@aldaman8609
Жыл бұрын
ሀገርልገባነበርተዉኩት😂😂😂
@ayutigech7999
Жыл бұрын
Saudi 75 cerave 😮😮
@eftumohammad4926
Жыл бұрын
ያው እኮ ነው ሲመነዘር
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
Жыл бұрын
እኔከሁሉምነፃነኝ
@wzdluv5318
Жыл бұрын
Beautiful :)
@elbetlegirma7612
Жыл бұрын
vitamin C Ethiopia don't have
@salamtube4640
Жыл бұрын
አንቺ ሳሮን እረ ከቦሌ ውጪ ውድ ነው
@sahaydaggapa1160
Жыл бұрын
ሲመነዘር ብሩ አንድ ነው በብላክ ማርኬት ስሆን ብሩ
@SamsungJ-oe8fh
Жыл бұрын
ትክክል
@hanahana1960
Жыл бұрын
እንደዝ በዉድ ወጋ ገዝቶነው ሴቶቹ ዱቄት የምለቃለቁት ዉጭ ያሉት ችግር የለበቾዉም አገር ዉስጥ ያሉት 😎😎
@meserefabera9657
Жыл бұрын
Wayi gudi 🤔🤔4000ሺ
@gezusudan6827
Жыл бұрын
❤
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
Жыл бұрын
ሀገር ልገባ ነበር ተውኩት😂😂😂😂😂
@መኖርሽያኖረኛልእሚ
Жыл бұрын
ዋይ3000አስባችሁታልወይኔኢቶማመኖርአይቻል
@ሰርካለምየሀይቋ
Жыл бұрын
😂😂😂አልገባም ኢትዮጵያ
@rehanaabdulkadir5039
10 ай бұрын
Kkkkkkk in Canada $10 if it's sell $ 5
@Fatima-l1p3z
Жыл бұрын
ባይቀባስ ሶስት ሺብር አራት ሺብር ላወጣ 2መቶብር አውትቸ አልገዛም እህቴ እዳለችው ከዱባይ ገዝቸ እሄዲ አለሁ ክክክክክክ
@zuzutube3698
Жыл бұрын
አንዴ ከገዛሽ ለ6ወር ይሆንሻል እናም ክሬሙ በጣም ለፊት ጥሩ ክሬም ናቸው ዱባይም መግዛት ትችያለሽ
@Fatima-l1p3z
Жыл бұрын
@@zuzutube3698 እሺ የኔ ውዲ ሲጀመር እኔ ክሬም አልቀባም ባዝሊን ነው ከተቀብሁ እጂ አገራችን አላህ ሰላም ያውርዲልን ያረብ እዳው በስደት መከራ በአገራችን መከራ ወደየት እንኑር ያረብ እዳው አላህ ያመጣውን በላ አላህ ይመልስን ያጀመአ
@AhunmTetalen-2
Жыл бұрын
ለጋላ የሞይሌ ማውጫ መርፌ ቁልፍ መሸጥ ነው የምያዋጣው። አሜሪካ ለተራቡ እህል ይመፀውታል እንጂ ላንተ ሻምፑና ክሬም ሲሸጥ አይገኝም።
@atsedemersha2234
Жыл бұрын
Are you joking people they can eat once a day but you advertise this shame on you 😢
@Mdjahid-bg7th
Жыл бұрын
omg
@Truth-12
Жыл бұрын
USA 100% yiknisal
@matramatta8167
Жыл бұрын
1 ኛ
@birhanjommy
Жыл бұрын
የምታቀርቢያቸው ማስተዋወቂያዎች ጥሩ ይዘት አላቸው፣ ተመልካችንም በማስቅወቅ ይረዳሉ። ግን እስቲ "ኮስሜቲክስ በይ" Cosmetics፡ Skin & Beauty Care. አበሾች ለምን በስህተት እንደምትጠሩት አላውቅም።
@myfano
Жыл бұрын
ወይ አች ደሞ የሄን ቀዳዳ ተከትለሽ ህዝቡን ታጀዝቢያለሽደ ካሜሪካ ከታይላንድ እያላችሁ 😎
@husab29
Жыл бұрын
ወይኔድሀአይገዛውም
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቅቤየንአቀባለሁየምሎሺን400
@Zamera730
Жыл бұрын
Kebawes yet segi 😂
@MartaMarta-y4x
6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅
@NewNew-dw4hy
Жыл бұрын
😂😂😂😂ኡኡኡ
@kababushnuguse
Жыл бұрын
4000😂😂😂 what happens 😅😅😅😅😅😅😅
@Sara-fn7ko
Жыл бұрын
😍
29:25
የፍራሽ ዋጋ በመርካቶ አዲስ አበባ Bed Mattress Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 13 М.
14:36
የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም? / Cerave Cleansers and which one should you use?
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 12 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
24:10
ለጀማሪዎች የተለያዩ የኮስሞቲክስ ምርቶችን ለማምጣት ሙሉ መረጃ ከባለሞያው/ complet information for beginners to bring cosmetic
ahma Tube
Рет қаралды 19 М.
9:35
ኮስሞቲክስ ቤት ለመክፈት ስንት ብር ካፒታል ያስፈልጋል ?👒💄✨ |#cosmostics_ለመክፈት_ስንት_ብር ያስፈልጋል#ኮስሞቲክስ#cosmostics
Dagim Plus
Рет қаралды 5 М.
23:16
የዓለማችን ብራንድ ሽቶዎች መገኛ...ስንት ነው? perfume price in Addis Ababa /Ethiopia @sintnew
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 2,9 М.
23:19
ሩታ አብርሽን ከሂወቴ ውጣልኝ አለቺው .ቤቱ ተበጠበጠ😱😱
Dani Royal
Рет қаралды 249 М.
27:23
የስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 Smart Phone Price in Addis Ababa | Ethiopia | Habesha Nuro BeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 72 М.
15:03
እነዚህን የፊት ክሬሞች ከመጠቀማችሁ በፊት... | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 449 М.
17:59
የወርቅ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Gold Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 283 М.
21:56
የወንዶች ጫማ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | boys shoes price in Ethiopia 2017 |
Addis gebeya
Рет қаралды 2,2 М.
1:14:43
Aisha Bint Abu Bakr (ra): The Early Years of Sacrifice | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
Yaqeen Institute
Рет қаралды 1 МЛН
25:45
የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 / Cosmetics Price in Addis Ababa
Ethio Review
Рет қаралды 3,3 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН