No video

'እኛ እና እኛ' REALITY SHOW (ምዕራፍ ዘጠኝ ክፍል 5 ተለቀቀ! SEASON NINE EPISODE 5 IS RELEASED!) የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው

  Рет қаралды 190,952

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

2 жыл бұрын

እናታችን በልደቷ ቀን ድንገት አለቀሰችብን!
#GenisFamily#የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 334
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው ያየውት ማርያምን ገኒ በ እንባሽ ውስጥ እናትነሽ ልፋትሽ ድካምሽ ጥንካሬሽ መታመመሽ መዳንሽ ማጣትሽ ማግኘትሽ ብርታትሽ እየታየኝ በ ሰርብራያዙ ዎዎ ደስ አለኝ 😍😍
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
ይሄን ቤተሰብ እንዴትም አለመውደድ አይቻልም❤❤ ባቢ ሲጣራ እህቴ ሲል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ገኒዬ እንኳን ተወለድሽልን🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@selamtefera7894
@selamtefera7894 2 жыл бұрын
Me too
@user-bi2fz1sg2z
@user-bi2fz1sg2z 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የህይወት ኑሮ ጊኒ በጣም ነው የማከብርሽ የማደንቅሽ 🙏🙏እረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂መልካም ልድት
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 2 жыл бұрын
አሁንስ መክሊት እናት ገኒ ልጅ ሆነች ውይ እናት ስትቀብጥ ደስ ይላል
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንየ ሺይ አመት ኑሩልን የኛ መልካም
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይ ገንዬ አስለቀሽኝ እውነት ታድለሽ ልጆች እኮ የ እግዚአብሔር በረከቶች ናቸው እውነት በልጅነት መውለድ እንዲህ ነው የሚያከብረው ትልቅ ደረጃ ይድረሱልሽ እውነት ክፉ አይንካችሁ ❤ እንኩዋን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ❤ HBD🎊🎉🎈🎂😘
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
እናት ነው የሆንኩኝ አለች መክሊት እረ በሳቅ ገደላቹኝ ታዝናኑኛላቹ ይህ ደስታ አይወሰድባቹ ይጨምርላቹ !
@ethiolove131
@ethiolove131 2 жыл бұрын
ገኒዬ እንኳን ተወለድሽልን የእናቶች ተምሳሌት ልጆችሽን እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገኒዬ 150 አመት ያኑርሽ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንዬ የተመረቅሽ ነሽ በልጆችሽ እንዲህ በፍቅር መከበብ ትልቅ በረከት ነው ሺ አመት ኑሩ
@ethiopia2846
@ethiopia2846 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገንዬ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ገንዬ ሺአመት ኑሪልን ማርያም ስትይ ሲጣፍጥ አፍሽ ላይ ማርያም ታኑርሽ የምርጦች ምርጥ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ልደት
@meronarefayen8230
@meronarefayen8230 2 жыл бұрын
ገኒዬ እንም ሐምሌ 21 ነበር ልደቴ እንዳች ቲኒሽ ከፍቶኝ ነበር ግን ቤተሰብቼ ጋበዙኝ ገኒዬ እንኳን ተውለድሽ 🥳😍 እረጅም እድሜ ፈጣሪ ያድልሽ🙏🙏🙏
@hayatusman9086
@hayatusman9086 2 жыл бұрын
የዚ ቤተሰብ አባል ብሆን ብዬ ተመኘው እውነት
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገንየ ምርጥ እናት ምርጥ ቤተሰብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በፍቅር ያኑራችው
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ፍልቅልቅ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ የምወዳችሁ የገኒዬ በረከቶች እድሜ ጤና ይስጣችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ የኔ ጣፋጮች
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን ገኒ ምርጥ እናት ነሽ በርቼ ፍቅር የሞላበት ቤተስብ ናችሁ ይመቻችሁ ስትአምሩ ዋው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ገንዬ እንኳንም ተወለድሽ ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ ኑሪላችው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
Happy birthday day Geni ደስ ትላላቹ በዝህ ልትገላገሉ ነው ብልጦችዬ ብር የለኝም አንሰማም ከአባታ ቹ ተቀብላቹ ለናታቹ ከናታቹ ተቀብላቹ ለአባታቹ ማክበር ይቻላል እንዳይሸዉዱ ሽ Geni በ ተረፈ ቀረ ዘመንሽ የጠንነ ነት የበረከት ፈጣርን ምታከብርበት ፀጋ ምበዛልሽ ዘመን ይሁንልሽ
