'እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ስምንት ክፍል 15 ተለቀቀ! SEASON EIGHT EPISODE 15 IS RELEASED!) የገኒ ቤተሰብ

  Рет қаралды 75,959

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

2 жыл бұрын

የዳዊት ድንገተኛ ወቀሳ አሳቀቀን።
#GenisFamily#የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 101
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ባለው የሚያመሰግን ቀለል ያለ ላይፍ የሚኖር ቤተስብ ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ደስታችሁን እጥፍ ድርብ ያርገው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ትክክል ባላቸውደስተኛሖነውየሚኖሩ
@ethiopiamama5148
@ethiopiamama5148 Жыл бұрын
በጣም
@user-ci8rl6bg3m
@user-ci8rl6bg3m 2 жыл бұрын
ገንዬ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ላንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም ዳዊት በጣም ያሳዝነኛል
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ዳዊት የአባቱና የእናቱ አብሮ አለመኖር የሚረብሸው ይመስለኛል ደግሞ ያሳዝነኛል የኔ ውድ
@mimit-h2418
@mimit-h2418 2 жыл бұрын
Dawit is growing up so fast! He is so tall! He looks like his Dad.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዴቫ በጣም ከሳብኝ ደግሞ ረዘመ በጣም ነው የምወደው የሚያሳዝነኝ ቅዱስ ደግሞ የቤቱ ድምቀት ዱምፁ እኮ ልዩ ነው በዚህ ድምፅ ለእግዚአብሔር ዘምርበት ሁልላችሁም ወዳችዋለው ❤❤️
@bmtq
@bmtq 2 жыл бұрын
ውዶቼ ሞኒታይዝ ለመሆን 25 ሰው ነው የቀረኝ ተባበሩኝ እመልሳለሁ 🌸🌸💕
@nigestmendaye4942
@nigestmendaye4942 2 жыл бұрын
ከዚ ቤት ዳዊት ሚያሳዝነኝ ነገር 😍
@rajeevbadu6658
@rajeevbadu6658 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ መክሊት የቤታችሁ አለቃ ዳዊት አታስጨንቆት የትምህርት ፍቅር አለበት ያለው ን አርግለት
@mimimar3272
@mimimar3272 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ያስቀናል ምርጥ ሰዉ ሁሌም እንደምልሽ ዉብ ነሽ አንቺና መክሊት እኮ እንደ እኩያ ነዉ የምትጨቃጨቁት እና ያምርባችኋል
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
ገኒ ለምንድነው ማህተብ እማታስሪው ልጆችሽን ስለ ሀይማኖታቸው እንዲማረ አድርጊ
@r.t.a4340
@r.t.a4340 2 жыл бұрын
I love the time you guys spent together as a family may God bless you more and more.
