«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ አምስት ክፍል 15 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON FIVE EPISODE 15 IS RELEASED! /Geni’s Family/

  Рет қаралды 231,449

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

2 жыл бұрын

#GenisFamily #Genet #RealityShow
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
• Video በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቪዲዮ ካዩ በኃላ ወንድሜን ለመርዳት ለፈቀዳችሁ ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ::ይኸዉ ጎፈንድሚ ሊንኩ gofund.me/b1e252da
/ genisfamily
አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
• ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
Artist Genet Nigatu Channel
kzbin.info/door/ltU...
Reality Show channel
kzbin.info/door/erw...
For Any Questions Use Our Instagram Page Below
INSTAGRAM- @reality_show_2020
TWITTER- @GeniFamily
TikTok- @reality_sh0w
TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
FACEBOOK-Genet Nigatu
/ genet.nigatu...​

Пікірлер: 584
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
የትግስት ሰኒ ስየምሪ የምረል የምረል የምትሉ በለይክ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ደምሪኝ ልደምርሽ
@yube3674
@yube3674 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 እሽ ዳመሪኩሽ አንችም
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 жыл бұрын
Yamral
@ab-jr3he
@ab-jr3he 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-sj8iz4qf5f
@user-sj8iz4qf5f 2 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏 በልጆችሽ አይደለም አንች እኛም እንኮራል መውለድማ እንደት ይቅር ❤❤❤
@senaitmekonen3459
@senaitmekonen3459 2 жыл бұрын
Gratulerer med dagen yene mar
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 2 жыл бұрын
ተቀላቀልኩ
@tlgray4660
@tlgray4660 2 жыл бұрын
Bemn enkelakel
@kiyayeenatlij1568
@kiyayeenatlij1568 2 жыл бұрын
Eshiii metahu
@user-nf4lm1gy6n
@user-nf4lm1gy6n 2 жыл бұрын
እሽ እህታችን
@meemomeemo2041
@meemomeemo2041 2 жыл бұрын
ምንም ባትሰጥዋት እናንተ ስጦታዋ ናችሁ ማሻ አላህ
@selamtilahun8411
@selamtilahun8411 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎂መውለድ የሚያስደስተው እንዲህ ሲደርሱ ነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-od4cc7pk6d
@user-od4cc7pk6d 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም እንጅ። እስኪ እኔንም ሸብ አርጉኝ ዴዶቸ
@user-ko1yi7os6x
@user-ko1yi7os6x 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Rahelabraham
@Rahelabraham 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው ጌታ የሱስ ይባርካቹ ገኒ ❤️😍 Happy birthday wish you all the best enjoy 🎂🎂🎂🎂💐🎁🎊🎉🎉
@famitube6801
@famitube6801 2 жыл бұрын
ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሠለም አን ሀድሥ ብታቁ አሥተላልፉ ብለዋል ኑ እንማማር ፈታ እያላችሁፈትዋ 👈ጥያቄና መልሦቹ 👇አድሥ የተለቀቀ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሠብ ሁኑ ኢሥላማዊ ጥያቀረና መልሥ ቁረአን ታገኛላችሁ 💐💓💓👆🙏ሙሥሊሞች አይታችሁ እዳታልፉ☝
@marylamb8926
@marylamb8926 2 жыл бұрын
ገኒ እንካን ተወለድሽልን ልጆችሽ በጣም አስተዋይ ናቸዉ ልደትሽ ያከበሩልሽ መንገድ ወድጄዋለዉ እቤት ባለዉ ነገር ማድረጋቸዉ እኔም የምወደዉ ነገር ነዉ።ይሄ ሁሉ ያንች ዉጤት ነዉ። በድጋሚ መልካም ልደት ይሁንልሽ
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ሰው አክባሪነትሽ በተለይ በትግስት ሰራተኛነች ሳትይ ሰውበመሖናብቻ የምትወጃት ተባረኪ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድልላችሁ እምዬ የሁሉ ነገር መሰረት ናት ❤❤❤❤❤❤
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒ 🎂🎂🎊🎊🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እረጅም እድሜና ጤና ተመኘንልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 2 жыл бұрын
እውነትም እናት!!! ልዮ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ልጆች የተባረኩ እድሜ ጤና ለሁላችሁም ገኒም መልካም ልደት ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ!!!