@yoditbira1823
@yoditbira1823 2 жыл бұрын
Meklitye konjo...betkikil anchi enatim nesh mert ehitttt....tebareku beselam betena yanurachu fetari
@tesfafekede9375
@tesfafekede9375 2 жыл бұрын
Happy birthday to you geniya you are hero 💪❤ wish you many more blessed years 🙏God bless you and your family 🙏❤🎂👸
@Yonatube6208
@Yonatube6208 2 жыл бұрын
OMG. Nothing to say l love this family
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ውይ ገኒ, እኔን ይክፋኝ!! አይ ገኒ እኔ ስንቴ እንደተረሳሁ ብነግርሽ , ታዝኝልኛለሽ:: አይዞሽ ሰው የማይረሳ አምላክ አለሽ እኮ!! እንደገናም ይሄን የመሰሉ fun የሆኑ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ የሆኑ ልጆች በዙሪያሽአሉ:: ደስ ይበልሽ::
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
ተው የኢትዮጵያ ህዝብ ከአባታቸው ጋር አስማሟቸው አብረው ይኑሩ😑
@ethiopia819
@ethiopia819 2 жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍ አላህ እድሜሺን ያርዝመው ገንዬ የኔ የዋህ 😭
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@begenatube293
@begenatube293 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ታስቀናላቹ እመቤቴ የሁላቹን እድሜ ከጤና ጋ ትስጣቹ
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገኔ መልካም ልደት 🎉🎊🎁
@user-gh7zt6se3r
@user-gh7zt6se3r 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ነፍ አመት ኑሪ እባክሽ ገንየ አታልቅሽ ስትስቂም ስታለቅሽ የእውነት ስለምትስቂና ስለምታለቅሽ ስትስቂ የእውነት ደስስስስ እንደሚለኝ ሁሉ ስታለቅሽም የእውነት አብሬሽ ነው የማለቅሰው ስለዚህ የእነመክሊት እናት አታልቅሽ ሁሌም ሳቂ መልካም ልደት በድጋሜ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒየ በሽ ነፍ አመት ኑሪ የኔ ቆንጆ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
HBD 😽🎂🎉 Geney! Wish you long life and health…
@eyerudere9769
@eyerudere9769 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሰቀኑት ገኒ እረዥም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብሸ
@redusami6664
@redusami6664 2 жыл бұрын
ገኒዬ እኳን ተወለድሽ አንቺ መልካም እናት የኔ ውድ አይክፋሽ❤❤❤
@djafayo8197
@djafayo8197 2 жыл бұрын
Happy Birthday Geni Long Life With Health🙏🎂
@mahilettenagashaw8358
@mahilettenagashaw8358 2 жыл бұрын
ገኒዬ አይዞሽ እህቴ !እንኳን ተወለድሽ እመብርሃን ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
ገኒዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃቹው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
HAPPY BIRTHDAY DEAR
@selamwitdawitselna3962
@selamwitdawitselna3962 2 жыл бұрын
የኔ እናት የአሰለመዳቻትን ነገር ማጣት ከባድ ነው ግን ደግሙ አድለኛ ነሸ መልካም ልደት ገኒዬ አረጅም ዘመን ከጤና ጋር ይሰጥሸ😘😘😘
@user-uw3cd8qy1j
@user-uw3cd8qy1j 2 жыл бұрын
ገኒየ አንወድሻለን ግን መስቀልሽን ካገትሽ አታውጭ✝️✝️✝️
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላቹህንም ይጠብቃቹህ በደስታነፍአመትያኑራቹህ
@user-vq4kw6yh3r
@user-vq4kw6yh3r 2 жыл бұрын
ዋው ማሚ አታልቅሺ እባሽ ይጎዳናል መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ገንዬ
@netsitube3853
@netsitube3853 2 жыл бұрын
ገንዬ ሺህ አመት ኑርልን ለልጆችሺ ያኑርሺ ትለያለሺ መልካም ልደት እወድሻለሁ
@ayinelemilegese9906
@ayinelemilegese9906 2 жыл бұрын
Happy Birthday 🎂 🥳 too you mom long live god bless you 🙏🏻 My queen 👸 💖 love ❤️ 💖 you ❤️
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
ገንየ የእውነት. ለልጆችሺ እዲሜሺን ያርዝምላቸው ስታምሩ የእውነት. ምርጥ እናትነሺ
@munithabeteweld7638
@munithabeteweld7638 2 жыл бұрын
በስተመጨረሻ አስደሰቱሽ 🙏 እንኳ ን ተወለድሽ ገኒ 🎂🎊🎈
