"ኘሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘወዴ ደንበኛዬ ናቸዉ" /ዉሎ/ ከኢንተርናሽናል ዲዛይነር ማፊ ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 143,135

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 108
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
ማፊ በጣም ጎበዝ ጠንካራ በሀገርዋ የምትሰራ መሆንዋ በዚህ ዘመን በእርሷ ዕድሜ ያሉ ሴቶች አውሮፓ አሜሪካ ካልሄድኩ በሚሉበት ዘመን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@kalalemgetaneh1678
@kalalemgetaneh1678 2 жыл бұрын
Success is no accident, It's hard work,sticking to a plane,learning, studying, sacrifice, and most of all,love of what you are doing.
@tmengistu1778
@tmengistu1778 2 жыл бұрын
I would like to appreciate the journalist as well. She posed many great questions.
@messijed1889
@messijed1889 2 жыл бұрын
እህታችን ሀገርሺን አክብርሺ ባህላችን ሰለምታሰተዋውቂልን እናመሰግናለን በርች እግዚአብሔር አምላክ ጥበ ቡን ያብዛልሺ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሺ ተባርኪ እወድሻለሁ በክርስቶስ ፍቅር የሴት ጀግና ነሺ ተባርኪ እንዳች አይነቷን መልካም ሴት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ትብዛልን እህታችን ክበሬልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@njadnjad3902
@njadnjad3902 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥበበኛ ሤት ነው ያቀረባችሁልን አናመሠግናለን ማፊዬ በርቺ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
እንዛመድ
@muludegene6121
@muludegene6121 2 жыл бұрын
ኦሆ የምርጥ ምርጥ ያአገርሽን ፍቅር በስራሸ በተግባር አሳይተሻል ተባረኪ እንወድሻለን
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 жыл бұрын
ማፊ የኛ ምርጥ ፡ እንደ ሀገር ከምንኮራባቸው ምርጥ ወጣት እሱዋ ነች ስልጥን ያለች ,respect 🙏❤
@eyuveggie
@eyuveggie 2 жыл бұрын
ስለእውነት በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሴት ማፊ ግነባር ቀደም የምትባል ነች ። ማፊ ጠንካራ በማንነቷ የምትኮራ ቅን ታታሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለሴቶች አርአያ የምትሆን ጀግና ነች ማፊ ከዚህ በላይ ማድረግ መፍጠር እንደምትችይ አምናለሁ ዘመንሽ ሁሉ የስኬት ይሁን ሀገርሽን ሰለምትወጂ ፣ ስለምታስጠሪ አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።💚💛❤️
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ፍላጎትንና ችሎታን መለየት=ጠንክሮ መሥራት=ውጤታማነት!
@Ethiopianlion
@Ethiopianlion 2 жыл бұрын
Amazing woman and proud Ethiopian… I wish you all the best mafi
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ በተለይ ሀገርሽ ላይ መስራትሽ ያስምስግንሻል ማን እንደ ሀገር👍🇪🇹❤️
@sali4168
@sali4168 2 жыл бұрын
ማፊየ የሴት ጀግና ነሽ በርቺ👌👍
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
Bravo! An ambitious, patriotic woman with a drive for excellence! 👏🏽👏🏽👏🏽
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 2 жыл бұрын
Mafi, I wish you grow more. You are just amazing!!!
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
WOW good job mafe this is my first time excellent I'm so happy for you
@kibertinegash4833
@kibertinegash4833 2 жыл бұрын
she's so confident and humble mafi.
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዋው ማፊ ጉበዝ ወጣት ታታሪ ስላየውሽ ደስ አለኝ አንደኛ ሁሉን ችላለች ፈጣሪ ይጨምርልሽ አመሰግናለው።
@belaydejene3547
@belaydejene3547 2 жыл бұрын
A so beautiful presentation !!!!
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
Proud of you Mafi, forgot to put ur website name ...! Hope to see ur products dunks LV, Gucci, Channel etc ....soon
@tananwagare7313
@tananwagare7313 2 жыл бұрын
You are one in a milion mafi. Keep up the good work.