@redshtube7299
@redshtube7299 2 жыл бұрын
ከኒ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ነሽ ከነ ልጆችሽም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይመቻቹሁ🙏
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 2 жыл бұрын
ገኔ መልኳም ልደት የመጨረሻዉ ልጅሽ አባትሽን የመስላል
@zahrazahra2820
@zahrazahra2820 2 жыл бұрын
Alh.ybrklse.ganeyyyy
@jachannel2548
@jachannel2548 2 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ ሰው የፍቅር ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ ነው ሽ አመት ኑሪልን ገኒየ
@devan8265
@devan8265 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ የዉሻዋ ካካ ያሳቀዉ አይይይይ ገኒ መልካም ልደት
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒዬ ፍልቅልቋ እናታችን ዘመንሽን እንደሳቅሽ ይለቅ እልፍ አመታትን በደስታ ኑሪ እመብርሃን በልጆችሽ ታሳርፍሽ ለወግ ማረግ ይብቁልሽ እንኳንም ተወለድሽልን ምርጧ ተዋናይ❤
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
ገኒዬ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥሸ የኔ ልዩ ሰወድሸ❤❤❤❤❤❤🍒🎂🎂🎂🎂
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 жыл бұрын
ገና የኔ ጀግና 💚💛❤️ ውደ የተዋህዶ ልጆች ወደ ቤት ያሬድ ብቅ ይበሉ 🌹
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እንዴዝህ ነዉ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከመላዉ ቤተሠባችሁ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 2 жыл бұрын
ውይ የትግስት ስጦታ ልቤ ራስስ አረገው የኔ ምንዳ ትግስት 💖💖💖💖💖ሁላችም እወዳችኃለሁ
@nohaibrahimbaaklini4509
@nohaibrahimbaaklini4509 2 жыл бұрын
የኔ እናት ዋውውው መልካምልደት እግዚአብሔር ቀርዘመኔሺን ሰላም ፍቅር ከቤተሰቦቺሺጋያኑረሺ ገኒእናት በጣም እወድሻለሁ
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ደስስስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ስወዳችሁ ገኒ የእናት ተምሳሌት
@user-mf9kw8he4z
@user-mf9kw8he4z 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ለሃገር ለወገን እምጠቅሙ ያድርጋችሁ
@user-bs6vi8ei5q
@user-bs6vi8ei5q 2 жыл бұрын
ከወለዱ አይቀር እድህ ነው በጣም ደስ ትላልልችሁ ገንየ መልካም ልደት
@aba8724
@aba8724 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሺ ገኒ ውሻዋ እራሱ ደስ ብሏት እዬጨፈረች ነበር
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 жыл бұрын
ልጂ መውለድ እሄ ነው ጥቅሙ ማማራችሁ ገኒዬ መልካም ልደት ባባየ በጣም ነው ምወድህ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 жыл бұрын
ልጆችሸን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሸ ውብ ናቸው ❤❤❤❤❤❤
@habshawimedia47
@habshawimedia47 2 жыл бұрын
Amen
@kamerkamer9602
@kamerkamer9602 2 жыл бұрын
ራጅም እድሜ እና ጤና ለዚ ቤተሰቦች
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@seidaabanega4736
@seidaabanega4736 2 жыл бұрын
🎉🙏😍😍💓💓💓
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ገኒ መልካም ልዴት🎂🎂🎂በእዉነት በጣም ደሰሰ ይላል እረጅም እድሜ ኑሪላቸዉ ❤😍😍😍
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ ገኒዬ እግዚአብሔር እድሜሺን ያርዝመው
@user-px6oj7kn2f
@user-px6oj7kn2f 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒ እኳን ተወለድሽ የልዑል ስጦታ በጣም ተመችቶኛል
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤታሰብ አላህ ብዙ አማት የቆያቹ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ
@zebuhabeshawit7853
@zebuhabeshawit7853 2 жыл бұрын
ገኒዬ ምርጥ ነፍ አመት ኑርልኝ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ገኒየ ጀግና ብየሻለሁ ስወዳችሁ ይህን ፋሚሊይ🙏😘😘😘😘
@user-yl5xu3wm5r
@user-yl5xu3wm5r 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መታደልነው አላህ ከክፉሁሊ ይጠብቃችሁ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
ከወለዱ እንዲህነው አላህ ያሳድጋችሁ እናታችሁን ያቆይላችሁ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማ ደምሪኝ ልደምርሽ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 እሺ ነይ ውዴ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዘመን ያምጣልን!!!!!