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r 2 жыл бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ገኒ ቀሪ ዘመንሽን የ እመቤቴ ልጅ ይባርክልሽ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 2 жыл бұрын
ገኒዬ ቆንጆእንኳን ተወለድሸ እረጁም እድሜ ከጤናጋ ይጠብቅሸ ልጆችሸ ይባረኩልሸ ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልሸ 😭😭😭😭😭የእነት እኔም አለበሰኩኝ እንባሸን ሳይ በጣም ነው የምወዳችው የኔ ተምሳሌት ምርጥ እናት ገኒዬ ዘመንሸ ሁሉ ደሰ ይበልሸ ቅድሰዬ አንድ ዘፈን ዝፈንልኝ እሰቲ❤❤❤😍😍
@meseretgashaw9335
@meseretgashaw9335 2 жыл бұрын
Melekame ledet yehoneleshe kerewo zemeneshen egzyabehar yebarekeleshe yena enate
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 жыл бұрын
ገኒ መልካም ልደት እንኳን ተውለድሽለን ጌታ ይባርካችሁ ተባረኪ
@JamaDegolo
@JamaDegolo 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@tesfanshe3834
@tesfanshe3834 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ምርጥ እናት ገንየ ስወድሽ
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 жыл бұрын
ገኒየ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር እረጂም ያድርግልሽ ሆድየ አቤት ልጆችሽ ደስስስ ሲሉ
@selinayeassefa2717
@selinayeassefa2717 2 жыл бұрын
Yememegnew aynet family nachu eko endet endemkena wedachuhalew HBD 🎉 geniye yene mert enat
@mululeges50
@mululeges50 2 жыл бұрын
Happy birthday Yene konjoo Enkuan tewelidesh Egzabehr kerw zemishin yebrkelish 🎉🎊❤️
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@user-yl4xs5tu5g
@user-yl4xs5tu5g 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒየ
@mgashareba1002
@mgashareba1002 2 жыл бұрын
ገንዬ የኔ ቆንጆ ልደትሽን አልቅሰሽ ታስከብሪያለሽ መልካም ልደት
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 2 жыл бұрын
እንካን ተወለድሺ ገንዬ ቀሪ ዘመንሺ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሺ
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 2 жыл бұрын
እኳን ተወለድሺ የኔ እመቤት እንወድሻለን እማ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thanks!
@realityshow7187
@realityshow7187 2 жыл бұрын
እውይ ኤልሲዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ።
@EmuyTube1
@EmuyTube1 2 жыл бұрын
ባወጣሽው ይተካልሽ ኤልስየ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
@@realityshow7187 ወድሻለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
@@EmuyTube1 አሜን
@elsayayu6658
@elsayayu6658 2 жыл бұрын
Geniye Banchi lijoch lijochen new yemayew egziabher lijocheshen ybarklsh🙏🙏🙏
@merrybetu6718
@merrybetu6718 2 жыл бұрын
Geniya iwnet mirt inat nesh regim idma na tana yistsh happy berth day geniya
@almazkebede7609
@almazkebede7609 2 жыл бұрын
ገንዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክልሽ 💞💞💞💞💞
@workieyeshiwas7313
@workieyeshiwas7313 2 жыл бұрын
ገኒዩ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሸ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
አንካን ተወለድሽልን ገንዬ ነፍ አመት ኑሬልኝ🎂🥂🍾
@yonathanzewde2575
@yonathanzewde2575 Жыл бұрын
You guys look so cool
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
እድሜ በእድሜ ይጨምርልሽ ገኒ
@alemsere5864
@alemsere5864 2 жыл бұрын
ገኒ እንኳን ተወለድሽ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥሽ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@firehiwotyohannes4157
@firehiwotyohannes4157 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገኒዬ!