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
የተባረከ ይሁን ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ቱቱ ብያለሁ ተባረኩ ገንዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 2 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ እናት እግዚያብሔር ሁሌም በደስታ በጤና ኑሪልን ልጆችሽን እግዚያብሔር ይጠብቅልሽ የምታስቀኑ ቤተሰቦች ❤❤❤
@user-ot8ul2mg3d
@user-ot8ul2mg3d 2 жыл бұрын
ደሰ ሰትሉ በተለይ እህቴ ሰል 😍😍😍😍
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
በነ ቅዱስ እድሜ ጥሬ ስጋ በልቼ ታምሜ ሳምንት ሆስፒታል ተኝቼ ነበር እስካሁን ጥሬ ስጋ አልበላም ሳየው እራሱ ያቅለሸልሸኛል በእውነት ባለቤቴ ምስኪን ለኔ ብሎ እያማረው እኔ ካለሁ አይበላም{ገኒዬ ቡዳ በልቶሽ ነው ይሉኛል ምናይነት ቅናተኛነው ግን ሽሮ ስበላ ምናለ ቢበላኝ በጣ ተቀይሜዋለሁ አሁን ግን አመሰገንኩት በዚህ በተወደደ ግዜ ቢያምረኝ ጥሬ ስጋ ከየት አባቴ አምጥቼ ልበላ ነበር እንኳንም በላኝ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
መኪታ ፀጉርሽ ያምራል ። ስወዳቹ ❤💋 ለምንድነው ዳዊት የሚያሳዝነኝ😍ወይኔ ደሞ ሳይበላ😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሰላሙን እና ፍቅሩን ይጨምርላችሁ።
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ገኒ ፈታያለች ሰውእራስሽን ሖነሽ የምትኖሪ ሰውነሽ
@zerama3930
@zerama3930 2 жыл бұрын
ኧረ ኧረ ዳዊት እየጎረመሰ ነው ድምፁ እየጎረነነ😅😅
@user-yj8gr3eu7o
@user-yj8gr3eu7o 2 жыл бұрын
wow...betam tamiralachew wudoche ❤❤❤❤
@agjj5327
@agjj5327 2 жыл бұрын
I’m I the only one who loved dawit the most😍you are so kindest and smartest child yene geta zemenih yibarek
@selomberhane2478
@selomberhane2478 2 жыл бұрын
I always smile watching you guys love you all
@enayko5471
@enayko5471 2 жыл бұрын
Betam new yemewadachiw ye geni betesbochi le washawa 😘😘👌
@weto9483
@weto9483 2 жыл бұрын
Geni ቤተሰብ በጣም ነው መወደቹ🙏💚💛❤💚💛❤
@bayoushnaghusu1718
@bayoushnaghusu1718 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ እናት በጣም ነው የምወዳችሑ ስታአምርሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
አዲስዋ ልጅሽ አስተዋውቂን
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z 2 жыл бұрын
ገንዬ በጣም ነው የምወዳችሑ
@selammulgeta3160
@selammulgeta3160 2 жыл бұрын
እንዴት ነቹ የኛ ቤተሰቦች እንዴት እንደምውዳችህ እኮ እፉፉፉ ኑሩልኝ ገኒ ድግሞ በምክርሽ መሰረት ሃገሬ ገብቼ እሰራሁ ነው ክ አረብ ሃገር ለሃገሬ ስላብቃሽኝ አመስግናለሁ ከ ኩዬት መጥቼ ነው አርምያስ እንጨት ቤት ፍለፊት ቢጃማ ቤት ነይ መርቂልኝ ገርጂ መብራት ሃይል በስደት ያላቹ እህቶቼ እወዳችሃለው ኑ በሃገር ይሻላል ::
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
አይ መኪዬ ምን ፎቶ እየተነሳን ነዉ አለች
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 2 жыл бұрын
ገንዬ በጣም ነው የምወድሽ
@mahiabiyot461
@mahiabiyot461 Жыл бұрын
❤❤❤ Stamru tadlachu fetari ybarkachu fkrachun ybarkew❤❤❤❤
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ የገኒ ቤተሰብ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሠብ🌹🌹❤❤
@tsinatyeshi5668
@tsinatyeshi5668 2 жыл бұрын
Wow
@sarakebede6319
@sarakebede6319 2 жыл бұрын
ውድ የገነት ቤተሰብ ስለ ውሻችሁ ያላችሁን ፍቅር አደንቃለሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ እንስሳ ስልምወድ እከታተላችሕለሁ እኔ ባለሁበት አገር ለንስሳ ያላቸውን ፍቅር ትልቅ ነው ቅድሚያ የሚሰጠው ለእንስሳ ነው ደግሞ ውሻችሁ ቆንጆ ናት ሰለፍሪደሟ አደንቃችሗለሁ እውነት ለመናገር በሷ ምክንያት ካሁን በሗላ እከታተላችሗለሁ more እሷን involve ብታደርጓት በመላው አለም ተከታይ ይኖራችሗል በዚህ ሰአት እንስሳቶች ብዙ ተመልካች አላቸው በርቱ
