//ውሎ// "ለሰዉ ከመኖር በላይ ምን እርካታ አለ ?" ሮቴሪያን ሄኖክ አለማየሁ ጋር /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 66,571

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 65
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል ሊያዬ እናመሰግናለን ሄኖክ አለማየሁ የ ኢትዮዽያ ጀግና ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ወሾችህም ያምራሉ ከመላ ቤተሰብህ ጋር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ🙏
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሊያዬ ደስ የሚል ውሎ🎉🎉❤ብዙ አስተማሪ መልካምነት በጎነት ስራ ወዳድነትን ትልቅ የሀገር ፍቅር ነው ያየውት🎉🎉❤😂ሔኖክ ስለምትሠራው መልካምነት እናመሠግናለን❤🎉""ይእቺ አገር ፈውስ ያስፈልጋታል"""እውነት ነው እያንዳንዳችን ፈውስ ያስፈልገናል!!!!!ሠፋ እንበል ወጣ እንበል❤❤
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ
@SosenaMillion-wj8ue
@SosenaMillion-wj8ue Жыл бұрын
ፌስ ቡክ ወይም ኢንስታግራም ላይ አቶ ሄኖክን ሰራ ወይ ሀሳብ ለመከታተል ፈልጌ አላገኘሁአቸውም:: :) እንዲሁ ለማንሳት ያክል ...
@emnetkone9212
@emnetkone9212 Жыл бұрын
Please limit background music is so distracting. It's hard to focus as they're talking
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Жыл бұрын
ሊያዬን በፍቅር ነው ያማያት 🥰🥰 እናተስ???
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
ሊያየ የኛ የመዳም ቅመሞችን የለት ውሎ ብትሞክሪት😊😊
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አረ ትችለዋለች ብለሽ ነው ውላ ሳጨርስ ሰአት ያልቃል ውዴ
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
@@seblewengel2843እንዴት ብላ አምጭ መልሽ ሲሎት
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 Жыл бұрын
ድካሙ ለውጤት መሆኑን ስለማምን ብርታቱ ያበረታኛል! Long live Henock &Esterye
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
በጎነት .. ቅንነት... ሰው መውደድ... ከአባት .. ወደ ልጅ... ወርዳል....🎉 የአለማየሁ ... ልጅ ... ❤ የአለማየሁ ነብስ ... ደስ ይበልሽ!!!
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውሎ ነው ሊያዬ እናመሰግናለን
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
First commenter!😂 yes we need more people like him who do believe in one country & one nation who love his country and love to help his/her community! God Bless Ethiopia!🙏🙏 What a beautiful family!!😍💚💛❤️
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የለት ውሎ ደስ ይላል እኛም የመዳም ቅመሞች የለት ውሏችን ከባድ ነው ❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
የኔ ማር የኛማ ከባድ ነው ከማንም ጋር አይወዳደርም አይዞሽ ውዴ❤️🙏
@toyba3760
@toyba3760 Жыл бұрын
በጣም
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Жыл бұрын
የተከበሩ አቶ ሔኖክ አለማየሁ የድሆች አባት ሽህ አመት ያኑርህ እጅግ ልበ ንፁህና ሩህሩህ ለጠየቁት ከመጠየቁ በፊት ስጦታዉና ልግስናዉ መልካምነቱጨየሚቀድም የበጎሰዉ ተምሳሌት ቀርበህ በማየቴ ደስ ብሎኛል መልካም ሰዉነህና ዘመንህ ሁሉ መልካም እንድሆን እመኛለሁ!!
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ሰላም ለሠው ዘረ❤❤❤❤
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነው ሁሉ ነገር ሃገራችን ውብ ነበረቸ ሰው አጣች እባካቸሁ እንደዚህ ጀግና ሰው ሁነን ሃገራችንን እናሳድግ !!!