@derejeabebe3246
@derejeabebe3246 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ ጎበዝ በርቺ የኔ እህት
@getachewzeleke3849
@getachewzeleke3849 2 жыл бұрын
Mafe berchi I am proud of you God job🙏🙏🙏🙏
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 2 жыл бұрын
ማፊዬ የሴት ጀግና በርቼ በጣም ጎበዝ እግዜሐብሄር ይርዳሽ
@genetm.19
@genetm.19 2 жыл бұрын
Wishing u more blessing sister
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 жыл бұрын
ለብዙ አራያ የምትሆን ጠንካራ ሴት ደስ ስትይ👍👍👍
@missyonas956
@missyonas956 2 жыл бұрын
mafi gobez ena tenkara nesh egziabher yasebshwn hulu yasakalish enwedshlen 🥰👍🙏
@jalubirru8043
@jalubirru8043 2 жыл бұрын
Mafi, I love the way u carry urself
@elianattt3369
@elianattt3369 2 жыл бұрын
So proud of u
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ታታሪ ሁለገብ አርቲስት ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ በመሆንሽ አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው ምነው ግን አልደወለም የሚል አሪፍ ቆየት ያለ ፊልምሽን ዘነጋሻት
@bettytesfay4483
@bettytesfay4483 2 жыл бұрын
Proud of you mafi❤️
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ከፍታ የሚመጣው በእንደዚህ አይነት ስራዎች ነው . ማፊ in z house ሳይሆን ማፊ 1ኛ
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 2 жыл бұрын
I'm proud of you 👏
@persistence.3322
@persistence.3322 2 жыл бұрын
ማፌሻ ስወድሽ አንደኛ❤️👍👌
@feveneyob6647
@feveneyob6647 2 жыл бұрын
MAFI IN THE HOUSR LOVE HER GOBEZE ❤
@bettytesfay4483
@bettytesfay4483 2 жыл бұрын
Beautiful 🇪🇹
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Mashallah May Allah increase your blessings knowledge my intelligence and strong blessings sister bravo 👍 keep up May Allah help you more and more… you will be able to make more better till you reach your goal !🤲🏻🤲🏻 you will be big example for the next generation inshallah
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
በጣም ጀግናነሺ በርቺ ማፍዬ ስልክ ቁጥርሺን እንዴ ማግኘት ይቻላል
@bruktaytebekele6833
@bruktaytebekele6833 2 жыл бұрын
ማፊ ምርጥ ጥበበኛ 😍🔥
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 2 жыл бұрын
betam konjo newe berchie enamesegenalen
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 жыл бұрын
እስቲ ምትገኝበት ቦታ ንገሩን ስልጠና እሰጣለሁ ብላለች ሰርተፍኬት ካለው ዲዛይነር መሆን የልጅነት ህልሜ ነው
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
I think ካልተሳሳትኩ ወደፊት መሰለኝ ያለችው! እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልሽ 🙏🏽
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 2 жыл бұрын
Her location is around ECA....you can ask from there
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 2 жыл бұрын
kazanchis
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን እንዲህ አይነት ታሪክ ስታቀርቡ የታሪኩን እውነታዎችና የተነሱትን ተያያዥ ጉዳዮች በፎቶና ቪዲዮ ቢቀናበሩ መልካም ነው
@fishmannovel2726
@fishmannovel2726 2 жыл бұрын
Mafi betam gobez berchi!
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
Mafiyee❤😘😘
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
ሰላምለናተይሁንሊያየእኮንበሰላምመጣሽ
@yohanaadem9757
@yohanaadem9757 2 жыл бұрын
Does she has online store??
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 2 жыл бұрын
ማፊ በጣም ነው ምወድሽ ቀለል ያልሽ ጠንካራ ነሽ አንድ ቀን ልብስ እንደምታለብኝ ተስፍ አለኝ
@user-sq2mx6qn8x
@user-sq2mx6qn8x 6 ай бұрын
እንዳንቺ በፋሽኑ ዙሪያ መጎበዝ እፈልጋለሁ 🙏
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@beteltumiso301
@beteltumiso301 2 жыл бұрын
Mafiye sewedat
@asthey
@asthey 2 жыл бұрын
Mafi 👏💚💛❤👏
@giftyethiopia8498
@giftyethiopia8498 2 жыл бұрын
Wow
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
i didn't see any cultural clothing from your collections. you just copied the Western style and tried to give it a cultural touch.
@rozentertainment6078
@rozentertainment6078 Жыл бұрын
ት/ቤቱን እጠብቃለሁ ለመማር
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 2 жыл бұрын
ምርጥኢትዮጵየነሽ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 2 жыл бұрын
❤❤❤
@maedotzeleke1984
@maedotzeleke1984 2 жыл бұрын
በርቺ ማፊ ግን አድራሻዋን አልነገራችሁንም የት ነው?
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 3 ай бұрын
ማህሌትየ እንዴት ነሽ እህቴ
@fekadukahasay3631
@fekadukahasay3631 2 жыл бұрын
Selam
@kassahunaberamolla3284
@kassahunaberamolla3284 2 жыл бұрын
Hello ebs could you inform us the location of Mafie’s store?