@almthehayekebrete3873
@almthehayekebrete3873 2 жыл бұрын
Amen Amen
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
አሜን (3)
@fef1933
@fef1933 2 жыл бұрын
ፍትህ ለውሎ ፍትህ ለሳኡድ እስርቤት ደምፅ ሁኖ
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅች እግዚአብሔር ይሳደግልሺ ሺ አመት ነር የልጅችሺን ደስታ ይሳይሺ ገኒ ምርጥ እናትነሺ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒዬ ዘመንሽ የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ እዴት እደምታምሩ በአላህ
@salimselman9283
@salimselman9283 2 жыл бұрын
ተይ ተይ ዉዉ ብልም ሰሚ አጣሁ
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏ለሁሉም ቤተሰቦችሽ ሰላማቹ ይብዛላቹ።
@lididuye
@lididuye 2 жыл бұрын
The ultimate gift was so fun 😂😂😂 Happy birthday Geniye
@youtube9568
@youtube9568 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒ እንዳንች አይነት ልጆች ይስጠኝ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገኒየ መልካም ልደት እረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ የቲጅ ስጦታ አንደኛእውነት እቃ ስጦታ የሚሰጥሰው ሥወድ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ስትአምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለገኒ ምርጥ እናት ነሽ በርቼ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ
@wfight2155
@wfight2155 2 жыл бұрын
መልካም መወለድ ማም🎉🎂🎂 ደሞ ላንቺ ያልሆነ ሁለት ነው ኬኩ እንደነሱ አይደለም 😉
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
ገኒዬ ስወድሽ መልካም ሰው ነሽ ልጆችሽንም ትግስትንም በጣም ነው የምወዳቼው ገኒዬ መላ ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ገኒዬ ቃላት የለኝም በተለይ ትግስትን ከልጆችሽ በምንም አትለያትም ስትለብሱም ተመሳሳይ ውጭም ስትዝናኑ በአንደላይ ነው አትለያትም እስኪ ኮሜንቴን ካየሽው ጥያቄ ልጠይቅሽ ትግስት ሰራተኛሽ ናት ወይስ እህትሽ (ዘመድሽ) የእውነት ደስ ትሉኛላችሁ እኔ በስደት ነኝ ያለሁት ገኒዬ ሀገር ስገባ ግን አምላክ ከፈቀደ በአካል እዳገኝሽ የሁልግዜ ምኖቴ ነው እደማገኝሽም ተስፋ አለኝ በተረፈ እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁል ግዜም በደስታ ያኑራችሁ
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 2 жыл бұрын
ትግስት የኔ ፀባየ ስናይ እግዚአብሔር ከፍ እንደሚያደርግሽ እርግጠኛ ሆኜ ልነግርሽ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ስለታዘዝሽ መታዘዝ ከባድ ነው እና እርግጥኛነኝ ትህትና ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው
@salamaabdulrhman4622
@salamaabdulrhman4622 2 жыл бұрын
በተለይ የቸኮሌቱ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ ግን በጣም ነውየምወዳቹ❤❤❤❤❤😀
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
እኳንተወለድሽ ገኒ እጆችዬ እናተንምልካምቦታድርሡ ሁላቹም 💐💐💐🎂🎂🎂🎂🎂
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
በልጆች መባረክ እንዲህ ነው እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@sahelove4577
@sahelove4577 2 жыл бұрын
ፍቅር የሁናችሁ እንኳን ተወለድሽልን ገንየ ምርጥ ሰው ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ
@almazzawdu9030
@almazzawdu9030 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ happy Birthday ሀሀሀሀ ወይኔ ገንየ በሳቅ ገደላችሁኝ የእግዚአብሔር ፍቅር በቤታችሁ ይሙላ ገንየ የኔ ፍልቅልቅ ሆዴን እስኬመኝ ነው ያሳቃችሁኝ ከክፉ ይሰውራችሁ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ የተሳካ ይሁንልሽ ስወዳችሁ ከ❤👈ነው።
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 жыл бұрын
እንኳን ተwoልድሽ ገኒዬ እግዚአብሔር እድሚ ይጠዎት 😘💙
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 2 жыл бұрын