@shegabesta909
@shegabesta909 2 жыл бұрын
Konjo 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖 💖
@degfedelesa1701
@degfedelesa1701 2 жыл бұрын
wow betam new des yemtlut stamru
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ገኒታድለሻል ልጆችሽ እደታላቅእሕት ነውየሚያዩሽ
@esrael4587
@esrael4587 2 жыл бұрын
ገኒ ፎንቃ ስወዳችው
@henokhenok9390
@henokhenok9390 2 жыл бұрын
Wow nice family beautiful family big bro why not go gym
@kalminda5795
@kalminda5795 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችው ቤተሰባች ወይ ስወዳችው እኮ
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
ጥሬ ስጋ ልጅ ባይበላ መልካም ነው ቢታመሙስ መድሀኒቱ ለነሱ ሊከብድ ይችላል እኮ ።
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 2 жыл бұрын
ስወዳቹ
@haamt8994
@haamt8994 2 жыл бұрын
የእኔውድ ምነካህ ደግሞ አይንህን ሀና ነኝ ከካናዳ በጣም ነው እምወዳችሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ስወዳቹእኮ❤❤❤👌
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
Selamachu ybza
@meklitmasresha6713
@meklitmasresha6713 2 жыл бұрын
I love you guys
@qatarqatar2924
@qatarqatar2924 2 жыл бұрын
Mrrr
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ቤተሰብ😍😍😍😍
@mimimar3272
@mimimar3272 2 жыл бұрын
ገኒዬ ናፍቆት እኮ ነሽ በጉጉት ነዉ የምንጠብቃቹ
@ekrame2530
@ekrame2530 2 жыл бұрын
ፈጠሪ ይጠብቀችው በተረፈው ደዊት በጠም ነው የምያሰዝነኝ የኔ ትንሽዬ
@jamelhhusien923
@jamelhhusien923 2 жыл бұрын
Dawet men hunonaw kasetan lejan naw.emimaselag
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 жыл бұрын
ቤተሰቤን ትዝ አሰኛቹኝ
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o 2 жыл бұрын
I love u all of u guys 🥰🥰❤❤
@user-eo3ni9mk2i
@user-eo3ni9mk2i 2 жыл бұрын
ገንዬ ዉድ ነገር 😘😘😘😘
@buzaaateshome3280
@buzaaateshome3280 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 жыл бұрын
ገኒ አሳዘነቺኝ አይ እናትነት
@yezna2219
@yezna2219 2 жыл бұрын
🥰🙌
@ሚጣ
@ሚጣ 2 жыл бұрын
ጠፍችመሮችስውድችጥሎብኛበጉጎትነውይምጠብቅችውድድድድድድ
@user-ei5yy6nq1b
@user-ei5yy6nq1b 21 күн бұрын
dawit betam yasazenchal
@mesimeri103
@mesimeri103 2 жыл бұрын
yet new hakem betwu semun negerun geny
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
ሰላም
@missethiopia4959
@missethiopia4959 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ የባቢ ሾላይ እንዳትቀሪ ፕሮግራሙን አስተላልፊልን ሀና ነኘ (u.s.A) ባለኘ ሰሀት የናተን ሾ እከታተላለሁ ።
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 жыл бұрын
Dave adege tlk lewt new enatun ywedal
@almazt3763
@almazt3763 Жыл бұрын
❤🙏❤🙏
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ቁርጡ ጋ ሂዱ ከበሉ ቦሀላ ይሻላል😆😆😆😆😆😆
@terhasgetachew1449
@terhasgetachew1449 2 жыл бұрын
በጣም ፍቅር ናችሁ ገኒዬ
@zenthussenyoutube3259
@zenthussenyoutube3259 2 жыл бұрын
እር ትግሰት ሰትመጣ አያችኳለሁ
@swettswett7021
@swettswett7021 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👌👌🥰🥰🥰🥰
@merryyederrick