@yalem1111
@yalem1111 Жыл бұрын
ዐብይ ያጠፋቹሁ ይመስለኛል 🤔 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 Жыл бұрын
ወረኛ ዝም ብለህ ኮሜንት አትሰጥም
@yetiwube2558
@yetiwube2558 Жыл бұрын
ዐለም በአንድ መንደር ስትል አልገባኝም
@azizaahmed420
@azizaahmed420 Жыл бұрын
Background music was really disturbing
@bonsatamiru992
@bonsatamiru992 Жыл бұрын
It’s not disturbing
@dimppo
@dimppo Жыл бұрын
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ሄኖክ አለማየሁ.. ጥያቄ .. አለኝ... የአለማየሁ ... እናትና አባት .. ሙሉ ስም .. ንገረኝ... የሚረዳው ... ይሳተፍ!!!?
@himeshow9249
@himeshow9249 Жыл бұрын
abatu አለማየሁ በቀለ
@himeshow9249
@himeshow9249 Жыл бұрын
አባቱ አለማየሁ በቀለ ይባላል
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
@@himeshow9249 የአያቶቹን ... ምሉ ስም ?
@himeshow9249
@himeshow9249 Жыл бұрын
ሔኖክ አለማየሁ በቀለ አናውጥ
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
@@himeshow9249 ለሙከራሽ 🤘👏🏽👏🏽👏🏽 የአለማየሁን እናት ትሞክሪያለሽ? የት እንደተወለደ እና እንዳደገስ ሞክሪ ... ይህን የደጎች .. ቁንጮ ... ልበ መልካም !
@hvgb6263
@hvgb6263 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopified
@Ethiopified Жыл бұрын
The interviewer comes off as rude.
@kidusmulu680
@kidusmulu680 Жыл бұрын
I proud of you! Henok
@jegnitethiopiamovement
@jegnitethiopiamovement Жыл бұрын
Henniyeeeeeeeeeeeeeeeeeee!!! Esteryeeeeeeee Zakiyeeee ZOeyeesss 😘😘😘😘😘😘 Costayeee keep shining brother ✨✨✨ TLH Keep Winning ✨✨
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 Жыл бұрын
Henok nice guy really🙏🙏🙏🙏🙏🙏respect
@MesfinMengstu-pz3yf
@MesfinMengstu-pz3yf Жыл бұрын
Wedu wanedema haneya betam korahubeh jagena!!! Asekaleya enedat enedametekorabeh Allah yechamerelehe!!!
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Жыл бұрын
CC Rotarian Henok proud of you.
@birukanley6586
@birukanley6586 Жыл бұрын
Costa 🙏
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
እምነትን መኖር ደስ ይላል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን እንበርታ
@weynshetmekuanent-yb2hc
@weynshetmekuanent-yb2hc Жыл бұрын
Fetar endat ayentun Swu yabizalin
@himeshow9249
@himeshow9249 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ ሔኖክ
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ wowowow
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ wowowow
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ
@MerhawitBeraki-l7w
@MerhawitBeraki-l7w Жыл бұрын
Nice
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
ጣይቱ አድናቂሽ ነኝ
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Жыл бұрын
Ooh henok, he was my classmate. Oh my God, he is very fast growing up. The was very smart and intelligent.
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
ዋውውውው ያንተአይነቱን ያብዛልን
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
He seems like a wonderful person 🤩🙏
@tsedayg.mariam8822
@tsedayg.mariam8822 Жыл бұрын
Costaye... one of the realest.👏🏽👏🏽👏🏽
@RandomEmail-r4s
@RandomEmail-r4s Жыл бұрын
Oh zoe my deer frend
@hvgb6263
@hvgb6263 Жыл бұрын
Barta Wagane Gobaz
@hvgb6263
@hvgb6263 Жыл бұрын
💚💛❤
@meazayetbarek7641
@meazayetbarek7641 Жыл бұрын
Costa
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤️🙏🏽
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
❤❤❤
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
👍👍👍
@amaamm8606
@amaamm8606 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😊😊
@bezbek4253
@bezbek4253 Жыл бұрын
Alemayehu’s kindness speaking through you! Love you, miss you and proud of you! Lucky to be looked after, nurtured and mentored by you! Many hugs 🤗 🤗 🤗
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
የፍራሽ አዳሽፍቅረኛ.......#dallolentertainment #ebstv
11:07
እንቁጣጣሽ -  ልዩ የአዉድ አመት ፕሮግራም
1:39:57
Kana Television
Рет қаралды 168 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 10 МЛН