@በእንተ ሊቃውንት 🙏💙
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ወላሂ አገሬ ገብቼ ከልጆቼ ጋር እንደዚህ የምሆንበት ጊዜ ናፍቆኛል
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 жыл бұрын
Beselam be deseta ke lejochesh yanuresh, ayezosh..... Tere koretemeshem behon ke lejochesh gar menor yemesele neger yelem. Shee amet ayenorem.
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 2 жыл бұрын
@@hayatmohammed9907 አሚን ማማዬ አዎ ምንአባቱ ከልኩ ለማያልፍ በሰው ሀገር እድሜ መጨረስና ጤና ማጣት ነው ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን አገራችንን አላህ ሰላም ያድርጋት
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 2 жыл бұрын
@@fafishewatube8608 Ameeeen ya rebl almin.
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እንደው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያብዛላችሁ ገኒዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎂
@user-je3qj6fw7f
@user-je3qj6fw7f 2 жыл бұрын
ግን ለምንድ ነው ለወሎ ህዝም ድብፅ የማትሆኝዉ ???
@yorditekle7234
@yorditekle7234 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ ይገባሻል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው እንደሁ ደስ ስትሉ እውነት ምርጥ ቤተሰብ ገንዬ እንኩዋን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ልዩ ናቸው እውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ልጆች ደርሰው እንዲህ እናታቸው ሲያስደስቱ ክፉ አይንካችሁ ተባረኩ 🙏 ደግሞ ያሳቀኝ የትማትሙ እና ቸኮላው ነገርስ የውሻ ካካ መስሎት ወይ ገንዬ ቅዱስ ግን ታክቲክህ ልዩ ነው 🙏❤️❤️
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 жыл бұрын
መታደል ነው !!! እግዚአብሄር ያሳድግልሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎊 እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ከነመላ ቤተሰብሽ ይባርክልሽ ስታምሩ ስታስቀኑ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ባዘንኩበት ሰአት
@maedinkebede4207
@maedinkebede4207 2 жыл бұрын
Strong mother ,with loving heart and lovely children. God bless everyone 🙏🙏
@user-bo5vj1so7y
@user-bo5vj1so7y 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንየ ምርጥ ቤተሠብ❤
@EDEN-xq8zz
@EDEN-xq8zz 2 жыл бұрын
i swear i cried u guys r cute you're living ma dream life like i wanna live just like u guys i've been wanted a perfect life just like u i just wanna say ur cute
@tinaj3749
@tinaj3749 2 жыл бұрын
ኦ እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው! ቅዱሴ ይመችህ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ እንኳን ተወለድሽ ገኒዬ
@adanechworku3464
@adanechworku3464 2 жыл бұрын
ገኒየ እንኳን መልካም ልደት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆችሽን
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 2 жыл бұрын
Egzaber rageme edemana xana kana mulu batasabeshi yesxeshi Gene❤❤❤❤effffuuuuu dase setelu😍😍😍💗💗💗💗
@user-xx2bn4nf7x
@user-xx2bn4nf7x 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ የምር ፍቅራች ሰው ያሰተምራል
@meklit9854
@meklit9854 2 жыл бұрын
Happy birthday geniye🎂🎂❤
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 2 жыл бұрын
መልካም ልደት የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽን ያብዛው
@emus323
@emus323 2 жыл бұрын
Happy family, happy birthday 🎉 🎁 geniy!