@nahomyohanes5315
@nahomyohanes5315 2 жыл бұрын
There is one around Edna mall Bole
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ዘወዴ የሚለውን ዘውዴ በሚለው አርሙት ?
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
She is President but only name she does not voice for those helpless who had been throwing out of their house to be homeless in the name of tribalism, she never came out speak on behalf of youngsters who is damaged on addiction so what is her responsibility?
@yo-vz1ro
@yo-vz1ro 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@nubekan3951
@nubekan3951 2 жыл бұрын
hayzosh nafsachon.begenat.yanurachw
@jared5958
@jared5958 2 жыл бұрын
I sometime see her on tweeter advocating for TPLF junta..
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 жыл бұрын
Dege aregeche
@nahomyohanes5315
@nahomyohanes5315 2 жыл бұрын
Mikegnaa
@jared5958
@jared5958 2 жыл бұрын
@@nahomyohanes5315 Youi must be TPLF supporter as well.
@hannatv
@hannatv Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ አቺን መከተል ስችል ከዳማ ሆኜ ቀረዉ እኖድሻለን
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁንን
@richyegna583
@richyegna583 2 жыл бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል! ካታር ላይ አዋላጅ አጥታ የደረሰባት ግፍ በራሷ አንደበት...>> kzbin.info/www/bejne/in-0mGeuq8d3oLM
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
🙏👍🙏
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
ma..ma...ma? siga kuter bilut tafia 1 ale. kkkkkkk
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ነበር የኖረው ዮሐንስ.11:44 ከፊታችን የምንጠብቀው ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚለው ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንስሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እኛ አልቅሰን እንደቀበርናቸው እነሱም ያዝናሉ ማለት ነው ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ እንጠቀምበት መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አለብን ከፊታችን የሚጠብቀን የዘላለም ህይወት ተስፋ ምን እንደሚመስል ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ጥቅሶች ግልፅ ያደርጉልናል ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
ምድር ገነት ትሆናለች የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
በተጨማሪም የበለጠ እርግጠኛ ለመሆን አዳም እና ሄዋን ሀጢያት ከመስራታቸው በፊት የት ነበር የሚኖሩት ያንን ካወቅን ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይበልጥ ግልፅ ይሆንልናል::አዳም እና ሄዋን የት ነበሩ?በሰማይ ወይስ በምድር?
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
@@tesfalesh8245 ገነት ውስጥ ነበር ሚኖሩት
@tesfalesh8245
@tesfalesh8245 2 жыл бұрын
@@user-qy9ov2fo2j ገነት የት ነበረች በሰማይ ወይስ በምድር?
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 жыл бұрын
@@tesfalesh8245 be semay
@tekatheodoros5977
@tekatheodoros5977 2 жыл бұрын
Kkkkkk she international fashen ????
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 2 жыл бұрын
Makiyato birk new
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
ላላውቅሽ. አንቺ. የጁንታ. ቅምጥ.
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 3 ай бұрын
ቅናት ነው ነው ሰለ አስተዳደጓ እና ስለ ቤተሰቧ አታቅም
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 жыл бұрын
ትልቅ ደንበኛ አግኝተሽ ሞተሻል። በደም የጠነባ መንግስት።
@olumahambissa9427
@olumahambissa9427 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተም የሚሆን ልብስ አለ ::
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 2 жыл бұрын
አቤት በቅናት መቃጠል ምናለበት ማበረታታት የሚባል ነገር ቢሆን
@zedbar7
@zedbar7 2 жыл бұрын
አይዞኝ ውሀ ጠጣበት ወይም ጠጪበት
@natiamen7606
@natiamen7606 2 жыл бұрын
You are right
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
የሴቶችን ፓንቶች የቆሸሹ ያልታጠቡ ለሽቶ መስሪያ እንፈልጋለን
@htb1819
@htb1819 2 жыл бұрын
ማፊ የራስሽ ዲዛይን ሳይሆን ከውጭው ሀገር ልብ ነው ኮፒ ያረግሸው አቅራቢዋን ያለበሻት ሱሪዉ ስላለኝ ነው የራስሸን ሰራ ለመሰራት ሞክሪ ኮፒ ይቅር🤪
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 36 МЛН
ማፊ ኢትዮጵያዊቷ ዲዛይነር
19:08
Fana Television
Рет қаралды 13 М.
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,7 МЛН
Pass or fail?🤔 @Colapsbbx #pedro #beatbox #beatboxchallenge
0:45
BEATPELLA HOUSE
Рет қаралды 70 МЛН
SIUUUU!
0:15
ARGEN
Рет қаралды 1,1 МЛН