@honeyerbane6029
@honeyerbane6029 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ገኒ
@user-bh3ge8kj9f
@user-bh3ge8kj9f 2 жыл бұрын
Melama lAdata gani yaneee anataa❤️❤️❤️❤️🌹🌹akun tawaladashi ane kachi bazu nagar tamarilawa
@edaede8497
@edaede8497 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽልን ገንየ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@lemueye6859
@lemueye6859 2 жыл бұрын
wow surprice
@sussa8602
@sussa8602 2 жыл бұрын
የኔ እናት😍
@selamyenee9235
@selamyenee9235 2 жыл бұрын
Erejm Edme Ena tena ystsh Fetare .Eskenebetesebsh🙏🙏🙏
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ ዉድቹ ገኒዬ ፈጣሪ ይጠበቃቹ በጣም ታምራላችሁ
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ ገኒ🥰🥰
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Yene mertoch happy birthday 🎂 mert enat❤️❤️❤️
@__-517
@__-517 2 жыл бұрын
መታደልሽኮኮኮኮኮኮኮ ገኒዬ💚
@user-fq6ug7vt8m
@user-fq6ug7vt8m Жыл бұрын
ወይኔ ገንየ ህፃን ህፃን አጫወተሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@hilamoo928
@hilamoo928 2 жыл бұрын
ምሰኪን ገኒ አታልቅሸ አንድ ቀን ሳታሰብ ሰርብራይዝ አርጓት በአላህ አሳዘነችኝ ስታለቅስ
@nestanetdebebe7166
@nestanetdebebe7166 2 жыл бұрын
I feel like u on my birthday for the next year I think we will celebrate together
@genizemzem7910
@genizemzem7910 Жыл бұрын
የኔ እናት እጅም እድሜ ልጆችሽን እ/ር ይባርክልሽ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
ገኒ እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎂🎂 ልጆች ተባረኩ🙏
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
ታድለሽ ገኒዬ እንኳን ተወለድሽ
@yordim1240
@yordim1240 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ገኒዬ ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ
@kidehaile7797
@kidehaile7797 2 жыл бұрын
Happy birthday geni.🙏❤️✨️
@seenaakabadaa199
@seenaakabadaa199 2 жыл бұрын
Beautiful family so much ever tening ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimimar3272
@mimimar3272 2 жыл бұрын
ገኒ መክሊት እያለች አይከፋሽም እንቁ ልጅ አለችሽ ስሜትሽን የምታቅ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ልጅ በልጅነት ይህ ነው ገንዬ የእኔ መልካም
@tirsityohannes5831
@tirsityohannes5831 Жыл бұрын
Happy birthday genye
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 2 жыл бұрын
Happy happy birthday happy birthday le Geni 💐💐🎂🎂🍦🍦🍹🍹🍹🍬🍬🍬🍭🍭🍭
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Egziyabher zemenachun yebark lijochachun be tebab Ena bemogas bebetu yesadegachu
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ገኒ አታልቅሺ ስታለቅሺ አብሬሽ ነው የማነባው ምክኛቱም የኔ እናትም ልክ እዳቺ ነች
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 жыл бұрын
Masha Allah des yemil beteseb😘
@kukuterefe4977
@kukuterefe4977 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥰🥰🥰
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ገኒዬዎ ሺ አመት ኑሪልኝ እወዱሻለው መልካም ልደት❤🍡🍡🍡🍡🍡
@enatbayou3465
@enatbayou3465 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ሺህ አመት ኑሪ ልዮ እናት ነሽ
@bitgstbimraw5396
@bitgstbimraw5396 Жыл бұрын
ዉይ ገኒየ የልፈትሸ ዉጤቶቸ እግዚይ አብህር ባርኩሻል ዉሰጥሸ ያለዉ እናትነትሸ በእባሸ ፈቅርሸን አየሁበት የምር በጣም ነዉ የምወዳድሸ ሻመት ኑሪ
@yordim1240
@yordim1240 2 жыл бұрын
አቤት መታደልሽ ገኒዬ
@user-uh4vv5kg4l
@user-uh4vv5kg4l 2 жыл бұрын
እንኳን ተወልድሽ አይስደት ሳላቀው ነው ቀኑ በአመት የሚቀየረው ወላሂ ልደታ ሲከበር አይቻለሁኝ ግን አመት እደት እደደረሰ ገረመኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
አዎ እኔምፈጠነበኝእኮ
@love-qy4gz
@love-qy4gz 2 жыл бұрын
ኧር እኔም ገረምኛል 🤔 ትናትኮነው ያከበሩላት
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
ማነዉ እንደ እኔ በሰዉ ቤት ልጅነቱን የጨረሰ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራብ አድርጉልኝ እባካችሁ
@ameieworkgima3849
@ameieworkgima3849 2 жыл бұрын
Happy birthday 🎉🥳🎉🥳🎉🥳🎉🥳
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,6 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
የእኛ ቀናት #74  ተው ልጆቼ  2 እናት የለም ብዬ ለመንኳቸው!
13:37
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 80 М.
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 153 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Endalk Tube
Рет қаралды 161 М.
የእኛ ቀናት #50 ማሚ ሹካ ቁምሳጥኗ ውስጥ ደብቃለች።
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 70 М.