@saramamo5332
@saramamo5332 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@user-tu7mc8xw5k
@user-tu7mc8xw5k 2 жыл бұрын
እኳን ተወለድሽ ገንየ የኔመልካም ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@helenbaryagabr669
@helenbaryagabr669 2 жыл бұрын
እዉይ ደስክትብሉ ኣምላኽ ብጸጋን ጥበብን የንብርኩምዝወለደ ከምዚ ክሕጎስ ኣለዎ
@user-ob8ro4iw9u
@user-ob8ro4iw9u 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት በርግጥ ለእናት ምንም ያክል ቢደርግላት በቂአይደለም ግን ባላችሁ አቅም ሞክራችሃል በሰላምበፍቅር ያኑራችሁ ክብር ለእናቶቻችን እድሜና ጤናጋር
@user-xg3wf2xc6l
@user-xg3wf2xc6l 2 жыл бұрын
መልካም ልደት 🎂 😍😍😍😍😍
@bini5434
@bini5434 2 жыл бұрын
You are perfect mom That's why happy family🏅👍✅
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛልኝ የእምዬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@youtubeethiopia6099
@youtubeethiopia6099 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንዬ በተልይ የመጨረሻው ሰርብራይዝ ይገርማል ይማን ሀሳብነው
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
እንካን ለብዙዎቻችን ተወለድሽልን ገኒዬ ፍቅር እንኳን ወለድሻቸው ላንቺ ይባረኩልሽ በብዙ በረከት ከፍሬያቸው ጠግበሽ ተደስተሽ እድሜን እንዳብርሀም ጠግበሽው እለፊ መልካም ልደት ለገኒ!!!!!!!!!!
@qwertyqwerty9334
@qwertyqwerty9334 2 жыл бұрын
ማሸአላ ገኒየ ልጆችሸ ደሥ ሲሉ ዋውውው አንችም ለልጆችሸ የምትሠጭው ንፁህ ፍቅር ደሥ ሲል ዋውው ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠጠጠብቃችሁ
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ሁሌም እንዳማረባቹ ፍቅራቹን ብዝዝዝዝት ያድርገው እ ንደ ምድር አሸዋ እና ገኒ ምርጥ ማሚ የቅዱሥን ስጦታ መኪናሽ ውስጥ ፊለፊት አስቀምጭው ውድ ስጦታ ነው ታናግሪያለው💐🌷💐🌷🌷🌷🌷🌷
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 2 жыл бұрын
Happy birthday Geny. I love you all. God bless you.