@merryyederrick 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች
@meksijordan2756
@meksijordan2756 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ገኒ አንድቀን የተሰጣቹ ሶፋ የት ገባ ወይስ ውሸት ነው ተመልካችሽን ምታከብሪ ከሆነ መልሽልኝ
@Tigestgagenu
@Tigestgagenu 2 жыл бұрын
ho demo mn ashkenekachu😮
@meksijordan2756
@meksijordan2756 2 жыл бұрын
@@Tigestgagenu yeteyekut ensun new sistu🤨
@mitikamitika2600
@mitikamitika2600 2 жыл бұрын
asemesay
@umseadi6812
@umseadi6812 2 жыл бұрын
Weyna dewit ergtew ds sil sewdew geni lebchew feta argiew
@sarahsarrah4481
@sarahsarrah4481 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🌸🤩🤩🤩
@herimekonnen1808
@herimekonnen1808 2 жыл бұрын
8:04 😂😂
@workalemmisganaw5056
@workalemmisganaw5056 2 жыл бұрын
Swedachu
@hadiatube
@hadiatube 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
ውሻውሀሀሀገኒዬ
@user-me6rm6wk6k
@user-me6rm6wk6k 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
Wellcome famly❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 2 жыл бұрын
I left the country without eating raw meat
@mimimar3272
@mimimar3272 2 жыл бұрын
መላዉ ቤተሰቡን እወዳችኋሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l 2 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድድድድ💋💋
@user-me6rm6wk6k
@user-me6rm6wk6k 2 жыл бұрын
ደሰየሚባለውየሚያመሰግንቀልያለላይፋየሚኖርቤተሰብደሰትላላቹእግዚአብሔርደሰታችሁንእጥፋድርብያርገው
@hermonberhe9269
@hermonberhe9269 2 жыл бұрын
dawit ena genim kenat tedbekew yeblalu dr fish aychachwalew balefew
@user-lz9dx4jd3h
@user-lz9dx4jd3h 2 жыл бұрын
አረ ገኒ የቤተሰቦችሽ ፍቅር ሊደፍኝ ነው በተለይ የባቢዬ ፍቅር ሊደፍኝ ነው አንድ በይኝ እማ
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 2 жыл бұрын
ኑ እንደማመር የመዳም ቅመሞች
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ስትወጡ አንዳንዴ ውሻዋንም ይዛችኋት ሂዱ እሷም ሁሌ ቤት ይደብራታል
@Tigitube7978
@Tigitube7978 2 жыл бұрын
Wayne bab iko makin beletat
@keyalove4147
@keyalove4147 2 жыл бұрын
እግር ማንሳቱ ለእናት አይደብርም
@elubogale7974
@elubogale7974 2 жыл бұрын
ጥኅግ
@tube39710
@tube39710 2 жыл бұрын
ፍቅር ናችሁ ❤
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 жыл бұрын
ስንቱ በረሀብ እያለቀ ነው እናተ ቁርጥ ስትበሉ ታሳዮናላቹ
@Meron-zl2iq
@Meron-zl2iq 2 жыл бұрын
Mert.enat
የእኛ ቀናት #117  በኋላ የተከበረዉ የባቢ ልደት::
14:23
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 53 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 75 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 45 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 27 МЛН
የእኛ ቀናት #67 የልደቴ ዋዜማ በደማቁ ተከበረልኝ'
13:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 63 М.
የእኛ ቀናት #108  የኩሽና ውስጥ ጉዴን እዩልኝ!!
15:00
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 77 М.
የእኛ ቀናት #78 እናትም አባትም መሆን ሰልችቶኛል።.. ክፍል 1
13:37
የእኛ ቀናት #41 ባቢ ገኒን አሯሯጣት! ለምን?...
11:10
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 48 М.
ሳምሪ በቀረጻ መሀል ደም አስታወካት
19:06
Fani Samri
Рет қаралды 285 М.