@bezaorku2149
@bezaorku2149 2 жыл бұрын
ገንዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ይሁንልሽ ማማቲ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ገኒዬ መልካም ልደት አንች ተወልደሽ እንቁ የሆኑ ልጆች ወልደሻል ብዙ አመት ኑርላቸዉ የሁሉም ስጦታ ዋዉዉዉ የትዕግስት ስን ዋዉ ስጦታ ስሰጡሽ የኔ እንባ በደስታ እየፈሰሰ ነበር እኔም መቼ ነዉ አግብቼ በልጆች ምከበበዉ ብዬ
@asterhagos4325
@asterhagos4325 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ እመቤት ምርጥ እናት ነሽ🍾🥳👑🎉🎊🎁🥰
@tigitigi1672
@tigitigi1672 2 жыл бұрын
ገንዬ ፈጣሪ አብዝቶይባርካቹ ከነቤተሠብሽ የልጆችሽን ደስታያሣይሽ ጀግናነሽ
@gelanibedani4446
@gelanibedani4446 2 жыл бұрын
ገንዬ በጣም እድለኛ ነሽ በለ፯ጆችሽ ሁሌም ተደስተሽ እኛንም እያዝናናሽን ነው መልካም ልደት አመቱ የደስታ የፍቅር የሰላም ያድርግልን ገንዬ ሳቂልን 😚😍
@zebibatube8545
@zebibatube8545 2 жыл бұрын
ወይኔ ባአላህ ፊቅር የሆነ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ
@user-ro2ne1ut9e
@user-ro2ne1ut9e 2 жыл бұрын
ገኑዬ እንኳን ተወለድሺ መልካም ልደት ሺ አመት ኑሩላቸው ለኛም🎂🎂🎂🎂🎂🎂😘😘😘🌹🌹🌹🍬🍬
@edukayyageta5746
@edukayyageta5746 2 жыл бұрын
መልካም ልደት የቅዱሴ እናት 😍❤❤❤❤❤
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Geni happy birthday erajem edema tena edesaxe emanalawe 🎂🎂🎂👈setameru egizabher yebarkachu aylayachu
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንዬ ልጆችሽ ፍጣሬ ያሳድግልሽ
@tikdemlegesse3405
@tikdemlegesse3405 2 жыл бұрын
ፐ ዋዉዉ ለቲጂ ያለሽ ፈቅር እና አክብሮት እጀግ በጣም ደስ ይላል ሁሉም እንዳንቺ በሆኑ ጤና እና ፈቅር ከነልጆችሽ ይስጥሽ የኔ መልካም💞💞🍰🍰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍰🍰🎂🎂🎂💞💞💞💞🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@memememe1701
@memememe1701 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት መልካም ልደት
@melatashagrie2115
@melatashagrie2115 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ኑሪላቸው ለልጆችሽ ፈጣሪ በቤታችው ሁሌ ደስታ ይስጣችው
@ghirmaytewelde7939
@ghirmaytewelde7939 2 жыл бұрын
አሰሰሰሰሰሰሰሰይይይይይ በጣም ደስ ይላል!! እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹህ በጣም እወዳቹሃለው ማራኪ ፍቅር አላቹህ ቀጥሉበት happy family.
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Masha Allah geny ye lijochish MEBAREK Yeserategnash fitsum betesebinet Taskenalachu Edimena tena temegnehu
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ኬኩ😂ከምር ደስ ትላላችሁ
@user-fo1vv7zm6y
@user-fo1vv7zm6y 2 жыл бұрын
ገኒየ መልኳሞ ልደት ቀሪ ዘመንሺን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልሺ የኔ እናት አንች ምርጥ እናት ነሺ ይገባሻል ልጆችሺ ከዚ በላይ የምያስደስቱሹ ይሁኑልሺ
የእኛ ቀናት #42 ዳዊት 'አይዞሽ እናቴ እክስሻለሁ' አለኝ።
15:41
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 45 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 3,5 МЛН
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
"የእኛ ቀናት" #13 ሁላችንም ፈዘን ቀረን:
17:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 59 М.
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
8:04
Meklit Mulugeta
Рет қаралды 194 М.
የእኛ ቀናት # 82 ቅዱስና ዳዊት በምግብ ምክንያት  ተደባደቡ!
17:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 116 М.
እንኳን የሚያቃጥል ሶስ አንቺንም ችለናል ተባልኩ!
48:52
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 243 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 67 МЛН